Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀን አንድ ወሬ ተዛምቶ ነበር ሜጀር የተባለው በውድድር ተሸላሚው ነጩ ኮርማ ዐሣማ ባለፈው ሌሊት በሕልሜ ሲታወሰኝ ዜማውም ቃሉም ጭምር ነው ። የመዝሙሩ እርዕስት «የእን ግሊዝ እንስሳት ሆይ» የተሠኙውን መዝሙር እንዲያስ ተምሩ ነው ። በዚህ ወቅት ሚስተር ጆንስን ለመመለስ ሌላና ይልቅ ቁርጠኛ የሆነ ሙከራ እንደሚያደርጉ ሙሉ በሙሉ ይታመን ነበር። ይኸንንም የሚያደርጉበት የበለጠ ምክንያት ነበራቸው የሽፍትነታቸው ወሬ በባላገሩ ሁሉ ተዛምቶ የጎረቤት ዕርሻ ቦታዎችንም እንስሳት ከመቼውም ይበልጥ ሞገደኞችና አልገራ ባዮች አድርገዋቸው ነበረና ነው ። ናፖሊዎን እንደሚለው እን ስሳቱ ማድረግ ያለባቸው የጦር መሣሪያዎችን ገዝተው ስሳጠ ቃቀማቸው ራሳቸውን ማሠልጠን ነው ። እስኖቦል እንደሚ ለው ርግቦችን በብዛት መላክና በሌሎች ዕርሻዎች እንስሳት መካከል ሽፍትነት ማነሣሣት ነው ። በሚለው ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥበት ነው ። የተ ሙ ናገረውም ለሰላሳ ሰኮንድ እንኳን አይሆንም ደግሞም ንግግሩ ስሜት ቢያሳድር ባያሳድር ግድ ያልነበረው ይመስል ነበር ። ድንገት አዳለጠውና ሊይዙት ነው የሚል እምት ኣሳድሮ ነበር ። ብዙዎቹ የመ ከራከር ችሎታ ቢኖራቸው ኖሮ ተቃውሞዋቸውን ባሰሙ ነበር ።እንዲያውም ትልቅና ከባድ ኃላፊነት ነው ። የራሳችሁን ጉዳዮች በራሳችሁ ውሳኔዎች ብትፈጽሙ እጅግ በተደሰታችሁ ነበር ። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የተሳሳቱ ውሳኔዎችን ልታሳልፉ ትችላላችሁ ጓዶች ከዚያስ የት እንደ ርሳለን። ወቅታዊው መፈክር ይህ ነው ። አንዲት የተሳሳተች ርምጃ ብንወስድ ጠላቶቻችን በላያችን ላይ ጉብ እንደሚሉብን እሙን ነው ። በዚህ ጊዜ ከሥጋው ሁሉ ተላቆ የነበረው ያሮጌው ሜጀር ራስ ቅል ከመቃብሩ ውስጥ ወጥቶ ከሰንደቁ ሥር ከጠመን ጃው ጐን በአንድ የግንድ ጉማጅ ላይ ተቀምጦ ነበር ። ገለበጠ ነው። የነፋስ ወፍጮው በእርግጥም የናፖሌዎን የፊ ጠራ ሥራ ነው ። ብቻ ነው ።
ቀን አንድ ወሬ ተዛምቶ ነበር ሜጀር የተባለው በውድድር ተሸላሚው ነጩ ኮርማ ዐሣማ ባለፈው ሌሊት ያልተለመደ ሕልም አልሞ ስለነበረ ለሌሎች እንስሳት ሊያወጋቸው እንደ ሚፈልግ ተወርቶ ነበር ። ረጅም ዕድሜ ኖሬአለሁ በጋጣዬ ውስጥ ብቻዬንለረጅም ጊዜ ተጋድሜ ለማሰላሰል ጊዜ አግኝቻለሁ ባሁኑ ጊዜ በሕይወት ያሉት ማንኛቸውም እንስሳት የሚያውቁትን ያህልበዚችምድር ላይ ያለውን የሥነ ፍጥረት ኑሮ ሁኔታ ለመረዳት ብዙ ጊዜ አግ ኝቻለሁ ለማለት የምችል ይመስለኛል ። አይደለምጓዶች ሺ ጊዜ አይደለም። ጓዶች በዚህች በቀ ረቻቸሁ ባጭር ጊዜ ዕድሜያችሁ ትኩረታችሁን በዚህ ጉዳይ ላይ አውሉ ። እንስሳት ሁሉ ጓዶች ናቸው ። እንስሳት ሁሉ እኩል ናቸው ። የእንግሊዝ እንስሳት ያየርላንድ እንስሳት በምድርና በአየር የምትኖሩ እንስሳት ስሙኝ ልንገራችሁ እስደሳቹን ዜና ወርቃማው በሩህ ቀን ለእኛ ይወጣና ። ሙ የእንግሊዝ እንስሳት ያየርላንድ እንስሳት በምድርና ባየር የምትኖሩ እንስሳት በደኅናም አድምጡ ደግሞም አስተጋቡ መጪው ጊዜ ብሩህ እንደሆነ አስቡ ። «ጓድ» አለ እስኖቦል ። ባለፉት ዓመታትም ምንም እንኳን ሚስተር ጆንስ ጥብቅ ጌታ ቢሆ ንም ዐዋቂ ገበሬ ነበር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክፉ ቀኖች አጋጥመውታል በአንድ ክስ ምክንያት ብዙ ገንዘብ አውጥቶ ስለነበረ ፍርሀት አድሮበታል ተስፋ ቄርጧል ስለዚህ በሚስማማው በላይ መጠጥ መጠጣትን እዘውትረዋል ። ሚስተር ጆንስ ከእንቅልፉ የነቃው ልክ በዚህ ጊዜ ነበር ። «አሁን ጓዶች» አለ እስኖቦል ድምፁን ከፍ በማድ ረግና የቀለሙን ብሩሽ ወዲያ ጥሎ «በሉ ወደ ድርቆሽ ሜዳ እንኺድ ጆንስና ሠራተኞቹ ይፈጅባቸው ከነበረው ባነሰ ጊዜ ውስጥ አጭደን ለማስገባት ቃል እንገባለን። ቦክሰርና ክሎቨር ራሳቸውን ለአ ጨዳው ወይም ለድርቆሹ ሣር መሰብሰብ ሥራ በፈረስ ዕቃ አስታጥቀው በዚህ ጊዜ ልጓም የሚባል ነበር አስፈላጊ እንዳል ነበረ የታወቀ ነው ላይና ታች በሜዳው ሲመላለሱ አንድ ዐሣማ ከኋላቸው እየተከተለ «ቹ ጓድ። እሑድ ቀን ሥራ አልነበረም ። ድመቲቱ በመ ልሶ ማሠልጠኛው ሥራ ውስጥ ገብታ ስለ ነበረ በመጀመሪ ያው ጊዜ በዚሁ ሥራ በጣም ከፍ ያለ ተሳትፎ አሳይታለች ። በዕርሻው ውስጥ የነበሩት ሌሎቹ እንስሳት ከ «ሀ» ፊደል ለማለፍ አልቻሉም ። «ጓዶች። በዚህ ወቅት ሚስተር ጆንስ በዊሊንግዶን ዕርሻ በሚገ ኘው «ሬድ ላየን» ቀይ አንበሳ በተሠኘው መጠጥ ቤት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳልፍ ነበር ። ይኸን ጊዜ እስኖቦል የውጊያ ትእዛዝ ሰጠ ። ጠመንጃው በሰን ደቁ ሥር ግርጌ እንደ አንድ መድፍ እንዲቆምና በዓመት ሁለት ጊዜ ማለትም በጥቅምት ዐሥራ ሁለት ቀን የከብቶች በረት ጦርነት መታሰቢያ ዕለት እንድ ጌዜ እንደዚሁም በበጋው ወራት አጋማሽ በሽፍትነት መታሰቢያ ቀን እንድ ጊዜ እንዲ ተኮስ ተወሰነ ። «አራት እግሮች ጥሩ ሁለት እግሮች መጥፎ» እያሉ መጮኸን አዘውትረዋል ስለዚህ በዚህ ጩኸታቸው ብዙውን ጊዜ ። ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ እየመጡ ይመለከቱታል ። በቤቱ ዙሪያ ተንጐራደደ የፕላኖቹን እያንዳንዱን ዝርዝር ሁኔታ አትኩሮ ተመለከተና አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እነፈነፈባቸው ከዚያም የጐሪጥ እየተመለከታቸው ለጥቂት ጊዜ ቆየ ከዚያ በኋላ በድንገት እግሩን አንሥቶበፕላኖቹላይ ሽንቱን ሸናና አንድም ቃል ሳይናገር ወጥቶ ኬደ ። ናፖሊዎን በሌላ አንጸር ባሁኑ ጊዜ ዋናው ተፈላጊ ነገር የም ግብን ምርት ከፍ ማድረግ መሆኑንና በነፋስ ወፍጮው ሥራ ። በዚህ ጊዜ እስኖቦል ፈጥኖ ተነሥቶ ቆመና እንደ ገና መጮኸ ጀምረው የነበሩትን በጎች ዝም አሠኝቶየነፋስ ወፍጮው ሥራ ድጋፍ እንዲያገኝ በጥልቅ ስሜት በመማጠን ንግግሩን ጀመረ ። እንስሳት ሁሉ እኩል መሆናቸውን ከጓድ ናፖሊዎን የበለጠ የሚያምን የለም ። ነገሩን ለማጤን ጊዜ አግኝቶ የነበረው ቦክሰር የሁሉንም ስሜት የሚ ገልጸውን አሳብ እንዲህ ሲል ተናገረ «ጓድ ናፖሌዎን እንዲህ ካለ ልክ መሆን አለበት» ከዚያም ቀን ጀምሮ «ናፖሌዎን ምን ጊዜም ልክ ነወ» የሚለውን የመመሪያ አሳብ መከተል ጀመረ ከዚህም በተጨማሪ «በበለጠ ትጋት እሠራለሁ የሚል የግሉ የሆነ መፈክር ነበረው ።