Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዴ ተራ ሞፉጥር የአርእስቶች ማውጫ የአማርኛ ምሳሌ ሁኔታና አፈ ታትፐ ጋ ገጽ መቅድም አስተማሪዎች ከዚያም ከዚህም ሳይ ሆኑ በማኻል ሜዳ መቅረት ብቻ እንዳይሆን ነው። ከዚያም በኋላ ይህን ስጠኝ ያንን አውሰኝ እያለ ሰውን ማስቸገሩ የታወቀ ነው ስለዚህ «ጠላት ይቀባል ጥላት » ማለትም ሰብዓዊ ሕሊናው የማይወቅሰው ጠላት የሚጠላውንና የሚመቀኘውን ሰው በሰው ዘንድ ለማስጠላት ያልሠራውን አደረገ ደድ ያላለውን ተናገረ ያባት የናቱ ሥራቸውና ጠባያቸውም እንደ ዚህ ያለ ነበረ እያለ ያወራበታል ማለት ነው ። ያምራል ብሎ ከተናገሩት ንግግር ይልቅ ይከ ፋል ብሎ የተውት ሐሳብ ይበልጣል ምክንያቱም ከተናገሩ ዘንድ አድማጮችን የሚያስቀይሙ ዓረፍተ ነገሮችና ቃሎች ከአፍ ስለሚያመልጡ ሲሆን ዝም ካሉ ግን በልብ ውስጥ ያለውን ሐሳብ ለማወቅ ስለ ማይቻል ነው። የወጣት ሹምና የኅዳርጉምእአንድ ናቸው ስለምን ቢሉ የኅዳር ወር በብዙዎቹ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች የደረሰ እሀል የሚሰበሰብበት የመከር ጊዜ ስለ ሆነየዚሁ ወር ጉም ወደ ደመናነት ተለውጦ ዝናብ ቢጥል ዝናቡ ከአንበጣ ይበልጥ አዝመራን ስለሚያበላሽ ነው ። እን ዲሁም አንዳንድ የወጣት ሹም አእምሮው ያልበሰለ እልሁ ያልሰከነብዙ ትምሀርቶችን ከመከራና ከዕድሜ ትምህርት ቤት ያልሰበሰበ ነገርን ጠልቆ የማያመዛ ዝን ትዕግሥቱ ያነሰ ቁጣው የበዛ ከመሆኑ የተነሣ ልቡ የነገሩን ጠቃሚነት አሳምሮ ሲያውቀው የሰውዮውን ድኸነት ብቻ በመመልከት ስለሜንቀው ነው ። ከጠላት ስሞሽ የወዳጅ ንክሻ ግን ለጨዋታ እንጂ ከቂም በቀል መንጭቶ የተሰነዘረ ማጥቂያ ስላልሆነ ጭካኔ የሌለበት በመሆኑ ብቻ ነው ። ፍቺው ግብረ አበርን መንቀፍራስን ማዋረድ ነው ። ፍቺው አንድን ጐጂ ነገር ሥር ሳይሰድ ፈፍዋኖ ማጥ ፋት ነው።
ኅብር ሰም አንቺ ሰው። ኅብር ሰም አንቺ ልጅ ። ወርቅ አንቺ ልጅ ። ኅብር ሰም የሰው ልጅ ሆይ ። ወርቅ የሰው ልጅ ሆይ ። ለምሳሌ እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች በግ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ለቀባሪ አረዱች። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ተናዳጅ እንጂ አናዳጅ አይሞትም ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ማን ያውቃል አገር። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች መናገር ብር ነው ዝማታ ወርቅ ነው። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ወንድምና ወጥ ማስፈራሪያ ነው ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ዥብ እንደ አገሩ ይጮኻል። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አይጠቅም ጠላ ባልና ሚስትን አጣላ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አንድ ግንድ ለሺ አይከብድ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ጥርስና ከንፈር ተደጋግፎ ያምር። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ያልጠረጠረ ተመነጠረ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ይገርማል ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች በወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች የላጪን ልጅ ቅማል በላው ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ፈረስ ቢያነክስ ኦህያ ተኩስ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አተርፍ ባይ አጉዳይ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አፍ ሥራ ሲፈታ ወዳጁን ያማል። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ዓይን ካላዩበት ግንባር ነው ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች እሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች በአንድ ወናፍ ሁለት አፍ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አረምን መንቀል ሥር ሳይሰድ ነው ። ጅ እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች እጅና አፍ አይተጣጡም ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች እርሻ ሲሉ ሞፈር ቄረጣ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ከእሾህ ወጥቶ ወደ ጋሬጣ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች የሚበጀውን ባለቤት ያውቃል ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ራት የሌለው ቄስ እንደ ልቡ አይቀድስ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አንድ ቀን ቢስቱ ዓመት ይጸጸቱ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች አህያ ላህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም ። ያድ እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ሙር ኅ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ሙር መ ር«ጳዙ ቪሙ ምሳሌዎች የዥብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች መ ረገ ምሰሌ ከመልካም ወዳጅ ክፉ ልጅ ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ። እርስ በራሳቸው የሚተረጓጐሙ ምሳሌዎች ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል ።