Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰዋስውም የሚያስረዳው በውስጡ ያሉትን ሕጋጌያት በቃል እንደ በቀቀን ፖሮት ለማስጠናት ሳይሆን ቋንቋው በተግባር በንግግርና በድርሰት ላይ ሲውል ስሕተት እንዳይኖረው መምራትን ነው። ብዙ ሰዎች ሰዋስውና ብዙ። ያላገባብ የሚነገሩ የቃላት ጥርቅም በሩቅየሚሰማ የነጐድጓድ ድምፅ ነው። ይህ መጽሐፍ ከአማርኛ ሰዋስዋችንና ከአማርኛ ግጥምና ቅኔ ማስተ ማሪያ ጋራ ተጠርዞ ቋንቋውን ለማስተማር ይረዳሉ ብለን ካዘጋጀናቸው መጻ ሕፍት አንዱ ስለሆነ ውሳኔውና ሕጋጌው ሁሉ ከላይ ክበቀስናቸው መጸሕባ ታችን ጋራ ይመሳሰላል። የጽሕፈት ቃላትና ጽሕፈት ሰዋስው ዘር ክፍል ከብዙ መልመጃ ጋራ ይሰጣሉ።ሬጧርሮ ኤርቆዕ ጠው የሯፎርሰት አብነት ። ክፍል እአ። የጽሕፈት ቃላት ። መጽሐፍ ብዙ ጥራዝ አንድነትተሰብስቦሲጠረዝ መጽሐፍ ይባላል ። ጠርዝ በመጽሐፉ መክፈቻ በኅላፍና በግልየት በኩል የሚገኘውዳርቻ ጠርዝ ይባላል ። ደንደስ በመጠረዣ በኩል ያለው ያልተጻፈበት ግራና ቀኙ ባዶ ቦታ ምስማክ ይባላል ። ውሳኔ የሆሄው እግር የሚቆምበት መሳፈቸው የሚሄድበት በብራና መንገድ በወረቀት ግን ጥቀ ር ገመድና ማተብመስሎበለህዳር እስከ ዳ አግድም ተዘርግቶ የሚታየው ንድፍ ሚራክ ይባላል ። ፍቺውም የሚያስይስት መገልገያ ንድባማለት ፍኖት በግፅዝ መንገድ ማለት ነው። ሽማግሌ አባቱን ባልቴት እናቱን የማይጦር ልጅ ብኑን ነው። ሰው ሁሉ ገዳዩን ፈጽሞ ወደ ቤቱ ተመ ለሰ ዐረፍተ ነገሩ በመሆን ግሥ ያሰረ እንደሆነ ቅጽል ስምን ይከተላል በሬውከፈይ ነው። ከበደ ረዥም ነው። እነ ሱምለበተከየናቸው ም ለወንድሜከወንድሙ የሀገሬ የወንዛቸው ወዘተ ለ ሁለትና ከሁለት ቀለም በላይ ያላቸው አ ሲከተላቸው አብረው ሲለያቸው ግን በነጥብ ተለይተው ይጻ ፋሉግንዳሩ ግን ግና ነገር ግን ይሁን እንጂ ብሎም ሁኖም የሆነ እንደ ሆነ ታዲያስ ስለዚህ ወይ ወይ ወይ ወዘተ። እሱ ከመምጣቱ በፊት የሠራነውም ነገር የለ ወዘተ ። ተውሳከ ግሥ ። መጥቷ ሺ ግሥ። ሺ ም እራቱንበልቶሄደ። ትላንት ከድሬዳዋ በባቡር ከጓደኞቼ ጋራ እየተጫወትሁመጣሁ። እህሉን የመታው ዋግ ነው ። እነዚህ ከዚህ በላይ የተጻፉት ሆሄያት ሁሉ ፊደላችን በተፈለሰፈበት ዘመን ያንዱ ከሌላው የማይጋጠም ልዩ ልዩ ድምፅዕ እንደ ነበራቸው የታ ወቀ ነው። አገባባቸውም እንደሚከተለው ነው ። ጠራህ ጠራኸወ ጠራኸኝ ሰማኸው ወዘተ ። መ እንደግዕዙ ደንብ የስም ማብዣ ሲሆን ሀገር አህጉር ዐይን አዕይንት ዐምድ አዕማድ ወዘተ ። እንደዚ ሁምቁጥጉጥኩጉካዕብሲሆኑጐጐኩጐጉጐግንሳድስ ናቸውስለዚህ የለቦስጦች ን በአርእስትና ሠራዊት የሰጠነውን ዐዋጅ ሽጋ ቋ የድርሰት አብነት ። አፄ ሐጹ በቁሙ ። እንጃ እንጃልህ እንጃለት ወዘተ ።
» ሥርዐተ ትምቻህር ሰ ኮመ ሥን ከ ዔ ጽሑፍ የጽሕፈት ቃላት ሥነ ጽሑፍ ጽሕፈት ሰዋስው የሰዋስው ጸያፍ እንደ ግዕዝ የሚበዙ ቃላት አኃዝ የተከተለው ስም የረቂቅ ስም ሙያ ተሳቢ ዘር ድርብርብ ሆሄያት ። ባንድ ቅጽ የታጠፈገጽያለውብራናም ሆነ ወረቀት አንድ ብራና ይባላል ። ውሳኔ ከመጽሐፉ በስተግራ በኩል ከላይ ወደ ታች የሚወርደው ያልተጻፈበት ባዶ ቦታ ኅላፍ ይባላል ። ውሳኔ በሆሄናሆሄ መካከል ያለው ክፍት ቦታጥፕኅት ይባላል ። አርእስት ሀ የመጽሕፍ ስም አርእስት ይባላል የዚህ መጽሐፍ ኦርኦስት የድር ሰት አብነት ነው ለ በድርሰታችን ውስጥ ልንገልጠወየምንፈልገው ዋና ሐሳብም አርእስት ይባላል ። ኀይለ ቃል በአንድ አንቀጽ ውስጥ ያለው ዋናው ዐረፍተ ነገር ኅይለቃል ሽ ይባላል ። የድርሰት አብነት ። ሀ በስተመነሻ የሚገቡ አንድ ቃል አንድ ቀለም የሆኑ መስተዋድ ዳን ሁሉከሚወድቁበት ስም ጋራ በነጥብ ሳይለዩ ይጻፋሉ ። የድርሰት አብነት። መልሕዛቅ በቁሙ ። መሥክ በቁሙ ። መሰላል በቁሙ ። መስኖ በቁሙ ። መስከረም በቁሙ ። መዓር በቁሙ። በቁሙ ማሰነ ጠፋ ተበ ማኅደር ኀደረ ማኅበርኅብረ ማኅቶት ኀተወ ማእከል መሃል ማዕረግ በቁሙ ማዕበል በቁሙ ማክሰኞ በቁሙ ምሥያጥ መሸጫ ምሳ በቁሙ ምስሐብ መሳቢ ምስጢር ምስጢ ምዕዳን ምክር ምጽአትመ ምዕዘ ሸተ ምትሀት መትዛ ሞአ አሸነፈ ሞገስ ባለሟል ሠሀለ ተሠሀለ ሠለሰ ሦስት ሚሰ ሠለጠ ሠለጠነ ማሠልጠ ሠምረ ሠመረ ሠረረ ወጣ ሠረቀ ወጣ ሠርቀ ሠርዌ ጭፍራ ሠረየሥራይ አስተምሕሮ ዓመተ ኤሥራይ ዐቃቤሥራይ መሳይ ተምሳሌት ዘር። መጽሔት በቁሙ መስተዋት ። ማፅበል በቁሙ አማዕበለ ዐበለማዕበል አደረገ ማክሰኞ በቁሙ ምሥያጥ መሸጫ ገበያጫጠ ሼጠ። ሳለ ለ ሰሐበ ሳበ ሳቢ ስሕተ ሳተ ስዛ ሰመነ ስምንት ሰምዐ ሰማ ሰ ስም በቁሙ ሰሜን በቁሙ ሰረቀሰራቂስ ሰረየ ፈታ ይ ሰቀለ መስቀል ሰበረ ሰባሪሰ ሰበለ ሰብለ ሼ ሰበከ አስተማረ ስብከተ ሰበሰበ ስብሰባ ሰብዐ ሰባት ሰብእ ሰው ሰ ሰብሐ አመሰገ ሰበን አንሶላ ሰኛ በቁሙ ሰነደ ጻፈሰ ሰናፊል በቁሙ ሰናፍጭ በቁ ሰንበተ ሰነበቭዝ ሰንቦላ የኮከብ ሰአለ ለመነ ሰክረ ሰከረ ሰክዐ ሰካ በ ሰኩና ኸኾና ሰከየ ተጠጋ ገ ሰዋስው በቁ ሰወረ ሸሸገ ዘር። ሰሊጥ በቁሙ። ሰሜን በቁሙ። ሰናፊል በቁሙ ሰፊ ቀሚስ ። ሰናፍጭ በቁሙ። ኢት አስተርአዬ ሰንቦላ የኮከብ ስም በቁሙ ። ኮቃ ሰዋስው በቁሙ ሰውሰወመሰላል ሠራ መሰላል ። ሰፌድ በቁሙ ። ሲር በቁሙ ። ቀሚስ በቁሙ ። ኣ የድርሰት አብነት ። አንቀጽ በቁሙ አናቅጽ ።