Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብሉዩ በባለቤቶቹ አይሁዳውያን ተቀዳጅቶ የተቀመጠ ሆኖ ሀዲሳት ደግሞ በሐዋርያት ተፅፈው በቤተክርስቲያን ተለይተውና ተበጥረው ወጥተው ዛሬ የያዝነውን መፅሀፍ ሆኑ። ኢሳ ኤር ኤር ሕዝ ዕም ዳን ዜና መዝሙራትም በብዛት በዳዊት የተፃፉ ሲሆን የሴሎች አካትም ፅሁፍ ውጤት ነው። ከላይ የተነሳው ሙግት መሰረት አድርጎ የሚሞግተው ፈሪሳውያን የሶስትዮሹን የመፅሀፍት አቀማመጥና ብዛት ይቀበላሉ ሰዱቃውያን አምስቱን የሙሴ መፅሀፍትን ከተረጎሙ በኋላ ወደ ግሪከ ሲተረጉሙ የመተርጎም ስራ እንደሰሩ የሚያስረግጥ ምንም ማስረጃ አለመኖሩ ሙሣግተ ሀሳቡን የሚያፈርስ ቀጣዩ ነጥብ ነው። በተጨማሪም በሰባሊቃናቱም ይሁን በለፐዩክር ርጪዐ ውስጥም ጭራሽ አልተካተተም እንግዲህ በባለቤቶቹም ጭምር የተመሠከረ እውነት ነው ማለት ነው ስለዚህ በቀላሉ የቃየን ሚስት አዳምና ሄዋን ከወለዷቸው ልጆች ውስጥ አንዷ ናት ማለት ነው። ይህም ቀላል ነው። ዘፍጥረት የይሰሀቅ ልጅ ያዕቆብ ያገባው ያጎቱን ሁለት ሴት ልጆች ነው። ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሂድ ከዚያም ከእናትህ ወንድም ከላባ ሴቶች ልጆች ሚስትን አግባ ዘፍጥረት እንግዲህ ከዚህ ሁሉ ግልፅ ማስረጃ በኋላ የቃየን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ አይገባም።
ይህም ሙግት ወደተደረሰበት ድምዳሜ የሚያስደርስ አቅም ያለው አይደለም የሙሴ አምስቱ መፅሀፍት በመላው የአይሁድ ማህበረሰብ ዘንዳ ወሳኝና ቀንደኛው የመፅሀፍቅዱስ ክፍል ነው ስለዚህ ሰዱቃውያኑ ከዚህ ጠቅሰው ሲሞግቱት ኢየሱስም በነሱ አካሄድ ሀሳባቸውን ያስረግጥልናል ብለው ጠቅሰው ከሞገቱበት ከዛው መፅሀፍ ጠቅሶ ታድያ ይህንንስ እንዴት አላነበባቸሁም በሚል መጠይቅ ሙግታቸውን ከንቱ አደረገ ይህ በጭራሽ የሙሴን መፅሀፍት ብቻ ይቀበሉ ነበር ወደሚል ድምዳሜ አያስደርስም በዚህ ላይ ኢለላ ኡ የተባለ ልሂቅም የነብያትንና የፀሀፍትን መፅሀፍ የሚቀበሉ የአይሁድ ራባዮች ራሳቸው የትንሳኤን ሀሳብ ለማስረገጥ ከነብያትና ከፀሀፍት መፅሀፍት ይልቅ የሙሴን መፅሀፍት ይጠቀሙ እንደነበር ያስቀምጣል። ከላይ በጥልቀት እንደተብራራው ሰዱቃውያን አምስቱን የሙሴ መፅሀፍት ብቻ ይይዛሉ የሚለው እሳቤ በቂ ማስረጃ የሌለውና ይዚቸው የሚመጣቸው ከእውነታ ጋር አለመጣጣሞች አሉትና ተቀባይነት የለውም ይልቁኑ ሰዱቃውያን ልክ አንደፈሪሳውያን ሶስቱንም የመፅሀፍት ከፍል የሚቀበሉ ናቸው ከዚህ አንፃር እነዚህን ማህበረሰብ በመጥቀስ አይሁዳውያን መሀከል አንድ አቋም አልነበረም የሚለው ሙግት እጅግ የሳተ ይሆናል ማለት ነው ። እነዚህ አባቶች ያሉት ነገር ከግምት ውስጥ የሚገባ ቢሆንም ነገር ግን ይህንን አቋም ከየት እንዳመጡት ብንጠይቅ በሚገርም ሁኔታ ለእነርሱ ምንጭ የሚሆናቸው ይህን ሚድግፍ ምናገኘው አንዳች ማስረጃ የለም ይህም ድግሞ ለሰባሊቃናቱ ታሪከ መሠረት ከሆኑ ሌሎች ቀዳሚና ወሳኝ ማስረጃዎች የምናገኘው እውነት ከእነርሱ አቋም ጋር የማይዛመድ ነው ይህን እውነት አልፎ ጭራሽ አፖከሪፋልንም በዱ ወይም በቱ ውስጥ ብቻ የሚገኙችን ቱን መፅሃፍት ተርጉመዋል ማለት ደግሞ ምንም ማስረጃ የሌለው ባዶ ጩኸት ነው ስለዚህ ከነዚህ እውነቶች በመነሳት ሁሉን ማስረጃ ያማከለ ድምዳሜ ስንሰጥ ድምዳሜው የሚሆነው ሰባ ሁለቱ ሊቃናት አምስቱን መፅሀፍት እንደተረጎሙ ሙሉ ለሙሱ እርግጥ ነው። በቁምራን ዋሾች ውስጥ ቱ መፅሀፍት በመገኘታቸው ብቻ አይሁዳውያን የአምላከ ቃል አድርገው ተቀብለዋቸዋል ወደሚል ድምዳሜ በጭራሸ አያስደርስም ምክንያቱም ደግሞ በአይሁዳውያን ሰፊ ማህበረሰብ ዘንድ እነዚህ መፅሀፍት ቀኖናዊ አርገው ተቀብለው እንደማያውቁ እርግጥ ስለሆነና ይህን አስታኮም በቁምራን ዋሻ ውስጥ እንደአምላክ ቃል የሚታዩ የአይሁድ መፅሐፍት ብቻ ባለመገኘታቸውም ጭምር ነው ስለዚህም እነዚህን ለይቶ መቀበል አለብን ለማለት የሚያደርስ በቂ ምከንያት የለም በዛ ዋሻ ውስጥ መገኘታቸው እነፒህ መፅሀፎችን በፀጥታው ዘመን መፃፋቸውንና የራሳቸው የአድሁዳውያን የፅሁፍ ውጤት መሆናቸውን የሚያስረግጥ ብቻ እንጂ ከቀኖና ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ከሰባሊቃናቱ ትርጉም ጋር በተያያዘ ሌላው በተደጋጋሚ ሲነሳ የሚሰማው ማንሳት ብቻም ሳይሆን አጠንከሮ ሙግት ሲቀርብበት የሚስተዋለው ሀሳብ የማዞሬቲኩ ቴከስት ለፎክቨር ቲር ነው የማዞሬቲከ ቴከስት የሚባሉት ከስድስተኛ ከፍለ ዘመን አንስቶ ማዞሬት የተባሉ የአይሁድ ወገኖች ርክ የብሉይን መፅሀፍትን በተለየ የአፃፃፍ ዘዴና አይነት የፃፏቸው እጅግ ብዙ የአብራይስጥ እደከታባት ናቸው። ይህ ሰው በነበረበት ጊዜ ተጠቃሚነት የነበራቸው መፅሀፍት የሰባሊቃናቱ ትርጉም ነበሩ እርሱም ይጠቀም የነበረው ይህንኑ ነበር ይህ ሰው በፅሁፎቹ ውስጥ በብዛት የሙሴን መፅሀፍትን የነብያትንንና ፀሀፍትን ከፓጓከ እየጠቀሰና እያብራራ ሲፅፍ አንድም ጊዜ ግን ከሃቱ መፅሀፍት ጭፀርኾከ አልጠቀሰም አልተጠቀመምም ይህ ፊሎ እነዚህን መፅሀፍት እንደአምላከ ቃል እንደማይቀበላቸው ፍንጭን የሚሰጥና ከዚህም በተጨማሪ በዛ ጊዜ የሰባሊቃናቱን ትርጉም ስለሚጠቀሙ ቱን መፅሀፍት እንደ አምላከ ቃል አርገው ይቀበሉ ነበር የሚለውን ሀሳብ የሚያፈርስ ነው ምክንያቱም ምንምኳ ፊሎ የሰባሊቃናቱን ቢጠቀምም ከነዚህ መፅሀፍት አንዴም አልጠቀሰምም አልተጠቀመምምና። ጆሴፈስ በቪኮክከ ሀ ውስጥ ያለ ግለሰብ እንደመሆኑ በዚህ ጊዜ በአይሁድ መሀከል የነበረውን አቋም ይዞ የሚያንፀባርቅበት መጠን እጅግ የላቀ ነው በዚህ ጊዜ ከአርጤክስስ ዘመን በኋላ ስለነበረው ጊዜና በነብያት ላይ በአይሁድ መሀከል ያለውን አቋም ስንመለከት ልከ የመቃብያን እንዲሁም የሁለተኛ ባሮክ መፅሀፍት እንደሚመሰከሩት ከነሱ ጋር ተዛማጅ የሆነ አቋም ይህም ነብያት ከአርጤከስስ ዘመን በኋላ እንዳልነበሩና የእግዚአብሔር መንፈስ ከእስራኤል ተለይቶ እንደነበር ይቀበሉ ነበር። እነዚህን ሶስት መሠረቶች እንደመነፅር በመጠቀም ጆሴፈስ የተሰካካ የነብያት ስለአለመኖር ሲናገር አያለ ያለው ከአርጤከስስ ዘመን በኋላ መልእከትን ከእግዜር ተቀብለው ሲያስላልፉና በእግዜር መንፈስ በመነዳት መፅሀፍትን ሊፅፉ የሚቸሉ ልክ ከአርጤክስስ ዘመን በፊት እንዳሉ ያሉ ነብያት አንዳልነበሩ ይቀበል እንደነበርና በዚህም ምከንያት ከአርጤከስስ ዘመን በኋላ የተፃፉትን መፅሀፍት ከዚህ በፊት ከተፃፉት እኩል ተአማኒነትንም ተቀባይነት ሊኖራቸው እንደማይገባ እየተናገረ እንደሆነ መገንዘብ እንችላለን በዚህ የጆሴፈስ ማስረጃ ላይ ስቲፈን ኩከ የተባለ ልሂቅ እጅግ ተፅእኖ በፈጠረ ስራው ቢ ፎዩከፀክ ጆሴፈስ በዚህ ንግግሩ ውስጥ ርቴር በማለት የተጠቀመውን ቃል በፅሁፎቹ ውስጥ ከተጠቀመበት ወጥ የሆነ አጠቃቀም አንፃር በዚህም ስፍራ ከዩ ር ህርርክ »ፐዐ»ከር በማለት የገለፀው ጥራቱን ያልጠበቀ ወይም መጣ ጠፋ አይነት አካሄድ የነበረው ቅብብሎሽ መኖሩን መግለፁ ሳይሆን ያልተቋረጠና ወጥ የሆነ ተከታታይነት ያለው የነብያት መተካካት አለመኖሩን እየገለፀ እንደሆነ ይናገራል። ሉቃስ አይሁዳውያን በዚህ ባህላዊ የሶስትዮሽ አቀማመጣቸው የሚያስቀምጧቸው መፅሀፍት ውስጥ ቱ መፅሀፍት እንደሚጠቃለሉ የሚያስረግጥ ምንም ማስረጃ የለም ይልቁኑ ከራሳቸው ከአይሁዳውያን ከላይ ከተጠቀሱት ሙሉ ምንጭ ከብዙም የአይሁድን አም ካንፀባረቁ ቤተከርስቲያን አባቶች በተለይ ከአይሁድ ጋር ቅርበት ከነበራቸው የመፅሀፍ አቀማመጥ ቱን መፅሀፍት የሚመለከት እንደሆነ ይረጋገጣል ከላይ ካየናቸው ጥንታዊ የአይሁድ ምንጮች ምስከርነት ተነስተን ቱ መፅሀፍት በአይሁዳውያን ዘንድ እንደ አምላከ እስትንፋስ ካቹኩ ርዌክር ተቀባይነት እንደሌላቸውና ይልቁኑ ተቀባይነት ያላቸው ቱ መፅሀፍት እንደሆኑ እርግጠኛ መሆን እንትላለ ሃ በጠሀከነ ቧ ዘዘ ዐበኗቋ ርፀ ከየፀከ ከ የቤተከርስቲያን ታሪከ በቀኖና ላይ ርዝህክርዝ ዝፐርዚሃ የብሉይ መፅሀፍት ቀዳሚ ተደራሽና የመጀመሪያ ባለቤት አይሁዳውያን ቢሆኑም በከርስቶስ ምከንያት በክርስቲያኖች ተወርሶ የኛም ንብረት ሆኗል። በዚህም ውስጥ ከቱ መፅሀፍት አራት መፅሀፍት ተካተው ተቀምጠው እናገኛለን እነዚህም የጥበብ የጦቢት የዮዲትና የመቃብያን መፅሀፍት ናቸው። የሎዶቅያ ጉባኤ ክክርሽ ርክ ቀኖናዊ ቅዱሳት መፅሀፍትን አስቀምጧል ተብሎ የሚታሰበው ሌላኛው ጉባኤ የሎዶቅያ ጉባኤ ዓም ነው በዚህ ጉባኤ ውሳኔ በዐኛው ድንጋጌ ላይ ቀኖናዊ የሆኑ የአምላከ እስትንፋስ መፅሀፍት የተቀመጡ ሲሆን በዚህ ዝርውር ውስጥ ከቱ አፖከሪፋል መፅሀፍት ምንም አላካተተም ነገር ግን ዐኛው ድንጋጌ በብዙ እደከታባት ላይ ባለመገኘቱ ምክንያት ልሂቃኖች በአውነተኝነቱ ላይ ጥርጣሬ አላቸው የዚሁ ጉባኤ ነኛውን ድንጋጌ ስንመለከት ግን ቀኖናዊ ያልሆኑ ማንኛውም መፀሀፍት በቤተከርስቲያን ውስጥ እንዳይነበቡ ይልቁኑ ቀኖናዊ የሆኑ መፅሀፎት ብቻ እንዲነበቡ ይደነግጋል የቱሩሎ ጉባኤ ዒጊደቪሂ ሂክዩ የበዕጠጀ ከቨ ኩዩ ርዐክክቪር ሃዩክርየከር ርፐርብ ከሃ ነ ኩዐክ ር ቬኑ ሂክዩ ር ውጠበርክኪ ከክዩ ከ ክበ ዩክር « ርሃቪርህ እበከፎፐ ቪፎየዐክርክባሃ ከሀ ከዩ ክ ዐ ከህክ ዐክፎ ዐ ቲከዩ ዐክር ዐ ቪቄቪከ ዐክር ዐ ሂከዩ ክጄ የፀርጩጠ ዐ ሂከር ከዮዐክርር ዐ ሂክዩ ከ ዐ ቲከዩ ከክሎዐ ጀፐዉ ነዐ « ጀጄኗከርዩየ ዐከዩ ክበፎ ኣ ፐር ዐየክዚከ ዐቨዩ ሂከዩ ለላኋርርጳከፎር ቲከፐርር ዐኬ ዐበዩ ዐ ሂከፍ ፐ ዐበዩ ወ«የ በክ እከፐርፎ ነባ ዐሃርፐ ከ ጅርርርር ቲከፍ ዐካ ካ ቲክ ሻዐክከዩ ከክ ሎፎከ ዐ ክ ዐበዩ ፎክከ ክር ጄርፎ ዐክርፎ ከ ዐክፎ ኮከርር የከር ህ ፐር ፐርርዐክዝበርክበር ፎርከ ዐህፐ ነዐክ ዞዐክ ከፎ ነጓባሄባዐኮከ ዐቪ ቲከፍ ህፎፐኘሃ ፀፐክርበ ኩኋርከ ይህ ጉባኤ በሰባተኛው ከፍለዘመን የተካሄደ ሲሆን የብለይ ኪዳንን ቅዱሳት መፅሀፍት በዚህ መልኩ ዘርዝሮ አስቀምጧል። በዚህም ውስጥ ከቱ መፅሀፍት ሶስት መፅሀፍት ብቻ ተካተው እናገኛለን። በሮሙ ጉባኤ እንደተመለከትነው ከቱ አፖከሪፋል መፅሀፍት ወደ አምስት የሚሆኑ መፅሀፍት ተካተው እናገኛለን እነዚህም ደግሞ የጥበብ የጦቢት የዮዲት የመቃብያንና የሲራቅ መፅሀፍት ናቸው ይህ ማለት ከቱ መፅሀፍት ሁለቱን መፅሀፍት ተጥለዋል ማለት ነው ከጥቂት አመታት በኋላ በሂፖ ከዛም ደግሞ በካርቴጅ የተቀመጠውን አቋም ስንመለከት ደግሞ ከቱ አፖከሪፋል መፅሀፍት አምስት መፅሀፍት ተካተው እናገኛለን እነዚህም ደግሞ ጥበብ ጦቢት ዮዲት እዝራ ሱቱኤልና መቃብያን ናቸው በነዚህም ደግሞ እንደምናረጋግጠው ከቱ መፅሀፍት ሁለት መፅፍትን ጥለዋል። በሮሙ ጉባኤ ከተካተቱት አፖከሪፋል መፅሀፍት የሲራቅ መፅሀፍ በካርቴጁ ጉባኤ ላይ አልተካተተም በሐዋርያት ቀኖና ላይ ደግሞ የዮዲትና የጦቢት መፅሀፍት አልተካተቱም በካርቴጅ ጉባኤ ላይ ከተካተቱት መፅሀፍት ደግሞ አዝራ ሱቱኤል በሮሙ ጉባኤም በቱሩሎ ጉባኤም በሐዋርያት ቀኖና ዉስጥም አልተካተተም በተጨማሪም የጥበብና የጦቢት መፅሀፍት በሐዋርያት ቀኖና ላይ አልተካተቱም በሐዋርያት ቀኖና ላይ ከተካተቱት አፖከሪፋል መፅሀፍት ደግሞ የሲራቅ መፅሀፍ በካርቴጁ ጉባኤ ላይ አልተካተተም ከዚህ ምንገነዘበው የማያሻማው ግልፅ እውነት በአንድ ከፍለዘመን ውስጥ ባሉና በአጭር አመታት ልዩነት በተካሄዱ ትልቅ ስፍራ ባላቸው ጉባኤያት መሀከል እንዲሁም ከነዚህ ጋር በእኩልነት በሚነፃፀር ምንጭ መሠረት እንደምንመለከተው በቱ መፅሀፍት ላይ የምናገኛቸው የመፅሀፍ ዝርዝሮች ወጥነት ያላቸውና ቋሚ አለመሆናቸውንና ይልቁኑ እንደውም በነዚህ በቱ መፅሀፍት ላይ ወደ አንድ አሳማኝ ድምዳሜ የማያደርሱ የተለያዩ አወዛጋቢ አቋሞች በቤተከርስቲያን መሀከል መኖራቸውን ነው። እንግዲህ ይህ በመጀመሪያ ከፍለዘመን ከክርስቶስና ሐዋርያቱ ሰባሊቃናቱን ይጠቀሙ ነበር ማለት ግዴታ የቱ ሙሉ መፅሀፍትን እንደአምላክ እስትንፋስ ተቀብለው ነበር ማለት እንዳልሆን የሚያረጋግጥ እጅግ ትልቅ ማስረጃ ነው ቄርሎስ በዘረዘራቸው መፅሀፍት ውስጥ ከቱ መፅሀፍት ሶስት መፅሀፍት ብቻ ነው ያካተተው። ሾ አዝራ ሰቱኤል ለዚህም ን ይመልከቱ ሽ ኦሀሀከቨሀ ከዐበፎበከፀበ ሀ ክበሀ ዩ ዞዐበዐዩቦሀዩ ቨከፀጠ ዐዘዘበር ክበ ዞዩክሀ ዞዐከከ ዩዐርዐዐ ሀዐበበከፀ ዐዐየ በ የተጠቀሱትን የአጠቃላዩን አበው ዝርዝር ስንመለከት ከሁለት ወይም ከሶስት ባልዘለለ መልኩ ከቱ መፅሀፍት አካተው እናገኛን ነገር ግን እነሂህም መፅሀፍት በአብዛኛው አንዱ የጣለውን አንዱ አንስቶት አንዱ ያካተተውን አንዱ ጥሎት የሚገኝ ነው ለዚህም በጥቂቱ የተጠቀሱትን የአበው ዝርዝሮች እናጢን ሜሊሲቶ ከቱ መፅሀፍት አንድም እንዳልጠቀሰ ተመልክተናል የአንዳንዶችን አሳቤ ከግምት ውስጥ አስገብተን የጥበብንና የእዝራ ሱቱኤልን መፅሀፍ አካቷል ብለንም መመልከት አንቸላለን በዚሁ ከፍለዘመን እንደነበር የሚገመተው ጥንታዊው የብሪንዮስ ዝርዝር ከሃቱ መፅሀፍት አንድም አልተካተተም ከሜሊቶ ጋር የተመሳሳይ ዘመን ምንጮች እንደመሆናቸው ይህ የሜሊቶ ዝርዝር ምንም አለማካተቱን ሊያመለከተን የሚችል ቢሆንም የሜሊቶ ዝርዝር አዝራ ሱቱኤልና የጥበብን መፅሀፍት አካቷል ብለን ብንወስድ ግን ይህ የብሪንዮስ ዝርዝር በዛው ዘመን ካለው ሌላኛው ምንጭ ዝርዝር ጋር እርስ በእርሱ የሚፃረር ሆኖ እናገኘዋለን አርጌን በዝርዝሩ መቃብያንን ተረፈ ኤርሚያስንና አዝራ ሱቱኤልን አካቷል። የባሮከ መፅሀፍ ደግሞ በአርጌን ዝርዝር ውስጥ አልተካተተም ባሮከንና ተረፈ ኤርምያስን በማካተቱ ከአትናቴዎስ ጋር ቢዛመድም እዝራ ሱቱኤልን በማካተቱ የአትናቲዎስን ዝርዝር ይፃረራል ግሪጎሪዮስ ዘእንዚናዙ ከሃቱ መፅሀፍት የጥበብን መፅሀፍ ብቻ ነው ያካተተው የጥበብ መፅሀፍ በሜሲቶ በአርጌን በአትናቲዎስና በቄርሎስ ዝርዝር ውስጥ ጭራሽ አልተካተተም ምናልባት የአንዳንዶችን እሳቤ ከግምት ውስጥ በማስገባት ሜሊቶ የጥበብን መፅሀፍ አካቷል ብንልኳ በቀደሙት አራት ዝርዝሮች ውስጥ አልተካተተም የጀሮምን ዝርዝር ስንመለከት ጀሮም ቀጥታ የጥበብን የመቃብያንን የሲራቅን የዮዲትንና የጦቢትን መፅሀፍት ቀኖናዊ እንዳልሆኑ በመናገር ከዝርዝሩ ውስጥ አላካተታቸውም ይህ ደግሞ ከላይ ካካተቷቸው አበው ጋር ሙሉ ሙሉ የማይጣጣም ነው ሩፊነስንና አምፊሎከስን ብንመለከት ከጀሮም ጋር ተመሳሳይ አቋም እናገኛለን ከቱ መፅሀፍት ምንም አላካተቱም ይልቁኑም ሩፊነስ ልከ እንደ ጀሮም ጥበብ ሲራቅ ጦቢትና መቃብያን ቀኖናዊ እንዳልሆኑ በማስቀመጥ ከዝርዝሩ አስወጥቷቸዋል ይህም ደግሞ ከቀደሙት እዚህ መፅሀፍት ካካተቱት አበው ጋር የማይሄድ አቋም ነው ምናልባት ሁለቱም እዝራ ሱቱኤልን አካተዋል ብንል በዚህ ከአርጌን ከእየሩሳሌሙ ቄርሎስና ከአምፊሎከስ ዝርዝር ጋር ቢስማማም ከሜሊቶ ከአትናቴዎስ ከግሪጎሪ ዘእንዚናዙና ከጀሮም ዝርዝር ጋር የሚፃረር ነው ዘዘቋብ ከፀ በሀ ፀፍጠፀሸ ከከ ቋሃ በከፐሸጠዝ ዐከፐ ዩሀርዐ ዚበ ከኤፒፋንየስ ዉዞሄከ። ነገር ግን ተረፈ ኤርምያስም ይሁን የባሮክ መፅሀፍ የኤርምያስ ከፍል አይደሉም የሶስና መፅሀፍም የዳንኤል መፅሀፍ አይደለም የአባቶች እነዚህን መፅሀፍት የአምላከ እስትንፋስ አድርገው ያለምንም የቀኖና ጥያቄ እንዲጠቀሟቸው ያደረጋቸው ዋነኛ ምክንያት መፅሀፍቱን ቀጥታ የጥንታውያኑ ቀኖናዊ መፅሀፍት እነዚህም የኤርምያስና የዳንኤል መፅሀፍት ከፍል አድርገው መውረሳቸው ነው እነዚህ መፅሀፍት ቀድመው በነበሩት መፅሀፍት ላይ ተደምረውተ የተቀመጡበት ምክንያት አለ። ምናልባትም በሰርዴስ ከተማ ለጥያቄው መልስ ሊሰጡ የሚችሉ ከርስቲያኖች ባይኖሩኳ በዛው በኤሽያ ስር ወዳሉት አብያተክርስቲያናት በመሄድ መጠየቅና ማወቅ እየቻለ ስለምን ወደ ፍልስጤም ሄደ የሜሊቶ ጉዞ የሚያስረግጥልን እውነት በሰርዴስና በአጠቃላይ ኤሽያ አብያተክርስቲያናት መሀከል በዚህ ጉዳይ ላይ ውዝግብ እንደንበርና የጠራና ወጥ የሆነ አቋም አለመኖሩን ነው በዚህም ምከንያት ፍልስጤም የከርስትና እምነት የወጣባት ከተማ ስለሆነች ትከከለኛው አቋም በዚያ እንደሚያገኝ በማሰብ ወደዚያ አመራ ከአጅግ ጥንታዊ አበው መሀከል እነዚህን ሃቱን መፅሀፍት ሙሉ ለሙሉ ያልተጠቀሙ አበው አሉ ከእነዚህም ሰማእቱ ዮስቲንንና በ ለላኳፐ ዓም ቲዎፊለስን በ ዓም መጥቀስ እንችላለን ዮስቲን በስራው ውስጥ ከብሉያት መፅሀፍት እጅግ ብዙ ጊዜ የጠቀሰ ሲሆን ከቱ መፅሀፍት ግን የአምላከ አእስትንፋስነታቸውን በሚያስረግጥ መልኩ አንድም ቦታ አልጠቀሰም ሚገርመው ነገር እንደ አምላከ እስትንፋስ ብቻ ሳይሆን እንደው እንደማንኛውም የመፅሀፍ አጠቃቀስ ራሱ ከነዚህ መፅሀፍ አልተጠቀመምም ምንምኳ የአምላከ ቃል መሆኑን በሚያስረግጥ መንገድ ባይሆንም አንዳንዶች ከጥበብ መፅሀፍ አንደጠቀሰ ለማሳየት ይሞከራሉ ነገር ግን በዛ ከፍል ሙሉ ሀሳቡን ከምሳ የወሰደው ነው የአንዖኪያው ቲዮፊለስንም ብንመለከት የአምላከ አእስትንፋስነታቸውን ሲያስረግጥ በሚችል መልኩ አንድም ቦታ ከነዚህ መፅሀፍት አልጠቀሰም ይህ እንዳለ ሆኖ ከቱ መፅሀፍ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በየትኛውም አባት ጥቅም ላይ ያልዋሉ መፅሀፍትም አሉ ሶስተኛና አራተኛ መቃብያን። በእያንዳንዱ ርፅስ በተናጥል እንደተመለከትነው በቤተከርስቲያን ታሪከ ውስጥ በቱ መፅሀፍት ላይ ወጥ የሆነ አቋም አልነበረም አንዳንዶች የአበውን ዝርዝርና የመፅሀፍት አጠቃቀማቸው በማጤን በዝርዝሮቹ የአምላከ እስትንፋስ የሆኑት መፅሀፍት እነዚህ ናቸው እያሉን አይደለም በማለት ይሞግታሉ ይልቁኑ ቀኖና የሚለው ቃል ካለው የተለያየ ፍቺ አንፃር ቀኖናዊ በማለት ዘርዝረው ያስቀመጧቸው መፅሀፍት በቤተከርስቲያን ውስጥ በገሀድ የሚነበቡትንና በቅዳሴ ሰአት ጥቅም ላይ የሚውሉትን ለመግለፅ እንደሆነ ያስቀምጣሉ ነገር ግን ይህ የሙግት ሀሳብ የቤተከርስቲያንን ሙሉ ታሪከና ሙሉ እይታ የሚወከል አይደለም ቀደም ብለን እንደተመለከትነው የሮምና የካርቴጁ ጉባኤ ላይ በተቀመጡት መፅሀፍት ውስጥ ከቱ መፅሀፍት አምስቱ ተካተዋል። እነዚህ የጉባኤያትና የሐዋርያት ቀኖና ምንጮች በእርግጥም የአምላክ ቃል የሆኑትን ቀኖናዊ ቅዱሳት መፅሀፍት ዘርዝረው ያስቀመጡ መሆናቸው ምንም ጥርጥር የሌለው ነው የሮሙ ጉባኤ ባስቀመጠው ድንጋጌ ውስጥ መፅሀፍቱን ከመዘርዘሩ በፊት ቀደም ብሎ ስለመፅሀፍቱ በቤተከርስቲያን ተቀባይነት ያላቸው መሆናቸውንና የአምላከ መፅሀፍት መሆናቸውን ገልፆ የሚጀመር ነው የካርቴጁም ጉባኤ በግልጥ ቀኖናዊ ከሆኑት ቅዱሳት መፅሀፍት ውጪ በቤተከርስቲያን ውስጥ በአምላከ አስትንፋስነት ስም ምንም እንዳይነበብ እንደተወሰነ አስቀምጦ ቀኖናዊ የሆኑትም መፅሀፍት እነዚህ ናቸው በማለት ዝርዝሩን የሚጀምር ነው ቪ ለ በር። ፎየክዝከር ሂከ ከርፎ ቲከፎ ርጓክክር ርሬፐክር ክክቨከ ከፎ ፐር በ ቲከዩ ርከረፐርከ ህክበርፐ ከፎ ቲዘዩ ዐ በከዩ ርፐቫክፐርፎ ፐከዩ ርጸክክር ርፐቫክዮፎ ፐፎ ሂከርፄፎ ይህን በሚያጠናከር መልኩ ደግሞ የሎዶቅያው ጉባኤ በነኛው ድንጋጌ ቀኖናዊ ያልሆኑ መፅሀፍት በቤተከርስቲያን ውስጥ እንዳይነበቡ ይልቁኑም ቀኖናዊ መፅሀፍት የሆኑት ብቻ እንዲነበቡ ይደነግጋል ከዚህ ምንረዳው በጉባኤያቱ የተዘረዘሩልን መፅሀፍት በርግጥም የአምላከ አስትንፋስ ተደርገው የተወሰዱ ቀኖናዊ መፅሀፍትን እንደሆነ ነው በሚገርም ሁኔታ ከቤተክርስቲያን አበው ያስቀመጡትን ዝርዝር ከሌሎች ንፅፅሮች ውጪ ሆነን ያለምንም ማብራሪያ መነፅር ያስቀመጡትን ብቻ ስንመለከት በርግጥም በመንፈስቅዱስ መሪነት የተከተቡትን የአምላከ እስትንፋስ የሆኑትን መፅሀፍት እየተናገሩ እንደሆነ ከራሳቸው ማብራሪያ ማረጋገጥ እንችላለን ለምሳሌ የአትናቴዎስን አቀማመጥ ስንመለከት ዘርዝሮ ያስቀመጠው የአምላከ ቃል የሆኑትን መፅሀፍት እንደሆነ ከምንባቡ እንረዳለን አራሳቸውን በውሸትና ዋጋ ሊሰጠው በማይገባ ሳይንስ ያበለፀጉ በከፉ ሀሳብም ጠፍተው መፅሀፍትን በቅዱሳን ስም እንደፈበረኩ ይናገራል መጨረሻ ላይም እነዚህ መፅሀፍት አፖከራፋል የኑፋቄ ውጤት ሲሆኑ እነዚህ ደግሞ በመረጡት ጊዜ ፅፈዋቸው የጥንት መፅሀፍት እንዲመስሉም የጥንት ዘመን ጊዜ እየሰጧቸው በመስማማት ለማሳት ምቹ ጊዜን ይጠብቃሉ በማለት ይናገራል። ይህ የቄርሎስ ግልፅ ማብራሪያ ቀጥሎ ያስቀመጠውን ዝርዝር በቅዳሴ ሰአት የሚነበቡት መፅሀፍት ብቻ ናቸው ብለን አንዳንል የሚያስገድደን ነው በርግጥም የአምላከ ቃል የሆኑት መፅሀፍት ነውና ያስቀመጠው በተጨማሪ ቄርሎስ ቤተከርስቲያንን በመወከል ነውና የተናገረው ይህ አቋሙ በጊዜው የነበረበትን ቤተከርስቲያን አቋም ጭምር ሊወከል የሚችል እንደሆነ መገመት እንችላለን አጭሩ ለማየት የሞከርነው የቤተከርስቲያን አበው መፅሀፍትን ዘርዝረው ሲያስቀምጡ ብዙ ሳንርቅ በዛው ስፍራ ከሰጡት ማብራሪያ አንፃር እንደምናርጋግጠው እንደተባለው በቅዳሴ ሰአት የሚነበቡትን መፅሃፍት ብቻ የዘረዘሩ አድርገን እንዳንረዳ የሚያደርጉን መሆናቸውን ነው ከላይ የቤተከርስቲያንን አበው ዝርዝር በሰፊው እንደተመለከትነው የአብዛኞቹ ወይም ደግሞ የሁሉም የመፅሀፍት ዝርዝር አቀማመጥ በጉባኤያቱና በሐዋርያት ቀኖና ከተቀመጡት ዝርዝር ጋር የሚነፃፀሩ ናቸው ከቱ መፅሀፍት በተካተቱት ላይ የተለመደው ልዩነትና አለመጣጣም መኖሩ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም ለምሳሌ የአትናቴዎስን ዝርዝር ብንመለከት ከቱ መፅሀፍት ሁለት መፅሀፍትን ብቻ እነርሱም የባርክና የተረፈ ኤርምያስን መፅሀፍ ያካትታል። የእየሩሳሌሙ ቄርሎስ ስንመለከት ከቱ መፅሀፍት ሶስት እነሱም እዝራ ሱቱኤል ባሮከና ተረፈ ኤርምያስን ያካትታል በዚህም ከሮሙም ይሁን ከካርቴጁ ጉባኤ ጋር አይጣጣምም በሌሎቹ መፅሀፍት ግን ሙሉ ለመሉ ተነፃፃሪነት አለው በአበው ዝርዝር ውስጥ ከቱ መፅሀፍት የተካተቱ መፅሀፍት በጉባኤያት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አልያ ከአንድ መፅሀፍ በዘለለ አልተካተቱም ይህ ትልቅ የሚነግረን ነገር የአበውን ዝርዝር ከላይ እንደተባለው በቅዳሴ ሰአት የሚነበቡ መፅሀፍት ዝርዝር ብቻ ነው ብለን ብናስብ በዚህ ውስጥ የተካተቱ መፅሀፍት በቅዱሳት መፅሀፍት ዝርዝር ውስጥ አለመገኘታቸው ይህን እሳቤ የሚያስጥል ነው ስለዚህ ከላይ ከቀረበውን ሙግት ጋር ተስማምተንኳ የቤተከርስቲያን አበው በተናጥል ዝርዝራቸው ውስጥ ያስቀመጡት መፅሀፍት እንደተባለው ቀኖናዊ የሆኑ ቅዱሳት መፅሀፍትን እየዘረዘሩ ካልሆነና ሃቱን መፅሀፍት ያላካካቱተበት ምከንያት በቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዳሴ ሰአት የሚነበቡት መፅሀፍት ለመዘርዘር በማሰባቸው ከሆነ ቀጥታ አፊዎተ አምላከ የሆኑ ቅዱሳት መፅሀፍት በተቀመጡበት የጉባኤያት ዝርዝር ስለምን እነዚህ መፅሀፍት በሙሉነት አልተዘረዘሩም ስለምንስ በጉባኤያቱ ዝርዝር ውስጥ በተካተቱት እጅግ ጥቂት መፅሀፍት በራሱ ወጥነት አለመኖር ይታያል የሚልን ወሳኝ ጥያቄ ያስነሳል።