Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐ ወርገርፅ ወበር ዕ ድህነት ኀጢያት ነው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዓይነት አስተሳሰብ ተቃኝተዋል ብለን እናስብ ሆናም የሚሹት ገዝዘብ ሆት ወደነሱ መጓዝ ይጀምራል ይሄኔ ገንዘቡ ለሁሉም ህሁ አይዳሪስም ይፄ እውነት ነውሆኖም ነገሮች የሚመሩበት አዕምሮ ሳንቲም ከማምረት አልፎም ወርቅና ብር ዐደተከማቹበት የተራራው እምብርት ይሄዳል እናም እምነት በተመላበት ፀሎት በተጠየቀ ጊዜ ወደፊት መገስገስ ይጀምራል ለሌላውም ነገር ሁሉ እንዲሁ ነው።
ሳይንሳዊ መንገድ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ፈጣሪ መበልፀጋችሁን ይፈልገዋል። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ማውጫ የብል ስለ ደራሲው በአጭሩ መቅድም መግቢያ ክፍል አንድ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንፎ ምዕራፍ የመበልፀግ መብት መጐ ር ፌ ምዕራፍ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጨመ መመ መመመ ክሽ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ምፅራፍ የብልፅግና ሳይንስ አንኳር ፃሳቦች ምዕራፍ የፈቃደ ልቦና ተጨማሪ ጥቅም ምዕራፍ በትክክለኛው መንገድ መጓዓዝ ምዕራፍ ብቁና ውጤታማ ተግባር ምፅራፍ ወደ ትክክለኛ ቢዝነስ መግባት ምዕራፍ የማደግና የመጨመር ስሜት ምዕራፍ ወደ እድገት ገስጋሽ ሰብፅና ምዕራፍ ማንቂያዎችና ማጠቃለያዎች ክፍል ሁለት ተጨማሪ የብልፅግና ዛፃሳቦች ምዕራፍ የፈጣሪ መንግስት ዙ። ብሸ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ክፍል አንድ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ የመበልፀገ መበት ያሁ ለዘ አቅሙ ያጅሻሃሰሄ ያህል የመበልፀግ ዕድል ሊያገኝ ይገባል እ ራልጥ ሃልፐርኘ አንግሊዛዊ የቢዝነስ ሥራ አስፈፃሚ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ድህነት የፍቅር ጋሬጣ ነው የመበልቦን መብት አለን ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁን እስከዛሬ አስባችሁ ባታውቁም ችግር የለውም ዛሬ መጀመር ትችላላችሁ ለምን መሠላችሁ። መሆን የምንችለውን ሁሉ ከመሆን ውጭ አማራጭ የለንም ስኬት ማለት የምትሹትን መሆን ነው ያንን እውን ማድረግ የሚቻለው ደግሞ ቁሳዊ ነገሮችን በመጠቀም ነው ማለምና ማሰብ ብቻውን ፋይዳ የለውም ቁሳዊ ነገሮችን እንዳሻችሁ በነፃነት መጠቀም የምትችሉት በቂ ፃብት ገንዘብ ሲኖራችሁ ብቻ ነው ሳይንሳዊ የብልፅግና መንገድን መገንዘብ የሚያስፈልገውም ለዚህ ነው ዩኒቨርሳል ህግና ሳይንሳዊ የብልፅግና መንገድ ከሁሉም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሼ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ የላቁ መሰረታዊ ዕውቀቶች ናቸው ልብ በሉ ከሁሉም በፊ መበልፀግ ይቀድማል። የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ምዕራፍ ጀማን ገንብ ሁሌም የሚሄደው ገንዘብ ወዳለበት ነው የዩዲሽ አባባል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ብልፅግና በእድል ወይም በዘፈቀደ የሚገኝ አይኒ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ አለ የማያወላዳ ትክክለኛ ካና ነው እንደ አልጀብራ ወይም አሪትሜቲክ የፕላኔቶች አኳ መሬት ስበት በተፈጥሮ ህግ የሚመሩ የመሆናቸውን ያ ሃብት የመፍጠርና የማግኘት ሂደትን የሚገዙ ህጐችም አ ማንም ሰው እነዚህን ህጐች ካወቀና በአግባቡ ከተገ በእርግጠኝነት ይበለፅጋል የገንዘብና የንብረት ባለቤት መሆን የሚሜቻሰለው ነገርሽ በትክክለኛው መንገድ በህጉ መሠረት በማከናወን ብቻ ነው ሆን ብለውም ይሁን በአጋጣሚ ነገሮችን በትክክለኛ መን የሚያከናውት ጋዙ ሁሉ ይበለጽጋሉ ነገሮችን በትክክለ መንገድ የማያከናውት ደግሞ የቱንም ያህል ቢሰፉና የመጠ። ሁለት ሰዎች በአንድ ቀዬ እየኖሩና ተመሳሳይ ቢዝነስ እየሰሩ አንዱ ከበለፀገና ሌላው በድህነቱ ከቀጠለ ብልፅግና በቀዳሚነት የአካባቢ ጉዳይ አይደለም ማለት ነው አንዳንድ አካባቢዎች ከሌሎቹ ይልቅ ለቢዝነስ ተስማሚ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን ሁለት ሰዎች በአንድ ቀዬ እየኖሩና ተመሳሳይ ቢዝነስ እያካፄዱ አንደኛው በሃብት ሲመነደግ ሌላኛው ከቆረቆዘ አንድ የሚጠቁመን ነገር አለ ብልፅግና ነገሮችን በትክክል የማከናወን ውጤት መሆኑን ነገሮችን በትክክለኛ መንገድ የማከናወን ብቃት በልዩ ችሎታና ተሰጥኦ ብቻ የሚመጣ አይደለም ምክንያቱም ስንቶቹ የታላላቅ ተሰጥኦ ባለቤቶች ድዛፃ ሆነው ሲቀሩ እዚህ ግባ የማይባል ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች ደግሞ ሃብታም የሚሆኑበት አጋጣሚ አለና የበለፀጉ ሰዎች ላይ ባደረግነው ጥናትዛብታሞቹ በሁሉም ረገድ አማካይ ህ መሆናቸውን ተገንዝበናል አብዛኞቹ ከሌሎች የላቀ ተሰጥኦም ሆነ ችሎታ የላቸውም ለመበልፀግ የበቁት ነገሮችን በትክክለኛ መንገድ በህጉ መሰረት ማሰብና መከወን በመቻላቸው ነው ርክፀበ ከሃ ርከኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ብልፅግና በቆጥቋጣነት ወይም ቋጣሪ በመሆን ብቻ የሚመጣም አይደለም እንዲያ ቢሆንማ ኖሮ በርካታ ቋጣሪዎኑ በድህነት ሲማቅቁ በገንዘባቸው ዓለማቸውን የሚቀጨፋ ባልበለፀጉ ነበር ይሄንን መቼም በዕለት ተዕለት ህይወታችሁ ታዩታላችሁ ብዬ አስባለሁ በነገራችን ላይ ቆጥቋጣነትሩ ቋጣሪነት ከቆጣቢነት ጋር አንዳችም ግንኙነት የለውም በዓላማና በዕቅድ መቆጠብ የሚደገፍና የሚበረታታ ነው ገንዘብ ቆጥቦ ለኢንቨስትመንት ማዋል ዋነኛው የብልፅግና ምንጭ ነጤ ሌሎች ሞክረው ያልተሳካላቸውን ሥራ ስለሰራችሁ እንበለፅጋለን ብላችሁ ካሰባችሁ ተሳስታችኋል ምክንያቱም ሁለት በተመሳሳይ ቢዝነስ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ተመሳላይ ነገሮችን እየሰሩ አንዱ ሲበለፅግ ሴላው ይከስራልና እነዚህን ሁሉ በቅጡ ስናጤን ብልፅግና ነገሮችን በትክክለኛ መንገድ የማከናወን ውጤት ነው ወደሚለው ድምዳሜ ያደርሰናል ብልፅግና ነገሮችን በትክክለኛ መንገድ የማከናወን ውጤት ከሆነና ተመላሳይ ምክንያቶች ተመሳሳይ ውጤቶችን ከፈጠሩ ነገሮችን በዛ መንገድ ማከናወን የቻለ ማንኛውም ስው መበልፀግ ይችላል ማለት ነው እናም ሁሉም ነገር በማያወላዳ ሳይንስ ውስጥ ያርፋል አዚህ ጋ አንድ ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ሣገሮችን በትክክለኛ መንገድ የማከናወን ሳይንሳዊ መንገድ ከባድ ቢሆንስ። ከዚህ አሳቢ ኃይል ተነስቼ ስመረምር የሚያስበውን ነገር በተጨባጭ እንዲከሰት ግሞ የሶ እንዳሰው ኦሪዳለሁ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ይሄ አመክንዮ እውነት መሆኑን በተግባራዊ ሙከራ አረጋግጩአለሁ ይፄ ነው ጠንካራው ማስረጃዬ ይሄን መፅሃፍ የሚያነብ አንድ ሰው መፅዛፉ የሚያዘውን በትክክል ተግብሮ መበልፀግ ከቻለ አባባሌን የሚደግፍ ማለፊያ ማስረጃ ይሆነኛል መፅሃፉን ያነበበና መመሪያዎቹን የተገበረ ሰው ሁሉ ከበለፀገ ግን የበለጠ አስተማማኝ ማስረጃ አገኘሁ ማለት ነው አንድ ሰው በታዘዘው ሂደት አልፎ አልተሳካልኝም እስኪል ድረስ የዚህ እውነትነት ይቀጥላል ለነገሩ እዚህ መፅሃፍ ውስጥ የሰፈረው ንድፈፃሳብ ኀልዮት በተግባራዊ ሙከራ የተፈተነ ስለሆነ የሚከሽፍበት አንዳችም ምክንያት የለውም መፅፃፉ የሚያዘውን ሳያዛባ በትክክል የሚተገብር ሁሉ በእርግጠኝነት ይበለፅጋል ያሻውን ሁሉ ያገኛል ሰዎች የሚበለፅጉት ማናቸውንም ነገሮች በትክክለኛ መንገድ በማከናወን እንደሆነ ገልጩአለሁ ከዚያ በፊት የሚቀድመው ግን በትክክል ማሰብ ነው በትክክል ሳያስቡ በትክክል መተግበር አይቻልም የሰው ልጅ ነገሮችን የሚያከናውንበት መንገድ ስለነገሮቹ ያለው አስተሳሰብ ቀጥተኛ ውጤት ነው ምንም ነገር ለመስራት ከመነሳታችሁ በፊት በፈለጋችሁት መንገድ የማሰብ ችሎታችሁን ማዳበር አለባችሁ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ነገሮችን በመጠቀም ነው የላቀ ህይወት መምራት እንችል ዘንድ የግድ መበልፀግ አለብን ሃብትን መሻት የላቀ ህይወትን የማሳካት አቅም መገለጫ ነው እያንዳንዱ መሻት ያልተገለጡ መልካም እድሎችን ለመግለጥ የሚደረግ ጥረት ነው መሻትን የሚፈጥረው መገለጥ የሚፈልግ አቅም ነው ብዙ ገንዘብ አንድትፈልጉ የሚያደርጋችሁ ነገር ፅፅዋት እንዲያድጉ ከሚያደርጋቸው ነገር ጋር ተመሳሳይ ነው ሙሉ በሙሉ መገለጥ የሚሻ የህይወት ግፊት ነው ብቸኛው ኃይል ለዚህ የህይወት ተፈጥሯዊ ህግ ተገዢ ብቻ ሳይሆን የበለጠ በመኖር ፍላጎትም የተሞላ ነው ለዚህም ነው ነገሮችን ለመፍጠር የሚገፋፋው ይፄ ሃይል በእናንተ አማካኝነት የበለጠ መኖር የሚሻ ኃይል ነው የላቀ ህይወት ለመምራት የሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ እንዲሟላላችሁ የሚፈልገውም ለዚህ ነው ፈጣሪ የእናንተን መበልፀግ ይፈልገዋል እናንተ እንድትበለፅጉ የሚፈልገው ያለምክንያት አይደለም የሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ሲኖራችሁ ራሱን በእናንተ ውስጥ የበለጠ መግለጥ ይችላል ፈጣሪ በእናንተ ውስጥ የበለጠ መኖር የሚችለው ለህይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ያለገደብ መጠቀም ስትችሉ ነው ምልዓተ አለም ዩኒቨርስ የምትፈልጉት ነገር ሁሉ እንዲኖራችሁ ይፈልጋል ተፈጥሮ ከዕቅዳችሁ ጋር ጠብ የላትም ሁሉም ነገር የተፈጠረው ለናንተ ነው ይሄን አውነት አምናችሁ ተቀበሉ ነገር ግን ዓላማችሁ ሁሌም ከታላቁ ኃይል ዓላማ ጋር መጣጣም አለበት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገዶ ሳይሆን እውነኛውን ህ ታ ካታ ብ ሳይሆ ይወት መ ስ ር ህይወት ተግባር የማከናወን ሂደት ነው አንድ ሰው እውነተኛውን ህይወት ናረ የሚባለው እያንዳንዱን መንድ በሚገባ ሲዐጣ ነው በአካል በአዕምሮ እና በመንፈ ታዲያ ሁሉም ነገር በአቅሙ መሆን አለበት ሳደብዛ መበልፀግ የምትሹት እንዴ እንስሳ ጊዜያዊ ፍላጎታችሁን ለማርካት አይደለም ያማ ህይወት አይባልም እያንዳንዱ አካላዊ ተግባር ግን የህይወት አካል ነው የአካሉን ተፈጥሯቄ የመገለጥ ግፊት ችላ የሚል ሰው የተሟላ ህይወጠኑ አይኖረውም መበልፀግ የምትፈልጉት ለምንድን ነው። የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ እምነት የሚወለደው ከምስጋና ውስጥ ነው በቀደመው ምዕራፍ ውስጥ በቀረቡት ማብራሪያዎች ለመበልፀግ የመጀመሪያው አርምጃ የምትሹትን ነገር በአዕምሯችሁ በመሳል ለታላቁ ኃይል ማስተላለፍ እንደሆነ ተገልዷል ይፄ በእርግጥም እውነት ነው ነገር ግን ይሄን ለመፈፀም ከታላቁ ኃይል ጋር የሰመረ ግንኙነት መፍጠር የግድ ይላል ይሄን የሰመረ ግንኙነት መፍጠር እጅግ አስፈላጊና ትልቅ ፋይዳ ያለው ጉዳይ በመሆኑ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ጥቂት ሥፍራ እሰጠዋለሁ የምሰጣችሁ መመሪያዎችም አሉ መመሪያዎቹን በቅጡ ከተገበራችሁ ከታላቁ ኃይል ወይም ከፈጣሪ ጋር ፍፁም የአዕምሮ አንድነት እንደሚፈጥርላችሁ መቶ በመቶ አረጋግጥላችኋለሁ አዕምሮን የማስተካከልና የማስታረቅ አጠቃላይ ሂደት በአንድ ቃል ምስጋና በሚል ሊጠቃለል ይትላል መጀመሪያ ሁሉም ነገር የሚሰራበት አንድ ታላቅ ህልው መኖሩን ማመን ነው ሁለተኛው ይሄ ታላቅ ህልው የምትፈልጉትን ሁሉ እንደሚሰጣችሁ ማመን ይጠበቅባችኋል ሦስተኛው በጥልቅ ልባዊ የምስጋና ስሜት ራሳችሁን ከታላቁ ህልው ጋር ማስተሳሰር ነው ጣ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ አያሌ ሰዎች ምስጋና ቤስ በመሆናቸው ብቻ በደህነኑ ተዋል እኒህ ሰዎች ከእግዚአብሔር በረከትን ግ ከአሱ ጋር የሚያገናኛቸውን በሌሎች ጉዳዮች ሁሉ ህይወ ተዘፍቀው ቀር ከተቀበሉ በኋላ ምስጋና በመንፉ መስመር በጣጥሰዋል ለአዱኛ ምንጭ ቀርበን በኖርን ቁጥር የበለጠ ፃብት እንደምናገኝ መገንዘብ አያዳግትም እግዚአብሔርን ፈጽሞ አመስግኖ ከማያውቅ ይልቅ ዘወትር በምስጋና የሚመላለስ ነፍስ ከፈጣሪው ጋር ቅርበት ያለው ህይወት እንደሚመራም መረዳት አይከብድም በጎ በጎ ፀጋዎች እጃችን በገቡ ቁጥር ለታላቁ ህልው ምስጋና ስናቀርብ ተጨማሪ በጎ ፀጋዎች ወደ እኛ ይጎርፋሉ ያውም በማይታመን ፍጥነት ለዚህ ምክንያቱ ምን መሰላችሁ። የፈቃደ ልቦና አጠቃቀም በሼ ድምፅዕ ቅኔያዊ ውበት የለውም ካሮሊና ማርያ ደ ጂሰስ ብራዚላዊ ፀፃፊና የዩየኒቨርስቲ መምህር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ እ ሰ የ መ ከለ ተን በሳይንሳዊ መንገድ ለመበልፀግ ስትነሱ የፈቃደ ልቦናፋ ሃይል ከራሳችሁ ውጭ በምንም ነገር ላይ ለመጠቀም መኮኪ የለባችሁም ያንን የማድረግ መብትም የላችሁም ያሻችሁት እንዲደረግላችሁ የፈቃደ ልቦናችሁን ሃይል በሌሎች መጠቀም ስህተት ነው ሰዎችን በጉልበት ማስገደድ ስህተት የሆነውን ያህል በፈራ ልቦና ኃይልም ማስገደድ ስህተት ነው ስዎች ያለፈራ በሃይል አንድ ነገር እንዲስሩ ማስገደድ ባርያ ማድረግ ከሆነ በፈቃደ ልቦና ኃይል የማይፈልጉትን እንዲፈፅሙ ማስገደኗኦ ያው ነው ልዩነቱ የአፈፃፀም መንገዱ ላይ ብቻ ነው ከሰዶኑ ላይ አንድ ነገር በጉልበት መውሰድ ዝረፋ ነው ከተባለ በአዕምር ኃይል በመጠቀም ከሌላው ላይ አንድ ነገር መውሰድም ለሌላ ሆ የለውም ዘረፋ እንጂ በመርህ ደረጃ በሁለቱ መካከል ልዩነት የለም ዳቸፁ ጊ የፈቃደ ልቦናችሁን ፃይል ሌላው ሰው ላይ የመጠቀም አንዳየ መብት የላችሁም ለዚያ ስው የሚበጅ ቢሆንም እኳ ምክንያቱም ለእሱ የሚበጀውን ልታውቁለት አትችሉም የብልፅግና ሳይንስ ሌላው ላይ ማናቸውንም ፃይል ዐወ ሙ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ጉልበት እንድትጠቀሙ አይጠይቃችሁም ያ እንዲሆን የሚፈለግበት ቅንጣት ምክንያት የለም እንደውም የፈቃደ ልቦና ሃዛይላችሁን ሌሎች ላይ ለመጠቀም መሞከር ከዓላማችሁ ያጨናግፋችኃቷል መልካም ነገሮች ወደናንተ እንዲመጡ ለማስገደድ የፈቃደ ልቦና ፃሃይላችሁን መጠቀም የለባችሁም እንዲያ ማድረግ ሌላ ሳይሆን ፈጣሪን ለማስገደድ መሞከር ነው ይፄ ደግሞ ከንቱ የጅል ሥራ ነው የፈቃደ ልቦና ፃይላችሁን ተጠቅማችሁ ፀፃይ እንድትወጣ እንደማታደርጉት ሁሉ ፈጣሪ መልካም ነገሮችን እንዲሰጣችሁ ለማስገደድም መሞከር የለባችሁም አልሰማ ያለ አምላክ በግድ እንዲሰማ ወይም ግትርና አመፀኛ ሃይሎች ትዕዛዛችሁን እንዲፈፅሙ ለማድረግ የፈቃደ ልቦና ፃይላችሁን መጠቀም አይገባችሁም ታላቁ ኃይል ይወዳችኋል እናንተ የምትሹትን ለማግኘት ካላችሁ ፍላጎት የበለጠ ፍላጎታችሁን ለመሙላት ይሻል ለመበልፀግ ስታስቡ የፈቃደ ልቦና ኃይላችሁን መጠቀም ያለባችሁ በራሳችሁ ላይ ብቻ ነው ምን ማሰብና ማድረግ እንዳለባችሁ ስታውቁየፈቃደ ልቦና ፃይላችሁን መጠቀም አለባችሁ በትክክል ለማሰብና «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ለመተግበር ያ ነው ትክክለኛው የፈቃደ ልቦና አጠቃቀ ሁልጊዜም ራሳችሁን ወደ ትክክለኛው መስመር ሰማምጣኑ ተጠቀሙበት በትክክለኛው መንገድ ለማሰብና ለመፈፀም ፈቃደ ልቦናትኑ በሥራ ላይ አውሉት ፈቃደ ልቦናችሁን ወይም ፃሳባችሁን አሊያም አዕምርአችሁን ወደ ሌሎች ሰዎች በመላክ የምትሹትን ለማግኘት አትሞክሩ አዕምሮአችሁ ከእናንተው ጋ ይቆይ እናንተ ጋ ሲሆን ነቤ የበለጠ ስኬታማ የሚሆነው የምትሹትን ነገር ምናባዊ ምስል ለመፍጠርና ያንን ምስል በእምነትና በቁርጠኝነት ለመያዝ አዕምሮአችሁን ተጠቀሙበት አዕምሮአችሁ በትክክለኛው መንገድ እንዲሰራም ፈደ ልቦናችሁን ሥራ ላይ አውሉት እምነትና ቁርጠኝነታችሁ ይበልጥ ዕኑና ዘላቂ በሆነ ቁጥር በበለጠ ፍጥነት ትበለፅጋላችሁ ለምን ቢሉ በታላቁ ኃይል ላይ አዎንታዊ ስሜቶችን ብቻ ስለምትፈጥሩና በአሉታዊ ስሜቶች ስለማታውኩት ነው። የምትጂቸው ነገሮች ምስል በእምነትና በቁርጠኝነት ተይዞ በታላቁ ኃይል ላይ ከታተመ በኋላ በምልአተ ዓለሙ ሁሉ ከፍ እስከዳር እንደሚሰራጭ እናውቃለን እ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጦ ዕግና ሳይንሳዊ መንገድ ጊዜ ሁሉም ነገሮች የምትሹትን ራዕይ እውን ለማድረግ እንቅስ ቃሴ ይጀምራሉ ህይወት ያለውና ህይወት የሌለው ዲሁም ገና ያልተፈጠሩ ነገሮች ሳይቀሩ የምትሹት በእውን እንዳክሶት ለማድረግ ይንቀሳቀሳሉ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሙ። ድሃ ስለሆኑ ሰዎች ስታስቡም ሆነ ስታወሩ በብልፅግና መንገድ ላይ አንዳሉና የሚታዘንላቸው ሳይሆን የሚወደሱ አድርጋችሁ አስቡ አውሩ ያኔ እነሱና ሌሎች በዚህ ተነቃቅተው ከድህነት ማምለጫ መንገድ መፈለግ ይጀምራሉ መላ ጊዜያችሁን እንዲሁም አፅምሮአችሁንና ፃሳባችሁን ለብልፅግና መስጠት አለባችሁ ስል ስግብግብና ስስታም መሆን አለባችሁ ማለቴ አይደለም ከምር መበልፀግ የህይወታችሁ ትልቁ የተቀደሰ ዓላማ ነው ለምን ቢሉ ብልፅግና ውስጥ ሌሎቹ ፀጋዎች ሁሉ ተካትተዋልና በፉክክር በተቃኘ አዕምሮ ለመበልፀግ የሚደረገው ትግል እግዚአብሔር ያልተጨመረበት የሃይል መቀራመት ነው በፈጠራ ወደተቃኘ አዕምሮ ስንመጣ ግን አውነታው ይለወጣል ለታላቅነት የሚያበቁ ነገሮች ሁሉ የሚመጡት በመበልፀግ ነው ምክንያቱም ታላቅነትን እውን ማድረግ የሚቻለው ለዚያ የሚያስፈልጉ ቁሳዊ ነገሮችን በመጠቀም ነው ከብልፅግና ውጭ የምታልሙት ሌላ ታላቅ ግብ ሊኖራችሁ አይችልም ሃብታም ለመሆን የምትሹ ከሆነ ራፅያችሁን የሚያጨልሙና የሚያዳፍኑ ማናቸውንም ነገሮች በማስወገድ ትኩረታችሁን በብልፅግና ምስል ላይ ከማድረግ ውጭ ምርጫ የላችሁም ብ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ግ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ለዎች በድህነት ውስጥ የሚዳክሩት ለምን እንደሆነ ታውቃላነ ሁ ን ለእነሱ የተቀመጠ የፃብት ፀጋ መናሩን ባለማወቃቸጡ ለእነዚህ ስዎች ራላችሁን በአርአያነት በማቅረብ የብልፅን መንገድ አስተምሯቸው እንዴት እንደበለፀጋችሁ አሳይዋቸ ሌሎች ደግሞ ደህይተው የሚቀሩት ለምን መስላችሁን መውጪያ መንገድ እንዳለ ቢያውቁም ከድሁነ ለማግኘትና መንገዱን ፈ ጳነ በመንገዱም ለመጓዝ አዕምሮአዊ ስንፍ ስላለባቸው ነው ለእነዚህኞቹ ደግሞ ከመበልፀግ የሚገ ደስታና እርካታ በማሳየት የብልፅግና ፍላጎታቸውን ማነሳሳኑ ትችላላችሁ የብልፅግናን ጎዳና እንዲጀምሩ አንዳንዶች ደግሞ ስለሳይንሱ ጥቁት ግንዛቤ ያላቸው ቢሆኑም ጭንቅላታቸው በተለያዩ ንድፈ ፃሳቦች የተሞ የትኛውን መንገድ መምረጥ እንዳለባቸው ግራ እናም ትክክለኛውን የብልፅግና መንገድ ይማቅቃሉ ብኩዙ ላ በመሆ ተጋብተዋል ባለማወቅ በድህነኑ ንድፈ ፃዛሳቦችና መርሆችን በመቀያየጥ ለመተግበር ቢሞክሩም አይሳካላቸውም ለእነዚህኞቹዎ እናንተ የተጓዛችሁበትን የብልፅግና መንገድ አሳይዋቸው ከሺ ንድፈ ፃሳቦች አንድ ተግባራዊ ተመክሮ ይበልጣል ከ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሙ ፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ም የምትውሱሰት ትልቁ ውለታ ራሳችሁን የብል ለመሳው ዓለ ማበልፀግ ነው እግዚአብሔርንና የሰው ልጅን በቅጡ ማገልገል የምትችሉት ስትበለፅጉ ነው በፉክክር በተቃኘ አዕምሮ ሳይሆን በፈጠራ በተቃኘ አስተሳሰብ ሃብትን ስታፈሩ ይሄ መፅሃፍ የብልዕግና ሳይንስ መርሆችን በዝርዝር እንደያዘ በእርግጠኝነት መናገር እንችላለን በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙርያ ሌላ መፅሃፍ ማንበብ አያስፈልጋችሁም ምናልባት ይሄ ጠባብነት ወይም አጉል መታበይ ሊመስል ይችላል ነገር ግን በሂሳብ ጉምህርት ከመደመር መቀነስ ማብዛትና ማካፈል ውጭ ለላ ሰይንሳዊ የስሌት ዘዴ የለም ሌላ ዘዴ መጠቀምም አይቻልም በሁለት ነጥቦች መካከል ያለው አጭር ርቀት አንድ ብቻ ነው ለይንሳዊ በሆነ መንገድ ለማሰብም አንድ መንገድ ብቻ ነው ያለው ይኸውም ቀላልና ቀጥተኛ በሆነ መስመር ወደ ግባችሁ በሚመራችሁ መንገድ ማሰብ ነው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ይዜ ረይ በይ ት ር ም መ ር ዝ እለ ገ ቀመችው በሦስት ን ነው አዝና በ በገንዘብ ሸረ በገንዘብ ምም መመ ሽሽ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ እ የምታገኙት የሌላውን ዛቅ ስትሰጡ ነው ፃሳብ የፈጠራ ሃይልን ለተግባር የሚያነሳሳ ጉልበት ነው በትክክለኛው መንገድ ማሰብ ህጉን ተከትሎ ብልፅግናን ያመጣላችኋል ተግባር ያልታከለበት ፃሳብ ግን ውጤት አያመጣም በሳይንሳዊ መንገድ የሚያስቡ በርካታ ሰዎችን የሚገጥማቸው ችግር ይሄ ነው ተፈጥሮአዊ ሂደት ወይም የሰው ልጅ የእጅ ሥራ ሳያስፈልግ ከታላቁ ኃይል በቀጥታ መፍጠር የምንችልበት የዕድገት ደረጃ ላይ ገና አልደረስንም። ከቦታ ያለ ማንኛውም ሰው የሚመጥነውን ቦታ ያገኛል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ በማይስማማው ቢዝነስ ውስጥ የሜሰራ ሁሉ የሚስማጣኪ ቢዝነስ ያገኛል ውስጥ ሆናችሁ የሚያሳያትኩ ምስል አጥብቃችሁ ያዙ እናገኘዋለን በሚል ቁርጠኝነት እያገኘነው ነው በሚል እምነት ነገር ግን በአሁኑ ቢዝነላችኒ ላይ ሆናችሁም ሥራችሁን በትክክል ማከናወን አለባችሁ የአሁኑን ቢዝነሳችሁን የተሻለ ቢዝነስ ለማግኘት ተጠቀሙበት የአሁኑ አካባቢያችሁንም የተሻለ አካባቢ ማፈሳለጊያ አድርጉት ተስማሚ ቢዝነስ ለማግኘት የቀረፃችሁት አዕምሯዊ ምስል በእምነትና በቁርጠኝት ከተያዘ ታላቁ ኃይል ትክክለኛውን ቢዝነስ ወደናንተ እንዲልክ የማድረግ ኃይል አለው ተግባራችሁ በትክክለኛው መንገድ ከተከናወነም ወደምትሹት ትክክለኛ ቢዝነስ ይመራችቷል የመሳሳብ ኃይል ሥራ ላይ ይውላል ራሳችሁን በትክክለኛው በኾነ የአንድ መስሪያ ቤት ተቀጣሪ ወይም ደሞዝተኛ ሆናችሁ የምትሹትን ለማግኘት የሥራ ቦታችሁን መቀየር ካለባቸሁ ፃሳባችሁን ወደ ምልዓተ ዓለሙ በመላክ ሌላ ስራ ለማግኘት ቁጭ ብላችሁ አትጠብቁ በእርግጠኝነት አይሳካምና ይልቁንም የምትፈልጉትን ሥራ በዓይነ ህሊናችሁ ቀርፃችሁ በመያዝአሁን የያዛችሁትን ሥራ በትክክለኛው መንገ። ድ ጥሔሌጉ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ማከናወን አለባችሁ በእምነትና በቁርጠኝነት። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ምዕራፍ የማደግና የመጨመር ስሜት ገንዘብ ማጣት የኃጢያቶች ሁሉ ሥር ነው ጀርጅ በርናርድ ሳጡ ስ ክእ መእ ብ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ም ለራሱ የምፈልገውን ሁሉ ለሌሱችም እፈልጋለ ጠበ መያችሁን ብትለውጡም ባትለውጡም የአሁኑ ተግባራችሁ ከዘተሰማራችሁበት ሥራ ጋር በቀጥታ የተገናኘ መሆን አለበት አሁን የታወቃችሁበትን የሥራ ዘርፍ አዎንታዊ በሆነ መንገድ በመጠቀም ወደምትፈልጉት ዓይነት ሥራ መሸጋገር ትችላላችሁ የየዕለት ሥራችሁን በትክክለኛ መንገድ በማከናወን ሥራችሁ ከሌሎች ሰዎች ጋር በስልክ ወይም በደብዳቤ ግንኙነት መፍጠርን የሚፈልግ ከሆነ የሥራችሁ ሁሉ ቁልፍ ፃሳብ የማደግና የመጨመር ስሜት ማስተላለፍ ይሁን ሁሉም ወንዶች እና ሴቶች ካሉበት የኑሮ ደረጃ ከፍ ማለትና መሻሻልን ይሻሉ ይፄ ደግሞ የእነሱ ፍላጎት ብቻ እንዳይመስላችሁ። ይፄ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ውስጣዊ ባህርይ በመሆኑ ሰዎች ሁሉ የላቀ ህይወት እንዲመሩ የሚያስችሏቸውን ነገሮች የበለጠ ወደሚሰጧቸው ግለሰቦች ይሳባሉ ቀደም ባሉት ገፆች በተገለፀው መሰረት ትክክለኛውን የአሰራር መንገድ በመክተል የማይቋረጥ እድገትና መሻሻል ትቀዳጃላችሁ እናንተም ታዲያ ከህይወታችሁ ጋር ግንኙነት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ አለባችሁ ሁሉ ከፀበሉ እንዲደርሳቸው ማድረግ እናንተ የፈጠራ ማዕከል ናችሁ ከእናንተ ነው ሌላው ሁሉ የመጨመር በረከት የሚደርሰው በዚህ እርግጠኛ ሁኑ። ዶ ሽን ሁለት ር የብልዕግና ሃሳቦች ምዕራፍ የፈጣሪ መንግስት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ሰው ዳግም ካልተጠለደ በ ቀር የፈጣሪን መንግስተ አይወርስም አዲሱን ህይወት ለመምራት የመጀመሪያው መሰረታዊ ነገር ፉክክርንና የፃብት አቅርቦት ውስን ነው የሚለውን እሳቤ ማስወገድ ነው ራሳቸውን የአዲሱ ፍልስፍና አቀንቃኝ አድርገው የሚቆጥሩ በርካታ ሰዎች ይሄን በማድረግ ረገድ ሙሉ በሙሉ አልተሳካላቸውም በንግድ የሥራ ዘርፍ ፉክክር የሚመነጨው በዓለም ላይ ያለው የፃብት አቅርቦት ውስን ነው ከሚለው እሳቤ ነው ለሁሉም የሚበቃ ሃብት ስለሌለ ሰዎች ባለው ላይ መረባረብ አለባቸው ከሚል መላምት ነው ፉክክር የሚፈጠረው የአዲሱ ፍልስፍና ከፊል ግንዛቤ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሁንም ድረስ ሌሎች በቂ ሃብት እንዲያገኙ ጥቂቶች መደህየት አለባቸው ብለው ያስባሉ መበልፀግ የሚችሉት የላቀ ችሎታ የተቸራቸው ወይም ከውስኑ ፃብት በርከት ያለውን ወደራሳቸው የመሳብ ፃይል ያላቸው ብቻ ናቸው የሚል ዛሳብም ያቀነቅናሉ እኒህ ሰዎች የአዲሱን አስተሳሰብ መርሆዎች ለመተግበር የሚሞክሩት በፉክክር በተቃኘ አስተሳሰብ ነው በዚህም መጠነኛ ስኬት ይቀዳጃሉ የላቀ የመሳብ አቅም ሃይል ለማዳበር ይሞክራሉ በፉክክር በተቃኘ የቢዝነስ አሰራር ውስጥ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ አዲስ ማነሳሺያና አዲስ ሃይል ይጨምራሉ ስኬት ነኝ ሲሌ በልበሙሉነት ያውጃሉ በሌላ በኩል ግን እነሱ የሚሳካላቸዬ ሌሎች በመቶ የሚሆኑት ስለሚወድቁ እንደሆነ ያምናሉ ከተፎካካሪ የአዲስ ፍልስፍና አቀንቃኞች አብዛኛዎቹ ከፍተና ደረጃ ያለው ስኬት ይቀዳጃሉ። ከዚያም የጀርባ አጥንት ያላቸው እና አጥቢ እንስሰት ተፉጠሩ በመጨረሻም የሰው ልጅ ተፈጠረ ይሄ ሁሉ የሆነው ህይወት ራሷን የበለጠ በምልአት ለመግለጽ በላት የማደግና የመሻሻል ተፈጥሮአዊ ባህርይ የተነሳ ነው ከሰው ፅጅ መፈጠር በኋላም የዝግመተ ለውጥ ዛደት ሙሉ በሙሉ አልተገታም አካላዊ ዝግመተ ለውጥ ቢቆምም አዕምሮአዊና መንፈሳዊ ዝግመተ ለውጥ ቀጥሏልየሰው ልጅ ገና ከጅምሩ ነው የተሻለ ለመኖር የሚያስችሉትን አቅሞች ማዳበር የያዘው እያንዳንዱ ትውልድ ከቀደመው የተሻለ የበለጠ የመኖር አቅም እያዳበረ መጥቷል የሰው ልጅ ዝርያ ሰያቋርጥ ወደተሻለ ህይወት መገስገሱን ገፍቶበታል ከዚህ ዛደት የምንረዳው ህይወት ማለት የተሻለ የበለጠ ለመኖር መትጋት መሆኑን ነው ሰው ነገሮችን ለማወቅና ለመገንዘብ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በየጊዜው አፅምሮውን ያሰፉለታል የአዕምሮ መሰረታዊ ፍላጐት የበለጠ ማወቅ የበለጠ መገንዘብ እንዲሁም የበለጠ ህይወትን ማጣጣም ነው ለማህበራዊ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሰይንሳዊ መንገድ ት ውም ን ዝግመተ ለውጥም ሆነ ሰሌለ ች ማናቸውም ለውጦሻ ሰበቡ ይሄ የአዕምሮ ፍላጎት ነው በህሊና የሚመራ ህይወት የፈጣሪ ከፍተኛው መገለጫ ኬ ብለን ካሰብን የሁሉም ነገሮች ዓላማ ይሄንን ህይወት የበነበ ማሻሻልና ማሳደግ መሆን አለበት የሰው ልጅ በህሊና የሚፈ ህይወት ከፍተኛው መገለጫ ነው ካልን ደግሞ የሁሉም ነገርኝ ዓላማ የሰውን ልጀ ዕድገት የበለጠ ማጐልበት ይሆናል ማለፋ ነው በማጎልበት ከሆነ የሁሉም ነገሮች ዓላማ ሰው ወደተለና የላኔ ህይወት የሚያደርገውን የማያቋርጥ ግስጋሴ ማስፋት ነው ልንል እንችላለን ህይወት መገለጥ የምትችለው ቁሳዊ ነገሮችን በመጠቀም ነው የስው ልጅ ህይወት የሚለካው ባለው ቁሳዊ ነገሮች ብዛት አይደለም ምን ያህል ቁሳዊ ነገሮችን በአግባቡ ጥቅም ላይ አውሏል በሚለው እንጂ ህይወትን በተሟላ መልኩ መናር ስንልም በአግባቡ ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን ነገርች ያለገደብ መጠቀም ማለት ነው ተፈጥሮን የሚመራው አዕምሮ ዋና ዓላማ የሰውን ልጅ የማያቋርጥ የመሻሻልና የማደገ ፍላጎት እውን ማድረግ እንደመሆኑ መጠን ሁሉም ሰው ያንን የሚያሳካበትንና ህይወትን የበለጠ የማያጣጥምበትን ቁሳዊ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የቦ ልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ዘሮች ያሰ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይፄ ነው ው የብኦዕግና ሳይንሳዊ መንገድ ይፄ ጥያቄና ፀሎት ተፈጥሮ ከሚመራበት አዕምሮ ጋር የሰመረ ነው የዚህ ጥያቄና ፀሎት ባለቤት ህያው ከሆኑ ነገርች ጋር ሁሉ በሃሳብ ይገናኛልበአንድ የአዕምሮ መስመር ላይ ይሆናል ዘእግዚአብሔር ከተፈጥሮና ከሰው ጋር ማለት ነው ነገሮች ከሚመሩበት አዕምር ጋር በአንድ መስመር ላይ ስትሆኑ ክሰባችሁንና መሻታችሁን በዚያ አዕምሮ ላይ ማስመዝገብ እንድትችሉ ያደርጋችኋል አንድ ነገር ስትሹና አዕምሮአችሁ ተፈጥሮን ከሚመራው አዕምሮ ጋር በክንድ መስመር ላይ ሲሆን ያኔ የምትሹት ነገርም እናንተን ይሻችኋል እናም ነገርዬው ወደናንተ ይተማል ለምሳሌ ገንዘብ ብትሹና አዕምሮአችሁ የገንዘብም ሆነ ሌሎች ማናቸውም ነገሮች ምንጭ ከሆነው አዕምሮ ጋር በአንድ መስመር ላይ ከሆነ ያ የምትፈልጉት ገንዘብ ወደናንተ መምጣት ይሻል እናም ጉዞ ይጾምራል ይበልጥ የተንበሸበሸ ህይወት በሚፈጥረው ዘላለማዊ ኃይል አነሳሽነት ከእናንተ የሚጠበቀው የምትፈልጉትን ነገር ታገኙ ዘንድ ጋር አንድ ማድረግ ራሳችሁን ነገሮችን ከሚመራው አዕምሮ ብቻ ነው ያኔ የምትፈልጉት ነገር ወደናንተ ይሳባል መብጉዐሮ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ት አዕምሮ ቀዳሚ ዓላማ ግን ሁሉም ሰጡ ነገሮች የሚመሩበ ወደተሻለ የተንበሸበሸ ህይወት የማያቋርጥ ግስጋሴ እንዲያደርግ ማስቻል ነው ከማንም ሰው ላይ ተወስዶ ወይም ተነጥቆ ልም ከዚያ ሰው ላይ ከተቀበላችሁት ለእናንተ ሊሰጣችሁ አይች ለህይወት የሚጠቅም ነገር የላቀ ወይም የበሰጦ ዋጋ ያለው ነገር ካልሰጣችሁት በቀር ሙሉ በሙሉ በፉክክር በሚመራ ቢዝነስ ውስጥ መለኮታዊ አዕምሮን መጠቀም እንደማይቻል ግልፅ ነው ፈጣሪ ራሱን መከፋፈል አይችልም ከአንዱ ላይ ወስዶ ለሌላው አይሰጥምዞ የአንድን ሰው ህይወት ለማሳደግ ሲል የሌላን ሰው ህይወት አያጎድልም ፈጣሪ ለማንም አያዳላም አንዱን ከሌላው አስበልጦ አያይም የበለጠ የሚወዳቸውም ሆነ የሚያደላላቸው የሉም ለሁሉም እኩል ነው ሁሉንም እኩል ያገለግላል ከመለኮታዊ አዕምሮ ጋር አንድ ለመሆን በቢዝነሳችሁ ውስጥ ለሚሰሩ ሁሉ ከተቀበላችቷኋቸው የገንዘብ መጠን ጋር አቻ የሆነ የሚመጥን የህይወት ጥቅም መስጠታችሁን ማረጋገጥ አለባችሁ በእርግጥ የአንድን ነገር ዋጋ ወይም ተፈላጊነት የሚወስነው ሰውየው ያለበት የኑሮ ደረጃ ወይም ሁኔታ መሆኑ የታወቀ ነው።