Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ያልተንኳኩ በሮች @Bemnet_Library (1).pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

ያልተንኳኩ በሮች @Bemnet_Library (1).pdf
  • Extraction Summary

ፍቅር ምናባቱ። እንደ ሕፃንም ይቃጣዋል በትንሽ ነገር ደስ ብሎት ይፈነጥዛል ወዲያው ደግሞ ኩርፍ ይላል የቸገረ ነገር። ሲባ አንደ አባብ ዐፊር ልሶ ይነሣል ለሰው አይነግሩት ከሰውም አይዴ ቁት ነገር። የሚል ማር ይህ ለው ከምንም ነገር በሳይ የዐይኑን ብርሃን እንደሚፈ ልግ ለመረዳት ጠቢብ መሆን አያስፈልግም ጩኸቱና ልመናውም ለዚሁ ጉዳይ ነው። ወይስ እን ዲሁ አመል ሆኖበት ነው የሚጮኸው። ብሎ መለስለት ከሁለቱ ባሳገሩ የትኛው ነው። መላቅጥ የሌለው ነገር። እሰቲ ሁስት ስዎችን እንመልከት የመጀመሪያው ንጉሥ ሰሎ ሞን ነው ሰሎሞን የሚፈል ገው ነገር በእንቅልፍ ልቡ እንኳ ያልጠፋበት ሰዚህ ነው አናንተስ። እኛም ምን እንደምንፈል ለማወቅና የምንፈልገውንም ለመሆን በመሞክር ፋንታ ወሳጆቻችን የ ፈልጉትን ለመሆን በመውተርተር እናድጋለን ስለዚህ ምን እንደምን ልግ በቅጡ ሳናውቅ ዕድሜያችን ይነጉዳል በከንዲህ ዐይነት ሁኔታ ያደገ ልጅም የራሉን ፍላጎት በተራ ሌሎች ላይ በመጫን የዚህ ለንሰለት ቅጥልጥሎሽ እንዳይበጠሰ አስተ ጽአ ያበረክታል ወሳጅ ለመሆን ደርሷላ እአለቲ ምግብ ቤት አብረን እ ሂድ ወንድዬው ሊያበስላት ካሰባት ሴት ጋር በጋብቻ ሊተሳ ስር ቀን ቆረጠና አንደ ተለመደው ለቤተ ቨርስቲያን ቀደም ብሎ አሳ ወቀ ቤተ ክርስቲያንም በደንቧ መሠረት የጋብቻ ትምህርት ለታለተም ራቸው ቆየች ከዚያም የቤተ ከርሰቲያን ሽማግሌዎች አርሱን ነጥለው ይጠሩትና የተለያዩ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ሲመረምሩት ቆዩ ለመሆኑ ጋብቻችሁ የአግዚአብሔር ፈቃድ ያመነን ማግባት እንደ ሆነች እንረዳለን እገሊት የተፈጠረችው ለአገሴ ነው የሚል እምነት ግን የለኝም የአግዚአብሔር ቃል ድጋፍ ያለውም አይመስለኝም ጌታ አገሊትን ሰጥቼፃለሁ ነን ባዮች አገራችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ስትዘፈቅና የእግቢእብሔርን ሐላብ ስመረዳት ሰው ሁሉ ሊናፍቅ እነርሉ የት ነው የሚጠፉት። ታዲያ የአግኪእብሔር ፈቃድ ብሉ ነገር የለም ማለት ነው። የእ ግዚአብሔርን ፈቃድ በሁለት ክፍለን አንየጡ አንደኛው የእግዚአብሔር ምኞት ነው። ለል ለሥቹ ልዩ ለሆነ አገልግሎት የተጠሩ ናቸው መደበኛውን እገል ግሎት በላጹም አይመለከትም ከጋብቻ ጋር በተገናኘ ይህን ፈቃድ ከመ ደበኛው ፈቃዱ ምኞቴ ጋራ እንዳናምታታው እንጠንቀቅ ስለዚህ እን ዲህ ዐይነቶቹ ሰዎች ማንን አንደሚያገቡ ብቻ ሳይሆን ማግባት ያለባ ቸው መሆኑን አንኳ ማስፈቀድ ሊያስፈልጋቸው ይችላል ስለዚህ እኛ እኛ የወደድነውን አናገባለን በጌታ የሆነውን ብቻ። ነው በአጭሩ። የተመረጠ ትውልድ እና የተለየ ወገን ናችሁ ማለትንስ ምን አመጣጡወ። ምዕራ ዓና ቁጥሮቹን እለካሁን ያልጻዌኩት መሻሻሳቸው አይቀርም ብዬ ነው። ጸእርጎጥ ይህ ሕን በተጻፈበት ጊዜ ሴቶቹ እንዳሁኑ አያማምሩም ነበር በዚህም ሳይ የቻይና ልብስ ያኔ ስሳልነበረ መታየት የሴሰበትን የአካ ክባል እንዳሁነ አንደ ተባረክው ጊቤኬ በግላጭ የማየት ዕድል አልነ ረም አሁን ግን እጅግ የሚያማልሉ ቆነጃጅት ሌቶች በየመንገዱ ፈስ ለው ዐይን አዋጅ ሆኖብን በተቸገርንበት ጊዜ ጠደ ሌት ያየ አመን ዝሯል ማለት የጤና ነው። ለዉን ወደ ሲኦል ምን ይወስደዋል። መጣበት ዐላማ ሲያስረዳው ፍ እኔ ስአውነት ልመስክር ስለዚህ ተወ ልጃለሁ ስለዚህም ክኣውነት የሆነ ሁሱ ድምዔን ይስማል ብሎ ታል ይሄኔ እውነት ምን አንደሆነ ግልጽ ያልሆነለት ጴሳጦስ እው ነት ምንድን ነው። በመከራ ያሉ ስዎችም ሆኑ እነርሱን ለማጽናናት የሚፈልጉ ሰዎች ሁሌ ስሙን ሲያነሥና ሲጥሉ የሚውሉት እንድ መከረኛ ሰው አለ ኢዮብ ይባላል የዚህ ሰው መከራ ምን ያህል ፋታ የሚሜነሣ አንደነበር ለመረዳት ምራቄንስ እስክውጥ ድረስ የማትለቅቀኝ ኣስክ መቼ ነው። እና ስሰ ምን። አያለ ገናናነቱንና ታላቅነቱን መና ገር ጀመረ ብ ይጌ ከጥያቄው ጋር ምን ያገናኘዋል። በሚመስል ሁኔታ አመልስለትስ ዘንድ መጀመሪያ የሰጠኝ ማን ነው። የሚል እሰቃ ያሰ እይ መስልም የፅንባቆም ጥያቄ የእኛም ነው ወገኖች ሆይ ግራ ገብ ዘመን ውስጥ ነው የምንኖረው በተለ ይም የእግዚእብሔር ሰዎች የተባሱትን ስናይ ደግሞ እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል ድረሰ ልናሰብ እንችላለን እግዚአብሔርን ማስቀደምና የእግ ቪእብሔርን ፈቃድ መከተል እንደ ኋላቀርነት ተቆጥሯል በየዕሰቱ ከቤ ታችን ከምንወጣበት ማሰዳ እሰከ ሥራ ስፍራችን ብዙ ድኽነትና ጉስቁ ልና ብዙ ሥቃይ ትን ሪከርድ የሚስብር ነው።

  • Cosine Similarity

ብሎ መመኘቱን እስታውሳለሁ ሰዎች ፍቅር ሲይዛቸው ያፈ ቀሩት ሰው እንደሚፈልገው ራሳቸውን ለውጠው ፍቅረኛቸውን ሰማሰደስ ትም ሆነ ለማሸነፍ ይሞክራሉ ከሆነላቸው መልካም ለዚህ ነው ጀን ትል ወንድ የምትወድ ሴት ያዘዘበት ጀንትል ሰመሆን በመሞከር የሚለፋው ተጫዋች የምትፈልግ ያጋጠመችውም ቀልጣፋና ተጫዋች ለመሆን ደፋ ቀና ሲል ይውላል ሌላውም እንዲሁ የተለወጠውን ራሱን ለሚወዳት ሴት ለማቅረብ ሲዳከር ይታያል እግዚእብሔርን ሰለ መውደድም ሰናነሣ ሰለ ፍቅር ነው የምናወ ራው ፍቅር ደግሞ ንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን ተግባር ስውር ሳይሆን ግልጥ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት የጀመረው አርሱ አስቀድሞ ሲወደንና ፍቅሩን በመሥዋዕትነት በተግባር ሲገልጥልን ነው ሲጠደን ደግሞ በምድራዊ ፍቅር ብዙ ጊዜ እንደሚስተዋለው ናቅሩ ጊዜያዊ አልነ በረም የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸወ ዮሐ ጭታሽ ይሳል መጽሐፉ ፍቅር ደግሞ ሰጥቶ የመቀበል ጉዳይ ነውና የሁለቱንም ተሳ ትፎ ይጠይቃል በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንደማይቻል ሁሉ በፍት ርም ጉዳይ እንዲሁ ነው የሁለቱም ወገኖች ፍላጐትና መሥዋዕትነት ያስፈልጋል እግዚአብሔርን ጨምር የትኛውም እፍቃሪ ስፍትሩ ምላሽ ይሻል ስለዚህ እርሱ እንደ ወደደን በምላሹ እኛም እርሱን መውደድ ይጠበቅብናል እግዚአብሔርን እልወደውም ብዬ ሰናገር ሰዎች ሲሰሙ «እንዴ ትወደዋለህ እንጂ። ልጁ ከጓደኛጡ ጋር ያወራል እናም በወሬው መሐል ደጋግሞ የአንዲትን ልጅ ለም ይጠቅሳል አባት በዝምታ ያዳምጣሉ አሁንም ልጅ ከጓደኛው ጋር መጫወቱን ቀጥሏል የልጅቷን ስም መጥቀሉንም ለይዘነጋ ነው ታዲያ አባት ወደ ኋላ ላይ ልጁን ጠሩትና ለመሆኑ ከአከሊት ጋር ፍቅር የጀመራችሁት መቼ ነው። ሰለዚሀ አግዚአብሔርን መውደዳችን ሊመረመርና ሊፈተሽ ይገባዋል በግልጥ አንደሚታወቀው አብዛኞቻችን ዘሥጋ ምኞት በዐይን አምሮትና ሰለ ገንዘብ በመመካት ተይዘናል ዘዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነን ደግሞ እግዚአብሔርን መውደድ አንችልም ዮሔ ሐዋርያው ጳውሎስ ግን አንዲህ ብሏል አይሁድ አንድ ሲጐ ድል አርባ ግርፋት አምስት ጊዜ ገረፉኝ ሦሰት ጊዜ በበትር ተመታሁ አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወገርሁ መርከቤ ሦስት ጊዜ ተሰበረ ሌሊትና ቀን በባሕር ውስጥ ኖርሁ ብዙ ጊዜ በመንገድ ፄድሁ በወንዝ ፍር ሀት በወንበዴዎች ፍርሀት በወገኔ በኩል ፍርሀት በአሕዛብ በኩል ፍርሀት በከተማ ፍርሀት በምድረ በዳ ፍርሀት በባሕር ፍርሀት በውሸተኞች ወንድሞች በኩል ፍርሀት ነበረብኝ በድካምና በጥረት ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት በራብና በጥም ብዙ ጊዜም በመጦም በብር ድና በራቁትነት ነበርሁ የቀረውንም ነገር ሳልቆጥርፅለት ዕለት የሚ ከብዴድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሐሳብ ነው ቆሮ ሩፋዉ በዚህ ሁሉ ጭንቅና ውጥረት መሐል እርሱን የሚያሳስበው የአግዚአብ ሔር ቤተ ክርሰቲያን ጉዳይ ነበር የአግዚአብሔር ቤት አየፈራረለ በሚ ገኝበትና ይህም ጐልቶ በሚታይበት በአሁኑ ወቅት ግን ሁሉም የራሉን ቤት ለመገንባትና ለመሸሳለም ነው የሚሮጠው ራሴንም ሳየው የአግዚ አብሔር ቤት ጉዳይ ገዶኝ አያውቅም ሸክምም አይለማኝም የሚያሳሰ በኝና አንቅልፍ የነሳኝ የራሌው ጉዳይ ነው ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው እግዚአብሔርን አልወደውም። ለምን አን ደማታገባ ማወቅ ቀርቶ አግብተህ እንኳን ለምን ኔንዳገባህ ማወቅ አትች ልም ብሎኛል ቢሆንም ለዎች የማያገበባቸው የየራሳቸው ለበቦች ይኖራቸዋል ብዬ እገምታለሁ ስለዚህ አንዳንድ ወዳጆቼን ለምን እስከ አሁን ሴጣ አንደሆኑ ላቀረብኩላቸው ጥያቄዎች የሰጡኝን ምሳሽ ኔንደሚ ከተሰው አቅርቤዋለሁ በአርግጥ ጥያቄዎቹ በሙሉ ወንዶች ላይ ያነጣ ዘጠበሩ ናቸው ምክንያቱም ሴቷን ልጅ ለምን አታገቢም። እና ለምን። ትላሳችሁ ባለባችሁት ጊዜ ሁሉ ደግሞ ሥቃዩ ያገረሽባችኋል ከፋቱ ደቐሞ ይህ ብቻ አይደለም ከዚህ በኋላ ሰሌሳ ወዳጅ ልባችሁን ለመከፈት ነጻ አትሆኑምፁ ጠባሳችሁን አያስባችሁ ሁሌ ገብረሣጋላችሁ ጥርጣሬ ብሎ ነገር የማያውቃቸው ብኩ ቅን ስዎች ያሰ ተፈጥሯ ቸው ተጠራጣሪና ለለው ዝግ የሚሆኑት ለዚህ ነው ትላንት ሕይወታ ቸው እንደ ተከፈተ መጽሐፍ የነበረ ዛሬ ያስ ባሕርያቸው ውስጥ ለው ስጥ መፄድ ጀምረዋል የትላንት ቁስላቸው ዛሬ ሳይ ተጽዕኖ ስሰሚያሳ ድርባቸው የልባቸውን አምቀው የሚቃትቱም ብዙዎች ናቸው መቼም ዝም ብዬ በዚሀ መልኩ ብቀጥል ዛሬ ከፋት ሊዘራ ቆርጦ ተነሥቷል ማለታችሁ ስለማይቀር የችግሩን መነሻና ከተቻሰም መፍትሔውን መጠቆም ሳይሻል አይቀርም ወዳጅ በወዳጁ ላይ ከሚነሣባቸው የተለያዩ ምክንያቶች አንዱ ገንነ ክብን መውደድ ነው ገንዘብ በራሱ መልካምም ሆነ ከፉ ባይሆንም የገን ዘብ ፍቅር ግን የክፋት ሁሉ ሥር መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ጢሞ አስተውሉ። ሴት ልጅ ልዓም ናት። እስቲ ስለ መሪነትና ስለ ውሳኔ እናውራ አባቴን ማሳመን የ ፈልጉ ሰዎች እናቴን ቀድመው ሲያነጋግሯት ልጅ ሆፔ ትዝ ይለኛል አርሉን ሰማነጋገር እርሷን እንደሚያስፈቅዱ ነበር የማስበው የባል ልብ የምታንኳኳ ሚስት ብቻ ናት ብል የምሳሳት አይመለለኝም አንድ ጓደኛ አለኝ ከማግባቱ በፊት ጀምሮ የረጅም ዘመን ጓዷ ኛዬ ነው ብዙ ነገሮችን ስብቻችን ተነጋግረን አንወስንና እናደርግ እን ነበር አስታውሳለህ ዛሬ ግን ሚስት አግብቶ ሌላ ሰው ሆኖአል ሙፅ ሴፊፇቻ ይኸው ወዳጄ ማንም ምንም ያናግረው ከር። ቢሆንም ከቤተሰብ ጋር ከተማከረ በኋላ ሁሌም ሐላቡን ለጡጦ ነው የሚመጣው ባሎች ይኸው ናቸው በክብ ጠረጴዛ ዙሪያ ሐሳቡን ለመቀየር የተቸገረ ሰው በአራት ማዕዘን ዐልጋ ሳይ በተሳሉ ለምን አጁን እንደሚሰጥ አሁንም አልደረስኩበትም ቦልጋ የመጠያያ ቦታ መሆኑን ግን እስከ ዛሬ ማንም ሲናገር ሰምቼ አላውቅም ወንዶች መሪና ራስ ነን ብለው ሲኮፈሱ ያስቁኛል አስቲ የደረጀ በላይነህን አንድ ግጥም ልጋብዛችሁ አዳምና ሔዋን ይሳል ርአሱ አንተ አዳም ራስ ነህ ይሳል ቅዱስ ቃሉ እንቺ ሔዋን ዐንገት ነሸሽ ብለው ያወራሉ እንግዲህ ተስማሙ አንተ ራስ እርሷ ዐንገት ብታሽከረከርህ ታዲያ ምናለበት። ሕዝቤን የሚል ነው የእግዚአብሔር የዘወትር ጥያቄ ጌታ ኢየሉስም በሥጋው በራት መምህርና ጌታ ሆኖ ሳለ የሐዋርያትን እግር በማጠብ ስለዚህ ያሳፖጋሷታ ሮዎ ጉዳይ በተግባር የተደገፈ ትምህርት ሰጥቶአል አሁን መሪዎቻችን ዘንድ አያየን ያሰነው ግን አገልጋይ መሪነትን ሳይሆን ጌትነትን ነው መጋቢዎ ቻችን ጌቶች ሆነውብናል ሕዝቡንም ወደ ክርስቶስ ከማመልከት ይልቅ ኦነርሱን አንዲመለከት አድርገውታል የአፍሪካ መሪዎችና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች ክአ ንድ እናት የተወለዱ ወንድማማቾች ይመስሉኛል በሥልጣንና በከብር ጉዳይ ቀልድ አያውቁምፁ ከመዋሸትም አይመሰሱም ታዲያ ጌታ በየት በኩል ይታይ። ጌታ ኢየሉስ ደግሞ የለዎችን የልብ ሐሳብና ፍሳጐት ያውቃል ታዲያ ለምን ጠየቀው። ነበር የንጉሠ ምላሽ የአፍሪካ መንግሥታችቾ ነገረ ሥራ ተዘርዝር አያልቅም የአፍሪካ አካል አንደ መሆንዋ የኢትዮ ጵያም ጉዳይ ከዚህ የተለየ አይደለም መጀመሪያ በምርጫ ተላተፉ ይሉናል የፈለግነውን ፓርቲ ሰንመርጥ ደግሞ ተላስታችሁ ነው ረያኝ ለሰታውታኝ ይፄንን ፓርቲ የመሪጣችሁትርጅኹ መምረጥ የፈለጋችሁት ይህኛውን ነበር ብለው ምርጫችንን ያስተካክሉልናል ቤተ ክርስቲያን ስንፄድም ተመሳላይ ነገር ነው የሚያጋጥመምን እኛ የምንፈልገው ነገር ለየት ያለ ከሆነ ተቀባይነት አናገኝም እያንዳንዱ እርምጃችን እግር በዳጠው መንገድ ላይ ብቻ እንዲሆን ይጠበቅብናል ከዚህ በፊት ሌሎች ባልፄዱበት መንገድ መሄድ ያስኮንናል ሰለዚህ እነ ርሉ በቀደዱት ቦይ ብቻ እንድንፈስ ያስገድዱናል የነፍስ ጥሪ የውስጥ ጩኸት የተለየ ሕልምና ፍላጎት የሚሉ ቃላት ነውር ሆነዋል ከእነ ርሉ በፈት የነበሩት የቤተ ክርስቲያን አለቆች ለእነርሉ አልፈቀዱሳቸው ምና እነርሉም በተራቸው ራሳችንን እንድንሆን አይፈቅዱልንም እኛም ነገ እንዲሁ ነን በቤተ ክርስቲያን ያለው ሁሉ ከአንድ ድንጋይ ተፈል ፍሎ የተሠራ እንዲመስል ከፍተኛ ፍላጎት አለ መንገኝነት ክፀየከቬ ከበርከ የበዛው ለዚህ ይምለሰለኛል ታዲያ በቤታችንም በቤተ ክርለቲያ ናችንም ክተክለካልን የት ፄደን ራሳችንን እንሁን። ማለት ለምን እኖራለሁ። ለምን እንኖራለን። ይሆን። ዛሬ በእጃችን ያሉትን እንዲህ ዐይነት ሰዎች ካላከበርን ነገ ባዶአችንን ልንተር ግድ ነው ኗሪ አልባ ጐጆዎች ክሚለው መጽሐዓፍ አንዲት አጭር ግጥም አንድጠቀም ፍቀዱልኝ የነብይ ሕልውና ነው ርአሉ ትላንት ነቢይ በአገሩ አይከበርም ዛሬ ነቢይ በአገሩ አይኖርም ነገ ነቢይ በአገሩ አይፈጠርም አሁን አሁን በአገራችን የትምህርት አብዮት የተነሣ ይመለላል ትንሽ ትልቁ ራሱን በትምህርት አሳድጐ ብቱ ሆኖ ለመገኘት ይጣጣ ራል ትምሀርት ቤት አካባቢ በመማርም ይሁን በማስተማር አየተሳተ ናፍኩ በመሆኑ አባቴን የሚያካክሉ ሰዎች ክአፍላ ጐረምሶች ጋር አብረው መፀ ያሷኋፖጋጳታ ሮቻ ሲማሩና ሲፎካከሩ ሳይ ደስ ይለኛል በዕውቀት ራስን የማሳደግን ጥ ሁሉም የተረዳው ይመሰሳል ከአገልጋዮች በስተቀር ፓሰተሮቻችን ግ ትምህርት ይፈልጋሉ ወይም ሌሉች አገልጋዮች ራሳቸውን በትምህር እንዲያጐለብቱ ይመክራሉ ብዬ እልጠብቅም አንዳንድ ወንጌሳውያን ያ ረጡትን ትምህርት ሰመቀጠል ወይም ኮሌጅ ስመግባት ሲያስቡ የሚከ ክለሉና ከአገልግሎት የሚያግዱ ፓስተሮች መኖራቸው ግን ተስፋ ያሰቆ ጣል ዐፄ ምኒልክ ዘመናዊ ትምህርትን በአገራችን ለማሰፋፋት ሲሞክ ከቤተ ክህነት ምን ያህል ተቃውሞ እንዳጋጠማቸው ዝርዝሩን ከታሪ መጸሕፍት መረዳት ይቻላል ትምህርትን በሚመለክት ፓሰተሮቻች የሚያራምዱትን እቋም የሚያጤን ከተገኘ አነዚያ የኛው ክፍ ዘመን ቀሳውስት እንዴት ያስቡ እንደነበር ለእኛ ስኛው ክፍለ ዘመ ነዋሪዎች ለማሳየት የተቀመጡ ይመሰላሉ ስለዚህ ሰብክታችን ከጥቅ ጋጋታ በቀር ምንም የመረጃ ድጋፍ የለውም ቢኖረውም የሻገተ መረ መሆን አለበት ስለ ትምህርት ሳወራ ለመማር አየፈስገ የማይችሉትን ታሳ በማድረግ ነው የቤተሰብና የቤተ ክርስቲያን ኅላፊነት ነገሮችን ያከበደ ቸውና አንደ ፈሰጉ ለመማር የማይችሉ ሰዎችን ወቀሳዬ እይመለክ ውም ያስብበት ከተማ ስትምህርት አስቸጋሪ መሆን የገንዘብ እጥረት የፅድሜ መግፋትና የአአምሮ ሁኔታ ከመማር የሚገድባቸው የቤተ ክር ቲያን መሪዎች ቁጥር መበራከት አንደ ኢትዮጵያ ላለች ድኻና ኋላ ቀ አገር አንግዳ አይደለም እነዚህ ሰዎች እስካሁን ድረስ ቤተ ክርስቲያን ባሰቻቸው ቦቅም ሲያስተዳድሩና ወንጌልን ለማዳረስ ሲደክሙ በመኖራ ችው እጥፍ ክብር ይገባቸዋል ለእነርሱ ክአክብሮትና ከምስጋና በቀ የምላቸው አይኖረኝም በከተማ አየኖሩ የገንዘብም ሆነ የጊዜ ችግር ለይኖርባቸፕው ለነገ ዝግጅት ዛራ መማር የማይሹ ስዎችን ብቻ ነ መዛካገዝር የምፈልገቡ ሁለት ዐይነት ፓስተሮች ይታዩኛል ሽማግሌዎቹና ወጣቶቹ ሆናም ብዙም ልዩነት አይታይባቸጡም ሽማግሌዎቹ ሲመግቡት ያል ሉት መንጋ አላቸው ጠጣቶቹ ደግሞ የሚመግቡት መንጋ የላቸውም ሽፃግሌዎሥቹ ጥልና ኩርፊያ ያበዛሉ ከአግዚአብሔር ጋር መጣሳታቸ አምብዛም አያሳስባቸውጡም አባትየውን ተጣልተው ልጆቹን መምራ ያምራችቸዋል የእግዚአብሔር ቅባት ባስባቸውና እግዚአብሔርን ብቻ በሚፈልጉ ንጹሐን ላይ እንደ ሳኦል ጦራቸውን ይወረውራሉ መጥላታቸው ሳያንስ ፍርድን አጣምመው ለማሸነፍ ከመጋረጃ ጀርባ ያልተገባ ሥራ ሊሠሩ ይበዐላለ ማሸነፍ አንደተፈረደባቸው ግዴታ ፀኑ እንደሆነ ለሚያስቡ ለአነዚህ ፓስተሮች አንድ ነገር እመኝሳቸዋ ለ መሸነናን አንዲያጡቴ። የሚል ነበር ለመሆኑ በፍቅር በተደረገ መሥዋዕትነት ድነናል የምንል ለዎች ጋ ሲደርለ ጋብቻን በሚመሰከት ፍቅር እንዲህ እንደ ገለባ የቀለለ ውና ዋጋ ያጣው ለምን ይሆን። ይህች ግራ አጋቢና አለልቺ ሕይወት የምትጥመን አኮ ፍቅር የሚባል ጨው ስላለ ነው ብዙ ነገሮችን ያለ ፍቅር ማሰብ ይቻል ይሆናል ትዳርን ግን በፍጹም። ናፖሊዮንን ያህል ሞት እይፌሬ ጀግና ጆሴፊን የምትባል ሴት ፊት ያንበረከከ እኮ ሌላ አይደለም ፍቅር እንጂ ፔታሺ ሞት ከተፈረደበት ሙሶሎኒ ጋር በፈቃዷ አብራ በጥይት ተደብድባ የሞትን ጽዋ አእንድትጨልጥ ያደ ረጋትም ይኸው ፍቅር ነው ኤድዋርድ ኛ የተባለው የብሪንታያ ንጉ ሥም ዙፋኑን የተወው ሚለዝ ሲምፕለን ለተባለች እንዲት ተራ አሜሪካዊት ሴት ከነበረው ፍቅር የተነሣ ነው ፍቅር ከዙፋን ይበል ጣላ። ጋብቻ ሲነሣ ፍቅር ወይስ የአግዚአብሔር ፈቃድ። የሚ ጥያቂ ሁልጊዜ አብር ብቅ ይሳል ስለ አግዚአብሔር ፈቃድ ስናወራ ግ እግዚአብሔር የተገለጠና የተሰወረ ፈቃድ እንዳለው መዘንጋት የሉ ንም ጋብቻን በሚመለከት በምንም ዐይነት ፈተናም ሆነ ፍቅር ውስ ብንጠመድ ልንጥሰው ያልተገባን የተገለጠ ፈቃዱ አንድ ነው ከማ ምኑ ጋር በማይመች አካፄድ አትጠመዱ የሜል ቁሮ ዕብ ካ መነ ወገን ጋር በጋብቻ መተሳለር አልተፈቀደልንም ይህ የተገለጠ የ ግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ የተለወረ ባለመሆኑ የእግዚአብሔርን ሐላ ለማወቅ መጻለይ መጾምም ሆነ መመኘት ራስን ከማታለል የዘለ ፋይዳ የለውም እዚህ ላይ እግዚአብሔር ምንም የሚስተካከልና የሚ የር ነገር የለውም ይህን የሚጥሱ ሰዎች ትልቅ ስብራት ይጠብቃ ዋል በቁጭት በጸጸትና በእንባ መመለስ የማይቻል ነገር። ታዲያ የአግኪእብሔር ፈቃድ ብሉ ነገር የለም ማለት ነው። የሚለውን ጥያቄ ደጋግመው አንደሚያነሠሥት ተነገረኝ ለዚህ ጥያቴያ ቸው በየሳምንቱ መልስ ይሰጣቸዋል ደገና ይጠይቃሉ ልከ ገጣሚ ሰለሞን ዴሬሳ አንዳንድ ጥያቴ አለ ዐሥሬ ተጠይቆ ዐሥሬ መልስ አግኝቶ ዳግመኛ ዐሥራ የሚጠየቀ እን ዳለው መሆኑ ነው ስለዚህ ጥያቴጡ የዒደጋገሦበትን ምክንያት ለማ ወቅ የመጨረሻ ጥያቄዬን አተረብኩካ ከቤተ ክርሰቲያኒቱ አገልጋይ ያገ ኘሁት ምላሽ ምናልባት የአግዚአብሔር ቃል ይሻሻልልን ይሆን ብለው አያሰቡ ይሆናል የሜል ነው ያ ሰው አንደ ቀልድ ሊሆን ይችላል ይህንጎቱ የተናገረው እውነት አንናገር ከተባለ ግን የአግዚአብሔር ሕጎች ለመከተል አለቸጋጋሪ የሆኑ እንዲሁም ጊኬ ያለፈባቸው ህ አንደሆኑ የሚያስቡና ይሀንንም በተግባራቸው የሚያሳዩን ወገኖች ጥቂቶች አይደሉም ስለቢህ ከሕሃ ጋቱ አንዳንዶቹ ቢቀነሱ ወይም ማስተካከያ ቢደረግባቸፀኩ ደስ የሚሳ ቸው ይመስለኛል እኛ ወደ መጽሐፉ ልክ መድረስ ካቃተን መጽከፉ ወደ እኛ ልከ ቢመጣስ። የሚል ነው ጥያቄዬ ጥቅሙ ደግሞ የሁ ላችንም ነው ባሰብነው መንገድ ቃሉ አስኪሻሻልልን ድረሰ በተግባር የጀ መርነውን ትግል እንቀጥልበታለን አለመታዘዛችን እንደ ጽድቅ የሚቆጠ ርበትጉ ዕድል ሊፊጠርልንም ይችል ይሆናል ያው በዲሞክራሲያዊው መንገድ ይወሶን ከተባለም አግዚአብሔር አንድ እኛ ደግሞ ብቡ በመሆ ናችን በድምፅ ብልጫ ማሸነፋችን አይቀሬ ነው ያኔ ለሥልጣናቸው ሴሱ የሚሟሟቱና በየፍርድ ቤቱ የሚካሰሱ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ቨመናዊ መሪዎች ይሆናሉ ሲጠሩት አቤት ሊልኩትም ያለ ምንም ማንገራገር ጠዴት የሚል የግል ሎሴያቸውን በአግዚአብሔር ቤት ቢሾመሙና ያልወደዱትን ደስ አንዳላ ቸው ቢያግዱ አበጃችሁ ይባላሉ ያኔ ትንሽ ገንዘብ በተጨመረላቸው ቁጥር ዐሥሬ ቃሳቸውን የሚሰዋውጡጡና ውላችውን የሚያፈርሱ በማሪ ዎች የአግዚአብሔር ቃል መሻሻሉ ካልቀረ በቃሳቸው መታመን አይጠበ ቅባቸወውም ለማን ይድሳው ብለው ይታመናሉ። ለምን። ትላ ላችሁ እግዚአብሔር ግን ለምን። ዚአሉ ወሑር ዖሟሪመሰሰው ፕሆሮ«ጋ ከዚሀ ይልቅ በክብር ተገልጦ ጥያቄያችሁን በማጥፋት እጃትሁን በአፋችሁ ሳይ ማስጫንን ይመርጣል ስለዚህ በዚህ ዐይነቶች ጥያቴ ውስጥ ያሳችሁ ቅዱሳን ሆይ በእንድ ነገር ተጽናኑ እግዚአብሔር ሰእና ንተም መገለጡ እይቀርም ልከ እንደ ኢዮብ እና እንደ ፅንባቆም ከመን በክብሩ ሊገሰጥሳችሁ ኀይሱንና ከንዱን ፊት ሰፊት ሲያሳያችሁ ነጠዣ ልባችሁ ሳይዝል ታገሥት እግዚአብሔር እኛ እንደምንፈልገው ሳይሆን እርሱ እንደሚፈልገው ነው የሚመልስልን እኔ ግን ጌታ ኢየሱስን በእግዚአብሔር መንግሥት ሳገኘው ጌታ ሆይ ለምን የሚሰውን ጥያቄ ሰምን እትመልሰም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact