Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የከልላችን ሠላም በማስጠበቅ የቢዝነስ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግእና ጠንካራና ዘመናዊ መዋቅር በመዘርጋ ኢኮኖሚውን ወደላቀ ደረጃ እናሳድጋለን ጥቃቅንና አነስተኛ አምራች ኢንተርጥራይዞች ሰፊና ጠንካራ የስራ ዕድል እንዲፈጠር ያግዛልበዚህ መስከ ለሚሳተፉ አካላት የፋይናንስ ድጎማ በማድረግ እና የግብር አፎይታን በማመቻቸት ራሳቸውን እስከችሉ ድርስ ማበረታታት ላይ ትኩረት ያደርጋል የቱሪዝም ማዕከሉን ወደ ሰመራ በማዞር የአፋር ህዝብ ከራሱ ሀብት ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻልና አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን በአፋር ህዝብ ፓርቲ የሚመሰረተው የአፋር ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በአፋር ከልል ውስጥ ያሉትን ፈርጀ ብዙ ትሩፋቶች እና የተፈጥሮ ሀብቶች አለም አንዲያውቃቸውና የሚታወቁት ደግሞ አገልግሎት ላይ እዲውሉ አስፈላጊውን የማስተዋወቅ ስራ በመስራት የስም የዝና ብሎም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውን ወደ ላቀ ደረጃ አናሳድጋለን ይህ ከልላችን ብሎም ሀገራችን የታደለችውን የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶች እንዲጎበኙ እና አስፈላጊውን አገልግሎት አንዲሰጡ ለጉብፒዎች የሚያስፈልጉትን አገልግቶች በማቅረብ የደህንነት የምቾት የትራንሰፖርት እና የሆቴል ስራዎችን በማዘመን እና ተደራሽ።
ዋና ዋና የፖለቲካ ጉዳዮች በርዕተዓለም ደረጃ የአፋር ህዝብፓርቲ የሶሻል ዲሞከራሲ ርዕዮተዓለምን የሚከተል ሲሆን ይህንንም የመርጥነበት ምከንያት የህዝባች ባህላዊ መዋቅሩ በባህላዊ የአብሮተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑና ተካፍሎ የመብላት እና ደጉንም ከፉንም በጋራ አብሮየማለፍህዝባዊ መሰረት ሰላለንም ጭምር ነው ከዚህም በተጨማሪ የመሬት አስተዳደር እና ማህበራዊ ዋስትናን ለማረጋገጥ አባቶቻችን የዘረጉት የአብሮነት መንድንም ስለሚደግፍ ነው መንግስታዊ ስርዓትና መዋቅርን በተመለከተ የአፋር ህዝብ ፓርቲ ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝምን የሚያቀነቅን ሲሆን የአፋር ህዝብ በደሙና በአጥንቱ ያገኘውን በከልሉ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት መረጋገጡንና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝም መተግበሩንቀጣይነቱ መረጋገጡን ብሎም መልካም አስተዳደር መፈጠሩን ያረጋግጣል በከልሉ ነፃ የፍትህ ተቋማት መቋቋማቸውን እና በጠንካራ መሰረት ላይ መቆማቸውን ያረጋግጣል በአፋር ከልል ውስጥ የሚኖርማንኘውም ኢትዮጵያዊ በዘር በሃይማኖት እና በማንነቱ ሳይሸማቀቅ የሚኖርበት ፍትሃዊ አስተዳደር እንገነባልን በከልሉ ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ ነፃነትና የመደመጥ የመሰብሰብና የመደራጀት መብቶች ካለምንም ተፅዕኖ መከበራቸዉን ያረጋግጣል በከልሉ የመድበለ ፓርቲ ዲሞከራሲ እንዲጎለብትና የአፋር ህዝብ ያለምንም ፍርሃትናተፅዕኖ በፖለቲካስርዓቱ ዉስጥ ተሳትፎ እንዲያደርግ ያበረታታልያመቻቻል የአፋር ህዝብ ፓርቲ የፌዴራል መንግስት በህገ መንግስቱ ከተሰጠው ስልጣን ውጪ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከሚያደርገዉ ጣልቃ ገብነት የተጠበቁ መሆናቸዉንኖናየአፋርህዝብ በፌዴራል ኢትዮጵያ የግዛት አንድነት ዉስጥእራሱን በራሱ ማስተዳደሩን ያረጋግጣል የአፋር ህዝብ በተለይም ሴቶች ያልተገደበ የፖለቲካ ተሳትፎ የሚደያርጉበት የመድበለ ፓርላማስርዓት መፈጠሩን ያረጋግጣል። ለአፋር ህዝብ ትግል አስተዋጽአ ያበረከቱ ነባር እና ታጋይ ጀግኖች ወገኖቻቸን በማንኘውም ፓርቲ ወይም ድርጅት ይታገሉ እውቅናና ድጋፍ ብሎም ልዩ እንከብካቤ ያደርጋል የአፋር ህዝብ ፓርላማ በሁለት ምከር ቤቶች የተከፈለ ይሆናል ሀ በህዝብ በቀጥታ የሚመረጡ የአፋር ህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ለ ከተለያዩ ባህላዊ ተቋማት በህዝብ የሚመረጡና በፊዕማዎች ጠባለላላ የሚመራ የአማካሪዎች ልማዳዊ አመራር ምክከር ቤት ባክዣ ለባከ እዘቪ ናቸው የሁለቱ ምክር ቤቶች ስራና ሐላፊነት በህግ የሚወሰን ይሆናል በፌዴራል ፓርላማ ዉስጥ የአፋርን ህዝብ የሚወከሉ ተወካዮች ለዉከልና ባላቸዉ ብቃት የሚመረጡ ይሆናል ይህም ተወካዮቹ ስለ አፋር ከልል ያላቸዉን አጠቃላይ እዉቀትና ግንዛቤ የሚያጠቃልል ይሆናል በፌዴራል ፓርላማ ዉስጥ የተመረጡት የአፋር ህዝብ ተወካዮች የአፋር ህዝብን ፍላጎትና መብት ማስከበር ተቀዳሚ ሐላፊነታቸዉ ሆኖ ግን ይህንን ሐላፊነት የሚወጡት ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰቦች ጋር በመግባባትና አብሮ በመስራት ይሆናል የአፋር ህዝብ በከልሉ የሚገኙ የዉኃ ኃብት የመጠቀም ሉዓላዊ መብቱ ዘለቄታ ባለዉ መልኩ መከበሩንናየክልሉ ህዝብ የደም ስር የሆኑ ወንዞችና ሌሎችም የዉኃኃብቶች ጥበቃማግኘታቸዉን ያረጋግጣል የአፋር ህዝብ ፓርቲ መሬት የማህበረሰቡ ንብረት ነዉ ብሎ ያምናል ስለሆነም ለአርሻም ሆነ ለሌሎች የልማት ስራዎች የሚከለል መሬት በአካባቢዉ ከሚኖር ህዝብ ጋር በመግባባትና በመነጋገር የሚደለደል መሆኑን ያረጋግጣል በተለይ በልማት ስም አርብቶ አደሩን ህብረተሰብ ከግጦሽ መሬቱ እንዳይፈናቀል ያደርጋል የደህንነት መርሆች ሠ ነፃና ዲሞከራሲያዊ የሆነ የከልል ፖለስ ኃይል መደራጀቱን ያረጋግጣል ብ በክከጻክናበ ዱባ ዱዱ ዝዝ ዱ ባሼ ባዱ ባዱ ዛ። የአፋር ህዝብ ፓርቲ ይህን ህልም ወደ እውነታ ለመቀየር በቁርጠኝነት ይሰራል በህዝባችን ድጋፍም እናሳካለን ይህን ታላቅ አና ተወዳጅ ህዝብ ተስፋውን በማለምለምና አጋጣሚዎችን በማመቻቸት የለውጥ ፍላጎቱን እንዲያሳካ ማስቻል ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው የአፋር ህዝብ ፓርቲ አጀንዳ ያለውን ደካማ የመንግስት አሰራር ሥርዓት የተዛባ የስራ ሂደትና ያልተገባ ውጤትን በመቀየር ያለንን እምቅ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋልና የህዝባችንን ፍላጎት በሚመጥን መልኩ መጠቀም መቻል ነው። የምንፈልገው እንዲሆን ግን አብሮ መስራት አኛን እንደ አንደኛ አማራጭ አድርጎ መንቀሳቀስና መምረጥ ያስፈልጋል በሀላፊነት የተሞላ የኢኮኖሚ ኢስትራቴጂ አስፈላጊነት በሀላፊነተ የቶሞላና በአዋቂዎች የሚመራ ከልላችንን የሚለውጥ ህዝባችንን ከድህነት የሚያወጣና ወደ አድገት ማማ ላይ የሚያደረስ ብሎም ከእውነተኛ የህዝብ ፍላጎት የሚመነጭ የኢኮኖሚ ኢስተራቴጂአዘጋጅተናል አቅዳችን ብዙ የስራ አድሎችን መፍጠር ተመጣጣኝ ደመወዝና ከፍተኛ ገቢ ብሎም የተሻለ የኑሮ ደረጃን ለህዝባችን ማቅረብ ነው ሬቃለዚህ የኢኮኖሚ እቅድ ማዕከላዊ ሀሳቦችና ተግባራቶች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግእና ጠንካራና ዘመናዊ መዋቅር በመዘርጋ ኢኮኖሚውን ወደላቀ ደረጃ እናሳድጋለን ጥቃቅንና አነስተኛ አምራች ኢንተርጥራይዞች ሰፊና ጠንካራ የስራ ዕድል ፈጠራን አንዲያመርቱ ልዩ ትኩረትሰጥተሃአንሰራለን ያለንን አምቅ የኢኖሚ አቅም በሙሉ በመጠቀም አድገታችንን አናረጋግጣልን ሁ ከአጎራባች ከልሎች ጋር ያለንን የንግድ ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አናድርጋለን ው የገጠሩን የህዝባችን ከፍል ፍላጎት መሰረት ያደረገ የገበያ ስርዓት እንዘረጋለን የህዝባችንን የመሬት ባለቤትነት አናረጋግጣለን የዋና ኦዲት መስሪያ ቤቱን በማጠናከርና በማደስ እንዲሁም አቅሙን በመገንባት የመንግስት አስተዳደር የበጀት አጠቃቀም እንቀይራለን ዣ የመንግስት ሀብት ብከነትን በመቀነስ በተቋማት ውስት የንብረት አያያዝን እናሻሽላለን ማዕድን እና ኢነርጂ ታዳሽ የሆኑና ያልሆኑ ማዕድናትን ማለትም እንደ ወርቅ ፖታሽ ጨው እና ሌሎችንም በተገቢው መንገድ ለህዝባችን ተጠቃሚነት እንዲውሉ ማድረግና መንከባከብ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ሆኖ በትኩረት እንሰራበታለን የማዕድን ዘርፉን በማዘመን ማስገኘት ያለበትን የስራ አድልየውጭ ምንዛሬና ለከልላችን ብሎ ሀገራችን የኢኮኖሚ አድገትየበኩሉን ድርሻ እንዲጫወት እናስችላለን የአፋር ህዝብ ፓርቲ የከልሱ ነዋሪዎች በቀጥታ ከከልሉ ሀብት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናደርጋለን በማዕድን ቁፋሮ ተሰማርተውየአለት ጉርሳቸውን ለማግኘት የሚጥሩ ዜጎችን በማደራጀት እና ዘመናዊ የማዕድን ስራዎች ልምዶችን አንዲያገኙ አድል በማመቻቸት ራሳቸውን እንዲቸለሉ እናደርጋለን የማዕድን ሀብታችንን ለተወሰኑ ቤተሰቦች እና እድሉን ያገኙ ብሎም የተሻለ ኑሮ ያላቸውን ሰዎች ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሳይሆን መላውየአፋር ህዝብ አንጡራ ሃብቱን በእኩልነት ተጠቃሚ እንዲሆን በፖሊሲ ደረጃበመደንገግ ፍትሃዊ የሀብት አጠቃቀም ስርዓትን አንዘረጋለን በማዕድን ስራ የሚሰማራ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት የአከባቢው ነዋሪ ፍላጎት ከግምት ውስጥ ያስገባና በስራ ዕድል ፈጠራ ረገድ ለአከባቢው ሰዎች ማንነታቸውን ሳይለይ ቅድሚያ የሚሰጥና በስራ ሂደቱም አከባቢው እንዳይጎዳ ተገቢውን ጥንቃቄ አንዲያደርግ በህግ ደረጃ በማውጣት ለተፈፃሚነቱ እንተጋለን የተፈሮ ማዕድናት በሚወጡበት ጊዜ ብከነት እንዳይኖር በማደድረግ ለታሰበላቸው አላማ ብቻ እና ብቻ እንዲውሉ እናደርጋለን በዚህ ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች አስፈላጊውን የገበያ ትስስር በመዘርጋት በስራቸው ልክ ትርፋቸውን እንዲያሳድጉ አስቻይ ሁኔታዎችን እንፈጥራል ከፍተኛ ጥናትና ምርምር በማድረግ እስካሁን ያላገኘናቸውን ማዕደናትን የማፈላለግ ስራ ላይ ትኩረት እናደርጋለን ከዚህም በተጨማሪ ከማዕድናቱ የሚገኘው ገቢና ትርፍ ከፍ ለማድረግና አብላጨው እጅ ወደ ከልላችን አንዲጠቃለል እንሰራለን የጨው ምርታችንን በተመለከተ ከተለመደው የአመራረት ስልት በዘለለ መንገድ በዘመናዊ መንገድ እንዲመረት በማድረግና ለውጪ ገበያ መቅረብ በሚችል ጥራት በማምረት ብሎም ከጨው ምርትጋርተያይዘው የሚመጡትን ተረፈ ምርቶች ለሌሎች አገልግሎቶች እንዲውሱ እናደርጋልን ለከልሉ ብሎም ለሀገራችን የሚበቃ እምቅ የሀይል አቅም እንዳለን የአፋር ህዝብ ፓርቲ ያምናል በዚህ መሰረት የንፋስ የፀሃይና የሃይድሮ ኤሌክትሪክ አቅርቦቶችን እና ምንጮችን በማብዛት የሃይል አቅርቦትፍላጎትንለማርካት ጥረት እናደርጋለን ከፍል ሶስት ማህበራዊ ጉዳዮች እድገትን ማምጣት የሚችል የትምህርት ሥርዓት እንገነባለን ጥራት ያለው ትምህርት ለሀገር እድገት መሰረት ነው። እነዚህ የዚህ ዘመን አንቅፋቶች በፖሊሲ በእስተራቴጂ እና በበቂ ግንዛቤ ካልታገዘና በጠንካራ የትምህር ስርዓት ካልታገዘ ለመፍታት ያሚያዳግት በመሆኑ ጥራት ያለው የትምህርት አቅርቦት ለድርድር የሚቀርብ አይሆንም በመሆኑም የአፋር ህዝብ ፓርቲ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ብሎም የስራ ፈጠራውን ከምንም በላይ ቅድሚያ እንሰጣለን ከሁሉም ነገር ቅድሚያ የምንሰጠው የመምህራንን አጥረት ችግር ለመፍታት ለመምህራን አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላትና የሞያው ከብር ከፍ በማድረግ በጥናትና ምርምር ላይ በየደረጃው የሚሳተፉበት ስርዓት እንዘረጋለን የከልላችን ችግሮች አብዛኞቹ ተያያዥ በመሆናቸው የትምህርት ስርዓት ለሌሎች ከልላዊ ችግሮች ማለትም የስራ እድል ፈጠራ ችግር የከህሎት ማነስና የጠባቂነት መንፈስ እና የችሎታ ማናስ ብሎም ተወዳድሮ ስራ የማግኘት እድል ለማስፋት አስቸጋሪ በመሆኑ ሁለንተናዊ የስርዓት ማሻሻያ እናደርጋለን የአካባቢውን ማህበረሰብ የአኗኗር ዘይቤና ባህል ጋር የሚጣጣምየትምህርት ስርዓት በመመስረት መሰረታዊ የህዝብ ጥያቄዎቸችን የሚመልስ ህዝባዊ መድረኮችን እንዘረጋለን ይህን የምናደርገው በትምህርት ላይ የሚደረግ ማናቸውም መዋሰንዋይ ፍሬው እጅግ ከፍተኛ ነው ብለን ስለምናምን ነው የአፋር ህዝብ ፓርቲ የትምህርትስርዓቱን ወደ ጥራት ለማሻገር የሚከተሉትን ነጥቦች በአንከሮ ይመለከታል ከነዚህም መካከል ሠ የትምህርት ስርዓት የእቅድ አፈጻጸም ሂደትን ትከከለኛ መረጃን በመሰብሰብ መገምገምና ማሻሻል ያሉትን ጠንካራ የትምህርት ስርዓት ጎኖች በማጎልበት እአና በማስፋት የእውቀት አድማስን እናሰፋለን መሀይምነትና አላዋቅነትን በሰፊው እንቀንሳል የትምህርት ተደራሽነትን በማስፋትና በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ላይ የተለየ ትኩረት በማድረግ በተለይ በገጠሩ አና ከአገልግሎቶች የተገለሉ ብሎም የራቁ የከልላችን አከባቢዎች ልዩ ድጋፍና እገዛ በማድረግ በተነሳሽነት እንሰራለን ሴት ልጆች ትምህርታቸውን አንዳያቋርጡ አስፈላጊውን አገዛና ትኩረት እንሰጣለን ቴክኒከና ሙያ ኮሌጆችን ተደራሸ በማድረግና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟለሰት ብዙ ጥራት ያላቸውን ባለሙያዎች አንፈጥራለን የተማሪዎች የቴክኖሎጂ አውቀታቸውን በማሳደግና መሰረታዊ የኮምፒዩተር አውቀት እንዲኖራቸው በመማድረግ በየትምህርት ቤቶቹ በቂ የሆነ የኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂእቃዎችን አናቀርባለን ልዩ ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች በተለየ መልኩ የሚማሩበት ትምህርት ቤት በመገንባት በሀገር ደረጃ ያለንን የቸምህርት ተሳትፎ እናሳድጋለን አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ያገናዘበ የትምህርት ቤቶች ግንባታን በመተግበር እና ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች አስፈላጊውን ግብዓት በማቅረብ በአካል ጉዳተኝነታቸውምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይፈናቀሉ እናደርጋለን በየአከባቢው ህዝባዊ አካላዊና ኢ ቤተመጸሃፍትችን በመከፈት ማህበራዊ የንባብ ባህላችንን ከፍ እናደርጋለንለተማሪዎችና አስተማሪዎች ምቹ የመማር ማስተማር ሂደቱን እናሳልጣለን ብቁ እና ልዩ ችሎታ ላላቸው ተማሪዎች ከፌዴራል መንግስት ጋር በመተባበር ብሎም የራሳችንን ግንኙነት በመፍጠር የውጭ ሀገራት የትምህርት እድሎችን አናመመቻቻለን ኋ ጤና ሠ ሠ ጥራት ያለዉ ለሁሉም የሚዳረስና ከተጠቃሚዉ የመከፈል አቅም ጋር የሚጣጣም የጤና አገልግሎት በክልሉ አንዲስፋፋ ያደርጋል። አናለውጭ ገበያ እንዲያቀርቡ መንገዶችን ማመቻቸት ኋ ባህልና ቱሪዝም የአፋር ህዝብ ፓርቲ የቱር ኤጄንቶችን በማደራጀት ለወጣቶችና ሴቶች የስራ ዕድል እንዲፈጠር ያግዛልበዚህ መስከ ለሚሳተፉ አካላት የፋይናንስ ድጎማ በማድረግ እና የግብር አፎይታን በማመቻቸት ራሳቸውን እስከችሉ ድርስ ማበረታታት ላይ ትኩረት ያደርጋል የቱሪዝም ማዕከሉን ወደ ሰመራ በማዞር የአፋር ህዝብ ከራሱ ሀብት ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻልና አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን በአፋር ህዝብ ፓርቲ የሚመሰረተው የአፋር ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በአፋር ከልል ውስጥ ያሉትን ፈርጀ ብዙ ትሩፋቶች እና የተፈጥሮ ሀብቶች አለም አንዲያውቃቸውና የሚታወቁት ደግሞ አገልግሎት ላይ እዲውሉ አስፈላጊውን የማስተዋወቅ ስራ በመስራት የስም የዝና ብሎም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውን ወደ ላቀ ደረጃ አናሳድጋለን ይህ ከልላችን ብሎም ሀገራችን የታደለችውን የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶች እንዲጎበኙ እና አስፈላጊውን አገልግሎት አንዲሰጡ ለጉብፒዎች የሚያስፈልጉትን አገልግቶች በማቅረብ የደህንነት የምቾት የትራንሰፖርት እና የሆቴል ስራዎችን በማዘመን እና ተደራሽ። የሚያደርጉ ዘመናዊ እና ሙያዊ አገልግሎቶችን አናቀርባለን የአፋር ህዝብ ፓርቲ ባህላዊ እሴቶች በማስተዋወቅ እና አስፈላጊውን ትኩረት በመስጠት የአፋር ባህል ጎልቶ እንዲወጣና ለትውልድ እንዲተላለፍ ብሎም አስፈላጊውን አገልግሎቶች እንዲሰጥ እናደርጋለን የአፋር ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት መድዓ እና ሌሎች ፖለቲካዊማህበራዊ አና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ባህላዊ አሰራሮች በፓርቲ የተቋቋመው የሀገር ሽማግሌዎች ሸንጎ ከትትል እንዲያደርግበት እናደርጋለን አፋርኛ ቋንቋ የጥናትና ምርምር ቋንቋ አንዲሆን እና ለተለያዩ የቴከኖሎጂ አገልግሎቶችን አንዲሰጥ በማስቻል የሀገራቶን አንዱ የስራ ቋንቋ አንዲሆን ተግተን አንሰራል የአፋር ህዝብ የአኗኗር የአመጋገብ የአለባበስና ከሌሎች አጎራባች ህዝቦች ጋር የነበረውን ግንኙነት እንዲያጎለብትና እዲቀጥል በማስቻል ቀጠናዊ ሰላም እናሰፍናለን ብ በክከጻክናበ ዱባ ዱዱ ዝዝ ዱ ባሼ ባዱ ባዱ ዛ። ሀገራችን ብሎም የከልላችን ህዝብ የሚታወቅበትን የሩጫ ስፖርት ላይ እንኳን አንድ ታዋቂ አትሌት ማፍራት አልተቻለም የአፋር ህዝብ ፓርቲ ዘመናዊውንም ባህላዊውንም የአፋር ሜወታዎች አኩል ትኩረት በመስጠት በተደራጀ መልኩ አንሰራበታልን አስፈላጊ የሆኑ የስፖርት ትጥቆችን ሙያተኞችን እና ማዘውተሪያ ቦታዎችን በማመቻቸት እና ከለቦችን በማደራጀች ሁሱም እንደየፍላጎቱ የሚወዳደርበት ሁኔታ እንፈጥራለን በትምህርት ቤቶች ደረጃ የስፖርትን አስፈላጊነት በማስተማር የስፖርት ባህላችንን እናሳድጋለን ለወጣቶችና ህፃናት የሚሆኑ የስፖርት አካዳሚዎችን በመገንባት ለአሰልጣኞች እና ሰልጣኞች ተገቢውን ከብርና እንከብካቤ በማድረግ ከሱስ የጸዳ እና ጤናማ ማህበረሰብ ብሎም ብቁ ዜጎችን እናፈራልገ ሴቶች ሴቶች የአገሪቱን በላይ ቢሆኑም እስካሁን ባለው መረጃ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ይገኛሉ ሴቶች ተኮር የሆነ በተለየ መልኩ ደግሞ አነስተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ሴቶች ላይ ያነጣጠረ ስራ እንሰራለን ሴቶች የተለያዩ አገልግሎት እንዲያገኙ የኢኮኖሚ ድጋፍ ማድረግና በኢኮኖሚዉ ዘርፍ እራሳቸውን እንዲቸሉ ለማረግና ለማብቃት እንሰራለን በተለይም የአርብቶ አደር ሴቶችን ባማከለ መልኩ ስለ ትርፋማነት እና ስኬት ግንዛቤ አንዲጨብጡ የተለያዩ ስልጠናዎች እንሰጣለን ብ በክከጻክናበ ዱባ ዱዱ ዝዝ ዱ ባሼ ባዱ ባዱ ዛ።