Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለጠዕበርኋ አስተያየት በዘመናችን የተደረገው ጥናት ክአራት ኣንዴ ሰው በአዕምሮ ጭንቀት የተያዘ በው ዘለበት ጭንቀት ለመውጣት መውበድ ያለበትን እርምጃና ማድረግ የሚገባውን ነገር ሁሉ ሞክሮ ከልደነ ምን ያድርግ።» ሲሉ ይጠይቃታሉ ለረጂም ጊዚ በውበጣቸው የታመቀ ጉዳት እያለባቸው ጀርበቸውን መታ መታ ብቻ አድር ጐ «አይዘህ ምንም እትሆንም ይህን ጥቅስ በቃልህ አጥና» ብሎ መሸኘት አጥጋቢ ውጤት እይሰጥም ብዙዎች በህጻንነታቸው ያለፉበትን ልምምድና ጉደት ለመናገር ስለሚያሰፍራቸው ወይንም ሚስጥራቸውን የሚጠብ ቅሰቸው ሰው አይኖርም ብለው በማበብ በውበጣቸው ለረጂም ጊዜ ሲቶቆይ ቁጣቸውንና ንዴታቸውን መግለጽ ሲለናቸው ስሜታቸውን ስንከላ ከማድረጉም በለይ የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ይክታቸዋል።
የአዕምሮ ጭንቀት ያለበት ሰው የሚሰማው ስሜት የአዕምሮ ጭንቀት በሽታ ይሆን። የአዕምሮ ጭንቀት መልክና የሚመጣበት ል ዬ ል ዬ ምክንያት ኑሮናል እፔርበ የአዕምሮ ጭንቀት በአል ዩ ልዬ ምክንያት የሚመጣ ርክ የአዕምሮ ጭንቀት በመከከለኛው ዕድሜ ሰሉት በዎች ለይ የሚደርበ የአዕምሮ ጭንቀት በሴቶች ለይ የሚደርስ የአዕምሮ ጭንቀት የአዕምሮ ጭንቀት እንደይደርበ አስቀድሞ መከለክል ይቻለል። ለአዕምሮ ጭንቀት በሸታ ሕክምና ይኖረው ይሆን ከእዕምሮ ጭንቀት ለመውጣት በሽተኛው መውበድ ያለበት አርምጃ የአዕምሮ ጭንቀት የያዘውን በው የመርጻትና አብሮ የመኖር ዘዴ የአዕምሮ ጭንቀት ክመንፈበዊ ሕይወት ጋር ያለው ግንኙነት መግቢያ የአዕምሮ ጭንቀት በሽታ ሰውን አይመርጥም። የአዕምሮ ጭንቀት ሁሉም አንድ ዓይነት እይደለም ቀላልና ከበድ የሆነ የአዕምሮ ጭንቀት አስ። የአዕምሮ ጭንቀት ህመም በው አይመርጥም። በአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ያለ ስው ብዜ ጊዜ የሚስማውን ገልጸ ለመናገር አይፈልግም። ምዕራፍ የአዕምሮ ጭንቀት ያለበት ሰው የሚሰማው ሰሜት የመንፈስ ጭንቀት ያሰበት ስው በምን ይታወቃል። በዚህ ዓይ ነት ሁ ኔታ በአዕምሮ ጭንቀት ክተያዘ ሰው ጋር መኖር ወይንም አብሮ ብዙ መቆየት በጣም ያሰቸግራል። ቢቀይር ወይንም ልዬ ልዩ ዘዴ ሲፈጥር እንቅልፍ ቶሎ እይወሰደውም የእዕምሮ ጭንቀት ያለበት በው በምን ዓይነት ሰሜት ውስጥ እንጻለ እንዲሁም በውስጡ ምን ዓይነት ስሜት እንደሚመሰለስ አብሮት የሚኖረው ሰው ያወቀለት ሲመሰለው ደስ ይለዋል ሁ ኔታውንም ይበልጥ ያቃልልለታል። ከዚህ ቀጥሎ በእዕምሮ ጭንቀት ውስጥ የሚያልፍ በው የሚሰማውን ልዬ ልቶ ሰሜትና የበህሬ ለውጥ እንዲሁም አብሮት ለሚኖረውና እንዲሁም ሊረጻው ለሚፈልገው ሰው አሰቀድሞ ማወቅ ያለበትንና ህመምተኛውን ለመርደት ምን ማድረግ እንደሚገበው በመዘርዘር መጠነኛ ህሰብ ከዚህ ቀጥሉ ሰማሰፈር ሞክረናል ሀ በሥጋው ለይ የሚታይ ለውጥ እንትልፍ ማጣት በአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ያለ በው ብዜ ጊዜ በቀሰሉ እንቅልፍ ከእንዱ ጐኑ ወደ ሌሰው ጐኑ ቢገሰበጥ ኣልጋ በዚህ ችግር ምክንያት ብዙዎች የሚያስተኛ መድኃ ኒት መውስድ ይጀምራ ሉ። በአዕምሮ ጭንቀት የተያዘው ስው ደጋግሞ «አመመኝ» ሲል አስታማሚው ወይንም አብሮት የሚኖረው ሰው ያን ስው ሆስፒታል ። አንድ ነገር ለይ ማተ ኩር አለመቻል በአዕምሮ ጭንቀት የተያዘ ሰው አንድ ነገር ሳይ ጊዜ ወሰደ መቆየት አይችልም። በአዕምሮ ጭንቀት ውሳጥ የሚያልፍ ሰው ያለምክንያት ወይንም ። በአዕምሮ ጭንቀት ውሰጥ ያለ ሰው የሚያደምጠው ሰው ይፈልጋል። ምዕራፍ ድ የአዕምሮ ጭንቀት በሽታ ይሆን። በዚህ ምክንያት ያ ሰው ከደረሰበት የአዕምሮ ጭንቀት ቶሎ መውጣት እይችልም። ይኸውም ኛ የእዕምሮ ጭንቀት ያስበት ሰው የሚስማው ልዬ የሆነ ስሜት እለ ወይ። «የስከር በሽታ» እንደለበት ሰው የአዕምሮ ጭንቀት ያለበትም ስው የትኛው የሰውነት ክፍሉ እንደታመመ ወይንም ለጭንቀቱ ምከንያት አንደሆነ ማወቅ ይቻለል። እንዲሁም የአዕምሮ ጭንቀት የደሪሰበት ሰው በውሰጡ የተሰያየ ሰሜት ይለማዋል። እስተያየት ወይንም ነቀፋ ሲሰሙ በጣም ቅር ይሰኛ ሱ እንዲሁም እራስቸውን መከስክል ይጃምራሉ በዚህ ሁኔታ ለራሰቸው በማዘናቸው ምከንያት በአዕምሮ ጭንቀት ውሰጥ ይገበሱ ለ የኩሎሪክ ባህሪና የአዕምሮ ጭንቀት የኩሎሪክ በህሪ ያለው ሰው ጠንከራ የራስ ፈቃድ ያለው ነገር አጨልሞ የማያይ በተፈጥሮው የመሪነት ችሎታ ያለው ሰው ነው። የኩለሪክ በህሪ ያለው ሰው የአዕምሮ ጭንቀት ቢደርስሰት ሁ ኔታዎች እንደወጠነውና እንደቀደው ያል ሄደለት እንደሆነ ብቻ ነው ሐ የሜለን ኩሊ በህሪና የአዕምሮ ጭንቀት የሜለን ኩሊ በህሪ ያለው ሰው «የእደበበይ ሰው» አኣይደለም። የአዕምሮ ጭንቀት ማንኛውም ሰው ለደርሰበት ይችለል። የአዕምሮ ጭንቀት በሰው ለይ የሚደርስው በተለያየ መልክና ምክንያት ነው። ብዙ ጊዜ በሌለው ዓይነት የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ የሚያልፉ ሰዎች ሰለራሳቸው ዝቅ ያሰ ግምት ሲኖራቸው «ቀዥቀዥ በሚያደርግ» በማ ኒክ የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ያሉ ሰዎች ግን ሰሰ ራሳቸው ክፍተኛ ግምት ይኖራቸዋል። የአዕምሮ ጭንቀት አመጣጡ እንዴት ነው። ሰው ማ ኒከ የአዕምሮ ጭንቀት የሚደርሰበት በሰውነቱ ውስጥ። የዚች ሴት የአዕምሮ ጭንቀት ምክንያት ምንድነው። ይህን ዓይነት የአዕምሮ ጭንቀት ማለትም ሴት ከወሰደች በኋሰ የሚደርስ የዕጨሇጺአጢጠ የአዕምሮ ጭንቀት የመጃመሪያውን ልጂን ስትወልድ ብቻ ነው ወይንስ በወለደች ቁጥር ነው። በዚህ ምክንያት ለአዕምሮ ጭንቀት በጣም የተጋለጠ ይሆናል። የአዕምሮ ጭንቀት የተጋለጠ ሆኖ ይገኛል። አሰቲር የደረሰበት የአዕምሮ ጭንቀት በተላያየ ምክንያት ሪአከቲቭ የመጣ የአዕምሮ ጭንቀት ነው። ማንኛውም ሰው በሕይወቱ የሚጋጥመውን በቤተ ሰቡ የሚደርሰውን ሞት ወይንም ሌላ ዓይነት ጉደት መቂቂም ወይንም መወጣት ሲያ ቅተው የአዕምሮ ጭንቀት ሊደርሰበት ይችላል። ምክንያታዊ ሪአከቲቭ የአዕምሮ ጭንቀት ከሌሎች የአዕምሮ ጭንቀት ዓይነቶች ይበልጥ በሰዎች ዘንድ በጣም የሚታይ ነው። ማንኛውም ጤነኛ የሆነ ሰው ምከንያታዊ ረኣከቲቭ የአዕምሮ ጭንቀት ሲይዘው ይችለል። «በማጣት» ምክንያት የአዕምሮ ጭንቀት የሚደርስበቸው ስዎች የሚስማቸው ሰሜት ምን ዓይነት ይሆን። «በማጣት» ምክንያት የሚደርበው የአዕምሮ ጭንቀት በው በደረሰበት ሀዘን ምክንያት የሚመጣ ነው። ይህን ዓይነቱ የአዕምሮ ጭንቀት ማለትም አንድ ዓይነት የማጣት ጉደት በስው ላይ ሲደርስ የሚመጣው የአዕምሮ ጭንቀት በመድኃ ኒት አንታይ ዲፕሬስንትን ብቻ ሊድን አይችልም። በዚህ ዓይነት በሰለጠ ኑት ዓለም አንድ ሰው የተለያየ ጉደት ሲደርስበት ሀዘ ኑን እንዲወጣው ዕድል በመስጠት ፈንታ ቶሎ ሲቀጤት ይሞክራ ሉ «ሀዘንን» መግፋት «ኣም ቢ» ማለት ወይንም መሸሽ የበለጠ ስውን ወደ ከራፋ የአዕምሮ ጭንቀት ውሰጥ ይከተዋል። የሰውን ተፈጥሮአዊ በህሪ የሚመራመሩና የሚያጠኑ አዋቂዎች «አንደንድ በዎች ከሴሎች ይበልጥ ለአዕምሮ ጭንቀት የሚጋለጡት ወይንም በአዕምሮ ጭንቀት የሚጠቁት ለምን ይሆን። በል ብዜ ጊዜ ከአዕምሮ ጭንቀት የሚያመልጠው በሥራው ለይ ብዙ ጊዜ በማጥፋት ነው። በዚህም ምክንያት ከልጠበቀው የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ይገበል። ብዜ በመ ጐጉጻት ወይንም በማጣት ምክንያት የአፅምሮ ጭንቀት የደረሰበት ሰው ደግሞ ያጋጠመው ጉደት ወይንም ማጣት የአዕምሮ ጭንቀት እንጻሰክተለበት ቪያው ቅም ያን የመሰለ ሰሜት የተሰማው ክተፈጥሮ ውጪ በመሆ ኑ እንደልሆነ ማወቅ አይችልም። የኑሮቲክ የአዕምሮ ጭንቀት የደረሰሰትም ሰው ብዜ ጊዜ ለምን ያን ዓይነት ስሜት እንደሚሰማው እኣያው ቅም። ምዕራፍ የአዕምሮ ጭንቀት የያዘውን ሰው የመርደትና አብሮ የመኖር ዘዴ መጠኑ መልኩና የሚቆይበት ጊዜ ይለያይ እንጂ ማንኛውም ስው በሕይወቱ እንድ ጊዜ በእዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ማስፉ ኣይቀርም። ብዙ ጊዜ በአዕምሮ ጭንቀት የተያ ዙ ስዎች «ያዘንክበት ምክንያት ምንድነው። በማጣት ምክንያት የአዕምሮ ጭንቀት የደረሰበትን እንዴት መርደት ይችለል። ይሁን እንጂ ይሄ «የአዕምሮ ጭንቀት ነው» ማሰት አይደስም። የአዕምሮ ጭንቀትን የሚጭሩ ወይንም ምክንያት የሚሆ ኑ አንደንድ ነገሮች አሉ። የዚህ ዋና ምክንያት በአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ በነበርንሰት ጊዜ በለውነታችን ውሰጥ በተፈጠሩት አንደንድ ለውጦች ምክንያት ነው። የአዕምሮ ጭንቀት በሽታ «ኃጢአት። ብዙ በአዕምሮ ጭንቀት ውበጥ የሚያልፉ ስዎች አስፈለጊውን ሕክምና አናደርግም በማለት በአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ለረጂም ጊዜ ይቆያሌ። የአዕምሮ ጭንቀት በሰው ለይ የሚቆይበት የጊዜ መጠን አለው።