Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የአማርኛ_ግጥም_ባህሪ_መደቡና_ውበቱ_አምሀ_አስፋው_1994.pdf


  • word cloud

የአማርኛ_ግጥም_ባህሪ_መደቡና_ውበቱ_አምሀ_አስፋው_1994.pdf
  • Extraction Summary

ጥናት አእ መሀከል አመታት ማለፋቸውንና በነዚህም አመታት ውስጥ ምናልባት ከደረጀ ገብሬ ጥናት በስተቀር የአማርኛን ግጥም በተመለከተ ሌላ ጥናት ባለመካሄዱ ቢካሄድም አንባቢ እንደልብ በሚያገኘው መልክ ባለመቅረቡ ግጥምን መፃፍ እንጅ ባህሪውን ማጥናት በባህላችን ያልተለመደ እንደሆነ ስለገባኝ ያን ባህል ለመለወጥ የተደረገ ሙከራም ነው። መንግሥቱ ለማ አም ባሻ አሸብር ባሜሪካ አዲስ አበባ ቼምበር ማተሚያ ቤት አምሀ አስፋው አበባ ያልታተመ ግጥም ተሾመ ይመር አበባው አእ ገፅ ።

  • Cosine Similarity

እንደ ስድ የፃፍነውን ግጥም ነው ያልነው እኛም እንደ ጌታቸው ኃይሌ ሁሉ ቤት ሲመታ ስላገኘነው ነው ከዚያም እስከመጀመሪያው ቤት መምቻ ድረስ ያሉትን ሁለት ሀረጎች ስንኝ የሚል ስም እንሰጣቸዋለን እስከ ሁለተኛው ቤት መምቻ ድረስ ያሉትን ሁለት ሀረጎችም እንዲሁ ስንኝ መሆናቸውን እንገነዘባለን ስንኝም የአራቱ ሀረጎች ግጥምነት ከታወቀ በሁዋላ የመጣ ድንጋጌ ነውና የግጥም ባህሪ ነው እንዲያውም ሊለካ የሚችል የመጀመሪያው የግጥም ባህሪ ስንኝ ነው ስለዚህ «ግጥምን ግጥም ያደረገው ስንኝ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ እንደርሳለን ይህ ድንጋጌ ከመንግሥቱ ለማ ድንጋጌ ጋር ይጣጣማል። ብቻ በዚህ ጥናት እዚያ ውስጥ መግባት አልፈልግም ሆኖም ነገሩ ተንጠልጥሎ እንዳይቀር የወል በመባል የሚታወቀው ግጥም በትዝታ ዜማ ሁሌም ሊዘፈን እንደሚችል አስተውሉሌ እርግጥ አንድ ግጥም በተለያዩ ዜማዎች ሊዘፈን ይችላል ነገር ግን በአንድ ዜማ ሊዘፈን የሚችለው የግጥም አይነት አንድ ብቻ ነው ስለዚህ ዘፈንና የግጥም አይነት ይዛመዳሉሌ ቤት መምታት የግጥም ዋናው ባህሪ መሆኑ አያጠራጥርም ይህም ባህሪ በስንኝ ድንጋጌ ውስጥ ይጠቃለላልና ወደዚያው እናምራ ስንኝ ጎረቤቱ ካለ ስንኝ ጋር ቤት የሚመታ የሀረግ ስብስብ ነው ከዚህ ድንጋጌ አራት አስፈላጊ ነጥቦች እንማራለን ኛ ስንኝ የሀረግ ስብስብ መሆኑን ኛ ስንኝ ጎረቤት እንደሚያስፈልገው ኛ ጎረቤቱም የሀረግ ስብስብ እንደሆነ ኛ ሁለቱ ጎረቤታሞች እርስ በርሳቸው ቤት መምታት እንዳለባቸው አንድን ነገር ራሱን በራሱ መደንገግ ለኪነ ጥበብ ሰዎች ያልተለመደ አሰራር ይሆናል በሂሳብ አለም ውስጥ ግን የተለመደ ነው ከላይ እንደተመለከትነው የሀረጎች መሰብሰብ ስንኝን አይፈጥርም ስንኝም ብቻውን አይቆምም ጎረቤቱ ካለ ሌላ ስንኝ ጋር ቤት መምታት አለበት እንግዴህ ብዙም ሳንርቅ ግጥም ቢያንስ ሁለት አባላት ያሉት የስንኞች ስብስብ ነው ብለን የተነሳንበትን ጥያቄ መመለስ እንችላለን ከጀመርነው አይቀር ቤት አረፍተ ስንኝ እና ጎረቤት ስንኝ የሚባሉ ሀሳቦችን እንደንግግና ወደ ሌላ ጉዳይ እንሸጋገር ዓለማየሁ ሞዝ «በስንኝ መጨረሻ የሚገኘው ቃል መድረሻ ሆሄ ቤት ይባሳል» ይላሌ መንግሥቱ ለማ ደግሞ ቤትና ስንኝን አንድ ያደርጉዋቸዋል ቤት መምቻ ካለ የሚመታ ቤትም አለና ቤትና መምቻቸው ዓለማየሁ ሞገስ እንዳሉት አንድ ሊሆኑ አይችሉም። አንድ ስንኝ ደግሞ ብቻውን ቤት እንደማይመታ ተመልክተናል የመንግሥቱ ለማ ድንጋጌ ለእውነቱ የቀረበ ቢሆንም ቤት ለመምታት ቢያንስ ሁለት ስንኞች ያስፈልጋሉና ያንንም መቀበሉ ያዳግታል ስለዚህ ቤትን እንደንግግ ቤት መጠናቸው ከአንድ አረፍተ ስንኝ እስካልበለጠ ድረስ ቤት መምቻቸው አንድ የሆነ ስንኞች ስብስብ ነው ዓለማየሁ ሞገስ «አርኬ» ያሉትን ይመስላል መዝገበ ቃላቱ ለአርኬ የሚሰጠው ትርጉዋሜ ግን የተቀራረበ ቢመስልም ልዩ ነውፆመ አረፍተ ስንኝ በአንድ አራት ነጥብ የአራት ነጥብ እኩያዎች ። ስለዚህ በዚህ ጥናት ውስጥ አንድ ቤት የአረፍተ ስንኝን ድንበር አይሻገርም በሚለው ህግ እንፀናለን የምንመለከተውም የአረፍተ ስንኝን ጠባይ ነው ከአንድ አረፍተ ስንኝ በላይ መሄድ አስፈላጊ አይደለም በአንድ ግጥም ውስጥ እንኩዋን ሁለት አረፍተ ስንኞች ምድባቸው ሊለያይ ይችላልና ቤት ስለመምታት ቤት መምታት በሶስት ይከፈላል ሀ ለአይን ለጆሮ ቤት የሚመቱም የማይመቱም አሉሌ ቤት መምቻቸው አንድ ሀሆሄ የሆኑ ቤቶች ለአይን ቤት ይመታሉ እንላለን አብዛኛው የአማርኛ ግጥም ለአይን ቤት ይመታል። ከላይ የተመለከተው ምሳሌ ትልቁ ቅጥ ነው ስለዚህ እንደሚከተለው ሊደላደል ይችል ነበር ሀ ለ በመሀከላቸው ያለውም ርቀት ሰንጠረዥ ግጥም ስንኝ መደብ ርቀት ግጥም ስንኝ መደብ ርቀት ሰንጠረዥ ግጥም ርቀት ግጥም ርቀት ግጥም ርቀት ርሀለ ቫ ሄ ኻ ቶ ሃዖ ይሆናል ባጠቃላይ ሁለት የተደላደሉ ግጥሞች ሀ እና ለ ከ ስንኝ እያንዳንዱም ስንኝ በ ሀረግ አላቸው እንበል በተጨማሪም ሀ የግጥም ሀ የኛው ስንኝ እና የኛው ሀረግ ቀለም ይሁን ለም እንዲሁ። ምክንያቱም ግጥም ስንኝ ባለአራት ቅጥ ስለሆነ ሁሉንም ከዛ ጋር ማመሳሰሉ ለሂሳቡ ይቀላል ስንኞቹን ሳይሆን አረፍተ ስንኞቹን የወል ግጥም ከሚባለው ከ ጋር ለማወዳዳር ብንፈልግ ደግሞ ውጤቱ በሰንጠረዥ የምናየውን ይመስላል አንባቢው እዚህጋ መመልከት ያለበት የምናወዳድረው የወል ግጥም አንድ የተወሰነ የወል ግጥም አለመሆኑን ነው ይህም ማለት ሁለት ስንኝ ካለው አረፍተ ስንኝ ጋር ስናወዳድረው የወል ግጥማችን ሲሆን ሶስት ስንኝ ካለው አረፍተ ስንኝ ጋር ስናወዳድረው ደግሞ ይሆናል እውነተኛ ባለሁለት ስንኝ የወል ግጥም ቢሆን ኖሮ ሶስት ስንኝ ካለው አረፍተ ስንኝ ጋር ሲወዳደር ድልዳሎቱ ብ ይሆን ነበር እንግዲህ ከሰንጠረ እንደምናየው ግጥም እና የወል ግጥም ስለሆኑ ለወል ግጥም መቅረባቸው አሁንም አያስደንቅም። ግጥም «አልቻልኩም» የወል ግጥም አይደለም ግን ለወል ግጥም ይቀርባል እንደ ወል ግጥም ሁሉ ቅጥ አለው ከፈርጆቹም አንዱ እንደ ወል ግጥም ፈርጆች ሁሉ ልከታው ነው ከወል ግጥም በጣም ርቆ የተገኘው ደግሞ የሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው «መልስ የሌለው ዋይታ ነው ለዚህ ይሆን የሰይፉ መታፈሪያ ፍሬውን ግጥሞች የምወዳቸው። ሰንጠረዥ ግጥም ስንኝ መደብ ርቀት ግጥም ስንኝ መደብ ርቀት ዐዐዐ በዐዐዐ በ ዐ ዐ ሰንጠረዥ ግጥም ርቀት ግጥም ርቀት ግጥም ርቀት ወብት የግጥም ውበት እንደማንኛውም ውበት ግለሰብ የሚወስነው እንጅ በህግ የሚደነገግ ባህሪ አይደለም። የአማርኛ ግጥም አይነቶች ሃ እ ገፅ መንግሥቱ ለማ አእ። የስነጽሁፍ መሰረታውያን አዲስ አበባ ንግድ ማተሚያ ድርጅት መንግሥቱ ለማግ አእእ ገፅ ብርሃኑ ገበየሁ አእ ገፅ ተሾመ ይመር አበባው። አእ ገፅ ብርሃኑ ገበየሁ አእ ገፅ ዘሪሁን አስፋው አም ገፅ ። ባየ ይማምና ቲም ፊደል እንደገና ክዝሆከከ መንግሥቱ ለማ አእ ገፅ መንግሥቱ ለማ አእ ገፅ ዓለማየሁ ሞገስ አም ገፅ ባየ ይማም አም ገፅ መንግሥቱ ለማ አእእ ገፅ መንግሥቱ ለማ አእእ ገፅ ከበደ ሚካኤል። መሸ ደሞ አምባ ልውጣ እሳት ወይ አበባ ብሰማቤ ገፅ መንግሥቱ ለማግ አእእ ገፅ ዓለማየሁ ሞገስ አም ገፅ መንግሥቱ ለማግ አእእ ገፅ አርኬ አምስት ስንኝ ያለው የስንክሳር መርገፍ ግጥም በያንዳንዱ መልአክ ነቢይ ሀዋርያ ፃድቅና ሰማእት ታሪክ መጨረሻ የሚነበብ ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ደስታ ተክለወልድ አም አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ይህንን ሀሳብ «አረፍተ ስንኝ» ብለው የሰየሙት ጌታቸው ኃይሌ ናቸው። ጩኸት አዲስ አበባ ገፅ ትዝታ የህዝብ ግጥም ነው ከበደ ሚካኤል አም ገፅ መንግሥቱ ለማ አእእ ገፅ ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው ሰኔ አም። ገፅ ዘሪሁን አስፋው አም ገፅ ከበደ ሚካኤል አም ገፅ ፈቃደ አዘዘ አም። ገፅ አምሀ አስፋው ጥላሁን ገሰሰ ያልታተመ ግጥም መንግሥቱ ለማ አም ባሻ አሸብር ባሜሪካ አዲስ አበባ ቼምበር ማተሚያ ቤት አምሀ አስፋው አበባ ያልታተመ ግጥም ተሾመ ይመር አበባው አእ ገፅ ። ገፅ ዓለማየሁ ሞገስ አም ገፅ አልቻልኩም የክብር ዘበኛ የሙዚቃ ክፍል ዘሪሁን አስፋው አም ገፅ ተሾመ ይመር አበባው አእ ገፅ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact