Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የደቡብ_ክልል_ገጠር_መሬት_አስተዳደርና_አጠቃቀም_አዋጅ_.pdf


  • የቃላት ደመና

የደቡብ_ክልል_ገጠር_መሬት_አስተዳደርና_አጠቃቀም_አዋጅ_.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የገጠር መሬትን ስለመለካት ስለመመዝገብና የይዞታ ማረጋገጫ ደብተሩ በሁሉም የጋራ ባለይዞታዎች ስም ይዘጋጃል ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ለግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ በግል ያልተያዙ የወልና የመንግሥት መሬቶች በአካባቢው ለሚገኙ መሬት አልባ ወጣቶችና መሬት ላነሳቸው አርሶ አደሮች ሽግሽግ ሊደረግ ይችላል ከ። ከሰ ህ የሚያስፈጽሙ ተቋሞች በተዋረድ እንዲቋቋሙና ሃበ ከ ሮፎክፎ።ከ ርሃሄበ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ክፍል ሁለት በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ስለማረጋገጥ የገጠር መሬት ስለማግኘትና ስለመጠቀም በነጻ የማግኘትና የመጠቀም መብት አላቸው ዕቾይሜው ዓመትና ማለት የመሬት በመተንተንና በአግባቡ እንዲያዙ በማድረግ ለተለያዩ ተጠቃሚ ክፍሎች ማለት የገጠር መሬት አጠቃቀም ሥርዓት መስፈኑን ሽግሽግ ማለት በመስኖ መሬት ወይም አስፈ ላጊነቱ በሕግ በሚወሰን መሬት ላይ ብቻ ኪራይ ማለት ባለሃብትም ሆነ ሌሎች ሕጋዊ ከአርሶ አደሮች ለተወሰነ ጊዜ መሬትን ማለት ባለፃብት ከመንግሥት ለተወሰነ ጊዜ መሬትን የሚከራይበት ሥርዓት የሕዝብ ጥቅም ማለት በመሠረተ ልማት ተቋማት የሚገኝ የተፈጥሮ ወይም በሕግ የሰውነት በዚህ አዋጅ ውስጥ በወንድ ጾታ የተደነገገው የሴትንም ይህ አዋጅ በደቡብ ብብሕ ክልል መንግሥት ውስጥ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮችና አርብቶ አደሮች የገጠር መሬት ከዚያ በላይ የሆነና በግብርና ሊተዳደር የሚፈልግ ማንኛውም የክልሉ ነዋሪ የገጠር መሬት የማግኘትና የመጠቀም መብት ፈ ርከህኔ ከዘ እሀ ኮርከጤናሃ ኮ በክኪ ሃ በፎልዉ ሃ ነከፎከሃ ከኪ ከ ሃ ከህር ህ ርጩር ህከ ክፎጴ ከቧሃ ከከ ርርከር ህገከ ከር ርከከከ ዐያ ፎል ። ወጣቶች በየአካባቢው ካለው የወል ወይም ከ ኩይ ሰፎየፎጠክይ ከሃ ከ ፎ የመንግሥት መሬት የማግኘትና የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ባለና ሚስት በይዞታቸው እኩል የመጠቀም መብት አላቸው ከጋብቻ በፊት የነበራቸውን ይዞታ በጋብቻ ምክንያት አያጡም ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ጁ እማወራ ወይም የቤተሰብ ኃላፊ ሴቶች በይዞታቸው ል ከህከሰ ህባፎ ከሃ ይባህ ህ ደከ ከ ከ ርቨአበ ከበኗ ከይሃ ዉ የከይሸ ከፎ ከህ ከከ ከ ከሃ ከሃህሃ ከይፎ ከ ኩር በርፎጠቢክ ኩሃ ከ ፎኪ የመጠቀም ሙሉ መብት አላቸው ጁ ባሎቻቸው በመንግሥታዊ አገልግሎት ወይም በሌላ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሴቶች በይዞታቸው የመጠቀም መብት አላቸው ወላጆቻቸው በሞት ወይም በሌላ ምክንያት ያጡ ልጆች ዕድሜአቸው ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ ይዞታቸውን የመጠቀም መብት አላቸው በሞግዚታቸው አማካኝነት ጓዐበበይክ ከህ ከ ከ ከ ከሃ ህ ህ ደከ። ህ የከይሸ ከከዌ ከህከ ከ ህጸ ህ የከይሃ ኩፎርፎ ሃ ገጽ የደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የካቲት ቀን ዓም ህኔ ኮርከጠጢዉሃ ኮ ይ ጄ ይዞታ ያላቸው ባል ወይም ሚስት በሌላ አካ ባቢ መኖር ወይም በሞት መለየት የቤተሰብን ይዞታ የመጠቀም መብት አያሳጣም አርሶ አደሮች አርብቶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች ለጋራ ጠቀሜታ የሚሆን ማለትም ለግጦሽ ለማህበራዊ ለባሕላዊና ለእምነት ጉዳዮች የሚሆን መሬት በነጻ የማግኘትና የመጠቀም መብት አላቸው ማንኛውም አርሶ አደር ከፊል አርብቶ አደርና አርብቶ አደር ቤተሰብ አባል ከቤተሰቡ በስጦታ ወይም በውርስ ወይም አግባብ ካለው ባለሥልጣን የገጠር መሬት ሲያገኝ ይችላል ማንኛውም በግብርና ሥራ ለመተዳደር የሚ ፈልግ የክልሉ ነዋሪ በሰፈራ መሬት የማግኘትና የመጠቀም መብት አለው አረጋውያን አቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ቤተሰቦች የይዞታ ባለቤት የመሆንና የመጠቀም መብት አላቸው መንግሥት በመሬት ባለቤትነቱ የወል ወይም የጋራ የገጠር መሬት ይዞታዎችን እንደአስፈላጊነቱ ወደ ግል ይዞታነት እንዲቀየሩ ሊያደርግ ይችላል ለአርሶ አደሮች ለከፊል አርብቶ አደሮችና ለአርበቶ አደሮች ቅድሚያ በመስጠት ሀ በግብርና ልማት ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በፌዴራልና በክልል ደረጃ በወጡት የኢንቨስትመንት ፖሊሲዎችና ሕጎች መሠረት በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል ለ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ከማልማት ዓላማዎች ጋር እየታየ በገጠር መሬት የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል የገጠር መሬትን ስለመለካት ስለመመዝገብና የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ስለመስጠት በግል በወል በመንግሥትና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ይዞታዎች ሥር ያሉ የገጠር መሬቶች እንደሁኔታው ባህላዊና ዘመናዊ የቅየሣ መሣሪዎችን በመጠቀም የመሬት ስፋታቸውን በመለካት እንዲሁም የመሬት አጠቃቀማቸውና የለምነት ደረጃቸው በየደረጃው በተቋቋሙ የመረጃ ማዕከላት ይመዘገባሉ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ የተዘረዘሩት ይኮታዎች አግባብ ባለው አካል ተለክተው የይ ዞታ ድንበራቸውን የሚያሣይ ካርታ ይዘጋ ጅላቸዋል ማኛውም ባለይዞታ አግባብ ባለው አካል የሚ ዘጋጅና የመሬቱን ይዞታ ስፋት አጠቃቀምና ሽፋን የለምነት ደረጃና አዋሣኞቹን እንዲሁም ኃላፊነትና ግዴታን የያዘ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር እንዲኖረው ይደረጋል መሬቱ የባልና የሚስት የጋራ ከሆነ ወይም በሌ ሎች በጋራ የተያዘ ከሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተሩ በሁሉም የጋራ ባለይዞታዎች ስም ይዘጋጃል ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ገከይ የበሃ ከ ከ ሂከ ከ። ከሬ ይጭወርዘሃር ርከኋከይፍ ዐያ ዉጪከዐሠቧል ርይርከር ከ ኩፍ በሉ ፒከር የበክጺ ከ ሰሮር የከ ከ ከ ከ ከር ኩከ ሃ ከፎ ከር ከነፔ ዐ ህ ከ ከ ከቨዌ ዐ ሂከይ ከሰ ከ ዐ ከ ኩር ፎይፎፎ ከይ ከ ሂኾ ከሃ ሀከሮ ርዐዐ። ቪ ከ በ ከፎጠኪ ከይ ሰህከ ከዕ ዐክቪኋርር እ ሀከር በህቪ ከ ከ ህ ከሃ ሃ ከ ሾበ ሃ ሂከፎ ህኪ ከ ከር ህዞ ፎከ ሃጸ ሀ ከሃ ሣከ ርህቪሄ ር ከ ከ ህሀ ሃ ከ ከር ከ ር ለይት ዓዐ ዘ ፕክ ሙ በር ዝ የደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የካቲት ቀን ዓም በዚህ አንቀጽ ንዑስ መሠረት የሚደረግ የገጠር መሬት ኪራይ ውል በመሬቱ የመጠቀም መብት ያላቸው የቤተሰብ አባላት የጋራ ይሁንታ ማግኘትና አግባብ ባለው አካል ጸድቆ መመዝገብ ያለበት ሲሆን ሀ እስከ ሁለት ዓመት የሚቆዩ የኪራይ ውሎች በየቀበሌው አስተዳደር ጽቤት ይመዘገባሉ ለ ከሁለት ዓመት በላይ የሚቆዩ የኪራይ ውሎች ለምዝገባ ሥልጣን በተሰጠው አካል ይመዘገባሉ ይ የገጠር መሬትን የመጠቀም መብቱን ይዞ ከባለ ሀብት ጋር በሚገባው ውል መሠረት የጋራ ወይም የሽርክና ሥራ ሊሠራ ይችላል ውሉም አግባብ ባለው አካል ፀድቆ መመዝገብ አለበት የገጠር መሬትን በሊዝ የተከራየ ባለሀብት የመጠቀም መብቱን እንደዋስትና ለማስያዝ ይችላል ማንኛውም ባለይዞታ በገጠር መሬት የመጠቀም መብቱን ለቤተሰቡ አባላት የማውረስ መብት አለው ማንኛውም በመሬት የመጠቀም መብት የተሰጠው ሕጋዊ አካል በመሬቱ ላይ በጉልበቱና በገንዘቡ ያፈራውን ሀብት ለሌላ ሕጋዊ አካል የመሽጥ የመለወጥ የመስጠት የማውረስና በዋስትና የማስያዝ መብት አለው ዘ ስለገጠር መሬት ሽግሽግ ባለይዞታዎች በሕይወት የሌሉና ወራሽ የሌላቸው ወይም በሰፈራ ወይም በፍላጐታቸው ከተወሰነው ጊዜ በላይ አካባቢውን ለቀው የቆዩ ከሆነ ይዞታቸው መሬት አልባ ለሆኑ ወይም መሬት ላነሳቸው አርሶ አደሮች ከፊል አርብቶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች በሽግሽግ ሊሰጥ ይችላል ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል። ፀ ብ ህከ ከ ሰርርር ከሃ ከ ከይ ከሃ በ የ ከርበርክ። ከር ከሃ ከ ህ ሃ ሃ ከ ከፀ በፎ። ሣከከ ሀዐከከ ህኪሂር ከ ኩ ሃህከ ኪ ኣከ ከሃ ጠኪ የደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የካቲት ቀን ዓም የገጠር መሬት ተጠቃሚዎች ግዴታ ጳ ባለይዞታው መሬቱን በአግባቡ የመጠቀምና የመ ንከባከብ ግዴታ አለበት በመሬቱ ላይ ጉዳት ከአደረሰ የመጠቀም መብቱን ሊያጣ ይችላል ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል የመስኖ ቦዮችና ሌሎች የመሠረተ ልማት አው ታሮች በሚዘረጉበት ወቅት በባለይዞታው መሬት ላይ የሚያልፉ ከሆነ ይህንኑ የመፍቀድ ግዴታ አለበት ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ባለይዞታው አግባብ ባለው ባለሥልጣን የገጠር መሬቱ እንዲለካ ወይም የቅየሣ ሥራ እንዲካፄድ ሲጠየቅ የመተባበር ግዴታ አለበት ማንኛውም ባለይዞታ የመጠቀም መብቱን በፈቃዱ ሲተው አግባብ ላለው አካል የማሳወቅ ግዴታ አለበት የይዞታ ማረጋገጫ ደብተሩንም ለሚመለከተው አካል መመለስ አለበት ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ግለለቦች ባለሀብቶች መንግሥታዊና መንግሥ ታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በመሬት ለመጠቀም የሚያቀርቡት የልማት ዕቅድ የአካባቢ ደህንነት የሚያናጋ መሆን የለበትም እነዚህ አካላት የአካባቢውን ደህንነት ጐድተው ከተገኙ አግባብ ባለው ሕግ ተቀጥተው አካባቢውን ወደ ነበረበት ሁኔታ የመመለስ ግዴታ አለባቸው ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ማንኛውም ባለሀብት የተከራየውን መሬትና በመ ሬት ላይ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሀብትን የመንከ ባከብ ግዴታ አለበት ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ድርጅት በተከራየው መሬት ላይ አግባብ ያለው የመሬት አያያዝ ሥራ ዎችን በኪራይ ዘመኑ ተግባራዊ የማድረግ ኃላፊነ ትና ግዴታ አለበት ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል የገጠር መሬት አነስተኛ ወለልን ስለመወሰንና ኩታ ገጠም ይዞታን ስለማበረታታት ቀደም ሲል የነበረው የዝናብም ሆነ በመስኖ የሚለማ የአንድ ቤተሰብ የመሬት ይዞታ ስፋት እንዳለ ሆኖ ወደፊት የሚሰጠው ይኮታ መጠን ሀ በዝናብ የሚለማ ሲሆን አነስተኛ የይዞታ መጠን ከግማሽ ሄፄክታር በታች መሆን የለበትም ለ በመንግሥት ወጪ ተሠርቶ ለአርሶ አደሮች አርብቶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች የሚሰጥ የመስኖ መሬት ከሆነ መጠኑ ከግማሽ ፄክታር መብለጥ የለበትም የገጠር መሬት በውርሰ በሚተላለፍበት ወቅት የሚተላለፈው ይኮታ መጠን ከአነስተኛው የይዞታ መጠን በታች ከሆነ መከፋፈል የለበትም። ከ ነሃከፎከ የከ ደ በ ከ ህ ከፎ ከ ከ ህ ይከ ከ ከ ርፎሀቪ ኩሃ ሂከ ፎኪ ኻከፎ ከበደኬ ር ርክህርሷ ሂከሮ ከፎ ዐከክደ ህ ከፎ ርዕክህርቪዐኳ ዐ ክሬገሬጴ በ ር ዕዐሃይ ከ ከጩዴ ከ ሰርፎበጠአ ከሃ ከ ኪ ከይ ከ ያ በ ከ ከር ዐከከርፎ ሠከፎክ ህከበሃ በፎህ ህሃሃ ከ ላክከሃ በ ከከ ከ ከፎ ዌ ክከየሃ ከ ርክዌጩዩፎ ህከሀ ኳከከ ከሮ ከሰ ካ ከ ህ ይከ። ከከ ከ ከር ካሃከይበ ህ ከሃ በከበኋከር ከ ከፎ ሀቨከ ኪ ህርከ ሃ ከ ሂከ ከ ከሰ ኩር ከከፎቨር ከ ። ከኪ ከር በህክዚቨበህበ ዐ ከ ከ ከይ በፎፎርአክር ከሃ ከ ፎሮደህኪ የ ዐያ ሂከይ ሃር ህ ከ በህክቤርበክአበ ከከ ሂከሃ ከ ህሮ የከፎሸ ከ ሃ ከሃ በ ከ ከ ህኩ የ ከ ከ ፎጩጠክይ ኩሃ ከ ፎኪ ዐ ርበፎ ሀበ ጡከ ርክከሃ ሰይሃርበ ጠሮፎ በርህ ሃዐህበሃ ይርከ ጠ ከ ኩፎ ሰፎከክ ኩሃ ከ ሮህ ባህ ከሃ ከ ርዌፎ የር ር ዮ ውጭው ። ሂርከፎፎዷ ከከሰ ሀ ርዐቪፎፎ ከፎ ርቪፎርፎ ከ ከ ህፎ ከ ሃ ከሃ ከርከከ ዷ ከሸ የክህዌከ ዩ ኩሃ ከይ ርከር ከ ከ ሀ ያ ከሃ ዐከ ሕዕ ከ ከ ከሃ ከከ ሰር ከ ከሃ ከ ሰ ርኳ ልከር ህኔ ልአብር ከ ከ ሂከር ር ነ ርህ ከሃ ከ በ ከ ከ የከይር ሰ ኩሃ ሂከ ዐፎ ርህ ጳርርዐሀበኗ ከ ሊር ኔ ል ከ ከ ኦ ሂከሮ ር ሂከ ከከ ህቪ ሃ ክከ ከ ክባርክ የከይር ሰርር ርርበኗ ከ ልክርይ ህ ዲከር ከ ከ ከር ር ። ከ ጸከር ከር ሂከ ር ከ ኩይ ፎከ ከሃ ሮጀ። ከሃ ። ከር ። ከር ከር ጠዩርበይበ ዐ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት