Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የቡርቃ ዝምታ_3.pdf


Advertisement
  • word cloud

የቡርቃ ዝምታ_3.pdf
  • Extraction Summary

ከሁሉም አዲስ አሳብ ለመሰንዘር ያለህን ድፍረት አደንቃለሁ አሉኝ እኔ ጀርመን ነው የኖርኩት ግዴለኝም በግልፅ ያሻኝን መናገር ለምጄያለሁ» «ለነገሩኩ ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን ህዝቡ እባብ ነው» የአብርፃ ፀሎትን ክፍልም በችኩላ ከፈተላቸው አኖሌ ወደ ኩሎኔሉ ጆሮ ጠጋ ብሎ «አኛስ።ኔ ኩምሳ በአኖሌ ንግግር እምብዛም አልተመሰጠም ረጋ ብሎ ውይይታቸውን የሚሜገታ ሀሳብ ይሰነዝር ጀመር ፊ የተፈጠረው ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ማንንም ያታግላል ዳዴኡኦ አንድ የፖለቲካ ድርጅት መምረጥ የሚችልበት አድል አንዲፈጠር ብቻ ነው አሊያ ያ ሁሉ መስዋእትነት ከንቱ ይሆናል ትግሉ የመዝናኛ ፊልም አይደለም ለክብር ለተራ ለዝናና ለታሪክ ሽሚያ የተካሄደ አይደለም እውነታው ይህ ከሆነ የህወሀት ታጋዮችን የምንሸሸበትና የምንጠራጠርበት ምክንያት ምንድነው አኖሌ። የትግራይ ሰዎች ትግል ሲጀምሩ የትግራይ ብፄርተኝነት ትግራዋይነት ያለገደብ ዴ መ ሽ የዙርቃ ዝምታ እንዲፈነዳ ነው ያደረጉት በከፋ ጫዓ ወደ ጥላቻ አስኪለወጥ ድረስ ህዝባቸውን ቀስትሰውታል የማይበገር ሀይል መሆኑን ካረጋገጡ በሁዋላ ግን ያን ስሜትና ሀይል ወደ ረጅሙ ግባቸው ይመሩት ጀመር አንተ እንዳታምፅባቸውም ብሄርተኝነትን ለሁለት ከፍለው አስተማሩህ ስለምትተማመኑም ቶሎ ገባህ እና ጆሮውን ደፍኖ በዝምታ ለተቀመጠው የኦሮሞ ህዝብ እነሱ የነገሩህን ደሰኩርክ በርግጥ የሰማህ የለም የሚሰማህም አይኖርም» ካለ በሁዋላ ጂነን ጨልጦ ክብረነክ ቃላት ተጠቅሜ ከሆነ ይቅርታ» ብሎ የፌዝ ፈገግታ አሳየው « ደግነቱ» ሲል ነበር ኩምሳ ንግግሩን የጀመረው ትግሉ ከስሜታዊነት እንርቅ ዘንድ በመልካም ሁኔታ ገርቶናል ባንተ ስድብ አዘል ንግግር ያልተቆጣሁትም ለዚህ ነው። እዝገና ወደ ደርመዝኽ። መ የቦርቃ ዝምታ «ግብዣው ታዲያ እንዴተ ነበር።» «በወቅቱ ልነግርህ አልችልም ነበር ምክንያቱም ካንተ ጋር የምገናኘው ድርድታዊ ተልእኩ ይዝ ነበር ባህርይህን አላውቀውም ምናልባት እንደወታደሮቹ ወሲብ የምትወድ ከሆነ ፍላጐትህን ለመፈዐም ጭምር ተዘጋጅቹ ነበር አኖሌ ተገርሞ ጥቂት ደቂቃዎች በዝምታ ቁየ «ግን በወቅቱ አደገኛ ድርጊት መፈፀምሽ ይገባሽ ነበር።» በተሰነባበትንባት የመጨረሻ ቀን ስመሽኝ ነበር በአይንሽ ሙሉም ልክ እንዳሁኑ እንባ ሞልቶ ተመልክቼ ነበር ይህ ሁሉ ድራማ ነበር።» አለች ትክዝ ብላ የማይለወጥ አሳብ መሆዮን ከገለፀላት በሁዋላ ድንገት አንድ የቆየ ነገር አስታወሰ «ፊንፅኹ የሚለውን ስም መጠቀሜ ትዝ ብሎህ ነው።» ሲል ጠየቀው «አብርሀ ፀሎትን አስፈትተህ እኔን ማሳሰርህን ጨርሶ ረስተኸዋል ወይስ ሞቶአል ብለህ ደምድመህ ነበር። አዶናይ ምላሽ ሳይሰጥ አይን አይኑን ያየው ጀመር «አምባሶይራ ሆቴል በኔ ክናል ለመጨረሻ ጊዜ ስንነጋገር ባቀረብከው አሳብ ባልስማማ ኖር በርግጥ ሀገር ጥለህ ትጠፋ ነበር። ዘወትር ሰለምትከነክነኝ ነው ማወቅ የፈለግሁት ደሞም ያለፈ ታሪክ ነው አለው «ሀገር ጥሎ የመጥፋት ጉዳይ እንኩዋ የሚታሰብ አልነበረም» አልተ አዶናይ ያልፈለገው ርእስ እንደተነሳ ገፅታው ላይ ታወ ሞ «ታዲያ ምን ታደርግ ነበር።» «ምን ማድረግ ይገባኝ እንደነበር መቸም አንተም የምጎ ይመስለኛል ትገነቨበወ አኖሌ የአዶናይን ጭንቀት ሲያይ በምላሹ ላይ አገዘው «በርግጥ ትፈፅመው ነበር። እስከ አድማስ የተዘረጋውን አዎን አባቴ እንኩዋን መሬቱ ሰማዩም የኦሮሞዎች ነው።

  • Cosine Similarity

» «ደህና። ደህና። » የአብርሀ ፀሎት ልዩ ጠባቂ ነበር «አኖሌ ነኝ። » ሲል መልሶ ጠየቀ የቡርቃ ዝምታ አዶናይ ምላሽ ሰጠው «አኖሌ ይህን ጥያቄ ደግመህ አታንሳው ዝርዝር ነገሮችን ለጊዜው ልንነግርህ አንችልም አብርሀ ፀሎትን ተክቶ እንደማይሰዋ ግን አረጋግጥልሀለሁ መቶ በመየ» ፀጥታው አስፈሪ ነው ለሰአታት በፀጥታ መኪናቸው ውስጥ ቆዩ አኖሌ ፍርሀት አደረበትጵዙ ሰአቱን አየ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት በያንዳንድዋ ደቂቃ አደጋ ሊደርስ ይችላል ሞት። «ደህና። » ሲል ጠየቀው ምንም ችግር የለም። አይታወቅም የአብርሀ ፀሎት ልዩ ጠባቂ ተገድሎ ነው የተገኘው አብርፃ ፀሎት በየት እንደወጣ አይታወቅም ጂብሪል ስልኩን ዘግቶ ያወጣ ያወርድ ጀመር ሚኒስትሩ ዘንድ ሊደውል አሰበና ተወው ኩሎኔል ዝናው የበላይ አካላት እንዲያውቁ ተደርጉአል ያለውን አስታወሰኑ ሚኒስትሩ የሚሰማቸውን ሊያስብ ሞከረ ግን ጊዜ የለም አኖሌ እንዲያዝ የሚያደርግ ፍንጭ ካገኘ በሁዋላ በሙሉ ልብ ራሱን ነዓ ለማውጣት ሊከራከር ይችላል በቅድሚያ ግን ሳሙኤል መያዝ አለበት ግን ጂብሪል ደንዝኮዞ ነበር ማመን አቅቶታል አኖሌ ከሻእቢያ ጋር እንዴት ይተባበራል። ዱና ሎ የቡርቃ ዝምታ ሥሥ ጉ ጉ ጨ ሙመ መሙ «ወደቦች ናቸው» ተቃቅፈው ተሳሳመ አብርፃ ፀሎት አኖሌን አቅፎ ጀርባውን እየጠበጠበው «አንገናኛለን አልረሳህም አናሌ ጀግንነትህን አደንቃለሁሆ ለትግላችን ላበረከትከው አስተዋፅኦ ብድር መላሽ ያድርገን እመነኝ ኤርትራ ብድርዋን ትመልሳለች አለው ጀልባዎቹ ጉዞ ጀመሩ አኖሌ በአብርፃ ፀሎት ጉንጮች ላይ እንባ ያየ መሰለው አጁን እያወዛወዘለት «አኖሌ አኖሌ ብቻ ሲል ሰማው «አንኩዋን ከህዝባዊ ግንባር የባህር ሀይል የኩማንዶ ቡድን ጋር በሰላም ለመተላቀል አበቃህ በማለት እጁን ለሰላምታ ከዘረጋለት በሁዋላ ክከሁን በሁዋላ በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ ነህ» ብሎ አጥብቆ ጨበጠወ ከሶስቱ ባህረኞች ክላሽንኩቭ የታጠቀው ነበር ይህን ያለው «አማርኛ ትችላላችሁ እንዴ። ስሜታዊ ሆና እሪታዋን ታቀልጠዋለች ሀየሎም ያስገድዳታል ወዴ ባህርዳርና ጐንደር ግን እንደናዳ ከሚወረወሩት የኤርትራና የኢትዮጵያ ታጋዮች እኩል ለመግባት ችላለች ሀየሎምን በቅርብ ማወቅ ብቻ ብቁ ታሪክ መፃፍ እንደማያስችላት ስለተረዳች ትኩረትዋ ወደ ስራዊቱ ሆኖአል ወታደራዊ ሚስጢርችን ጭምር ታውቅ ዘንድ ተፈቅዶላት ከአመራሩ አልተለየችም ያን ማወትቅዋ ብቻውን ግን አላረካትም እንባና ሳቅ እያቀላቀለ የሚያስደንቅ ታሪክና ገጠመኝ የሚገኘው ተራ ተጋዳዮች አካባቢ መሆኑን ትገነከባለች ከእኒያ መስዋእትነትን በፈገግታ ከሚቀበሉት ታጋዮች ጋር መዋልና መጉዋዝ የፈጠረባት ቲቲ ርፌ ኢኢኢ ፌር በርቃ ዝምታ የእርካታ ስሜት በምንም ሊተካ የማይችል እየሆነ ሄፄደ ብዙዎቹ ህወኒ ጉዋል ኦሮሞ እያሉ ነው የሚጠሩዋት እንዲህ ሲሉዋት አንዳች የማታውቀው የብርታት ስሜት የሰራ አካልዋን ይወረዋል እንዳይደክማት ይንክባከቡዋታል ከምግባቸው የተሻለውን ያቀርቡላታል ያከብሩዋታል ጥይት እንዳይመታት ይጠነቀቁላታል ሀወኒ ግን ያንን እንዳያደርጉ ታስቸግራቸዋለች ስታስቸግር ይስቁባታል አንድ ቀን አንዱ ታጋይ እስከ አንገቱ ጥይት ያዘለ ብሬይኑን ከአንገቱ አውልቆ «እንኪ ያዢ» አላት በወኔ ተቀበለችውኑ ግን አልቻለችምፁ በአፍጢምዋ ልትደፋ ነበር በሳቅ አውካኩ ታጋዮቹ «ወታደራዊ ስልጠና ስላልወሰድሽ አካላዊ ጥንካሬ የለሽም የመንፈስ ጥንካሬሽ ግን ከኛ ይበልጥ ኦንደሆነ እንጂ አያንስም» እያሉ ሲያጫውቱዋት በብስሰታቸው በእጅጉ ትደነቃለች ሀወኒ ታሪክ ፀፃፊና ተጋዳሊት ሆናለች የታጋይነት ክብር ሞቆአታል ታጋይ ንብረት የለውም የግል ነሮ የለውም ለራሱ አይኖርም ታጋይ ታጋሽ ነወ ታጋይ አይዋሽም ታጋይ ጉረኛና ቁጡ አይደለም በታጋዮች መካከል መበላለጥ የለም ታጋይነት ተፈጥሮአዊ ውበት ነው ታጋይነት አላማ ነው ባማረ ግንብ ውስጥ የራስን ደስታ ፈጥሮ መኖር ማለት አይደለም ታጋይነት ተጋዳላይ ለህዝብ ፍቅር አለው ገደብ የሌለው ፍቅር ወደ ባህርዳር ገስግሰው ከገቡት ታጋዮች ጋር አብራ የገባችው ሀወኒ በዚያ ዘመቻ ትእግስትን ነበር በዋነኛነት የተማረችው የኢህአዴግን አላማ በቅጡ ያልተገነዘቡ አለያም በደርግ ካድሬዎች የተደራጁ የከተማው ነዋሪዎች በድል አድራጊው የኢህአዴግና የሻዕቢያ ሰራዊት ላይ የስድብ የርግማንና የድንጋይዶፍ ሲያወርዱ አልተሸማቀቀችም እነዚህ ሁሉ ነገ ለዚህ ትግል ይሰዋሉ ስትል ለራስዋ አንሾካሾክች ታጋዮች ከታንክ ጋር ተጋፍጠው ድል ከጨበጡ በሁዋላ አንገታቸውን ደፍተው ጠመንጃዎቻቸውን አዘቅዝቀው ተሸናፊ ሲመስሉ ሀወኒ ተመካችባቸው አይንዋ እንባ ሞላ ህወኒ አልፎ አልፎ ራስዋን አንደ ታሪክ ፀሀፊ ብቻ ታያሰች ራስዋን ዳር አኑራም በታጋዮች ድርጊትና ባህርያት ትመሰጣለች ታጋዮችን እነርሱ እያለች ትጠራለች ራስዋን እንደ ፈጣሪ ገንጥላ አውጥታ ታዲያ ሀላፊነቱ ይከብዳታል ይህን መሰል የጀግንነት ታሪክ በኢትዮጵያ ቀርቶ በአለም እንኩዋ አልፎ አልፎ የተፈፀመና ሊፈፀም የሚችል መሆኑን ታውቃለች ይህ በዝርዝር መፃፍና ፍጣጣኣ። ደረስን ሌላው ችግር እስረኞቹን በሰላም ሶስቱን ዙር የነበቃ ምሥሸ የቡ ዝም ያቡርቃ ዝምታ ሠ አሳልፎ ማውጣቱ ነው ይህን ለማሳካት የኩማንዶ ሃይላችን ቹ በፀጥታ ተጉዞ ወህኒ ቤት መድረሱን ካረጋገጥን በሁዋላ በማድፈጥ መሽጐ የያዘውን ዛይል በማጥቃት ለእስረኞቹ መውጪያ የሚሆን ቀዳዳ ከፍቶ መቆየት አለበት የሚል መፍ ፄ አስቀመጥን በመጨረሻም የጥቃት እንቅስቃሴያችንን በሙሉ ካቀናጀን በሁዋላ በተለያዩ አቅጣጫዎች እንቅስቃሴ አደረግን በኔ ግንባር ያለው ፃይል ሶስት ቀን ያክል እየተደበቀ መጉዋዝ ነበሪበት ይሁንና በመካከሉ ትልቅ ችግር ገጠመን የምስጢር ጉዳይ አንድ ከመቀሌ እንዲረዳን ያመጣነው ልጅ የልምምዱን ቦታ እንዳየ የሚጠቃው የመቀሌ ወህኒ ቤት መሆኑን አወቀ ታዲያ አንድ ቀን ከተጉዋዝን በሁዋላ ለኮማንዶዎቹ አሁ የምንሄደውና ልምምድ ያደረጋችሁትም የመቀሌ ወህኒ ቤን ለመያዝ ይመስለኛል ስለዚህም ሀሳብ ልስጣችሁ ብሉ የአ ዋ ገበታን ሲሰራ ልክ ያቺን ለልምምድ በሳር የተሰራችውን የመቀ ኔ ወህኒ ቤት ቁጭ አደረጋት ታጋዩ ይሄኔ መቀሌ ወህኒ ን እንደምናጠቃ ተረዳ ይኸኔ እኔ በአጋጣሚ ስገባ የተሰራውን አየሁ አንድ የመቶ ያክል ናቸው የተሰበሰቡት ም ደነገጥኩኝ ሁለት ቀን ያክል ሲቀረን ነው ይህ የሆነው ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ አንድዋ የኮማንዶ የመቶ በሌላኛ እንድትታሰር አደረግሁ መንገድ ላይ ሳለን እነዚህ ወን ቆዳ ናቸው ብዙም ችግር ፈጥረዋልና አታነጋግሩዋቸው በ ር ይቆዩ ስል መመሪያ ሰጠሁኝ በዚሁ መስረት ቡድንዋ መቀ አጠገብ እስክንደርስ ድረስ ታስራ ነው የፄደችው ተሌ አጠገብ አስቀድመን ስለደረስን ሌሊቱን እዚያው መ ካለች በረፃ አሳለፍን ከዚያም ልክ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት አሌ ከውጅራት ጋር በሬዲዮ ተገናኘሁ ያ ተወርዋሪ ዛይል ወ ዘ ለማዳን እንቅስቃሴ መጀመሩን ሰማሁ በጣም ተደሰትኩ በመጨረሻ ከቀኑ ስምንት ሰአት ላይ የታሰረችውን መቶ ትጥቁዋ እንዲመለስላት አድርጌ ለሰራዊቱ መግለጫ ሰጠሁ ተልእኮአችን ምን እንደሆነና በልምምዱ መሰረትም እንዴ መስራት እንዳለብን መቼ እንደምንሰራው ምን አይነት ሁኒታ እንዳለ ተወርዋሪው ፃይል ከመቀሌ የወጣልን መሆኑ በዲሲፕሊን መስራት እንዳለብን አስረዳሁ ጋዩ አስረኞችን የማውጣት እቅድ መሆኑን ካወቀ በሁዋላ በጭብጨባ መፈክርና በጣም በተለየ ስሜት ተቀበለኝ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠርም ሊወጡት እንደሚችሉ መገመት አላዳገተኝም ጉዞ እንደተጀመረ የስኳድ አመራርና የ አመራሮችን ይዝ በመትደም ወደ ከተማዋ ተጠጋሁ ከተማዋን በሜዳ መነፅር በሩቁ ቃኘናት ወደ አሰራ አንድ ሰአት ተኩል ሊሆን ግን ጉዞ ጀመርን ይህን ያደረግንበትም ምክንያት ከምሽቱ በሁለት ሰአት ጥቃቱ መጀመር ስላለበት ነው ከዚያ ብንከገይ ጡጅራት የሄደው ሃይል ተመልሶ ሊመጣብን ይችላል እናም ለማደናገር ተኩስና ውጊያ የሚከዳዲቱትን በአዲጉዶ በእንዳየሱስ ላይ ተኩስ እንዲከናቱ አደረግኩ እነሱ ተኩስ ሲጀምሩ ያ ሾልኮ የሚገባወ የኮማንዶ ዛይላችን በዝግታ ሶስቱን ዙር ምሽግ አልፎ ወሀኒ ቤት አካባቢ ተጠጋ ሰአረ የያዛት ሻለቃ ደግሞ መውጪያ በሮችን ወደምትከፍትበት አቅጣጫ ደረሰች ይኸኔ ጥቃቱን እንዲጀምሩ አዘዝናቸው በአንድ ጊዜ አምስቱም የወሀኒ በርሮች ላይ ተኩስ ተከፈተ ዘበኞቹ አምስቱ መውጪያ በሮች ላይ ሆነው መትረየሶቻቸውን እንደጠመዱ ነበር በሩቅ ጥበቃ የሚያካሂዱት ወህኒ ቤቱ መካክላቸው ነው ያለው ተኩሱ ሲጀመር እንግዲህ እነፒህ መትረየስ የያዙት የደርግ ወታደሮች በአር ፒጂና በእኛ መትረየስ በተተኩሰ ጥይት ባንዴ ተመቱ ለተወሰነ ጊዜ የተንጣጡት መትረየሶች ፀጥ አሉ ሁዋላ የቀሩት ክላሽንና ኤምፅ ነበሩ እነሱንም በእጅ በእጅ ውጊያ ተጠግተው ተኩስ ከፈቱባቸው ውጊያው በአስራ ሁለት ደቂቃ ውስጥ ተጠናቀቀ ቀደም ብሎ ግን የገጠመን ችግር ነበረ አንደኛዋ ቡድን በግራ በኩል ስትሄድ በተለያዩ የቀለማት መብራቶች ግራ ተጋባች መብራቱ አዲስ ነበር ለቡድንዋ ጭርሱኑ ወህኒ ቤቱን መለየት አቃት ሆኖም በባትሪ የመብራት ምልክት ስሰጣት በሩቅ ያለውን መብራት እየተከተለች ወደ ከተማ ውስጥ መግባት ጀመረች እንደገና ግን ሶስት ጉዋዶች የሰገራ መጠራቀሚያ ገድጉዋድ ውስጥ ገቡ ቢሆንም መሳሪያ እየተቀባበሉ ሁለቱ ወዲያውኑ ወጡ አንዱ ግን በመቆየቱ መንቀሳቀስ አልቻለም ስለዚህ ሁለቱ እሱን ተሸክመው እንዲቆዩ ተደረገ። ይህቺ ቡድን በመዘግየትዋ አራቱ ቀድመው ተኩስ እንደጀመሩ ግን አምስተኛዋም ቡድን መደነጋገሩን ትታ የራስዋን ጥቃት ከፈተች ወህኒ ቤቱን የተቆጣጠሩት ሰዎች ባጠቃላይ ስድሳ ስምንት ይሆኑ ነበርራ ከነዚህ በተጨማሪ ደግሞ አስራ ስድስት ሰዎች የያዘች አንዲት ጉዋድ ለማደናገር መናኸሪያ የሚባለውንና አውቶቡሶች የመንግስት መኪናዎች የሚያሰባስቡባትን ቦታ እንድታጠቃ አድርገን ነበር በአዲጉዶም መስመር የመጣችው ቡድንም በተመሳሳይ በሩቅ ተኩስ ከፈተችቡ ይኸኔ ታዲያ ጠላት ኒመፎዎመ ተኩሱ ወዴት እንደሆነ እንኩዋን መረዳት አልቻሰም የታችኛው ወደላይኛው መልእክት እስኪያስተላልፍ ከአስራ አምስት ደቂቃ በላይ አለፈ ጄኔራሎቹና ኩሎኔሎቹ ሲነጋገሩ እሰማ ነበር ግራ እንደተጋቡ አስራ ሁለት ደቂቃ ነጐዶደ በኛ በኩል ቀጥሎ የቸገረን የእስር ቤቱን ክፍሎች ቁልፎችን ማግኘቱ ነበር ሆኖም እስረኞቹ ባለቡት የኛ ስዎች የሚነጋገሩትን ውስጥ ሳሉ ይሰሙ ስለነበር መዝጊያውን በዛይል ሰበሩት እንደወጡም ሁኔታው ተገልጦላቸው በምንላችሁ ቦታዎች እኛን ተከትላችሁ ነው የምትሄዱት መበታተን የለም ተባሉ እነሱም በሰልፍ ልክ እንደ ታጋይ በዝግታ መጉዋዝ ጀመሩ ነጭ ልብስ ከመልበሳቸው በስተቅር ድምዛቸው ፈፅሞ አይስማም ነበር ያም ሆኖ ግን በድል ተወጥተነዋል ያልነው ያቺ የተከፈተችውን በር ሲያልፉ ነበር ከዚያ ርቀን እንደሄድን እስረኞቹን ስናያቸው ግን አብዛኞቹ ጫማ የላቸውም እግራቸው በሙሉ ጠቁሮአል ሆኖም አይሰማቸውም ከሁሉም በጣም ያስገረመኝ ጉዳይ ትንሽ ፄዴው መቆማቸው ነበር ወደኋላ መለስ ብለው ከተማዋን ያዩአታል በሁዋላ ፈክው ይቆቀያሉ ከዚያ ደግሞ ባንነው ሩጫ ይጀምራሉ የተለየ ነበር ስሜታቸው ከከተማዋ አንድ ሰአት ተኩል ጉዞ ካደረግን በሁዋላ አንድ ትንሽ ወንዝ ዳር እንዲያርፉ አደረግን ውጅራት የነበረው ዛይል እንዲያፈገፍግ ከተማዋ መሀል የሚገኘውም እንዲሁ እንዲያደርግ ተደረገ በዚህ ውጊያ አንድ ሰርፀ የሚባል ጉዋድ ተሰዋብን አንድ ሻማ የሚባል የአንድ ቡድን አመራር የነበረም እንዲሁ ባላወቅነው ሁኔታ አልተገኘም የምንጠረጥረው ምናልባት የሰገራ ማጠራቀሚያ ውስጥ ከገቡት ጉዋዶች ጋር ላይገባ እንዳልቀረ ነው ከእረፍት በሁዋላ ከሰሜናዊ አቅጣጫ ወደ ደቡባዊ ምእራብ አቅጣጫ በመለወጥ ሌሊቱን ሙሉ በእግር ፄድን በማግስቱ ፄሊኮፕተሮች በብዛት ሆነው አካባቢውን ሲያስሱ ዋሉ እኛም እስረኞቹን ደብቀን ውለን በነጋታው ሳምረ ገባን ነዓ ካወጣናቸው አንድ ሺህ ሶስት መቶ እስረኞችም ግማሹ ወዲያውኑ ከኛ ጋር ሲቀላቀሉ የቀሩት ግን ወደሱዳን ሄዱ ሆኖም ከነሱም ውስጥ ወደ ሰላሳ በመቶ ያህሉ ተመልሶ ከኛ ጋር ሊታገል ተቀላቀለ እንግዲህ አግአዚ ኦፕሬሽን ባጭሩ ይህን ይመስል ነበር ሀወኒ ፅበቅቲ »ሲል አጠቃለለ «የሚገርም ታሪክ ነው» አለች ር ሃበቲቃ «በወቅቱ እስረኛ ከነበሩት መሀል ያነጋገርሽዐ ሲል ጠየቃት ያነጋገርስው ሰው አ «የለም ወዲ አስመራ ዛሬ ነገ እያለ ልቤን አውልቆኛል የ ሞርታር። ት ብዬ ደህና። የአሮሞ ህዝብ መብ መጠበቅ አይቻልም የኦርሞ ህዝብ ዛ ቋበጡ በሬድዮ ለመ አይደለሃ የተበደለው በቋንቋው ያሻውን ነው ጥያቄያች ዋነኛ ችግሩ በኦሮምኛ እንማር በኦሮምኛ አንዳኝ ኮያቄ ችን ባህልና መብታችን ይከበር ራሳችንን እናስተዳ አንድ ለጡብ ችን ባለፉት ዘመናት አማርኛ መናገር ለማ ዋግረጡ አንል ኣቀችቹ መደ አባ የሚል ስያሜ ያሰክሙት ነበር ሃዛ ብኞች አውቀት ተቆ ኮርሃ ይናገሩና ይሞክሩት አማርኛ ማወቅ እንደ ቀቀ ሽሽትን ኮት ባለፉት ዘመናት ሁሉ አፈር ድሜ በልተናል አደለ አባልን ጥቂትም ዋንዋወን እዝደምንም መር አማርኛ ሊ ቦ ስድስተኛ ክዓል ብቻ ነበር የና ክፍል ላይ ተሽመድምዶ ወገቡን ይዞ ለእንግሊዘኛ የከበበ ዜ ጋ ያ ኢትዮጵያ በምትባለው ሀገር የምንኖር ብሄር ብነ ኙ ሁሉ ለእንግሊዝሻው ግመድ አፍ ሆንን ህሪ ድንገተኛ ሳቅ አዳራሹን አነቃነቀው ሀወኒ ቀጠለች «የኦሮሞ ህዝብ የራሱን እድ ል አስከመገንጠል ድ ይወስናል ሲባል ከኦሮምኛ ቀጥሎ ሁለተኛ ቁዋንቱዋችን ተ ራስ የቡርቃ ዝም ቢባል ጭምር ያሻንን መወሰን እንደምንችል መረዳት አለብን ምናልባት እውቀትን ለማሻሻል የተሻለ እቅም ያለውን እንግሊዝኛን ልንመርጥ እንችል ይሆናል እዚህ ድረስና ከዚህም በላይ ሙሉ መብት ይኖረናል ዳዴኡኦ ለህዝቦች ያልተገደበ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብት እንዲሰጥ ይታገላል ስንል የሌሎችን ሕዝቦች መብት እያፈነ አለመሆኑን ግን በጥንቃቄ መገንዘብ ይገባናል ምክንያቱም ጊዜው የበቀል አይደለም ሌላው ቀርቶ በክልሳችን የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ወንድሞቻችን በኦሮምኛ ይናገሩ ዘንድ ልናስገድዳቸው አይገባም የነፍጠኛው ስርአት እኛን አማርኛ እንድንናገር አስገድዶናል ያንን በግልባጩ መፈፀም አይጠበቅብንም ያንን ከፈፀምን በቀል ነው የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ ብቀላ ባህሉ አይደለም ከጭቁኑ ያማራ ህዝብ ጋርም ጠብ የለንም ነፍጠኝነት ስርአት ነው ቅድም እንደገለፅኩት ኦሮሞ የሚል ስማችንን ጋላ በሚለው ተክቶ የሚናገር አንድ ማስቲካ ሻጭ አማራ ቢገጥመን ነፍጠኛ ልንለው ከቶ አይገባንም ያ ሰው አላወቂ ብቻነው ከስርአቱ መወገድ ጋር በሂደት የሚጠፉ ብጥስጣሽ አመለካከቶች ስሜታዊ ሊያደርጉን አይገባም» ሀወኒ አምቦ ውህ ተጐንጭታ ንግግርዋን አራዘመች የነፍጠኞች ትምክህት መገለጫው አያሌ ነው በአንድ ወቅት አልንበረከክ ብሎ ቁምስቅል ያሳያቸውን ደግና የኦሮሞ ህዝብ ለማጥላላትና ስም ለማጥፋት ብዙ ተናግረዋል ። ሀራ ሁር ጨዋ ነፃነት ያለው ወንን አሸናፊ ድልነሺ ዋና አለቃ ሲሉ በመዝገበ ቃላታቸው ገልፀውታል ይህ የምላችሁ በነጭ ወረቀት ላይ የታተመ ነው እነዚህ ሰዎች አምባገነን ብቻ ሳይሆኑ ቂሎችም ነበሩ ትምክህታቸውን በሚመስል መንገድ ማንፀባረቅ እንኩዋ አልቻሉበትም እዚህ ላይ ለያይተን ማየት የሚገባን ቁም ነገር የአማራው ገዢ መደብ ለአማራው ጭቁን ህዝብ የቆመ እንዳልነበር ነው የነፍጠኛው ተመ ተ የቡርቃ ዝምታ ስርአት ገዢዎች የጠጅ ቤት አግዳሚ ወንበር ላይ ተደርድረው ጠመንጃቸውን እየወለወሉ አማራ ሀራ ሁር አም ሀም ሀራ ሲሉ ነው እድሜያቸውን የገፉት ግማሽ ሰአት የእረፍት ጊዜ ተስጠ በእረፍት ሰአት የኩንፈረንሱ ተሳታፊዎች ሀወኒን ከበው አድናቆታቸውንና ምስጋናቸውን ያጉርፉላት ጀመር «በኦሮሞነታችን ክብር እንዲሰማን አደረግሽ» የሚሉ አስተያየቶችን ጭምር አዳመጠች ይህን መሰሉ ፖለቲካዊ ትንታኔ በመፅሀፍ መልክ ተዘጋጅቶ ለኦሮሞ ህዝብ ሁሉ ቢዳረስ ጠቃሚ አስተዋዕኦ እንደሚያበረክት ጭምር ገለፁላት ከእረፍት በሁዋላ ሀወኒ ካቆመችበት ቀጠለች «አቸ የዳዴኡኮኦ ኢህአዴግ አባላት አማራ ጨዋ አይደለም ጀግና አይደለም የሚል እምነት የለንም አማራ ጀግናና ጨዋ ህዝብ ነጠ የዚህ የዘፈን ካሴት ሲገለበጥ ግን ኦሮሞን ጨካኝ አረመኔነ አያለ ማቬጌም የለበትም ነጦ የኛ ጠንካራ እምነት ጭብጨባው ከዳር እዳር አስተጋባ «የነፍጠኛው ስርአት አራማጆች የኦሮሞን ህዝብ ከጭቁኑ የአማራ ህዝብ ለማጋጨት በአያሌው ጥረዋል ምክንያታቸው በጣም ግልፅ ነው ጭቁኑ የአማራው ገበሬ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ካልተጋጨ የነፍጠኛው ስርአት ሀይል ያጣል አይበገሬውን የኦሮሞ ህዝብ ለመቀጥቀጥ መሳሪያ የሚያደርጉት ከኦሮሞ ገበሬ ያልተሻለ ህይወት የሚገፋውን ምስኪን የአማራ ህዝብ ነው የኛን ሀይል ለመቁዋቁዋም የአማራውን ገበሬ በባዶ ትምክህት ሰማይ ጥግ ሊሰቅሉት ጥረዋል በኦሮሞ ላይ የበላይነት ስሜት ያድርበት ዘንድ በሀይማኖቱ በኩል ሳይቀር ሰበካ ያካሂዱ ነበር ዛሬ በጥንቃቄ ልናጤነው የሚገባን ጉዳይ ቢኖር ታዲያ ነፍጠኞች ለቀበሩት አሳሳች መርዝ መጠቀሚያ እንዳንሆን ነው ጭቁኑ አማራ ትምክህተኛ ገዢዎች የቀበሩትን የተንኩል መርዝ እንዲገነዘብ ማድረግ አለብን ያን ጊዜ አጋራችን ይሆናል ይህን የምላችሁ በሚቀጥሉት አመታት ሳይሆን ወራት ውስጥ ደርግ ወድቆ የኦሮሚያ ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር እንደሚጀምር ስለማምን ነው። ጠኞች «ከብቶች ናችሁ ላሞች ናችሁ» ሊሉዋቸው ንደዘበት የብሄረሰቡ አባላት ላይ የለጠፉት የንቀት ስያሜ ያቢርቃ ዝምታ ፌኤ ነው ምኒልክና ነፍጠኞቹ የፈለሰፉትን ይህን ስድብ የሀይለስላሴ ስርአት እንዳለ ተቀብሎ ነበር ያስተናገደው ደርግም ጃንጀሮ የሚለውን ስያሜ ተቀብሎ አሁን ድረስ ይጠቀምበታል ጃንጀሮ በሚል ስያሜ የሚጠራው ብሄረሰብ ትክክለኛ ስም የም ነው ጃንጀሮ የተባሉት ተራራ ላይ ወጥተው ወራሪያቸውን በድንጋይ ስለፈጁት ነው ዝንጀሮ ለማለት ጃንጀሮ የሚል ስያሜ ሰጥተው ህዝብን ያህል ነገር በደንታ ቢስነት የሚያዋርዱት የነፍጠኛው ስርአት ክርፋት እዚህ ድረስ ጠልቆ ሊሰማን ይገባል ነፍጠኞች ይፄን ያህል ኦሮሞ ፈጅተዋል ስንል መሳሳት የሌለበን አንድ ታላቅ እውነት አሰ የቀረው ግን ከሞት አምልጦአል ማለት አይደለም ቀሪውንማ በቁሙ ለመግደል ነው የተሞከረው አንድን ህዝብ ደግሞ በቁም ከመሞት የከፋ አደጋ ከቶ ሊገጥመው አይችልም ግን አልተቻላቸውም እነሆ የጭቁን ህዝቦች አመዕ በርትቶ ጠራርጐ እያጠፋቸው ነው የነፍጠኛውን አመለካከት የተሸከመው የፋሺስት ስርአት ዛሬ በመቃብሩ አፋፍ ሳይ ይገኛል «እስካሁን የገለዕሁትን የማጠቃልለው የነፍጠኛው ስርአት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ህዝቦች ላይ ጭምር በደል ያደረሰ «ስርአት» መሆኑን በደል ስንል ደግሞ ስለተገደሉ ብቻ ማንጐራጐር እንደሌለብን ከፍተኛ አደጋ የደረሰው ከሞት ተርፈው የስነልቦና ቀውስ በደረሰባቸው ወገኖቻችን ላይ መሆኑንና በዚያን ጊዜ የተዘራው መርዝ ደግሞ በኛ ላይ ሳይቀር ተፅእኖ እንደሚያሳድር ተገንዝበን ያንን ክፉ ነቀርሳ ነቅለን ለመጣል በቅድሚያ እያንዳንዳችን በግለሰብ ደረጃ በማንነታችን የመኩራትን ባህል ማዳበር እንደሚገባን በመግለፅ ነው ድል የሚገኘውም ሌሎችን በመርገምና በመጥላት ሳይሆን ማንነታቸውን በማክበር ብቻ ነጦ እንግዲህ ወገኖቼ ለአዲሉ ጉዞ እንዘጋደ እኛ ማንነታችንን ካክበርነው ሌሉች ያከብሩናል ራሳችን ያልተንከባከብነውን ማንነታችንን ግን ሌሎች ውሀ አያጠጡ ሊኩተኩቱልን እንደማይችሉ ማጤን ይገባናል ጡይይቱ በዚህ መልኩ በስፊው ተጥሎ ከዋለ በሁዋላ ከተስብሳቢዎች ጥያቄዎች እየተሰነዘሩ ምላሽ ሲሰጥባቸው ቆቁዩየ ሀወኒና ሰለሞን እየተጋገዙ ማብራሪያዎችን ሰጡ በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ የተነሳች አንድ ጥያቄ ግን በተለየ ሁኔታ ትኩረት ሳበች ጥያቄውን ያነሳው ነቀምቴ ሳይ በመምህርነት በማገልገል ላይ የነበረ አንድ ጐልማሳ የሸዋ ኦሮሞ ነበር በኩንፈረንሱ ስርአት መሰረት ስሙን ተናግሮ ሲያበቃ «ህወሀት የእኩልነትን መንፈስ እስከመጨረሻው ጠብቆ ያዳል ብላችሁ እንድታምኑ ያደርጋችሁ መሰረታዊ ነገር ምንድን የበቃ ዝምታ ነው። » «ልክ ነው የሚል ድምፅ ተሰማ ሀወኒ ቀጠለች በቅድሚያ በራሳችን ልንተማመን ይገባናል የሚል ስሜት ከአእምርአችን ይውጣ ይህ አመለካክት እንዴ። ሊክሰት አንደቻለ ይገባኛል የዛሬ አይደለም የመቶ አመት ውጤት ነው ጥያቄውን ያቀረበው ሰው ካልተሳሳትኩ ስሙን ይታገሱ ያለ ይመስለኛል ይታገሰ የኦሮሞ ስም አለመሆኑ ሁላችንም ይገባናል አባቱ ወይም አናቱ የአማራ ስም ለምን እንዳወጡለትም እንረዳለን ይታገሱ ምናልባት በቀጣዩ ዘመን ስሜን ወደ ህጐስ አንድለውጥ እገደድ ይሆናል ብሎ ቢሰጋም አይደንቀኝም አዳራሹ በድንገተኛ ሳቅ ከስሩ የተነቀለ መሰለ ሳቁ በቀላሉ አልበርድ አለ ሀወ ፀጥታ ን ዘ አጨበጨበች ውካታው ጋብ ይል ጀመር ይለፍን ዘንድ የቢርቃ ዝሯሌ መኖ መ በእኔ እምነት ይታገሱ ያቀረበው ጥያቄ የኛ ስጋት ሊሆን አይገባም ሰለሞን እንደገለፀው ከደርግ ውድቀት በሁዋላ ኦሮሚያ ራስዋን የምታስተዳድረው በግለስቦች ወይም በድርጅቶች ቸርነትና ፈቃድ አይደለምነ በመሰረቱ ደርግን ጠራርጐ ሊያጠፋው የተቃረበውን የህዝብ ትግልና ቁጣ የፈጠረው ጭቆና አንጂ ስልጣን የማግኘት ፍላጐት አይደለም በምኒልክ ዘመን የነበሩት የአርሲው ሮባ ዳዲ ዛሬ ጊዜው የኛ አይደለም አይበገሬነታችንን ግን አሳይተናል ልጆቻችን ወራሪውን ጠላት አርበድብደው የሚያባርሩበት ጊዜ ግን ሩቅ አይደለም ያ ዘመን እንደሚመጣ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ብለው ነበር ይህን ያሉት ነብይ ስለሆኑ አልነበረም ህዝቦችን ለዘልአለሙ በባርነት መግዛት ከቶ የማይቻል አውነታ መሆኑን ስለተገነዘቡ ይመስለኛል ሮባ ዳዲ እንደተነበዩት የጨቁዋኞች ጊዜ አክትሞአል የህዝብ ሀይል በርትቶአል ዛሬ ህወሀት በነፍጠኛው መንገድ ሊቀጥል ቢፈልግ እንኳ አይቻለውም የኦሮሞ ህዝብ ያቆመዋል ዋለልኝ መኩንን እንዳለው ወደድንም ጠላንም በኢትዮጵያ ውስጥ የሶማሌ ብሄርም ይኖራል ከሶስት ሚሊዮን የማይበልጠው የሶማሌ ብሄረሰብ ከሀያ ሚሊዮን በላይ ከሚሆነው የኦሮሞ ህዝብ እኩል መብት ይኖረዋል ይህንን ፅንሰ ሀሳብ ነው ልንገነዘብ የሚገባን ምክንያቱም ህወሀትም ሆነ ዳዴኡኦ እየታገሉ ያሉት በብዛትና በሀይል የሚገኝ የበላይነት ያከትም ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ ይህ ተቀልብሶ ሌላ መልክ ከያዘ ግን አብረን የምናየው ይሆናል ማሰብ ያለብን ግን የዳዴኡኦ ህልውና የሚከበረው በህወሀት መልካም መሆን ወይም አለመሆን ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ ባለው ታማኝነት ብቻ መሆኑን ነው የኢሀአዴግ አባል ድርጅቶችን ያሰባሰባቸውም የፀረ ጭቆና አቁዋማቸው ነው አባል ድርጅቶቹ በመራራው ትግል ውስጥ። » አሁንም መልስ አልስጣትም የመኪናዋ ሞተር ሲቀሰቀ ላይ ሳማት በጆሮዋም «ኦሮሞዎች ይፈልጉሻል መሞት የለብሽም» አላት » « ቨ ስ ሀየሎም ተጠግቶ ጉንጭዋ ሬር የበርቃ ዝም» አዲሳባ ተከባለች የአዲስ አበባ በሮች በታጋዮች ታጥረዋል አዲስ አበባን የክበበውን ጦር አማክለው የሚመሩት ማዘዣ ጣቢያቸውን ለገዳዲ ላይ ያደረጉት ዛድቃን ገብረተንሳኤና አበበ ተክለሀይማኖት ጆቤ ነበሩ ታምራት ላይኔ መለስ ዜናዊን ተክቶ በበላይነት ይመራል በየበሮቹ ያሉት የኢህአዴግ ከናተኛ አመራር አባላት የመጨረሻዋን መመሪያ ከለገዳዲ ይጠብቃሉ በደብረዘይት መንገድ ሳሞራ የኑስና በረከት ስምዖን በአምቦ ሀየሎም አርአያና አለምሰገድ ገብረአምላክ በሰንዳፋ ምግበና ገብረኪዳን እንዲሁም ሀይሌ ጥላሁን አዲሱ ለገለ ባጫ ደበሌ እና ሌሎችም የማእከላዊ ኩሚቱ አባላት አዲሳባን አሻግረው አያማተሩ የጦርሜዳ መገናኛ ሬዲዮኖቻቸውን ከበዋል ስዩ አብርሀ ትግራይ ሀገረ ሰላም ነበር መለስ ዜናዊ ለንደን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳይ ሀላፊ ሚስተር ኸርማን ኩሇን ደርግ ኢህአዴግና ኦነግን ለማደራደር በጠራው ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከትግራይ በረሀ ወደ ለንደን አቅንቶ ኔዚያው ነበር ስዩ ከለገዳዲና ከለንደን ያለማቁዋረጥ ግንኙነት ያደርጋል አይርኘላኖች አዲሳባ ላይ እንዳያርፉና ካዲሳባም እንዳይነሱ የኢህአዴግ መሪዎች ጥብቅ ትአዛዝ በመስጠታቸው እያንዳንድዋ ደቂቃ ትንፋሽ ታሳጥራለች የአለም ሚዲያ ትኩረት አዲስ አበባ ዙሪያ ላይ አነጣጥርአል አዲስ ነገር ሞልቶአል ደግና ክፉ አዳዲስ ነገሮች ወሩ ወርሀ ሙዋርት ነው አዲሳባ የሞቃዲሶና የሞኖርቪያ አድል እንደሚገጥማት ሁሉም ተንብዮ አብቅቶአል የስጋት ወሬ የእያንዳንዱን ኢትዮጵያዌ ጆሮ የሚያቃጥልበት ጊዜ ነበር የኢህአዴግ ባላንጣዎች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት አስከመገንጠል የሚለው አንቀፅ ተግባራዊ ከሆነ ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር እንደሚያከትምላት እየወተወቱ የድፍን ኢትዮጵያን ህዝብ አስጩነቁ መገንጠል በኤርትራ አንደማያበቃ የኦሮሚያ ጉዳይ ራሉ ያለቀለት መሆኑን አጠጽ ሻአቢያና ወያኔ ኢትዮጵያን የማጥፋት ድብቅ አደንዳ አላቸውና የኢትዮጵያ ሀዝብ ሆይ አይንህን ክፈት ሲሉ አስጠነቀቁ በዚሁ ሰሞን ታዲያ የኤርትራ ህዝብ ታጋዮች መሪ ኢሳይያስ አፍወርቁ ስለ ተቃዋሚዎች ተጠይቆ አንድ አጭር ምላሽ ሰጠ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሉ ጉዞውን ቀጥሎአል ሦ አዲሳባ ተክባለች አለቱ ግንቦት ቀን ነው በወታደራዊ የስአት አቆጣጠር የኢህክዴግ ዋና ፀሀፊ የመለስ ዜናዊ መልእክት የህወሀት አመራር ዋሻ ከሚገኝበት ሀገረሰላም ደረሰ በሳተላይት መልእክቱ የለንደኑ ድርድር መፍረሱንና የመጨረሻው ዘመቻ እንዲፈፀም የሚያዝ ነበር ዘመቻ ውጋጋን ስዬ አብርሀ ከለገዳዲ ጋር ተገናኘ እና አጭር መመሪያ ለገዳዲ ከፍተኛ ኩረብታ ላይ የነበረው ጻድቃን ገብረትንሳኤ በጦር ሜዳ የመገናኛ ሬድዮው በየበሮቹ ያሉትን ኩማንደሮች ይፈልግ ጀመር እነሆ ወገግ ከማለቱ በፊ ዘመቻ ውጋጋን ይጀመራል ከሚቀጥለው ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ ውጋጋን መታየቱ የማይቀር ነው ውጋጋኑ መታየት ሲጀምር ደግሞ የኢህአዴግ ሬድዮ አብዛኛው ህዝብ በድል አብሳሪነትዋ የሚያውቃትን «የሰሜኑ ኩከብ» የተሰኘችውን የትግል ሜዳ ከፈን ሰመጨረሻ ጊዜ ያስደምጣል ለመጨረሻ ጌዜ ሰማዩም የኦሮሞዎች ነው ምእራፍ አስር አዋ አልንና የኤርትራ ተዋጊዎች የደርግን ሰራዊት እንደ አቡዋራ እ ት የኤርትራና የኢትዮጵያን ምድርም ከጥግ እስከ ያለ በደረቱ መሉ ው ሲማረክ የፈቀደውን ማረኩት ስሻፈረኝ ራሳቸውን ከ ጥይት ታቀፈ እጅግ እብሪተኛ የነበሩትና የተደረገላቸ ፍቹ ሪል ደለየሙት የደርግ ሹማምንትም በራዲዮ ወላወል ተቀብለው ባክ ሲገቡ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ለሀዝብ ታ በርግጥ የጦር መሳሪያው ጦርነት አልቆአል ሰላማዊው ቡርቃ ዝምታ እ ቃ ተ ከ ተከፍቶክል ሆኖም የጦር መሳሪያው ት መድረክ ግን ተከፍቶአል ሆና ። ለዚህ ጥያቄ መልስ እፈልጋለሁ ብሎ ፈገግ አለ ዊስኪው ይዞራል ጂን ቶኒኩ ይቀዳል ጣፋጭ ብስኩጎ ይሽከረከራል ት ያላቸው የፖለቲካ ሌ ዙሪያ ያሉት የተለያየ አመለካከ ለዎች እርስ በርስ ይተያዩ ጀመር አኖሌ የወረደበትን የወቀሳ ዶፍ በትእግስት ካዳመጠ በሁዋላ ሺሸ እኔ የፈፀምኩት ተግባር ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል አላልኩም ይህ ማንኛውም ስው ስለገጠመ እንደሚያወጋው ድንገት የተነሳ ቀላል ጨዋታ ህናዋ ርም ህዝብ ምን ይፈልጋል የሚለው ጥያቄ ሴላ መል የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ አስመልክቶ የግል አቋም ወገኖቼ ከከንቱ እልቂት እንዲተርፉ የቁጣቸው ነበልባል ላይ ስለቸለስኩት ቀዝቃዛ ውሀ ጭምር በግልፅ ቅድም ገልጫለሁ ት የተጠጋው ዝብ እንደሚታገል ከገለፀ እንኩዋ ሀያ አመ ነ ይህን ሁሉ አመታት ምን ሲሰራ እንደከረመ ያስረዱኛል። » አኖሌ በተቃውሞ ራሱን ግራቀኝ ናጠ «ዴሞክራሲያዊ የሚመስል ነፍጠኝነት በኦሮሞ ህዝብ ላይ እንዳይጫን ስጋት አለኝ አለ አለ «ነፍጠኝነት ላይ የተለያየ እምነት ያለን ይመስሰኛል» ኩምሳ ነፍጠኝነት ስርአት እንጂ ዘር ወይም ሀይማኖት አይደለም ለኔ ስልጣን በነፍጠኛው እጅ እንዳይገባ የምንከላከልበት መንገድ ዴሞክራሲያዊ ስርአት በማስፈን ብቻ ነው ዴሞክራሲያዊ ስርአት እስካለ ድረስ የህዝብ መብት ይታፈናል ብዬ አላስብም» ብሎ ፈገግ አለ አኖሌ እኔ ዴሞክራሲን የችግር መፍቻ ቁልፍ አድርጌ አላየውም ዴሞክራሲ ባህርይ ባህል ልማድ ነው» ካለ በሁዋላ ከአስተናጋጁ ላይ ብርጭቆ የሞላ ጐርዶን ጂን ተቀብሎ ቶኒክ ሳይቀላቅል ባንድ ትንፋሽ ግማሽ አደረሰው ኩምሳ ግራ በመጋባት ያስተውለው ጀመር አኖሌ ቀጠለ ፉ ዴሞክራሲያዊ መብት ሙሉ በሙሉ በህግ ተከብሮም መብትን መገፈፍና መዋረድ አሰ የሚንቅህን ክንድህን ጭምር ማቅመስ አለብህ ያኔ ዝም ይላል ህግ ብቻወን የተሙዋሙዋተውን የኦሮሞ ብሄረተኝነት ስሜት ወደቀድሞ ስፍራው አይመልሰውም የኦሮሞ ህዝብ መቶ አመት የተገፈፈውን ኩራትና ክብሩን መልሶ የሚያገኘው በህግ ነው። ኔ ኩምሳ በአኖሌ ንግግር እምብዛም አልተመሰጠም ረጋ ብሎ ውይይታቸውን የሚሜገታ ሀሳብ ይሰነዝር ጀመር ፊ የተፈጠረው ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ማንንም ያታግላል ዳዴኡኦ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ነው ኦነግ ሌላ ነው አንተ ደግሞ ሌላ ድርጆት ልታቁዋቁም ትችላለህ የኦሮሞ ህዝብም የተሻለ የምርጫ እድል ይኖረዋል የእኔ ታላቅ ምኞት የኦሮሞ ህዝብ የሚሻለውን የፖለቲካ ድርጅት መምረጥ የሚችልበት አድል አንዲፈጠር ብቻ ነው በዚህ በጣም አምናለሁ ብሎ ትክዝ ካለ በሁዋላ አኔ እንደ ኦህዴድ አመራርነቴም ሆነ አንደ ግለሰብ ታጋይነቴ የማስበው ህዝቡ መልካም የኑሮ አድል ይገጥመው ዘንድ አንጂ ምቾት ስላለው ወንበር ኣይደለም እመነኝ አኖሌ የዳደኡኦ አባላት ሁሉ እንዲህ ነው የምናስበው ከዚህ ውጭ ስለ ወንበር ማሰብ የጀመርን ቀን ግን አንደግለሰብ አሊያም እንደድርጅት እየከሰምን አንሄዳለን ሰድን እንሆናለን ቅን አላማ ይዞ መታገል እንደሚገባ አምናለሁ ከህዝቡ በላይ ብልህ የለም ሆኖም ቢያንስ አሁን በያዝከው ብጥብጥንና ጦርነትን በሚጋብዝ መንገድ ተከታይ አንደማይኖርህ አረጋግጥልሀለሁ ውድ አኖሌ ልብህ በበቀል መሞላቱን ተግንዝቤያለሁ እኔም የነፍጠኛው ስርአት ያንተን ያህል ያቅረኛል ካንተም በላይ ይከረፋኛል ሆኖም ሀላፊነት ሊሰማን ይገባል አንድ ሰው አማራ ስለሆነ ብቻ ነፍጠኛ ነው ወደሚል መደምደሚያ እንዳንደርስ በእጅጉ ልንጠነቀቅ ይገባል ውጤቱ እድግ እጅግ አደገኛ ነው የማሆነው የህወሀትን እገዛም ቢሆን በቅንነት ተመልከተው እነዚህ ሰዎች ደርግን ለማገበርከክ ባደረጉት ሰፊ የትግል አስተዋፅኦ አያሌ ወንድምና እህቶቻቸውን አጥተዋል ስለዚህ ደርግን አንበረክክን ብለው ሲደንሱ የበርቃ ም ከሚያነጉበት ሁኔታ ውስጥ አይደሉም መስዋእትነት የከፈሉ ጉዋደኞቻቸውና በድህነት የሚማቅቅ ህዝባቸው እንቅልፍ ይነሱዋቸዋል በየደቂቃው ያስቡዋቸዋል ስለዚህ ቀጣዩ ህልም ሌሎች ህዝቦችን ማፈን ሊሆን አይችልም የእኒያ ታጋዮች መስዋአትነት ተገቢ የሚሆነው የተዋረደውንና በድህነት የሚማትቅተውን ህዝባቸውን ከድሀነት ካወጡት ብቻ ነው አሊያ ያ ሁሉ መስዋእትነት ከንቱ ይሆናል ትግሉ የመዝናኛ ፊልም አይደለም ለክብር ለተራ ለዝናና ለታሪክ ሽሚያ የተካሄደ አይደለም እውነታው ይህ ከሆነ የህወሀት ታጋዮችን የምንሸሸበትና የምንጠራጠርበት ምክንያት ምንድነው አኖሌ። ቢያንስ ግን ጥቂት ነገሮችን ብቻ ልነግርህ ይገባኛል ስማኝ አኖሌ የኦሮሞ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል ምክንያቱም በጦርነት ሰዎች ይሞታሉ በአንድ ቾምበር ሀያሺህ የሰው ልጅ ፊሳ በተራራ ላይ እንደ አንሶላ ተነጥፎ ሊታይ ይችላል ጦርነት ማለት ይፄ ነው የኦሮሞ ህዝብ አንተ እንደምታስበው ፍልስፍና አልጠማውም ንፁህ ውሀ መንገድ ክሊኒክ ነው የሚፈልገው የኦሮሞ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ መብቶቹ ባህሱ እንዲከበርለት ይሻል እንጂ የሌሎች ህዝቦችን መብት የማፈን ምኞት ኖሮት አያውቅም አንተ በቀል ነው ያረገዝከው የኦሮሞ ህዝብ ግን ብቀላ ባህሉ አይደለም በተቀረ የተናገርካቸው አብዛኞቹ ረጃጅም ዝባዝንኬ ተረቶች ናቸው የፖለቲካ ልምድ ማጣትም ይታይብሃል የአንድ ፖለቲከኛ ብስለት የሚለካው የሌሎችን መብት ሰመጠበቅ ቅድሚያ ሲሰጥ ብቻ ነው የሚል ፅኑ እምነት አለኝ ዞሮ ዞሮ ኤርትራውያን ባዘጋጁት በዚህ የደስታቸው ግብዣ ላይ የግድ መግባባት ላይኖርብን ይችላል ሁሉንም ወደፊት የምናየው ይሆናል ግልፅነትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምናልባት ወደ ኢትዮጵያ ከመጣሀም በድጋሚ ተገናኝተን እንጨዋወት ይሆናል ዴግመህ ደጋግመህ ብታስብበት መልሰህ መላልሰህ ከሰዎች ጋር ብትወጦያይ ደግ ነውዘ ጦደፊት ላለመፀፀት ሞክር በአዕንኦት የምመክርህ ሌላ ቁም ነገርም አለ ይህም በጉልበት መጠቀም መፍትሄ አለመሆኑን ነው ከኦነግ ጋር ያለን ልዩነትም ይኸው ነው የኦሮሞ ህዝብ አካባቢውን ማስተዳደር ይጀምራል የመብቱና የኢኩኖሚው ተጠቃሚ ይሆናል ባህልና ቋንቋውን ማሳደግ ይደምራል ይህ ከሆነ በኛ እምነት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ መኖር የማንችልበት ሁኔታ የለም የመገንጠል ጥያቄም የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ከሆነ በህዝብ ውሳኔ ይስተናገድ ባይ ነን የኦነግ መሪዎች ግን ትላንት ነፍጠኛው ያደርግ እንደነበረው በህዝብ የበርቃ ዝምታ መመ ደም መክበር ነው የሚሹት በዚህ ከፍተኛ ልዩነት አለን አንተም ሳታውቀው የኦነግ አመለካከት ተሻካሚ የሆንክ ይመስለኛል» ኩምላ ይህን ብሎ በአንገቱ የስንብት ስላምታ አሳይቶት ተለየው አናኛሌ የተተረማመስ አሳብ ውስጥ ተዘፈቀ ድንገት ወደ ጀርመን የመመለስ ዛሳብ መጣበት ራሰጋን እንዳልተሳካለት የኦሮሞ ታጋይ መቁጠር ፈለገ እና ስደትኛ ጀርመን። » «አማራጭ አይኖርም ነበር አኖሌ አኖሌ አልደነገጠም የጠበቀው ነበር «አውቃለሁ አዶናይ አለ በደበዘዘ ፈፃግታ ተውጦ አ የተናገራችሁትን ትፈፅማላችሁ አውቃለሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይርኘላን ከአንድ ሰአት ሰላማ በረራ በሁዋላ አዲስ አበባ ተቃርቦ ማዘቅዘቅ ጀመረ አኖሌ በአይሮግላኑ መስኮት አረንጉዋዴ ስጋጃ የለበሰውን የኦሮሚያ መሬት ሲመለክት ከጥቂት አመታት በፊት ከአባቦሩ ጋር የተለቐወጣቸውን ጥቂት ቃላት አስታወሰ አኖሌ ልጄ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact