Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የአማርኛ መዝሙር.pdf


Advertisement
  • word cloud

የአማርኛ መዝሙር.pdf
  • Extraction Summary

ሕዝቤ ምን አድርጌህ ምን አጉድዬህ ነው። አዝማች ማርያም ደስ ይበልሽ አላት ጊዜ ገጽ።

  • Cosine Similarity

ከፍታም ዝቅታም ፍጥረታት ሁሉ ሊለዩን አይችሉም ከፍቅሩ ጳውሎስ ቢወገር እስጢፋኖስ ያዕቆብ ቢሰዋ ዮሐንስ ድል ነስተው ሄዱ በሱ መንፈስ የአዳም ልጅ በተስፋ እንገስግስ ሚካኤል አማላጅ ነው በፍጡራንና ፈጣሪ መካከል ድርሻ የተሰጠው ሰውን ለማገልገል ተረዳአይ መልአክ ጠባቂ የእሥራኤል የመላእክት አለቃ ስሙ ነው ሚካኤል አማላጅ ነው ሚካኤል ጊዜ የአምላከ ባለሟል አዝማች ለነሙሴ ለሕዝበ እሥራኤል ፈረዖን በእሥራኤል ላይ በትዕቢት ተነስቶ ሲከታተላቸው ጦሩን አስከትቶ ይመራቸው ጀመር ሚካኤል በፋና ሌሊቱን በብርሃን ቀኑን በደመና አዝማች ሙሴ እንደታዘዘው አነሣ በትሩን እጆቹን ዘረጋ ገሠፀው ባሕሩን እንደ ግንብ ቆመ ባህረ ኤርትራ በደረቅ አለፉ እሥራኤል በተራ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች በአፎሚያ ላይ ሲፎክር ጠላት ፈጥነህ የደረስከው ሊቀ መላእክት እኛንም ጠብቀን ከክፉ መቅሰፍት ፈጥነህ ድረስልን ሁነን ረዳት አዝማች መልአኩ ሚካኤል አማላጃችን እንለንምንሃለን እንድትጠብቀን አምላከ በፍርድ ቀን ጻድቃንን ሲጠራ ዋስ ጠባቂ ሁነን ሚካኤል አደራ አዝማች ጊዜ ምሥጋና እናቅርብ ምሥጋና እናቅርብ ለጌታችን ለእግዚአብሔር አዝማች ክብር ለአምላካችን ሃሌሉያ እልል እንበል በደስታ በእልልታ እንዘምርለት እኛን ለአዳነን ከኃጢአት ውዳሴና ክብር ለሱ ይሁን ሁሉን ለፈጠረ ለዓለም መድኅን አዝማች ስለ ኃጢአታችን ለሞተልን ስለ በደላችን ለተሰዋልን በመገረፍ ቁስል ለፈወሰን ከዘለዓለም ጥፋትም ላዳነን አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ምንኛ ታጋሽ ነህ ምንኛ ታጋሽ ነህ የእኔ ጌታ እንዲያ ሲያንገላቱህ በጉልጐታ አዝማች አሳየሃቸው ያንተን ትዕግሥት ይቅር በላቸው በማለት ስለሰዎች በደል ሆነህ ጥፋተኛ ጌታዬ ተሰቀልህ እንደ ወንጀለኛ መስቀል አሸክመው ሲያንገላቱህ ክፉ አልወጣህም ከአንደበትህ አዝማች አምላኬ እንዴት ቻልከው ያን ሁሉ መከራ ሲዘባበቱብህ ሁሉም በየተራ ላብህ ሲንጠባጠብ በዚያ መልካም ፊትህ ተገረፍህ ተሰቀልህ ብዙ ተንገላታህ አዝማች ትዝ እንኳ ሳትለኝ ፍጹም ሳላስብህ እንዲህ ስበድልህ እንደምን ይግረምህ እባክህ አስበኝ ምንም ብበድልህ ምሕረትህን ላክልኝ እንደ ቸርነትህ አዝማች እንደ እኔ አይደለህም እሩኅሩኅ ጌታዬ አሳልፈህ አትስጠኝ ለባላጋራዬ እለምንሃለሁ ፊትህ ተንበርክኬ ይቅር እንድትለኝ ላለፈው ስህተቴ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ እምነ ዮን አዝማች ማርያም ውድስት የሕይወት ብርሃን ሰላም ለኪ እምነ ዮን ሰሳም ልበልሽ ተንበርክኬ ለብጽዕናሽ ተማርኬ መርከበ ኖህ አዳራሽ ሰላም ለኪ ልበልሽ አዝማች ድንግል የአብርሃም ድንኳን ሰላም ሰላም ሐረገ ወይን ያዕቆብ ያየሽ መሰሳል የሰሉሞን ክብረ አክሊል አዝማች ጽላተ ሙሴ የኦሪት የአሮን በትር መድኃኒት የዋህ ርግብ የያቄም የነቢያት ተስፋ የአዳም አዝማች እሳተ መለኮትን የያዝሽ ምሉዕ አምላክን የወሰንሽ ቤተ መቅደስ የልዑል ሰላም ለኪ እመ ወድንግል አዝማች ሰላም ሰጊድ በላከ ጊዜ ብዙ ጭፍራ ሄሮድስ ርጉም ክፉ አሞራ ዮሳ ቢነግርሽ ክፉ ዜና ሁከት ትካዜ ገባሽና በዚያ ጉዜ ከሰለሜ ላይ በትካዜ ተቀብለኝ አለቀስሽለት ምርር ብለሽ ተቀብለሽ አለቀስሽሸለት ምርር ብለሽ ሰላም ሰጊድ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አንዳንድ ጊዜ ደሰ አለሽ የልጅሽን ተአምር እያየሽ በሚያልፍበቱ በመንገዱ ግመሎች ቀሞው ባያስኬዱ ዳግም ምድረ ግብፅ የገባ ለት ታሮች ሁሉ ሲሰግዱለት ያስቸገሩት አምስት ድንጋዮች ሆነው ቀሩ ጌትነት የልጅሽ ሥራ ማስደሰቱ ሰላም ሰጊድ እኔ በነበርኩ በስደቱ አዝነው ነበረ ስለእናቱ አልሆነም እንጂ በምኞት የእግሩንም ትቢያ በላስኩት የአንቺ ልጅ ትሁት እንጅ ነው ሰው ወዳጅድ በናፍቆት ፍቅሩ ነደፈኝ እንደ ቀስት በናፍቆት ፍቅሩ ነደፈኝ እንደ ቀስት ሰላም ሰጊድ በደስታ አውሪ ናዝሬት ሆይ ንጉሥሽ መጣ ያ ፀሐይ ከነዙፋኑ ምቹ አልጋው የግብፅን ሽፍቶች ድል አርገው እሰይ ለኛ በደህና ገባ የዓለም ዳኛ የመከሩ የእርሱ ጠላቶች አፍረው ቀሩ የመከሩ የእርሱ ጠላቶች አፍረው ቀሩ ሰላም ሰጊድ ድንግል ማርያም ሆይ እመቤቴ መንግሥተ ሰማይ ይሁን ቤቴ በኃጢአት ጭቃ ብለወስ ቆሜ ከፊቱ ስወቀስ አንቺ አማልጅኝ አንቺ አማልጅኝ ከዓለም ንጉሥ አንቺ አማልጅኝ አንቺ አማልጅኝ ከዓለም ንጉሥ ሰላም ሰጊድ ጻድቅሽ ባየሽ ተክለሃይማኖት በአንድ እግሩ ቆሞ ሰባት ዓመት ጻድቅሽ ባየሽ አብርሃም እንግዳ ሳይዝ አይበላ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ኪዳነ ምህረት ሩኅሩህ ተይ አታቁሚኝ ከበረ የዲያብሎስ ፊቱ መራራ ነው አሉ አንቺ አማልጅኝ እስቲ እስከ ሁሉ ሰላም ሰጊድ ጊዜ ሰላም የታቦር ተራራ ሰላም ሰላም ጊዜ የታቦር ተራራ አዝማች ብርሃነ መለኮት ባንቺ ላይ አበራ ጊዜ ሙሴና ኤልያስ እንዲያ ሲሸበሩ ምነው አንቺ አልፈራሽ ምንድነው ምሥጢሩ አዝማች ደቀ መዛሙርቱ ከርሱ ጋር የዋሉ የአምላክን ድምፅ ሰምተው ለመጽናት አልቻሉም አዝማች የታቦር ተራራ በጣም ደስ ይበልሽ አምላከ መለኮቱን ስለገለጠብሽ አዝማች ሰማይ ተከፈተ በአምላካችን አንፃር እንጸልያን በእግዚአብሔር ቅዱሳን በግርማ ተከበን ጊዜ ከሰማይ ተሰማ የመላእክት መዝሙር የሰላም የደስታ የእውነት የፍቅር ጊዜ ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን አዝማች ማኅሌት ተሰማ ደስ ይበለን ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን ጊዜ ደመና ከበበን ድንግል ተደሰተች የሕዝቡን መመለስ ትመለከታለች ጊዜ ታላቅ ደስታ ነው በሰማይ ሠራዊት ሠይጣን ድል ተነስቶ እኛ ስንባረክ ጊዜ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ሰዎች እልል በሉ ልባችን ይታደስ አምላክ ከእኛ ጋር ነው በልባችን ሊነግሥ ጊዜ ሰዎች እልል በሉ ልባችን ይታደስ አምላከ ከእኛ ጋር ነው በልባችን ሊነግሥ ጊዜ ሰዓቱ ደረሰ ሰዓቱ ደረሰ ደረሰ የጌታችን መምጫው ፈጠነ አዝማች ጊዜ ከደጃችን በራፍ ያንኳኳል ጌታ ክፈቱልኝ ይላል የስንቱ ልብ ይሆን አልከፈት ያለው እስከዛሬ ድረስ ተዘግቶ የኖረው አንተ ግን ጌታዬ ትዕግሥትህ ብዙ ነው እድሜን ለንስሐ መስጠትህ ድንቅ ነው አዝማች ጊዜ እስከ አሁን ትዕግሥትህ ጌታዬ ደንቆኛል አለማሰተዋሌ በጣም ያሳዝናል ዛሬ ግን ተነሳሁ ሊከፈት ነው በሬ እራት ልበላ ነው ከአንተ ጋር አብሬ አዝማች ጊዜ እራት አቅርቤአለሁ ጌታ በናፍቆት በል እንግዲህ ባርከኝ ዓይኔ ይመልከት ተመስገን አየሁት አምላኬ ጌታዬን ባርኮ በመስጠቱ ሥጋውን ደሙን አዝማች ጊዜ በቤት በጓዳዬ ጠፍቶ በረከቴ አሁን ግን ተባረክሁ ጌታ ገብቶ ቤቴ ይህንን በረከት ገና ያላያችሁ ጌታችን ያንኳኳል ይከፈት በራችሁ አዝማች ጊዜ መብራታችሁ ይብራ ሙሽራው ተቃርቦአል አይቀርም ጌታችን አመጣለሁ ብሎአል ብቻ ይህ ቀን አልፎ መብራቱ ሳይጠፋ በፀጋህ አድነን አምሳክ የእኛ ተስፋ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ስላደረክልኝ ምን ልመልስልህ ስላደረክልኝ ምን ልመልስልህ አዝማች ብርሃን ላሳየኸኝ ከጨለማ አውጥተህ ስብሐት ልበል እንጂ ለቅዱሱ ስምህ አምላኬ ስምህን ብጠራው ብጠራው አልጠገብ አለኝ ምንኛ ጣፋጭ ነው አቤት ያንተስ ሥራ የአንተ ልግስና ቢነገር አያልቅም ስምህ ነው ገናና አዝማች ሰማይ ዙፋንህ ናት ምድርም መረገጫህ በዚህ በዚያም ቢሆን በሁሉም አንተ ነህ በሄድኩበት ሁሉ ትከተለኛለህ ከእንቅፋት ድንጋይ ትጠብቀኛለህ አዝማች ስለመልካም ሥራህ አለብኝ ውለታ እማይነገረው የማዳን ስጦታ ተመስገን ልበልህ ከጠዋት እስከ ማታ ሌላ ምንም የለኝ የምከፍልህ ጌታ አዝማች መልሴን እንዳዘጋጅ ቶሎ ሳልጠራ አንደበቴ ሳለ ምስጋናህን ያውራ ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር እስከዘለዓለም ለስምህ ልዘምር አዘማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል የእኛ ተስፋ ጊዜ አዝማች ተሰደደች በግብፅ አምለኬን ታቅፋ ጊዜ መናን የመገበ ከሰማይ አውርዶ ጊዜ ተሰደደ በዓለም ለእኛ ሲል ተዋርዶ ጊዜ ለዚች ጥፉ ዓለም ምሕረቱን ሊፈጽም ጊዜ ተሰደደ አምላክ ተርቦ በግብፅ ጊዜ አዝማች እፁብ ድንቅ ነው የፍቅሩ ጽጽናት ጊዜ ከዙፋኑ ወርዶ በዓለም መንከራተት ጊዜ የዓለሙ ቤዛ የዓለም መድኅን ሰውን ከጥፋቱ ከጭንቅ የሚያድን ጊዜ አዝማች የትሁት እረኛ የፃድቅ አባት ጊዜ ፍቅሩን ሊገልጽልን ሄደ በስደት ጊዜ የሰላም መገኛ የፍቅር ንጉሥ ጊዜ ተሰዶ ሲጠራ እንዴት ያስለቅስ ጊዜ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል የእኛ ተስፋ ጊዜ ተሰደደች በግብዕ አምላኬን ታቅፋ ጊዜ ተሰደደች በግብፅ አምለኬን ታቅፋ ጊዜ በልዩ መንበሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ በልዩ መንበሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ጊዜ አዝማች ማማሩ ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ማማሩ ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅድስት አፎምያን ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ከሠይጣን ያዳናት ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ የጌታ ባለሟል ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ የባህራን አባት ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች ከእዳረበናት ሶስናን ያዳናት ሜካኤል ሚሜካኤል መልአከ ምሕረት አዝማች በኃዘን በትካዜ ያለነውን እኛን አጽናናን አረጋጋን ቅዱስ ሚካኤል አማላጃችን አዝማች ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ ቅዱስ ሚካኤል ማማሩ በሲዖል ስላየው በሲዖል ስላየው የአዳምን ጣጣ አጥፍቶ ኃጢአትን የጽድቅን ባላንጣ ራሱን ለውጦ ሊታረቀን መጣ ጊዜ አምስት ሺ ዓመታት ደግሞም ከአምስት መቶ ወድቆ የኖረውን ከገሃነም ገብቶ አዳምን አወጣው ከሲዖል ጎትቶ ጊዜ እስቲ ነቅቶ ይስማው ዕዝነ ልባችን ጌታ በወንጌሉ ያስተማረውን ጊዜ የወንጌሉን ትዕዛዝ ሁሉን አውቃችሁ በዓለም ስትኖሩ በሕይወታችሁ ይቅርታን አድርጉ ለበደሏችሁ ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር በአንድ ላይ እንሰብሰብና በወርቅ መቅረዞች የሚመላለስ ሁሉን አፍቃሪ ኃያሉ ንጉሥ ጨለማን ገፎ ብርሃን የሚያለብስ ከቶ ማን አለ ያለ ክርስቶስ በአንድ ላይ እንሰብሰብና ለሞተልን አምላክ እናቅርብ ምሥጋና ለተቤዣን አምላክ እናቅርብ ምሥጋና ምሥጋና መሀሪ ነውና የሰይጣን ሥራ ያፈራረሰው ሞትን ለመሻር የተገለጸው በደመና ክብር ሰማይ ያረገው አዳኙ ንጉሥ አማኑኤል ነው አዝማች በኪነ ጥበብህ የአማልክት አምላክ ሁሉን የፈጠርከው ሕዝብህን አድነህ ርስትህን ባርከው በኪነ ጥበብህ ማንም በማያውቀው ፍቅረ ሠላም ይውረድ አንድነትን ስጠው አንተ አንድ እንደሆንክ ካንዱ ካባትህ ጋር እኛንም አንድ አርገን አድለኸን ፍቅር የኃያላን ኃያል ማንም የማይረታህ ሰውረን ከክፉ አኑረን በቤትህ ከሠይጣን ፈተና እጅግ ከረቀቀው እባክህ ታደገን መልአክህን ላከው ከመሥዋዕት ይልቅ ምህረትን የወደድክ ንስሐ ገብተናል ልንሄድ ባንተ መንገድ ፍትሕ ገንዘብህ ነች አንተ የእውነት ዳኛ ተስፋችን ባንተ ነው በመልካሙ እረሻ ገጽ አዝማች ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር በክርስቶስ መሞት ሕይወትን ያገኛችሁ በክርስቶስ መሞት ሕይወትን ያገኛችሁ ምስጋና አቅርቡለት እድለኞች ናችሁ አዝማች አመስግኑት ጌታን ባንድነት ሆናችሁ ዘምሩለት በጣም ለውድ ፈጣሪያችሁ ምስክርነታችሁ በዓለም ይወራ ክርስቶስ ሁልጊዜ በናንተ ላይ ይብራ አዝማች ቀናውን መንገድ ለሕዝብ አስተምሩ በዝነነም እሰት ኋላ እንዳይማረሩ ወገኖቼ ተጽናኑ በቃሉ ጠንክሩ በሠይጣን ፈተና እንዳትበገሩነ አዝማች መንፈስ ይሙላባችሁ በፀሎት ብዛት እንዳትዳከሙ በሠይጣን ክፋት ለወንጌል ታጠቁ በእውነት በገነት ለመኖር በአዲስ ሕይወት በክርስቶስ መሞት ሕይወትን ያገኛችሁ ምስጋና አቅርቡለት እድለኞች ናችሁ ጊዜ እድለኞች ናችሁ። በጉብዝናዬ ወራት ክፉ ቀን ሳይመጣ ሳይደክም ጉልበቴ ጐልማሳነቴ አልፎ ሳያልቅ ሰውነቴ ጠላቴን ልዋጋ ጸንቼ በእምነቴ ጊዜ ደስ በሚያሰኝ ሰዓት በጉብዝናዬ ወራት አዝማች ጊዜ አንተን ላገልግል ጌታ ሆይ በሙላት አንተን ላገልግል ጌታ ሆይ በሙላት ታማኝ ሎሌህ ልሁን አንተን የማስከብር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስምህን የማከብር ከጠላት መንጋ ውስጥ ለአንተ የምመሰክር ጊዜ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ቃልህን ልመስክር ለአሕዛብ ሁሉ መንገዱ ጠፍቶአቸው ለሜንገዋለሉ ከግንዱ ተቆርጠው በግፍ ከሚጣሉ ጊዜ አዝማች የእስከ አሁኑን ገድል በስምህ ታግሼ የዓለምን እሩጫ በሕግህ ጨርሼ ለአክሊልህ አብቃኝ አምላክ አለኝታዬ ጊዜ በጌቴ ሴማኔ በጌቴ ሴማኔ በአትክልቱ ቦታ ጊዜ ለእኛ ሲልጌታችን በዓለም ተንገላታ ጊዜ አዳምና ሔዋን ባጠፉት ጥፋት ጊዜ ለእኛ ነበረብን የዘለዓለም ሞት ጊዜ መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ ጊዜ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ ጊዜ በአምላክነቱ ሳይፈርድባቸው ጊዜ እንዲህ ሲል ፀለየ አምላክ ሆይ ማራቸው ጊዜ ተጠማሁ ተጠማሁ ተጠማሁ ሲላቸው ጊዜ ኮምጣጤ አመጠሉተ ከሃሞት ቀላቅለው ጊዜ ድንግል አልቻለችም ዕንባዋን ልትገታ ጊዜ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ ጊዜ በረቂቅ ሥልጣኑ ሁሉን የፈጠረ ጊዜ በሰው እጅ ተገርፎ ሞተ ተቀበረ ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ባርከን ባርከን ባርኪን ባርኪን ባርከን ባርከን ልጆችህን ባርከን ጊዜ በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሃሳብ አድርገን ጊዜ ኣኸ በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሃሰብ አድርገን ጊዜ ባርኪን ባርኪን ልጆችሽን ባርኪን ጊዜ ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሃሳብ አድርጊን ጊዜ እኸ ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን ጊዜ ጥሪህን ስንሰማ ወደ አንተ እንድንመጣ በሕግህ ልንኖር ከቤትህ ላንወጣ በሕይውት ስንደክም እንዳንጠፋ በዓለም እርዳን ፈጣሪያችን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ባርከን ባርከን ልጆችህን ባርከን ጊዜ በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሃሰብ አድርገን ጊዜ ከተፈረደብን የባርነት ሕይወት ከመጣብን መርገም በመብል ምክንያት ከሲዖል እሥራት እኛ የዳንንብሽ ድንግል ሆይ ምን ጊዜም አይለየን ምልጃሽ ባርኪን ባርኪን ልጆችሽን ባርኪን ጊዜ ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሃሳብ አድርጊን ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን አንድነት ስናጣ ፍቅር ስትመነምን በምግባር ስንደክም ሲጐድል እምነታችን በሥጋችን ፈቃድ ወድቀን እንዳንጠፋ በምህረትህ ጐጉብኘን አንተ ሁነን ተስፋ ባርከን ባርከን ልጆችህን ባርከን ጊዜ በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሃሳብ አድርገን ጊዜ ርኅርኅተ ኅሊና ቅድስት እናታችን አሳስቢ ሁልጊዜ ስለኃጢአታችን ሊያድነን ነውና ክርስቶስ መሞቱ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አስምሪን እመ አምሳክ ድንግል ወላዲቱ ባርኪን ባርኪን ልጆችሽን ባርኪን ጊዜ ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሃሳብ አድርጊን ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን እኸ ድንግድ ሆይ በምልጃሽ አንድ ሃሳብ አድርጊን ድንግድ ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አሰታውቂን ቤተልሔም ሆይ በምድረ ኤፍራታ በቤተልሔም ጊዜ አዝማች አምላክ ተወለደ መድኃኔ ዓለም ጊዜ ቤተልሔም ሆይ በጣም ደስ ይበልሽ ጊዜ ከይሁዳ ምድር ፍጹም ስለማታንሽ ጊዜ የዓለም መድኃኒት ወልደ አብ ዋህድ ጊዜ በአንቺ ላይ ተወልዶ አደረገን ዘመድ ጊዜ ካህናት ሁል ጊዜ አንቺን ያነሳሉ ጊዜ ኦ ቤተልሔም ተፈስሂ እያሉ ጊዜ አዝማች ቤተልሔም የዳዊት አገር ጊዜ የሰላም መግለጫ የብርሃን አጀብ ጊዜ በአንቺ ላይ ሲገለጽ የልደት ምስጢር ጊዜ ሰውና መላእክት እንስሳት ጭምር ጊዜ ስብሐት ወሰማያት ወሰላም በምድር ጊዜ እያሉ ዘመሩ በመተባበር ጊዜ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ቤተ ክርስቲያን ወንሰኢ ኃይለ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን በእውነት አንቺ ነሽ ክብራችን ጊዜ የምትመግቢን ጊዜ የምትሰጭን ሥጋውን ደሙን ተቀድሲ ወንሰኢ ኃይለ ጊዜ አዝማች ወንሰኢ ኃይለ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ለዘለዓለም ኑሪ ጊዜ ተዋህዶ ጊዜ በጸሎትሽ ኃይል ጊዜ በጸሎትሽ ዲያብሎስ ተወግዶ አዝማች ጨለማው ርቆ ብርሃን እንዲሆን ጊዜ ጊዜ መድኃኔ ዓለም ጊዜ መድኃኔ ዓለም ፈቃድህ ይሁን አዝማች ከጥፋት ጠቃት ጊዜ ኢትዮጵያን ጊዜ ፈጥነህ አርቅልን ጊዜ አርቅልን መንፈሰ ርኩስን አዝማች ቤተ ክርስቲያን ክብርሽ ተገለጸ ደመቀልን ጊዜ በሠራዊት ጌታ ጊዜ በክርስቶስ በአምላከ ብርሃን አዝማች ቤትክን ሥራ እግዚአብሔር ሆይ ቤትክን ሥራ አንተው አሰማምረው አዝማች የሰው ልጆች ሃሣብ ብቻውን ከንቱ ነው ጊዜ ብንወጣ ብንወርድ አንተ የሌለህበት እጅግም ብንፈጥን ብንወጣ አቀበት ጌታ ካልረዳኸን ቋቱ ጠብ አይልበት ባዶ መባከን ነው በከንቱ መታከት አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አንተ ካለህበት ነገሩ ሁሉ ይሰማራል ጉቶ ተነቃቅሎ ለጥ ያለ ይሆናል ተራራ አቀበቱ ፈርሶ ይቃለላል ጌታ ከኛ ጋርሁን ማን ይቃወመናል አዝማች ስለዚህ አምላክ ሆይ በአገልግሎታችን አንተን እንከተል ቅደም ከፊታችን ጌታ ካለህበት ይሣካል ጉዞአችን የሠራዊት አምሳክ ንገሥ በልባችን አዝማች ቤዛዊት ዓለም ድንግል ቤዘዊት ዓለም ድንግል እመብርሃን ድንግል አዝማች ጊዜ ምስጋና ለአንቺ ይገባል የልባችን ተስፋ የቅዱሳን ሃብት ጊዜ የብርሃን እናት ጊዜ አንቺ ነሽ በውነት ብርሃነ መለኮት የፀለለብሽ ጊዜ የጥበብ መገኛ ጊዜ ድንግል አንቺ ነሽ አዝማች ጊዜ አንቺን መርጦ ለአንቺ ስለአደለሽ ክብርን ጊዜ የኃጢአት ቀንበር ጊዜ እኛ ቀለለልን እመ አምላክ ማርያም ምንኛ ከበርሽ ከአዳም ልጆች ሁሉ ጊዜ አንቺ ተመረጥሽ ጊዜ አዝማች ጊዜ የሠራዊት ጌታ የመለኮት ኃይል ጊዜ ከአንቺ ተገለፀ ጊዜ ማርያም ድንግል የክርስቶስ እናት ምስጋና ይገባሻል ጊዜ ከሴቶች መካከል ጊዜ ባንቺ አድሮብሻል አዝማች ጊዜ ንፅሕት ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ጊዜ የልጅሽ ይቅርታ ጊዜ ከእኛ እንዳይለየን ችግር እንዳይገጥመን በላይኛው ቦታ ጊዜ ቃል ኪዳንሽ ለእኛ ጊዜ ይሁነን መከታ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንፀባርቅ ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንፀባርቅ ጊዜ የአምላክና የሰው ልጆች እውነተኛ ዕርቅ ደስ ይበለን በትንሣኤው ብርሃን አዝማች እልል እንበል በአንድነት ሆነን ተነሣልን መድኃኒታችን ከፊት ለፊት በመሳሉ የመስቀሉ ነገር የሚወደው ሐዋርያው የወንጌል መምህር ዮሐንስ ስቅለቱን በማየቱ አለቀሰ እስከዕለተ ሞቱ ሲያሰቅቀው ሞቱ ግርፋቱ ሞኝነት ነው ለሚጠፉት መሰናከያቸው በዓለም ጥበብ ለሚኖሩ ዕውነት ተስኖአቸው ለጠቢብ ሰው በመንፈስ ለሚኖረወ የመዳን ቀን ዕውነተኛ ዓርማ ነው ከገሀነም እሳት የሚያድነው አዝማች እስከ መሞት ላልተለየው ቅዱሰ ሐዋርያ ለዮሐንስ ለወንጌል ሰው የፍቅር ባለሙያ ምስጋናችን ከምድር ይድረሰው እንድናለን በሰጠን ምሳሌው ሰዎች ሁሉ እንከተለው አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ተናገራ እዝራ ተናገራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ አዝማች ጊዜ ተናገራ ያሬድ በመዝሙሩ ዳዊት ዘመራ ተናገራ የዘመረልሽ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ኤፍሬም በውዳሴው ዳዊት ዘመራ ተናገራ ያመሰገነሽ ዳዊት ዘመራ አዝማች ተናገራ የመለኮት ዙፋን ዳዊት ዘመራ ተናገራ የዓለም እናት ዳዊት ዘመራ ተናገራ ለምፒልን ለእኛ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ኪዳነ ምሕረት ዳዊት ዘመራ አዝማች ተናገራ አምላክ በነቢያት ዳዊት ዘመራ ተናገራ ስለአንቺ ነገረን ዳዊት ዘመራ ተናገራ ይህች ለዘለዓለም ዳዊት ዘመራ ተናገራ ማረፊያ ናት አላት ዳዊት ዘመራ አዝማች ተናገራ እሙ ለጸሐይ ዳዊት ዘመራ ተናገራ የሁላችን ተስፋ ዳዊት ዘመራ ተናገራ በማሕፀንሽ ፍሬ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ኃዘናችን ጠፋ ዳዊት ዘመራ አዝማች ተናገራ የአብ ሙሽራው ዳዊት ዘመራ ተናገራ ለወልድ ወላዲቱ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ለመንፈስ ቅዱስ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ማረፊያ ነሽ ቤቱ ዳዊት ዘመራ አዝማች ተናገራ እዝራ በመሰንቆ ዳዊት ዘመራ ተናገራ እያጫወታት ዳዊት ዘመራ ተናገራ ሳታውቀው አለፈች ዳዊት ዘመራ ተናገራ ያን መላከ ሞት ዳዊት ዘመራ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ተናገራ ዉሆች ቀለም ሆነው ዳዊት ዘመራ ተናገራ እንጨቶች ብዕር ዳዊት ዘመራ ተናገራ ቢጽፉት አያልቅም ዳዊት ዘመራ ተናገራ የማርያም ክብር ዳዊት ዘመራ አዝማች ተው ተመለስ ተው ተመለስ ወገኔ ተው ተመለስ ጊዜ አዝማች መንገዱን ያዝ መንገዱን ያዝ ጌታ ሳይመለስ ጊዜ ዋ ዘመዴ በዓለም ስትባክን ሕይወት መስሉህ ስታስት ሞትን ካለህበት የጨለማ ሕይወት ተው ተመለስ ሳትሸነፍ በሞት ጊዜ አዝማች ጌታ ከአለህ መንገድ ሕይወት ጥሎ የማይጥል መሐሪ አባት ተው ተመለስ ልብህን አስገዛ ጊዜ እሺ በለው ይጠራሃል ጌታ አዝማች ሳትጠየቅ በፍርድ ቀን ሳትሰቃይ በሰቀቀን እንደዋዛ ቀኗ ሳትረታ ጊዜ ተው ተመለስ ኋላ እንዳትገታ አዝማች ዛሬ ከየት መጣህ የማይልህ ጌታ ማረኝ ብለህ ከጠየቅህ የማይተውህ ነውና እግዚአብሔር ሁሉም ያልፋል ከማያልፈው ጋር ኑር አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ ሰማያዊ የጸናች እምነት የጸናች እምነት ሃሌሉያ ተዋህዶ ተዋህዶ መንፈሳዊ የመንፈስ መብራት የመንፈስ መብራት ሃሌ ሉያ ተዋህዶ ተዋህዶ መለኮት ንጽሕት እምነት ንጽሕት እምነት ሃሌ ሉያ ባንቺ ቢያምኑ ባንቺ ቢያምኑ ቅዱሳን ድል ነሱ ሠይጣንን ድል ነሱ ሠይጣንን ሃሌ ሉያ ባንቺ ቢያምኑ ባንቺ ቢያምኑ ሰማዕታት ተፈተኑ በእሳት ተፈተኑ በእሳት ሃሌ ሉያ እንደ ወርቅ እንደ ወርቅ ተፈትነው አበራ ገድላቸው አበራ ገድላቸው ሃሌ ሉያ እንኑር እንኑር በእምነታችን በተዋህዶ መክበሪያችን በተዋህዶ መክበሪያችን ሃሌ ሉያ ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ፀሐይ የኢትዮጵያ ሲሣይ አዝማች ምዕራፈ ቅዱሳን ጊዜ በነፍስ በሥጋም አትርሳን የቅዱሳን አርዕስት የዋሻው ብርሃን የፀሎት ባለቤት የነዳያን መድኅን ገና ሳትወለድ አምላከ የመረጠህ የድውያንሕመም ፈዋሹ አንተ ነህ ጊዜ አዝማች ገና በሦስት ቀን በሕፃንነትህ ጌታን አወደሰው ቅዱሱ አንደበትህ ቀድሞም እግዚአብሔር አስቦሃልና በወጣትነትህ ወጣህ ለምነና ጊዜ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ሌትና ቀን ሳትመርጥ ክረምትና በጋ ስትፀልይ ውለህ ስትፀልይ አነጋህ በመቆምህ ብዛት አንድ እግርህ ቢነሣ ፀሎትህን ፈጸምክ ለሥጋህ ሳትሣግሣ ጊዜ አዝማች ምንኛ ድንቅ ነው ቅዱስ የአንተ ብርታት ሰባት ዓመት ሙሉ በአንድ እግርህ ፀሎት የዓለም ግሣንግሷ ሃብቷ ሳይስብህ ለኢትዮጵያ ፀለይክ ቆመህ በአንድ እግርህ ጊዜ አዝማች የሃይማኖት ተክል የኢትዮጵያ አባት ምሕረትን ከአምሳላክ ለአገርህ አሰጣት እኛንም አግዘን በቅን እንድንሠራ በተሰጠህ ሥልጣን ጠብቀን አደራ ጊዜ ተገኘ በበረት ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ተወልዶ ጊዜ ጊዜ ተገኘ በበረት እራሱን አዋርዶ። ደስታ ነው በሰማያት በአንድ ኃጥእ የጽድቅ ሕይወት አዝማች ድንግል ማርያም ትጸልያለች ኃጥኡን ሰው ማረው እያለች በድንግል ክብር እንኖራለን በጽኑ ፍቅር አንዴ ቢያድነን አዝማች እልል በሉ የጎበኛችሁ በቸርነት አምላክ ያያችሁ በችግር ቀን ያሰበን ሁሉ አመስግኑት ዝምም አትበሉ አምላክ ወደደሽ ከዙፋን ወርዶ ወልደ እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ ወዳንቺ መጣ መረጠሽና ቅዱሱ መንፈስ ከሴቶች ሁሉ ንፅህት ሆነሽ ስተተገኘሽ በማኅፀንሽ አደረ ጌታ አንቺን ወደደሽ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር የመላእኩን ቃል እንዳልከው ይሁን በማለትሽ አዝማች ጊዜ አምላከ ወደደሽ ባንቺ አደረ በማኅፀንሽ ያልታሰበውን ስጦታ የሚሰጥ የፍጥረት ጌታ ሥጋሽን ለብሶ ላንቺ ሆነልሽ ዕፁብ ስጦታ ምሥጋና ይድረስሽ እንልሻለን እኛ ሁላችን ባንቺ ምክንያት ስለታደሰ መላሕይወታችን አዝማች የሔዋን እዳ ባንቺ ተባሰ እመቤታችን የገነትን ደጅ አስከፈትሽልን አስታራቂያችን መመኪያችን ነሽ አለኝታችን ነሽ ድንግል ማርያም ጌታን ያዘልሽሸው የሚኖረውን በላይ በአርያም አዝማች ለዚህ የታደልሽ የምህረት እናት አማላጃችን ለኛ ሆንሽልን የሕይወተ መሰላል የመዳኛችን አይጨክን ሆዷ ርኅርት እናት ባንቺ ተማምነን በረድኤትሽ እንዳትለይን እንልሻለን አዝማች አምላካችን ተመስገን አምላካችን ተመስገን ጊዜ አዝማች ለዛሬ ያደረስከን አምላካችን ተመስገን ጊዜ ለዚህ ቀን ያደረስከን በኃጢአት ስንማቅቅ በምሕረትህ ጠራኸን በዓለም ስንባዝን ነበር በይቅርታህ መራኸን አምላክ ሆይ ተመስገን ትዕግሥትህ ብዙ ነው አያልቅም ርኅራሄህ የምንከፍልህ ምን ይሆን ብዙ ነው ውለታህ አምላከ ሆይ ተመስገን አዘማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ከቶ የማትፈልግ ከሰው ልጆች ወሮታ ቸር ፈጣሪህ ነህና ሥራህ ድንቅ ነው ጌታ አምላክ ሆይ ተመስገን ይቅር ሆይ አምላካችን ሆይ አንተን እናመልካለን ከመዓትህ ታግሰህ ሁሉንም ይቅር አልከን አምላክ ሆይ ተመስገን አዝማች ኃጢአታችን ጨለማ ቢያደርገው ኑሮአችንን በአንተ ተጎናጽፈናል የማዳንህን ብርሃን አምላክ ሆይ ተመስገን ስለአደረግህልን ሁሉ ስለግሩም ሥራህ የራስህን እንስጥህ ተመስገን እንበልህ አምላክ ሆይ ተመስገን አዝማች አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው ጊዜ አዝማች ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ ጊዜ የወረደላቸው ዞረው እንዲያስተምሩ በየምድባቸው ጊዜ ሰባ ሁለት ቋንቋ ጊዜ ተገለጸላቸው ጊዜ ጴጥሮስ ሲጠባበቅ ያንን የተስፋ ቃል ጊዜ ወርዶ አጥለቀለቀው ጊዜ የመንፈስ ማዕበል ጊዜ አዝማች ደቀ መዛሙርቱ በመንፈስ ሲሞሉ ጊዜ ጉሽ ጠላ ነው ብለው ጊዜ አይሁድ አስባሉ ጊዜ አዝማች በመንፈስ መሪነት ጽድቅን የሚመኙ ጊዜ ሦስት ሺ አማኞች በአንድ ቀን ተገኙ ጊዜ አዝማች እንደባረካቸው ሐዋርያትን ጊዜ አቤቱ ጌታ ሆይ ጊዜ እኛንም ባርከን ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ዐሥርቱ ቃላት ለነቢዩ ሙሴ የሰው ሥርዓት ጊዜ ዐሥር ቃላት ናቸው የሚከተሉት ጊዜ የመጀመሪያቱ ሕገ አምልኮት ጊዜ ከእኔ በቀር ሌላ አታምለክ ጣዖት ጊዜ በሃሰት አትመስክር ተጽፏል መቅሰፍት ጊዜ አባት እናትህን አክብር ሰንበትን ቀድሳት ጊዜ አትግደል አትስረቅ አታመንዝር ከቶ ጊዜ የገሃነም በሩ ይቆያል ተከፍቶ ጊዜ ኦሪቱ ሲነበብ ከወንጌል ተስማምቶ ጊዜ ጆሮ ያለው ይስማ ልቦናን አንጽቶ ጊዜ የሃይማኖት ነገር እስከዚህ ይበቃል ጊዜ ሕግን ቢያስረዝሙት መቼ ይዘለቃል ጊዜ አትተወኝ አትተወኝ አትጣለኝ ጊዜ አዝማች ወድቄአለሁና ጌታ ሆይ አንሳኝ ጊዜ ቸሩ መድኃኔ ዓለም የአልዓዛር ቤት እራት የኑኞዬ ጣዕም የሕይወቴ መብራት በኃጢአት ጭቃ ላይ ወድቄቂአለሁና ጌታዬ ሆይ አንሳኝ እጅህን ዘርጋና ጊዜ አዝማች የሰጠኸኝን ክብር የልጅነት ሥልጣን እንደ ሳምሶን ፀጉር ከገሊላ ጋጣን እርቃኔን ቀረሁኝ ተላልፌ ሕግህን አምላኬ ዘርጋልኝ የምህረት እጅህን ጊዜ አዝማች ዘወትር እየበደልኩ ከሕግህ እርቄ በኃጢአት ጭቃ ላይ ክፉኛ ወድቄ በበደሌ እሥራት ተይዣለሁና አባቴ ሆይ ማረኝ መሃሪ ነህና ጊዜ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አንተ ስትናገር እኔ እንድሰማ አንተ ስትናገር እኔእንድሰማ እንደ ልድያ ልቤን ክፈትና አዝማች ጊዜ ወደ ልቤ ግባ እባክህ ጌታዬ በእምነቴ እንድፀና ባርክልኝ ሕይወቴን ጆሮየን ክፈት ደንቁሯል በዓለም በሥጋ ተዘግቶ ቃልህን አይሰማውም የማልኮስን ጆሮ እንደቀጠልክለት የልቤንም ጆሮ ጌታ ክፈትልኝ አዝማች ጊዜ አንተ ስታስተምር በሥጋ ቁጭ ብዬ ሃሳቤ ተከፍሎ በእንቅልፍ ተታልዬ እንደ ዛለው ወጣት ከደርቡ ላይ እንዳልወድቅ በማስተዋል መንፈስ ካንተ ጋር ልታረቅ አዘማች ጊዜ ሥጋ በመንፈስ ላይ ሠልጥኖ እንዳይጥለኝ በመንፈሰ አስተምረኝ ይኸው ከእግርህ ሥር ነኝ በቃልህ ልመራ መንገድህን ልወቅ በእውነተኛ ፍቅር ካንተ ጋር ልታረቅ አዝማች ጊዜ ቃልህ በሕይወቴ በእምነት ተዋህዶ ካንተ የተቀበልኩት ኩልህ አጥርቶልኝ አንተን ጠብቃለሁ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ያችን ጽዮን ሐገር ናፍቄአለሁና። ጊዜ የሰማይ ቤታችን አማኑኤል የሠራው ግንቡ ንጹሕ ውኃ መሠረቱ ደም ነው ግንቡ ንጹሕ ውኃ መሠረቱ ደም ነው ጊዜ ሳይነጋ ተራምደን እንግባ በጥዋት በደሙ መሥርቶ ከሠራልን ቤት በደሙ መሥርቶ ከሠራልን ቤት ጊዜ ከቶ የት ይገኛል እንዲህ ያለ ቤት የውኃ ግድግዳ የደም መሠረት የውኃ ግድግዳ የደም መሠረት ጊዜ እንመሰክራለን አማኑኤል አለ ለኛ ሲል በመስቀል እንደተሰቀለ ለኛ ሲል በመስቀል እንደተሰቀለ ጊዜ በክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው ከአምላካችን ፍቅር የሚለየን ማነው መከራ ችግር ሥቃይ ወይስ መራቆት ነው መከራ ችግር ሥቃይ ወይስ መረቆት ነው ከደጅህ ቆሜ ከደጅህ ቆሜ አንኳኳለሁ ድምጴንም ብትሰማ አገባለሁ አዝማች ካንተም ጋር እራት እበላለሁ በዛ ያሉትንም እባርካለሁ በራድ ወይም ትኩስ ብትሆን መልካም ነበር እንደው ለብ ስላልክ ከንቱ ያንተ ነገር አሁኑኑ ምረጥ ቦታህን አደላድል ሥጋህንም መርጠህ ደግመህ እንዳትጣል ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች ሃብታም ባለፀጋ ሆኛለሁኝና አያስፈልገኝም ሁሉም አለኝና ጐስቋላና ምስኪን መሆንክን የማታውቅ በደከመ ሕይወት ያለህ የምትዋዥቅ አዝማች በእሳት የነጠረ ወርቅን ተጎናጽፈህ ሐፍረትህ እንዳይወጣ ነጭ ልብስህን ለብሰህ የምትኳለውን ኩሉን ከኔ ገዝተህ ሁሉንም አስተውል ልቦናህን ገልጸህ አዝማች እምወዳቸውን እገስፃቸዋለሁ የኔ የሆኑትን እቆጣቸዋለሁ እንግዲህስ ቅና ንስሐ ግባና አዲስ ሰው ሁን ልጄ ዛሬም እንደገና አዝማች ከዳዊት ዘር ከዳዊት ዘር የተገኘች በቤተ መቅደስ ያደገች አዝማች ጊዜ በድንግልና የወለደች ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም አማላጅ ነች እሳተ ነበልባል የሆነውን ጌታ የዓለሙን መድኅን ያንን ኃያል ጌታ የወለደችልን ቅድስተ ቅዱሳን ዛሬ እናመስግናት ድንግል ማርያምን አዘማች ታላቅ ግርማ ያለው ጌታችን ኢየሱስ ካንቺ በመወለድ ዓለምን ለማደስ ከዙፋኑ ወርዶ ያለም ቤዛ ሊሆን ባንቺ ላይ አደረ የዓለም ብርሃን አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ድንግል ሆይ መጥተናል ልንማፀንሽ እንድታማልጅን ከኃያሉ ልጅሽ ፀሎት አድርጊልን ማርያም እናታችን ፍቅርን እንዲሰጠን ቅዱስ አባታችን አዝማች ከዚህ ከጠፋው ዓለም ከዚህ ከጠፋው ዓለም ወደ ቤቱ ጠርቶ ልጆቹን ሲሰበስብ በመንፈሱ መርቶ አዝማች ጊዜ እዩት ተመልከቱት የእግዚአብሔርን ፍቅር ከሳሻችንን ጣለው ከመስቀሉ ኃይል ሥር ዓለም ያነቀችህ ወገኔ ቶሎና ሸክምህን ሁሉ ለእየሱስ ስጥና ወገኔ ተጠንቀቅ በፅድቅ መንገድህ ሁን ሳይመጣ በድንገት የጭንቅ ቀን አሁን አዝማች መጠራታችንን መመረጣችንን ወደፊቱ እየሄድን እናዕናው አሁን በልብ መታደስ እንለወጥ እንጂ ዓለምን እንምሰል ናትና አሳሳች አዝማች የመዳን ቀን ዛሬ መሆኑን አውቀህ ነገ ዛሬ ሳትል አሁን ወስነህ ከልብ ተፀጽተህ ይቅር በለኝ ካልህ ሁሉን ይቅር የሚል ቸር አምሳከ አለህ አዘማች ኋላ ይህ ቀን አልፎ በሩ ይዘጋና ንፁሕ ጥርስ ማፏጨት ይሆንብንና ተው እንዳይፈርድብን ኢየሱስ ክርስቶስ ልቡናህን አቅና በጊዜ ተመለስ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ከፍጡራን በላይ ከፍጡራን በላይ ቅድስና ቃላት የማይገልጹት ልዕልና ጊዜ የማይሽረው ድንግልና ይህን ሁሉ ፀጋ ያስተባበርሽ እናት አዝማች ጊዜ አምላክ ያደረብሽ ንጽሕት እመቤት ክብርሽ የበዛ ነው ኪዳነ ምህረት ማንም ያልተሰጠው ትህትና ከመላእክት ሁሉ ንጽሕና የነቢያት ትንቢት መልካም ዜና አዝማች ጊዜ ከፍጡራን በላይ ቅድስና ቃላት የማይገልጹት ልዕልና ጊዜ የማይሸረው ድንግለና አዝማች ጊዜ ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት እመቤት ለዓለም ሁሉ መድኃኒት ጊዜ ቅድስተ ቅዱሳን ብፅዕት አንቺ ነሽ ለአምላካችን እናት ጌታ አንቺን ፈጠረሽ ልዩ አድርጎ በሚያስደንቅ ምስጢሩ ተዋህዶ ለልዑል ማደሪያነት የተመረጥሽ ያለሕማም ወለድሽው ድንግል ሆነሽ እናትነት ድንግልና አስተባብረሽ ይዘሻልና ጊዜ ድንግልም እናትም እመብርሃን ንጽሕት ንጹሐን እኛን አማልጅን ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ክርስቶስ ያንተ ሞት ክርስቶስ ያንተ ሞት ለኛ ሕይወት ባይሆን አዝማች የስቃይህ ነገር እንደምን በቀጨን ጊዜ እራስ መውደድ ካለ አዋቂ ነኝ ማለት ማንም ሰው አይችልም ለመኖር በሕይወት ብናስታውሳቸው የአይሁድን ካህናት ባለማወቅ ሳይሆን የኦሪትን ትምህርት በምቀኝነት ነው ጌታን የሰቀሉት አዝማች በሰው አጅ መውደቅ ምንኛ ክፉ ነው ባለ መብት ሆኖ እርሙን ቢለምነው የዝናቡን ጌታ ውኃ ከለከለው ሐሞትና ከርቤ ሆምጣጤም አጠጣው አዝማች እርሱ ግን ይህ ሁሉ በላዩ ላይ ሲደርስ የተናገረውን ቃል ኪዳኑን ሳይጥስ ሰዎች አፌዙበት ፍርድን ተቀበለ ከወንበዴዎቸ ጋር አብሮ ተሰቀለ አዝማች ከፈጠረው ፍጥረት ታላቁ ሰው ሲሆን ቢሠራም በስህተት የማይገባውን ኃጢአቱን ሳትቆጥር ሳትገነዘበው ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር አንተ ይቅር በለው አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ወሮታህ ብዙ ነውቀቀ እግዚአብሔር ሆይ ወሮታህ ብዙ ነው አዝማች ጊዜ ለጠራህ ሰው ሁሉ የእጅህን ሰጠኸው በብዙ በረከት ሕይወቱን ዳሰስከው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፍቅርህ የበዛ ነው ፍቅርህ የበዛ ነው ለድንግል ሰጠሃት ንጹህ የሆነ ደም ለዳዊት አደልከው የበገናን ምስጢር ለያሬድ ሰጠኸው የማሕሌት ጥበብ ታድያ ለዚህ ሁሉ ምን ይከፈልኃል ውለታህን ሰስብ ውስጤ ይገረማል ውስጤ ይገረማል በኃጢአት ስንኖር አመጸኛ ሆነን ልዩ የሆነውን ፍቅርህን አቃለን አንተ ግን ኃጢአቱን ፈጽመህ እረስተህ የመድኅን በረከት ሳትሳሳ ሰጠኸን አመጸኛውን ሰው ታስደስተዋለህ ታስደስተዋለህ ለድንግል ሰጠሃት ንጹህ የሆነ ደም ለዳዊት አደልከው የበገናን ምስጢር ለያሬድ ሰጠኸው የማሕሌት ጥበብ ታድያ ለዚህ ሁሉ ምን ይከፈልኃል ውለታህን ሰስብ ውስጤ ይገረማል ውስጤ ይገረማል አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ወደ ሕይወት ተመለስ የይሁዳ ጉዞ አያዋጣምና አዝማች ዴማስ ወደ ሕይወት አባክህ ቶሎ ና ጊዜ በወንጌል ገበታ መመገብ ጀምረህ ወንድሜ ተመለስ ወዴት ትሄዳለህ ይጠራሃልና መስቀሉን ተመልከት የወንጌል ቡቃያ እውነተኛ ሕይወት ጊዜ አዝማች ቸርነቱን አይተህ ፍቅሩን ቀምሰኸዋል በረድኤት ሕይወት ደስታማ ሞልቶቱሃል ቅዳሴው ዝማሬው እጣኑ ሸትቶሃል ዴማስ ሆይ ተመለስ ሕይወት ይሻልሃል ጊዜ አዝማች ብዙ ክርስቲያኖች መንገዱን ጀምረው የዓለም አሸንክታብ ድንገት ሲጠራቸው ፈተና ሲመጣ ወንጌሉን ወርውረው ሞትን ይመርጣሉ ሕይወትን ሰርዘው ጊዜ አዝማች የመስቀሉ እምነት ከልብህ ሳይጠፋ በእግዚአብሔር ጉባዔ መስክረህ በይፋ ልጄ የተባልከው በጥምቀት ቀለበት እንዴት ትሄዳለህ ተነጥቀህ ወደሞት ጊዜ አዝማች የክብር አክሊሉ አዘጋጅቶልሃል አምላክ ለሽልማት ዴማስ ሆይ ይልሃል ወዴት ትሄዳለህ እባክህ ተመለስ ክብርህን አትተው እጫፉ ስትደርስ ጊዜ አዝማች በወንጌል ገበታ መመገብ ጀምረህ ወንድሜ ተመለስ ወዴት ትሄዳለህ ይጠራሃልና መስቀሉን ተመልከት የወንጌል ቡቃያ እውነተኛ ሕይወት ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ወደ አምላኬ ልመና ወደ አምላኬ ልመና አቀርባለሁ ኃጢአቴንም ትቼ ንስሐ እገባለሁ አዝማች በምድር ላይ ስኖር ተሳስቼ መልካም መሥራቱን ሁሉ ጠልቼ የጌታን ትዕዛዝ እረስቼ ስኖር ቆየሁ በምድር ጠፍቼ አዝማች ኃጢአቴን ሁሉ ሳስበው ጌታን ያሳዘንኩ በከንቱ ነው ሕጉን ሳልጠብቅ እስከዛሬ አሁን ተረዳሁ ከንቱ መኖሬን አዝማች ወዳንተ እሰግዳለሁ ወዳንተ እሰግዳለሁ ሳለሁ በሕይወቴ ላንተም እገዛለሁ እስከ ዕለተ ሞቴ አንተ ነህና መድኃኒቴ የዘለዓለም ቤቴ ጊዜ ሳይመሽብኝ ቀኑ ሳይጨልም ድንገት በጽድቅ ጐዳና ልጓዝ ወደፊት ምራኝ መንገዱን አሳየኝ እንዳልሳሳት ጊዜ የነፍስ የሥጋዬ የሕይወቴ ቤዛ አትበለኝ ችላ በደሌም ቢበዛ አንተን አምፔ እኖራለሁ ወዴት እሄዳለሁ አንተን አምፔ እኖራለሁ ወዴት እደርሳለሁ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ወዳንተ ኢየሱስ ሆይ ወዳንተ ኢየሱስ ሆይ ልቤ ይናፍቃል የአምላክ በግ ሆነህ ስለኔ ሞተሃል ጊዜ ሰላም ለኔ ሰጠህ ተሸክመህ ቅጣት ጠባቂዬም ሆነህ አወጣኸኝ ከሞት ጊዜ ስፍራን ያዘጋጀ ለኔ ባባቱ ቤት ዐይኖቼ ያላዩት ብርሃኔ ኢየሱስ ነው ጊዜ ከዓለም መሄዴ በደረሰ ጊዜ ምራኝ በብርሃንህ ልግባ ወዳገሬ ጊዜ ዘላዓለማዊ ቃልህ ዘለዓለማዊ ቃልህ ጊዜ ይሁን ዕቃ ጦሬ በልቤ ውስጥ ይደር ይደር በልቤ ውስጥ ይደር ዛሬ አሁን ዛሬ አዝማች ጊዜ ምልክቴ ምልክቴ ሰንደቅ አብነቴ ትጥቄ ትጥቄ የጦር ሜዳ ስንቄ ወንጌሉ ወንጌሉ መድኅን ለሁሉ ከአንተ ጋራ ልሁን ቀንም ሆነ ማታ ሥጋዬ እንዲጉሸም ነፍሴ እንዲበረታ ከእንግዲህ ምን አለኝ ከቃሉ በላይ የዘለዓለም ሕልሜ የሕይወቴ ሠናይ አዝማች አይሰለች አይሰለች ቃሉ ምሥራች ትምህርት ትምህርት የሐዋርያት ለነፍስህ ለነፍስህ ወንጌል ነው ሃብትህ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ ሕያው ቤትን ሠሩ በመንፈስ ቅዱሰ ይሁዳ ያዕቆብ ጴጥሮስ ጳውሎስ ሕያው ቤትን ሠሩ በመንፈስ ቅዱስ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ዛሬም እንደድሮው ዛሬም እንደድሮው እግዚአብሔር ይሠራል አዝማች ሕያው አምላክ አለ መቼ ይረሳናል ጊዜ በሥጋ ነገሮች ከብደው ቢታዩንም እግዚአብሔርን ማምለከ ሞኝነት አይደለም በጽንዓት ፈንታ ፍርሃት ቢከበንም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ልጆቹን አይተውም ጊዜ አዝማች የውስጥ የውጪም ፈተና ቢከበን ሠይጣን ጦርነቱን በእኛ ቢያውጅብን የጌታችሁ ማዳን ወዴት አለ ቢለን እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ድል አለን ጊዜ አዝማች ሁሌ በእምነት ፀንተን እንድንጓዝ እርዳን ከተፈናም ባሕር በክንድህም አውጣን በፍቅርህ በፀጋህ አምላክ ሆይ ተራዳን በቅዱስ ፈቃድህ በመንገድህ ምራን ጊዜ ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በሉ መላእክትን ሁኑምስጋናን ጨምሩቅዱሰ ቅዱስ በሉ የሙሴ እህት ማርያም ከበሮውን አንሺው በምስጋና መዝሙር እግዚአብሔርን ጥሪው አምላክን እናክብር እንዘምር በእልልታ ከእኛ ጋር ይሆናል የሠራዊት ጌታ ጊዜ ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በሉ መላእክትን ሁኑ ቅዱስ ቅዱስ በሉ ጊዜ ፍጥረታቶች ሁሉ ሰማያት ዘምሩ ስለቅድስናው ውዳሴ ጀምሩ ዳዊት ሆይ ተነሣ ስለጽዮን ዘምር ከበሮ ይመታ በገና ይደርደር ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በሉ መላእክትን ሁኑ ቅዱስ ቅዱስ በሉ ምስጋና ጨምሩ ወገኖች እንዘምር ለእግዚአብሔር ክብር ውለታው ብዙ ነው ለእኘ ያለው ፍቅር ማዳኑን ያያችሁ ዘምሩ በእልልታ ለጌታ ለእግዚአብሔር ለሠራዊት ጌታ ጊዜ ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በሉ መላእክትን ሁኑ ቅዱስ ቅዱስ በሉ ጊዜ ባሕሩን አቋርጦ እስቲ ያሻግራችሁ ተራራውን ንዶ ያቀለለላችሁ በአውሎ ነፋሰ መሃል መንገድ ላለው ጌታ ለንጉሥ ክርስቶስ እንዘምር በእልልታ ጌታ ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በሉ መላእክትን ሁኑ ቅዱስ ቅዱስ በሉ ጊዜ የልመናዬን ድምፅ የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና እግዚአብሔርን ወደድኩት አዝማች ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና እግዚአብሔርን ወደድኩት ጭንቀትና መከራ ባገኘኝ ጊዜ ጌታዬን ጠራሁ አድነኝ ብዬ እግዚአብሔር ቸር አምላክ መሐሪ ነውና ነፍሴን አዳናት ጩኸቴን ሰማና አዝማች እግሬን ከመሰናክል አድኗል በቸርነቱ ነፍሴን አጥግቧል በሱ ለዘላለም እመካለሁ በፊቱ ሁልጊዜ በቤቱ እኖረለሁ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች የችግረኛን ጩኸት ሰምቶ የሚራራ አዳኝ ነው አምላኬ ከመከራ ስለዚህ በእግዚአብሔር እታመናለሁ በምስጋና ስሙን ሁልጊዜ እጠራለሁ አዝማች ወደድኩት አምላኬን ተመካሁበት ስላከበረኝ በጠላቶቼ ፊት ከትቢያ አንስቶ ሞገስን ሰጥቶኛል በድል እየመራ ከዚህ አድርሶኛል አዝማች ጊዜ የመስቀሉ ነገር የመስቀሉ ነገር ለኔ ታላቅ ጥበብ ነው አዝማች ጊዜ ሞኝነት አይደለም እርሱ የዕውቀት ራስ ነው እውር ለነበሩት ብርሃን ሰጥቷቸዋል የታወሩት አይኖች በእርሱ ኃይል በርተዋል። ጊዜ እልልታ ለዚህ ይገባል ግርግርታ ለዚህ ይገባል የሞት ኃይል ተዋርዷል ዛሬ ሲኦልም ተመሰቃቅሏል ጊዜ አዝማች መላእክቱ ነጭ ለብሰው ምሥራቹን አበሰሩ ተነስቶአል ኢየሱስ ብለው ለዓለም ነገሩ ጊዜ አዝማች እልልታ ለዚህ ይገባል ግርግርታ ለዚህ ይገባል ጊዜ የሞት ኃይል ተዋርዷል ዛሬ ሲኦልም ተመሰቃቅሏል የሞት ኃይል ተዋርዶአል ዛሬ ሲኦልም ተመሰቃቅላል ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር የራማው ልዑል የራማው ልዑል ገብርኤል ጊዜ አዝማች ተመላለሰ መሃላችን ስምህን ጠርተን ንዓ ስንል ጊዜ ብርሃን ልብሱ እሳታዊ መልአክ አንተ አማልደን ከመሐሪው አምላክ ጊዜ አዝማች ለአመኑብህ ለተማጸኑብህ ፈጥኖ ደራሽ አለኝታቸው ነህ ጊዜ አዝማች የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ከለላቸው ጊዜ ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው ጊዜ አዝማች ምሰሶ አምባችን መጠጊያችን ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን ጊዜ አዝማች ፅለት ዕለት የምንማልድህ ልጆችህን ይምራን መንፈስህ ጊዜ አዝማች የሰው ልጅ ሁልጊዜ የሰው ልጅ ሁልጊዜ በጣም ደስ ቢለው ጊዜ ደግሞም የጭንቁን ቀን ማሰብ ተገቢ ነው ጊዜ ምንም ቢደሰቱ ቢበዛ ምቾት ጊዜ አይቀርም በኋላ መወሰድ በሞት ጊዜ ችግር ቢደራረብ ኀዘን ቢከበን ጊዜ ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየን ጊዜ ሳናውቀው ዲያብሎስ እንዳይነጣጥለን ጊዜ ነቅተን እንጠብቀው የእምነትን ሠይፍ ይዘን ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር የቅዱሳን አምላክ አብርሃምን ከካራን የጠራኸው ጌታ ለሙሴ በሲና የሆንከው መከታ ልጠፋ ነውና በሥጋ ፍላጎት የይስሐቅም ቤዛ ሕይወቴን ታደጋት ጊዜ የኤርትራን ባሕር በኃይልህ የከፈልክ በሲና በረሃ ሕዝብህን የመገብክ ኖኅ ከጥፋት ውኃ የዳነብህ አምላክ ሉጥን እንዳአዳንከው ፍጹም ምሕረትህን ላክ ጊዜ የተነበዩልህ ነቢያት በሙሉ አምላክ ሰው ይሆናል ይወለዳል ሲሉ ከዓሣ አንበሪ ሆድ ዮናስን ያወጣህ ዓለም ልትውጠኝ ነው አይለየኝ ፀጋህ ጊዜ ሥጋን ተዋህደህ በወሰንከው ሰዓት የሞትክልኝ አምላከ ያዳንከኝ ከሞት ሞት እንደወንጌልህ ሕግ የምኖር አድርገኝ በመጨረሻው ቀን በቀኝህ እንድገኝ ጊዜ አልቻልኩኝምና ልፈጽም ሕግህን የሐዋርያት አጽናኝ ስጠኝ ብርታትህን ምግባረ ጎደሎ ሆኛለሁና የቅዱሳን አምላክ እርዳኝ እንድፀና ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር የብርሃን መውጫ የብርሃን መውጫ የሕይወት መሰሳል የተነበየላት ነቢዩ ሕዝቅኤል ጊዜ የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር ሆና የተገኘች የአምላክ ማኅደር ጊዜ የዳዊት መሰንቆ የጌዴዎን ፀምር በገነት መካከል ያለች ለምለም ሣር አፍርታልናለች ያለወንድ ዘር እስቲ እናመስግናት እንዲህ በማለት ቅድስት እናታችን ስብሐት ወቡርክት አንቀጸ ብርሃን ማዕረገ ሕይወት አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት በደህና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት ጊዜ እንድናገኝ ፍቅርን እንደ ሐዋርያት እንደ እመቤታችን አርምሞ ትዕግሥት ያድለን ፈጣሪ ፍጹም መድኃኒት የብርሃን እናት ያዕቆብ በቤቴል በራዕይ ያያት ጊዜ አዝማች የብርሃን እናት ማርያም ቅድስት ጊዜ ልቤ በፍቅር እንዲቃጠል ጌታን ለማገልገል ጊዜ የጌታዬ እናት ለምፒልኝ ድንግል የአንቺ ሐዘን ልቤ ይግባ እኔም እንዳነባ ጊዜ ቤዛዊተ ዓለም ድንግል የእኔ አበባ ጊዜ በልቤ ውስጥ እንዲያበራ ፍጹም እንዲታተም ጊዜ የክርስቶስ መስቀል መከራ ሕማም አዝማች በኃጢአት እንዳልወድቅ በዚች ክፉ ዓለም ጊዜ ቅድስት ሆይ ደግፊኝ እስከዘለዓለም ጊዜ ክርስቶስ ሆይ ቸሩ እረኛ ነፍሴ ስትወጣ ጊዜ በማርያም እናትህ ሕይወት እንዳላጣ ጊዜ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር የብርሃን ጎርፍ የብርሃን ጎርፍ ናት ድንግል እናታችን አዝማች ከሰማይ እያበራች ደስ አለው ልባችን ፍቅርሽም ሰላምሽም ድኅነት ይሁነን ኦ ኦ ፍጥረት በሙሉ በሙሉ ፊትሽ ይወድቃሉ ጸጋሽ ይድረሰን ጊዜ ይሰጠን እያሉ የኔ ልብ ምን ጽድቅ አለው አንቺን ለማስተናገድ የኃጢአት ጎተራ ነው የተሞላ በስስት ክረ እንዴት። ጊዜ አዝማች ጊዜ እንባሽ የፈሰሰው በአደባባይ እንደምን አያማልድ እንደምን አይታይ ጊዜ በኮረብታ ሆኖ በቀራንዮ አምባ ከእግሩ ተጐጉንብሰሽ ያፈሰስሽው እምባ ሁሉን አሳስቢና ድንግል ሆይ ለልጅሽ ጌታ እንዲታረቀን አይለየን ምልጃሽ አዝማች የዓለም መድኃኒት የሰው ልጆች አዳኝ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከድንግል ጋር ሲገኝ ፍፁም ከማይጨክን ሩኅሩኅ ልጅሽ ፀሎታችን ሰምተሽ አማልጅን እባክሽ አዝማች ከፍጥረታት በፊት እግዚአብሔር ያወቃት ከዓለማት በፊት ፈጣሪ ያሰባት አንፅቶ ቀድሶ ቃል ያደረብሽ ማኅደረ አምላክ ድንግል አንቺ ነሽ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ድንግል ሆይ እመቤቴ ማርያም የብርሃን ደጃፍ ያደረብሽ ጌታ ፈጥነሽ ድረሽልኝ ካለሁበት ቦታ ሐዘኔ ቢበዛ ብወድቅ በኃጢአት ታማልደኛለች ድንግል ከእኔ ጋር ናት ድንግል ሆይ እመቤቴ የአምሳክ እናት አዝማች ስደክም ሲያገኘኝ መከራ ሁፒኝ ረዳት ጭንቀቴ ቢበዛ የሚያፅናና አጥቼ ሕይወቴም ቢሽሸበር ሰላም ተነስቼ ኃጢአት ቢፈትነኝ ተሸናፊም ብሆን አማላጅ አለችኝ ለእኔ የምትለምን አዝማች ደስታዬ ርቆ ቢበዛ ሐዘኔ ድንግል ሆይ አስታርቂኝ ለምፒ ስለእኔ የኃጢአት ብዛት ሲያቆስለው መንፈሴን ከጌታ ከልጅሽ አሰጪኝ ምሕረትን አዝማች ስምሽ ከሚነሳ በክፉ ነገር እኔ ኃጢአተኛ ልወጋ በጦር ከአዳም ልጆች ሁሉ ተመርጠሻልና ለአንቺ ይገባሻል ክብርና ምስገና አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ድንግል መከራሽን ድንግል መከራሽን ጥቁት ላስታውሰው በሔሮድስ ዘመን ፍጥረት ያለቀሰው አዝማች አንቺ የአምላክ እናት ደግሞም እመቤት እንደ ችግረኛ ተነሣሽ ስደት ክረ ለመሆኑ እንዴት አለቀልሽ ስትንከራተቺ በረሃውን ቆርጠሽ ይገድሉታል ብለሽ ለልጅሽ አስበሽ በሔሮድስ ዘመን መከራሽን አየሽ መከራሽን መከራሽን አየሽሸ አዝማች አዛኝቷ ማርያም በጠራሁሽ ጊዜ እንድትደርቪልኝ በመከራ ጊዜ መከራን ያየ ሰው መቼም አይጨክንም አትጨክኝብኝ አደራሽን ማርያም አደራሽን አደራሽን ማርያም አዝማች አቤት የዛን ጊዜ ያየሽው መከራ ያለቀስሽው ለቅሶ ጭራሽ አይወራ ያማኑኤል እናት አንቺ መከረኛ ፅድሜሽን ጨረስሽው ሁነሽ ኀዘንተኛ ኀዘንተኛ ሁነሽ ኀዘንተኛ አዝማች ደፋ ቀና ስትይ በፀሐይ ሐሩር ስትንከራረተቺ በሽፍቶች መንደር ሽፍቶቹም መጡና እንደልማዳቸው ልብስሽን ለመግፈፍ ተዘረጋ እጃቸው ተዘረጋ ተዘረጋ እጃቸው አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ገዳመ ቆሮንቶስ ገዳመ ቆርንቶስ የትምህርት ገበታ አዝማች የዓለሙ ንጉሥ ባንቺ ተንገላታ አርባ ቀንና ሌት ክርስቶስ የጾመው ካጠፋነው በደል ሊያንደን እኮ ነው መሪያችን ኢየሱስ መሆኑን ካወቅን ጾምና ፀሎትን ማነው የከለከለን አዝማች ገዳመ ቆሮንቶስ የትምህርት ገበታ ባንቺ ተፈተነ መምህርና ጌታ ጌታዬ ፈታኝህ አንተ ያሳፈርከው ይፈታተናል ዛሬም ከኛ ጋር ነው አዝማች ላቡና ደሙ እንደ ውሃ ወረደ በአማኑኤል ኃይል ንስሃችን ነጉደ የዓለሙ ንጉሥ በደለኛ መስሎ ሕይወቱን ሰጥቶናል ስለኛ ተሰቅሉ አዝማች ጋሻውን ይዞ በፈረስ ጋሻውን ይዞ በፈረስ አቤት ማማሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜ ቡሩታዊትን አዳናት ዘንዶ እንዳይበላት ደራጎን ጊዜ ጋሻውን ይዞ በወጣትነቱ ጋሻውን ይዞ ፅድቅን ለይቶ አውቆ ለዘመቻ ወጣ ጋሻ ጦሩን ታጥቆ አዝማች ጋሻውን ይዞ በሕፃንነቱ ጋሻውን ይዞ በአምላኩ ተጠርቶ ድል ነሣ ጠላቱን ጥበብን ተሞልቶ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች ጋሻውን ይዞ ኃይሉ ጊዮርጊስ ጋሻውን ይዞ የፅድቅ ወታደር በተጋድሉው ፀና በአምላኩ ሳያፍር አዝማች ጋሻውን ይዞ አራት ሞትን ሞተ ጋሻውን ይዞ ለሥጋው ሳይሳሳ ለአምላኩ ክብር ተቀበለ አበሳ የልዳው ንጉሥ ቅዱስ አንበሣ አዝማች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እንደፈቃድህ መሆንን አስተምረን አዝማች ጊዜ ላንተ የሚበጅ አካሄድ እንዲኖረን ፈቃድህን አስተምረን የእኔነቴን ክብር ጥዬ ወደኋላ ታምፔ እንድኖር በክንዶችህ ጥላ ና ምራኝ ጌታዬ በፈቀድከው መንገድ የሥጋዬ ፈቃድ ከእኔ እንዲወገድ አዝማች ጊዜ ብቻዬን ስደክም በከንቱ ስለፋ መንገዴንም ትቼ ባክፔ እንዳልጠፋ ጌታዬ ሲደክመኝ ሁንልኝ ከፊቴ ለዚያች ዮን ደጃፍ ትታደል ሕይወቴ አዝማች ጊዜ ወዳንተ ስመጣ አትሂድ ይለኛል ልቤን ለማሸፈት በዙሪያዬ ቆሞአል ዲያብሎስ ግዛቱ ሊያደርገኝ አስቧል አንተ ግን ስለእኔ በመስቀል ሞተሃል ባፈሰስከው ደምህ ከእጁ አውጥተኸኛል አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ጌታ ሆይ ተመልከት ጌታ ሆይ ተመልከት ባክነዋል ጠፍተዋል ልጆችህ አዝማች ከእቅፍህ ወጥተው ርቀዋል ሄደዋል ከፊትህ ጠፍተዋልና ጌታ ባሮችህ ጊዜ ዛሬ ጥራቸው አምሳክ ይወቁህ የባከነው ያ ሰው በዓለም እንደዋዛ አንተን እንዳያመልክ ለአንተ እንዳይገዛ ዓለም ያነቀው ጌታ ፍጡርህ ጊዜ ጥሪህን ይስማ ይቅረብ ከፊትህ አዝማች ሕይወቱን ለውጦ ያልተረዳ ቢኖር ሕዝብህን መልሰው አንተን እንዲያከብር በሠይጣን ወጥመድ የወደቁትን ጊዜ ጌታ ሆይ አስብ ከአንተ የራቁትን አዝማች ከሕግህ ወጥቶ ጌታ ከትዕዛዝህ ለሥጋ የአደረ አብልጦ ከቃልህ ዛሬም አለና አንተን የሚረሳ ጊዜ በደሉን ሳታይ ከውድቀቱ አንሳ አዝማች ለእርሱ መሞትህን ጌታ ያልተረዳ ለምን እንደሚኖር እንዳለበት ዕዳ ደንግጦአልና አምሳክ ይህ ሕዝብህ ጊዜ ጌታ ሆይ ጐዱብኘው በምህረትህ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ጌታ ተነስቶአል እንዘምር በእልልታ ለጌታ ኢየሱስ የአብ የተስፋ ቃል ለሆነው ክርስቶስ በዐይነ ሕሊናዬ ሲቃትት ሳየው ነፍሴ ተዘጋጂ ላንቺ እኮ ነው ይህ ሁሉ ስቃይ ጌታ ተነስቶአል ደስ ብሎናል ጊዜ አዝማች ከኃጢአት ባርነት ነፃ አውጥቶናል ጊዜ ሁሉ ሲቻለው ኃይል እንደሌለው ሆኖ በእንጨት ተሰቅሎ በደለኛ ተብሎ ተገርፎ ተሰቅሎ የተሰዋውን ነፍሴ አመስግፒው ሊያድንሽ ነው ደሙን ያፈሰሰው አዝማች ሁሉ ከንቱ ሲሆን ለመልካም ነበረ ሞትን አሸንፎ ጌታችን ተነስቶአል የሰማይ የምድሩን ሥልጣኑን ተረክቦአል ሃሌ ሉያ ደስ ይበለን ጌታ ድል አድርጉአል አዝማች ጌታ ተነስቷል በክብር እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል አዝማች ጊዜ ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጐአል ጊዜ በሞቱ አጥፍቶ ሙስና መቃብር የሙታን በኩር ሆኖ ተነስቷል ጌታችን ጊዜ አዝማች ሳጥን ቢደረደር አፈር ቢረበረብ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ደግሞም ቢደራረብ ምድር አልቻለችም አምላኳን ለመቅበር አዝማች የንጉሦች ንጉሥ ሰማያዊ አንበሳ ሞትን ድል አድርጉ በሰንበት ተነሣ ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች ተቀድሰናል በጌታችን ደም ፍቅሩንም የሰጠን እንደርሱ የለም ሕያው ነው የሚኖር ለዘለዓለም አዝማች ጌታ ተወለደ ተወለደ ጌታ ተወለደ አዝማች ጊዜ ተወለደ አምሳክ ተወለደ አንዲት ብላቴና የአሥራ አምስት ዓመት ልጅ ጌታን ወለደችው በመላዕክት ገብርኤል አዋጅ በሕቱም ድንግልና ተወለደ ጌታ ዓለምን የሚያድን የሰዎች አለኝታ አዝማች ይህ ዓለም በቃሉ ከተፈጠረበት ይበልጣል ልደቱ አምላክ ሰው የሆነበት እንደምን ይገርማል ይሄ ተዋህዶ አየነው አምላክን እንደ ሰው ተወልዶ አዝማች አንቺ ብላቴና እናታችን ማርያም በምድር ተፈልጉ እንደ አንቺ አልተገኘም በሃሳብ በግብር ንፁሕ ስለሆነች ለአምላክ ማደሪያ ድንግል ተመረጠች አዝማች ፍፁም ድንግልና ክብር የተሞላች እንደምን አምላክን በማህፀን ያዘች ዓለምን በቃሉ የፈጠረ ጌታ ወለደችው ድንግል የሔዋን አለኝታ አዝማች ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ጌታ ይመጣል በእርግጥ ጌታ ጊዜ ይመጣል ጊዜ ምርቱን ከግርዱ ይለያል አዝማች ጊዜ እንደ ሥራችን ጊዜ ይፈርዳል ጊዜ እንደተስፋው ቃል ይመጣል ከሰው ዝርያ ከመላእክት የመውጣውን ቀን ማንም አያውቅ በቅፅበት ጌታ ድንገት ይመጣል ምርቱን ከአውድማ ይሰበስባል አዝማች ጊዜ በደሙ ታጥበው በቃሉ ያሉ ከጌታ ጋራ ይደሰታሉ በጽዮን ዙሪያ ይሰለፋሉ በዙፋኑ ፊት ይዘምራሉ አዝማች ጊዜ በአመፃ ሥራ የተሳተፉ ከጥፋትጋራ የተሰለፉ በቁጣው በትር በሰይፍ ይወድቃል ፀጉር ይናጫል ጥርሱን ያፈጫል አዝማች ጊዜ በመላእክቱ የመለከት ድምፅ በክብሩ ውበት ጌታ ሲገለጽ በማይጠፋ እሳት ወድቀህ እንዳትቀር ከአሁኑ እወቅ መኖር በምግባር አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ጌታችን ሲመጣ ጌታችን ሲመጣ በግርማ መንግሥት ጊዜ አዝማች ተማፅነናል በአንቺ ድንግል ወላዲቱ ጊዜ በመላክት ጋራ በግርማ ሲመጣ ጊዜ እንደ እሳት ይነዳል የጌታችን ቁጣ ጊዜ ምድርም አደራዋን ለርሱ ስታገባ ጊዜ ያን ጊዜ ይወርዳል የኃጥአን ዕንባ ጊዜ አዝማች ፈቃዱን ያደረጉ ቅዱሳን በሙሉ ጊዜ እንደ ተደሰቱ በቀኝ ይቆማሉ ጊዜ አቤቱ ፈጣሪ አስብ ቃልህን ጊዜ የዘለዓለም ሕይወት አለ ያልከውን ጊዜ ጌታችን ሲመጣ ጌታችን ሲመጣ በፍርድ ዕለት አዝማች ጊዜ ምን ትመልስ ይሆን ወንድም የዛን ዕለት ጌታችን ሲመጣ በፍርድ ዕለት ምን ትመልሽ ይሆን እትህ የዛን ዕለት አዝማች ጊዜ ጌታችን ሲመጣ በዚያች ክብርት ዕለት ምን አዘጋጅተናል የምንመልስለት። ብርሃኑን እያየ ሲወጣ ተራራ ገረፉት አምላኬን በየተራ ጐልጐታ ጊዜ የጣር ቦታ የዓለም መድኃኒት በዚያ ተንገላታ በጐልገታ ተንገላታ ተንገላታ መስቀል ተሸክመህ ስትደፋ ለኔ ተራራ ስትኳትን ለእኔ ወደ ክፉ ግብዣ ሲጠባበቅ አሁን ገረፉት አምላኬን በሀሰት አዝማች ተጠማሁ ተጠማሁ ተጠማሁ ሲላቸው ሆምጣጤ አመጡለት እንዲጠጣ ብለው ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ አዝማች ጐልማሳነቴን ደስ ወደ አሰኛት ጐልማሳነቴን ደስ ወደ አሰኛት ጌታ እጓዛለሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ከልቤ አቀርባለሁ አዝማች ጊዜ በእውነትና በጽድቅ ልሰማራ ሕይወቴ በቃልህ ትመራ ወደ ቅድስና ተራራ ጉዞዬ ይሁን ከአንተ ጋራ አዝማች በንስሐ ጥሪ ደወል ድምፅ ኃጢአቴም በሙሉ ይገለጽ በመልካም ሥራ ላይ ልታነ መንፈስህ በልቤ ውስጥ ይሥረጽ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች የብርሃኑን መንገድ አሳየኝ በታላቁ ፍቅርህ የማርከኝ ኃይልህ የማይጠፋ ነውና ጌታ ይገባሃል ምስጋና አዝማች የጥምቀት መዝሙር ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ ጊዜ አዝማች ጊዜ ሃሌ ሉያ ጊዜ ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልችለውም ብላ ወደ ፊት ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዙ ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ አዝማች ጊዜ ማን ነበር የመጣው ደመናውን ጭኖ መንፈስ ቅዱስ ታየ በእርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ምስክር ሊሰጥ ፈለገና አብም ተናገረ ሆኖ በደመና አዝማች ጊዜ ጌታችን ሲጠመቅ በሠላሳ ዓመት ባሕር ኮበለለች ግዑዚ ፍጥረት ሰማይ ተከፈተ ወኮነ ፀአዳ ከሩቅ መጥቶአልና አብ ታላቁ እንግዳ አዝማች ጊዜ እልል በይ ዮርዳኖስ የፅድቅ መገኛ የሕይወት መሰላል ድህነታችን የእኛ ቀላያት አብረኸት ብዙዎች እያሉ እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ አዝማች ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ ጊዜ አዝማች ጊዜ ሃሊ ሉያ ጊዜ ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልችለውም ብላ ወደፊት ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዙ ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ አዝማች ማን ነበር የመጣው ደመናውን ጭኖ መንፈስ ቅዱስ ታየ በእርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ምስክር ሊሰጥ ፈለገና አብም ተናገረ ሆኖ በደመና አዝማች ጌታችን ሲጠመቅ በሠላሳ ዓመት ባሕር ኮበለለች ግዑዚ ፍጥረት ሰማይ ተከፈተ ወኮነ ፀአዳ ከሩቅ መጥቷልና አብ ታላቁ እንግዳ አዝማች እልል በይ ዮርዳኖስ የፅድቅ መገኛ የሕይወት መሰላል ድኅነታችን የአኛ ቀላያት አብረኸት ብዙዎች እያሉ እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ አዝማች ጊዜ ፍቅሩ አይለወጥም ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ አዝማች ጊዜ ለስሙ ይሁን ምስጋና ፍቅሩ አይለወጥም ቃሉም አያረጅም ክብር ለርሱ ይሁን እስከ ዘለዓለም እግዚአብሔር ነውና መድኃኒቴ ክብሬ አወድሰዋለሁ በማቅረብ ዝማሬ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች አልፋና ኦሜጋ ሁሉን የሜገዘ ዓለም በእጁ ያለች ጥበቡ የበዛ ሁሉን የምትችል ፈጣሪ ጌታዬ ሃሌ ሉያ ላንተ ጋሻ መከታዬ አዝማች ውለታው በዛብኝ ያደረገልኝ በፊትህ ወደቅሁኝ ተንበረከኩኝ ሃሌ ሉያ ይክበር የኔ አምላክ መድኃኔ እያልኩ ልጽናና ቆርጫለሁ እኔ አዝማች የነገሩትን የማይረሳው ጌታ የለመኑትን የማይነሳው ጌታ ሳይወሰንለት ሰዓትና ቦታ ምስጋና ይገባዋል ከጥዋት እስከ ማታ አዝማች ሥራው ታላቅና እጅግ ድንቅ ነው ፍርዱም በቅንነት የተሞላ ነው መሐሪና ፍጹም ለሆነው ጌታችን ክብርና ምሥጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን አዝማች ፍጡራን ይስገዱ ፍጡራን ይስገዱ ለከበረው ለርሱ አዝማች ጊዜ ለኃያሉ ጌታ ምሥጋና ያድርሱ ሁሌ እንዘምርለት እልል እንበልለት መሐሪ ጌታችን ደስ እንዲለው በፅውነት ቅድመ ዓለም የነበር ዓለም ሳይፈጠር ጌታ አምላካችን ለዘለዓለም ይክበር አዝማች ለፈረን ጌታ ምሥጋና እናቅርብ ለዘለዓለም ከብሮ ሰይጣንም እንዲያፍር በለቅሶ በፀሎት እንትጋ ሁላችን ይቅር ባይ ነውና ቸሩ አምላካችን ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አዝማች ጌታን አናሰቀይም ሰዎች በሥራችን ጥበብን ልቦናን ሁልጊዜ እንለምን ይሰጣል ጌታችን ቸር አምላክ ነውና ምሥጋና እናቅርብ ዛሬም እንደገና አዝማች ወረብ በአምሳለ ዖፍ አምሳለ ዖፍ ፀአዳ እንተ ትመስል ማርያም ድንግል ጊዜ ይእቲ ማርያም ድንግል ደመና ቀሊል እሙ ለእግዚእነ ጊዜ ሰላም ሰላም በአርያም ጊዜ ሰላም ለእግዚእትዬ ለማርያም ጊዜ ኣዕርጊ ፀሎትነ ውስተ ኖሃ ሰማይ ጊዜ ከመ ታስተሥርይ ኃጢአትነ ጊዜ መላከ ሰላም ተናገራ ጊዜ ወይቤላ ተፈስሂ ብፅዕት ጊዜ መላከ ሰላም ተናገራ ጊዜ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ አላት ጊዜ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ጊዜ ለወልድኪ ጊዜ አምሳለ ደሙ ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር እንተ በምድር ስረዊሃ ወበ ሰማይ አይዖኪሃ ጊዜ ሃረገ ወይን ሃረገ ወይን ድንግል ሃረገ ወይን ጊዜ ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስለአደረግልኝ ምን እመልሳለሁ ጊዜ ምሥጋና ነው እንጂ ጊዜ ሌላ ምን እላለሁ ጊዜ እናመስግን አማኑኤልን የሞተልንን ጌታ ጊዜ በሞቱ ሞትን ሻረልን እንዳንረታ ጊዜ ተወልዳለችና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት ጊዜ እናወድሳት እናመስግናት እንውደዳት ጊዜ ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ ጊዜ ታምሩን ለዓለም ንገሩ ጊዜ ድንቅ ሥራውን መስክሩ ተዋህዶ ንፅሕት ቅድስት እምነታችን ጊዜ ኑሪ ለዘለዓለም ተከብረሽ በአምላካችን ጊዜ ጊዜ መድኃኔ ዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ ጊዜ ደስ ይበለን ጊዜ እልል በሉ ጊዜ አዳነን በማይሻር ቃሉ ጊዜ ክርስቶስ ተንሥአ በአማን ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን አማን በአማን መድኃኔ ዓለም ጊዜ ዲያብሎስ ተመታ በመስቀል ጊዜ የአዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል ጊዜ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር አማን በአማን አማን በአማን ጊዜ ተንሥአ እምነ ሙታን ጊዜ አምላካችን አዳነን በማይሻር ቃሉ ጊዜ ደስ ይበለን ጊዜ እልል በሉ ጊዜ አዳነን በማይሻር ቃሉ ደስ ይበለን ጊዜ እልል በሉ ጊዜ አዳነን በኃድለ መስቀሉ ትንሣኤከ ለእለ አመነ ጊዜ ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ጊዜ ለምናምነው ትንሣኤህን ጊዜ ብርሃንና ሰላም ጌታ ሆይ ስጠን ጊዜ አምሳክ ተነሳልን ተነሳልን ጊዜ እልል እንበል ደስ ይበለን ሞትን በሞቱ ደመሰሰልን የሕይወት በርም ተከፈተልን አምላክ ተነሳልን ተነሳልን ጊዜ እልል እንበል ደስ ይበለን የሲኦልን በሮች ሰባብሮ አዳራጂም ገብቶ በርብሮ አምላክ ተነሳልን ተነሳልን ጊዜ እልል እንበል ደስ ይበልን ለምናውነው ትንሣኤህን ጊዜ ብርሃንና ሰላም ጌታ ሆይ ስጠን ጊዜ እናመስግን አማኑኤልን የሞተልንን ጌታ በሞቱ ሞትን ሻረልን እንዳንረታ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር በኪዳነ ምሕረት በዓል የሚባል ክነፈ እርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲ ሃኒ ሐመልማለ ወርቅ ጊዜ አንቲ ምሥራቀ ወወልኪ ፀሐዬ ዕድቅ አማን በአማን አማን በአማን ጊዜ ኢየሐልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ ጊዜ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል የሚባል ሠለስቱ ደቂቅን ያዋጣህ ከእሳት ጊዜ እኛንም ታደገን ታደገን ሊቀ መላእክት እኛንም ታደገን ታደገን ገብርኤል ሊቀ መላእክት ጊዜ አኸ ቂርቆስ ኢየሉጣን ያወጣሀ ከእሳት ጊዜ እኛንም ታደገን ታደገን ሊቀ መላእክት እኛንም ታደገን ታደገን ገብርኤል ሊቀ መላእክት ጊዜ አኸ ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት ጊዜ እኛንም አድነን አድነን አምላከ ምሕረት እኛንም አድነን አድነን አድነን አምላከ ምሕረት ጊዜ አኸ አድነን አምላከ ምሕረት ጊዜ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ጊዜ ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብዕ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አማን ሃሌ ሉያ አማን በአማን አማን በአማን ጊዜ መንክር ስብሐተ ልደቱ ጊዜ በቤተ ልሔም ተወልደ ጊዜ አማኑኤል ጊዜ እምዘርዓ ዳዊት ጊዜ ተወልደ አማኑኤል ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ መዝሙር ተጥር እምሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ ጊዜ ኸ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact