Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የበረሃ_አባቶች_ምክር፩.pdf


Advertisement
  • word cloud

የበረሃ_አባቶች_ምክር፩.pdf
  • Extraction Summary

የበረፃ አባቶች ምክሮኝ በአንድ ወቅት አባ ዮሐንስ ሐጺር ጋር ሲገናኝ «ታውቃለህ አባ።

  • Cosine Similarity

ምችም ሊሲ ምስጋና ጊዜውን መሥዋዕት በማድረግ ቀ የትርጉሙን ሪቋት ተያየቱን ለሰጠኝ ለዲያቆን ሲራክ ዘኢየሱስ እተረጉመው ዘንድ የእንግሊዘኛውን መጽሐፍ ለሰጠኝ ወንድሜ ለታዴዎስ ግዛቸው ለረዳችኝ ሞ እንዲወጣ በተለያየ መንገድ ታጎሩ ህሓ እና ለሌሎችም ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በመሉ መንፈሳዊ ምስጋናዬን አቅርቤላቸዋለሁ የመጽሐፉ የእንግሊዘኛ ርዕስ ገዳሪወዛደ ፀሮ ዐፎ«ጦ ያወታያሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ደንብና ሥርዓት ጠብቆ የተዘጋጀ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው አድራሻ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወይም በስልክ ቁጥሮች ፅ ፍሩ ከተርጓሚው ሩ ማውጫ ከላ ል ቀ ምርጥ የበረሃ አባቶች ምክሮች ሩ ታላቁ አባ እንጦንስ ላላ ለእፕቨፀበ ገ ቴክጀልገ ፍሩ አባ አርሳኔዎስ ልመክለ ለእ ሩ አባ ዳንኤል ልላ ዐልኦበ ሩ አባ ዮሐንስ አጭሩ ዮሐንስ ሐጺርን ላላ ዘር ዐሃኝጀልኮ ሩ ካህኑ አባ ኤሲዶር ኤስድሮስ ለክክልለ ዝ ሩ ታላቁ አባ መቃርስ ላክላ እየላለ ክ ርልለፒ ቀ ጥቁሩ አባ ሙሴ ሙሴ ጸሊም ለክለ እ እኽር ሩ አባ ሰራጵዮን ልክለ ጀለ ገጽ ቀ በተርጓሚው የተተረጎሙና የተዘጋጁ መጻሕፍት ዝርዝር ቀ ስለ መጽሐፉ አጭር መግለጫ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የበረሃ አባቶች ምክሮች ታላቁ አባ እንጦንስ ላክክለ ላአፕገዝኦነ ፐዘዩ ርለፒ «የመነኮሳት አባት» ተብሎ የሚጠራው ታላቁ እንጦንስ በማዕከላዊ ግብፅ ውስጥ በግብርና ሥራ ከሚተዳደሩ ክርስቲያን ቤተሰቦች ተወለደ በ ዓም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ «ያለህን ሁሉ ሸጠህ ለድሆች ስጥና ተክተለኝ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ሲነበብ ስለ ሰማ ቃሉን በእርሱ ሕይወት ተግባራዊ አደረገው ከዚህ በኋላ በሚኖርበት መንደር አካባቢ በሚኖር አንድ ባሕታዊ በመመራት የምናኔውን ሕይወት ጀመረ በ ዓም ብቻውን ወደ ምድረ በዳ ሄዶ ምናኔውን ተያያዘው ዝናው በሚኖርበት አቅራቢያ ሠፍረው የሚኖሩትን ሰዎች ስለ ሳበ በ ዓም ለሰዎቹ መንፈሳዊ አባት ይሆናቸው ዘንድ ከበአቱ ወጣ ከአምስት ዓመታት በኋላ ተመልሶ ወደ ብቸኝነት ሕይወቱ ገባ በሕይወት ሳለ እስክንድርያን የተመለከታት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው የመጀመሪያው ክርስቲያኖች በሞት የተቀጡ ጊዜ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ጳጳሱ አትናቴዎስ ኑፋቄን ለመቃወም ሊነሣ እርሱን ለማገዝ ወደዚያው የወጣ ጊዜ ነበር ሲሞት ዕድሜው አንድ መቶ አምስት ዓመት ነበር የአባ እንጦስ የሕይወት ታሪክ የተጻፈው በቅዱስ አትናቴዎስ ሲሆን ይህ ታሪኩ በክርስቲያኑ ዓለም ጀምሙመም። » ከዚህ በኋላ አንድ ድምዕ «እንጦንስ ሆይ። በማለት ይመልስለታል በዚህ ጊዜ አባ እንጦንስ ሌሎቹን እየተመለከተ «አባ ዮሴፍ አላውቅም ብሎ በመመለሱ እርሱ ትክክለኛውን መንገድ አግኝቶታል አላቸው አንድ ጊዜ ጥቂት ወንድሞች አባ እንጦንስን ለማግኘት ሴቲስ ር ከምትባል ቦታ ተነሥተው ይሄዳሉ ወደ እርሱ በመጓዝ ላይ እንዳሉ ባሕሩን መሻገር ስለ ነበረባቸው ታንኳ ላይ ይሳፈራሉ ታንኳዋ ላይ ሲሳፈሩ እነርሱ ወደሚፄዱበት ቦታ የሚሄድ አንድ ሸምገል ያለ ሰው አገኙ እነቪህ ወንድሞች የዚህን ሰው ማንነት አላወቁም ብቻ በጉዞአቸው ላይ ሳሉ ስለ አባቶች ቃል ስለ ቅዱሳት መጻሕፍትና ስለ ግለ ሥራዎቻቸው በየተራ ሲወያዩ ሽማግሉወ የበረሃ አባቶች ምክሮች ሰው ዝም ብሎ ያደምጣቸውጡ ነበር ሁሉም ወደ ወደቡ ከደረሉ በኋላ ሸሽማግሌውም ሰው እነርሱ ወደሚሄዱበት ወደአባ አንጦንሶ በአት የሚሄድ መሆኑን ያረጋግጣሉ እዚያ እንደ ደረሱም አባ እንጦንስ በጉዞአችሁ ላይ ቃህ ሽማግሌ መልካም ሰው ሆኖ አገኛችሁት። በማለት አስተምሮርታል ያበረኝ አባቶች ምክርች ጨመ መጨ ሀ በአንድ ወትት አንድ ወንድም በአባ ኤልያስ ገፍ ውስጥ እንዳለ ይፈተናል በዚህ ጊዜ ይህ ሰው ከገዳሙ ይወጣ አባ እንጦንስ ወዳለፀቧት ተራራማ ቻፍታ ይፄዳልእ በዚያ ጥቂነ ከቆየ በኋላ አባ እንጦንስ ወደ ተባረረበት ገዳም መልሶ ይልከዋል በዚያ ያሉት መነኮሳት ወንድሞች መልሰው ሲያባርሩ ተመልሶ አባ እንጦንስ ወዳለበት ይሄድና «አባቴ ሆይ። ሊቋቋሟቸው ስለማይችሉ ነው» በማለት አባ እንጦዝ ተናግራሯል አባ እንጦንስ በምድረ በዳ ሳለ በከተማ ውስጥ ከእርሌ ጋር በብቃት እኩል የሆነ ሰው እንዳለ ተገልጦ ይታየዋል ደ ሰው በሙያው ሐኪም ሲሆን ለእርሱ ከምትበቃው ጥቂት ነዢ ውጪ የሚያገኘውን ሁሉ ለድሆቕ ይሰጣል ታዲያ ይህ ሰቡ በየዕለቱ ከቅዱሳን መላእክት ጋር አብር ይዘምር ነበር አባ አርሳኔዎምስ ላለ ለክእ አባ አርሳኔዎስ የተወለደው በ ዓም ውስጥ ነው ይህ ጠለቅ ያለ እውቀትና ክፍ ማዕረግ ያለው ሰው በንጉሥ በቀዳማዊ ቴዎዶስዮስ ትዕዛዝ ልዑላኑ አርቃዴዎስንና ሆኖሬዎስን እንዲያስጠና ከፍተኛ ኃላፊነት ተሰጥቶት ነበር ይሁን እንጂ በ ዓም በምሥጢር ከቤተ መንግሥቱ በመውጣት በመርከብ ተሳፍሮ ወደ እስክንድርያ ይሄዳል ከዚህ በኋላ ሴቲስ ወደምትባለው ቦታ በመግባት ራሱን በአጭሩ በአባ ዮሐንስ መሪነት ሥር ያገኘዋል ከዚያም መቀመጫውን ሴቲስ ውስጥ በምትገኘው ፔትራ በምትባል መንደር ውስጥ ያደርጋል በእርሱ ሥር የነበሩት ሦስት ደቀ መዛሙርት ሲሆኑ እነርሱም አስክንድር ዞይለስና ዳንኤል ይባሉ ነበር አባ አርሳኔዎስ የሚታወቀው ከማንም በበለጠ በትህትናውና በአርምሞው ሲሆን ይህም ከነበረው ታላቅ አውቀት ጋር መዋሐዱ በግብጽ መነኮሳት ዘንድ ልዩ ሰው አድርጎት ነበር በ ዓም ከደረሰው ከሁለተኛው የሴቲስ ጥፋት በኋላ ከዚያ ወጥቶ ትሮይ በር ወደሚባለው ተራራ ሄዶ በ ዓም በሞት እኪያርፍ ድረስ ቀሪውን የሕይወቱን ጊዜ በዚያ አሳልፏል ኻዊ የበረሃ አባቶች ምክሮች ሃ አባ አርሳኔዎስ በቤተ መንግሥት ሳለ ከዕለታት አንድ ቀን አቤቱ ጌታዬ ሆይ። እነዚህ የግብፅ ገበሬዎች መነኮሳት ግን በብዙ ድካምና ህመም መልካምነታቸውን ሊያገኙ ችለዋል ከዕለታት አንድ ቀን አባ አርሳኔዎስ ስለሚያስበው ነገር ለአንድ ተራ ግብፃዊ ገበሬ ያማክረዋል ይህን ሲያደርግ የተመለከተው አንድ ሰው ወደ እርሱ ጠጋ ብሎ «አባ አርሳኔዎስ ሆይ። » ብሎ ተናግሯል አንድ ቀን አንድ መነኩሴ ወደ አባ አርሳኔዎስ ቀርቦ «ሕሊናዬ እንዲህ እያለ እያወከኝ ነው ልትጾምም ሆነ ልትሠራ አትችልም። » እያለ አባ አርሳኔዎስ ይናገር ነበር ክዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በሴቲስ ውስጥ ጥቂት የደረቁ የበለስ ፍሬዎች እንደሚያድል አንድ ሽማግሌ ሰው ይናገር ነበር እነዚህ የበለስ ፍሬዎች ደርቀው ስለ ነበርና ብዙ ጥቅም ስላልነበራቸው ሁሉም የአባ አርሳኔዎስ ስሜት ላለመጉዳት ወደ እርሱ ሊወስዱለት አልፈቀዱም ይህን የሰማው አርሳኔዎስ ይህ ጉዳይ ወደ ተፈጸመበት ቦታ ለመሄድ ሳይወድ ቀረ ለሰዎቹም እግዚአብሔሑር ለወንድሞቼ ያደላቸውንና እኔ ልቀበለው የማይገባኝን በረከት እንዳልካፈል ከመካከላችሁ ለይታችሁኛል» አላቸው ሁሉም ይህን ሲሰሙ በአረጋዊው በአባ አርሳኔዎስ ትሕትና ተነቃቁ ከዚህ በኋላ አንደኛው ካህን ጥቂት የደረቁ የበለስ ፍሬዎች ይዞለት ከሄደ በኋላ በደስታ ወደ ወንድሞቹ ይዞት ሊመጣ ችሏል የበረሃ አባቶች ምክሮች አባ ዳንኤል ስለ አባ አርሳኔዎስ አመጋገብ እንዳህ ይል ነበር «አርሉ ከእኛ ጋር ለረዥም ዘመናት ሲኖር በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ አንድ ቅርጫት ሙሉ ዳቦ አንወስድለት ነበር ዓመቱን ጠብቀን ሌላ አንድ ቅርጫት ዳቦ ይዘንለት ስንሄድ አምና ከወሰድንለት ዳቦ እንድንበላ ያቀርብልን ነበር» አባ አርሳኔዎስ የመጠጥ ፍዶጆዶታው ከዚሁ ጋር ተመሳሳይነት ነበረው ከዘምባባው ቅቀጠሎች ላይ ተንጠባጥቦ የሚጠራቀምለትን ውኃ የሚቀይረው በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ነበር በሌላው የዓመቱ ጊዜ የሚያደርገው ውኃውን በማጠራቀሚያው ላይ ከላይ ከላይ መጨመር ብቻ ነው ይህን የተመለከቱ አንድ አረጋዊ አባት «ሽቱና መልካም መዓዛ ያለው ይመስል የዚህን የዘምባባ ቅጠል የቆየና ሽታው የከረፋ ውኃ ማቆየትህ ስለ ምንድር ነው። አንድ የተለያዩ የምግብ አትክልት የነበሩት ወንድሜ በሙሉ ነቅሎ ሲጥል ተመልክቼያለሁ በማለት አባ አርሳኔዎስ ይጠይቀዋል እርሱም በእርግጥ ይህ መልካም ነው ሊወሰድ የሚገባው የብቃት እርምጃ ግን እንደ ሰውየው ብቃት ሊወሰን ይገባል ይህ ሰው ይህንን ለማድረግ ልምዱና ብቃቱ ከሌለው ጥቂት ቆይቶ ሌላ አትክልት መትክሉ እርግጥ ነው በማለት መልሶለታል የበረሃ አባቶች ምክሮች ሙር የነበረው የአባ አርሳኔዎስ ደቀ መዝ መጋ አባ ዳንኢፅ በአንድ ወቅት እንዲህ በማለት ነገሮችን አ «ከዕለታት አንድ ቀን እኔነቴን ከአባ እስክንድር ኣጠ ባገኘውም እርሱ ግን በኀዘን ውስጥ ነበር ያገኘሁት ጊዜ ቡኀኩ ምክንያት በጀርባው ተጋድሞና ዐይኖቹን ወደ ላይ አፍጥጠ ይመለከት ነበር ከጥቂት ቆይታ በኋላ ቅዱስ አባ አርሳነዶስ ከእርሉ ጋር ለመነጋገር ወደ እርሱ ይመጣል በንግግራቸውም መካከል አባ አርሳኔዎስ «ቅድም እዚህ ተጋድሞ የተመለከትኩት ሰው ማነው። የበረፃ ምክሮች በዚህ ጊዜ አባ አርሳኔዎስ «ይሁን። » አለ በዚህ ቅጽበት ውስጥ ል ተፈወለች መመር አስር ጉታ እነዚያ አባቶች ቁሞ አብበክር በክርስቶስ የትሕትና ትእዛዝ ብቻ ኢ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አቀረቡ ንዐ በሌላ ጊዜ አባ ዳን በደከመችበት መስፈሪያ መጠን ሲሆን ነፍስም በደከመበት መስፈሪያ መጠን ነው ከዕለታት በአንድ ቀን አባ ዳንኡልና አባ አሞጽ አፃ በመንገድ ይጓዙ ነበር በመንገዳቸው ላይ ሳሉ አባ አ ሞ እኔና አንተ በአታችንን ዘግተን የምንቀመጠው በማለት አባ ዳንኡልን ይጠይቀዋል አባ ዳንኡልም «እግዚአብሔር ከበአት ውስጥም ሆነ ውጪ አለ ስለዚህ ከእግዚአብሔር ማን ሊለየን ይ በማለት ጥያቄውን በጥያቄው ውስጥ መልሷል አባ ዳንኡል ሲናገር አባ አርሳኔዎስ በሴቲስ ሳለ የመነኮሳቱን ንብረት የሚሰርቅ አንድ መነኩሴ ተነሥቶ የበረኝ አባቶች ምክሮች ጨጮ አርሳኔዎስ ይህን መነኩሴ ወደ በአቱ በመውሰድ ለለውጠ ለመነኮሳቱ ሰላማቸውን እንዲመልስላቸው ለማድረግ አእእ አትስረቅ እንጂ እኔ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ እሰጥሃለሁ ሌ ነገረው ከዚያም ወርቅ ብር ልብሶችና ሌላም የሚፈልጋቸው ነገሮች ጨምሮ ይሰጠዋል ከዚህም በኋሳ መነኩሴው መስረቁን ይቀጥላል በዚህ ጊዜ እነዚያ አባቶች ተሰብስበው መነኩሴውን አገር ወንድም በድካሙ ምክንያት ኃጢአት ቢፈጽም ሊታገሠት ይቻላልክሰረቀ ግን ነፍሱን ስለሚያውካትና በአቅራቢያው የሚኖሩትን የወንድሞቹን ሰላም ስለሚያሳጣ ሊባረር ይገባዋል በማለት ከገዳሙ ውስጥ አባርረውታል የበረሃ አባቶች ምክሮች አባ ዮሐንስ አጭሩ ዮሐንስ ሐጺር ለክላ ፒዝዩ ዐካቸጀኗልዞን ዮሐንስ ሐጺር ከድሀ ወላጆቹ ቲስ በምትባል ቦታ ላይ የተወለደው በ ዓም ነውፁ በአሥራ ስምንት ዓመቱ ከአባ አሞጽ እግር ሥር ተቀምጦ ለአሥራ ሁለት ዓመታት ያህል ይማር ዘንድ ወደ ሴቲስ ሄፄዲል በበረህ እያለ ከነበሩት የተለያዩ ባሕርያት መካከል ብዛት ያላቸው ደቀ መዛሙርትን ወደ እርሱ አቅርቦ ከለወጠ በኋላ በአቱን ለእነርሱ በመተው ብቸኝነቱን ላለማጣት ከዚያው ሥር ዋሻ ቆፍሮ በዚያ የመኖሩ ነገር ነው ምንኩስናን ከተቀበለ በኋላ የተናገራቸው አባባሎቹ ጠቀሜታቸው የጎላ ስለ ነበር በተማሪዎች ተመዝግበውና ተጠብቀው ቆይተዋል ከ ዓም በኋላ ወደ ሱኤዝ ህ እና ወደ እንጦንስ ተራራ ሄዶ ኖሯል አባ ዮሐንስ ሐጺር የቴብስ ከአከር ነዋሪ ከሆነ ከአንድ መነኩሴ ጋር ይኖር በንድ ከቤቱ ወጥቶ ወደ ሴቲስ በረሃ ፄዶ ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ይህ አባት አንዲት ደረቅ የዛፍ ቅርንጫፍ ክተክለ በኋላ ለዮሐንስ ሐጺር «ፍሬ እስክታፈራ ድረስ በየዕለቱ አንድ ቅል ሙሉ ውኃ አጠጣት። » በማለት ተናግሮ ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ጥቂት መነኮሳት «አባ ዮሐንስ ሐጺር አሳቡ ሲባክን በዚህ ዓለም ስላለ ነገር ሊናገር ስለሚችል ሄደን እንፈትነው» ተባብለው ወደ እርሱ ይሄዳሉ ከዚያም በዚህ ዓመት በቂ ዝናብ ስለ ጣለና ዘምባባዎቹ ብዙ ውኃ ስለጠጡ ችግኞች ሊያወጡ ችለዋል በዚህ ምክንያት ና አባቶች መነኮሰት ለእጅ ሥራቸው የሚሆኑ በቂ የዘምባባ ቅጠሎች አግኝተዋል» ብለው ያወሩለታል ም «መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በሰዎች ስ አባ ዮሐንስ ሐጺርም ውስጥ ስለ አደረና እንዲታደሱ ስላደረገ እግዚአብሑርን ከመፍራኑ ለት ነው አላቸውብ ይልቅ ቅጠልን አስቀድመዋል ማ ዘ አንድ ቀን አባ ዮሐንስ ለሁለት ቅርጫቶች የሚሆነ የዝምባባ ሰሌን መታታት ሲገዛው ከፍተኛ መንፈሳዊ ተመስቦ ውስጥ ስለ ገባዛ ሥራውን ስለ ዘነጋው የታታው ሰሌን እጅገ ስ ረዘመ ከበአቱ ክዳን በልጦ ቁልቁል ተመልሶ ወርዷል ሀ አባ ዮሐንስ ሐጺር አንድ ቀን አንዲህ ብሎ ነበር «እኔ ልክ ከትልቅ ዛፍ ሥር ተቀምጦ ሳለ ብዛት ያላቸው አውሬዎችና እባቦች ወደ እርሱ መጥተው ሊያጠቁት ሲሉ በፍጥነት ዛፉ ላይ ወጥቶ በማምለጥ የሚድን ሰውን እመስሳለሁ። » አሉት በዚህ ዓይነት መንገድ እዚያው ቁጭ ብለው ስለ አደሩ ወንድማቸውን ሳያሳዝኑት ቀሩ ሴቲስ ውስጥ ራሱን የጣለ ነገር ግን ሕሊናው ያስቸገረው አንድ መነኩሴ ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ይህ አባት ስለ መርሳት አንዳንድ ነገሮችን ይጠይቀው ዘንድ ወደ አባ ዮሐንስ የበረሃ አባቶች ምክሮች ሐጺር ሄደ አባ ዮሐንስ ሐጺርም አንዲት ቃል ነገረው ወደ በአቱ አሰናበተው መነኩሴው በአቱ መግቢያ ላይ ሲደርስ ዮሐንስ ሓጺር የነገረውን ቃል ይረሳዋል ተመልሶ ወደ እርሱ ሲመጣ ያችኑ ቃል መልሶ ይነግረዋል አሁን በአቱ ደጃፍ ሳይ ሲደርስ የተነገረችውን ቃል ይረሳል ይህንን ተመሳሳይና ተደጋጋሚ ምልልስ ቢያደርግኦ መነኩሴው ዝንጉ በመሆኑ የተባለውን ሲፈጽም አልቻሰለም በመጨረሻ መነኩሴው አባት ከአባ ዮሐንስ ሐጺር ጋር ሲገናኝ «ታውቃለህ አባ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact