Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አለው ከዚህ በኋላ ከመቅጽበት ራሱን ርቀ ካኳ ዥረት አጠገብ አገኘው አንድ አካለ ስንኩል የሆነ ልጅ ያለው አንድ ግብፃዊ ጁን እንደ ታተፈ ወደ አባ ሙሴ ጸለዖ ቀርቦ «ክፊት ለፊቴ አንድ ነገር እንዳለ ቢታየኝም ልጨብጠው ን አልቻልኩምነ ብሎ ነገረው በአንድ ወቅት አንድ መነኩሴ ቀርቦ ስለ ጠየቀው ጥያቄና ስለ ሰጠው ጴሜን እንዲህ በማለት ገልጾታል ልስ የሰማውን አ መነኩሴው «ሰው ሰባልንጀጆራው የሞ ፍ እንዴት ነው። አላት እርስዋም «አዎን አባ። አላት ክጥቂት ቀናት በላ «ብዙ ካኳኪኣት የፈጻሦህሁ ሌቀ ስለ ሆንሁ ምጥብ እንዲስጠኝ የምፈልገው በእሪ ኑት ቀናት ኣንድ ጊዜ ለቻ ነው።
እርሱ ሴቲስ ውስጥ ክነበሩት ታላላቅ መነኮሳት ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው ምንኩስናን ከተቀበለ በኋላ አንዲት ልጃገረድ በሐሰት ያስረገዘኘ እርሱ ነውሁ ብላ እስክትክሰው ድረስ ይኖር የነበረው በአንዲት አነስተኛ መንደር ውስጥ ነበር ከዚህ የሐሰት ክስ ነፃ ከወጣ በኋላ ሴቲስ ገባ ከዚህ በታች የተጠቀሱ ታሪኮቹ እንደሚያሳዩን አባ መቃርስ እንደ ሌሎቹ መነኮሳት ክቦታ ወደ ቦታ ይዘዋወር ነበር እንጂ በአንድ ቦታ ላይ ተወስኖ አልተቀመጠም ካዚያን ርጩዘ ስለ እርሱ ሲናገር በሴቲስ በረሃ የመኖር መንገድን የጠረገው መቃርስ ነው» ብሏል መቃርስን ሁለት ጊዜ ብቻ የጎበኘው ታላቁ አባ እንጦንስ በሕይወቱ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሮበታል አባ መቃርስ ስለ ራሱ ሲናገር «ገና ወጣት ኢያለሁ አል ውስጥ በአንድ በአት ውስጥ ስኖር በመንደሪቱ ውስጥ ፒር ሥራ እንድሠራ ወሰዱኝ እንዲህ ያለው ክብር ለእኔ ገባኝ ሰው ስላልሆንሁ ወደ ሌላ ቦታ ሸሸቼ ተቀመጥሁ በሸ በ የበረፃ አባቶች ምክሮች በዚያም አንድ ለእግዚአብሔር ያደረ መልካም ሰው ስላገኘሁ የእጅ ሥራዎቼን ወደ ገበያ እየወሰደ በመሸጥ በሚገባ ያገለግለኝ ጀመር ከጥቂት ጊዜ በኋላ በዚያች መንደር ውስጥ የምትኖር አንዲት ልጃገረድ በዲያብሎስ ስለ ተፈተነች የዝሙት ኃጢአት ፈፀመች ሆዷ እየገፋ መጥቶ እርጉዝ መሆኗ ሲታወቅ ለዚህ ጥፋት ተጠያቂው ማን እንደሆነ በጥያቄ ያፋጥጧታል እርሷም «መነኩሴው ነውኔ ብላ መልስ ትሰጣለች ከዚህ በኋላ ሰዎቹ በቀጥታ ወደ እኔ መጥተው በአንገቴ ላይ በጥላሸት የጠቆሩ ትናንሽ ማስሮዎችንና ሌሎችም ነገሮችን ካንጠለጠሉ በኋላ ወደ መንደሩ መካከል ወስደው «ይህ መነኩሴ ሴት ልጃችንን አስነውሯል። » በማሰት ጠየቀው ቴዎጴምጠስ አባ መቃርስ የሚለውን ለመቀበል ብቻ በፍርሃት ውስጥ ሆኖ «አሁን ደህና ነኝ አለው በዚህ ጊዜ አባ መቃርስ «አየህ። በማለት አባ መቃርስ መከረው አባ መቃርስ ይህን ከመከረው በኋላ በመጣበት ስኳቷኋን ወደ በአቱ ተመልሶ ሄደ አባ መቃርስ በዚያ ሆኖ መንገዱን ለሦስተኛ ጊዜ ሲቃኝ ዲያብሎስን ስለ ተመለከተው «አሁን ደግሞ ወዴት እየፄድህ ነው። ከዚህ በኋላ አባ መቃርስን በቆመበት ቦታ ትቶት እንደ ጉም በኖ ጠፋ ቅዱስ መቃርስም ወደ በአቱ ገባ ከፅለታት አንድ ቀን ታላቁ ሰው አባ መቃርስ በኮረብታ ላይ ወዳለው ወደ አባ እንጦስ ይሄዳል አዚያ ደርሶ የበአቱን መዝጊያ ሲቆረቁር አባ አንጦስ ወጥቶ ማነህ አንተ። ረዥም መንገድ አቋርጦ ወዉደ እርሰ ስለ መጣም አረፍ ጠየቀው ምሽቱ ሲደርስ አባ እንጦንስ ጥቂት የከምባባ ችን ነክሮ ለራሱ እያራሰ ሲያዘጋጅ አባ መቃርስ እኔም ሴ ከቅጠሎቹ እንድነክር ፍቀድልኝ ብሎ ጠየቀው ህ መሠረት ብዙ ጥቅል የክምባባ ቅጠሎችን በውኃ ጥ አርሶ አዘጋጀ ከዚህ በኋላ በጨለማ ውስጥ ተቀምጠው ለ ነፍስ ድኅነት» እየተነጋገሩ የእጅ ሥራዎቻቸውን መሥራት ሩ መቃርስ የሚሠራው የዘምባባ ሰሌን ከርዝመቱ የተነሣ ቱ ውስጥ ባለው ዋሻ አፍ ላይ ተንጠለጠለ አባ እንጦንስ ንጋት ሲመጣ አባ መቃርስ የሠራውን ስሌን ተመልክቶ ከእነዚህ እጆች ውስጥ የሚወጣው ኃይል የበረፃ አባቶች ምክሮች በአት በረግረጋማ ቦታ አጠገብ ከተሠራ የሴቲስ ጥፋ እንደ ቀረበ አወቁ። ውኑ ተነስቶ የታመመው ሰው የጠየቀውን ጭማቂ እስከ እስክንድርያ ድረስ ሄደ በጣም የሚደንቀው ግን ስለዚህ ጉዳይ ያወቀ ሰው አልነበረም ከዚህ በተጨማሪ ይኸው አባ ጴጥሮስ ስለ አባ መቃርስ ገር እንዲህ ይል ነበር ሹ ሕርሉ ሁሉንም መነኮሳት ወንድሞቹን የሚቀበለው ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ጥቂት መነኮሳት ወንድሞቹ ጋር ለምን በዚህ ዓይነት መንገድ እንደሚገናኝ ሼፍ መጭ እርሱም ለአሥራ ሁለት ዓመታት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ካገለገልሁት በኋላ ይህን ስጦታውን አድሎኛል። ለማስደሰት ሲል እርሱ በበአቱ ውስጥ ሊሞት ይችላልኑ አሏቸው ከዚህ ጊዜ በኋላ ወንድሞቹ መነኮሳት ጥቂቷን የወይን ጦ እንኳ ላያቀርቡለት ተስማመሙ የበረኝ እባቶች ምክሮች ከዕለታት አንድ ቀን አባ መቃርስ ከበአቱ በታች ራኑ ወደሚገኝው ረግረጋማ ቦታ ከወረደ በኋላ የዘምባባ ቅጤሎኙን ዳቦ ቦመሾኮም ሲመለስ ዲያብሎስ ረዥም እጄታ ያለላኩ ስለታም ይዞ ሲፄድ መንገድ ላይ ያገኘዋል በዚህ ጊዜ ዲያብሎስ ባለው ኃይል ሁሉ ሰንዝሮ ከመታው ለ እንዲህ ይለዋል «መቃርስ። ህቅ ኤ ፍ የበረ አባቶች ምክሮች ውስጥ ስለማይወድቅ በርኩሳን መናፍስት ከትክክለኛው መንገኒ ወጥቶ በጥፋት ጎዳና ላይ ሊነዳ አይችልም ሀ በአንድ ወቅት ሴቲስ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት መነኮሳት ወንድሞች ኃጢአት ስለ ሠሩ የእስክንድርያው አባ መቃርስ ያወግዛቸዋል ይህን ጉዳይ ጥቂት መነኮሳት አባቶች ወደ ታላ የግብፅ መነኩሴ ወደ አባ መቃርስ መጥተው ይነግሩታል ይህን የእስክንድርያ አባት መቃርስ በጣም ይወደው ነበር ከዚያም «የተወገዙት መነኮሳቱ ሳይሆኑ መቃርስ ራሰ ነዐ። ብሎ ሊማር የመጣውን ሰው ተቀብሉ አስተምሮታል ከዕለታት አንድ ቀን አባ መቃርስ ከጥቂት መነኮሳት ወንድሞቹ ጋር ወደ ግብዕ ሲወርድ በመንገዳቸው ላይ አንድ ልጅ ለእናቱ «እማምዬ። በሕይወቱ የመጨረሻ ዘመናት ውስጥ የሚያስፈልገውን የምንኩስና ሕይወት ትምህርት ያገኘው ከአባ ኤሲዶር ነው በመጨረሻ አባ ሙሴ ከሴቲስ በረፃ ከወጡት ታላላቅ መነኮሳት መካከል አንዱ ለመሆን በቅቷልሱ አባ ሙሴ በአባ መቃርስ ምካር ወደ ጴጥራ ዋዩ ከፄደ በኋላ ከሌሎች ሰባት መነኮሳት ጋር በአረመኔ ወራሪዎች አማካይነት ሕይወቱ በሰማዕትነት አልፏል ፐ በአንድ ወቅት አባ ሙሴ በዝሙት መንፈስ ስለ ተፈተነ ከፍተኛ ውጊያ ውስጥ ገብቶ ነበር በዚህ ጊዜ በእቱ ውስ ለመቆየት ስላልቻለ ከዚያ ወጥቶ ወደ አባ ኤሲዶር ፄደ ኤሲዶር ግን ወደ በአቱ ተመልሶ እንዲገባ አጥብቆ አሳሰበው ይሁን እንጂ «አባቴ አኣልችልም አሻፈረኝ አለ ጨ። ጅዮ የበረፃ አባቶች ምክሮች ሐታ ክክ ጸሊም ብዛት ያላቸው የርኩዳላን መናፍስት መን እየበረሩ ጥቃት ከመሰንዘራቸው በፊት ሁካታ ሲፈጥሩ ቁና ክዚህ በኋላ ደግሞ አባ ኤሲዶር «ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ጊዜ ከቁጥር በላይ የሆነ ቅዱሳን መላእክት በኩብር » ይመለክታል ዔረሻ አባ ኤሲዶር በስተ ምሥራቅ አቅጣጫ የተመለከትሃፃቸው ከእግዚአብሔር ቅዱሳን ሰዎችን ይራዱ ሸንድ ሓመ መላእክት ሲሆኑ በስተ ምዕራብ አቅጣጫ የተመለከትሀቸው ደግሞ ቅዱሳን ሰዎችን የሚዋጉ ርኩሳን ወናፍስት ናቸው ከእኛ ጋር ያሉት አሁን ከምትመለከታቸው ነ ታላቅ ቁጥር አላቸው አለው ሚል ያ ሙሴ ይህን ነገር ከተመለከተ በኋላ ድፍረት ስላገኘ ሺ ኻሮ ሖ ከዕለታት አንድ ቀን በሴቲስ ያለ አንድ መነኩሴ ሰሕተት ወዲያውኑ በጉዳዩ ላይ የሚመክር አንድ የመነኮሳት ጉባኤ ተለማ በስብሰባው ላይ እንዲገኝ አባ ሙሱ ሲጠራ ወደ ጉባኤው የበረሃ አባቶች ምክሮች ቅ አባት ሁሉም አንቶን እየጠበ እንደገና አንድ ታላ ሰው ላኩበት ስለሆነ ፈጥነህ ድረስ በማለት መል ቶ ወደተጠራበት የመነኮሳኑ በዚህ ጊዜ ከነበረበት ተነሥ ንድ ከበታቹ የተቀደደ ጣሳ ጉባኤ ሄደ ወደዚያ ሲሄድ ግን እ ውስጥ ውኃ ጨምሮ ይዞ ነበር ት ወንድሞቹ በእጁ የያዘውን በዚያ የነበሩ መነኮሳ ብለው ጠየቁት ተመልክተው «ይሄ የያዝከው ምንድር ነው። ብሎ በዚህ ጊዜ አባ ሙሴ ጸሊም እየተንጠባጠቡ ሲከተሉኝ አልታዩኝም ሰው ስሕተት ላይ ለመፍረድ እዚህ መለሰላቸው በዚያ የተሰበሰቡት አባቶች ይህን ሲሰሙ አባ ሙሴ ጸሊም። አንተ ዛዛ ነው» ብሎ ተናገረጡ ዳይሆን የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የበረፃ አባቶች ምክሮች ፀ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መነኩሴ አባ ሙሴ ጸሊም ር ተገናኝቶ ምክር ለመቀበል ወደ ሴቲስ ከመጣ በኋላ ቃል ንዲናገረው ይጠይቀዋል አባ ሙሴ ጸሊምም ሂድና በአትህ ውስጥ ገብተህ ተቀመጥ። ኣሁን ኣረመኒዎቹ ስቂጅ ላዩ ናቸውኤኡ በማለት ተናግሮ እንዴ ጨረስ ወዩ ውስጥ ጉቡተው ሁሉንም ፈጂችው ኝ አባቶች በዚህ መካከል ከሰባቱ መነኮሳት ሌላ አንድ መነኩ ሸዝ የገመድ ክምር ውስጥ ተደብቆ ስለ ነበር በመሥጥዕትነት ሳለፉ ሰባት አባቶች ሰባት የጽድቅ አክሊል ሲወርድላቸው ተመለአ አንድ ቀን አንድ ወጣት መነኩሴ ወደ አባ ሙሴ ጸለዖ ቀርቦ «ክፊት ለፊቴ አንድ ነገር እንዳለ ቢታየኝም ልጨብጠው ን አልቻልኩምነ ብሎ ነገረው በአንድ ወቅት አንድ መነኩሴ ቀርቦ ስለ ጠየቀው ጥያቄና ስለ ሰጠው ጴሜን እንዲህ በማለት ገልጾታል ልስ የሰማውን አ መነኩሴው «ሰው ሰባልንጀጆራው የሞ ፍ እንዴት ነው። » ብሎ ነው የጠየቀውሀ ኸ ጻ ብ አባ ሙሴ ጸሊም የሰጠው መልስ ፌበ ለሦስት ቀናት ያህል ሞቶ በመቃብር ቁር ም አንድ ሰው በሕሊናው ማሰብ እስካካልቻለ ድረስ ይህን ሊያደር ሰ ኣድርጎ የሚል ነበር የበረፃ አባቶች ምክሮች አባ ሰራጵዮን ለክክለ ለኮ ሆ ከዕለታት አንድ ቀን አባ ሰራጵዮን በግብፃውያን መንደር ሲያልፍ በቤቷ ውስጥ የተቀመጠች ሴተኛ አዳሪ ተመሰከተና «ዛሬ ማታ ከአንቺ ጋር ሌሊቱን ለማሳለፍ ስለምመጣ ጠብቂኝነ ብሏት ፄደ። » «አባ።