Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላከ አሜን በኢአተቤከማቅጅዩቴኢግጉባዔ ትዕይንት መጋረጃው ሲከፈት መድረክ ላይ አንድ አባት ሲጸልዩ ይታያል ጸሎታቸውን ሲጨርሱ ወጣት ልጅ ወደርሳቸው ይመጣል ወማቃጩ አባቴ ሰላም አደሩ እንዴት ኖት ሦ አገዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ አባ ምን ሆኑ። ፊፍሬም ምነው መኩሪያዬ ኤፍሬም እኮ ነኝ ያሬድን ፈልጌው ነው መፁኡሪዖ ሬድዮ ፈልጌ ነው። ራ አዎ እኔ ነኝ የፈለኩህ አንዴት ነህ ትምህርት አሪፍ ነው። በመሀል የአበራ ስልከ ይጠራል ሄሉሎ ስራው አለቀ ምን አመለጠ። ፈልጋችሁ እንዳዘዝኳችሁ ፈፅሙ ይዘጋዋል ያሬድ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላከ አሜን በኢአተቤከማቅጅዩቴኢግጉባዔ ትዕይንት መጋረጃው ሲከፈት መድረክ ላይ አንድ አባት ሲጸልዩ ይታያል ጸሎታቸውን ሲጨርሱ ወጣት ልጅ ወደርሳቸው ይመጣል ወማቃጩ አባቴ ሰላም አደሩ እንዴት ኖት ሦ አገዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ እንዴት ነህ አንተ ወማኦደህና ነኝ አባ ምን አሆናለው ብለው ነው ይተከዛል ያዶፉ ልጄ ምነው ደከሞሀል መሰለኝ ና ወደቤት እንግባ ዝናቡም ሊዘንብ ነው ተነስ ወደቤት ይገባሉ አረፍ በል ልጄ ወማምፇእሺ አባዬ አረፍ እላለው ሦያዝ እሰስኪ የእመቤታችንን ጸበል ጸዲቅ ልጄ ዛሬ ልከ አይደለህም ምነው ምን ሆንከብኝ ወማም አይ ምንም አልሆንኩም ፅሦየሆነ ነገርማ ሆነሃል ምንድነው ንገረኝ ባይሆን መፍትሄ እንፈልግለታለን ወጋአባቴ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ልመንን ነው። ማሃአዎ አልናገርም ፍሬምምን መሰለሽ እስከ ዛሬ ድረስ የሮጥኩት ቢለካ ምደርን ሁለት ጊዜ ይከባታል ካላመንሽ ፈተሺኝ ማዘቶፐፐፐ የኛ ዩሴያን ቦልት አልታወቅከም እንጂ ለካስ ሃይለኛ ሯጭ ነህ ፊፍሬም ታዲያስ አሁንም የሄን በሚሰጥር የነገረኩሽ ሰፖርት ፌዴሬሽን ከሰማ መቆሚያ መቀመጫ እንዳያሳጡኝ ብዬ ነው ማሃቅቆ በጣም ይገርማል በል እንካ እንደውም በዛው ፍጥነትህ ይታያል የሁለት ብር ስኳር ገዝተህ ና ሌፍሬም አየሮጠ ይወጣና ማኪዬ በቃ ብሩን ለግሩፕ ስራ ወሰጄዋለው እሺ ቻው በቃ ማዘቆ ወይኔ ማከዳ አታለለኝ ማለት ነው ቆይ አገኘው አይደል ዳምንድነው ገና በጠዋቱ የምትጨቃጨቁት በሰላም ነው ማነቆምን ባክሽ ይኹ ኤፍሬም ጉድ አድርጎኝ ሄደ ዳኡኡቴ አሱ ሁሌ አይደል እንዴ የሚሸውድሸ በይ አሁን ሻዩን አፍዩዬልኝ ለቅሶ አለብኝ ልሄድ ነው እኔስ አርሴማን እወዳታለው ማነቆ ሻዩንማ ልጅሽ ይዞት ሄደ ቆሐዳዖምን አንቺ አንዴት አይነቱ ጨካኝ ነሸ ባክሽ የፈላ ሻይ ይዞ ሲሄድ ዝም ብለሽ አየሽው ለመሆኑ በምንድን ነው የያዘው በፔርሙስ ነው ወይስ ማነቻቆ ጸረ እማዬ እንደሱ አይደለም ነገሩ ልጅሽ ኤፍሬም ስኳሩን ይዞት ሄደ አሁንስ። ያሬድን ጠርቼ ለርሱ አነግረው የለ ያሬድ አንተ ያሬድ ወደ ጓዳ ገብታ ትጠራዋለች እኔስ አርሴማን እወዳታለው ያሬድ። ከሱ በፊት ግን የላኩህን ይዘህ መጣህልኝ ቀልበቢስ እኮ ነህ ረስተኸው ይሆናል ፍሬምአረ አልረሳሁም እማዬ ይኸው ከኪሱ ፖስታ አውጥቶ ይሰጣታል ታ ጎበዝ አኮ ነህ የኔ አንበሳ ተባረከ ትልቅ ደረጃ ድረስልኝ ያሬድ እንዴ እቴቴ አሱን ብቻ ነው እንዴ የምትመርቂው እኔስ ልጅሽ አይደለሁም። መፁጽሬፈዶዖ በደንብ ነው የሰማሁት ማንም ድርሸ አይልም እኔስ አርሴማን እወዳታለው ራ በጣም ጥሩ ማነው ይኹ ኤፍሬም የሚሉት መናጢ ከመጣ እዚህ ቤት ሁለተኛ ድርሽ እንዳይል ንገረው ሰማህ አይደል ሁለተኛ። መጵፈዖ ደግ ማንም አይገባም ወፍ እንኳን ድርሽ አይልም አበራ ወደ በት ተመልሶ ይገባል ማርፖ ምንድነው የምትጨቃጨቁት ሯራ ምን ይኹ ጤና የሌለው ሰወዬ ባይሆን አሱን ተይውና ቅድም የጀመርሽውን ትልቅ ነገር ንገሪኝ ማርታምን መሰለህ ውዴ በዓይነቱ ለየት ያለ ህልም አየሁ ራ ህልም አየሁ። ክረግ ክረግ ተባረከ እዚሁ ጠብቀኝ አጠራልሃለውግን ወደ ውስጥ አንዳትገባ ፍሬም አሺ አልገባም ቶሎ በል ጥራልኝ መኩሪያ ወደ ውስጥ ያሬድን ሊጠራ ይገባል ቤት ውስጥ አበራን ያገኘዋል እኔስ አርሴማን እወዳታለው መጵሪይዶ ማነህ ያሬድ ያሬዶ ጋሽዬ ያሬድን ሰው ይፈልግሀል በሉት ራሬ ማነው ሚፈልገው። ያሬድ ደህና ነኝ አባይ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ዘንድሮ ኛ ነው የወጣሁት ኤፍሬም ደግሞ አንደኛ ነው የወጣው ምን አልከ አንተ። ጉድ እኮ ነው ማርታ ምንድነው ጭቅጭቅ። ያሬድ ምንድነው ምን አጠፋህ ደግሞ። ማረታ በቃ እሺ አሁን ተረጋጋ ቀድም የጀመርነውን ትልቅ ጨዋታ እንቀጥል አይደል ራ አሺ ቀጥዩ ምንድነው። ፅራ አይ የስራ ጉዳይ ነው ማርታ እስቲ አታቋርጡኝ በናታችሁ ህልሙን ስትቀጥል ስትል ኤፍሬም ሰውነቱ በደም ተለውሶ ከውጪ ይገባል በሩ ጋር ሲደርስ ድፍት ብሎ ይወድቃል መሱፊፈዖ እረግ እረግ ኡአ ኡ ጋሼ ጋሼ ጉድ ሆነናል ያሬድ አበራና ማርታ ደነግጠው ይወጣሉ ያሬድ ምንድነው። ምንድነው።