Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኤርትራ ጉዳይ 21.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኤርትራ ጉዳይ 21.pdf
  • Extraction Summary

ኢትዮጵያና ጣልያን ጌ ህሠህኀጐ ተሩ ዘዳ ህዓዓዓሠረ» የላቲን አሜሪካ አገሮች የጣልያን ጠበቆች ዘ ኢትዮጵያና አራቱ ኃያሳላኖች ኀ ህ የቤቨንና ስፎርሳ ስምምነት በንዑስ ኮሚቴ የዋናው ኮሚሲዮን ችሎት የጠቅላላው ጉባኤ ውሳኔ የአክሊሉ ምሬት ዳቦ ለጠየቀ ድንጋይ በአዲስ አበባ አና በሮማ ክፍል አምስት የኤርትራ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲኞር አልቺዴ ደጋስፐሪ ከአዳራሹ በስተጫፍ ከተስጠው ወንበር ተነስቶ በአንድ የፕሮቶኮል ረዳት እየተመራ መሐል መሀሉን እየተራመደ ወደ መናገሪያው ስዝት ሲያመራ እጅግ የተከዘ መንፈስ ይታይበት ነበር።

  • Cosine Similarity

የፈሪንጆቹ የ ዓም አዲሱ ዓመት ሲጀመር ከኤርትራ ጉዳይ ይልቅ በታላቋ ብሪታንያ እና በንጉሠ ነገሥቱ መካከል በሚደረገው የቃል ኪዳን ውል የኢትዮጵያን ነፃነት ለማረጋገጥ መሟገቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ትልቅ ጉዳይ ሆኖ ተገኘ እንግሊዞች እንደፈለጋቸው ባዘጋጁት ውል ከ እስከ ዓም ድረስ ለሁለት ዓመታት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴና ካቢኔያቸው በታላቋ ብሪታንያ መንግሥት ሥልጣን የታስሩ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሆነ ድርጊቱ እድግ ቢያሳዝናቸውም ከብዙ ክርክርና ድርድር በኋላ በውሉ ውስጥ « ኢትዮጵያ ነፃ መንግሥት » መሆኗን የሚያረጋግጥ ኣንድ አንቀጽ እንዲገባ በመደረጉ ንጉሠ ነገሥቱ አንድ ዓይነት እርካታ አግኝተውበታል ውሉን በፈለገው ዓይነት አዘጋጅቶ በግዴታ ያስፈረማቸው የእንግሊዝ የምሥራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ሹኹም ስር ፊልኘስ ሚዊቺዊልስ ጅቨጅ ነኮር ኤርትራ ወደ ኢትዮጵደ እንድትመለስ ተዳሣዊ ኃይለሥላሴ ያላቸውን ጥያቄ ያታላቋ ብሪታንያ መንግሥት በቅን መንፈፌስ ይመለከቲዋል ብሌሉ በፊርማው ሥነ ሥርዓት ላይ ስሰገለጸሳቸው በዚህም በኩል መጠነኛ ደስታና እምነት ሳያድርባቸው አልቀረም በጠቅላላው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ኤርትራን ሰማስመለስ የሚደረገው ጥረት ጊዜ እንደሚፈጅ ገና ከመነሻው ያውቃሉ ቢባልም ከጣልያን መባረር በኋላ እንግሊዞች ብዙ ችግር እንደሚፈጥሩባቸው አልገመቱም ነበር የዓለም ጦርነት ተፈጸሞ ድል አድራጊዎቹ የአራቱ ኃያላን መሪዎች እስኪሰበሰቡ ድረስ የኤርትራን ጥያቄ ማንሳት የለብዎትም ቢባሉም ከ ዓም ጀምሮ ተፈሪ መኩንን ኤርትራ ለኢትዮጵያ እንድትመለስ ያሳቸውኙ ጽኑ ፍላጐት እጋጣሚ ዕድል ባገኙ ቁጥር ለየመንግሥታቱ እንደራሴዎች ከማሳስብ አላቋረጡም ለምሣሌ ያህል የኤርትራ ጉዳይ በታላቋ ብሪታንያ እና በኢትዮጵያ መካከል የሚደረገውን ሁለተኛውን ስምምነት ለመፈራረም አዲስ እበባ መጥቶ ከሰነበተው ከቸርችል ልዩ መልዕክተኛ ከሎርድ ደላዋር ጊጸአ ልጾኳ ጋር ሲነጋገሩ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከሁሉም ቅድሚያ በመስጠት አጥብቀው የጠየቁት የኤርትራን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የእንግሊዝ መንግሥት እንዲደግፋቸው ነበር ጫ በየካቲት ዓም ስዊስ ካናል ሳይ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሩዝቬልት ኛ ዕሃህ ሲቀበላቸው ንጉሠ ነገሥቱ ካመለከቷቸው ጠቅላላ ዬዳዮች መካከል አንዱ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትቀላቀል የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት እንዲረዳቸው ያቀረቡት ጥያቄ ነበር ከ « የሪታሻሪ ያመ ሃርምቻሥፖ ሐማሰገመ ሃኤርትራ ጉዳይ ፈገውን ሁለተኛውን ጥቶ ከሰነበተው ዞሦሯጩ ጄ ጋር መጠት አጥብቀው ነፃግልጴሦሀ መንግሥት ፕሬጺዳዲንት ነጌሥቱ ዮራ ከኢትዮጵያ ሙ እንዲረዳቸው ከ « ኃፀጊሚታ። የፈረንሣይ ሬፔኙብሊክ ከኃያላኖቹ መንግሥታት ክለብ ውስጥ አራተኛዋ ሆና እንድትመደብ በዊንስተን ቸርችል ከፍተኛ ጥረት በያልታ ኮንፌራንስ ጊዜ ቢፈቀድላትም በአሁኑ በፖትስዳሙ ሰብሰባ ላይ እንድትካፈል አልተደረገም ፈረንሣይ አራተኛዋ ታላቅ መንግሥት ተብሳ ለመጀመሪያ ጊዜ ባንዲራዋን አውለብልባ ለመካፈል የበቃችው በሎንዶን በተደረገው ሰብስባ ላይ ነው የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የእንግሊዙ እኽእርነስት ቤቨን እክ ሃከ የመሰኮቡ ሞሎቶቭ የአሜሪካው ጄምስ በርንስ የፈረንሣዩ ፐርዥ ቢዶ እህ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ሊቢያ ኤርትራና ሱማሌ የወደፊት ዕድላቸውን ለመወሰን መነጋገር የጀመሩት በመሰከረም ዓም በተደረገው በዚህ በሎንዶኑ ሰብሰባ ላይ ነው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ባቀረበው ሀሳብ የቀድሞዎቹ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የበላይ ጠባቂነት ለአሥር ዓመታት በሞግዚት አንዲተዳደሩና ከዚያም በኋላ ነፃነታቸውን አንዲቀበሉ ያስፈልጋል አሰ አስተዳደሩ ምን ዓይነት መልክ እንደሚኖረው ሚስተር በርንሰ ሲያስረዳ የአራቱ ኃያላን መንግሥታት ወኪሎች ባሉበት ከሶስቱ ቅኝ አገሮች የሚመረጡ አንዳንድ የሕዝብ እንደራሴዎችና የቀድሞ ገዢያቸው ጣልያንም በአባልነት የሚሰየሙበት የመማክርት ኮሚቴ ተቋቁሞ ለእያንዳንዱ አዢ አንዳንድ ሞግዚት ይሾምለታል አለ ጀምስ በርንስ ልነ ሂከ ይሀንን ዕቅድ የመረጠበትን ምክንያት ሲገልጥ የጣሊያን መንግሥት ቅኝ ግዛቶቹን እሰከዛሬ ያስተዳደራቸው በመጨቆን ስለሆነ ራሳቸውን የማይችሉ ሆነዋል ስለዚህ ሊቢያና ኤርትራ ለአሥር ዓመታት ሱማሌ ሳልተወሰነ ጊዜ በሞግዚት ሥልጣን እየተዳደሩ ለነፃነት መደራጀት ያሰፈልጋቸዋል ከዚህም በቀር የአትላንቲክ ቻርት ፈራሚዎችና በጦርነቱ ጊዜ የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሞስኮ ላይ ተስማምተው ባደረጉት ውላኔ መሠረት የጠላት ቅኝ ግዛቶች የነበሩት ሕዝቦች ከእንግዲህ ወዲህ ነፃነታቸውን የሚያገኙበትን መንገድ ማዘጋጀት ነው እንጂ ከኮሎኒያሊሰት እጅ ወጥተው ለሌሎች ገዥዎች አንዲዳረጉ አያሰፈልግም ሲል የአሜሪካ የዲፕሎማሲ መሪ አሰተያየቱን ስጠ። በዥርዥ ቢዶ አስተያየት ጣልያን ሶስቱም ቅኝ ግዛቶቿሊመለሱላት ይገባል እነዚህን በጨለማ ዓለም ውስጥ የነበሩትን አገሮች አቅንቶ ለተሻለ ሕይወት ያበቃቸው ጣልያን ነው የጣልያን ሕዝብ በ ዓም የፋሽስትን ሥልጣን አውድሞ ከታላላቅ ያቃል ኪዳን አገሮች ጦር ጋር በመሰለፍ የዓለም ጠንቅ የሆኑትን ዲክታተሮች ለማጥፋት ያደረገውን አስተዋፅኦ መዘንጋት አይቻልም ስለዚህ አዲሲቷ ሬፔብሊክ ጣልያን በታላቋ ብሪታንያ እጅ የተያዙባት ቅኝ ግዛቶቿ ሊቢያ ኤርትራና ሱማሌ ተመልስው አንዲሰዒጧት አጅግ ተገቢ መሆኑን ሙሴ ቢዶ በመንግሥቱና በፈረንሣይ ሕዝብ ስም ሆኖ አጠጎክሮ አሳስበ በዚህ ጉዳይ ጳይ ከምዕራባውያን ታላላቅ መንግሥታት መካከል አሜሪካና ፈረንሣይ በየበኩላቸው የሚያስቡትን ሲናገሩ ታላቋ ብሪታንያ አስተያየቷን አፋጥና ማቅረብ አልፈለገችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እርነስት ቢቨን የሰብስባው ሊቀመንበር በመሆኑ ሌሎቹን እያናገረ ለነዚህ ቅኝ ግዛቶች የወደፊት አስተዳደር ምን መፍትሔ እንደሚሻል የራሱን ዕቅድ ለጊዜው ሸፍኖ አቆይቶታል ይሁን እንጂ የቀድሞዎቹ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ተመልሰው ለጣልያን እንዲስጡ ታላቋ ብሪታንያ እንደማትደግፍ የታወቀ ነበር የሶቪየት ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሴ ሞሎቶቭ በዕሃ ስለ ጣልያን ኮሎኒዎች ጉዳይ አሜሪካዊው ጀምስ በርንስ እንደተናገረው ጣልያኖች በቅኝ ግዛቶቻቸው ላይ የተጠቀሙት ሌላ አገር ለመውጋት የጦር ማስፈሪያና ማሸጋገሪያ በማድረግ ነው አንጂ ለሕዝቡ መሻሻል የሠሩት አንዳች ነገር አስመኖሩን ካሰረዳ በኋላ « የሰ ሕዝብ ይደሰታል » አስ ለእነዚህ ቅኝ አገሮች የወደፊት መፍትሔ ሲያቀርብ በሊቢያ ውስጥ ለትሪፖሊታንያ እና ለሲረናይከ አውራጃዎች በምስራቅ አፍሪካ ለኤርትራና ለሱማሌ አንዳንድ የሞግዚት እስተዳዳሪ ለተወሰነ ጊዜ እንዲመደብላቸው አሰፈላጊነቴን ከገለጸ በኋላ የሶሺየት መንግሥት ከሊቢያ አውራጃዎች ውስጥ ትሪፖሊታንያን በሞግዚትነት እንዲሰጠው ጠየቀ። የሩት ግሥት በዚህ ሎንዶን ላይ በሚደረገው የአራቱ ኃያላን መንግሥታት የውጭ ጉዳይ እንጂጻ የያዝናና ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ጉዳይ በሚታይበት ጊዜ የሮማ ከሚጓዘው መንግሥት መልዕክተኛ ልኮ ህሳቡን አንዲገልጽ ሲፈቀድለት ኢትዮጵያ ብ በመከልከሏ በንጉሠ ነገሥቱና በመንግሥታቸው ላይ የደረሰው ብስጭት መጠን መአየርና ከሕር አልነበረውም በኢትዮጵያ ላይ የተደረገውን አሳዛኝ ውሳኔ ለማስለወጥ ከአዲሰ ታምኖበታል አበባ አንዳንድ አርምጃዎች ተወስዱ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለአሜሪካ ኘሬዚዳንት ለሚስተር ትሩማንና ለአዲሱ የአንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሚስተር ክሊመንት አትሊ ርእክፔ እ ኢትዮጵያ በለንደኑ ስብሰባ ላይ ተገኝታ አስተያየቷን ለመግለጽ አንድትችል አስቸኳይ መልዕክት ላኩ ድሽሸሽተዳድሞ የጠ በአዲስ አበባ ያሉት የውጭ አገር የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ገነተ ልዑል ቤተመንግሥት ተጠርተው የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በወሰዱት አርምጃ ኢትዮጵያ ምን ያህል እንዳዘነት ለየመንግሥታቸው አንዲያስታውቁ ተጠየቁ በሎንዶን የጃንሆይ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትር ብላታ አየለ ገብሬ አና በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ጉዳይ ፈጻሚ አቶ ጌታሁን ተስማ ለየተመደቡበት አገር መንግሥት የኢትዮጵያን ቅሬታ እንዲገልጹ ታዘዙ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለሮይተር የዓለም ዜና ማሰራጫ ድርጅት ኢንተርቪው በመስጠት የፋሽስት የግፍ ጥቃት በመጀመሪያ የደረሰባት ኢትዮጵያ ከጣልያን ጋር በሚደረገው የዕርቅ ድርድርነ በተለይ ቅኝ ግዛቶቹን በሚመለከተው ጉዳይ በሎንዶን ስብስባ ተገኝታ ሀሳቧን ማቅረብ የሚገባት መሆኑን አስረዱ ንጉሠ ነገሥቱ አስተያየታቸውን በመቀጠል የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለዓለም ሠላምና ደህንነት የሚያደርጉት ጥረት ፍሬ ሊስጥ የሚችለው አድሉ በሌለበትና ሚዛኑ በተጠበቀ ፍርድ ላይ ተመሥርተው ሲሠሩ ብቻ ነው በማለት አስጠ ነቀቁ ኑ በአዲስ አበባ የሚኖሩት የኤርትራ ተወላጆች ከፍ ያለ ሠላማዊ ሠልፍ በማድረግ ለአራቱ ኃያላን መንግሥታት የዲኘሎማቲክ ሲዮኖች « ከአናት አገራችን ከኢትዮጵያ ጋር እንድንቀላቀል ፍርድ ይሰጠን » ሲሉ አመለከቱ የሠላማዊ ሠልፉን የመሩት በአዲስ አዘባ የኤርትራና የኢትዮጵያ አንድነት ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ገብረመስቀል ዘብተማርያም በዚያን ጊዜ የፖስታ ሚኒስቼቹር ዋና ዲሬክተር ነበሩ ለአራቴ ኃያላን መንግሥታት ወኪሎች በሠላማዊ ስልፈኞቹ ስም አቶ ገብረመስቀል በስጡት መግለጫ ቱ በር ኃ ተገንጥለ ገገ ስንቀዐል ስቃያት። ዴደፓዙጅውን ለማስከበር ቆቀር ሌላ መፍትሔ ጅሆ ገልጸጁች በተለይ ጂሺቹ ዓሙታት በፊት አንድ ዓይነት ባሕል ቿሯሩ አለመቻላቸውን ጠበቀው የጣልያን ከ ክ ጐ አዲሲቷ ጣልያን የቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿ ኤርትራ ሊቢያና ሱማሌ እንዲመለሱላት የፈረንሣይ መንግሥት ይጠይቃል » ርሻ ቢዶ የፈረንሣይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስከረም ፎቶ ህእ የኤርትራ ጉዳይ መንግሥት መልዕክተኛ በተደረገለት ጥሪ መሠረት በአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ በ አና በ ዓም ኤርትራንና ሱማሌን በ ዓም ሊቢያን ከያዘበት ዘመን ጀምሮ እነዚህን ምድረ በዳ እና በረሃማ የነበሩትን አገሮች አቅንቶ የስው ልጅ ሕይወት መኖሪያ ለማድረግ በጣልያኖች መስዋዕትነት የተገኘውን ውጤት በሰፊው አስረዳ ጣልያን እነዚህን ሶስት አገሮች በተለያዩ ጊዜያቶች ቅፒ አገሮቹ አድርጐ የያዛቸው ከማንም መንግሥት ላይ ነጥቆ ወይም ተዋግቶ አለመሆኑን ከተናገረ በኋላ ኤርትራና ሱማሌ ከግዛቶቼ ተገንጥለው የተወስዱ ናቸው በማለት ጽትዮጵያ የምታቀርበው ጥያቄ መሠረት የሌለው መሆኑን አረጋግጣለሁ አለ በሮማ መንግሥት አስተያየት በጣልያን የተፈጠረው የኤርትራ ግዛትና ሕዝቡ ከኢትዮጵያ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ኖሮት አያውቅም የኤርትራ ሕዝብ በታሪኩና በዘሩ በቋንቋውና በባሕሉ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የሚመሳስል ወይም የሚቀራረብ መልክ ጨርሶ የለውም የሱማሌ ግዛት ደግሞ አንኳንስ የኢትዮጵያ የነበረ ነው ሊባል ይቅርና ይህ በረሃማ አገር በሕንድ ውቅያኖስ አካባቢ መኖሩን እንኳን ኢትዮጵያ የሰማችው ከጣልያን ይዞታ በኋላ ስለሆኒ የተለየ ማብራሪያ ማቅረብ አያስፈልግም በማለት የጣልያን መልዕክተኛ የተራቀቀና በታሪክ ቅጥፈት የተሞላ ማመልከቻውን አቀረበ ከጣልያን ዲስኩር በኋላ ለስብስባው የቀረበው የኢትዮጵያ ማመልከቻ ነበር ኤርትራና ሱማሌ እንዲመለሱላት በሰፊው የገለጸችውን የታሪክ የዘርና የባሕል ግንኙነት ሳያነቡ ወይም ሳይመለከቱ በደፈናው የኢትዮጵያ ጥያቄ አግባብ ስለሌለው ከአጀንዳው መስረዝ አለበት ሲሉ የፈረንሣይ የመስኮብና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሜኒሰትሮች ውሳኔ አቀረቡ ነገር ግን የታላቋ ብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኤርትራ ሕይወት በብዙ ረገድ ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ጉዳዩ በጥንቃቄ ተጠንቶ ተገቢው ውሳኔ የሚስጠው ነው በማለት ስለተከራከረ የኢትዮጵያ ማመልከቻ እጀንዳው ላይ እንዲቆይ ተደረገ ኸርነስት ቤቨን በኤርትራ በኩል ኢትዮጵያን የደገፈ ቢሆንም በሱማሌ ጉዳይ የሚጭረው እሣት ለቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት ትልቅ የራስ ምታት ነበር የቤቨን ፕላን ታላቋ ሱማሌን ለመፍጠር በጣልያን በእንግሊዝና በፈረንሣይ ከተያዙት የሱማሌ ግዛቶች ጋር ከኢትዮጵያ ስፊውን የኦጋዴንን አውራጃ የሚጨምር ነው ከኢትዮጵያ ጋር በታሪክ በዘርና በባሕል የሚመሳሰል መልክ ያላት ኤርትራ ነች አንጂ በደቡብ በኩል ያለው የሱማሌ ነገድ አይደለም ብለው አንግሊዞች ያምናሉ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ኤርትራን ካገኘች ለታላቋ ሱማሌ ዕቅድ ኦጋዴንን ለመልቀቅ አንደማታሰቸግር የቤቨን ኤክስፐርቶች ሙሉ ተሰፋ አድርገዋል ሆኖም በዚህ በሎንዶነ ስብስባ ላይ ትልቅ ሱማሌ ፈጥሮ በታላቋ ብሪታንያ መንግሥት ሞግዚትነት እንዲተዳደር ለማድረግ ውስጥውስጡን ሲጐነጐን የሰነበተው የቤቨን ኘላን በይፋ አልተገለጠም ከአሜሪካ ከፈረንሣይና ከመሰኮብ የተስነዘሩት መፍትሔዎች አጅግ የተለያዩና ሊቀራረቡም ያልቻሉ በመሆናቸው በስምምነት ከአንድ ውሳኔ ላይ መድረስ አልቻሉም የሁለተኛው የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሰብስባ ከሰባት ወራት በኋላ በፓሪስ ስለሚደረግ እስከዚያ ባለው ጊዜ ምክትል ሚኒሰትሮቻቸው የእነዚህን ቅኝ ግዛቶች ዶሴ በስፊው አንዲያጠኑና ለሚቀጥለው ሰብሰባ አንድ ዓይነት የውሳኔ ሀሳብ እንዲያቀርቡላቸው ተስማምተው የሎንዶኑ ጉባኤ ተፈጸመ ከ መች የኤርትራ ሕ በጥ ኸርነስት ቤሸኃ ኔ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ኤርትራንና ሱማሌን ምድረ በዳ እና በረሃማ ጸማድረግ በጣልያኖች እህን ሶስት አገሮች ግንም መንግሥት ላይ ነራድናኛ ሱማሌ ከግዛቶቼ ሂጀጅች ጥያቄ መሠረት ይጴስጥያየት በጣልያን ሜም ዓይነት ግንኙነት መቋንድቋውና በባሕሉ ልክእ ጨርሶ የለውም ኣኗ ጅቅሮና ይህ በረሃማ ። ዮሆስማችው ከጣልያን ም ግለት የጣልያን ውን አቀረበ ያኢፕትዮጵያ ማመልከቻ ቶውን የታሪክ የዘርና ፍድያ ጥያቄ አግባብ ጀመስኮብና የአሜሪካ «ሯ ብረታንያ የውጭ ዮፍድፓያ ጋር የተያያዘ ጸ ጐዙ በማለት ድ ተጅፈገፕ ያን የደገፈ ቢሆንም መግሥት ትልቅ የራስ ይጩረያን በእንግሊዝና ልሲሬውን የኦጋዴንን ና ወኦ የሚመሳሰል ይቤጹማሊሌ ነገድ አይደለም ችራን ካገኘች ለታላቋ ኤክስፐርቶች ሙሉ ችልቅ ሱማሌ ፈጥሮ ያድራግ ውስጥ ውስጡን ከአሜሪካ ከፈረንሣይና ጸ ዋራፈቡም ያየልቻሉ ልሯሉራም የሁለተኛው ወረሪት በኋላ በፓሪስ የእ ዓይነት ጂህን ቅን ግዛቶች የውሳኔ ሀሳብ የኤርትራ ሕይወት ከኢቷዮጵያ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ጉዳዩ በጥንቃቄ መጠናት አለበት አርነስት ቤቨን »» የታላቋ ብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሎንዶን መስከረም የኤርትራ ጉዳይ የፓሪስ ስብሰባ ከሚያዝያ እስከ ሐምሌ ዓም በመስከረም ዓም የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሮች በሎንዶን ተሰብስበው በጣልያን ቅኝ ግዛቶች ጉዳይ ሳይስማሙ እንደተለያዩት ሁሉ ምክትሎቻቸውም ለስድስት ወራት መፍትሔ ፍለጋ ሲፋጁ ክርመው ለፓሪሱ ቀጠ ሮ « አራቱ ታላላቆች » የሚግባቡበትቸኝ መንገድ ማስናዳት አልቻሉም አራቁ ኃያላኖች ከጣልያን ጋር የሚፈረመውን የዕርቅ ውል አዘጋጅተው በሐምሌ ወር ዓም በፈረንሣይ ዋና ከተማ ለሚደረገው የሠላም ጉባኤ ማቅረብ ስሰለአለባቸው የቅኝ ግዛቶቹ ጉዳይ በቅድሚያ ውሳኔ ማግኘት ነበረበት በሚያዝያ ወር መጨረሻ ላይ መልካምና ውብ በሆነው የፀደይ አየር በፓሪሰ ከተማ እየተደሰቴ የአራቱ ታላላቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብስባቸውን ሲጀምሩ ከሰምንት ወራት በፊት በመስከረም ዓም ሎንዶን ላይ ከነበራቸው የተለያየ አቋም ጋር ሲመዘን የተቀራረቡበት መንገድ ሊታይ እልቻለም እሜሟሪክኖች ሶስቱም የቀድሞዎቹ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች በጋራ ሞግዚቶች እንዲተዳደሩ ተደርጐ ሊቢያና ኤሮትራ ከእሥር ዓመት በኋላ ነፃነታቸውን ሲቀበሉ ሱማሌ ሳልተወሰነ ጊዜ ትቆያለች የሚሉትን ሀሣብ አልለቀቁም ፌፈረንሣይ የጣልያን ኮሎኒዎች በሙሉ ለጣልያን መመለስ አለባቸው የሚለውን ሙግቷን አልተወችም መስኮብ ለቅኝ ግዛቶቹ ለተወስነ ዘመን አንዳንድ የሞግዚት አስተዳጃሪ መመደብ አሰፈላጊ መሆኑን እየገለጸ ከሊቢያ አውራጃዎች ትሪፖሊታንያ ለሶቪየት ሕብረት በአደራ አንድትስጥ ያቀረበውን ጥያቄ አልሰረዘም በዚህ አኳኋን ሁሉም ከየአቋማቸው እልፍ አንልም ብለው የሚጋተሩ ከሆነ መጨረሻው የት ላይ ነው ። መናሇ ማጋኘሦ ዝሯ ይዕሪቃታልጳ » ፎቶ ሀእ ን የኤርትራ ጉዳይ ብሳ በጦር ኃይል ለመውሰድ ከመሞከሯም በላይ ከጦርነቱም ፍጻሜ በኋላ በሶቪየት ሕብረት እየተረዳች ይህችን አውራጃ ከግዛቷ ጋር ለማቀላቀል ብዙ ታግላ አልተሳካላትም አሁን ደግሞ መስኮብ ትሪፖሊታንያን ለማስተዳደር ካልሰጣችሁኝ ብሎ ከደነቀረው ችግር ለመገላገል ብለው ምዕራባውያኖች ትሪየሰቴን ለዩጐዝሳቪያ ለመስጠት አይፈልንጉም የመስኮብ ምኞት በየጊዜው እየጨመረና ወሰኑን እየጣስ በመሄዱ የሚበሳጨው የታላቋ ብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞሉቶቭን ሀሳብ ለማደናቀፍ የሚከተሉትን ሶስት ሀሳቦቾ ደረደረ የትሪፖሊታንያ አና የሲረናይከ አውራጃዎች ለየብቻቸው ነፃ መንግሥት ሆነው አንዲቋቋሙ በኤርትራ ጉዳይ ኢትዮጵያ ያቀረበችውን የይገባኛል ጥያቄ ልዩ ኮሚቴ ተቋቁሞ እንዲያጠናው በያለበት የተበታተኑትን የሱማሌን ሕዝቦች በአንድነት አሰባስቦ ታላቋ ሱማሌን ለመፍጠር የሚያስፈልገው ጥናት እንዲደረግ ሟስሰተር ቤሸቨን እነዚሀን ሶስት ሀሳቦች ሲተነትን በመስኮብና በፈረንሣይ የውጭ ጉዳይ ሜኒስትሮች ላይ የሚታየው ንዴት እጅግ የጋለ ነበር ሙሴ ሞሉቶቭ ወዲያውኑ ተነሥቶ በስጠው መልስ የታላቋ ብሪታንያ መንግሥት ፍላጐት በማንኛውም መልክ የቀድሞዎቹን የጣልያን ቅኝ ግዛቶች አጠ ቃልሎ በእጁ ለማስገባት ብቻ ሳይሆን በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የአጋዴንን አውራጃ ቆርጦ ለመውስድ ማቀዱን በግልጽ ያስረዳል » ሲል እያፌዘ ተናገረ የፈሪንሣይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርም በበኩሉ ምንም አንኳን እንደ ሙሴ ሞሉቶቭ በአሸሙር መራቀቅ ባይሆንስትም የቤቨን ሀሳብ መዘዙ ብዙ ነው በማለት አጠ ንክሮ ተቃወመ ርዥ ቢዶ ርፎዕክር እሀቐ በሊቢያ ሠፈር ነፃነት የሚባል ፕላን መስማት አይፈልግም ታላቋ ሱማሌ የሚባለውም ሀሳብ ጂቡቲን የሚጨምር በመሆኑ አይቀበልም በጠቅላላው የቤቨን ዕቅድ ለታላቋ ብሪታንያ ጥቅም ብቻ ታስቦ የተዘጋጀ ነው በማለት ሁለቴ ኃያላኖች መስኮብና ፈረንሣይ አሻፈረን ስላሉ የቀረበው ሀሳብ ንግግር ሳይደረግበት ቀረ የሞሎቶቭ ኮክቴል ርዐር«ፐእ ፐሆ በጠባዩና በሀሳቡ ጠማማነት እጅግ የታወቀው ቅጽል ሰሙ ሙሴ ኒየት በመስኮብኛ ቋንቋ እቶ እንቢ የሆነው ቪአቸስላቭ ሚካኤሉቪች ስክሪአቢን ሞሎቶቭ ህልፐርክቨልሆ አ ጸዘልቄህቄጀሔሒህሇርቫ ጀጺእእ አርፒዕሇርሆ የሶቪየት የውጭ ጉዳይ ሜሚኒስትር ለቀድሞዎቹ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ፍቱን መፍትሔ ነው ብሉ አንድ ያልተጠበቀ ልዩ ሀሳብ ይዞ ግንቦት ቀን ዓም እኩለ ቀን ላይ ቀረበ። የሚል አቅጣጫ የያዘ መንፈስ ሆኖ ታይቷል የካቲት ቀን ዓም በመስኮብ ግዛት ውስጥ በምትገኝ «ያልታ» ናእፐእበተባለች ከተማ የሶስቱ ታላላቅ መንግሥታት መሪዎች ኦሜሪካ መስኮብ ታላቋ ብሪታንያ ስብሰባ ላይ ዊንስተን ቸርችል እና አንቶኒ ኤደን ፈረንሣይ አራተኛዋ ታላቅ መንግሥት ሆና እንድትቆጠርና ለወደፊቱ በኃያላኖቹ ስብሰባ ሁሉ አንድትካፈል ያደረጉት ጥረት ወሰን አልነበረውም በዚያን ጊዜ ለፈረንሣይ ይህ ክብርና ደረጃ አይገባትም ብለው የተከራከሩትና እጅግ የተቃወሙት ማርሻል ስታሊን እና ሙሴ ሞሎቶቭ እንደነበሩ ታሪኩ ያቀርባቸዋል የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲፈነዳ አብዛኛዎቹ የፈረንሣይ የፖለቲካና የጦር መሪዎች ለሂትለር በማጉንበስ የፈጸሙት አሳፋሪ ሥራ ከታሪኩ ገጽ ሊጠፋ ባይችልም ፈረንሣይ በደረሰችበት ከፍቸኛው የሥልጣኔ ዕድገቷ በትልቁ ታሪኳና በዓለም ላይ በሰፈነው ስመጥር ካልቸሯ ከኃያላኖች ገበታ እንድትለይ አያደርጋትም በማለት ቸርችል የወስደው አቋምና ሩዝቬልትም የሰጠው ድጋፍ ስታሊንን ለማሸነፍና ፈረንሣይን የኃያላኖቹ ክበብ እባል ለማስደረግ አብቅቷል በያልታ ስብሰባ ላይ የታላቋ ብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ያን ያህል ባይጥርበት ኖሮ በ ዓም ዘመነ ታሪክ ውስጥ የዓለምን የሠላም ውል ለማደራጀትና የብዙዎችን አገሮች ነፃነትና የወደፊት ዕድል ለመወሰን ፈረንሣይ የኃያላኖች ጉባኤ አባል ለመሆን አትችልም ነበር የፈረንሣይ ሬቱብሊክ በዚህ ዓይነት ድጋፍና ሁኒታ ከኃያላን መንግሥታቶች አንዱ ለመሆን ዕድሉን ከተቀበለች በኋላ የኤርትራ ጉዳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተካፋይ ከሆነችበት ከሎንዶኑ ስብሰባ ጀምሮ በዓለም ጉዳይ ሳይ አስተያየቷን የምትሰጠው ከአንግሊዝና ከአሜሪካ እጅግእየራቀች ሆነ ኸርነስት ቤቨን አንዳንድ ጊዜ በፐርዥ ቢዶ ሁኔታ ሲበሳጭ ፈረንሣይ ከእኛ ጋር በስብሰባ መካፈል የሚገባት በጦርነቱ ዘመን የጦር ኃይሎቿን ከአኛ ጋር አስተባብራ ተካፋይ በሆነችበት ጉዳይ ላይ ብቻ እንዲወሰን ያሰፈልጋል ከዚህ ውጭ ግን ፈረንሣይ ባልታየችበትና ምንም ዓይነት ተካፍሎ ባላደረገችበት ጉዳይ ውስጥ እየገባች መዘባረቅ የለባትም የሚድረቂቅ ውሳኔ ለማቅረብ እሰከ መቃጣት ይደርስ ነበር ቤቨን መንፈሱ በዚሀ ሁኔታ በሚበሳጭበት ሰዓት የፈረንሣይን ጣጣ ያመጡብን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቸርችል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩ አንቶኒ ኤደን ናቸው በማለት ሳያማርራቸው እልቀረም ለጣልያን ቅኝ ግዛቶቿ ካልተመለሱላት ብለው ፈረንሣይና መስኮብ የሚያደርጉት ትብብር እየጠነከረ ስለሄደ የታላቋ ብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቀደምሲል ለሊቢያ ጉዳይ ያቀረበውን ሀሳብ አሻሽሎ የሲረናይከ አውራጃ በታላቋ ብሪታንያ አሰተዳደር እንዲቆይ ከተስማማችሁ ለወዳጃችሁ ለጣልያን ትሪፖሊታንያን እንድትረከብ አናደርጋለን። በሚል መክፈቻ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለፕሬዚዳንት ትሩማን በጻፉት ደዝዳቤ የአሜሪካኖችን ሰብዓዊ አሰተያየትና ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት እፈልጋለሁ አሉ « ጣልያን የኢትዮጵያ ፍጹም ጠላት መሆኑን ለዓለም ሕዝብ ያስመሰከረው በፋሽሰት ዘመን በፈጸመው ግፍ ብቻ አይደለም ከ ዓሦ አሰከ ዓም ድረሰ ባለው በአንድ የትውልድ ዘመን ውሰጥ ኢትዮጵያ ሶሰት ጊዜ በጣልያን ጦር ተወግታለች በ ዓም ኮሎኒያሊሰቱ ጣልያን ኢትዮጵያን በሰሜንና በደዙዝብ ባሉት የባሕር በሮቿ በኩል ጦርነት ከፍቶ ከግዛቶቿ ላይ ኤርትራንና ሱማሌን ነጥቆ ኮሎኒዎቹ አደረጋቸው በ ዓም መላ ኢትዮጵያን በቅኝ አሰተዳደሩ ለመያዝ እስከ አድዋ ድረሰ መጥቶ ባደረገው ጦርነት በመጨረሻው ድል ሆኖ አፍሮ ተመለሰ በ ዓም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛቱ ውሰጥ ለማሰገባት የፋሽሸሰት ጦር ከፍ ያለ ዝግጅት አድርጐ መጣ በጦርነቱ ሰዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነቱ የሚያደርገውን መከላከል ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ሲያቅተው የፋሸስቱ መንግሥት በዓለም ሕግ በተከለከለ በመርዝ እና በጋዝ ሕዝባችንን ጨርሶ አገራችን ገባ በየጊዜው ለዓለም ታላላቅ መንግሥታት ደጋግመን እንዳመለከትነው በ አና በ ዓም ጣልያን ከፍ ያለ ጦር ይዞ ኣገራችንን የወጋው ድርጅቴንና መነሻውን ከኢትዮጵያ ላይ ነጥቆ በወሰዳቸው በኤርትራ እና በሱማሌ ግዛቶቻችን ላይ አድርጉ ነው ክቡርነትዎ እንደሚያውቀው በተለይ በፋሽስት ጦር ከሌሉቹ አገሮች ይልቅ የተጠቃውና ከሰብዓዊ መንፈስ ውጭ የሚያሰቅቅ ሰቃይ የተቀዘለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ይህ ለነፃነቱና ለመብቱ ከግፈኛ መንግሥት «ር ሲዋጋና መከራ ሲቀበል የኖረ ሕዝብ ከእንግዲህ ወዲህ ሠላም አግኝቶ ሕይወቴን ለማሻሻል አጥብቆ ሰለሚመኝ የዩናይትድ ስቴትሰን ትክክለኛ ፍርድና እርዳታ ይጠይቃል ኤርትራና ሱማሌ የኢትዮጵያ ግዛቶች ስለሆኑ ለእነዚህ ሕዝቦች ከኮሉኒያሊሰት እጅ መውጣትና ነፃነትን ማግኘት ትክክለኛ ትርጉሥ ሀደ አናት አገራቸው ወደ ኢትዮጵያ መመለሉ ነው ኢትዮጵያ ያቀረበችው ጥያቄ በፍርድ መታየቱ ቀርቶ እንደአለፈው ጊዜ የኮሎኒያሊሰቱን ጥቅም ለመጠበቅ በማሰብ ጠላታችን ጣልያን ወደ ኤርትራና ሱማሌ እንዲመለሰ ቢወሰን በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ነፃነት ላይ መፍረድ መሆኑን ለክቡርነትዎ የምናሳሰበው እጅግ ከፍ ባለ የጠነከረ ሰጫት ነው ደጋግመን መልካም አሰተያየትዎን የምንጠይቀውም ዳግመና ዘኢትዮጵያ ላይ ፍርድ እንዳይጐድል ነው በዚህ በአለንበት አሰቸጋሪ ዘመን የዓለም ሠላምና ሀጥታ ሥሠረት እንዲጨብጥ ለአገሮች መቀራረብና መግባባት ለሕዝቦች ደህንነትና ብልዕግና እንዲያመርት የዩናይትድ ሰቴትሰ ኦፍ አሜሪካ መሪ ምን ያህል ከባድ ነላፊነት እንዳለበት እናውቃለን » ካሉ በኋላ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መልዕነህቸውን የደመደሙት በሚከተሉት ቃላቶች ነበር « ድሆች አገርት ዘሦፖቾት ከ ዕር ሚር መ ን ርር በተደላደሉ ግፈኞች እንዲኖር የክቡርነቅ በተጨማሪ የአኛን የ የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ሰብዓዊ ተግ ይህ የመጨረ ውሰጥ ያልነበረ ሲሆን ይታወቃል ለዚህ የተ መንግሥት አንድ ሰብ ቃል ከኤርትራ ጉዳ ትክክለኛውን ምሥጢደ የሁለተኛው ዮ አጥረት ደርሶ ሕዝቡ ፅ ምርት ወስን አጥቶ እንገ ሰለነበረ የአሜሪካ ሕዝ ታቸው ነው ሲሉ አን ይህንን ከተናጐ ከአን ጉዳይ ሚኒስትር ፔኔ ዩኒቨርሲቲ ዲሰኩር ወ ለአውሮፓ አገሮች የከነ እንደ ስብዓዊ ተግባር በፓሪሱ ሰብሰባ በጣልያኖች በኩል በጋል በበኩሉ ለኘሬዚዳንት ነጥቦች የሚከተሉት ነ « ለሀያ ከዚህም አልፎ ለዓለም ነቅለን ለአዲሲቷ ጣልድ ጣልያን ። ወይም ሜ የዋይት ሀውስና ጣጫ ጴትዮጵያና ጣልያን ዛሥን መልስ ሰዘጋጀት » ቋትቀበል ለኖረፕው ግ የሚማርክ ሆኖ ዓለፖ ለመከላከል ዉቅላይ ስትር የጸ ሰለዚህ ገሬዚዳንት ዘበዘመሮጭቴ ሙሪ በሂስጠው ዎም ጥናት በመደረ ፋ ከ ላይ መሆኑን ከመግለጽ በስተቀር በቅኝ ግዛቶቹ ጉዳይ የአሜሪካንን የመጨረሻ ውሳኔ እንዲያውቁት ለማድረግ ጊዜው ገና ነው ተብሎ ተወሰነ የስቴት ዴፓርትመንት ኤክስፐርቶች ወደፊት መደረግ በለአለበት የፖሊሲ ውሳኔ ሲያጠኑ የእነዚህ የቀድሞዎቹ የጣልያን ቅኝ ግዛቶች ጉዳይ የአራቱን ኃያላን መንግሥታት የከፋፈለ ሰለሆነ አሜሪካኖች ከእንግሊዞች ተለይተው ብቻቸውን መፍትሔ ለማግኘት ቢሞክሩ ውጤቱ ፍሬ እንደማይሰጥ ግልጽ ሆኖ ታያቸው እንዲሁም ግንቦት ቀን ዓም በፓሪሱ ስብስባ ላይ መስኮብ ከፈረንሣይ ጋር ገጥሞ ለጣልያን ሶስቱም ቅኝ ግዛቶቿ እንዲመለሱላት ያቀረበውን ሀሳብ እንግሊዞች በቀጥታ መቃወማቸው ትክክል መሆኑን አመነበት ይህ ሁሉ ሁኔታ በሰፊው ከተጠና በኋላ ዋሽንግተን የመጨረሻውን ፖሊሲ በይፋ ከማውጣቱ በፊት ዩናይትድ ሰቴትስ እና ታላቋ ብሪታንያ ተመሳሳይ አቋም እንዲኖራቸው የውጭ ጉዳይ ሜኒስትሮቹ ጀምስ ፅርንስ እና እርነስት ቤቨን ሊወያዩበት ይገባል ተብሎ ተወሰነ የታላቋ ብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ገና ከመጀመሪያው በመስከረም ዓም ጣልያን ወደ ቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿ እንድትመለስ ቢደረግ በተለይ የሊቢያና የኤርትራ ሕዝቦች ተቃዋሚነት ብዙ ጠንቅ እንደሚያስከትል ለዩናይትድ በቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደህና አድርጐ አስረድቶ ነበር ምናልባትም ከዚሁ የተነሣ ይሆናል ጀምስ በርንስ በሎንዶኑ ስብስባ ላይ በሰጠው መግለጫ ጣልያን ቅኝ ግዛቶቿን ራሳቸውን እንዳይችሉ በጭቆና አስተዳድራሰች በማለት ነቀፌታ ያቀረበው እንዲሁም አሁን በግንቦት ወር የጣልያን ደጋፊ ሆኖ የሚያረብደው የሶቪየት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመስከረሙ የሎንዶኑ ስብስባ ላይ በአስተዳደሯ ግፈኛ ጨቋኝ የሆነችው ጣልያን ከቅኝ ግዛቶቿ መነቀል ይገባታል ብሎ መናገሩ ይታወሳልጵ ይህ ሁሉ የሚያሳየው የመጀመሪያው ሰሞን በ ዓም የአራቱ ኃያላን መንግሥታቶች ከፈረንሣይ በስተቀር ሌሎቹ ጣልያን ወደ ቅኝ ግዛቶቿ እንድትመለስ አለመፈለጋቸውን ነው ጊዜው እየጨመረ ሲሒድ ሁሉም ለየራሱ ጥቅም ፈላጊ በመሆኑ የመስኮብ መንሸራተትና ኸፈረንገይ ጋር ገጥሞ ለጣልያን ማጨብጨብ ለጉዳዩ አንድ ዓይነት ውሳኔ ለመስጠት አላስቻለም በመሠረቱ በአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት የሚደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው የቅኝ ግዛቶቹን ጉዳይ ለመወስን ከፖለቲካ ጥቅም ጋር የተያያዘ መፍትሔ ለመፈለግ ነው እንጂ ዳኝነትን ተመርኩዞ ፍርድ ለመስጠት አለመሆኑ እየተረጋገጠ መጣ በፖለቲካ ጥበብ መቆላለፉንና ማፍታታቱን የተካኑት እንግሊዞች ስለሆኑ አሜሪካኖች የታላቋ ብሪታንያን ዘዴ ከመከተል በስተቀር ሌላ ምርጫ የላቸውም ቢባል አያሰደንቅም ታላቋ ብሪታንያ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ በኮሎኒዎች ጉዳይ ያላት ኤክስፔሪያንስ እጅግ የደረጀ ከመሆኑም በላይ ከ ዓም ወዲህ እነዚህን የጣልያን ቅኝ አገሮች በቀጥታ በማልተዳደር የሕዝቡን ስሜትና የአካባቢውን የፖለቲካ ሁኔታ ደህና አድርጋ ታውቃለችስለዚሀ ለዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የሚያዋጣው የአንግሉ አሜሪካንን ሕብረት ማጠንከርና በተመሳሳይ አቋም የሞሎቶቭን ኮክቴል ለማክሸፍ ከመጣር በስተቀር ሌሳ ምርጫ አይኖርም የተባለው ሀሳብ ትክክልነቱ የማያጠራጥር ሆነ የኤርትራ ጉዳይ የስብሰባው ውሳኔ ግንቦት ቀን ዓም ፈረንሣይና መስኮብ በመተባበር ለአዲሲቷ ጣልያን ቅኝ ግዛቶቿ ካልተመለሱሳት ብለው እንደጮሁት ሁሉ ከአንድ ወር በኋላ እንግሊዝና አሜሪካ በአንድነት ሆነው ጣልያን ወደ ቅኝ ግዛቶቿ መመለስ አትችልም አሉ ይህ የአንግሉ አሜሪካኖች አቋም በጠለቀ ጥናት ሳይ የተመሠረቶ መሆኑን ሶቪየት ሕብረትና ፈረንሣይ አንዲያምኑበት የደረደሯቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ነበሩ ዴ የሊቢያ የኤርትራና የሱማሌ ሕዝቦች የቀድሞውን የጣልያን አስተዳደር የማይቀበሉ መሆናቸውን ለታላቋ ብሪታንያ መንግሥት ደጋግመው አመልክተዋል የሕዝቡን ጥያቄ ችላ ብለን ሕዝቡ የማይፈልገውን በግዴታ ተቀበል ብለን ብንወስን በየአገሩ ብጥብጥና እልቂት አንዲፈጠር በር መክፈት መሆኑ መታወቅ አለበት የዓረብ አገሮች ጣልያን ወደ ሊቢያ ይመለሳል የሚል ዜና ስምተው ከፍ ያለ ተቃውሞ ለመግለጽ ትብብራቸውን በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን ሰምተናል እንደ እውነቱ ከሆነ ከሶስት ዓመት በፊት ሊቢያን ከጣልያን እጅ ለማስለቀቅ በተደረገው ውጊያ ዓረቦቹ ከታላቋ ብሪታንያ ጦር ጋር ተስልፈው የተዋጉ ስለሆኑ ዛሬ እነሱን የሚያሳዝን እርምጃ መውስድ የለብንም በጠቅላሳው ጣልያን ወደ ቅኝ ግዛቶቿ እንድትመለስ ብናደርግ በየአገሩ ከሚፈጠረው ከፍተኛ አደጋ ሌላ ለየአገሩ ሕዝብ ደህንነትና ለራሷ ለጣልያንም ሠላም የማይስጥ ቋሚ ችግር ስለሚሆን ከዚህ ቀጥሎ በሚቀርበው ረቂቅ መፍትሔ ላይ ተነጋግረን ሁላችንም ብንስማማ በዓለም ሕዝብ ሀንድ የጨዋ ውሳኔ ሆኖ ይቆጠርልናል ኛ ከጣልያን ጋር በሚደረገው የዕርቅ ውል ላይ የአዲሲቷ ሬኙብሊክ መንግሥት የቀድሞዎቹን ቅኝ ግዛቶቹን ሊቢያን ኤርትራንና ሱማሌን በገዛ ፈቃዱ መልቀቁን እንዲያረጋግጥ ኛ ውሉ ተፈርሞ በሥራ ላይ ከሚውልበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አራቱ ኃያላኖች በእያንዳንዱ ቅኝ አገር መርማሪ ኮሚሽን ልከው የሕዝቡን ፍላጐት ከተረዱ በኋላ የአብዛኛውን ሕዝብ ጥያቄ በማክበር ተገቢውን ውሳኔ እንዲስጡ ኛ በዚህ በተወስነው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አራቱ ኃያላኖች ተስማምተው አንድ ውሳኔ መስጠት ካቃታቸው ጉዳዩን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አቅርበው እንዲያስወስኑ የሚጠይቅ ነበር ይህ መሠረተ ሀሳቡ ከአሜሪካ መንጭቶ በታላቋ ብሪታንያ ኤክስፐርቶች የተቀነባበረው ውሳኔ የፈረንሣይንና የመስኮብን ዕቅድ የሚያፈርስ ጣልያንን ከፍ ያለ የሞራል ውድቀት ላይ የሚጥል ለኢትዮጵያ ኤርትራን ለማግኘት ተስፋ የሚስጥ የዓረብ አገሮችን በሊቢያ ምክንያት የሚያስደስት ሆኖ ተገመተ የፈረንሣይ መልዕክተኞች መሪ ርዥ ቢዶ እነዚህ በጣልያን ቅኝ አስተዳደር የኖሩ ሕዝቦች ስወደፊት ዕድላቸው ፍላጐታቸው ምን እንደሆነ ሊጠ የቁ ይገባል የተባለው ሀሳብ በተግባር ላይ ሊገለጽ የማይችል አጉል ቴዎሪ ነው በማለት አራከስ። ጣልያን የቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿን ሊቢያን ኤርትራንና ሱማሌን በገዛ ፈቃዷ መልቀቋን በሚስናዳላት የዕርቅ ውል ላይ እንድትፈርም የአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቤሸቨን በርንስ ሞሎቶቭ ቢዶ ህሇክከ ኛከ አዘንእዣኛ ልሀጊፐ ሐምሌ ቀን ዓም በአንድ ቃል ተስማምተው በዚሁ ወር መጨረሻ ላይ በፓሪስ የሚደረገው የሀያ አንድ አገሮች የሠላም ጉባኤ እንዲያጸድቀው አስተላለፉ የፓሪስ የሠላም ጉባኤ የሂትለር ግብረአበሮች በመሆን ከጀርመን ጦር ጋር ተስልፈው በዓለም ላይ ጥፋት ካደረሱት ከአምስቴ አገሮች ጣልያን ሩማንያ ሁንጋሪያ ቡልጋሪያ ፊንላድ ጋር የሚደረጉትን የዕርቅ ስምምነቶች ለማጽደቅ ሀያ እንድ አገሮች የተካፈሉበት የሠላም ጉባኤ ሐምሌ ቀን ዓም በፓሪስ ከተማ ተከፈተ አራቱ ኃያላኖች አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሣይ መስኮብ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባሎች መካከል አሥራ ስባት አገሮችን መርጠው በሠላሙ ጉባኤ ሳይ እንዲካፈሉ ጥሪ ያደረጉላቸው ከ ዓም ጀምሮ በሙሶሊኒ ላይ ጦር አውጀው የተዋጉ ናቸው በማለት ነው የእነዚሀ የአሥራ ስባት አገሮች ተካፋይነት ከመጀመሪያው ሲታስብ ከአምስቱ የቀድሞ የፋሽስት አገሮች ጋር ለመፈራረም የተዘጋጀውን የዕርቅ ስምምነት ተመልከተው አጸደቁ እንዲባሉ ነው እንጂ በአራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተረቀቁትን ውሎች ፄ ር በሺሸእንቆጹ እየዝጹ ይኹ የና ነጃ ግን እንደ የኤርትራ ጉዳይ መንግሥት የተመኘውና ቦጾምርጫ ከአምሰት መቶ ጅ ያገኙት አንድ መቶ ቁሎሞር ጋር ሲመዘን ህያ ዘይቶች በፊት በፈረንሣይ ወገዛፃል የያን ጋር ሲመዘን ቸመፒባማ አባሉች ውሰጥ ህይ ከጠቅላላው ቁጥር ሀያ ት ባምሞዊሞጫ ውጤት ከተጠ ሄዘሜፄድት ከፍ ያለ እርዳታ ልቁ ኋላ ዙር » ማለት ኒደ ጠጀች ባቀረቡት መፍትሔ ጀሎቀ ተንኮል ነው ብሎ የምርጫ ውጤት ዊብስተተር ሌላ መንገድ ከጠመዛዯዱረታቷ ምንም ጥቅም ሽ ወላብ ለመሰማማት ቫ በና ሱማሌን በዛ ፈቃዷ የእራቴ ኃያላን የውጭ ጆ ሆ ዘዘንድ ቃል ተስማምተው ። ይህንን የደረቀ አስቸጋሪ ሀሳብ ምዕራባውያኖች አንቀበልም ሰላሉ ክርክሩ እየጋለ ብዙ ጊዜ ፈጀ በመጨረሻው የሙሴ ሞሎቶቭ ጊዜያዊ ወዳጅ የሆነው ፈረንሣዩ ፐርዥ ቢዶ ይሀንን በመሰለ ትልቅ ጉባኤላይ የሀያ አንድ አገሮችን አስተያየት በአንድ ድምፅ ለማስተባበር ጨርሶ የማይሞክር መሆኑን ሲያስረዳው የመስኮብ የዲኘሎማሲ መሪ ፀድንገት ከፍተኛ መገረም አሳየ ለካስ ያ ሁሉ ክርክር ሲደረግ የቆየው ፀተርጓሚዎች ስህተት ኖሯል ሙሴ ሞሎቶቭ «ማናቸውም ጉዳይ ያለአንዳች ችቃዋሚ በአንድ ድምፅ መጽደቅ አለበት» ብሎ ያቀረበው ሀሳብ አራቱ ኃያላኖች ሸሚያደርጉት ውሳኔ ማለቴ ነው እንጂ ለሠላሙ ገባኤ አድማቂ እንዲሆኑ የተጠ ፍትን አሥራ ስባት አገሮች የሚጨምር አልነበረም በሙሴ ሞሎቶቭ አስተያየት እሥራ ሰባቴ አገሮች የጉባኤው ተካፋይ እንዲሆኑ የተጠሩት በታላላቆቹ አራቱ የዓለም ጌቶች ተወስኖ የሚቀርብላቸውን አሜን ብለው ከመቀበል በሰተቀር ይኸ ካልተጨመረ ይኸ ካልተቀነስ እያሉ በድምፅ አሰጣጥ የፈለጋቸውን እንዲዘባርቁ አይደለም ለአገሮች ነፃነትና ለሕዝቦች መብት ታጋይ ነኝ የሚለው የሶቪየት ቹብረት መንግሥት ይህን የመሰለውን ሊበራል ዴሞክራሲ አይቀበልም ለምሣሌ ከዚህ ከአሥራ ሰባት አገሮች መካከል የመስኮብ ተከታዮች የሆኑት ፖላንድ ቼኮዝሉቫኪያ ዩክሬንና ቤሉሩሲያ ግዳጃቸው የሙሴ ሞሎቶቭን መምሪያ ተከትለው ድምፅ መስጠት እንጂ እኛም ሀሣብ አለን ለማለት አይፈቀድላቸውም እንደዚሁም ምዕራባውያኖች እንደ ካናዳ እና አውስትራሊያ የመሳሰሉት የካፒታሊስት ወገኖቻቸው የየራሳቸውን ሀሳብ ሊያቀርቡ ይችላሉ የተባለውን ሙሴ ሞሉሎቶቭ አይዋጥለትም ይህንን የኮንፈረንሱን የውስጥ ደንብ ለማዘጋጀት ከመሰኮብ በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት የሶስት ሳምንት ጊዜ በከንቱ ከተቃጠለ በኋላ ሥዕራባውያኖች እንደሟፈልጉት ማናቸውም ጉዳይ በጉባኤው ተካፋዮች የድምፅ ብልጫ ሊወሰን ይችላል ተብሎ ስምምነት ተደረጉ የኢትዮጵያ ተካፋይነት በፓሪሱ የሠላም ጉባኤ ላይ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ኢትዮጵያ መካፈል አትችልም ተብሎ እንቅፋት ተደቅኖባት ነበር ጣልያን በዓለም ጦርነት ውስጥ ከጀርመን ጐን ሆኖ የገባው በሰኔ ዓሥ ስለሆነ በዚያን ጊዜ በሙሶሊኒ ላይ ጦር አውጀዋል ከተባሉት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ የለችበትም ከፋሸሰት ጋር የገጠመችው ጦርነት የተፈጸመው ዓም ስለሆነ ከአራት ዓመት በኋላ በ ዓም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ር የኤርትራ ጉዳይ ኢትዮጵያ በብዙዎች አገሮች በተለይም በእንግሊዝና በፈረንሣይ መንግሥታት የታወቀችው የጣልያን ኮሎኒ ሆና ነው ስለዚህ ሙሶሊኒ ከሂትለር ጋር ሲሠለፍ ያወጀችው ጦርነት ስለሌለ ለሠላሙ ጉባኤ ልትጠራ አትችልም የሚል ሀሳብ ተፈጠረ አክሊሉ ህብተወልድ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የዲፕሎማሲ መሪ በአራቱ ኃያላን አገሮች እየተዘዋወሩ ከየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ከአሜሪካዊው ከጀምስ በርንስ ከእንግሊዙ እርነስት ቤቨን ከፈረንሣዩ ርዥ ቢዶ ከመስኮቡ ሞሉቶቭ ጋር በመነጋገር በኢትዮጵያ ላይ የታቀደው እርምጃ ምን ያህል አሳዛኝ እና ፍርድ የጐደለው መሆኑን በስፊው አስረዱ « የሙሶሊኒ ጣልያን ኢትዮጵያን የወረረው በጦርነት ነው። ጀምስ በርንስ እና አ ሂከ እርነስት ቢቨን ሇ ህ የኢትዮጵያ ጥያቄ ተገቢ ሆኖ ስለአገኙት ወዲያውኑ ው ር መሬ የኤርትራ ጉዳይ ኗኗንሣይ መንግሥታት ክሂትለር ጋር ሲሠለፍ ትችልም የል ሀሳብ ሙማሲ መሪ በአራቱ ከአሜሪካዊው ከጀምስ ዴ ከመስኮቡ ሞሎቶቭ አሳዛኝ እና ፍርድ መርነት ነው የሂትለር ጸም የፈረንሣይ ያገር እንደዘመቱት ሁሉ ከፋፍስት ጠላት ጋር ወሯ ሎንዶን ቢሄዱም ኤልተፈራረመም ከአገራችን ለማባረር በመላ ኢትዮጵያ ሯ ይህ ሁሉ ከሆነ ጀው የሠላም ጉባኤ ዮመሳሰሉትን አገሮች እንግለዝና በፈረንሣይ ዘሙኒክ ኮንፌራንስ ጾጸኒ ላይ ጦር አውጃ በጂትለር ጦር ተወርራ ም ከሩሸስት ጋር ጦር ፓዋጋችና ከፍተኛው ጅምሮ እስከዛሬ ድረስ ጋር በጦርነት ውስጥ ፓ ሸቀጥታ ያልተዋጉ » እኛተመረጡ ሲጠሩ መጨረሻው ያለማቋረጥ ውሯይ እንዴት መካፈል መመሠረት የኢትዮጵያን ብረታንያ የውጭ ጉዳይ ክርነስት ቤቨን ይስደጸእገኙት ወዲያውኑ ከ ር አክሊሉ ሞሎቶቭብ እና አኛ ኢትዮጵያውያኖች የፋሸስት መከራ በወደቀብን ጊዜ የሶቪየት መንግሥት እንደሰጠን ድጋፍ ዛሬም በጣልያን መንግሥት ጠላትነት የተደቀነብንን እንቅፋት ለማስወገድ እንደሚረዳን አንጠራጠርም » አክሊሉ ሀብተወልድ ሰኔ ዓም የኤርትራ ጉዳይ ድጋፋቸውን ለጡ ኢትዮጵያ ለሠላሙ ጉባኤ ተካፋይ መሆን አይገባትም ብለው የተከራከሩት መስኮብና ፈረንሣይ ናቸው በተለይ በጠነከረ ሁኔታ የተቃወመው የሶቪየት ሕብረት ስለሆነ በአሰቸኳይ ሞሉቶቭን አነጋግሮ እሺ ማስኘት በጣም ጠ ቃሚ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አክሊሉን መከራቸው የመስኮብ ድጋፍ ከተገኘ የፈረንሣይ መጣመም ሊጐዳ እንደማይችል ስለአመኑበት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዕድላቸውን ለመሞከር ከፓሪስ በፊት ወደ ሞስኩ አመሩ አቶ አክሊሉ ከሞሎቶቭ ጋሮ ሲነጋገሩ የሙሴ ኒየትን ስሜት በሚማርኩ ቃላቶች ቀሰቅሶ በቶሎ ድገፉን ለማግኘት አቀራረባቸው የተለየ መልክ ይታይበት ነበር ንግግራቸውን ሲጀጆምሩ « በ ዓም የፋሽስት ጦር ኢትዮጵያን ባጠቃ ጊዜ አሜሪካኖች ጉዳዩ አይመለከተንም ብለው በራቸውን ሲዘጉብን እንግሊዞች መድፈር አቅቷቸው ሲያመነቴቱ ፈረንሣዮች በእኛ ጀርባ ሙሶሊኒን ሲረዱ ታላቁ የሶቪየት ሕብረት መንግሥት ፋሽስትን በግልጽ አውግዞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጠውን ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ ታሪክ ምንጊዜም አይረሣውም » አሉ ቀጥሎም ከጣልያን ጋር በሚደረገው ስምምነት ኢትዮጵያ ተካፋይ መሆን እንደሚገባት በስፊው ካስረዱ በኋላ የጣልያን መንግሥት ለኢትዮጵያ ጥሪ መተላለፍ የስበትም» እያሉ የሚነዛውን የፕሮፓጋንዳ ተንኮል እወገዘ « ጣልያን ድል የሆነ መንግሥት ነው በታሪክ እንደሚታወቀው ድል የሆነ ወንጀለኛ መንግሥት የድል አድራጊዎቹን ፍርድ አሜን ብሎ መቀበል አለበት እንጂ በዕርቁ ስምምነት ላይ ተካፋይ መሆን የሚገባቸውንና የማይገባቸውን አገሮች ለመምረጥ አይፈቀድለትም » ካሉ በኋላ ንግግራቸውን ሲፈጸሙ ለእኛ ለታናናሽ አገሮች ስነፃነታችንና ስመብታችን በቀጥታ የሚታገልልን የሶቪየት ሕብረት መንግሥት መሆኑ የታወቀ ነው እኛም ኢትዮጵያውያኖች የፋሽስት መከራ በወደቀብን ጊዜ የሶቪየት መንግሥት እንደስጠን እርዳታ ዛሬም በጣልያን መንግሥት ጠላትነት የተደቀነብንን እንቅፋት እንደሚያሰወግድልን አንጠራጠርም » በማለት የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ያለውን ጽኑ ተሰፋ ለሙሴ ሞሎቶቭ አረጋገጡ ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ለሶቪየት ሕብረት ይህን የመስለ የሞቀ ምሥጋና የቀረበለትና ዝናውም የተደነቀለት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ የማርሻል ስታሊን የዲኘሎማሲ መሪ በደስታ ተውጦ ፓሪስ በሚደረገው የሠላም ጉባኤ ኢትዮጵያ እንድትካፈል ድጋፉን ለመስጠት ጊዜ ኣልፈጀምዎ አክሊሉ ሀብተወልድ ከአሜሪካ ከእንግሊዝና ከመስኮብ የተስጣቸው ቃል ኢትዮጵያ ጥሪ እንደሚደርሳት ሰለአረጋገጠላቸው በፓሪስ ከፈረንሣይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለሚያደርጉት ንግግር ይህን ያህል አልተጨነቁበትም ዥርዥ ቢዶ ሲቀበላቸው ኢትዮጵያ የፈረንሣይን እርዳታ እንድታገኝ ትሁት ልመና ለማቅረብ አልፈለጉም በአቶ አክሊሉ አስተያየት የፈረንሣይ መንግሥት ለኢትዮጵያ የማይተኛ ጠላት መሆኑን እየደጋገመ ኣሳይቷል በፋሸሰት ዘመን የሙሶሊኒ ወዳጅ ሆኖ ያደረስብን ጉዳት ባጭሩ ተወለቶ የሚቆም አይደለም ዛሬም በኤርትራ ጉዳይ ጣልያንን እያዝ ማጥቃቱን ቀጥሏል ባለፈው መስከረም ወር ሎንዶን ላይ በተደረገው የኣራቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሮች ሰብስባ ላይ ኢትዮጵያ ኤርትራና ሱማሌ እንዲመለሱላት ያቀረበችው ንመልከቻ ሕ ር የኤርትራ ጉዳይ ዴጻ ዴ ዴቭ ሙ ሥጸዜ ር የኤርትራ ጉዳይ ከአጀንዳው ውሰጥ መሠረዝ አለበት ብሎ ቀንደኛ ሆኖ የተቃወመን ርዥ ቢዶ ነው አሁንም ለጣልያን በማገዝ ኢትዮጵያ ለሠሳም ጉባኤ መጠራት የለባትም ብሎ የጠመመው እሱ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ እስከመቼ ድረስ የፈረንሣይን የተንኮል ጠባይ ስታስታምም ትኖራለች ። በሠለጠነው ዓለም ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገሩን መንግሥት ሲመራ የነበረ ስው ዛሬ ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኖ ሊመደብ ይችላል አንደዚሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበረ ኋላ አምባሳደር ቢሆን አያስዝርምም በኢትዮጵያ ግን ይህ ዓይነቱ አሠራር ሲፈጸም ተመልካቹ እንደ ሽረት ሰውየው ደግሞ እንደ ቅጣት ሊቆጥሩት ይችላሉ በዚህ መንፈስ ጉዳዩን በማሰላሰል አቶ አክሊሉ የሰጉበት ጉዳይ በመጨረሻው ምንም ዓይነት ችግር አልፈጠረም ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ ፓሪስ ሲደርሱ ያሳዩት መንፈስ ለሥራውም ያላቸው መልካም ሀሳብና ትጋት በጣም የሚያስደስት ስለሆነ የሁለቱ ስዎች ትብብር የጠ ነከረ ሆነ አቶ አክሊሉ የሎሬንሶን የረዥም ጊዜ አገልግሎትና የሥራ ልምድ ከፍተኛ ግምት ሲሰጡት ብላታ ሎሬንሶ ደግሞ በበኩላቸው የአቶ አክሊሉን ችሎታና በሥልጣንም የበላይነታቸውኝ ያለአንዳች ቅሬታ መቀበላቸውን አሳዩ በመሠረቱምንም አንኳን በሁለቱ ሰዎች መካከል የአሥራ ሁለት ዓመት የዕድሜ ልዩነት ቢኖር ሎሬንሶ ታላቅ ሁለቱም በአንድ ዓይነት የፈረንሣይ ካልቸር የታነጹ በመሆናቸው የፖለቲካ ጠብ ከሌለ በአስተሳሰብም ሆነ በሠለጠነ ቋንቋ መግባባታቸው አያጠራጥርምፁ ሎሬንሶ ከሞንትፕሊየ ነከክ አክሊሉ ከሶርቦን ዕእ ዩኒቨርሲቲዎች የሕግ ምሩቆች ናቸው የኤርትራ ጉዳይ የኢትዮጵያ መልፅክተኞች ፓሪስ ሲደርሱ በአቶ ተፈራወርቅ ኪዳነወልድ በኩል ከጸሐፊ ትእዛዝ ወልደጊዮርጊስ ለአቶ አክሊሉ የተላከ አንድ«ብርቱ ምስጢር» የሚል የግል ማስታወሻ ደረስ ጉዳዩ ስለ ራስ አበበ ሲሆን ቁም ነገሩ የሚከተለው ነበር « የመልዕክተኞች መሪ ሆነው የጦር ሜኒስትሩ ፓሪስ እንዲመጡ የላከው ማስታወሻ ደርሶ እንዲፈጸም ታስቦበት ነበር ራስ እበበ በማላውቀው አገርና በማልሰማው ቋንቋ ለመሥራትፌስለማልችል ይቅርብኝ አሉ ቀጥሎም ቢትወደድ መኩንን በሳንፍራንሲስኮው ጉባኤ ጊዜ በጠቅሳይ ሚኒስትርነት ደረጃቸው ሳይሆን እንደ አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተቆጥረው የደረስባቸውን በደል ስለሚያስታውሱ ይኸው እንደገና ፓሪስ እንዲደገም አልፈልግም አሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact