Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብህ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ።
ብህ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅያስረዳል የአንድ ደቂቃ ግብ ቅየሳ ለምን ስኬታማ እንደሚሆን የአንድ ደቂቃ ሙገሳ ለቃ ውጤት እን ሚያስገኝ የአንድ ደቂቃ ግሣፄ ለምን ውጤት እንደሚያስገኝ ዐ ፅ ወጣቱ የአንድ ደቂቃ ሥራ ኦስኪያጅ ሆነ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ማስታወሻ አጭር ማጠቃለያ ለራስህ የሚቀርብ ስጦታ ለሌሎች የሚሰጥ ስጦታ ጽ ናሙ መግቢያ በዚህች አጭር የፈጠራ ሥራ ያቀረብንላችሁ ሰዎች እንዴት በሠመረ መንገድ አብረው መሥራት እንደሚችሉ ከሕክምና ሙያና ከሥነ ባሕሪያት ምርምር ያካበትነውን ሰፊ ዕውቀት ነው ። ገ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ወጣቱ ከቢሮው ሲደርስ ሥራ አስኪያጁ ቆመው በመስኮት ወደ ውጭ ሲመለከቱ አገኛቸው ። » አሉ ሥራ አስኪያጁ ። «አዎን» አለ ትሪኔል «የአንድ ደቂቃ ግብ ቅየሳ ለአንድ ደቂቃ ሥራ አመራር መሠረትና የመጀመሪያው ምሥጢር ነው ። » ሲል ወጣቱ ጠየቀ። ያንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ «የተለየ ሰው» እየተባለ መጠራቱን ወጣቱ ተለማምዶታል ። «የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ስለ መሆን አጫወቱህ ሲል ጠየቀው። «የአንድ ደቂቃ ሙገሳ። » በማለት ወጣቱ ጠየቀ ። «አቶ ሌቪ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ አንድ ነገር በትክክል ስትሠራ ቢያገኙህ ምን ያደርጉልሃል። «ስለዚህ የአንድ ደቂቃ ሙገሳ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ለመሆን ሌላው ምስጢር ነው ። ምክንያቱም ይህም ያንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ድርጅት ነው ። » ብሎ ጠየቀ ወጣቱ ። » አለ ወጣቱ ። «የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ለመሆን ሦስተኛው ምሥጢር ይኸው ነው ። » ሲል ጠየቀ ወጣቱ። ወደ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ቢሮ ሲገሠ ግሥ የአንድ ደቂቃ ሥራ አመራር ፅንሰ ሐሳብ ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ያሰላስል ነበር ። ሦስቱም ምሥጢሮች ማለት የአንድ ደቂቃ ግብ የአንድ ደቂቃ ሙገሳና የአንድ ደቂቃ ግሣፄ ሁሉም ከልብ የሚደርሱ ናቸው። » የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ያስረዳል የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ቢሮ እንደ ደረሰ ጸሐፊዋ «በቀጥታ መግባት ትችላለህ ። » «ትክክል» አሉ ሥራ አስኪያጁ ። » ጠየቀ ወጣቱ ። » «ልክ ነው» አሉት የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪ ያጁ ። «ትክክል» አሉ ያንድ ደቂቃ ሥራ አስኪ ያጁ። «በሚገባ» አሉት የአንድ ደቂቃ ሥራ አስ። ማ የአንድ ደቂቃ ሙገሳ ለምን ውጤት እንደሚያሰገኝ «ጥቂት ምሳሌዎችን እንመልከት» አሉ ያንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ። » በማለት የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ጠየቁት ። » አሉት ሥራ አስኪያጁ ። «አዎን» አሉ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ። ደቂቃ «እንደምትለው ነው» አሉት የአንድ ሥራ አስኪያጁ ። » «ጥሩ ነው» አሉ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪ ያጁ ። «ስለ እሱ እስቲ ጥቂት ላውሳልህ» አሉት የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ ። » አላቸው ወጣቱ ። » ሲሉ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁ አረጋገጡለት ። » ወጣቱ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጁን ወዴ ቸው ። ወጣቱ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ሆነ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያ ጅ የሆነውም በማ ሰቡ ወይም በማውራቱ ሳይሆን መሥራት በመቻሉ ነው። አዲሱ የአንድ ደቂቃ ሥራ አስኪያጅ ደስ አለው።