Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ህዝቡ ሀየሎምን ጀግና ሁን ብሎ መረጠው። ወይስ ሀየሎም በተፈጥሮው ሩህሩህና ጀግና ነበር።» «ጤና ይስጥልኝ አባቴ «ተመልሰህ መጣህ ማለት ነው።» ሲል ጠየቀውጦ «ኦሮሞ ነኝ «ከማን ጋር ነበር የተገናኘኸው። አኖሌ «ገብቼበታለሁ።» አለ ዝዢሞዮ። እዚህ አገር ሰው ሲሞት ሞተር አጠፋ ነው የምንለው ታዲያ ኩሎኔል እንዳይቆጡ ሽንኩርት እንፈልጋለንኑ አንዴ አይረሳኝም ሽንኩርት ሳያገኙ ሰነበቱና ንዴታቸው ጡሜቦ የሚባል ተራ ወታደር ነው አላልክም። በራስዋ ቤት ሌሊት ተነስታ መፃፊያውን በቢላ ቆርጣው ጠፋች አሱ ጠጥቶ አንሶላ ሆኖ ነበር «እጁን። ገምቼ ነበር ማንም ወንድ ቢሆን በቁሙ ወንድነቱን ከሚያጣ ሞትን ይመርጣል አትጠራጠር አኖሌ ውጤት የተገኘው በዚህ ምክንያት ነው ደሞ ይገርምሀል ይሄን ስልት እንደ ማሰቃያ ተጠቅመንበት አናውቅም ነበር ያን ቀን ግን እንደለመደው ሲሰድበኝ ድንገት ነው አፌ ላይ የመጣብኝ ብልትህን ነው የማስጐምደው አልኩትፁ ድንጋጤ ገፅታውን ሲያለብሰው አይቻለሁ ይህን ያህል ፍርሀት ውስጥ የሚያስገባው መስሎ ግን አልተሰማኝም ነበር አጀብ ነው። ከሁሉም አዲስ አሳብ ለመሰንዘር ያለህን ድፍረት አደንቃለሁ አሉኝ እኔ ጀርመን ነው የኖርኩት ግዴለኝም በግልፅ ያሻኝን መናገር ለምጄያለሁ «ለነገሩኩ ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን ህዝቡ እባብ ነው» የአብርሃ ፀሎትን ክፍልም በችኩላ ከፈተላቸው አኖሌ ወደ ኩሎኔሉ ጆሮ ጠጋ አለ «ጥበቃው ከኛ ጋር ይጠጣ።
» «ችግር አልገጠመኝም አቦይ» አለ ወጣቱ ሰው «አገ የሚያስተላልፉልኝ አስቸኩዋይ መልእክት አለ የታሰረው ወዳጃችን ስር ቤት ያመልጥ ዘንድ መሞከር ያለብን ይመስለኛል ምናልባት ዚያ የምታገለግል አንዲት እጅግ ጠባብ ቀዳዳ ታይታኛለች ይህንኑ ፀ የቡርቃ ዝምታ ልጠቁማቸው ፈልጌ ነው «መልካም በል መልእክቱን ግለዕልኝ ለግማሸ ሰአት ያህል ረጋ ብሎ ተናገረ «አቦይ። ሽማግሌው ወደ ቀጠሮው ስፍራ ተቃረቡ አቦይ ግርማፅዮን ዘወትር ቅዳሜ ለአይን ያዝ ሲያደርግ አየርፃዛይል ሆቱል ብቅ እንደሚሉ የሆቴሉ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ የሚጠጡዋትም አትለወጥም ተጭን ሻይ በረንዳዋ ላይ ተቀምጠው ለዘጠና ደቂቃ ያህል ቀጭን ሻያቸውን አጣጥመው እንዳመጣጣቸው የመልስ ገዞ ይጀምራሉ ታዲያ እዚያ ከሚያዘወትሩት የአየርፃይል አባላት ጋር ሁሉ መልካም ወዳጅነትን መስርተዋል በጄ አይሉም እንጂ እንጋብዝዎ የሚላቸውም አይጠፋም ከዚህም ከዚያም መጨዋወቱን ግን ስራዩ ብለው ይዘውታል ከሆቴሉ ደርስው በተለመደው ስፍራ አረፍ አሉ ሆቴሉ እንደወትሮው በተስተናጋጅ አልተጨናነቀም አሊያም ጠጪው ገና መግባት አልጀመረም ቀዝቀዝ ብሎአል የደሞዝ ጊዜ በማለፉም ሊሆን ይችላል ሽማግሌው ሻያቸውን አዘዙ ቀጭን ሻይ ሰአታቸውን አዩ የቀጠሮው ሰአት ሞልቶአል አናቱ ላይ ነው በዚህች ደቂቃ አንድ ሰው ሰሳምታ ሊያቀርብላቸው ይገባል አንድ ሰው አንድ የሻእቢያ ሰው አንድ የኤርትራ ምድር ስው «ጤና ይስጥልኝ አቦይ ግርማፅዮን» በትግርኛ ነበር ስላምታ ያቀረበላቸው ቢኒያም ኖሮአል ጨጨ ። ከዚያም አቦይ ግርማዕዮን ግዳጃቸውን ይወጡ ጀመር ለሸአቢያ እጅግ ቁልና የሆነ አንድ ሰው አስመራ ላይ በደህንነቶች አጅ ጠድቆአል «ቦሎኛ ይባላል እሱን ለማስፈታት ይጠቅም ይሆናል በሚል የአዲስ አበባው «መረብ መልእክት ማከተላለላ ፈፊልጐከል ጉዳዩ እንዲህ ነው «ፊንፊኔ» የሚባል አንድ ስው በቅርቡ ወደ አስመራ ይጉዋዛል ይህ ሰው በአስመራ ቆይታው ከከፍተኛ ባለስልጣኖችና የሻእቢያ አባላት ከሆኑ እስረኞች ጋር መገናኘቱ ከቶ የማይቀር ነው ስለዚህ ቦሎኛ » ከእስር እንዲያመልጥ ይህን ሰው መጠቀም ይቻላል ብሎ ያምናል የአዲስ አበባው «መረብ ለዚህም በቂ መነሻ አለው «ፊንፊኔ» ታማኝ የመንግስት ሰው አይደለም ከጥቂት ቀናት ወዲህ ደግሞ ከመንግስት ጋር ወደሚያጋጨው ያልታሰበ ችዓር ውስጥ በመግባት ላይ ይገኛል ይህ ለው ውፍ የነበረና በራሰ ፍላት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ቢሆንም አሁን በፀፀት ላይ ይገቐል «መሪብ «ፊንፊነ»ን ለማጥመድ የሚያስችሉ አንዳንድ አሳቦች አሉኝ ይላል ስለዚህ ከቫእቢያ ጋር በቅርቡና በአስቸኩዋይ መገናኝትና ሀላበን ማቅረብ ይሻል የአዲስ አበባ ቆይታው ይራዘምለት ዘንድም ጠይቆአል ቢሾፍቱ ጨለመች ሽማግሌው አቦይ ግርማፅዮን የሻይ ፈዚሳባቸውን ከፍለው አየርፃይል ሆቴልንለቀቁ የእለት ስራቸውን አብቅተዋል ከዚህ ወዲያ ያለው የመምህር ቢኒያም ተግባር ነው ቢኒያም መልእክቱን እንዴት አስመራ እንደሚያደርሰው አያውቁም ለማወቅም የቡቦርቃ ዝምታ መመ ጭድ አይፈልገም በኤርትራውያን አይኾድላን አብራሪዎች በኩል ሊሰደው እንደሚችል ግን ይጠረጥራሉ ቢኒያምና የአዲሳባውን የሻእቢያ ድር በድልድይነት የሚያገናኙት አቦይ ግርማፅዮን ናቸው በዚህ ታዲያ ይኩራሉ ለሀገራቸው ይህን ያህል አስተዋፅኦ ማድረግ በመቻላቸው ደስታቸው ወሰን የለውም ተግባራቸውን በተገቢው መንገድ አከናውነው የሆቴሉን ግቢ በለቀቁባት ደቂቃ አምስት ያህል የአየር ወለድ መኩንኖች በኡዋዝ ጂፕ ታጭቀው ወደ ሆቴሉ ግቢ ዘለቁ ዛሬ ቅዳሜ ነው መኩንኖቹ ቅዳሜን እንደዋዛ አሳልፈዋት አያውቁም ምርጥ ልብሶቻቸውን የሚጠቀሙት ዛሬ ነው ከዚያም በሰበብ አስባቡ ቦጫጭቀው ያገኙትን ገንዘብ እየመነዘሩ ዊስኪ ጠርሙስ ውስጥ ይዋኛሉ የሴትኛ አዳሪዎች ጭን ውስጥ ይዋኛሉ የቢሾፍቱ ጨለማ ውስጥ ይዋኛሉ ቅዳሜ የዋና ሌሊት ናት ከውጫሌ ወደ መርሳ በሚያመራው ጉዳና ላይ አንድ የሙስሊም ቆብ የደፋ ነጋዴ ግራ ጉንጩን በጫት አንደወጠረ ስምንት አህዮች እየነዳ ይገሰግሳል ውርጌሳ አካባቢ ያሉ ኩረብቶች የኢትዮጵያ መንግስትና አማፅያኑ የማይቆጣጠሩዋቸው ፈሪ መሬቶች ናቸው ክውጫሌ ወደ መርሳ ነጋዴዎች እቃ ጭነው እንዲያልፉ ባይፈቀድላቸውም ጉቦ እየሰጡ ማለፋቸው አልቀረም ቢሆንም ይኸ እጅግ አልፎ አልፎ የሚፈፀም ነውሱ ያውም በእኩለ ሌሊት ይህ ሙስሊም ነጋዴ ግን እጅግ ተዳፍሮአል ስኩዋርና ኒያላ ሲጋራ ይዞ ተስያቱን ሙሉ በጉዳናው ላይ ገስግሶ ኬላ ላይ ደረሰ ኬላ ጠባቂ ወታደሮች የገዛ አይናቸውን ማመን አቃታቸው እንዲሀ ያለ ቀበጥ ነጋዴ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅ ስምንት እህያ። » «ነኝ። ደጋግመ ልናነሳው የሚገባን ጥያቄ ነው» አኖሌ በረጅሙ ተነፈሰ ጥናቱ የቆየ ቢሆንም አላረጀም ተ ፅሦኑጭ ተቡርታ ዝምታ በእጅ ብዛት አልተሻሸም አቡዋራም ጠግቦአል አለቆች ያዩት አይመስልም አኖሌ የጂብሪልን ንግግር አስታወሰ ማስጠናት ይወዳሉ ግን አያነቡትም ቢያነቡትም አይገባቸውም ቢገባቸውም ትክክለኛ ውሳኔ አይወስኑም ፈሪዎች ናቸው ያለው ትዝ ብሎት ፈገግ አለ የኔ ጥናትም የመደርደሪያ ራት ከመሆን አያመልጥም ሲል አሰበ በጥናቱ ላይ ተረማምዶ በአሳብ ወደ ቡርቃ ነጐደ የቡርቃ ሰዎች ከጦር የተሻለ የውጊያ መሳሪያ የላቸውም ምናልባት ጠንካራ ክንዶችና አይበገሬ ልብ ሊኖራቸው ይችላል አዎን ብሩህ አእምሮም አላቸው ያመፁ ጊዜ ባዶ አጃቸውን ለጦርነት ተዘጋጅተው ነበር ሆኖም ጦሮቻቸውን ለጊዜው አንዲያስቀምጡ ተማፅኖአቸዋል በርግጥ በወቅቱ ከዚያ ሌላ አማራጭ አልነበረም በስሜት ብቻ ተገፍቶ ከታጠቁና ከሰለጠነ ወታደሮች ጋር መፋለም ወጤቱን ከንቱ አልቂት ብቻ ነው የሚያደርገው እያለ ቢያሰላስልም አኖሌ ይህን እምነቱን ሊገፋበት አልቻለም ኢሳይያስ ያለምንም ዋስትና ባዶ አጁን ዝም ብሎ አንዴት በረሃ ሊቆይ ወሰነ። ምእራፍ ስድስት እምባሶይራ ሆቴል ሰባተኛ ፎቅ ላይ ሆኖ አስመራን ቁልቁል እያየ ይቆዝማል ለአይን ያዝ አድርጐአል ሲቪል የለበሱ ወታደሮች ደረታቸውን ገልብጠው በኩምቢሽታቶ ጉዳና ላይ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ይታዩታል አኖሌ ዋቆ አስመራ ደርሶ ስራውን ከጀመረ አስር ቀን ቢሞላውም እንኩዋ ከተማዋን ተዘዋውሮ ለማየት እምብዛም ፍላጐት አላደረበትም የሚስበው ነገር አጣ ኦስመራ የምታዛጋ መንደር ሆነችበት የቀድሞ ውበትዋን እያነሳሳች የምትተክዝ ባልቴት የወታደሮች መፈንጫ ሆነችበት አስመራ ያቀረቀረ ህዝብ ቀሰማቸው የቡርቃ ዝምታ የረገፈ ግድግዳዎች ባዶ ኦና ሞት የነገሰባት ፍርሀት ያየለባት ተስፋ ቢስ ከተማ ሆነችበት አስመራ በዚህ ላይ በከተማዋ የሚያውቀው ሰው የለውም ሮዛ የተባለችው የሳሙኤል ዘመድም አልደወለችለትም የምታርፍበትን ሆቴል ስለነገርኩዋት ራስዋ ትደውልልሀለች ነበር ያለው ሳሙኤል በረንዳ ላይ ቆሞ ፍርሀት ያራዳትን ከተማ እያየ መቆዘሙ ሰለቸው ይልቁን የእለት ውሎውን ሪፖርት ማዘጋጀት እንደሚገባው አሰበ እና ከመኝታ ክፍሉ ማስታወሻ ደብተሩንና ወንበር ይዞ ወደ በረንዳው ተመለሰ ዛሬ አብርሀ ፀሎት ከተባለ እስረኛ ጋር ነበር ውይይት ሰማድረግ የሞከረው ውይይቱ የተሳካ ነበር እስረኛው መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ባይሆንም በአንድ ነጥብ ግን አኖሌን መሳብ ችሎ ነበር አኖሌ በቫእቢያ ሰላይነት ተጠርጥሮ በታሰረው በዚህ ሰው ባህርይ በእጅጉ ተገርሞአል ማርያም ግምቢ ተብሎ ከሚጠራው ልዩ አስር ቤት ሄዶ ነበር ያነጋገረው እፄ የፖሊስ መርማሪ አይደለሁምና በተለየ መንገድ እንድትቀርበኝ እፈልጋለሆ ይለዋል እንደተገናኙ የሚያነጋግራቸውን እስረኞች ሁሉ በዚህ መንገድ ተለሳልሶ ነበር የሚቀርባቸው አብርዛ ፀሎት የተባለው እስረኛ ለአናሌ የተለሳለስ አቀራረብ ምላሽ ሳይሰጥ ስሜቱ በማይታወቅ ሁኔታ ገረመመው አኖሌ ቀጠስ ብዙ ድብደባ አድርሰውብሀል። ስልኩን ዘግቶ ወደ በረንዳው ተመልሶ የማስታወሻ ደብተሩን ማገላበጥ ቀጠለ አኖሌ በቀን አስራ ስድስት ሰአት ነው የሚሰራው የበቃ ዝምታ እስረኞችን ህዝቡን የታሪክ ስዎችን ጀኔራል መኩንኖችን ተራ ወታደሮችን ከፍተኛና መስመራዊ መኩንኖችን ያነጋግራል ውሎውን ደግሞ በየእለቱ ወደ አዲሳባ ሪፖርት ያደርጋል መራ የህዝብ ደህንነት ሹም ኩሎነኔል ዝናው ዘወትር ተሲያት ላይ እየደወለ ማምሻውን ካልጋበዝኩህ እያለ ቢያስቸግረውም ከአንድ ምሹት በላይ አልተገኘለትም ጉረኛና ቅብጥብጥ በመሆኑ ጠልቶታል ሆኖም ማንኛውንም መረጃ በጠየቀው መስረት በፍጥነት ስለሟሚያቀርብለት ምንጊዜም የሞቀ ፈገግታውን ይቸረዋል እንደህኔታውም በጉራ ለተወጠረች መንፈሱ ምግብ ይሆን ዘንድ ሽርፍራፊ አድናቆቶችን ይወረውርለታል ኖሌ በአስር ቀን ውስጥ የሰበሰባቸውን መረጃዎች እየገለባበጦ ይፈታትሽ መር ካነጋገራቸው በርካታ እስረኞች መካከል ሶስት የኢትዮጵያ ወታደሮች የእንባ ከረጢቱን አስፈትተውታል ስለ ሀዝብና ዴሞክራሲ ስለሰላምና ጦርነት አጥብቆ እንዲያስብም አድርገውታል በነዚህ ወታደሮች ምክንያት የራሱን ምለት እምነት ለመፈተሽ ጭምር ተገዶአል በተለይ ፍትህ የማግኘት ጥያቄ በህሊናው ደጋግሞ ጮኸ ስለመንግስት ባለስልጣናት ኣሊ ጭምር አሰበ በርቀት ሲያስባቸው ፈራቸው በእኒያ ሶስ ወታደሮች ምክንያት ስለራሱ የጉዞ አግጣጫ ደጋግሞ ለማሰላለል ተገደደ እራሱ ለሚያቀርበው ስፍር ቁጥር የሌለው ጥያቄ ምላ ግን አያገኝም ከሶስቱ ወታደሮች ጋር ያደረገውን ቆይታ ሲያስብ ያልተለመደ የአመዕ ስሜት በመላው ሰውነቱ ተሰራጭቶ ይሞቀዋል ይነዝረዋል ንዝረቱ ከስቃይ ጋር የተቀላቀለ ነበር የእኒያ ህዛብ ሥስኪን ወታደሮች ገዕታ ፊቱ ድቅን ሲል ራሱን በነርሱ ቦታ አስቀም ይሰቃያል ሞት የተፈረደባቸውን አ መ ን ጀመሪያ እንጋገረው ያታደር የ የው እለት በመኩንኑ ገፅታ ላይ ፍርሀት ሳይሆን ተስፋ ማጣትን ነበር አኖሌ ያነበበው ምን አጥፍተህ ታሰርክ። ደስተኛ ነኝ ለምን። ሲል ጠየቀው መልካም። ልቡ እስቲወልቅ ይውልብኛል ሁዋላ ስጠይቅ መግረፍ ስራው ነወ አሉኝ እንግዲህ የኒያ ህዛናት ግና ይሆናል ለዚህ ያበቃኝኑ የምድሩ እንዲህ የከፋ የሰማዩማ ምን ሊሆን እንደሁ የቀደሙት ይወቁ የሰማዩ ሩህሩህ ነው አይኮዞህ ብሎ አስናበተው አያሌው ሞኙ እያነከሰ ወጣ አስተሳሰቡ መናጋቱን አኖሌ አልተጠራጠረም አኖሌ ዋቆ ብርድ ሲቁነጥጠው ማስታወሻ ደብተሩን አጣጥፎ ወደ ክፍሉ ገባ ጃኬቱን ደርቦም ወደ ሆቴሉ ባር አመራ አሳቡን የሚበታትንለት የታላቅዋ ብሪጣንያ ጂን አስፈልጐታል የሎንደን ጐርደን ጂን በአስመራ በረዶና ሎሚ ርዛን አስታወሰ ሮዛ ጉዋል አስመራ ፊትህ ላይ የማይረሳ ነገር አለ ያለችውን አስታወሰ እና ሞቀው ለምን እንደሞቀው ግን አላወቀም ግራሴ ርቪና ሲል አጉተመተመ በነጋታው አኖሌ ሁለት ጉዳዮች ነበሩት ከባድ ስብሰባና የሮዛ ቀጠሮ ከማለዳው ሶስት ሰዓት ጀምሮ የሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት የወታደራዊ ደህንነት ኤክስፐርቶች በአካባቢው የፖለቲካ ሁኔታዎች ላይ ማብራሪያ ሊሰጡት ቀጠሮ ይዘውለታል በሰአቱ የጦር ስራዊቱ ማእከል ከሆነው ቃኘው ደረሰ የቡርቃ ዝምታ ኤፌ ። ለምን። ይህም በኢትዮጵያ መንግስት ወይም በሻእቢያ ሳይሆን በገለልተኛ ሀይል ለህዝቡ የውሳኔ ህዝብ እድል ይለጠጡ እየለ ነውጡ ሻእቢያ ህዝቡን ያሳመነው አለምንም እያደናገረ ያለው ገለፃው በዝሁ መልኩ እስከ እኩለ ተን ከተጠለ በሁዋላ ርእስ ጉዳዮቹ ባለመጠናቀቃቸው ቀጣዩ ስብሰባ ከሶስት ቀን በሁዋላ ኣንዲዛሄድ ወስነው ተለታቹ ፍ አኖሌ በዚያን እለት ተሲያት ወደ አዲሳባ የሚልከውን ሪፖርት ሲያጠናቅር ከቆየ በሁዋላ ርዛን ለማግኘት ወደ ባር ኢምፔሮ ገሰገሰ በሰአቱ ነበር የደረሰው ስድስት ሰአት ከሦሽቱ በአስምራ የሰአት አቆጣጠር ለአይን ያዝ አድርጐአል የኩምቢሽታቶ ዘምባባዎች በምሽት ታይተው አይጠገቡም በረንዳው ላይ ተቀምጦ ማኪያቶ አዘዘ ረጅም ግራጫ ጃኬትና ከውስጥ ስስ ጥቁር አንገተ ሙሉ ሹራብ ነጣ ካለ ሱሪ ጋር ለብሶአል አንገት ልብሱን አንገቱ ላይ የጠመጠመ ሊሆን መነፅር አድርጐአል ውብ መነፅር የአስመራ አየር ቀዝቀዝ ብሎአል በኩምቢሽታቶ የሚመላለሱትን ሰዎች አንድ ባንድ ያጤን ጀመር አብዛኞቹ የመሀል አገር ሰዎች መሆናቸውን በአለባበስሳቸው ለያቸው ኤርትራውያን ኩምቢሽታቶ ላይ የሉም አኖሌ ፈገግ ኣለ በርግጥም ኤርትራውያን ኩምቢሽታቶ ላይ አለመታየታቸው ምን ያስደንቃል። የከተሞችን ስም ለመለወጥ በቂ ምክንያት አልነበራቸውም አሳማዎች ስለሆኑ ነው ያን የፈፀሙት» ሮዛ ወደ ጆሮው ጠጋ ብላ አንሾካሾከችለት «ፖለቲካ ውስጥ አትግባ እዘህ አገር አሸዋና ጠጠሩ ሁሉ ሰላይ ነው» አኖሌ በእሺታ ራሱን ላይ ታች ወዘወዘጉ በርዛ ግልፅነት ይበልጥ መደሰት ጀመረ ፊንፊኔ የሚለውን ስም ስለወደደችው ደግሞ የሣያውቀው የደስታ ስሜት ጠረረው በመገረም ያያት ጀመር የመጣላትን የምትናገር የዋሀ ሰው መስላ ታየችው ግን ደግሞ ፖለቲካ ውስጥ አትግባ ያለችውን አስታውሶ ግራ ተጋባ መልሶ ደሞ ምክንያትዋን ለረዳላት ሞከረ ህዝቡ ሁሉ ተጠራጣሪ ሆኖአል ምክንያቱም ሰጡ ያለ ዓርድ ይገደላል ግን ይህን የዋህና ደግ ህዝብ ማሰቃየት ለምን አስፈለገ። የተዋጠችውን አስመራ እያስተዋለ ይተክዝ ጀመር የማያ አቶም ነገሮች እየበረከቱ መምጣታቸውን አስተዋለ አደገኛ ሁኔታ መከስት ጀምረዋል የሀወ መስወር አገዱ ነወ ያፈትራታል ስልብ ያፈቅራታል በአምባገነንነትና ስብአዊ መብትን በመ ጣን ነ ለተት ብሎ የገባው ሀወኒን ማግኘት ከተቻለ ሚታወቀው ስር የዘርኦቱን ብልሹነት ችዬው እኖራለሁ ብሎ በማሰቡ ነበር ግን ሀወኒ የውዛፃ ሽታ ሆና ቀርታለች ስደጎ ላይ ናት አለያም ሞታ ሊሆን ይችላል ሌላው አባቱ ናቸው ሞተዋል ከዚህ ውጭ ደግሞ ባልጠበቀው ጥልዓልፍና ውስጥ ተዘሳቆአል ከኦሮሞ ገበሬዎች ጋር ያደረገውን ንግግር በምስጢር የቀረሀው ሰላይ ሹፌር በየአለቱ ገንዘብ እያለ ይነተርክዋል አስመራ ከመምጣቱ በፊት አምስት ሺህ ብር ሰጥቶት ነበር ቀሪዐን ደግሞ ከአስመራ መልስ እንደሚሰጠው ነግሮት ነበር ሰላዩ ሶፌር ግን ሀሳቡን መለወጥ ጀምሮአል በርካሸ ነው የተስማማሁልህ ማለት ጭምር አምጥቶአል በዚህ ላይ ደግሞ ህልውናውን እንኩዋ ማረጋገጥ ላልቻለ ስርዓት ማገልገሉ አልተዋጠለትም የአስመራ ገጠመኙም ህሊናውን እያቆሰለው ይገኛል የኢሰፓ መንግስት የአገዛዝ ስልት አያንቀጠቀጠው ነው ሞት የተፈረደባቸው ወታደሮች ፊቱ መጥተው ይደቀናሉ ከመሞታቸው በፊት ሊያነጋግራቸው ችሎአል አሁን ግን በህይወት የሉም በእለተ አርብ ተረሽነዋል እንደ እየሉስ ክርስቶስ አለ መቶ አለቃ አክሊሉን አስታውሶ አብርህ ፀሎትንም አስታወሰ ወታደሮች ልጃገረዶችን መድፈር ማቆም አለባቸው ያለውን ጮማዬም ትዝ አለው ልጃገረዶችን አስገድዶ መድፈር ለጮማዬ እጆግ ተራ ነገር ነው ብርቱካን ልጦ እንደመብላት አሁን ደግሞ አንድ ሌላ ጠላት ተፈጥሮአል ሻለቃ ጉተማ ለመከላከያ ሚንስቴር ባቀረበው ሪፖርት አኖሌ ለቡርቃ ገበሬዎች ስላደረገው ንግግር አጣሞና አወላግዶ ተርኩአል አኖሌ በፍርሀትና በጭንቀት ተወረረ ማድረግ ያለበትን አላወቀም አንዲሁ ብቻ ከወዲያ ወዲህ ይንጉራደድ ያበዘ አምስቱ ከፍተኛ መኩንኖች ቃኘው በሚገኘው የስብሰባ ሳሎን በቀጠሮው ሰአት ቢገኙም አኖሌ አስር ደቂቃ ዘግይቶ ነበር የደረሰው ይቅርታ ጠየቃቸው «ምንም አይደለም» አሉ ሽማግሌው ኩሎኔል አኖሌ ማስታወሻ መያዢያ አጀንዳውን ገላልጦ በቀጥታ ከሶስት ቀን በፊት ወዳቆመበት ርእሰ ጉዳይ ዘለቀ ባለፈው ስብሰባችን የሱዳንን ውስጣዊ ሁኔታ ካየን በሁዋላ ስለተቃዋሚ ቡድኖች ነበር መረጃ ያገኘሁት የኤርትራ ክፍለ ሀገር ህዝብ ስለ ኢትዮጵያ ያለው አመለካከት ላይም የተወያየን ይመስለኛል ሻእቢያ የመገንጠልን ጥያቂ ለማሳመን የሚያነሳቸውን ነጥቦች ጭምር ተመልክተናል ዛሬ በተቻለ መጠን ሻእቢያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ። ምክንያቱ ግልፅ ነው ለጊዜው ሱዳን ታስፈልጋቸዋለች ከሱዳን ቢጋጩ ቺግሞ ያለጥርጥር ኩሎኔል ጆን ጋራንግን ሳህል ያስጠሩታል ማየት ያለብን ወንበዴዎቹ አላማቸውን ከግብ ሰማድረስ ከእግዚአብሔርም ሆነ ከሰይጣን ጋር ሊሻረኩ መቻላቸውን ነው ከማንም ጋር ያሳቸው ወዳጅነት አላማቸውን እስከጠቀመ ብቻ ነው አላማ ስንል ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም አሻግረውም ያያሉ እንደ ትንቢተ ኢሳይያስ ለዚህ ነው የርእዮት አለም ካባቸውን የሚሰዋውጡት «የሚገርማችሁ ነገር» አለ ሻለቃው ሲጋራ እየለኮሰ « ወንበዴው የኛን ጦር ደካማና ጠንካራ ጐን አውቆ እንዴት እንደሚዋጋ ነነጠና በሁዋላ ጠንካራውን ተዋጊ ዛይል መርጦ ልምምድ ያደርጋል በመጨረሻ ጦሩን ያዝናናዋል መዝናናት ሲባል ስነስርዓት ያለው ድግስ ተደርጐ ነው የቪዲዮ ፊልም ትያትር ሙዚቃ ምግብ መጠጥ ይቀርባል ተዋጊው ሰራዊት በልቶ ጠጥቶ ዘፍኖ ተስካሩን በልቶ ለኤርትራ ህይወቱን እንደሚከፍል ቃል ገብቶ ነው የሚዘምተው» ብሎ ዙሪያ ገባጡን ያስተውል ጀመርቡ ሁሉም በተመስጦ ያዳምጡታል «ሌላው አንግዲህ ለክቡር የአገር ውስጥ ጉዳይ ተወካይ የሚጠቅመው ጉዳይ ሻአቢያ ስሰሚያካሂደው ሳይኮሎጂካል ዎርፌር ነው ወንበዴዎቹ አይበገሬነታቸውን ሲለፍፉ ነው የሚውሉት የጦርነቱ ሚዛን ለእነርሱ ያጋደለ መሆኑን አሸናፊነትም የማይቀር የታሪክ ሂደት መሆኑን ይናገራሉ የጦራችንን ብሶቶቾም ያካሉ የቡርቃ ዝምታ ይህ ስልታቸው በጣም አደገኛ ነው በሬድዮ በበራሪ ወረቀት በተባባሪዎች በወኪሎችና በሌሎች ፀረአብዮት ዛይላት በኩል ይለፍፋሉ አባቶቻችን ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚሉት ሆነናል ጄኔራሎች ሳይቀር በሻእቢያ ፕርፓጋንዳ ይበረግጋሉ አነዚህ ሰዎች ጄኔራል ታሪኩ አይኔ በመንግስት ትእዛዝ የተገደለ አለት በሬድዮናቸው «ጀግና» ሲሉ አሞግሰውታል ብልህነታቸውን አእዩት በሚያዘጋጁዋቸው መፃሣህፍት ግን ይህቺን ቃል አይደግሙዋትም ምክንያቱም መፅሀፍ ለታሪክ የሚቀር ሰነድ ነው የሬድዮ ወሬ ግን ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነው እነዚህ ሰዎች ታሪኩን ጀግና የሚሉት የሞተ አይጐዳም ብለው አይምሰላችሁ ሰራዊቱን ለመክፋፈል ነው ከመንግስት ለመነጠል ነው ደሞ ተሳክቶላቸዋል የኛ ጦር ሻእቢያ ጀኔራል ታሪኩን ጀግና አላቸው ሀቅ ነው እያለ ከጫፍ ጫፍ ተንሾካሾከ የሻእቢያ ሬድዮ ታማኝነትን አገኘ አይዋሹም የሚል ሜዳይ አገኙ የኛ መንግስት «ደግኖችን ይገድላል» የሚል ስያሜ ሲከናነብ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ደግሞ ያን ቀን ምሽት ስንዴ ከካናዳ መንግስት በእርዳታ ተገኘ የሚል ዜና ነው ይናገር የነበረው ሲል ከፍተኛ መኩንኖቹ ጠባብዋን የስብስባ ሳሎን በሳቅ አፈረሉሱሉዋት አኖሌም አብሮ ይስቅ ጀጆመር ሻለቃው ሲጋራውን መጦ ተረኮሰውና ቀጠለ «ከወንበዴው ጠንካራ ጐኖች ሊጠቀስ የሚገባው ሌላው ጉዳይ የመረጃ ስራቸው ነው ብታምኑም ባታምኑም በመንግስት ደረጃ የተያዙ ብሄራዊ ምስጢሮችን ያገኛሉ እኔ ለዚህ በቂ መረጃ አለኝ ይህ ከባድ ጉዳይ ነው የመረጃ ክፍላቸው ከሶስት መቶ በላይ የሰለጠነ የሰው ዛይል ያለው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማለት በመተንተኛ ኩምፒውተር የተጠናከረ የጠለፋ ክፍል ስላለው የወገንን መልአክቶች ሙሉ በሙሉ መጥለፍ ይችላሉ ይህ የመረጃ ስራም ኢሳይያስ ቁጥር ሁለት ተብሎ በሚጠራው ጴጥሮስ ሰለሞን የሚመራ ነው እኛ ግን የነሱን ሳይፈር መድፈር አትቅቶናል አንድ አብነት ለማንሳት። በሰበብ አስባቡ መታሰር መገደል ይበዛል ሰዎቻችሁ መግደል ይወዳሉ ከመጠየቅ ማሰር ይቀናቸዋል» ብላ ፈገግታ አሳየችው ይህን ብላ ሰአትዋን መልከት አደረገች «በል መሽቶአል ወደ ጉዳያችን እንግባ አለችው አኖሌ ጥቂት አመነታ ከምን እንደሚጀምር ጨነቀው «አንድ ክባድ ጉዳይ ሳዋይሽ ፈልጌያለሁ» ሊል ጀመረ በእሺታ ራስዋን ላይ ታች ወዘወዘች «የልቤን የማወጋው ሌላ ሰው ባለመኖሩ ነው አንቺን የመረጥኩት በዚህ ላይ በኔና ባንቺ መካክል ሳሚ አለ ብዬ ስለማስብ ነው እንደገና በመስማማት ራስዋን ወዘወዘች «አሁን የማነሳልሽ ጉዳይ አደገኛ ስለሆነ ከኔና ካንቺ ውጭ ሌላ ሰው ሊሰማው ከቶ አይገባም ማለቴ የምጠይቅሽ ጉዳይ የማይሳካ ከሆነ ሮዛ ድንገት አቁዋረጠችው «አኖሌ የጋብቻ ጉዳይ ከሆነ ከወዲሁ ባናነሳው እመርጣለሁ ማማ አእንዳየሀት ብቸኛና ደካማ በመሆንዋ ረጅም አመታት ከጐንዋዎ የምለይ አይመስለኝም አኖሌ በመገረም ያስተውላት ጀመር አስመራ ከመጣ ጀምሮ ሶስት ጊዜ ብቻ ነው የተገናኙት በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የጋብቻን ጉዳይ ያነሳል ብላ ማሰብዋ አስገረመው። «ምንም አይደል» ካለ በሁዋላ እንደገና ወደ ርእሰ ጉዳዩ በቀጥታ ለመግባት ያምጥ ጀመር «ስሚኝ ርዛ ላማክርሽ የፈለግሁት ከዚህ አገር መውጣት ስለሜቻልበት መንገድ ነው አሁን በዝርዝር ልነግርሽ በማይቻለኝ ምክንያቶች ከዚህ አገር የግድ መውጣት አለብኝ ጉዳዩ ከባድ ነው ግን አንድ ነገር ልግለፅልሽ ህይወቴ አደጋ ላይ ናቅ የቡርቃ ዝም ከዘገየሁ የኔ ነገር ሊያከትም ይችላል ስለዚህ እንድትረጂኝ አፈልጋለሁ ከአስመራ በርካታ ወጣቶች ወደውጭ እንደሚኩበልሉ ይታወቃል ያንን የመሽሎኪያ ቀዳዳ ደግሞ ከእናንተ ከአገሬው ተወላጆች በቀር ሊያውቀው የሚችል ክቶ አይኖርም ስለዚህ ከልብሽ እንድትረጂኝ እማፀንሻለሁ ብሎ በተስፋ ያስተውላት ጀመር ሮዛ ስትደነግጥ አስተውሎአታል ግን በጥሞና ነበር ያዳመጠችው ተናግሮ ሲያበቃም በረጅሙ ተንፍላ «እንዳልከው ክባድ ርእስ ነው አኖሌ። » «በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ሮዛ። «ደህና እደር አኖሌ» ብላ እብስ አለች ጁጽ በነጋታው በቀጠሮው ሰአት ነበር የክናዓሉ በር የተቆረቆረጡ አለባበስዋ በእጅጉ አስገረመው ዛሬ እድግ ተውባለች ሽቅርቅር ብላ በአስመራ ጐዳናዎች ላይ የሚታዩትን ኩማሪዎች መስላለች አኖሌ «አንዴት ሆነ ጉዳዩን» የሚል ጥያቂ ያቀረበላት በችኩላ ነበር ያልኩህን ሰው አጊኝቼዋለሁ ብዙ ከተወያየን በሁዋላ አሳምፔዋለሁ የደህንነት ለራተኛ መሆንህን ስነግረው አንቆ ሊገድለኝ ደርሶ ነበር እንደምንም አበረድኩት በመጨረሻ ሊያገኝህ ወስኖአል ለውየው እንደሜለው ከሆነ አንተን በሁለት መንገድ ክአስመራ ማስወጣት ይቻላል የመጀመሪያው በገንዘብ ሃይል ነው ሁለተኛውን አልነገረኝም የገንዘቡ ካልተሳካ ብቻ ነው ወደ ሁለተኛው አማራጭ የምንገባው ይላል» «ገንዘቡን ምን ያህል ይላሉ። » ብሎ ጮኽኸ «በየጊዜው የሚፈዕሙት ነው አናሌ የመንግስት ሰዎች በተዋረድ የሚከፋፈሉት መሰለኝ ይህ ሁሉ ለአንድ ሰው የሚሰጥ ገንዘብ አይደለም የሚገርምህ ይህ የምነግርህ ሰው ከዚህ ገንዘብ ሁለት ሺህ ብር ብቻ ነው የሚያገኘው ከባድ ስራ ይመስለኛል ወዲያው ተስፋ ቆረጠ እና ሌላ መንገድ ማሰላሰል ጀመረ ያን ያህል ገንዘብ አይኖርህም። » ብላ ሳቀች «አዎን ፊያሜታ ፅብቅቲ ጉዋል አስመራ» አለ በነገራችን ላይ» አለች ሮዛ ፊያሜታ ኢትዮጵያዊት እንጂ ኤርትራዊት አይደለችም ማንም ኤርትራዊ ይህንኑ ይነግርሀል ኤርትራን አገር አድርጋ በማውራትዋ አኖሌ አልተገረመም በሳሙኤል ለምዶታል ይልቁን ኔ ሆ የቡርቃ ዝምታ «ፊያሜታን ለምን አንዲያ አየሻት። » «ጥሩ ከተጀመረ ግልፅ መሆን ይሻላል እዚህ አገር በርካታ አጠራጣሪ ነገሮች አሉ አንተ ወይም እኔ የመንግስት ሰላይ ልንሆን እንችላለን ምንም ማጋገጫ የለም ለጊዜው ግን ሁለታችንም ሮዛን አምነን እንነጋገር አኖሌ ጭንቀት ለሰፈረበት ይህን ባለጐራዴ አፍንጫ የግድ ማመን እንዳለበት አሰበ ከዚህ ወዲያ ማፈግፈግ አይችልም ከሞት አደጋ ጋር ቁማር ጀምሮአል ላፈግፍግ ቢልም አይችልም አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶአል እና ቀጠለ «አኔም ርዛን አምጌ ነው የማናግርህ» ካለ በሁዋላ ባጭሩ ስለኔ እንዳጫወተችህ ነግራኛለች መንግስት ወደ አስመራ ለስራ ልኮኛል ስራዬን አጠናቅቄ እንደጨረስኩ ግን ከዘጠና በመቶ በላይ ጥሩ ሁኔታ ላይገጥመኝ ይችላል በዚህ ምክንያት ከኢትዮጵያ መውጣት እሻለሁ ቀደም ሲል ጀርመን ነው የነበርኩት አመጣጤ የተሻለ ሁኔታ ይገጥመኛል ብዬ ነበር አባቴንና ናቅረኛዬን ለማግኘት ጓጉቼም ነበር የመጣሁት አሁን ግን ሁኔታዎች እንደጠበቅሁት አልሆኑም የምሰራው ስራ አልተስማማኝም አባቴም ሞተቱአል ፍቅረኛዬን አላገኘሁዋትም ያለችበትን እግዚአብሔርም አያውቀው በዚህ ላይ መንግስት በፖለቲካ አመለካክቴ ጠርጥሮኛል የሚያስፈራሩኝ የደህንነት ሰዎችም አሉ ይህ ሁኔታ ከሀገር እንድለት ያስገድደኛል ስለዚህ ሀገር ለቆ መውጣት በሚቻልበት መንገድ ላይ እንድንነጋገር ነው የምፈልገው» አዶናይ ራሱን ላይታች ሲወዘውዝ ከቆየ በሁዋላ «አሁንስ እየተከታተሉህ ሊሆን አይችልም። » ሲል ጠየቀው «ተስፋ አለው የሚል ነበር አዶናይ የሰጠው ምላሽ እውነት። » «የወታደሮች ቁዋንቁዋ ረቂት ነዐ» ብሎ አፌዘበት መ መ የቡርቃ ዝምታ «እዚህ አገር ሽንኩርት ነው የሚባሉት ትንንሶቹ ሴቶች» ካለ በሁዋላ ከት ብሎ ሳቀ አኖሌ ገረመው «ታዲያ ኩሎኔሉን ለምንድነው ሽንኩርት የምትለው። » የሚል ድምፅ አስማ አኖሌ ነበር ቀድሞ ምላሽ የሰጠው ሕኛ ነን አኖሌ ዋቆ አባላለሁ» «መግባት ክልክል ነው አሁንም አኖሌ አድሉን ለኩሎኔሉ አልስጠም ለምላሽ ተሽቀዳደመ ም እንዴ። አኖሌ ነኝ «እርሶ ኖት።