Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የአቦነህ_አሻግሬ_እንቁጤ_እንቁጣጣሽ_የቋንቋ_አጠቃቀም (1).pdf


  • word cloud

የአቦነህ_አሻግሬ_እንቁጤ_እንቁጣጣሽ_የቋንቋ_አጠቃቀም (1).pdf
  • Extraction Summary

ን ክስ ከ ከዘህ በለህ ዘህ ከህ ዋቢ መጽሐፍት መግቢያ የጥናቱ ዳራ በየዘመኑ ታትመው ለንባብ የሚበቁ አጫጭር ልቦለዶች በዐብይና በንዑስ ይዘታቸው ትንተና ተካፄዶ የጥናቱ ፍጻሜ ይሆናል ። አውቀወም ሆነ ሳያውቁ አንድ አይነት የሆኑ ቃላትን በመደጋገም መጻፍንም ያካትታል እነዚህ ድረጊቶች ደግሞ መወፈድ አለባቸው ምክኒያቱም ጥሩ ደራሲ በቃላት አጠቃቀሙ ረገድ በተለይ በአጭር ልቦለድ ቁጥብ መሆንና ለማስተላፍ ለሚፈልገው መልዕክት ይበጀኛል የሚላቸውን ቃላት መምረጥ አለበት ለምሳሌ ያህል ዲዲ።

  • Cosine Similarity

ን ክስ ከ ከ ከ ከ ን ከ አጠቃሉከሺከከከ ስ ከ ከ ከ ዘህ ዘዘህ ማውጫ ብብ ስ ስ ስ ከ ከ ከ ከ ን ን ን ከ ከ ከ ህህህህህ« ምዕራፍ አንድ መግቢያ ከ ን ን ከከከ ክክ ከ አ ከ ከ ዘህ ዘዘህ የጥናቱ ዳራ የጥናቱ አላማ የጥናቱ ጠቀሜታ ህጂቓእዝ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ት ከ ከ ከ ከዓ የጥናቱ ወሰን የጥናቱ ዘዴ ከ ን ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ከ ከ ንህ ከ የጥናቱ አደራጃጀት ከ ከ ምዕራፍ ሁለት ክለሣ ደርሳን የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት « ንድፈ ሀሳባዊ መሰረት የቋንቋ አጠቃቀም ምንነት በአጭር ልቦልድ የይዘት ምንነት ምዕራፍ ሦስት የቋንቋ አጠቃቀም በእንቁጤ አንቁጣጣሽ እና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የቃላት ምርጫ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ከ ከን እዘን ዘ ንዘ የግፅዝ ቃላት ፍካሬ ቃላት ከ ከ ከ ከ ከ እ ከ ከ ዘዬ ቃላት እክ የእንግሊዘኛ ቃላት የዘይቤ አጠቃቀም ከ ከ ከ ከ ከዓ ዓዓ ከ ን ከ ህ አነጻጸሪ ዘይቤ ሰውኛ ዘይቤ ተለዋጭ ዘይቤ ከ ከ ከ ከ ከ ከዓ ዓ ከ በቋንቋ አጠቃቀም የታዩ ድክመቶች የቃላት ድረታ ጉራማይሌ ቋንቋ ከ ከእ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከዓ የባለቤትና የማሰሪያ አንቀጽ አለመጣጣም የአረፍት ነገር ቅንብር ጉድለት » ምዕራፍ አራት የልቦለዶቹ ይዘት ትንተና እንቁጤ እንቁጣጣሽ ማጠቃለያ ከከ ስ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አአ ን ከ ከዘህ በለህ ዘህ ከህ ዋቢ መጽሐፍት መግቢያ የጥናቱ ዳራ በየዘመኑ ታትመው ለንባብ የሚበቁ አጫጭር ልቦለዶች አንባቢ ዘንድ ይደርሱ እንጅ የአዳዲስ ስራዎችን ጠንካራም ሆነ ደካማ ጎን የሚፈትሽ ከአስተያየት የዘለለ ጥናት ሲደረግ አይታይም ይባላል እስካሁንም በጥናት ሳይዳሰሱ የቆዩ በርካታ ስራዎች አንዳሉ ይነገራል ይህ መሆኑ ደራሲያን ወደ ፊት ስራዎቻቸውን አሻሽለው የሚቀርቡበትን ወይም አጠናክረው የሚገፋበትን አቅጣጫ አንዳይጠቆሙ ከማድረጉ በተጨማሪ ተደርሲያንም አጫጨር የልቦለድ ድርሰቶቹን ጥንካሬና ድክመት ለይተው እንዳያውቁ ያደርጋል ይህ እንቁጤ አንቁጣጣሽ አና ሌሎች ልቦለዶች የተሰኘው ልቦለድ በ ዓም ታትመው ከወጡት ተስፅሁፍ ስራዎች አንዱ በመሆኑና ደራሲው ምንም እንኳን ከዚህ በፊት ህጻናት ተውኔት ኩኩ መለኮቴ የሰማዩ ሰረገላ አባጉጉ ሦስቱንም በ ዓም ሁለተኛ የአዋቂዎች ተውኔት ሊቃማዕምር ኩረባ እና በሦስተኛም ጥናታዊ የኢትዮጵያና ኢትዬጵያውያን በጥንታዊ ግሪክ እሳቤ የሚሉ ሁለት ተውኔቶና አንድ ጥናታዊ ፅሁፍ አሉት በልቦለዱ ላይ ከዚህ በፊት ጥናት ባለመካሄዱ ልመርጠው ችያለሁ ሌላው በርዕስ ጉዳዩ ጥናት ለማድረግ ያነሳሳኝ በተለይም በቋንቋ አጠቃቀም ላይ እንዳተኩር ያደርገኝ ቋንቋ እንደሌሎች ሁሉ ልቦለድን የማቅረቢያ ዋነኛ መሳሪያ በመሆኑ ደራሲንና ተደራሲን የሚያገናኝ ድልድይ ነው ብዬ ማመኔ ነው ስለዚህም በሰነ ጽሁፍ ሠራዎች ላይ የሚደረግ ጥናት ምንጊዜም ከቋንቋ መጀመር እንዳለበት ይሰማኛል በአጠቃላይ ልቦለድ ድረሰቱ ከተጸጻፈበት ጊዜ አንጻር የቅርብ ስራ ከመሆኑ ጋር ተያይዘው ለሚነሱ የልቦለድ የቋንቋ አጠቃቀም ምን ይመስላል። በገር ዐዐሂዓቋበዐኘ ዐህሀ ምዕራፍ ሁለት ክለሳ ድርሰን የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት ከዚህ ጥናት ጋር ተዛምዶ ያላቸውን ስራዎች መመልከትና መፈተሸ ተገቢ በመሆኑ ይህን ጥናት ሳቀርብ ከጥናቱ ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ገኛሉ ብዬ የወሰድሏቸውን ሰራዎች አንብቢያለሁ ይህን ጥናት ሳቀርብ የሰራ ትኩረቴ አድርጌ የተነሳሁበት ጉዳይ በአቦነህ አሻግሬ አእንቁጤዕንቁጣጣሽና ሌሎች ልቦለዶች የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘት ትንተና በሚል በመድበሉ ውስጥ በወጡ አጫጭር ልቦለዶች ቋንቋቸውንና ይዘታቸው በመተንተን ላይ ነው በመሆኑም በቅኝቴ ወቅት በዋናነት ትኩረቴ አድርጌ የተመለከተኋቸው በአጭር ልቦለድ መድበል በጋዜጣና በመጽፄት በወጡ አጫጭር ልቦለዶች ላይ የተሰሩ ጥናቶችን ነው እነዚህ በአጭር ልቦለድ ዙሪያ የተሰሩት ቁጥራቸው ወደሰ ሀያ ዘጠኝ ይደርሳሉ እኔ ግን ለጥናቱ የቀረቡትን ሰባቱን ብቻ ለማየት ምክሪያለሁ በዚህ መሰረት መርጨ የቃኘኋቸው ጥናቶች የሚከተሉት ናቸው የሻረግ ምትኩ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጡ አጫጭር ልቦለዶችን መገምገም በሚል የተሰራ ነው የሻረግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጡ አጫጭር ልቦለዶችን አንጻር ታሪክና መቼት ስትገመግም በተመሳሳ መልኩ ልበለዱን ስትገመግም ደራሲው የተጠቀማቸውን ቋንቋዎች ዳሰሳ አድርጋለች እኔ ደግሞ የአቦነህን ድርሰት ከቋንቋ አጠቃቀምና ከይዘት አንጻር መተንተን ነው በዚህም በልቦለዶቹ ውስጥ ያሉትን ፍሬ ነገሮች እና ደራሲው ምን አይነት ቃላትን አንደተጠቀመ ገምግሚለሁ ልነታችን የሻረግ አንጻር ታሪክና መቼት በመገምገም አኔ ደግሞ የእያንዳንዱን አጭር ልቦለድ ፍሬ ነገር በመተንተን እና የቋንቋ አጠቃቀምን በስፋት በመዳሰሴ የምንመሳሰለው በአጭር ልቦለድ ዙሪያ ሰርተን የደራሲዎችን የቋንቋ አጠቃቀም ድክመቶች መዳሰስና የአጭር ልቦለድ ቃላት ምን ይመስላሉ የሚሉትን ማየታችን ነው ተስፋዬ ጎይቴ በዜና ቱሪዝም የወጡ አጫጭር ልቦለዶች ያነሷቸውም ጭብጦችን መተንተን ላይ የተሰራ ሲሆን ስለ ጭብጥ ምንነት ጭብጥና ደራሲ ስላላቸው ተዛምዶ እዲሁም ሁለቱ በአንድት ከህብረተሰቡ ጋር ስላላቸው ተዛምዶ ገለጻ ሠጥቷል እኔ ስለ ይዘት ገለጻ በሰጠሁበት ክፍሌ ጭብጥና ይዘት የተያያዘ ፍች ስላላቸው በማያያዝ ማብራሪያ ከመስጠቴ በተጨማሪ ማብራሪያውን መሰረት አድርጌ ልበለደቹን ገምግሜያለሁ ይህ ደግሞ የይዘትን ወይም የጭብጥን ምንነት በበለጠ ለማስረዳት ይረዳል ተስፋዬም ስለ ልቦለዶቹ ፍሬ ነገሮች ማንሳቱ እና በአጭር ልቦለድ ዙሪያ ማጠንጠኑ እንድንመሳሰል አድርጎናል የሚለየን ግን አሱ የጥናቱ ገደብ ሙሉ በሙሉ በጭብጥ ላይ መሆኑና የኔ ደግሞ የልቦለደቹን የቋንቋ አጠቃቀምና ይዘትን መሰረት ያደረገ በመሆኑ ነው ሙሉቀን ታፈሰ በቋንቋዎች ጥናት ተቋም የምርቃ መፅፄት በወጡ አጫጭር ልቦለዶች ላይ የይዘት ትንተና ይህ ጥናት ትኩረት ያደረገው ልቦለዶቹ የተገኙበትን ህብረተሰብ ማህበራዊ ባህላዊና ስነመልቦናዊ ጉዳዮች አንጸባርቀዋል ወይ የሚለው ላይ ነው ይህንም ሲደርግ በህብተሰቡ ዘንድ ያሉ በልቦለዶቹ የተጠቀሙትን ማንኛውም ችግሮች ላይ የመፍትሄ ሀሳቦችንም ጭምር እየሰጠ ነው የኔ ጥናት ደግሞ በአቦነህ መድበል ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምንና የይዘት ትንተና ላይ የሚያተኩር በመሆኑ ነው የሚያመሳስለን የልቦለዶቹን ፍሬ ነገሮች ማንሳት ሲሆን የምንለያይበት ደግሞ እኔ ስለ ቋንቋ አጠቃቀም ተጨማሪ ግምገማ ማድረጌ እና አሱ ደግሞ ስለ አጭር ልቦለድ አጠቃላይ ቴክኒክበማንሳቱ ነው ደግማዊ ኤጌንዶ ሂሳዊ ግምገማ በብርፃን ዳኘ ሸበጥና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ከአጭር ልቦለድ ዋና ዋና ባህሪያት አንጻር በሚል የተሰራው ጥናት ይገኛል ዳግማዊ በመጀመሪያ የጥናቱን ዳራ አላማ ጠቀሜታ ወሰንና ዘዴ ካዬ በኋላ አስከትሎ በክለሳ ደርሳን ስር የአጭር ልቦለድ ባህሪይ የአጭር ልቦለድ ዋነኛ ባህሪያት ምንነት አና የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝትን ፈትሺል ሌላው የብርሃን ዳኘን አጫጭር ታሪኮችን ነጠላ ውጤት ቁጥብነትና ጥድፊያን የዳሰሰበት ክፍል ይገኛል በዚህም የታሪኮቹ የቋንቋ አጠቃቀሞች አጠር ባለ መልኩ የልቦለደቹን ፍሬ ነገሮች ማየቱ እና የደራሲውን የቋንቋ ችሎታ ገምግሟል ልዩነታቸን ዳግማዊ የልቦለዶችን ባህሪያት በተናጠል በምሳሌ ማብራራቱ ና እኔ ደግሞ የልቦለዶችን ጭብጦች በመነጣጠል ማሳየት ስለሞክርሁ ሲሆን የሚያመሳስለን ቋንቋንና በመዳሰሳችንና የልቦለዶችን ፍሬ ነገሮች መዳሰሳችን ነው ጌትነት ካሳሁን የአሳመነው ባሪጋ የትሮይ ፈረስና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ከተሰኘው አጭር ልቦለድ መድበል ውስጥ በናሙናነት ስድስት ሥራዎች ወሰዶ ከነጠላ ውጤት ከቁጥብነት እና ከጥድፊያ አንጻር ገምግሟል በነዚህ መሰረት ግምገማውን ሲያደርግ የልቦለዶቹን የቋንቋ ሁኔታ የሚስተላልፉት ፍሬ ነገር ና የደራሲውን የቋንቋ ችሉታም ፈትጳል ይህ ስራ ከኔው ጋር በመጠኑ ቢሆን ተቀራራቢነት አለው የልቦለዶቹን ፍሬ ነገሮች በማንሳቱ የአንድን ሰው አጭር ልቦለዶች በመገምገሙና የደራሲውን የቋንቋ ሁሌታ በማሳቱ ስንመሳሰል እሱ ነጠላ ውጤትንና የልቦለዶቹን ታሪክ በስፋት በመዳሰስ እና እኔ የልቦለዶቹን ቋንቋ አጠቃቀምና ይዘት በስፋት በመገምገም ልዩነት አለን ስሜነህ ባይፈርስ የኃይለ ኢየሱስ ፈቃዱ አጭር ልቦለዶች ከአጭር ልቦለድ ባህሪያት አላባውንና የአጻጻፍ ዘዴ አንጻር በሚል የተሰራ ነው ስሜነህ ያንድ ብር ዘቢብን ለማኙ አይነሰውርን እና አፈርሳታን የተባሉት አጭር ልቦለዶችን ገምግሟል የልቦለዶቹን ታሪክ እየተረከ በመጨረሻ ነጠላ ውጤቶችን ይጠቁማል ታሪኮችንም ነጠላ ውጤታቸውን በማሳየት ረገድ የተሳካላቸው መሆኑን አመልክቷል ይህን ጥናታዊ ጽሁፍ ከኔው ጥናታዊ ጽሁፍ ጋር የሚያመሳስለው ልቦለዶቹን ነጠላ ውጤት ሲገመግም የዘታቸውን በማየቱ የቃላት ድግግሞሽና ከመጠን ያለፈ ምልልሶች ሲነሳ ስለ ቋንቋ በመተንተኑ ነው ልዩነታችን ደግሞ በስሜነህ ሰፋ ያለ ጥናት ያደረገው በባህሪያት በአላባውያና በአፃፃፍ ዘዴ ሲሆን የኔ ጥናት ደግሞ በስፋት ስለ ቋንቋ አጠቃቀምና ይዘት ሰፋ ያለ ፍተሻ ማድርጌ ነው ሲሳይ ታደሰ የተሰፋዬ ገሠሠ አጭር ልቦለዶች ስራዎች በመተከዣ ውስጥ መገምገም የሲሳይ ጥናት ስለ አጭር ልቦለድ ጠባይና ምንነት አጭር ልቦለድ ከሌሎች የስነ ጽሁፍ መልኮች በተለይም ከረጅም ልቦለድ የሚለይበትም ጠባይ ሲገልጽ በተጨማሪ ደግሞ የተዋጣና የተሳካ አጭር ልቦለድ ለመጻፍ የልቦለድ ደራሲ ሊያሟላ የሚገባውን ነገር ይጠቁማል ሲገመግም የልቦለዶቹ ጭብጦች የማህበረሱን ህልውና የሚያሳዩ መሆናቸውን እና ነጠላ ወጤትን ቁጥብነትና ጥድፊን ከልቦለድ ጋር አያይዞ ገለጻ አድርጓል የሲሳይ ና የኔ ጥናት የሚለያየን እሱ የአጭር ልቦለድና የረጅም ልቦለድ በምን እንደሚለያዩ ማሰሳየቱ እና አጭር ልቦለድ ባህሪያትን የበለጠ ግልጽ አድርጉ ሲያቀርብ እኔ ደግሞ ስለ ቋንቋ አጠቃቀምና ይዘት ሰፋ ያለ ትንተና ማድረግ ሲሆን የሚያመሳስለን አጭር ልቦለድን መሰረት አድርገን የልቦለዶችን ፍሬ ነገሮች ዳሰሳ ማድርጋችን ነው ንድፈ ሀሳቦዊ መሰረት የቋንቋ አጠቃቀም ምንነት በአጭር ልቦለድ ቋንቋ የስነ ጽሁፍ መከሰቻ ብቻ ሳይሆን የስነ ጽሁፍን ስኬታማነት ከሚወስኑት ተግባር ቀደም ተጠቃሽ ነው ሊታላለፍ የተፈለገው መልዕክት ያለ አንዳች እክል ለአንባቢው እንዲደርስ ቋንቋው የተሰተካከለ እና ግልፅ መሆን አለበት በመሆኑም በቋንቋ አጠቃቀም ረገድ ጥንቃቄ መውሰድ ተገቢ ነው በአንድ ልቦለድ ውሰጥ የሚገኙ ገጸ ባህሪያት የሚጠቀሙት ቋንቋ የመኖሪያ አካባቢቸውን እና ያሉበትን ማህበራዊ እርከን የሚያንጸባርቅ መሆን አለበት በተለይም ደግሞ የሚኖሩበትን አካባቢ ባህል የተከተለ መሆን አለበት ዕህ ህ ህወርከ ጸበ ክከ በተሰኘው መጽሀፍ ቋንቋ ከአካባቢ ጋር ምን ያህል የተቆራኝ እንደሆነ ሲብራራ የሚከተለውን ይመስላል በስነ አንባብ በዜማ አወራረድ ለአነገር ልዩነት ወይም ቃላት በተለያዩ አካባቢዎች ባላቸው የተለያዩ አጠቃቀም ምክንያት የአንድን አካባቢ ብቸኛ መለያ ሊሆኑ ስለሚችሉ የትርጉም ልዩነቶቸቭ ሊያመጡ ይቻላሉ የአንድን ባህል ወሰን የሚያመለክቱት ትክክለኛ አነጋገሮች እነዚሁዘዴዎች ናቸው ሰ ስለዚህ አንድ ደራሲ የሚጠቀመው ቋንቋ የአንድን አካባቢ የአኗኗር ሁኔታ ባህልና ዘዬውን የሚያጸባርቅ ሊሆን ይገባል አጭር ልቦለድ አንዱ የስነ ጽሁፍ ዘርፍ ነው በመሆኑም የአጭር ልቦለዶልን ባህሪያትን ፍሬነገሮችና ቴክኒኮች ከግብ በማድረስ ለሱ የሚሆኑ የቋንቋ ክፍሎትን ዘይቤና ሌሎችን መምረጥ ይገባል በቃላቱ ቁጥብ መሆን ይገባል በቃላት እና በገጸ ባህሪያት ቁጥብነት ኑሮት የሚጻፍ ነው አጭር ልቦለድ ከሌሎች ስነ ጽሁፍ ዘርፎች ሚጋራቸው ባህሪያት እንደ ፍሬ ነገሮችና ቃላት ምርጫ ቢኖርትም በፈጠራ ስራነቱ ከአውነተኛ ታሪክ በዝርውነቱ ከግጥም በቅጽበታዊነቱ በጥፊያው በቁጥብነቱና በነጠላ ውጤት ላይ በማትኮሩ ከረጅም ልቦለድ ይለያል አጭር ልቦለድ የግጥምን ያህል ባይሆንም በቋንቋም በኩል ቁጥብ ነው ቤትስ ፐከዩ ከ ከቢ ፄጻህዌክቨ ብሎ በጻፈው መጽሀፍ አጭር ልቦለድን ከረጅም ልቦለድ ጋር በማነጻጸር እንደሚከተለው ብሏል ለረጅም ልቦለድ ቃላት መጠቀም በጣም ጥሩና አስደሳች ነው ይሁን እንጂ ለአጭር በልቦለድም በዚሁ ዘዴና የቃላት መጠን ለመጠቀም መሞከሩ የስድት ወር ህጻንን በረጅም ባርኔጣና ፈር ባለው ኮት ሸፍኖ አንደማፈን ይቆጠራል እንደቤትስ አባባል አጭር ልቦለድ በቃላቱ ቁጥብ ነው ይህ አጭር ልቦለድ በነጠላ ውጤቶ ላይም አእንደሚያተኩ ያሳያል በቃላቱ በገጸ ባህሪያቱ በነጠላ ውጤቶች በጥድፊ የሚታወቀው አጭር ልቦለድ ቃላት መጠቀም ሰፊ ኮት ና ባርኔጣ ህጻንን ያለ ልክ እንደ ማልስ ነው ባጭሩ አጭር ልቦለድ በቃላቱ በገጸባህሪያቱ ድርጊት በጠቅላላው በቃላቱ መጠነርአይ ና በጭብጡ ቁጥብ ነው የይዘት ምንነት የልቦለድ ደራሲ አላማ የህብረተሰቡን ምኞትና ፍላጎት የሚያንጸባርቁትን ማለትም ህብረተሰቡ ህላዊ መገለጫዎች የሆኑትን እምነቱን አስተሳሰቡን ብሶቱን ሀዘኑን ደስታውን ወዘተ በኪነታዊ ውበት አላምሮ ለተደራሲያኑ ማቅረብ ነው በመሆኑም አንድ ደራሲ ስራውን ሲያዘጋጅ በማህበረሰቡ ውስጥ በመኖር የማህበረሰቡን ችግር ደስታ በአጠቃላይም ዝብርቅርቅ ህይወቱን በወጉ ማገናዘብ መገንዘብ ጠበቅበታል ይዘት ምንለውም ይህንኑ መሰረት በማድረግ ደራሲ በህወት ከሚመለከታቸው ከሜታዘባቸው ከተካፈላቸው ገጠመኞች መካከል መርጦ በተቀነባበረና በተቀናጀ መልክ ለተደራሲው የሚያስተላልፈውን መልእክት ነው ፒኬሪንግና ሆፐር በስነጽሁፍ መጽሀፋቸው ይዘት በስነ ጽሁፍ ውሰጥ የሚኖረው ቅርፅ ውስን አና ትርጉም ያለው አተያይ ወይም አጠቃላይ የህይወት አተያይ ደራሲው ከአንባቢያን ጋር ግንኙነት የሚፈጥርበት መንገድ ነው ሃሳብን አስተያየትን ስሜት የሚያካፍልበት ነው ይላሉ ይዘት የአንድ ልቦለድ ጠቅላላ ጉዳይ የሚሸከረከርበት ፃሳብ ነው በልቦለድ ውስጥ ተጽዕኖ የሚኖርበት ክፍል የለም ይዘት አጠቃላዩን ስራ የሚያስተባብርና ስለ ህይወት የሚያወሳ ማዕከላዊ ፃሳብ ወይም ጉዳይ ነው አጭር ልቦለድም እንደሌሎች ይዘት ያለው ለማበብ ጊዜ የማይፈጅ ነው ከሰነጽሁፍ ዘርፎች አንዱ የሆነው አጭር ልቦለድ ከሌሎች የድርሰት ዘሮች የሚለይባቸው የራሱ ባሪያት አሉት ነጠላ ውጤት ጥድፊያና ቁጥብነት ነጠላ ውጤት ዋናው የአጭር ልቦለድ ባህሪይ ነው ሁሉም ነገር በአንድ ተሳስሮ ወደ አንድ ግብ የሚያመራበት በአጭር ልቦለድ የሚተረክ ታሪክ ብዙ አይጓዝም ዝርዝር ነገሮችነም አያበዛም ፈጠን ፈጠን ብሎ መተረክ አለበት እናም ባለመንዛዛቱ ቁጥብና እምቅ በመሆኑ ስብሰብ በማለት ባህሪው ይታወቃል አጭር ልቦለድ እነዚህን ባህሪያት በጠባብ ቤት መያዙ ሌሎች የስነ ጽሁፍ ዘሮች የሚስገኙትን ውጤት ሳያጓድል መገኘቱ አንድን የህወት ዘለላ በመውሰድ በብቃት ማቅርብ መቻሉ እምቅነት ባህሪው ነው ይህ እምቃትና ቁጥብነት አንድ አለማ ወይም ግብ ለመምታት ነው ድርጊቶችን በፍጥነት ተከናውነው በፍጥነት የሚፈጸሙበት ይህ የስነ ጽሁፍ ዘርፍ በባህሪው ቁጥብ ነው አይነተኛና አይቀሬ ጉዳዩችን ብቻ መርጦ አሚይዝ አሚጠቀሰው ሁሉ ተጎርዶ ቢቀር አሚያጎድል በሚጨመር ደግሞ በውል ግብ መችነትን የሚያመጣ ነው ዘሪሁን አጭር ልቦለድ ሰፊና ውስብስብ የህይወት ገጠመኞችን የሚያስተናግድበት መድረክ የለውም ይልቁንም በአጭር ልቦለድ ገና ሲጀመር የሚቀርበው ነገር ሁሉ ነጠላ ውጤትን ለማሳየት ተብሉ ነው መቅረብ ያለበት ከዚህ አንጻር በአጭር ልቦለድ ውስጥ የሚገኝ ይዘት የግድ በባህሪያቱና ለቅርጹ ተገዥ መሆን አለበት የአጭር ልበለድ መድረኩም ሆነ የሚወስደው ጊዜ የተመጠነ በመሆኑ የተንዛዛና የተራዘመ ጉዳይን የማስተናገድ አቅም የለውም ይልቁንም ጠባብ ነጠላና በጣም የተወሰነ ጉዳይን ብቻ ነው ይዞ መነሳት ያለበትስለዚህ የአጭር ልቦለድ ደራሲ ከልደት እስከ ሞት ያለን የህይወት ገጽታዎች ለመተረክ መነሳት የለበትም ከአያሌ የህይወት ልምዶች አንዲቷን ብቻ የሚመለከት ጉዳይን ይዞ ከተነሳ ስራው የተዋጣ ሊሆን ይችላል ምዕራፍ ሦስት የቋንቋ አጠቃቀም በእንቁጤ ዕቁጣጣሽ እና ሌሉች ልቦለዶች ውስጥ የቃላት ምርጫ የግዕዝ ቃላት የግዕዝ ቃላት ከግዕዝ ቋንቋ የተወረሱ ቃላት መሆናቸውን እናቀወቃለን የግዕዝ ቃላት ፍቻቸውን ለማወቅ የግዕዝ ቋንቋ ማወቅ ወይም መዝገበ ቃላት መጠቀም ግድ ይላል ምንም አይንት የግዕዝ ቋንቋ ዕውቀት የሌላቸው ሰዎች አንድን ልበለድ በሚያነቡበት ጊዜ ሊቸገሩ ስለምችሉ ነው ምክኒቱም ደራሲዎች አንዳንድ ጊዜ የግዕዝ ቃላትን ስለሚጠቀሙ ነው እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋ በአሁኑ ሰአት በብዛት የሚነገሩት በቤተክርስትያን ውስጥ ነው እነዚህን ነገሮች ሰበብ አድርገው የግዕዝ ቋንቋ የሚችሉ ገጸባህርያትንሠ ይስላሉ በድርሰታቸው ውስጥም የግዕዝ ቋንቋን ይጠቀማሉ ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ መሰረት ያደረገው ልቦለድ የግዕዝ ቃላት ይታዩበል ምንም እንኳ የተወሰኑት ከአማርኛ ጋር የተዋረሱና በልማድ የሚታወቁ ቢሆኑም ከዚህ ጋር ተያይዞ እንዴት ጥቅም ላይ እንዳዋሉ በምሳሌ እመልክት ይኸ ሁሉ በአለም ላይ ያለው እልፍ አዕላፍ ባልና ሚሰት የሚያሳፍር ነገር ሰርቶ ነበር ማለት ነው ገጽ እልፍ አዕላፍ ማለት ብዙ ማለት የቡና ረከቦት ቀርቦ እስኪነሳ ከአሀዱ እስከ ሁሩ በሰላ ከዘበል ባርካ መነሻ እስከ መድረሻ የሜወጋው ስለ ስንትርትርያዋ ባለአውሊያ ሆነ ሃገጽ ከአሀዱ እስከ ሁሩ በሰላም ማለት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሚሄዱ ማለት ነው ጥበብ የተካነችው ቅድስት እስትንፋሷን በዋሽንት ገጽ ቅድስት ማለት ተባረከ ማለት ነው ብሩ ዓበውን በችኮላ ከገማመጠ ባኋላ ዘባተሎውን ተከናንቦ በዳበሳ ወደ ቤንቿ ሥር ገባ ገጽ ዘባተሎውን ማለት ጓዙን ማለት ነው የአእምሮ ገሀነም የብረት በሮች ተዘግተው ገነት ወለል አለች ገጽ ገሀነም የስቃይ ቦታ ሲሆን ገነት በሰማይ ያለ የፅድቅ ቦታ ነው ዋሽንት የመላዕክት ቋንቋ ነው ገጽ የመላዕክት ማለት የጌታ መልክተኞች ነው ደራሲ አቦይነህ አሻግሬ ከላይ ያየናቸውን የግዕዝ ቃላት በድረሰቱ ውስጥ ተጠቅሞባቸዋል እነዚህን ለምን እንደተጠቀመ ሦስቱን የግዕዝ ቃላት ወስደን እንመልከት ይኸ ሁሉ በአለም ላይ ያለው እልፍ አእላፍ ባልና ሚስት ሚያሳፍር ነገር ሠርቶ ነበር ማለት ነው ምነው እዚህ አገር ፍቅር በድብቅ የማሆነው ዘራፍ ገጽ እልፍ አዕላፍ ማለት ብዙ መሆኑን ከዚህ በላይ አይተናል በዚህ አረፍተ ነገር ሰለሞን እየታየው ያለ ነገር ብዙ ባልና ሚስቶች እንዳሉ ቢረዳም ሁሉም በድብቅ ትዳር የመሰረቱ መስሎ ይታየዋል ይህን እንዲያስብ ያደረገውም አውቶብሱ ውስጥ ያያትን ልጅ ጠይቆ ጥሩ ፊት ሳታሳየው ስትቀር ነው ማለት ከበዙ ሰዎች መሀል እሱ ይህን ሲያደርግ የተለየ ነገር ሁኖበት የተጠቀመው ቃል ነው የቡና ረከቦት ቃርቦ እስኪነሳ ከአሀዱ እስ ሁሩ በሰላም ከዘብል ባርካ መነሻ እስከ መድረሻ የሚወጋው ሥለ ስንትረትሪያዋ ባለ አውሊያ ሆነ ገጽ በዚህ አረፍት ነገር ውስጥ የግዕዝ ቃሉ ትርጉም ከመጀመሪያው በሰላም እስከሚሄዱ ማለት ሲሆንጨ የአይኔ አበባ ቡናው ተፈልቶ እስኪያበቃ ትለፈልፋለች ይሕ መቀባጠሯም በቁንዝላ ህዝብ አካባቢ ውቃቤ ወይም ዛር የሚባል ሆነባት ብለው ነው ደራሲው ይህን ቃል የመረጠበት ምክንያት የመጀመሪያው ሁሉም ሰዎች ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሥለሷ እያወሩ መሆናቸውን ለማሳየት በአፅንኦት እንዲታሰብበት ሌላው የአይኔ አበባ ዛር ወደነሱ እደይተላለፍ በሰላም የቡና ስርአቱ መካሄዱንናእንዴት ይጨነቁ እንደነበር ለማሳየት ነው ብዬ እገምታለሁ ስራ የጀመረችው እንድ በስታ ዋሽንት በመሰራትፎጨ ጥናት የቀጸለችው አባቷ ጉልበት ላይ ተቀምጣ ዋሽንት ከከንፈሯ አስጠግቶ ኡፍ በይበት ሲላት አፍ በማለት ጥበብን የተካነችው ቅድስት እሰትንፋሷን በዋሽንት ቀዳዳ በኩል እየኮረኮረች በመሳቅ በደስታ ሲቃ ፈንድቃ ከአባቷ አንገት ላይ በመጠምጠም ግነባሩን ጉንጩን በመሳም ፍቅርን ከመልካማ ውጤት በማጎዳኘት በዋሽንት ነው ሰውነቷን መቅረጽ የጀመሪችው ገፅ ቅድስት የሚለው ቃል ቀደሰ ከሜለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም አመሰገነ ባረከ ማለት ሲሆን ቅድስት የሚለው የሴት ጾታን ለማሳየት ነው ደራሲው ተጠቀመው ለማሳየት የፈለገውም የአይኔአበባን የተባረከ ወይም የተቀደሰ እሰትንፋሷ የሚያማልል የዋሽንት ድምጽ መፍተሩን ለማሳየት እና ይህም ለህይወቷ ዋና የኑሮ መሰረት ይሆናል ብሎ ስላሰበ ከጌታ ተቀድሶ ወይም ተባርኮ የተሰጣትን ትንፋሽ የበለጠ አጉልቶ ለማሳየት ነው ፍካሬ ቃላት ፍካሬ ቃላት ከመደበኛ ፍቻቸው በተጨማሪነት የሚይዙትን ፍች የሚያመላክት ነው የአንድ ቃል ፍካሬ እንደሚገኝበት አውድ እንደአገባቡ አና አንደ ማህበረሰቡ ባህል ይወሰናል በፍካሬ ፍቻቸው የሚገቡ ቃላተ አንድን ደርጊትና ሁኔታ ከተራና ዘወትራዊ ቃላት አብልጠው በማሳየት ይታወቃል ስለዚህም ደራሲው የሚገልጻቸው ሀሳቦች ልቀው እንዲታዩ ፍካሬያዊ ፍች ያላቸውን ቃላት ይጠቀማሉ ደራሲ አቦይነህ አሻግሬ ድርሰቱ ውስጥ ፍካቴያዊ ፍች ያላቸውን ቃላት ተጠቅሟል አነዚህ ፍካቴያዊ ፍች ያላቸው ቃላት ከመጸሀፍ አስረጂ በመውሰድ እንመለከታለን እህሉን ጠረጳዛው ላይ አዝረከረከው እኮ። ሲሳሳሙም ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም በጊዜው በተሠማው ሥሜት የወንድ ዘሩን አፈሰሰ በዚህ የተገረመችው ንጋት እህሉን አፈሰስከው አዝረከረከኸው አለችው አንዳንዴ ማምሻው ላይ ሰማዩ በፋብሪካ ጥቀርሻ የጠቆረ ይመስል ያኮርፍና ዶፍ ያለቅሳል ገፅ ያልቅሳል ማለት በመደበና ፍችወ ጾታው ወንድ የሆነ ሰው አያለቃሰ የሚያዝን በእንባ የሚተናነቅን ሰው ያሳያል ከላይ በተመለከትነው አረፍተ ነገር ውስጥ የምናገኘው ያለቅሳል የሚለው ቃል ከገባበት አውድና የሚሰጠው ትርጉም የተለየ ነው ይህም በወቅቱ የሚዘንበውን ጠንካራ ዝናብ ለማሳየት ነው ደራሲው የተጠቀመበት ያኮርፍና ማለት በመደበኛ ፍችው የተናደደ ወይም የተቆጣ ሰውን ያሳያል በዚህኛው አውድ ግን ዝናብ ሊዘንብ ሲቃረብ ከበድ ያለ ዳመና ይታያልይህን ጠንካራና ከበድ ብሎ የመጣውን ዳመና ለማሳየት ወይም በጊዜው የነበረውን ከባድ ዳመና የተለየ ትኩረት ለመስጠት ደራሲ ይህን ቃል የተጠቀመበት ይመስላል መስከረም በጸሀይ ውብ ጥርሷ ከአካባቢው ፍጥረታት ጋር በፈገግታ ስታወጋ ሁለመናው ፈገግ አለ ገጽ ጥርሷ ማለት በመደበኛ ፍችው ሴት የሆነችን ሰው አካል ክፍል የሆነውን ጥርስን ያሳያል ከላይ በተመለከተው አረፍተ ነገር ውስጥ የምናገኘው ጥርሷ የሚለው ቃል የገባበት አውድና ሚሰጠው ትርጉም የተለየ ነው ይህ ትረጉምም የመስከረምን የጸሀይ ብርሃን ለማሳት የገባ ነው ደራሲው ይህን ቃል የመረጠበት ምክንያት መስከረም ወይም በእኛ ሀገር አቆጣር አዲስ አመት ላይ የሚወጣው የጸሀይ ብርፃን ንጋት ላይ በጣም ደስ አንደሚል የሚያሳይ ነው ይሁን እንጅ ለማሳት የተፈለገው በአዲስ አመት ዋዜማ ላይ ሰለሞን ብቸኛ መሆን እና ይህ ብቸኝነቱም በውስጡ ሲያስባት የነበረአችው ቆንጆ ውበት ለማሳየት የተቀመበት ነው ዘዬ ቃላት ዘዬ ቃላት የአንድን ማህበረሰብ አነጋገር ባህል ወይም የንግግር ቋንቋን የሚያሳይ ነው በአንድ ቋንቋ ውስጥ የተለያዩ ዘዬዎች አሉ በአማርኛ ቋንቋ ብናይ እንኳን የጎጃም የጎንደር የወሎ ዘዬዎች ይገኛሉ ቋንቋው የሚነገርበት ቦታ ስለሆነ የሚጠቀሙባቸው ዘዬዋች የተለያዩ ናቸው በደራሲ አቦነህ መድበል ውስጥ የተጠቀሱ ዘዬዎችን አእንዲኪተለው እንመክከት ታዲያ ከሰፈር ቄንጣ አሽከሮች ጋር ለጫወታ ገጽ ቄንጣ የጎጃም ዘዬ ሲሆን አሽከር የጎንደር ዜዬ ነው ተየህ ቀድሞ ምክሮ ያልተሳካለትን ደግሞ ሊሞከር ወደ ላይ አንሰቶ ሊያፈርጣት ሆዱ ከበደበችወ ገጽ ተየህ የወሎ ዘዬ ነው ዳና ነው ብርድ ማታ አሳሙማል ገጽ አነዚህ ሁለቱ ቃላት በብዛት በጎጃምና በጎንደር አካባቢ የሚዘወተሩ ቃላት ናቸው አነዚህ ላይ ያየናቸው ምሳሌዎች የተለያዬ ክልሎችንና አካባቢዎችን የሚወክሉ ናቸው የትግሬ የአማራ የደቡብ የኦሮሞ ዘዬዎችን ደራሲው ሲጠቀም በተለይ ደግሞ ከአማራ የወሎ ጎጃምና የጎንደር ዘዬዎች ተጠቅሟል ለምሳሌ የሚከተሉተን እንይ ታዲያ ከሰፈር ቄንጣ አሽከሮች ጋር ለጫወታ ጣና ዳር ወርዳ ስንትሮትርያዋን ስትለቅበት ማዕበሉ ጸጥ ይልና አሳዎችን ነጭ አምራዎች አናታቸውን ከውፃ ብቅ አድርገው ጣናን ምስማር ችምችም ያለበት ጣውላ ያስመስሉታል ገጽ በዚህ አረፍት ነገር ላይ የምናገኛቸው ዘዬዎች ቄንጣ ና አሸከሮች የሚሉት ቃላት ሲሆን እኒዘህ የተገለጹትም አለሚቱ ልጁ መሆኗን እና ከሰፈር ትንሽ ልጆች ጋር ለጨዋት ወደ ጣና እንደምትሄድ ያሳያል ስለዚህ ደራሲው በጎጃም አካባቢ የሚነገሩትን ዘዬዎች ቄንጣ ትንንሽ ወይም ታዳጊ አሽከሮች ልጅ የሚሉትን ውክልና በሚነገሩበት አካባቢ ሰይሞ አስፍሯቸዋል አሽከር የሚለው ዜዬ በብዛት በጎንደር አካባቢ የሚዘወተር ዘዬ ቢሆንም ደራሲው ቁንዝላና ጎንደር በጣና ሀይቅ ሚለያዩ እና በባረካ ሁሌ መገንናኘታቸውን ለማሳየት በአለሜቱና በሰፈረ ልጆች አማካኝነት ገልጾታል ታየህ ቃደም ሞክሮ ልተሳካለትን ደግሞ ሊሞክር ወደ ላይ አንስቶ ሊያፈርጣት ሆጵ ከበደችው ገጽ በዚህ አረፍት ነገር ላይ የምናገነው ዘዬ ተየህ የሚለው ቃል ሲሆን ይህ የተገለፀውም ጎንጃባ ከአለሚቱ ጋር በሚያደርገው አለመግባባ ወቅት የአለሜቱን አክስት ንግግር ያሳያል የአለሚቱ አክስት መናገረ የፈለገችው ተየህ ሚለው ልክ እንደትክክለኛ ትርገሙ አየህ እንደ ማለት ብላ ነው ይህም በብዛት የወሎ አካባቢ ዘዬ ነው አልፍ አልፎም በጎንደር አካባቢ ይነገራል ሌሉች ዜዬዎችም ማለት አሳምሚው ዳና ጎጃምን ቴፍቷል ደቡብን ዋይትግን ወክለው የተጸፉ ዘዬዎእ መሆናቸውን ከዘህ በላይ አይተናል የእንግሊዘኛ ቃላት ደራሲው ከውጭ ቋንቋዎች የወሰዳቸው የአንግሊዘኛ ቃላት በድርሰቱ ውስጥ ይገኛሉ ቃላቱ በተገቢው ቦታ ገብተው የገጸባህሪያትን ማንነት የኑሮ ሁኔታ የትምህርት ደረጃና ለመልክቱም የተለየ አጽንኦት አንዲሰጣቸውብሎ የተጠቀመባቸው እንግሊዘኛ ቃላት አሉ ይሁን አንጅ ለደራሲው የታየው ለአንባቢው ሳይታዩ በመደበኛ ቋንቋው ውስጥ የአንግሊዘኛ ቋንቋ ቃላት በመቀላቀላቸው በልቦለዱ ማግኘት የፈለጉትን ነገር ወይም ሀሳብ የሚያፈርሱ ስህተቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ በመድበሉ ውስጥ የተገኙ የእንግሊዘኛ ቃላትም የሚከተለውን ይመስላሉ ሀፒ ኒው ይር ሰለሞን አሉ ማዳም በአርጅና የጎበጠው ወገባቸውን ከመስኮቱ ክፈና ወጣ አደርጓቸዋል ገጽ የተሰመረበት ቃል ትርጉም መልካም አዲስ አመት ማለት ነው የሁለቱ ገጸባህሪያት ሰለሞንና ማደም በአዲስ አመት ላይ የብቸኝነት ሀሳብ ውስጥ መሆን አስጨንቋቸዋል በመሆኑም ማዳም ከቤታቸው ውስጥ ቁጭ ብለው ይሰሙት የነበረው የተለያየ አይነት ድምጽ የመድፍ የጥይቱ የጥንብዶቹ ወግ የልጆቹ ሆያ ሆዬ ሁሉ ብቻኝነታቸውን አባብሶት ነበር በዚህ ሰዓት ከቤታቸው ሲወጡ ሰለሞንን በማየታቸው በደስታ ስሜት ነበር ሀፒ ኒው ይር ሰለሞን ያለችው ስለዚህ ደራሲው የአዲስ አመትን ድባብ ለማሣየት ነበርሀፒ ኒው ይር የሚለውን የእንግሊዘና ቃል የተጠቀመው ብሩ ዳቦውን በችኮላ ከገማመጠ በላ ዘባተሉውን ተከናንቦ በደስታ ቤንቿ ስር ገባ ዋሽንቱንም አንገቱ ስር አጋደመ ተጋደመሹገጽ ትርጉሙ አግዳሚ ወንበር ማለት ነው የብሩ ብልቢሌን የስቃይ ኑሮ የሚያድርባቸውን ቦታዎች ለማሳየት ነው ደራሲው ይህን ቃል የተጠቀመው ብሩ ማየት የተሳነው ስለሆነ በዳበሳ ያገኘውን አግዳሚ ወንበር እንደመጠለያ ተጠቅሞ ይተኛበታል እንዲሁም ለልመና ዋሽንቱን እየነፋ ቁጭ ይልበት የነበረውን ያሳያል ሌሎች በመድበሉ ውጥ ያሉ የአንግሊዘኛ ቃላትን ለመዘርዘር ያህል አብነት ስለምትኖር ሆስተስ እህቷ ለማናገር የፈጀው ጉልበት አና ጊዜ ሣገጽ ትርጉም አስተናጋጁ ዳና ነው ብርድ ማታ አሳምሟል አልድ ፕሮብሌምት ገጽ ትርጉም የቆየ ችግር አንቴ ወታትኖ ቶል ሀንድሰም ሆሊደይ ጎደኛ ያስፈልጋል አንቴ ንጋት እዚህ ቴፍቷል ገጽ ትርጉማቸው የሚያምርና ክብረበአል ናቸው ገመድ ስትጫወት ሌትር ከደረቷ ሹራብ ወድቆ ጂምላስቲክ አስተማሪ ስላገኙት ገጽ ትረጉም ሌተር ደብዳቤ ጂምናስቲክ አኩሮባት እና ሌሎችንም የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ማለት ነው የዜይቤ አጠቃቀም ዝዝይቤ ትኩስነት ና ጥንካሬ ለመስጠት ሲባል ከመደበኛው ቃት ፍች ወይም የቃላት አደራደር ሥርአት ሆነኘኝ ብሎ ማፈንገጥ ነው ዘረሁን አቦነህ በድርሰቱ ውስጥ የተለያዩ ዘይቤዎችን እንደሰውኛ አነጻጻሪ ተለዋጭ ንቡር ጠቃሽና እንቶኔ ዘይቤዎችን ተጠቅሟል ይሁን እንጂ በዚህ ጥናት የሚዳሰሱት በደርሰቱ ውስጥ በብዛት ሚገኙትን ሦስቱን ብቻ ነው እነዚህም የሚከተሉት ናቸው አነጻጸሪ ዘይቤ አነጻጻሪ ዘይቤ ሁለት የተለያዩ ነገሮችን በመውሰድ በተመሳሳይ የማነጻጸሪያ መንገድ ነው ይህ ዘይቤ ሁለት ነገሮችን ሀሳቦችን ድርገጊቶችን ወዘተ በማናጻጸር ወይም በማወዳደር የሚፈጠር ዘይቤ ነው ዘሪሁን በዚህ አጭር ልቦለድ መድበል ውስጥ ደራሲው ሊገልጸው የፈለገውን ሀሳብ አጉልቶ ያሳይልኛል ብሎ ባሰበባቸው ቦታዎች አልፎ አልፎ ተጠቅሞባቸዋል ለዚህ ዋቢይ ሆን ዘንድ ከልበለዱ ምሳሌዎችን በማጣቀስ እንመልከት አለሚቱ የጎንጀባን ቁንጮ ይዛ በቀንድ እንደሚስብ ፍየል እየጎተተችው ወደ ቤት ወስዳ መጥረጊያ ሰጠቸው ገጽ እንደ ሞተ ሰው መሆንን መረጠ ሞትኩ። ቋቋ አደረገችወ ገጽ በኩርከም መታችው ለማለት ተጠቀመው ሩ ድው ድው ድው አለ የልብ ነገሪት ገጽ የልብ ምቱን መጨመሩን ለማሳት የተጠቀመው ሩ ፍሉሉ አደረገ ዋሽንቱን ገጽ ዋሽንቱን ነፋ ለማለት ተጠቀመው ኾገሉሉሉሉሃገጽ ዋሽንቱን በተከታታይ መንፋቱን ለማሳየት በአንቁጠ ዕንቀጣጣሽ አና ሌሎች ልቦለዶች በሚለው መድበል ውሥጥ አሰልች በሆነ መልኩ ከዚህ በላይ ከጠቀስናቸ ቃላት በብዛት መደጋገ የታየባቸ አሉ ከዚህ መድበል ወስጥ ጎልተው የታዩት መጀመሪያው አለሜቱ ጎንጀባን ሁሌ አራሱን ስለምትታው ይህ ለማሳት ቋቋቋ በሁለተኛ ደረጃ በድርሰቱ ውስጥ በብዛት ተደጋግሞ የሚገኘው ፐሉሉሉ የሚለው የብሩ ብልቢሌ ዋሽንት መንፋትን ለማሳየት አና በመጨረሻ በብዛት የተደጋገመው አትብለኝ አትበለኝ አትበለኝ የሚለው የንጋትን አነጋገር ነው ሰለሞን ንጋትን ከእድሜዋ መብሰል ጋር አያይዞ አመቤቴ ሲላት አረጀሽ አያለኝ ነው መስሏት እመቤቴ አትበለኝ ለማለት በብዛተ ተደጋግሟል በዚህ መልኩ የቃላት የድምጾች የሀረጋት መደጋገም አንባቢ እንዲሰለች ያደረጋል ከዚህ አልፎ አንብቦ ሊረዳ የፈለገው ፍሬ ነገር እንዳይገነዘብ ሊያደርጉ ስለሚችሉ መስተካከል ያለባቸው ይመስለኛል ስለዚህ ከላይ ያየናቸው ቃላት በቅደም ተከተል ከአነደኛው ጀምሮ ሲታኮስ አትበለኝ በኩርኩም ሲፈነዳ ሲነፋ የጥላሁንን የሚሉትን ቃላት አንዴ ብቻ ቢጠቀም የተሸለ ይሆናል አንባቢንም ላያስቸግር ይችላል ብዩ እገምታለሁ ጉራማይሌ ቋንቋ ጉራማይሌ ቋንቋ የሁለት የተለያዩ ቋንቋዎች ቃላት በመደባለቅ መጠቀም ሂደት ነው ይህንን አይነት ቋንቋ መጠቀም ጠቀሜታም ጉዳትም አለው ጠቀሜታው ደራሲው ስለ ገጸባህሪው ማንነት ወይም ማሳወቅ ስለፈለገወ ጉዳይ የተለየ ትኩረት ለመስጠት ሊሆን ቢችልም የተወሰኑ አንባቢዎች ያነገር ያለመረዳት ችግር አለው በዚህ መድበል ውስጥም የዚህን አይነት የቋንቋ አጠቃቀም እናገኛለን ይህንንም በተለያዩ አስረጂዎች በመውሰድ እንመልከት ሀፒ ኒወ ይር ሰለሞን ሃገጽ የእንግሊዘናን ቋንቋ ከአማርኛ ቋንቋ ጋር ባንድ ጊዜ ሆሊዴ ጉደና የስፈልጋል ገጽ አእንግሊአኛና አማርኛ በአንድ ላይ የተጸፉ እልፍ አዕላፍ ባልና ሚስት የሚያሰፍር ገጽ አማርኛና ግዕዝ በአንድ የተጻፈ ዘባተሎውን ተከናንቦሃገጽ አማርኛና ግዕዝ በአንድ ላይ አንቴ ወተትኖታል ሀንድሰም ሃገጽ አማርኛ ከምባተኛና እንግሊዝኛ ቋንቋ በአንድ ላይ ሩ ሌተሯ ወደቀ ሃገጽ አማርኛና እንግሊዘኛ በአንድ ላይ በጆንትራሾልታዊው ጸጉራ ገጽ ቤንቿ ስራሃገጽሃገጽ ሁለቱም የአማርኛና የእንግሲዝኛ ቋንቋ በአንድ ላይ የተጻፋ ናቸው ከላይ በጠቀሱት ሰረፍተ ነገሮች ውስጥ የተሰመረባቸው የእንግሊግሊዝኛና የግዕዝ ቃላት ናቸው ይህ መሆኑ ብዙ ገዜ የገጸባህሪያትን ማንነት በተወሰነ ደረጃ እንድናወቅ ሊያደርግ ይችላል ከላይ የተጠቀሱት በመድበሉ ውስጥ ከሚገኙ የውጭ ቋንቋዎች አብዛኛዎቹ ናቸው የገጸ ባህሪያት ማንነት በተወሰነ ደረጃ እንድናውቅ ማድርጉ ጥሩ ጎን ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ሆኖም ግን ከአንባቢው ወገን ሁነን ስንመለከታቸው የቃላቱ መብዛት የሚያመጣው ተጽእኖ አለ እንደሚታወቀው ሁሉም አንባቢ እኩል የዕውቀት ደረጃ አለው ማለት አይቻልም እንግሊዝኛ ቋንቋ ወይም ግዕዝ የማይገባውን አንባቢ እነዚህን ለመረዳት ይቸገራል ይህ መሆኑ ደግሞ ሊተላለፍ የተፈለገው መልዕክት በአግባቡ ለአንባቢ እንዳይደርሰው እንቅፋት ፈጠረ ማለት ነው በመሆኑም በልቦለድ ውስጥ ጉራማይሌ ቋንቋን አብዝቶ መጠቀም ጉዳት አለው ይህን ማለት ግን በፍጹም መጠቀም አይገናም ማለት አይደለም ሁሉም አንባቢ ከአውዱ ይረዳል ማለት አይቻልም ምክኒያቱም የሁሉም አንባቢ ቋንቋአውቀት ደረጃ የተለያየ በመሆኑ ነው የባለቤትና የማሰሪያ አንቀጽ አለመጣጣም አንድ ደራሲ የተሟላ ሀሳብ የያዘ ሀረግ ብሎ አረፍተ ነገር ለማዋቀር የሚጽፍበት ቋንቋ የአረፍተ ነገር አወቃቀር ስርአት ሂደት ጠንቅቆ ማወቅ ይጠበቅበታል ባልተስተካከለ የቃላት አቀማመጦችና የድምጾች አሰካክ የአረፍተ ነገር አወቃቀረ ምክኒያት የሚፈጠር ስህተት አንባቢን ግራ ከማጋባቱ በተጨማሪ ሀሳቡን በትክክል ሳይረዳ በደመነፍስ እንዲዘል ያደርገዋል በደራሲ አቦነህ መድበል ውስጥም በተወሰነ መልኩ የዚህ አይነት የሰዋሰው ስርአቶችን ያፋለሱ ስህተቶች ተፈጽመዋ ይህን የሚያሳዩ ምሳሌዎች በሚከተለው መልኩ ፈትሻቸዋለሁ እነዚህንም ሳይ በብዛት የቁጥር የጾታ የእምርነት አለመጣጣሞች አለመስተካከሉችን ያሳያል እኔ ይወዳል ገጽ ይህ የጾታና ማሰሪያ አንቀጽ አለመጣጠም ነው መሆን ያለበት አወዳለሁ እራሷ ቀረበኹ ገጽ ይህ የታይፕ ስህተት ካልሆነ የፆታና የማሰሪያ አንቀጽ ችግር አለበት መሆን ያለበት ግን ቀረበች ቅዱስ ማርያም አለሚቱን ከገደልሺልኝ የአስር ሳንቲም አጣን አገባልሻለሁ ገጽ ይህ የጾታ ችግር ይታይበታል መሆን ያለበት ቅድስት እንደዚያ ቀጭን የነበረችው ዕንቡጥ ኮረዳ እንደ ሽቦ በመጠንከሯራ ግን አልተቻላቸውም ገጽ ይህ የጾታ ችግር አለበት መስተካከል ያለበት አልተቻለቻቸውም ተብሎ ነው የአረፍተ ነገር ቅንብር ጉድለት አንደ ሚታወቀው በአማርኛ አረፍረ ነገር ቅንብር ውሰጥ መጀመሪያ ድርጊቱን የሚፈጽመው ባለቤት ይኖራል ከዚያም ድርጊቱን የሚቀበል ተሳቢ የሚባለው ይኖራል በመጨረሻም ድርጊቱን የሚገልጽልን ግስ ይኖራል እነዚህ በቅደም ተከተል ሲቀመጡ ባለቤት ተሳቢ ግስ ነው ይሕ ተለምዲዊ የአማርኛ አረፍተ ነገር ቅንብር ነው አቦነህም ልቦለዱን በሚጽፍበት ጊዜ ከላይ የታየውን የአማርኛውን ተለምዲው የአረፍተ ነገር ቅንብር በአብዛኛው ቢከተልም የተወሰኑ ይህን ህግ ያልተከተሉም አረፍተ ነገሮች አሉ ከላይ የተጠቀሰውን ሀሳብና ተቀነባብሮ የተገኘው አረፍተ ነገር ስሜት የሚይሰጥና ሚያደናግር ከሆነ ነው የአረፍተ ነገር ቅንብር ጉድለት የሚባለው በአረፍተ ነገር ቅንብር ሂዳት ላይ እነዚህን ችግሮች ከታዩ አንባቢዎችን ሀሳቡን በቀላሉ ሳይረዱት ያልፉታል ሊተላለፍ የተፈለገውን ሀሳብም ባክኖ ይቅራል ለምሳሌ ያህል ሚከተለውን እንመልከት አዲስ የተገዛውን የክፍለ ሀገር አውቶበቭስ ብቃትና ጥንካሬ ለመመርመር ጎንደር ፄጄበት ወደ አዲስአበባ ስመለክ ነበር በመጀመሪያ ረድፍ ላይ ጂንስ ጃኬት ሱሪ ለብሳ ቦት ቆዳ ጫማ ተጫምታ ብጫሎ ሚስታሽት ያየኋት ገጽ በዚህ ረጅም አረፍተ ነገር ውስጥ አንድ ሁኖ የቀረበው አረፍተ ነገር ሦስት ሊሆን የሚገባው ነበር ምናልባት ደራሲው ድርጊታዊ ለማድረግ ፈልጎ እንኳ ቢሆን የሥርአተ ነጥብ ጉድለት መታየት አልነበረበትም ስለዚህ ሳያጥርም ሆነ ሳይረዝም ይህን ሦስት አረፍተ ነገር ቢሆኑ ይችላሉ ያልኋቸውም አውቶብሱ አዲስ የተገዛ የክፍለ ሀገር መኪናነው ጥንካሬውን ለመመርመር ጎንደር ፄድኩበት ወደ አዲስ አበባ ስመለስ በመጀመሪ ረድፍ ላይ ጂንስ ጃኬትና ሱሪ ለብሳ ቦት ጫማ ተጫምታ ብጫ ሎሚ ስታሸት ያየኋት አንችን አያገባሽም እማማ አርፈሽ ተፒ ዝምበል ቋቋቋ ኩርኩምች በተላጭ ራስ ቅል ላይ ገጽ በነዚህ አረፍተነገሮች ውስጥ የአረፍተ ነገር ቅንብር ጉድለት ይታያል በአረፍተ ነገሮቹ ውስጥ ያሉ ቃላት መገኘት ባለባቸው ቦታ ባለመገኘታቸው ሊተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ለአንባቢ ብዙም ግልጽ አይደለም እነዚህን አረፍተ ነገሮች የተስተካከለ ለማድረግ ከላይኛው ይልቅ ሚከተለው የተሻለ ይሆናል የሚል ዕምነት አነለኝ እአሱም እማማ አርፈሽተፒ ኤገባሽም ዝምበል ኩርኩም በተላጨ ራስ ቅል ላይ ቋቋቋ ሌሎችንም ይሻላል ያልሏቸውን ለመጠቆም ያህል መጥረጊያውን ወረወረ ከጠረጴዛ ሽልኮ ሩጫ አፈፍ አለሚቱ የጎንጀባን ሳይሆን የአልኸ የብስጭት ጀሮ እየጎተተች ወደ መኝታ ክፍል አመሩ ገጽ እጀቹን ከአልጋዋ እግር በሲባጎ አቀዋራኝታ ወደ መስኮቱ ተጠጋች መልክት ጸጉሯን ነካነካ ቅንድቧን ለሽ ለሽ ነጠላዋን አጠፍ ለበስ አድርጋ ጉንጀባን ከተቀመጠበት መሬት ጋር በግልምጫ አጣብቃ ፈትለክ ገጽ ያኔ ነበር ልመደኛው የቅቤ ቅል መንደር ውሻ አንገቱን ገባ አድርጎ ምላሱን አውጥቶ ሲያለከልክ ሲያፈጥበት ያየው ገጽ በአጠቃላ አቦነህ በድርሰቱ ውስጥ ይህን ያህል የጎላ የቋንቋ አጠቃቀም ድክመት አለው ባይባልም ለተለየ አላማ አንባቢያን ወደተለያየ አቅጣጫ እንዲያስቡና ለገጸ ባህሪያህቱ ስብፅና የተለየ አትኩሮት ለመስጠት የቃላት መደገገም ጉራማይሌ ቃላት የባለቤትና ማስሪያ አንቀጽ አለመጣጣምች ተከስተዋል አንዳንዶቹ ደግሞ በታይኘ ስህተት የተፈጠሩ መሆናቸውን ተመልክቻለሁ ምዕራፍ አራት የልቦለዶቹ ይዘት ትንተና ስነጽሁፍ የሰዎች የተለያዩ ገጠመኞችና የኑሮ መልኮችን በቋንቋ አማካንኝት ቀልብን በሚስብ መልኩ ተቀናጅቶ የሚቀርብበት ፈጠራዊ ስራ የሆነ አንድ የኪነጥበብ ዘርፍ ነው ስነ ጽሁፍ በውስጡ የተለያዩ ዘርፎችን ያቀፈ ሲሆን ከእነዚህም አንዱ አጭር ልቦለድ ነው አጭር ልቦለድ እንደሌሎች ስነ ጽሁፍ ዘርፎ ሁሉ በማህበረሰቡ ውስጥ ጎልተው የሚታዩትን ጉዳዮች በማንሳት የሰው ልጅ አለት ተአለት በህይወት ውጣውረድ የሚያጋጥሙትን የህይወት ገጠመኞች ያንጸባርቃሉ ከነዚህ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚታዩትን ጉዳችች በማንሳት ደካማው የሚጎለብትበትን ጠንካራው ይበልት የሚጠነክርበትን እንዲሁም በህብረተሰቡ ውስጥ የሚተየት ችግሮ እንዲወገድ ያደርጋል ይህን ጥናት ሳቀርብ ጥናቱ የተካሄደበት አንቁጤ ዕንቁጣጣሽ አና ሌሎች ልቦለዶችም የተለያዩ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚታዩትን ጉዳዮች አንስተዋል በመድበሉ ውስጥ ካሉ አስር አጫጭር ልቦለዶች ውስጥ ተመርጠው የተተነተኑት ሦስት ብቻ ናቸው በልቦለዶቹ የተነሱ ፍሬ ነገሮች የሚከተለውን ይመስላሉ እንቁጤዕንቁጣጣሽ የዚህ አጭር ልቦለድ ታሪክ የተፈጸመው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን የሚያነሳው ማህበራዊ ህይወት ነክ ጉዳይ ሲሆን ይህም በአዲስ አመት ወይም ዘመን መለወጫ ላይ አሉን በብቸኝነት ማሳለፍ ለብአሉ አክባሪዎች ጥሩ አለመሆኑን በዋናው ገጸባህሪይ ሰለሞንና በማዳም አማካኝነት ይግረናል ሁለቱ ሰለሞንና ማዳም የአዲስ አመት ብአል ብቻውን እናከብረዋለን ብለው ጭራሹን አለሰብትም ነገር ሰለሞን ከንጋት ጋር ሁሌ አንደሚያደረው በዘመን መለጫወ ጭፈራና ዳንስ ቤት ከንጋት ጋር ለማሳለፍ እቅዱ ሁሉ ያለመቻቸው የከዚህ በፊት ህይወቱን ለመገምገም ነበር ደራሲው ይህን ሲገልጽ በእንቁጤእንቁጣጣሽ ዋዜማ ወትሮ እንደሚያደርገው ከቡና ቤትና ዳንስ ቤት ግርግር ሁካታ ጫጫታ ስካር ቡጢና ፍንከታ ራሱን ለማግለል በሌላ በኩል ደግሞ ያለፈው አመት ህይወቱን ለመገምገም የመጪውን አመት ለማቀድ ወረቀት ላይ ቢያሰፍራቸው ካመሸው በርካት ነጥቦች አንዱ ስለንጋት ነበርሹ አቦነህ ሰለሞን ነገሩ ሁሉ ግራ ተጋብቶት ነበር ብአሉን ከጠዋቱ የጀመረው የመድፉ ተኩስ የአእዋፋት ዜማ የልጆች ሆያ ሆዩ ጭዋታ የጓደኛሞች ወሬ ወዘተ አልሞት የነበረውን የተዛባ ውሳኔ ላይ ከመድረስ ለመጠንቀቅ ስለ አሷ ማለት ስለ ንጋት በህሊናው የታየውን ሁሉ አስፍሮ ሳይጨርስ ብቸኝቱ እረፍተ ነሳው ቤቱ ውስጥ ያሉ አቃዎች ሁሉ ስለ እሱ ብቸኝነት የሚመሰክሩ መሰለው ወለሉ ላይ ደግሞ ቅንብጣቸው የተለቀመላቸው የለዘዙ ቅጠሉሎች የኮባ ቅጠል የመኪና የውስት አካል የእርሳስ ንድና ክላሰር የፔርሙዝ ክዳን ሱሪ ካልሲ ጫማ የአልጋ ልብስ የሥኳር ፍሣሽ የቴፕ ክሮች የሲጋራ ቁራጭ ተበታትነዋል ሲያቸው መልሰው ዩታል እንደበታቸውን ሳከፍቱ በልባቸውአንተ ብቸኛ ሰነፍ እሉ ሚያፈጡበት መስለው ከአይናቸው ለመሸሽ መብራቱን አጠፉ አንሶላውን ተከናንቦ ኩርምት ብሎ ተኛ አቦነህ በብአሉ ሰሞን በተለይ በዘመን መለወጫ ልጆች በአበባ አየሁሽ ወጣቶች ከኮረዶች ጋር ሽርሽር የሚያደርጉት የቤት ባለቤቶች ከጎረቤት ጋር እየተጠራሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት መለዋወጥ የድግሥጮ ዝግጅት ማለት ጠላው ዳቦው እንጀራው ስጋው ወዘተ የስጦታ አቃዎች መለዋወጥ የማይቀሩ ነገሮች ናቸው ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች የራቁት ማዳምና ሰለሞን ምንም እንኳ በዕድሜ ባይመጣኑም የራሳቸውን ማህበራዊ ህይወት ለማስኬድ ሞክረዋል ማዳም በሚያወቁት የመነጋገሪያ ዘዬአቸው ሰለሞንን መልካም አዲስ አመት ካሉ በላ የራሳቸው ብቸኝነት እያሳሰባቸው ሰለሞንን እንግዳ ቤትህ የለም ወይ። ሃአቦነህ በአጠቃላይ ደራሲው በዚህ ልቦለድ ሊስተላልፍ የፈለገው መልክት በብአላት ወቅት በተለይም በአዲስ አመት ላይ በብቸኝነት መዋል ጥሩ አለመሆኑን በማዳምና በሰለሞን መካከል ያለው ግንኙነት ማህበራዊ ህይወትን እና በተለይ በእንደዚህ ባሉ ወቅቶች ፍቅረኛን ማጣት ጥሩ አለመሆኑን አሳይቷል እልከኛው የዚህ አጭር ልቦለድ ታሪክ የተፈጸመው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው በልቦለዱ የተነሳው ርእስ ጉዳይ ልጆችን በተለይ የሙት ልጆችን አለመንከባከብ ተገቢ ያልሆነ ስራ ማዘዝ ማንከላቸት ከጓደኞቻቸው ጋር እንዳይጫወቱ ማደረግ ጥሩ ባለመሆኑና ልሆቹም ተሰቃይተው ካደጉ ባላ ጥቱ ጸባይ እንደማይኖራቸው በዋናው ገጸባህሪይ ጎንጀባ አማካንነት እንረዳለን የጎንጀባ አክስት አለሚቱ የሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪ ስትሆን ለጎንጀንባ ያላት አመለካከት በጣም ደካማ ነው ለሱ ብቻም ሳይሆን ለእናቱ ያላት ከበሬታ ዝቅተኛ ነው ጎንጀባን ባገኘችው ቁጥርለመምታት ለማዘዝ ለማንከላቸት ወደ ላ አትልም በዚህ ጊዜ በዕድሜ የገፉ አናቷ ተይ ልጄ የሙት ልጅ አታንከላች ስትላት አእንደትናገርና እንድትመክራት አትፈልግም ይባስ ብላ አርፈሽ ተኝ አያገባሽም አለች ህገወጥ በሆነ አነጋገር ትገስጻታለች በተለይ ደግሞ ሁለት የህጻንና የአሮጌ የአልጋ ቁራኛ አልቀልብም እያለች ምትናገረው ነገር በጎንጀባና በአለሚቱ መካከል ባለው ሁል ጊዜ ረብሻ ለመምከር እንዳይገቡ አስገድዲቸዋል ስለሆነም አለሚቱ ወሰን የሌለው አንግልት በጎንጀባ ላይ ማድረስ ሚስጥሯ እንዲወጣባት ሁኗል ይህም ኢብራፄም የሚባል የትምህርት ቤት ጓደኛዋ የሰጣትን የፍቅር ደብዳቤ ከደበቀችበት አውትቶ ለአባቷ በማሳየት አእንደትቆታ አድርጓታል ስለዚህ ለልጆች በጥሩ ነገር ለጥሩ ነገር በጥሩ ሁኔታአሳዳጊና በእንክብካቤ ካላደጉ በስተቀር መጨረሻቸው እነሱም መጥፎ ነገር እንደሚያደርጉ ብዙ ፈተና የሚያደርሱ መሆኑን ያስረዳናል ጎንጀባ ከሰፈር ልጆች ጋር አግር ኳስ መጫወትን ይወዳል ከልጆቹ መካከልም በጨዋታ ችሎታው በጎል ሙከራው አሱ የተሻለ ሁኖ የቡድኑ አለቃ ነው የቡድንናቸው ስም የባለወልድ ሰፈር ቡድን ነው ከጃልሜዳሰፈር ቡድን ጋር ሲያደርጉት በነበረው ጭዋታ የመጀመሪያዋን የግብ ሙከራ አድርጓል ነገር ግን የአክስቱን መምጣት አለመምጣት ለጎሪጥ አያየ ነበር የሚጫወተው ነንጀባ የባለወልድ ሰፈር ቡድን ካፒቴን የመጀመሪያውን የጎል ሙከራ አደርጎ ኳሷን ለጥቂት ወደ ውጭ እንዳስወጣ ከሚዳው በታች የጥሪ ድምጽ ተስማ በጎን አይኑ ሰረቅ አድርጎ ወደ ቤቱ አየ ከሜዳው በታች የጥሪ ነፋስ አንገቷን በመስኮት አውጥታ የምትጣራዋ አለሚቱ መሆኗን ተመለከተ ክቦነህ ጎንጀባን ከጨዋታው ጀሮውን ይዞ እየጎተተች አስወጣችው አምባውን ዱብዱብ እያደረገ ጉንጩን እየነፋ ተከፍቶ ወጣ ከወጣ በኋላም የባሰ ግርፊያ ደግሞ ስራ ታዘዘ በታዘዘው ስራም አልተመሰገነም ግን ልቡ ሁሉ ጠቅሎ ያለው ጭዋታው ላይ ነው ምክኒያቱም ጭዋታው ለዋንጫ ነበር ፍልሚያው በሲጋራ ወረቀት የተጠቀለለ ዋንጫ ግን አለሚቱ አልሰደደቸውም አንዱን ሲጨርስ ሌላውን እያደረገች አዘዘችው መጨረሻ ላይ ግን አልቻለም ሊገጥማትም ሞክር የባሰ ተደበደበ አለሚቱ በጎንጀባ ሙከራ የባሰ ተናደደችና ከሱ በላይ የሆነ ስራ ለማሰራትም በኃይል አዘዘቸው ሳይወድ በግድ ጎንጀባን ስራውን ይሰራል ምንም እንኳ ተመልሶ ከኳስ ጭዋታ ባይካፈልም የሱ ቡድኖች በማሸነፋቸው ተደስቷል ጓደኞቹ ካሸነፉ በኃላ ዋንጫውን ሊሰጡት ቢመጡ እንዳይወጣ ብላ በገመድ አሰረችው አያቱን ፍችኝ ቢላትም ከመድከማቸው ተነሳና የአለሚቱን ስድብ ፈርተው ዝም አሉ ጎንጀባ የደከመ ድምጽ ከብርድ ልብስ ውስጥ አኩዬ ውሻው በላኝ ፍችኝ ሊበለኝ ነው የአያቱ እንባ በጎንና በጎን እየተንከባለለ ወደ አንዱ ጀሮ ወረደ ምን ላድርግ ልጄ ሁለታችንም የአልጋ ቁራኛ እንዴት እንፈታታ የሁለታችንም ጉሮሮ የአለሚቱ ጉልበት ምርኮኛ እንዴት እንፈታታ የሰለለ ድምጽ ከብርድ ልብስ ውስጥ ክቦነህ ኃዐዐዐ ጎንጀባ ይህ ተመሳሳይ ቅጣት እየበዛበት ሄደ እንደ ልቡ ከጓደኞቹ ጋር መጫወት አልቻለም ከስራው በተጨማሪ እንክልችቱ በዛበት ይህን ከግምት በማስገባት አለሚቱን ከሚኒስተሪ ፈተና እንደትወድቅ ጎልበት አግኝቶአድጎ እንዲገርፋትና የሩህሩህነት ልቦና እንዲሰጣት ቢሳልም አልደረሰለትም በመጨረሻ ምርር ሲለው ነውአንድ ቀን ያየባትን ደብዳቤ ለአባቷ በመናገር ጎንጀባ ጎል ከሚያስገባ ደስታው በላይ ተደሰተ እሱ በሚመሰለው ኑሮ መኖር መጫወትና ስራ መስራትም ጀመረ አያቱም ምተችበት አለሚቱም በረድ አለች ብሩ ብልቢሌ የዚህ አጭር ልቦለድ ታሪክ የተፈጸመው ሁለት ቦታ ነው የመጀመሪያው ጎጃም ውስጥ ከምትገኝ ጣና ዳር አካባቢ ያለች ትንሽ ከተማ ቁንዝላ ውስጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው ታሪኩ የሚያጠነጥነው በሁለት ገጸባህሪያች በያይኔ አበባና በቡሩ ብልቢሌ ዙሪያ ነው በነዚህ ገጸባህሪያት ምክኒያት የባህልን ምንነትአሳይቷል ሁለቱም የዋሽንት ፍቅር ያላቸው በዋሽንት አማካንነት የሚተዳደሩናቸው ደራሲው በዚህ ልቦለድ ሊያስተላልፍ የፈለገው ጉዳይ ዋሽንት የደስታ ስሜት የሚፈጥር ለወንድና ለሴት የተሰጠ ጸጋና በዚህም አማካንነት ሕይወትን መምራት እንደሚቻል አሳይቷል ያይኔ አበባ አባቷ ከዚህ በፊት ዋሽንት ይችል ነበር በዚህ ዋሽንትም ህጻን እያለች ቤተሰቦቿ ያዝናኗት ነበር የዚያን ጊዜ ዋሽንትን በውስጧ ፍላጎት እንዲያድረባት ያደረገችው ወተትን ከዋሽንት ዜማ ጋር ተመግባም ያደገችው እናት ወተት ከጡሩ ታዋበአፍ አባት ዜማ ከሸንበቆውበጆሮ ባንድነት በመልቀቅአቦነህ ያይኔ አበባ ለቤተሰቦቿ ትታዛዝ ነበረች በተለይ ለባርካ ዘበኛው አባቷ ቁርስ ምሳ እና አራት በሰአቱ ታቀብለው ነበር አባቷም በዋሽንት ሳያዝናና መልሷት አያውቅም ግን ይህን ሁሉ ሲደርጉ ሌላ ሰው ማለት የቁንዝላ ህዝብ እንዳይሰማ እየተጠነቀቀ ነው ምክንያቱም በነሱ ባህል ዋሽንት የዛር የቆሌ የዕብደትና የስምንተኛው ሺ ምልክት አድርገው የሚወስዱት ያይኔ አበባ ግን ብዙ ጊዜ እየሰማች ዋሽንት ትነፋና ትዝናናበ ነበር በዚህ የተነሳ የቁንዝላ ህዝብ ይዘባበቱባት ይፈራትና ይርቋት ነበር ታዲያ ጥቂት የማይባል የቁንዝላ ህዝብ ጉድ አለ የቡና ረከቦት ቀርቦ አስኪነሳ ከአሀዱ አስከ ሁሩ በሰላም ከዞብል ባርካ መነሻ አስከ መድሻ የሚወጋው ስለ ስንትርትርያው ባለ አውሊያ ሆነ የዛነፍ አውሊያ ሰፍሮባታል ቡዳ ናት ስታድግ ዘማ መሆኗ ነው ሴት ዋሽንት ከነፋች የስምንተኛው ሺ ምልክት ነውነበር መደምደሚያቸው ይህ ነበረ ለጋ አእምሮዋን የሚያመሳቅለው አቦነህ ና ያይኔ አበባ ቤተሰቦቿ ለዋሸንት መልመድ ትልቅ መስረት ቢሆኗትም በላ ግን ከህዝቡ ሀሚት ለመዳን ከስራዋ ለማስቀም ልባቸው አስቧል በተለይ ግን የአይኔ አበባ አናት ከዋሽንት ለማራቅ ብዙ የማንገራገሪያ ዘዴዋችን ተጠቅማለች ይሁን እንጂ ያይኔ አበባ ከዋሽንቷ ያቆማት የለም የባሰ የሚያበረታተት ሰው አንዱአለም የዞኑ ወባ መከላከያ ሀላፊ አገኘች አንዱአለም በገንዘብ በምክረና በተለያዩ የስነልቦና ምክሮች እንድትበረታታ አድርጓታል እሷን በመርዳቱም ከባለቤቱ ጋር አስከመጣላት ደርሷል ምክያቱም አንዱአለም ሁሌ ከያይኔ አበባ ጋር በሚያደርጉት ግንኙነት ቅናትና ጥርጣሬ ስላደረባት ነው ነገር ግን የሱ አላማ ያይኔአበባን ትልቅ ቦታ ማድረስ ነው ያይኔአበባን አባቷ ከሞተ በኋላም ብዙ ሳትቆይ ከአንዱአለም ጋር አዲስ አበባ በመምጣት በሙዚቃ ትምህርት ቤት በዋሽንት ትመረቃለች በዚህ የዋሽንት ችሉታዋም ሆቴል ተቀጥራ በማዝናናት ትሰራ ነበር አንድ ቀን ነበር ከስራ ስትመለስ የብሩ ብልቢሌን ዋሽንት የሰማችው በዛም ተዋውቀው የዋሽንት ልምዳቸውን የሚለዋወጡት ብሩ ማየት የተሳነው የዋሽንት ችሉታው ህዝብን የሚያማልል ነው ፒያሳ ጊዮርጊስ አካባቢ ካለው አውቶብስ መሳፈሪያ ላይ የሚቆም ሰው ሁሉ የብሩን ጣዕመዜማ ሳይሰማ የሚሄድ ለም አንዳንድ ቀን ወደ ሌላ ቦታ መሄድ ሲፈልግ ያይኔ አበባ ይዛው ትሄድ ነገር ልብስ ጫማ የሚፈልጋቸውን ነገሮችሁሉ ትገዛለት ነበር ከዚህ በኋላም ነበር የሁሉቱ ግንኙነት እየጠበቀ የሄደው ያይኔ አበባ ከተከራየችበት ቤትም ወስዳ ታሳድረው ነበር ይሁን እንጅ ዋሽንት በቁንዝላ አካባቢ ያይኔ አበባ ከመጣችበት ቦታም ሳይሆን አዲስ አበባም እንደ መጥሮ ባህል ስለ ሚቆጠር እንደልባቸው አይነፋም አንዴም ሁለቱ በዋሽንት ሲዝናኑ ከጎረቤት ተከልክለዋ ይሁን እንጂ የብሩንና የአይኔአበባን ስራ ቀስበቀስ ሌሎችም ለመልመለድ አስበዋል የህብረተሰቡን ባህላዊ አመለካከትም በተወሰነ መልኩ የለወጡት ይመስላል ምንም አንኳን በተለየ መልኩ ሴቶች የያይኔ አበባን እጅ ለማንሳት የውስጣቸውን አውጥተው መተንፈስ ቢያቅታቸውም በዋሽንት ትዳር ፍቅር ውስጥ የገቡት ሁለቱ በዋሽንት የሌሎችን መንፈስ እያደሱ የራሳቸውን ህይወት እየመሩ መኖርን ሽተዋል በአካባቢ የነበረ አንድ ጎረምሳ ዋሽንቱን አቀበለው የራሱ ቅኝት አንቆረቆረ ልብን በሀሴት ሊዳስስ የፕላስቲክ ቧንቧ ዋሽንት ይዘው ከፊት ለፊት የተቀመጡት ወጣቶች የጫወታውን ጥበብ ለመቅሰም ጣቶቹ ላየ አፈጠጡ ፐሉሉ አቦነህ በአጠቃላይ ደራሲው ከዚህ ታሪክ እንድንረዳ ያደረገን ጉዳይ ዋሽንት የህይወት መምሪያ ለወንድም ለሴትም የተሰጠ ጸጋ በባህል ላይ እንከን የማያመጣ መሆኑን በዋናዋ ገጸባህሪ ያይኔአበባና በብሩ ብልቢሌ አማካንነት ነግሮናል ማጠቃለያ ስነጽሁፍ ምንጩም ሆነ ግቡ ማህበረሰቡ ነው ከተገኘበት ሕብረተሠብ ማህበራዊ መሥተጋብሮች ውጭ ሊሆን አይችልም አጭር ልቦለድ ከስነጽሁፍ ዘርፎች አንዱ አንደመሆኑ መጠን ምንም እንኳን ውስብስብ የሆነ የህይወት ገጽታዎች የሚታስተናግድ ባይሆንም ህብተሰቡ ከሚያደርጋቸው ማህበራዊ መስተጋብሮች የአንድን ገጽታ በማንሳት የሰው ልጅ የኑሮ ውጣ ውረድን አጉልቶ የሚያሳይ ቃላቱ ቁጥብ ታሪኩ ያልተንዛዛ አንድ ወይም ሁለት ገጸባሪያት ያሉት ነው በ ዓም በእንቁጤእንቁጣጣሽ አና ሌሎች ልቦለዶች በተባለው መድብል ውስጥ ከቀረቡት አጠቃላይ አስር አጫጭር ልቦለዶች ውስጥ በዚህ ጥናት ሶስት በዕጣ ተመርጠው ተተንትነዋል የተተነተኑትም ከቋንቋ አጠቃቀም አንጻርና ይዘት ነው የተተነተኑት ልቦለዶች ይዘታቸው ጠቅለል ባለ መልኩ ሲታይ ማህበራዊ ግንኙነት እና ባሕላዊ ጉዳዮችን የሚያንጸባርቁ ናቸው እነዚህ ልቦለዶች በምን አይነት የቋንቋ አጠቃቀም ማለት የቃላት ምርጫ የዘይቤ አጠቃቀም አንደተጻፉና ያላቸወን የቋንቋ ድክመትም በማንሳት ተተንትነዋል ከዚህያም በልቦለዶቹ ይዘት ዙሪያ የመጀመሪያ የተተነተነው አጭር ልቦለድ ላይ ማበራዊ ህወትን በሚያወሳ መልኩ እና በሁለተኛውና በሦስተኛ ደግሞ ባህላዊ ህይወትን በሚያሳይ ሁኔታ ያይኔአበባን ከዋሽንት መከልከልና የአለሚቱ ጎንጀባን ማንከላቸት ማሰቃየት የሚጠቀስ ነው ስለዚህ ልጆችን በእንክብካቤ በስርአት ማሳደግ ጥሩ ና የተቀጣ ሁኖ እንዲያድጉ እንደሚረዳዋሽንት ወንድም ሴትም ሊነፋውና ሲጠቀምበት የሚችል ምንም አይነት ባሕላዊ ችግር ዕንደማያመጣ ከልቦለዶቹ እንረዳለን በአጠቃላይ ተመርጠው የተተነተኑት ሶስት ልቦለዶች ቋንቋቸው ለአንባቢ በሚገባ መንገድ ገጸባሪያቱን በሚገልጹና ለአጭር ልቦለድ በሚጻፍበት መልኩ የተጻፉ ቢሆኑም የተወሰኑ ችግርች እንዳለባቸው አይተን በልበለዶቹ የተነሱ ጉዳዮችን ያየንበት ይህ ጥናት ይህን ይመሥላል ዋቢ መጽሐፍት ሙሉቀን ታፈሰ በቋንቋዎች ጥናት ተቋም የምረቃ መጽሄት በወጡ አጫጭር ልቦለዶች ላይ የይዘት ትንተና የዲግሪ ማሟያ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዓም ሜሪ ጃዕፈር ከ ዓም በየካቲት መጽፄት ላይ የወጡ አጫጭር ልቦለዶች ያነሷቸው ማህበራዊ ጉዳዮች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ ጽሁፍ ክፍል ዲማድ ሥሜነህ ባይፈርስ የኃይኢየሱስ ፈቃድ አጭር ልቦለዶች ከአጭር ልቦለድ አላባውያንና የአጻጻፍ ዘዴ አንጻር ለአርት ባችለር ዲግሪ የቀረበ ጥናታዊ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዓም ሲሳይ ታደሰ የተስፋዩ ገሠሠ አጭር ልቦለድ ሥራዎች በመተከዥ ውስጥ መገምገም ለአርት በባችለር ዲግ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዓም ተስፋዬ ጎይቴ በዜና ቱሪዝም የወጡ አጫጭር ልቦለዶች ጭብጦችን መተንተን ለአርት በባችለር ዲግ ማሟያ የቀረበ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዓም አቦነህ አሻግሬ እንቁጤእንቁጣጣሽ አና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ዩቪርስቲ ዓም የሻረግ ምትኩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact