Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኤሪትራ ጥያቄ 1 2.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኤሪትራ ጥያቄ 1 2.pdf
  • Extraction Summary

የተፈጸመው ከሞላው ጐደል በደቡብ ኤርትራና በሰሜን ትግራይ ክልል ። እንደ ነበር ከዚህ በላይ አይተናል። በተጨማሪም አክሱማውያንና የቤጃ ሕዝብ በሥፍራ በጊዜና በሥር መወራረስ ዓት የተለያዩ አገሮችና ሕዝቦች ሳይሆኑ በአንድ ታላቅ በሀውርታዊ ኅብረተሰብና የመንግሥት ሥርዓት ፅድገትና ሂደት አንድም ሁለትም እንዲሁም በምዕራብ አፍሪካ ጥንታዊና ተከታታይ የጋና የማሊ የሶንጋይና የሞሲ ሕዝቦች ነገሥታት መንግሥታትሥር። የዘውድ ሥርዓትና የክርስትና ሃይማኖት በኃይል ፖሊሲና ተግባር ። በዚህ ረገድ የኢጣሊያሽ ኮሎኒያሊስቶች ኤርትራን እንደያዙት ለሁሉም የእስላም የኦርቶዶክስ« የካቶሊክና የፕሮቴስታንት ሃይማኖቶች ነፃና ክፍት ክልል አደረጉት። ያገኛል በሚል ግምት በ በፌደራላዊ ቅንጅት ኤርትራ በኢትዮጵያ ። ዕድገት ሀገር ካፒታል ፅድገት ሪ የኤርትራ ቆለኛ እስላሞች ግን በኢትዮጵያ ወገናዊ የክርስቲያን መንግሥት ሥር እንደፈሩትም በዜጐች መብት ሆነ በኢኮኖሚ በባህልና በማህበራዊ አገልግሎት ከክርስቲያን ኤርትራውያን ጋር በአንድነትና በእኩልነት ሚዛን አልታዩም። በጀብሃና በኤርትራ ሕዝባዊ ነፃነት ግምባር ሻዕቢያ መካከል ። በመሆኑም በደቡብ የኢትዮጵያ የመሬት ጥያቄ ። በአለፉት የመከራና የሞትአሥርታት በደቡብ ሕዝባዊ አብዮትና በሰሜን የነፃነት ጦርነት በአንድነት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ሕዝቦች የጋራ ጠላት የነበረውን መንግሥታዊ የጭቆና ሥርዓት ለአንዴኔ ለመጨረሻ ከደመሰሱት በኋላ ለሁለቱም ነፃነትን ወይም ባርነትን የሚሰጥ ሌላ ሕጋዊና ሰብአዊ ኃይል በዓለም ላይ የለም። ዐ ል ጅ ። የከ ር።ቧኳሃ ከሀ ያዐሀ ዐያዐይዐወ ዥፔፀዚ ኮ ዩዩ ቓ ብረ ሥላሴ ታሪክ ዘመን ዳግማዊ ምጳል ጉሠ ገሥት ሊትዮጵያ ገጽ ። አጥሜ ጊዮርጊስ የጋላ ታሪክ በ ቅጽ አዲስ አበባ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ቅ ገጽ ። ከጀበሃ ከፍተኛ አመራር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅዳ ቀስት ቅ ቁ ገጽ ።ይ ጂ ልየኪ ሃሀደፎ ያዐሮያ ይየእዐይ ዐዐይፀ ዐ ሂስ ኛ። « «ህ ሀ ቫከቪርፎ።ፎይቧከ ር። ያድዕዐይ ጸወዐ ድስሰሆዐቋ ልዌከህ ያዐሆዐዐሀርፀዐፀ ከ ጀርዐ።ዐ። ዐሪ ሯቋሀጋፎ ነና ይ ዕ ዐር ይጸዐ ያ ጅኮሃከኽ እ ይንህ ሃዕ ነኛ ር ሃፎ ይሃሪ ዐ ስፀ ዕዐህክቪንሃ ዐመ« ያዖዕሆስር ያር ዐያ ዐይርፀ ሰበር ርርከ ቁ ይየዕዐይ ክወፎያ እና ወ ያ ወሪ ይ ር ደይርበር። ኀኋ ይ ፅህር ሂ ፐር እከ ይዘስበርቋ ያሃር ዐ አጸፀዐ።ጸ ሀፀ«ዐሀቋ ፐርዌ እከ አዕ ርር ያ አ ቹሸ ዐ ዕለር ዘሬ ዐርፎ ዐ። ዐ ርዌአ« ርሃያር ይሀ ዐ ጽቋርፀ ድዐ ዐዐ ር ዐዐዐ በከሁ ኣበርለ ሠሀዐ ርዐወይቋቋሃፀሀያ ዖዐቨኖ ህ እ ይፀ« ጽፀሃፀፀርሆዕ ሪራ ጀይ ዐይሯ ዐዐርቨየ ርሮበበሮ ርፀሮ ሀ ዐርህሪ በሀሀዐ ይርርበፀፀ ይቋያ ሀዐ ወር ጅከኮቅ ሥዐህሆ ዖዐር ርበዐ ዐ ያዘሃርይዐ። እርከ ጀኢጳሀዝልሊ ጀፅህእሊፄ እሬሣ ዐበበርል ከ ህ ህ ር እይዩያዐ እ እርከ » ከ ።

  • Cosine Similarity

በዚህ ረገድ ከጥንታዊ የአክሱም ነገሥታት ሰነዶች ጥናት ከዛሬው የሰሜን ኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች ቤጃና ናራ የአክሱማውያን መንግሥት ሕዝቦች እንደሆኑ እንዲሁም ቢያንስ በ አጹ ኢዛና የኖባ ጦርነት ካካሄደበትና በአትበራ ወንዝ ዳርቻ ላይ የድል መታሰቢያ ሐውልት ካቆመበት ጊዜ ጀምሮ በስድስተኛው ምዕተ ዓመት እስከ አ ካሌብ ዘመነ መንግሥት ድረስ የሚሮዌ የኖባና የቤጃ አገሮችና ሕዝቦች ጨምሮ ከላይኛው ዓባይ ሸለቆ እስከ ቀይ ባሀር ድረስ የሚገኘው ክልል የአክሱማው ያን ግዛትና የተፅዕኖ አካባቢ እንደሆነ የሚታወስ ነው። በአሥራ አራተኛው ምዕተ ዓመት መጀመሪያ የአረብ ታሪክ ጸሐፊ ኦማሪ እንደመዘገበው በዘመኑ በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያ የአጹው መንግሥት የምሥራቅና የሰሜን ጠረፍ ክልል በደቡብ ምሥራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ አንስቶ በሰሜን ምዕራብ የጀርን ባቅላ ቤጃ ዘላን ማኅበረሰቦች የሚኖሩበትን የሳህል ባርካ ምድር አልፎ ወደ ላይኛው ዓባይ ሸለቆ አካባቢ የሚደርስ ግዛት ነበር። የጐንደር ነገሥታት ስምና ታሪክ በሰሜን ኢትዮጵያ ጐልቶ በግምባር የታየበት በዎቹ ባህረነጋሽ ይስሐቅ ከቱርክ ወራሪዎች ጋር በመሆን በማዕከላዊው የአጹ መንግሥት ላይ ባልተሳካ አመፅ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ በዎቹ ሌላ የአካባቢው ኃይለኛ የጦር አበጋዝ ማለትም ራስ ሚካኤል ስሁል በማዕከላዊው የነገሥታት ሥልጣንና ሥርዓት ላይ በተሳካ የትጥቅ አመፅ እስከተነሳበት ባለው የሁለት ምዕተ ዓመታት ዘመን ውስጥ ነው። ይህ የሰሜን ኦሮሞ የፖለቲካ ታሪክ በአሥራ ስምንተኛው ምዕተ ዓመት በጐንደር ቤተ መንግሥት በአ ነገሥታት በካፋዳግማዊ ኢያሱና ኢዩአስ ዘመናት እንዴት እንደተጀመረና እንደአደገ ከዚህ በላይ አይተናል። ሀሀ ሃ ሀዩ ከቴዎድሮስ ውድቀት በኋላ ከ እስከ ድረስ በሰሜን ኢትዮጵያ ታላቁ የትግሬ ክልል በክልሉ የጥንታዊ መላፍንት የእነ ራስ ሚካኤል የእነ ደጃዝማች ሰበጋዲስ ተወላጅና ወራሽ በደጃዝማች ካሳ ምርጫ የወደፊቱ አ ዮሐንስ አራተኛ ዘመንና መሪነት የኢትዮጵያ ቫ የአዴው መንግሥት የፖለቲካ ምዕክልና ፖሊሲና ተግባር አዲስ መሠረትና ። በዚህ ረገድ በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያን ታሪክ ከስልተ ምርትና ከሥርዓተ ማኅበር አንፃር በሥፍራና በጊዜ ሚዛን በትክክል ለማጥናትና ለማወቅ በአገር ውስጥ በጥንታዊ የደአማት የሳባ የግዕዝና የግሪክ ቋንቋዎች የተጻፉ የኢትዮጵያ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ከወርቅ ከነሐስና ከመዳብ ከተሠሩ ጥንታዊ ገንዘቦች ጋር ከውጭ ደግሞ የጥንታዊ ግብጻውያን ሥዕላዊ የሃይሮግላፊክስ መደሃዩከጸ ፎየዕደሃከ መረጃ ከብዙ ጥንታዊ የዕብራይስጥ የግሪክ የሮማውያን የአረብ ታሪክ ጸሐፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በመካከለኛው ክፍለ ዘመን በግዕዝ ቋንቋ በብራና ላይ የተጻፉ የኢትዮጵያ የነገሥታት ዜና መዋዕሎችና የቅዱሳን ገድሎች ከአሥራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ በየጊዜው በምፅራብ የዲፕሎማሲ መልእክተኞችሩሚሱዮናውያን የአገር ጐብኝዎችና ምሁራን ስለኢትዮጵያ ምድርና ሕዝብ በብዙ ዘመናዊ ቋንቋዎች የተጻፉ መጻሕፍት ከቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ በአማርኛ ቋንቋ የተጻፉ የኢትዮጵያ የነገሥታት ዜና መዋዕሎች የሕግ መዛግብትና የመሥ ሪያ ቤት ሰነዶች የትውፊትና የሥነ ልሳን መራጃዎች መሠረታዊና አስፈላጊ የሆኑ የትምህርትና የዕውቀት ምንጮችና መሣሪያዎች ናቸው። በዚህ ፍልሰት አማካይነት የኤርትራ ደጋዎች ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የጣልያን ቅኝ አገዛዝ እስኪመጣ ድረስ የነበራቸው ታሪክ ከሰሜን ኢትዮጵያ አጠቃላይ ታሪክ ጋር የተሳሰረ ነበር። ከሰሜን ኢትዮጵያ ጋር ለረጅም ጊዜ የቆየው የኤርትራ ደጋማ ክፍል ሳይቀር የአክሱም ንግሥና አካል ሆኖ ከቆየ በኋላ ከኛው ክፍለ ዘመን እስከ ኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ በቤጃውያን ሙሉ በሙሉ ተይዞ በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረው ንግሥና አካል መሆኑ ለ ዓመታት ያህል አቋርጦ ቆይቷል። የአዴ ቴዎድሮስ ና መዋዕል ጸሐፊ ደብተራ ዘነብ እንደጻፈው ንጉሥም ካህናቱም እግዚአብሔር በንጉሥ አድሮ አገሩን ይገዛል ብለው ያምኑ ነበር በቅርቡም በአጹ ኃይለ ሥላሴ የ ሕገ መንግሥት እንደተደነገገው የኢትዮጵያ መሬትም ሕዝቡም ሕጉም በጠቅላላው የንጉሠ ነገሥት ነው ይህ በኢትዮጵያ የቤተ መንግሥት ጸሐፊዎች የተገለጸው ጥንታዊ የመንግሥት ሕግና ሥርዓት የኢኮኖሚው የፖለቲካው የርዕዮተዓለሙ መሠረት ምን እንደሆነ ብሎም ሥርዓቱ በአገሪቱ ማኅበራዊና ባሀላዊ የዕድገት አቅጣጫና ደረጃ ላይ ምን ተፅዕኖ እንዳሳደረውና እንደሚያሳድ ረው በ የኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ በሚል ርዕስ በጸፈው የምርምር መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በትክክል የገለጸው አስተዋዩ የጀርመን ምሁር ዶክተር ሉዶልፍ ነው። የሕዝቦች ብዛትና አንድነት በዚህ ረገድ የኤርትራ ታሪክ የኢጵዮጵያ አጠቃላይ ታሪክ አካል እንደሆነ እንዲሁም የኢትዮጵያ ታሪክ የአፍሪካ አጠቃላይ ታሪክ ናሙና እንደሆነ በተጨማሪም ከምሥራቃዊ ስልተ ምርት አኳያ የእስያና የአፍሪካ ጥንታዊ ሕዝቦች ማኅበራዊ የፅድገት ሥልትና ሥርዓት ተመሳሳይ እንቶዶሆነ ለማሳየት ከዚህ በላይ ተሞክሯል። በዚህ የአፍሪካ ታሪክ የፅድገት ሂደት በአንድ በተወሰነ አካባቢ በሚገኘው በሀውርታዊ ሕዝብና ኅብረተሰብ ዘንድ በብዙ የውስጥና የውጭ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በቴክኖሎጂ በሣይንስ በከተማ በንግድ መንገዶ ችና መስኮች መሠረታዊ ዕድገትና ለውጥ ባይኖርም እንኳ የአካባቢ መንግሥታት ሥርወመንግሥታትና የፖለቲካ ማዕከላት ክስተት ዕድገትና መወራረስ የአህጉሩ ማኅበራዊ ዕድገት አንድ ልዩ ባህርይ ነው። ይህም የደአማታውያንና የአክሱማውያን ባህልና ታሪክ በአገውና በአማራ ሥርወመንግሥታት ሃይማኖቶችና የፖለቲካ ማዕከላት ፈረቃና ክርስቲያን መንግሥታት አማካይነት በአካባቢው ተከታታይ የፖለቲካና መወራረስ ማኅበራዊ ሥርዓት በመሆን በልዩ ልዩ መንገዶችና ደረጃዎች እስከ ዛሬ በመሀል ምዕራብ ኢትዮጵያ በጐንጋ ምድር ጥንታዊ የዳሞት ድረስ እንደቀጠለ ተገልጺል። ሸ የታሪክ መረጃና ጥናት ጨምሮ እንደሚያስተምረን የአክሱማውያን መንግሥትና ሥልጣኔ በዘመነ ክርስትና የመጀመሪያ ምዕተ ዓመታት በሀውርታዊ ኅብረተሰብና መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ የላይኛው ዓባይ ሸለቆ የቀይ ባህርና የአረቢያ ብቸኛው በዚህ ረገድና ተግባር በግብፅና ሱዳን ጥንታዊ የአፍሪካ ነባር ዓለም አቀፍ መንግሥትና ሥርዓት ነበር። በዚህ ረገድ ለምዕተ ዓመታት በሰሜን ኢትዮጵያ ተማክሎ የነበረው ጥንታዊው የአክሱማውያን ዘውዳዊ ሥርዓት ከክርስትና ሃይማኖት ጋር በአሥረኛው ምዕተ ዓመት ገደማ አዲስ የፖለቲካ ማዕከሉ በአገው ሥርወመንግሥት መሪነት በመሀል ሰሜን ኢትዮጵያ ላይ ሆነ። የኢሕአዲግ መግለጫ ጨምሮ እንደአብራራው ከኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት መጨረሻ በሰሜን ለምዕተ ዓመታት ተለያይተው የኖሩ አያሌ አካባቢዎችና ሕዝቦች በኢጣሊያ ኮሎኒያሊስቶች ተገጣጥ መው በአንድ ኮሎኒያ ኤርትራ ሥር እስኪደራጁ ድረስ የምዕራብ የሰሜንና የምሥራቅ ኤርትራ ቆላማ አካባቢዎችና ማኅበረሰቦች ለ ዓመታት በመሀል ኢትዮጵያ በፈረቃ ከተነሱ የአገው የአማራና የትግሬ ክርስቲያን የገዥ መደቦችና መንግሥታት ጋር በሥፍራ በጊዜ በግዛት በንግድበባሀልና በሃይማኖት ሥርዓታዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት አልነበራቸ ውም። ለምሳሌ በዘጠነኛው ምዕተ ዓመት መጨረሻ በ ታዋቂው የአረብ ታሪክ ጸሐፊ ያቁቢ የቤጃው የናቅስ የባቅላ የባዜን የጀርንና የከታአ እምስት ንዑሳ የአካባቢ መንግሥታት ከአክሱማውያን ያጹው መንግሥት ጋር በአካባቢው ስድስት ሉአላዊ አገሮች ነበሩ ብሎ በጸፈው ታሪካዊ መጽሐፍ የዛሬው የምዕራብና የሰሜን ቆላማ ኤርትራ እካባቢዎች ከአክሱ ማውያን ያጹው መንግሥትና የክርስትና ሃይማኖት ውጭ ነበሩ ወይም የቤጃ ሰዎች ከኛው ምፅተ ዓመት ጀምረው የአክሱማውያን አገር ይዘው ነበር የሚለው አይገኝበትም። ይኸውም በዛሬው ኤርትራ በ ኢጣሊያኖች በዓለምም በኢትዮጵያ መንግሥትም ዘንድ በዓለም አቀፍ ሕግና ሥርዓት መሠረት በውል የታወቀውን አዲስ ኮሎኒያዊ ሥርዓትና መንግሥት በኃይል ከመመ ሥረታቸው በፊት እንደየዘመኑ የዓለም ሁኔታና ሂደት በአካባቢው በጥን ታዊ ግብጻውያን ግሪኮች ሮማውያን ፋርሳውያን አረቦች ቱርኮችኖ አውሮፓውያን ዘንድ በልዩ ልዩ ስሞች ከሚታወቀው ከኢትዮጵያ ላ የፖለቲካ ሥርዓት ውጭና ሌላ አንድም በታሪክና በዓለም የታወቀ ሉአላዊ። ክፍል አራት የኤርትራ ፖለቲካ ድርጅቶች ታሪካዊ መነሻና ተግባር የኮሎኒያዖያሏዝም ትምሀርትና ተግባር በሌርትራ በአንድ በኩል ከ በፊት ከዛሬው ኤርትራ አመዛኙ ክፍል ለ ዓመታት የኢትዮጵያ ክርስቲያን መንግሥት አካልና አባል አልነበረም። የመንግሥቶና የሃይማኖት ግንኙነት በሊትዮኮጵያ በኤርትራ ኮሎኒያሊዝም ናሽናሊዝምን ባይፈጥርም በሌላ በኩል በአካባቢያዊ ባህርዩና ተግባሩ በኢትዮጵያ በሀውርታዊ ኅብረተሰብ በተፃ ራሪየክርስቲያንና የእስላም መንግሥታትና የገዥ መደቦች መካከል ከ ጀምሮ ለምዕተ ዓመታት በልዩ ልዩ አካባቢዎች ወቅቶችና ደረጃዎች ብልጭ ድርግም ሲል የኖረውን የአካባቢ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ግጭትና ትግል በክልሉ በአዲስ መልክና መንገድ በማቀጣጠል ኅብረተሰቡን በሁለት ተቃራኒ የክርስቲያንና የእስላም አካባቢዎችና የፖለቲካ አንጃዎች እንደከፈለውና ይኸውም በኤርትራ ናሽናሊዝም ክስተትና ዕድገት ላይ አፍራሽ ተፅዕኖ እንደአሳደረበት ታሪካዊ ሐቅ ነው። መ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ሰለሞናዊ ሱልጣን ኢያሱ በሥልጣን ጠላቶቹ እንደተከሰሰውም በሐረር ከተማ ከሐረሪ ባለሟሉ ጋር የእስላም ጥምጥም አስሮ የተነሳው ፎቶግራፍ ከዚህ በላይ የልጅ ኢያሱ ወንጀል ተብሎ ከቀረበው የፖለቲካ ክስ የሚገኘው ታሪካዊ ፋይዳ የተካሳሹ ክርስቲያን ወይም እስላም የመሆኑ ጥያቄ ሳይሆን ኢትዮጵያ ሰለሞናዊ የክርስቲያን መንግሥትና የገዥ መደብእጅ በታሪክ አጋሣሚ በኃይል ፖለቲካ ከመንግሥት ሥልጣን ክልል ያ ውጭ እንዲሆን በተደረገው በኢትዮጵያ የእስላም ኅብረተሰብ ላይ ለረጅም ዘመን ሲፈጸምበት የኖረውን የፖለቲካ የሃይማኖት የባህል የሥርዓት ጭቆና ስፋትና ጥልቀት የሚገልፅ መንግሥታዊ የፖሊሲ አቋም መግለጫ ከመሆኑ ላይ ነው። በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት በዘመናዊ የጦር መሣሪያ በታጠቁ የኢትዮጵያ ነገሥታት በተለይም በአጹ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት በአንድ በኩል የመንግሥቱን የክርስትና ሃይማኖት በኃይል ፖሊሲና ተግባር ። ነ በሌላ በኩል ከኢትዮጵያ ክርስቲያን ነገሥታትና የገዥ መደቦች የሃይማኖት ፖሊሲና ተግባር አኳያ በንፅፅር ሲታይ በአፍሪካ ቀንድሂ የኮሎኒያሊዝም ሥርዓትና ተግባር የበለጠ ዲሞክራሲያዊ የዕድገት እርምጃ እንደአስከተለ የታሪክ መረጃና ጥናት ያሳየናል። ከሁሉም በላይ በኢትዮጵያ ሰለሞናዊ የክርስቲያን ነገሥታትና የገዥ መደቦች የጭቆና ሕግና ሥርዓት መሠረት ለምዕተ ዓመታት በአገራቸው መሬትና መንግሥት አልባዎች ሆነው ለኖሩት የኢትዮጵያ እስላም ሕዝቦች የኢጣሊያኖች የሃይማኖት ነፃነትና እኩልነት ፖሊሲ ታላቅ የፖለቲካ ድልና ዕድገት ሆነ። በሌላ በኩል በኤርትራ የእስላም ማኅበረሰብ አባሎች በአመዛኙ በእስላሙ ሊግ መሪነት ከኢትዮጵያ ጋር መዋሀድን አጥብቀው በመቃወም ለነፃ የኤርትራ አገርና መንግሥት ምሥረታ ከፍተኛ ትግል ያካሄዱበት ምክንያት ደግሞ በኢትዮጵያ ሰለሞናዊ የክርስቲያን መንግሥትና ። በሌላ አባባል የኤርትራ ተፃራሪ የክርስቲያንና የእስላም ፖለቲካ ኃይሎች ከኢትዮጵያ ዘውዳዊ መንግሥት ጋር በፌደራላዊ ቅንጅት የተስማ ሙበት ምክንያት እርስ በርሳቸውን በአንድ የኤርትራ ናሽናሊዝምና የአኮኖሚ ሥርዓት የሚያስማማቸው መንገድና መሣሪያ ባለመፈጠሩ ነበር። በዚህ ረገድና ሁኔታ ከ አካባቢ ጀምሮ በመሀል ሀገር መሬት ላራሹ ሥልጣን ለሕዝቡ የሚሉ የፖለቲካ መፈክሮችና አሳቦች አንስተው የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ሌላም ተራማጅ ኃይሎች በዘውዳዊ መንግሥትና ሥርዓት ላይ አብዮታዊ ትግል በይፋ በሚያካሄዱ በት ወቅት ብዙ የክርስቲያን ኤርትራ ተወላጆች ከክተማና ከትምህርት ቤት ወጥተው ለትጥቅ ትግል ወደ ክፍለ ሀገሩ በረሃ በመፍለስ በጐሳ በሃይማ ኖት በአካባቢና በሥልጣን ግጭት ከእስላሙ ጀበሃ ጋር በሕይወትና በንብረት ታላቅ ጉዳት ያስከተለውን የእርስ በርስ ጦርነት በኤርትራ ሕዝብና ነፃነት ስም ጀመሩ። የዚሀ የኢትዮጵያ አሃዳዊ የመከራ ሥርዓት ሁለት ዋና መግለጫዎች በደቡብ ታላቁ የመሬት ጥያቄ በሰሜን ደግሞ የኤርትራ ልዩ የፖለቲካ ችግር ናቸው ለማለት ይቻላል። ታላጴሶ ጌ ድሌቦ የሕዝብና የመንግሥት ታሪክ ገጽ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact