Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አድራሻ ጌታቸው ወልዩ መሣቁ ስልክ ቁ ዐፀቷ ደር ማሇሪርሃከር አዲስ አበባ የሚገኙ የግብፅ ዲፕሎማቶች አንጀታቸው አርሮ በሚያገኙት አጋጣሚ ሁሉ «ጋፋት» የሚያመርታቸውን ጦር መሣሪያዎች የሚተኮሱና ሳይታሰብ በድንገት ተምዘግዝገው የሚመጡ ሚሳይሎች ጥቃት እንዳያደርሱና ጥቃትም እንዳይደስርባቸው ራዳሮቹ ደረጃቸው የተሻሻሉና ዘመናዊ ናቸው ከራዳሮቹ አንዱ በረዥም ርቀት የራዳር አሠራር ሎንግ ሬንጅ ራዳር ሲስተም ዒላማን በቀላሉ ለመለየት እንዲቻልም የግብጽ አየር መከላከል ዝግጅቱ ከዕለት ዕለት ጨምሯልፎ ሚሳየል መከታተያ ራዳር ሚሳየል ትራኪንግ ራዳር የመመልክትና የመቃኘት አቅሙ ገዝፏል በተለይ ከአሜሪካ በተለያዩ ጊዜያት የተገኙት ራዳሮች ግዳቻቸውን ለመወጣት በንቃት እየሠሩ ይገኛሉ በይበልጥ ኢኤን ቲፒኪው ቪ እሳት ፈላጊ ራዳር ደረጃ ተሻሽሏል። የራዳሩን ተዋጽኦ ስኬታማ ለማድረግ ኤዝቪ አርሲ ኢ ሲንክጋር ሬዲዮ ማስተላለፊያዎች በቅርበት ድጋፍ እየሰጡ ናቸው። ለፕሮፌሰሩ የተሰጠው ሽልጣት ከዓባይ ወንዝ ጋር የተጣመረ ነበር። ኢንጂነር አህመድ ፋሀዒ የግብፅ ተወካይ የጉባኤው ተሳታፊዎች ከብሔራዊ ይልቅ ለአካባቢያዊ ጥቅም ትኩረት በመስጠት ያደረጉት ውይይት የሚያበረታታ ነው ሽክ ዶክተር ኡስማንኤል ቶይ ሀሚል በተፋሰሱ የቴክኒክ መማክርት ኮሚቴ የሴዳን ተወካይ በዓባይ ተፋሰስ አካባቢ በሚገኙ አገራት በውኃ ሀብቱ አጠቃቀም የሚከሰቱ አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታትና ውኃውን በፍትሃዊነት ለመጠቀም ጉዳዩን ከፖለቲካዊ ይዘቱ ከመመልከቱ ይልቅለሰብዓዊ አገልግሎቱ ትኩረት መስጠቱ አስፈላጊ ነው።» አብዱራህማን አህመዲን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚር አፎይታ መጽሔት ሚያዝያ ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ «ዓባይን በተመለከተ በዝግታ ግን በዕርግጠኝነት መልእክታችንን ማስተላለፍ አለብን ኢትዮጵያ ውስጥ አካባቢው ቢራቆት የግብዕም ችግር ነው የኛ መጥፋት ማለት ከጊዜ በኋላ የግብዕና ሱዳን መጥፋት ነው።ፎ ካ ከሮ ህርሸክሮርዉ ዐህቪ ጌ በርቭ የክጀህከ ር ከሃ ፎጁሠቲ በርቢ ከከ የከፎ ከ ዐቲከር ጊበይ ልቧ ሄቭነር ዐ ክጌ ልር ጀርኪ ሀሃ ከ ፎቤ ሆ ዩፎ ጻሕነሃ ጸርቪ ሃሃ ይ ከ ር።ፎኤ ከቪር ለልእ ሀህር ዐ ሃዌ።
ክፍል ሦስት የግብፅ ወታደራዊ አቋም » የግብፅ ጦር አውሮፕላኖች የውጊያ ብቃት ዓባይን በሄሊኮፕተር የማስገበር ሩጫ የግብዕ ሄሊኮፕተሮች ««»»» የግብፅ ራዳር የግብፅ ታንኮች የግብፅ ሚሳየል መርሐግብር» በግብፅ ሚሳየል ዙሪያ የተላለፉ መረጃዎች ስለግብፅ ሚሳየል ባለሥልጣናቷ ምን ይላሉ። የግብፅ ኬሚካላዊ ጦር መሣሪያ ገጽታ የኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቃት በየመን የኬሚካል ጦር መሣሪያ ምርምር በኬሚካል ጦር መሣሪያ ዙሪያ ያሉ ምልከታዎች ኒ የግብፅ ባዮሎጂካል ጦር መሣሪያ»»። የግብፅ ጦር ኃይል ጥንካፊ። የግብፅ ጦር ኃይል ድክመት»»። ከቅጥረኛው ቱርካዊው የጦር መሪ መሐመድ አሊ ቀጥሉ የተተካው ይስሐቅ አባስና የመሐመድ አሊ የልጅ ልጅ እስማኤል ፓቫ ኢትዮጵያን ለማስገበር ጦር ያዘመቱት ዓባይን ከነምንዕጩጩ ለመቆጣጠር ካላቸው ምኞት ነው ይሁንና የሽንፈትን ጽዋ ደጋግመው ሊነነጩ ችለዋል በግብፅ ያሉ ሙያ ማኅበራት ሳይቀሩ በሚያገቿቸው አጋጣሟዎች ዓባይ የግብፅ ሐብት እንደሆነ በኃይለቃል እንደሚናገሩና በአቋም ደረጃ መግለጫ እንደሚያወጡ ሠነዶች አና ድርሳናት ያወሳሉ በአጠቃላይ የግብዕ ሕልምና ራዕይ ሰፊና ተከታታይነት ያለው ነው የአስዋን ግድብ አስዋን የግብፅ አንዷ ከተማ ናት ይህች ከተማ ከሌሎች የግብፅ ከተሞች የሚለያት የመጀመሪያው ከፍተኛ የናይል ፏፏቴ የሚፈጠርባት ስፍራ በመሆኗ ነው በዚህ የተነሳም ከዓለማችን ግድቦች መካከል አንዱ የሆነው የአስዋን ግድብ የተገነባባት በመሆኗ ታዋቂነትን አትርፋለች አስዋን ጥንታዊው ቀዳማዊ የሚባለውን ዝቅተኛ ግድብና አዲሱን ወይም ከፍተኛ ግድብ ማሕሀን ሆና ታገለግላለች ጥንታዊው የአስዋን ግድብ የአስዋን ዝቅተኛው ግድብ እንግሊዝ እኤአ በ የመጀመሪያውን የአስዋን ግድብ ሥራ ጀምራ እኤአ በ አጠናቀቀች ግድቡ ሺ ሜትር ቁመትና ሜትር ከፍታ ነበረው ከዚያም ዲዛይኑን በማሻሻል እኤአ ከ እስከ እና ከ ለሁለት ጊዜያት የግድቡ ከፍታ እንዲጨምር ተደርጓል ግድቡ የራሱ የሆነ በቂ የውኃ ማጠራቀሚያ ሰፍራ ሲኖረው የውኃ ግፊትንና ጎርፍን እንዲቋቋም ተደርጎ ነው የተሠራው የአስዋን ግድብ ደዚ በመ ወ ማሌ ይዲ ሆኖም ከፍተኛ የሆነ የውኃ መጠን ወደ ግድቡ እየገባ በመምጣቱ እኤአ በ ግድቡን ማሻሻል አስፈለገ እናም የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጋማል አብድል ናስር አዲስ አብዮት ይዘው ብቅ አለ ይኸውም ኃይለኛ ጎርፍን ለመቋቋም አዲስ ግድብ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሚያበስር ነበር። እቅዳቸውን እኤአ በ ጀመሩ ይህ እቅዳቸው እስከ አሁንም የናስር ሪሾሊዩሽን ተብሎ ይጠራል ናስር እቅዳቸውን ለማሳካት ፊታቸውን ወደ ዩኤስ አሜሪካ አዞሩ ተሳካላቸውና ለግድቡ ግንባታ ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድርና ፅርዳታ እንደሚሰጣቸው ተገለፀላቸው ነገር ግን ግብፅ እኤአ በ ከቻይና ጋር ግንኙነት በመጀመሯ አሜሪካ በማኩረና ገንዘቡ እንዲቋረጥ አደረገች እልሀ ሚስማር ያስውጣል እንዲሉ ግብፅ ከስዊዝ ካናል በምታገኘው ገቢ በመታገዝ የግድቡን ግንባታ ፕሮጀክት በራሷ ወጪ ለመሸፈን ቆርጣ ተነሳች ቀጠለችበት በወቅቱ ቀዝቃዛው ጦርነት በአፍሪካ ተፅዕኖ የሚያደርግበት ሁኔታ በመፈጠሩ ዕድልሽ ይመርልሽ የተባለላት ግብፅ የሶቪየትን ዕይታ ሳበች እናም ሶቪየት ኅብረት እኤአ በ ወደ ግብፅ አምርታ የግድቡን ወጪ ለመሸፈን ወሰነች ወጪውም የስጦታ ያህል መሆኑን ለግብፅ አበሰረች ባለሙያዎችንና ከባድ ማሽኖችን ለገሰች በጣም ትልቅ የሚባሉ ድንጋዮችንና ሸክላዎችን ተጠቅሞ ደግሞ ግድቡን ለመሥራት የራሺያ ዙክ ኃይድሮፕሮጀክት ኢንስቲትዩት ንድፍ አቀረበ መልካም ዕድል ለግብፅ ተፈጠረ ግብጽና ሶቪየት ኅብረት በኣንድ ብርጭቆ በጋራ ውኃ መጠጣት ጀመሩ የአስዋን ከፍተኛ ግድብኤል ሳድ አል አሊ በአስዋን አቅራቢያ የሚገኘው የአስዋን ትልቁ ግድብ ሥራ እኤአ በ ተጀመረ እኤአ ጁላይ ግንባታው ተጠናቀቀ ይኸው የዓለማችን ድንቅ የምሕንድስና ጥበብ ያረፈበት ግድብ በአረቢኛ ኤል ሳድ አል አሊ የሚል መጠሪያ ተሰጥቶታል ግድቡ ከግብፅ ታላቅ ፒራሚዶች አንዱ ከሆነው ሜፖስ ከተሠራበት ድንጋይ እጥፍ የሚበልጡ ቁሳቁሶችን የያዘ ነው በዚህም ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ቁሳቁሶችን ይዘዚል በወቅቱ አንድ ቢሊየን የአሜሪካን ዶሳር ወጪ ሆኖበታል ሺ ጫማ ሺ ሜትር ርዝመት ሺ ጫማ ሜትር ስፋት ሲኖረው ጫማ ሜትር ቁመት አለው የተሠራው ከትላልቅ ድንጋዮችና ከሸክላ ነው ዕቅዱን የእንግሊዝ መሐንዲሶች ቡድን ሲያወጣ የገነቡት ግን የሶቪየት መሐንዲሶች ናቸው ግድቡ ነጥብ ትራሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ውኃ የመያዝ አቅም አለው በከፍተኛ መጠን ሺ ሜትር ኪዩብ ውኃ በእያንዳንዷ ሴኮንድ ያሳልፋል ችግር ሲገጥም ተጨማሪ ሜትር ኪዩብ ውኃ በሴኮንድ ውስጥ ማሳለፍ ይቻለዋል ግድቡ ውኃ ለማጠራቀም የሚረዳው ሐይቅ አለው ይህ ሐይቅ የግድቡን አብዮት በቀሰቀሱት ናስር ስም ነው የሚጠራው ናስር ሐይቅ ይባላል ይህን ሐይቅ በማገናኘት የቶሽካ ሸለቆ ባለድርሻ ነው የናስር ሐይቅ ኪሎ ሜትር ርዝመትና ኪሎ ሜትር ስፋት አለው ይዞታውም ሺ ኪሎ ሜትር ስኩዌር ይሸፍናል ከ እስከ ኪሎ ሜትር ኪዩብክ ውኃ ይይዛል የናስር ሐይቅም ከዓለማችን ሶስተኛው ትልቁ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ለመሆን በቅቷል የአስዋን ትልቁ ግድብ በዋናነት የተሠራው ጎርፍን እንዲከላከል ለኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነትና ለመስኖ አገልግሎት እንዲውል ነው ግድቡ ነጥብ ሜጋ ዋት ያመነጫል እያንዳንዳቸው ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችሉ ጄነሬተሮች አሉት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ገና ሥራው በሙሉ በመሉ ሳይጠናቀቅ እኤአ በ ነው። ግብዕ በተጨማሪ ሆቨር ኢታይኾ ግራንድ ኮሊ ኤድዋርድስ ሳውዝ ፎርክና ስሪ ጎርጅስ የተባሉ ግድቦች አሏት ከነዚህ ውስጥ ሆቨር ነጥብ ትሪሊየን አኢታይኾ ነጥብ ትሪሊየንና ግራንድ ኮሊ ነጥብ ትሪሊየን ኪዩቢከ ጫማ ውኃ የመያዝ አቅም አላቸው የዓለማችን በፓምፕ የሚሠራ ትልቅ ጣቢያ የሚገኘውም ግብፅ ውስጥ ነው የተገነባውም በናይል ሸለቆ ውስጥ ነው እኤአ በ ላይ ነጥብ ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ በ ኪሎ ሜትር ቦይ በመሰራጨት ሺ አክርስ በረሐ ለማልማት አስችሏሷል ጥቂት ስለስዊዝ ካናል ቦይ ይሀ ቦይ ለግብፅ ባለውለታ ነው ዛሬ የምትመካበትን የአስዋን ከፍተኛ ግድብ እንድትገነባ የፕሮጀክቱን ወጪ ለመሸፈን ቆርጣ የተነሳችበት መንደርደሪያ ሆኗታልና ቦዩ ማይል ርዝመት ኣለው ሜዲቲራኒያን ባሕርንና ቀይ ባሕርን ለማገናኘት ችሏል የተገነባው እኤአ ከ እስከ በፈረንሳዮች ነው ይሁንና እንግሊዞች በአካባቢው የነበራቸውን የበላይነት ተጠቅመውና ፍላጎታቸውን ለማርካት እኤአ በ ሊቆጣጠሩት ችለዋል እንግሊዞች ይህን ቦይ ተጠቅመው በመግባት በግብዕና ሱዳን ናይልን በመጠተም ከፍተኛ የጥጥ ምርት በማምረት የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪያቸውን እስክ ማዳበር ደርሰዋል ነገር ግን እኤአ ጁን ከግብፅ ሲወጡ ግብፆች ቦዩን ለመቆጣጠር ችለዋል ክፍል ሦስት የግብፅ ወታደራዊ አቋም ፈርጅ የሰው ኃይል ኤስ ኤስ ኤም ላውንቸሮች ምድር ኃይል ክፍለ ጦሮች አጠቃላይ ብርጌዶች ታንኮቹ ኤፒሲኤስኤኤፍ ቪኤስ ጋርዐ ተሽከርካሪዎች መድፎች አየር ኃይል ተዋጊ አውሮፕላን ዐ የትራንስፖርት አውሮፕላን ሄሊኮፕተር አየር መከላከል ከባድ ከምድር ወደ አየር የሚወነጨፍ ሚሳየል ባትሪዎች ምድቦች ጻካከለኛ ከምድር ወደ ልየር የሚወነጨፍ ሚሳየል ባትሪዎች ምድዞች ምድር ጦር ኃይል ዋላል ከምድር ወደ አየር የሚወነጨፍ ሚሳየል ባትሪዎች ምድዐች ባሕር ሰርጓጅ መርከቦች ተዋጊ መርከቦች የቅኝት አውሮፕላኖች ማስታወሻ ቅንፍ ውስጥ ያለው መጠን የሚገልጽ ሲሆን ከቅንፍ ውጪ ለአገልግሉት የተዘጋጀው ነው የሰው ኃይል ዝርዝር መደበኛ ተጠባባቂ ድምር ምድር ጦር ኩ እየር ኃይል አየር መከላከል ባሕር ኃይል ድምር ፓራ ሚሊተሪ ጠረፍ ጠባቂ ቀዳሚ ኮር ማዕከላዊ የደህንነት ኃይል ብሔራዊ ጠባቂ ጦር ድንበር ተከሳካይ ጦር ታንኮች ሞዴል መጠን በአገልግሎት ላይ ያሉ ከፍተኛ ደረጃ ያሳቸው « ኤም ኤ መለስተኛና አነስተኛ « ኤም ዐ ኤን « ኤም ኤ « ቲ ቲ ጠድምር በቀጣይ ኤም ኤ ከ የሚገጣጠም ኤም መለዋጫነት የሚያገለግል ቲ በስምምነት ሂደት ላይ ያለ ኤፒሲኤስኤኤፍቪኤስ ተሽከርካሪዎች ሞዴል መጠን በቁጥር በአገልግሎት ላይ ያለ ኤፒሲኤስ ኤም ኤ ቢኤምአር ፋሀድ ኦቲቢቲአር ድምር ሞርታር አይኤፍቪኤስ ዋይፐአር ሞዴል መጠን በቁጥር በአገልግሎት ላይ ያለ ቢኤምፒ ሚሜ ሺፀቪ ኮማንዶ ሟ ሜ ድምር ዝ ዷዐዐ ድምር የቅኝት ሚሜ ቢአርዲኤም ኤምብ ቢቲአር ድምር ሚሜ ድምር ኤም ኤስፒ በቀጣይ ድምር ቢቲአር ፒኬኤም ኤምአርኤልኤስ ዋይፒአር ሞዴል መጠን በቁጥር በአገልግሎት መድፍ ሚሜ ይደል ሞዴል መጠን በቁጥር በአገልግሎት ላይ ጊ ያለ ቢኤም ሚሊ ሜትር ኀሚሟሜ ኤም ኤ ቢኤም ሩ ሚሊ ሜትር ሚሜ ኤስፒ ሀ ሠ ሳክር ድምር ኢአርኤምኤል አርኤስ ድምር ሞዴል መጠን በአገልግሎት ላይ ያለ በቁጥር ሮኪቶች ተወንጫፊ ። ሚሊ ሜትር ጥይትና ኪሎ ግራም ያህል መሸከም ይችላል ሺህ ሜትር ወደ ሳይ ወጥቶ አንዴ በሞሳው ነዳጅ ሺህ ኪሎሜትር በመብረር የታለመለትን ኢላማ ይመታል ሚግ ቦንብ ጣይ በቀድሞው ሶቪየት ኅብረት የተሠራ ሚኮያን ጉርቪች ሰሪው ኩባንያ ነውነ ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ቁመት ና ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ስፋት አለው አንድ ምድብተኛ ነው ያለው ሺህ ኪሎግራም ይመዝናል ባለ አንድ ሞተር ነው ሺህ ሜትር ወደ ላይ ወጥቶ ሺህ ኪሎ ሜትር በሰዓት በመብረር ኢላማውን የመምታት አቅም አለው አንዴ በሞላው ነዳጅ ሺህ ኪሎሜትር ይበራል በአሁኑ ጊዜ ግብጽ በሌሎች ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች እየተካችው ነው ሚግ ተዋጊ በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ነው የተሠራው ሙሉ ስሙ ሚግ ኤፍ ፊሽቤድሲ ይባላል ሚኮያን ጎርቪች ነው የሠራው ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ይረዝማልፁ ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ይሰፋል አንድ ምድብተኞና አንድ ሞተር አለው ሺህ ኪሎግራም ይከብዳል ሽቅብ ሺህ ሜትር ተመንጥቆ ሺህ ኪሎሜትር በሰዓት እየበረረ አንዴ በሞላው ነዳጅ ሺህ ኪሉሎጫትር ላይ የሚገኝ ኢላማን ይጎዳልነ ይኸው ተዋጊ አውሮፕላን ሚሊ ሜትር ጥይትን እስከ ሺህ ኪሎ ግራም መጫን ይችላል ሚራዥ ኤፍ ሲተዋጊ ፈረንሳይ ነች የሠራችው ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ቁመት ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ከፍታና ሜትር ከ ሴንቲ ሜትር ስፋት አለው አንድ ምድብተኛና አንድ ሞተር ያለው ሲሆን ሺህ ኪሉ ግራም ይመዝናል በሞላው ነዳጅ ሺህ ኪሎሜትር ይከንፋል ሺህ ኪሉግራም የሚመዝኑ ጥይቶችን ጭኖ ያለ ጭንቅ ይንቀሳቀሳል ሺህ ሜትር ከፍታ ወጥቶ ሺህ ኪሎ ሜትር በሰዓት በመብረር ኢላማውን ማውደም ይቻለዋል ሚራዥ ሲ ይህን ተዋጊ አውሮፕላን ፈረንሳዮች በዘመናችን ለተለያዩ አገሮች በመሸጥና በመስጠት ለውጊያ አውለውታል ዘመናዊ ከሚሰኙት የዓለማችን ተዋጊ ጦር አውሮፕላኖች አንዱ ነው የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ማሜግ ፎክስ ሆውንድን መሥራት እንቅልፍ የነሳት ፈረንሳይ ሜራዥ ሲ ተዋጊ አውሮፕላን ትሠራለች ግብጽ ሳትውል ሳታድር በእጂ ታደርገዋለች ሚግ ፎክስ ሆውንድ ሜትር ቁመት ሜትር ከፍታና ሜትር ስፋት ሲኖረው ሚራዥ ሲ ሜትር ቁመት ሜትር ከፍታ ና ሜትር ስፋት አለው ሚሜግ ሁለት ምድብተኛ ያለው ሲሆን የሚራዥ ጋሲ ምድበተኛ አንድ ወይም ሁለት ሊሆን ይችላል ሜግ ባለሁለት ሞተር ነው ሚራዥ ሲ ግን አንድ ሞተር ብቻ ልአለው ማግ ሺህ ኪሎ ግራም ክብደት ቪህ ጫትር ከፍታ መውጣትና በሞላው ነዳጅ ና በሰዓት ሺህ ኪሉጫትር እንደሚበር የበንተሱነት ታሪኩ ያመለክታል ሚራዥ ሲ በበኩሉ ሺህ ኪሉ ግራም ክብደት ሺህ ሜትር ከፍታ መውጣት በሞላው ነዳጅ ሺህ ኪሎሜትር እንደሚሟጓዝና ማህ ፍጥነት እንዳለው ፈረንሳዮች አበክረው ይናገራሉ ከነዚህም አልፎ ሚራዥ ኤ ኤፍ ኢና ሲኤች ጄ ቦንብ ጣዮች ሚራዥ ኤስዲአር ሲ ኤች ኤኤን ሲ ቢ አልፋጄት ኤም አስ ኤል ጉሙሪያ ፒዜድ ኤል ሚራዥ ኤስ ዲዲ ጄዴጄ ኢኤምቢ ና አያሌ አይነትና ሞዴላቸውና የተደበቁ አጥቂ ለስልታዊና ለማንኛውም ትራንስፖርትና ለልምምድ የሚያገለግሉ የጦር አውሮፕላኖች የግብጸ አየር ኃይል ኃብቶች ሌሎች የጦር አውሮፕ ጀዊ ሲ ሔርኩለስ የግብፅ ተዋጊ አውሮፕላኖች በፒራሟድ አናት ላይ የአየር መከላከል ዕዝ የአየር ኃይሉ ጠቋሚና ደጋፊ የሆነ ጠንካራ መዋቅር ያለው የጦር ክፍል ነው ሺህ ፈጣን ጦር ሺ ተጠባባቂ በድምሩ ሺ ጦር አለው በሺዎች የሚቆጠሩ ሚሳየሎች ሞርታሮች መድፎች ሚሳየል አስፈንጣሪ ጠብመንጃዎች መትረየሶች ካሊበሮችቫቨ አየር መቃወሚያዎች ራዳሮች ዘመናዊ ሬዲዮ መገናኛዎችና ፈንጂ ማግለያዎች አሉት ቁጥሩ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሲገኝ አያሌ ክፍለ ጦሮች እንዳሉት ይነገራል ሚሊሜትር ሚሊሜትር ሜሊሜትር ሚሊሜትር ሚሊሜትር ሚሊሜትር ሚሊሜትር ና ሚሊሜትር የተለያዩ መድፎች በብዙ ብርጌዶች ውስጥ ይገኛሉ ከምድር ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሰየሎች ከሳ ሳ ሳ ሳ ሳ እያለ በየደረጃው እስከ አፍንጫው ታጥቋል ሲናይ በረሃ ውስጥ ቁልፍ ስፍራ አለው አስዋን ግድብ አጠገብ መሠረት ከጣለ ቆይቷል የበርካታ አረብ አገሮች ድጋፍና አማካሪነት ከአሜሪካ የቀን ተቀን ክትትል ጋር ተዳምሮ ዕዙን አጠናክሮታል ዓባይን በሄሊኮፕተር የማስገበር ሩጫ ዓባይን በአየር ለመቆጣጠር ለሚካሄደው ዘመቻ በቀዳሚ አጋዥነቱ የሚጠቀሰው በሄሊኮፕተር የመዋጋት ብቃትን ማሳደግ ነው ዘመቻው ግቡን እንዲመታ ቢያንስ አጥቁ የትራንስፖርትና ሌሉች ሄሊኮፕተሮች ዝግጅታቸውን አጠ ናቀው ከምድብ ስፍራቸው ይገኛሉ ከ በላይ ስኳድሮን ብርጌዶች በአየር መከላከል ዕዝ እየታገዙ ቀጭን ትፅዛዝ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ሚ ሚ ዩኤች ኢ ማክዶናላድ ኤፍ ሲኮርስካይ ዩኤች ዩኤች ኤልቪፕ ሲኤችሲና ሲኤች ዲ ሄሊኮፕተሮች በዘመናዊ ላውንቸር ሚሳየሉችና ከምድር ወደ አየር በሚወነጨፉ ሚሳየሉች ታጅበው ለወታደራዊ ግዳጅ ሚ ተዘጋጅተዋል የግብፅ ሄሊኮፕተሮች በከፊል ኤኤች አፖች አጥቂ ሄሊኮፕተር አሜሪካን ውስጥ ነው የተሠራው ሠሪው ኩባንያ ማክዶናልድ ዳግላስ ነው ሁለት ሞዴሎች አሉት ኤኤሻኤ እና ኤኤችዲ ይሰኛሉ ሙሉ ቁመታቸው ነዋፍብ ሜትር እና ነጥብ ሜትሮ ነው ከፍታቸው ነጥብ ሜትርና ነጥብ ሜትር ይሆናል የክንፋቸው ርዝመት ነጥብ ሜትር ነው ሺ ኪሎ ግራም እና ሺ ኪሎ ግራም ይመዝናለ እስከ ሺ ኪሎ ግራም ይሸከማለሉ ሞዴል ኤ ኪሎ ሜትር በሰዓት ሞዴል ዲ ኪሎ ጫትር በሰዓት ይበራሉ ከባህር ወለል በላይ በደቂቃ ሜትር እና ሜትር መውጣት ይቻላቸዋል አፓች አጥቂ ሄሊኮፕተሮች ኤም ሚሲ ሜትር ጠመንጃ ሚሊ ሜትር ሀይድራ ፎልዲንግሣፊን የአየር ሮኬቶች ኤጂኤም ሄልፋየር ፀረታንክ ሜሳየሎች ኤጂኤም ሳይድ አርም ዘረራራዳር ሚሳየል እና ኤአይኤም ሳይድ ዋንደር ከአየር ወደ አየር የሚወነጨፉ ሚሳየሎችን ይሸከማሉ አሜሪካ እነዚህን ሄሊኮፕተሮች በበረሐው ማዕበል ዘመቻ ኢራቅ ላይ ተጠቅማባቸው ከ የሚበልጡ ታንኦኮ። ደረጃቸው በየጊዜው እየጎለበተ የመጣው ኤኤንኤፒ ኤስ ፈርጀ ና ኤኤን ኤፒጂ ራዳሮች ዓባይን በሚሳየል የመቆጣጣሩ ዘመቻ ለፍሬ እንዲበቃ ዕረፍት አጥተው በባለሙያዎች የቅርብ ክትትል ቀን ተሌት በመሥራት ላይ ናቸው በምሽት ጊዜ ዕገዛቸው የላቀ ነው የሚባለው ኤኤንፒቪኤስ ገቢ ጭምብሎችም የራዳር ክፍሉን አጠ ናክረዋል እነዚሁ ሁሉ ግብፅ ከአሜሪካ ጋር ባላት ጠንካራ ግንኙነት የተገኙ ናቸው የግብፅ ራዳሮች መልዕክት ሲያስተላልፉ እንዳይጠለፉ ደረጃቸው ተሻሸሏል አውሮፕላንን ፈልገው የሚያገኙ ጨረሮችን የኤሌክትሪክ ሞገዶችን አቅጣጫ ሲረጩ በሚሳየል እንዳይጠቁ ደግሞ እድሜ ለአሜሪካ አቅማቸው ጎልብቷል በከባድ መሣሪያም ይሁን በጦር አውሮፕላኖች እንዳይመቱ አቅጣጫ ተቀባይ መሣሪያዎቻቸው በዘመናዊ ኤሌክትሮኒክስ መቀየሩም ጉልህ ቦታ ተሰጥቶታል ጨረር ሲልኩ እንዳይደመሰሱ መረጃቸው በባላንጋራ እንዳይታወቅ በአሠራራቸው ላይ ጫና እና እገዳ እንዳይፈጠር አቅጣጫ ጠቋሚና ተቀባይ ክፍሎቹ ፈጣን ምላሽ በሚሰጡበት መንገድ ተደራጅተዋል በራዳሮቹ በመታገዝም ሎክሂድ ማርቲን ሄልፋየር ማክዶኒል ዳግላስ ኤጂ ኤም ሆኒዌል አስሮክ ሆግስቶው ኤ ስቲንዢ ፍሮግ ፔሪ ኖክስ ሀርፔን ና ስታንዳርድ ሚሳየሎች ዒላማቸውን እንዲያወድሙና ለጥቃት እንዳይጋለጡ ልዩ ዝግጅት ተደርጓላቸዋል ከዩኤስ አሜሪካ የበረራ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከሎችና የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎች ጋር በመተባበርም ለራይቶን ስፓሮው ኤአይ ኤም ኤም ና ካማን ኤስ ኤች ርሲስፕራይት» ሚሳየሎች ፈጣን መረጃ የሚያሳልፉ ራዳሮች ተሸምተዋል ከግብፅ ታንኮች በከፊል ኤም አብራምስ የውጊያ ታንክ ዋናው የውጊያ ታንክ ነው አራት ምድብተኞች አሉት አዛዥ ተኳሽ አጉራሽና ሹፌር ይባላሉ ሶስት ሞዴሎች አሉት ኤም አይፒኤም ኤም ኤ እና ኤምኤ ይሰኛሉ እንደ ቅደም ተከተላቸው ቶን ቶን እና ቶን ክብደት አላቸው ከሸ ሊትር እስከ ሊትር ነዳጅ ይይዛሉ ሺ የፈረስ ጉልበት አላቸው በተለይ ኤምኤ ታንክ ሚሊ ሜትር መድፍ ተገጥሞለታል የመድና ጥይት ሼል አለው ነጥብ ካሊበር መትረየስ ነጥብ ሚሊ ሜትር መትረየስ እና የጢስ ቦንቦችን ይይዛል የግብፅ ሚሳየል መርሐ ግብር ግብፅ የሚሳየል መርሐ ግብር ነድፋ ለተግባራዊነቱ የተሰለፈችው እንደ አውሮፓውያን ቀመር በዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው በዚህ ጊዜ ከአውሮፓ ባገ ቴክኒሻኖች በመቶ ማይሎች ያህል ርቀት የሚጓዙ ሚሳየሎችን ደረጃ ለማሻሻል ችላ ነበር ይሁንና ግን እኤአ በ በጀርመን ሳይንቲስቶች እገቫ ተወንጫፊ ሚሳየሉችንና ሮኬቶችን ተግባራዊ ማድረጓ በዋናነት ይጠቀሳል በዚህም ጀርመን ቪ በተሰኙ ሶስት የሚሳየል መርሐ ግብሮች ሶስት አይነት ሞዴል ያላቸው ዘጠኝ መቶ ሚሳየሎችን ገንብታለች ግብፅ በተለይ እኤአ ከ ከእስራኤል ጋር ባደረገችው ጦርነት በመሸነፏ በወቅቱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ጮስጠፋ ናሕሐስ የሮኬቶችና ሟሳየሉች ግንባታ መርሐ ግብር መገንባት ፍላጎታቸውን አሳይተዋል ውለውም ሳያድሩ እኤአ በ በጀርመኖች ዕገዛ ግብፅን የሮኬቶች መርሀ ግብር አስጀምረዋል በቀጣዩ ዓመትም ግብፅ ዛሬ የምትመካበትን የሳክር ፋብሪካ በመገንባት ሮኬቶችና ሚሳየሉች ለማምረት በቅታለች በሌላ በኩል ረፍት ከሌላቸው መሪዎቿ አንዱ የነበሩት ፕሬዚዳንት ጋማል አብድል ናስር እኤአ በ የተካሄደውን የስዊዝ ጦርነት ተከትሎ የሮኬቶችና ሚሳየሎች እንዲደረግላቸው ለቀድሞዋ ሶቪየት ኀብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ክሩስቼቭ ጥያቄ ማቅረባቸውም የሚሳየል ፋብሪካዎ ን በዋናነት ለማጠናከር ከመፈለግ የመነጩ በር አኤአ በ የተመሠረተው ዌዕራልጳ ሴሮ ደግሞ ግብፅ በሚሳየል ዙሪያ ደረቷን ነፍታ እንድትናገር አድርጓታል ይህ ድርጅት አምስት የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎችን የሚቆጣጠር ነው በስሩም ባሌስቲክ ሟሳየሎች የሚያመርተውን ፍዝሪሻ ወይም ሳክር ፋብሪካ ይዚል እንዲሁም የሚሳየል አቅጣጫ ሥርዓት የሟያሻሸለው ራዳሪ ፉሇሪዳ የዚሁ ድርጅት አካል ነው ሪቋ እና ዝሪ በበኩላቸው የጦር መሣሪያ ኬሚካልን በማምረትና ሌላ አንድ ኩባንያ ደግሞ የሮኬቶችን ነዳጅ አረርና ፈንጂዎችን ማምረት የሚቆጣጠረው ጄነራል ኤሮ ነው ግብፅ በፋብሪካዎቿ በመታገዝም እኤአ በ ዎቹ አል ዛፊር ሚሳየል ኪሎ ሜትር አልቃሂር ኪሎ ሜትርና አልራይድ ሚሳየል ሺ ኪሎ ሜትር ሳይ ያለ ዒላማ እንዲመቱ ለማድረግ ችላለች ይህን ተከትሎም ግብዕ እኤአ በ መጨረሻ የሀገሪቱን ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ፊልድ ማርሻል ሞሀመድ አብድልሐኪም አመርን ወደ ሞስኮ በመላክ በሶቪየት ኅብረት ጋር በደረሰችው ስምምነት እኤአ በ አጋማሽ ፍሮግ ሚሳየል ብርጌዶችን ለማግኘት ችላለች ትልቅ ድል ግብፅ ኮሶቪየት ባገኘቻቸውንና በራሷ ሚሳየሎች እኤአ ጁን ከእሥራኤል ጋር በተካሄደው የስድስቱ ቀን ጦርነት ሚሳየሎች ለመጠቀም በቅታለች በመቀጠልም ፕሬዚዳንት ጋማል አብድልናስር በኤፕሪል ወደ ሶቪየት ተጉዘው ባደረጉት ድርድር እገዛ የፍሮግ ና ስከድ ቢ ሚሳየሎችን እኤአ በዎቹ አግኝታለች በግንኙነቱ መጠናከርም እኤአ ሚሊየን ዶላር በ ደግሞ ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የጦር አውሮፕላኖችና ሚሳየሎችን ግብፅ ከሶሺየት ኀብረት ለማግኘት በቅታለች በነዚሁ ዓመታትም የሟሳየል አምራቾቹን አልዛፊርና አልቃሂርን አልዝዝይቱን ወይራና አልቲን በማለት ስማቸውን ከደረጃቸው ጋር ቀይራለች ከሶቪየት ሌላ ኢራቅ በበኩሏ እኤአ በ ለግብፅ ስከድ ሚሳየል አቅርባለች ግብፅ ወታደራዊ አቅሟ በመጠናከሩና በአካባቢው ኃያልነቷን ለማሳየት ከሳዑዲ አረቢያ ኳታርና የተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ጋር በመሆን እኤአ የአረብ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ባለሥልጣንን መስርታለችህ ይሀን በመከተልም በማሳየላቸው ኃያልነት የተማመኑት የወቅቱ የግብፅ ፕሬዚዳንት አንዋር ሳዳት ግብፅ የእሰራኤልን የሚሳየል ጣቢያዎችን ጭምር በሙሉ ማውደም እንደምትችል ለመናገር በቅተዋል ያኔ የግብፅ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ሆስኒ ሙባረከ የአሁኑ ፕሬዚዳንት ራሳቸው በጁን ወደ ፈረንሳይ አቅንተው ግብፅን በጦር አውሮፕላንና ሚሳየል የማጠናከር ግንኙነት ላይ ተወያይተዋል ይህ እየተጠናከረ መጥቶ ዛሬ ግብዕ በአፍሪካ በመካከለኛው ምስራቅና በዓለማችንም ቢሆን ከሚታወቁ ሜሳየል አምራች እገሮች ጎራ በግንባር ለመሰለፍ በቅታለች በግብፅ ሚሳየል አቅም ዙሪያ የሲአይኤ ኤፍቢአይ ወታደራዊ ምንጮችና የዓለማችን ቁንጮ መገናኛ ብዙሐን ያስተላለፏቸው መረጃዎች በከፊል ግብፅ ሺ ዶላር የሚያወጡ የዩኤስ አሜሪካ ሀርን ሚሳየሉች ሲስተሞችን ተረከበች ከአሜሪካ የጦር መሣሪያ አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ማክዶናልድ ዳግላስ ኤሮስፔስ የሀርኾን ሚሳየል ማስተኮሻ ማስወንጨፊያ ሲስትም ለመሥራት ከግብፅ ባህር ኃይል ጋር የ ነጥብ ሚሊየን ዶላር ውል ገባ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ ጥር ዓም ሣብፅ የባሌስቲክ ሚሳየል ተጓዳኝ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶችን ከሰሜን ኮሪያ አግኝታለች ይህም ባሌስቲክ ሚሳየልን በሁለትዮሽ ግንኙነት ማጎልበት ነው ሲአይኤሐምሌ ዓም ግብፅ ከሰሜን ኮሪያ የባሌስቲክ ሚሳየል የተለያዩ ክፍሎች ማግኘቷን ቀጥላበታለች የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ቢሮ ሲአይኤ የካቲት ዓም ብፅ ሚሊየን ሺ ዶላር ከሚያወጡ ሀርኾንና ስላም የምድር አጥቂ ሚሳየሎች ዘጠኝ በመቶውን ያህል በመቀበል ላይ ነች የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ ነሐሴ ዓም ሣብፅ በቅርቡ ከቻይና ፀረ መርከብ ክሩዝ ሚሳየሎችን እንደምታገኝ የአሜሪካ ባህር ኃይል መረጃ ቢሮ አስታወቀ ኤሮስፔስ ዴይሊ መጋቢት ዓም ግብፅ ማይል መጓዝ የሚችል ቬክተር የተሰኘ አዲስ ሚሳየል እንዳላት የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አስታወቂቁ ዋሺንግተን ታይምስ መጋቢት ዓም ማብፅ አልባድር የተሰኘ የሚሳየል መርሐ ግብር እንደፈረንጆቹ ቀመር በዎቹ መጀመሯንና ከአርጀንቲና እና ኢራቅ ድጋፍ ማግኘቷን ከጃፌ ስትራቴጂካዊ ጥናቶች ኢንስቲትዩት ሚስተር ይፍታህ ሻፌር አመለከቱ ሀርዝ ቴልአቪቭ ሚያዝያ ዓም ግብፅ የአሜሪካ ሀርቱኾን ሚሳየሎችና ማቀፊያቸውን እንዲሁም የተሻሻሉ የኤስ ኤም ሚሳየሎችን መያዣዎች በ ሚሊየን ዶሳር ለመግዛት እየተነጋገረች ነው ኤሮስፔስ ዴይሌ የካቲት ዓም ሣብፅ ሺ ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳየል ደረጃ እያሻሻለች ነው ሀትዞፌ ቴልአቪቭና ኤፍቢአይ ሰነድ መስከረም ዓም ሣብፅ ኪሎ ሜትር ለሚጓዘው ፕሮጀክት ቲ ሚሳየል ኪሎ ሜትር ለሚወነጨፈው አልባድር ባድር ና ሺ ኪሎ ሜትር የውጤት ርቀት ላለው ቬክተር ሚሳየል ቁሳቁሶችን ከጀርመን አገኘች ሚድል ኢስት ኒውስ ላየን ግንቦት ዓም ማብፅ ሺ ኪሎ ሜትር የሚጓዙ ኖዶንግ ሚሳየሎች ከለሜን ኮሪያ አግኝታለች ሚድል ኢስት ኒውስላየን ግንቦት ዓም ሰሜን ኮሪያ ባሌስቲክ ሚሳየሎችንና ልዩ ልዩ ክፍሎችን ማምረቷን ቀጥላበታለች ግብጽም ዋነኛ ተቀባይዋ ናት ጆርጅ ቴኔት የሲአይኤ ዳይሬክተር ሚድል ኢስት ኒውስሳየን የካቲት ዓም ማብፅ ከሰርቢያና ሞንቴኔግሮ አምስት ኦሳ ክላስ ሚሳየል ጀልባዎችን ገዝታለች ኤፍቢአይኤስ ሰነድ የካቲት ዓም ስለግብፅ ሚሳየሎች ባለስልጣናቷ ምን ይላሉ። ሳ ቢ ኤም ሚሳየልም በፀረ ባላስቲክ ሚሳየል ድርሻ የግብፅ ጠንካራን ማደባየት ይቻለዋል ከ እስከ ኪሉ ሜትር ውስጥ ያለ ባላንጋራ እሱን አያድርገው አይምርም በቃ ግላዲያተርና ጃይንት ሚሳየሎች እንዲህ ናቸው በስም ሁለትም አንድም የግብፅ ሚሳየሎች ገፅታ ሳ ከአየር ወደ ምድር የሚወነጨፍ ሚሳየል ማለት ነው የግብፅ ኬሚካላዊ ጦር መሣሪያ ገጽታ ግብፅ ወደ ኬሚካል ጦር መሣሪያሮ ማምረት የገባችው ከኛ የዓለም ጦርነት በኋላ ነው ይህም የአንግሊዞች ጫኖ ካበቃበት እኤአ ወዲህ መሆኑ ነው ጦር መሣሪያን መጠቀም ያስቻሌት ደግሞ የአንግሊዝ ወታደሮች እንደሆኑ ይጠቀሳል ለግብፅ የኬሚካል ጦር መሣሪያ መጠቀም በቀዳሚነት እንደ ባለውለታ የሚቆጠረው ደግሞ የአቡ ዛአባል የኬሚካልና ፀረ ተባይ መድኃሂት አምራች ኩባንያ ነው ለግብፅ ኬሚካል ግብፅ ለኬሚካል ጦር መሣሪያ ማምረት እገዛ አንዲያደርግላትም ዲሴምበር ሕዳር ዓም መርዘኛ ጋዞችንና ባክቴሪያን ለጦርነት ያለመጠቀም የተደረሰውን የጄኔቫ ፕሮቶኮል ሳትፈርም ቀርታለች ለዚህ ደግሞ እንደ ምክንያት የምታሰጠው እስራኤል የኒውክለር ጦር መሣሪያ አላት የሟል ግምት ነው ይሁንና የኬሚካል ጦር መሣሪያን በጦር ሜዳ ከተጠቀመ ጥቂት ሀገሮች አንደ ግብፅ ናት ለዚህ ደግሞ የግብጽ ጦር ኃይል ቦምቦችንና የመድፍ ሼሎችን የመድና ጥይት ሼል ተብሎ ይጠራል በሰናፍጭና ዞከበ በመመላት በየመን የፅርስ በርስ ጦርነት እኤአ ከ እስከ በሰሜን የመን ላይ ተጠቅማለች ይህ ደግሞ የኬሚካል ጦር መሣራፈየ በመጠቀም ቀዳሚዋ የአረብ አገር አድርጓታል በዚህም ሺ ሰዎች ገድላ ቪቫ ሰዎች አቁስላለች ግብፅ በዚሁ የየመን ዕርስ በርስ ጦርነት ለ ጊዜያት የኬሚካል ጦር መሣሪያዎችን ተጠቅማለች የግብፅ ኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቃት በየመን በከፊል ቀን ቦታ የኬሚካል ጦር መሣሪያ የደረሰ ጉዳት አይነት ጁን ጁላይ ደቡብ ሳዳህ አይታወቅም አልታወቀም ጁን ኮል ካውና በዓይንና በሣንባ ጉዳት ሰዎች ተጓድተው የሚያደርሱ ለምንት ስድስቱ ሞቱ ጃንዋሪ ቤት ማራን ዓይን መጉዳት በ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ ዲሴምበር ሀልሀል ዓይንና ቆዳ መጉዳት ቆሰሉ ሞቱ ጃንዋሪ ካታር ዓይንና ላንባ መጉዳት ከ በላይ ቆሰሉ ሞቱ ጃንዋሪ ኪታፍ ሳንባን መጉዳት ተጎዱ ሞቱ ፊብሩዋሪ ቢኒ ሣላማህ ሞቱ ሜይ ኦርሀብ ሞቱ ሜይ ጋሃር ዓይንቆዳና ሳንባ ዳ ሰዎችና መጉዳት ከብቶች ሞቱ ሜይ ጋዳፋቤት ዓይኽቆዳና ላንባ ዘለዎችኾቱ ና ጋድር ቤት መጉዳት በርካቶች ቆሰሉ ጋባስኖፋል ሲርዋህና ቢኒ ሁሻይሽ ጁላይ ቤኒ ሃም ዓይንቆዳና ሳንባ ሰዎች ሞቱ ርብአስካር መጉዳት የሚበልጡ ሰዎች ሀጃህ ሜቢንና ቆሰሉ በርካታ ናጃራ ከብቶች ተገቁደሉ የኬሚካል ጦር መሣሪያ ምርምርና ተጓዳኝ ጉዳዮች ግብፅ እኤአ ከ በኋላ ለኬሚካል ጦር መሣሪያ ትኩረት ሰጥታለች በዚህም የሀገሪቱ ሳይንሳዊ ምርምርና ዕድገት ይጠቀሳል ከዚህ በኋላ የአገሪቱ ጦር ኃይል ማዕከላዊ ወታደራዊ ኬሜካል ቤተሙከራዎች በድኝና ናይትሮጂን ሙስታርድ ሰናፍጭ በኦርጋኖፎስፎረስና ሌሎችም ላይ ጥናት አካሂደዋል የግብፅ ብሔራዊ የምርምር ማዕከል አይንሻምስ ዩኒቨርስቲና በሀንጋሪ የቡዳፌስት የቴክኒክ ዩኒቨርስቲም በምርምሩ ዘርፍ ባለድርሻ ናቸው የሀገሪቱ የቅመማ ሳይንስ ባለመያዎች ደግሞ በዘርፉ ከዴንማርክና ምዕራብ ጀርመን አቻዎቻቸው በጋራ የሠሩባቸውም ጊዜያትም ይጠቀሳሉ እኤአ በዎቹ ግብዕ ከኢራቅ ጀርመንና ስዊዘርላንድ ጋር ተባብራ የኬሚካል ጦር መሣሪያዎቿን ለማሳደግ ጥራች ይሁንና ባለሥልጣናቷ ጉዳዩን በተደጋጋሚ ሲያስተባብሉ ተስተውለዋል ነገር ግን ግብጽ በመስኩ እያደረገችው ያለ ጥረት ከኣሜሪካ ጋር በጋር የምታካሂደው የኤም ታንክ መገጣጠሚያ አካል መሆኑም ታውቋል እኤአ በዎቹም ግብፅ ጅምላ ጨራሽ የጦር መሣሪያ እንደሌላት የምታስተባብል ቢሆንም እርሷ የኬሚካል ጦር መሣሪያ መከላከል ኮንቬንሽን የምትፈርመው እሥራኤል ኒዩክለርን ያለማሳደግ ስምምነት ስትፈርም እንደሆነ ገልጻለች ዛሬ ዛሬ ደግሞ የግብፅ ወታደሮች ኬማካልን የመከላከል ጠንካራ ልምምድ ማድረጋቸው ይጠቃታሳል በግብፅ ኬሚካል ጦር መሣሪያ ዙሪያ ያሉ ምልከታዎች በከፊል ግብጽ መርዘኛና ሌሎች ጋዞችንና ባክቴሪያዊ ዘዴዎችን ለጦርነት ያለመጠቀም የተደረሰውን የጄኔቫ ፕሮቶኮል አልፈረመችም ዩኤስ ስቴት ዲፓርትመንት ዌብ ሳይት እኤአ ከ እስከ በኬሜካላዊ ጦር መሣሪያ ዙሪያ የወጣ ሕዝባዊ መረጃ አልነበረም እኤአ ከዎቹ ግብፅ ኬሜካላዊና ባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያዎችን በሶቪየትና ጀርመን ሳይንቲስቶች ድጋፍ ማሳደግ መቻሏን የእስራኤል መረጃ አቤቱታ አቅርቧል ጄንሰ ኢንተሊጀንስ ሪቪው ሰኔ ዓም እኤኣ በ ግብፅ ነርቭ የሚጎዱና የሳይናይድ ጋዝን ለማምረት ምርምርና ዲዛይን አጠናቃለች እኤአ ከ ደግሞ ኬሜካል ጦር መሣሪያዎችን በየመን እርስ በርስ ጦርነት ተጠቅማለች ሴንተር ፎር ስትራቴጂክ ኤንድ ኢንተርናሽናል ስተዲስ ጥር ዓም እኤአ ኒዩክለር የጦር መሣሪያዎች ብቻ ሳይሆኑ የኬሟካል ጦር መሣሪያዎች እኩል ጠቀሜታ አላቸው ሲሉ የግብፅ መከላከያ ሚኒስተር ጄኔራል አብደል ጋሃኒ ጋማሲ ለሀገሪቱ ፓርላማ ተናገሩ ግብፅ በዚሁ ጊዜ ኬሟካል ጦር መሣሪያዎችን የማምረት ኣቅም ነበራት። ኢንሳይት ኦን ዘ ኒውስ እትም ከሚያዝያ ሚያዝያ ዓም የግብፅ ባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያ ገጽታ ግብፅ የባቶሉሎጂካዊ ጦር መሣሪያ እንዳላት የተለያዩ መረጃዎች ያመለከቱ ቢሆንም ይፋ የሆነው የቀድሞው ፕሬዚዳንቷ አኑዋር ሳዳት እኤአ ፌብሪዋሪ የካቲት ዓም ሀገራቸው የባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያ የመጠቀም አቅም እንዳላት በገለጹ ጊዜ ነው ይህንን ተከትሎም ግብፅ እኤአ ኤፕሪል የባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያ ስምምነትን ለመፈረም በቅታለች ግብፅ መሠረታዊ የሆነ ባዮቴክኒካዊ መሠረተ ልማቶችም አሏት እነዚህ ደግሞ ለባዮሉጂካዊ ጦር መግሪያ ግንባታ መርሐ ግብሯ ዋነኛ መሠረት ሆነው አገልግለዋታል ግብፅ እኤአ በ በ ዓም እንኳ ሚሊየን ዶላር የሚያወጡና ለባዮቴክኖሎጂ የሚያግዙ የቤተ ሙከራ ቁሳቁሶችን አስገብታለች የሀገሪቱ መንግሥትም እኤአ ከ እስከ ዘርፉን ለማሳደግ የ ዓመት ዕቅድ ነድፎ ተንቀሳቅሷል ከዚህ አኳያ የግብፅ መንግሥት ለባዮሎሉጂካዊ ጦር መሣሪያም ይሁን ለሌሎች ሳይንሳዊ ምርምሮችና ልማት ሰባት ቢሊየን ዶላር ለመመደብ በቅቷል በተጨማሪ ባይረጋገጥም ግብፅ ለጣምራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ባክቴሪያዎችን ቫይረሶችንና ተቀጣጣዮችን ጨምሮ የስምጥ ሸለቆ ትኩሳት መነሻዎችንና ሌሎችንም ሙሰል የባዮሎጂያዊ ምርምሮችን እያካሄደች ትገኛለች ይሁንና በምርምሮቹ ላይ ይፋ የሆነ መረጃ አልቀረበም የግብፅ ባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያ መርጃ ግብር ከአንዳንድ ነጻ ምንጮች የተገኘ መረጃ ቅድሚያ እኤኣ በዎቹ ሶቪየት ገብረት ግብጽ አንድ መድኃኒት ኩኬባንያ እንድትመሠርት ድጋፍ አደረገች ይኸው በአቡዛ አባል የተመሠረተውና ኤልናስር የተስኘ ኩባንያ የኬሚካልና ፀረባክቴሪያ መድኃኒቶች የሚያመርት ሲሆን ሆን ተብሎ የተመሠረተው ወታደራዊው ጦር መሣሪያ ከሚያመርተው ቁጥር አቅራቢያ ነው በሌላ በኩል ደግሞ በኔዘርላንድስ የቤትሆቨን የሕዝብ ጤና አጠባበቅ ተቋም ግብጽ የመርዘኛ መድኃኒት ማምረት አቅሟን ለማሳደግ ድጋፍ ማድረጉ ታውቋል የግብፅ ሳይንቲስቶች በርካታ ሰዎችን ሰለሚገድል በሽታ ዙሪያ በአሜሪካ ባሕር ኃይል የሕክምና ምርምር ጣቢያና በሜሪላንድ ቤተስዳ የዋልተር ሬድ ጦር ኃይል ሕክምና ምርምር ኢንስቲትዩት ምርምር አድርገዋል ይሁንና እኤኣ በ የራሺያ የውጭ መረጃ አገልግሎትና ሚድል ኢስት ዲፌንስ ኒውስ ስቴትስ ግብፅ የባዮሎጂካዊ ጦር መሣሪያ መርሐ ግብር እንዳላት ገልጸዋል ሆኖም ለወታደራዊ ማጥቃት መርሐ ግብር ስለመጠቀሟ የተገኘ መረጃ ያለመኖሩን አመልክተዋል የግብፅ ጦር ኃይል ጥንካሬ ለማንኛውም ጊዜ የተዘጋጀ ሺህ ፈጣን ጦር መኖር አሉ የተባሉና ዘመናዊ የሆኑ የአሜሪካ ጦር መግሪያዎችን መታጠቁ በምሽት በአስቸጋሪ የአየር ፀባይና በፈታኝ ጦርነቶች የመሳተፍ አቅም መኖር የተቀናጁ መሣሪያዎችና የጥምር ውጊያ አቅም በዘመናዊ የዩኤስ አሜሪካ ጦር ኃይል የሜታገዝ መሆኑ በአንፃራዊ መልኩ ከጓድ አኃድ ወይም ዘጠኝ ወታደሮች ጀምሮ በከፍተኛ ሁኔታ የአሜሪካን ትጥቅ መታጠቅና በዩኤስ አሜሪካ ጦር መሣሪያ የመጠቀም ሁኔታ ከተራ ወታደር እስከ ሙያተኞች በየቀኑ አቅማቸውን እያሻሻሉ መምጣት ዘመናዊ ኤም እና ኤምኤ ዘመናዊ የአሜሪካ ታንኮችን መታጠቁ እነዚህ ታንኮች በአሜሪካኖቹና በግብፆች ዕይታ የሩሲያውን ቲ ታንክ ያስከነዳል የሚል ዕምነት አላቸው የአሜሪካ ታንኮች ቁጥር የግብጽን የአጠቃላይ ታንክ አቅሟን በመቶ ይሸፍናል ዘመናዊ ሜካናይዝድ ጦር መኖር የጦር ኃይሏን በመቶ የሚሸፍን መድፈኛ ጦር መኖር ዘመናዊ ፀረ ታንክ መሣሪያዎችን ተወንጫፊ ላውንቸሮችና ሚላን ላውንቸሮችን መታጠቅ ዘመናዊ አጥቂ ሄሊኮፕተሮች መኖር ቶው ላውንቸሮችንና ከምድር ወደ አየር የሚወነጨፉ ሚሳይሎችን ታጥቀው መገኘት አጥቂ ሄሌኮፕተሮቹ ተቀባይነት ያለው የውጊያ ብቃት ወታደራዊ ዝግጁነትና በአስተማማኝ ኢላማን መምታት መቻል የባህር ወለድ ጦርና የማጓጓዣ አውሮፕላኖች የመንቀሳቀስ ችሎታቸው እያደገና እየጨመረ መምጣት የአሜሪካኖቹ ኤፍ እና የፈረንሳዩ ስሪት የሆኑ ሚራዥ ተዋጊ አውሮፕላኖች በማዕከላዊ ቦታ ተዘጋጅተው መገኘት በአየር የማጥቃት ከፍተኛ አቅም መኖር ዘመናዊ የአጭር ርቀት የአየር መከላከል ሚሳየሎች መኖር በዚህም ቻፕራልና ክሮቴል ባትሪዎች መኖር አንድ ባትሪ እና ሚሳየሎች ሊይዝ ይችላል ከዚህ ውስጥ በከፊል ሳ ኤስ ሳ ኤስ ሳ ኤ እና ሳ ኤስ ሚሳይሉች ይገኙበታል ዘመናዊ የቻይና ባህር ሰርጓጅ መርከቦችን መታጠቁ ፍሪጌትስ ሀርኾን ሚሳይሎችን የጫኑ መርከቦች መኖር በአጠቃላይ በርካታ ሚሳየል ተሸካሚ መርከቦች መኖራቸው በባህር ላይ በባህር ውስጥና በምድር የመነቃነቅ ኃይል ከፍተኛነት መጠነኛ የኬሚካልና ጥቂት ባዮሎጂካል ጦር መሳሪያዎችን መታጠቅ የዩኤስ አሜሪካ ቀጥተኛ ድጋፍ በሁሉም ዘርፍ የማጠናከር ሁኔታ የሳተላይ መረጃ መጠቀም መቻል ለኤሌክትሮኒክ ጦርነት ዝግጁ መሆን ከባህረሰላጤው ጦርነት ከፍተኛ ልምድ ማግኘት የአሜሪካን የውጊያ ልምድ መቅሰም የግብፅ ጦር ኃይል ድክመት ከፍተኛ የጦር ኃይል በመኖሩ ለመቆጣጠር ግስቸገር የጦር መሣሪያ ቁጥርና ዘመናዊ ጦር መሣሪያዎች ከመዋቅር በላይ መሆን ተጠባባቂ ጦር ያገኘው ስልጠና እና ዝግጁነት አናሳነት የሰለጠነው ወታደር ደሞዝ ማነስ ማበረታቻ ያለማግኘትና በሰው ኃይል አስተዳደሩ ድክመት መታየት የእዝ ሰንሰለቱ ፈላጭ ቆራጭነት የሚታይበት መሆን ጥገና የማሻሻል ብቃት ስልታዊ ዕንቅስቃሴን በፍጥነት ለማካሄድ የሚፈለገውን ያህል ትኩረት ያለማድረግ በሲናይ በረሐ በእስራጴል ጦር ቀደም ሲል በደረሰበት ሽንፈት ሞራል መነካት ጊዜ አልፎባቸዋል የሚባሉ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች መኖር መድፈኞቹ ተገቢውን ስልጠና ያለማግኘት ከባድ የሚሰኙ ከምድር ወደ አየር የሚወነጨፉ ሚሳይሎች መያዝ ብልሽት ያለባቸው ባህር ሰርጓጆች ያሌት መሆን በኬሚካል ባዮሎጂካልና ኒዩክለር ጦርነት ብዙ ያለመፈተን የአረብ ወታደራዊ እርዳታ ማነስ ክፍል አራት የግብፅና ዩኤስ አሜሪካ የጦር መሣሪያ ትብብር ግብፅ እኤአ ከ እስከ ከአሜሪካ በስጦታና በሽያጭ ያገኘቻቸው ጦር መሣሪያዎች የ ነጥብ ቢሊየን ዶላር ግዢ ተፈፅሟል የግብጽ መሪዎች ለአሜሪካ ከፍተኛ ግምት ይሰጣሉ ለአብነት ያህል ናስርና ሣዳት ጭዘጋጽ ያሥታደረሪገው ማሃኛውም ምሥታት ሳዳማሜሪካ። ሲሉ ይዳመጡ ነበር ከዚህ አኳያ ግብዕ ከእኤአ እስከ ከአሜሪካ በስጦታና በግገር ያገኘቻቸው የጦር መግሪያዎች እንደሚከተለው ቀርቧል እኤአ በ ግብፅ እኤአ በ ብቻ ቢሊየን ሚሊየን ሺ ዶላር የሚያወጡ ሄሊኮፕተሮች የኤሌክትሪክ ሞተሮች ሚሳየሉች ሮኬት ላውንቸሮች የሚጤሱ የእጅ ቦምቦች መትረየሶች ፀረመርከብ ላውንፐሮች ወታደር ማጓጓዣ ተሸከርካሪዎችና ልዩ የመለዋወጫ ዕቃዎችን ከዩኤስ አሜሪካ ገዝታለች ከዚህ ውስጥ እኤአ በ በአንድ ቀን ብቻ ሚሊየን ዶላር እንዲሁም በ በ ሚሊየን ዶላር በተዋጊ አውሮፕላን ላይ የሚገጠሙ ሞተሮች ጦር መሣሪያዎችና ተጨማሪ ነዳጅ የሚይዝ ማጠራቀሚያዎች ማክዶኔል ዳግላስ ኤች አፓች አጥቂ ሄሊኮፕተሮችና መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛቷ ይጠቀሳል በዚሁ ጊዜ ውሰጥ ዋጋቸው ያልተጠቀሱ ያህል የ ሜሊ ሜትር መድፍና አዳፍኔ ቢቧንቧዎች ኤም መትረየሶች ፀረባሕር ሰርጓጅ መርከብ ሮኬት ላውንቸሮችና የፀረሚሳየል አሰልጣኞችን አሜሪካ ለግብፅ በነፃ ሰጥታለች እኤእ በ ግብፅ እኤአ በ በ ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቶው ፀረታንክ ሚሳየል ላውንቸሮችና ሲኮር ስካይ ዩኤች የትራንሰፖርት ሄሊኮፕተሮችን ከአሜሪካ ገዝታለች በዚሁ ጊዜ ሺ ኤምኤ ጠመንጃዎች ሺ ኤም የእጅ ቦንብ ላውንቸሮች አቅጣጫ አመልካች ሚሳየሎች የኤም ታንክ ቱሬቶች የ ማሊ ሜትር መድፍ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችና የተሻሻሉ ተሽከርካሪዎች በድጎማ ከአሜሪካ ተሰጥቷታል እንዲሁም ለምርጥ ተኳሾች የሚያገለግሉ በርካታ የውጊያ ተሽከርካሪዎችን ግብጽ ከአሜሪካ በእጁ አስገብታለች እኤኣ በ ግብፅ እኤአ በ ከአሜሪካ የ ቢሊየን ሜሊየን ዶላር የጦር መሣሪያዎችና ደጋፊ ቁሳቁሶችን ገዝታለች ከዚህም መዛከል ሚሳየሎች ኤፍ ተዋጊ አውሮፕላኖች የአየር ኃይል ትራንስፖርት አውሮፕላኖች የልምምድ ከአየር ወደ አየር የሚወነጨፉና ሀረታንክ የሆኑ ሚሳየሎች ሞተሮችና የመለዋወጫ ዕቃዎች ከተገዞት መካከል ይገኙበታ ግብጽ በነፃ ካገኘቻቸው ደግሞ ሀረ አውሮፕላን ጠመንጃዎች አቅጣጫ አመላካችና የልምምድ ሚሳየሎች አዳፍኔዎችና መትረየሶች ይጠቀሳሌ እኤኣ በ እኤኣ በ ግብፅ ሚሊየን ሺ ዶላር አውጥታ ከአሜሪካ ከዝቻቸው የሚከተሉት ይገኙበታል በዚሀም መሠረት ስፓሮው ከአየር ወደ አየር የሚወነጨፉ ሚሳየሎች የኤፍ ሞተሮችና መለዋወጫዎች ቺኖክ ሄሊኮፕተሮች መትረየሶች የሕክምና ቁሳቁሶችና በምሽት ለመመልከት የሚያስችሉ ጎግሎች የግዢው አካል ሆነዋል በነፃ ከተገኙት መካከል የመትረየስ ጥይቶችና ሀፀረባሕር ሰርጓጆች ይጠቀሳሉ እኤአ በ ግብፅ እኤአ በ የቢሊየን ሚሊየን ሺ ዶላር የጦር መሣሪያ ከአሜሪካ ገዝታለች ከተገዙት መካከልም ፀረመርከብና ዐፀረአውሮፕላን ሚሳየሎች የተሻሻሉ ዘመናዊ ሄሊኮኙተሮች የባሕር ሜሳየሎች የታንክ ቱሬቶችና ላውንቸሮች የግንባታና የሥልጠና እና የመለዋወጫ ቁሳቁሶች ይገኛሉ የተዋጊ መሐንዲስ ተሽከርካሪዎች የሟሳየል መቆጣጠሪያዎችና ሀውክአይ የጦር አውሮፕሎላኖች ደግሞ የነፃው ስጦታ አካል ናቸው እኤአ ግብፅ እኤአ በ ለጦር መሣሪያ ቢሊየን ሚሊየን ዶላር ወጪ ስታደርግ የ ነጥብ ቢሊየን ዶላር ጦር መግሪያ በድጎማ ተሰጥቷታል በተለይ ድጎማው በአንድ ቀን የተሰጠ ነው ይህም በ የተፈፀመ ነው በዚህ ፅለት ግብጽ ኤፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ኤም ኤ የታንክ ኪትስ መያዣዎችና የስምንት ፓትሪየት ሚሳየሎች የውጊያ ክፍሎች ከአሜሪካ ተደጉማለች በተለይም በ ነጥብ ቢሊየን ዶላር ወጪ በማድረግ ኤፍ አውሮፕላኖች ሞተሮች ራዳሮች ስልታዊ የአየር ወለድ የቅኝት መሣሪያዎችና አዳፍኔዎች ገዝታለች ከሌሎች ግዢዎችም አዳፍኔዎች የሄሊኮፕተር ሞተሮችና ክፍሎች የአብራም ታንኮች የመተኮሻ ክፍሎችና የአየር ወለድ ማስጠንቄቂያዎች በዋናነት ይገኙበታል ነገር ግን ከፍተኛውን ስፍራ የሚይዙት የነፃ ስጦታዎች ሲሆኑ ራዳርና የራዳር ማቀፊያዎች የመሰክ ጥገና ቁሳቁሶች ቻፕራል አቅጣጫ መሪ ሚሳየሎች ላውንቸሮች ጥይቶች የጦር ተሽከርካሪዎችና ሄሊኮፕተር ክፍሎች ና ሬዩዞች ደግሞ ተጠቃሽ ናቸው እኤአ የ ቢሊየን ሚሊየን ሺ ዶላር ግዢ ተፈፅሟል በዚህም የኤሌክትሪክ አፀፍ መሣሪያ ኤም ተዋጊ ታንኮች የተደራጀ የኮሚዩኒኬሽን መረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያ ታንክ ተሸካሟ መርከብ ሚሊ ሜትር መድፎች ኤኤችዲ አጥቂ ሂሊኮፕተሮች ራዳር መትረየሶች የተሻሻሉ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎችና ቁሳቁሶች የግዢው አካል ነበሩ እኤአ በዚህ ዓመት ግብዕ ከአሜሪካ ለገዛቻቸው ጦር መሣሪያዎች ቢሊየን ሚሊየን ሺ ዶላር ወጪ አድርጋለች በተለይ እኤአ በ እና በ ግብጽ ሚሊየን ዶላር በማውጣት አምባሳደር ኤምኬ ፈጣን አጥቂ ሚሳየልና የቅኝት ሚሳየል ተሸካሚዎችን ገዝታለች እንዲሁም ኤችዲ ሄሊኮፕተሮች በአየር አቅጣጫ አመላካች ሜሳየሎችና ስታንዳርድ ሚሳየሎች ራዳሮችን ያህል ኤምኤ ኤ አብራምስ ታንኮች መለዋወጫዎች ካሊበር መትረየሶች ጠመንጃዎች ሁለገብ ላውንቸሮች የሮኬት ሲስተሞች ከነ እሳት መቆጣጠሪያቸው የማግለያ ተሽከርካሪዎች ሲንክጋርስ ሬዲዮኖች ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ቡልዶዘሮች የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች የቴክኒክ ሰነዶችና የጥገና መሣሪያዎች በግዢው ውስጥ ተካተዋል ፋ እኤአ እኤአ በ ግብፅ ዋጋቸው ያልተጠቀሰውን ሳይጨምር ቢሊየን ሟሊየን ሺ ዶላር አውጥታለች በግዢውም ቦንቦች የተዋጊ መሐንዲስ ተሽሸከርካሪዎች የኤስ ሄሊኮፕተር መለዋወጫዎችና ቼኖክ የጭነት ሄሊኮፕተሮች ብላክሆውክ ሄሊኮፕተሮች ከነመለዋወጫው ሞተሮቻቸው የሚሳየል ዕዝ መቆጣጠሪያ ሲስተሞች ለባሕር ኃይል አገልግሎት የሚውሉ ሚሳየል ተሸካሚዎችና ፀረ መርከብ ሚሳየሎች ይገኙበታል በተጨማሪም የቴክኒክ ዳታዎች የተሻሻለ ሲ የአየር ኃይል አውሮፕላኖች የነዳጅ ማጠራቀሚያዎች ዲፖዎች መጠገኛዎች ለኤፍ ተዋጊ አውሮፕላን የሚያገለግሉ ኪቶች ገልፍ ስትሪም አውሮፕላኖች የድርጅታዊ አቅርቦት ቁሳቁሶች ሬዲዮኖች ጄኔሬተሮችና አምቡላንሶች በግዢው ውስጥ ተጠቃለዋል እኤአ በ በዚህ ዓመት ቢሊየን ሚሊየን ብር ወጪ ሆኗል ከተገዙት መካከልም ሳይድዊንደር ከአየር ወደ አየር የሚወነጨፉ ሚሜሳየሎች ከነ ማቀፊያቸውና መለዋወጫቸው የአየር ወለድ የኤሌክትሮኒክ መረጃ ሲስተሞች የአየር መከላከል ሚሳየል ማስተኮሻ ጣቢያዎች መቆጣጠሪያዎችና ተሽከርካሪዎች አምቡላንሶች አብራም ታንኮችና ኪቶቻቸው ሄርኩለስ ጎታች ተሽከርካሪዎችና ኪቶቻቸው ይጠቀሳለ እኤኣ በዚህ ዓመት ሚሊየን ዶላር ውጪ ሀሆጳል በወጪውም ሲሴኤኝሲ ቼኖክ መለስተኛ ሄሊኮፕተሮች የቲ ታንኮች መቅዘፊያ ሞተሮች የግንኙነት መሣሪያዎች ሲኤች ኤች አውሮፕላን ከነ ሞተሮቹና መለዋወጫዎቹ ፈጣን ሚሳየል ተሸካሚዎች የአውሮፕላን ሚሳየል አቅጣጫ አመላካች መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች የቴክኒክ መረጃዎች ዳታዎች ተገዝተዋል ግብፅ በቅርብ ጊዜ ግዢዎች እኤአ ጁን ሰኔ ዓም ሚሊየን ዶላር አውጥታ ከገዛቻቸው ጦር መሣሪያዎች የሚከተሉት ይገኙበታል ከእነርሱም አቬንገር ፋየር ዩኒትስ የአየር ወለድ ሬዲዮኖች የሁለገብ ተሽከርካሪዎች ተቫሸካሚ የቼኖክ ሄሊኮፕተር ሞኖተሮች የማሰልጠኛ ቁሳቁሶችና የቴክኒክ ዳታዎች ተጠቃሽ ናቸው ባጭሩ ግብዕ እኤአ ከ እስከ ባሉት ጊዜያት ቢሊየን ሚሊየን ሺ ዶላር ወጪ አድርጋ ከአሜሪካ የጦር መሣሪያዎችና አጋዥ ቁሳቁሶች ገዝታለች ይህ ገንዘብ ያለ እንከን የኢትዮጵያን የአራት ዓመታት ዓመታዊ በጀት መሸፈን ይቻለዋል ከዚህ በተጨማሪ ግብጽ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን የጦር መሣሪያዎችን አሰልጣኞችን መለዋወጫ እቃዎችን ወታደራዊ ንድፎችንና በኮምፒዩተር የታገዙ ዳታዎችን ከሌሎች አገሮች አግኝታለች ግብፅና ቱ የአሜሪካ መከላከያ ኮንትራክተሮች በዘመናችን ዩ ኤስ አሜሪካ ወደ ሰሜንና ምስራቅ አፍሪካ ብሉም መካከለኛው ምስራቅ ስትጓዝ ግብፅ ግብዕ ትሸታለች ከተባለ ከራርሟል ዩ ኤስ አሜሪካ በአካባቢው ውጥረትን ለማርገብና ሰላምን ለማምጣት በሟል ሸፋን ለምታደርገው ሩጫ ጥሩ መረማመጃዋ ግብዕ ናት በዚህ የእከከኝ ልከክሀ ግንኙነት ደግሞ በቀጣናው የእሳት መንደር በዘላቂነት እንዳይፈጠር ሥጋት አለ ከዚህ የተነሳ አካባቢው ቦኪም ማልቀሻ ወይም የእምባ ምድር ለመባል ሲበቃ ግብፅና አሜሪካ ደግሞ አሎንባኩት ልቅሶ ዛፍ ተሰኝተዋል ይሁንና በግብፅና አሜሪካ ግንኙነት በቀዳሜነት የሚጠቀሰው የአሜሪካ መከላከያ ኮንትራክተሮች ቶፕ አሜሪካን ዲፌንስ ኮንትራክተርስ የሚባሉት ቱ የአሜሪካ የጦር መሣሪዖ አምራችና ሻጭ ኩባንያዎች እጅ በክልሉ መገኘት ነው ከእነዚህ የጦር መሣሪያ አምራችና ሻጭ ኩባንያዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ካላቸው የዓለማችን ሀገሮች መካከል ደግሞ አምስቱ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ናቸው በዚህ ጎራ ከተሰለፉት እስራኤል ሳዑዲ አረቢያ ኩዌትና ባህሬን ቀድማ በመሣሪያ ግዥ በበላይነት እየመራች የምትገኘው ሀገር ደግሞ ግብፅ ናት የአሜሪካ መንግሥት ስታትስቲክከሰ መሥሪያ ቤት ራሱ እንደሚያምንበት በዩኤስ አሜሪካ ካሉት ዋነኛ የጦር መሣሪያ አምራችና ሻጭ ኩንያዎች ውስጥ ቀዳሚዎቹ ቱ ኩባንያዎች ከግብፅ ጋር የጎላ ትስስር አላቸው ኩባንያዎቹ እኤአ በ እንኳ ነጥብ ቢሊየን ዶላር ለዩኤስ አሜሪካ አስገብተዋል በዚሁ ጊዜ ከነዚሁ ኩባንያዎች የተመረቱ አያሌ የጦር መሳሪያዎች በግብፅ መሬት ለመፍሰስ ችለዋል ግብፅም በተጠቀሰው የፈረንጆች ዓመት መድሃኒቶች የፊት መሸፈኛ ጭምብሎሉች ጥይቶች የተሽከርካሪ መገጣጠሚያዎች መትረየሶች ሄሊኮፕተሮች ሚሳየሎችና ባህር ሰርጓጆችን ገዝታስች እንዲሁም በድጎማሣ አግኝታለች ለዚህ ደግሞ ከግብፅ ኣጠገብ እጅ ለእጅ ተያይዘው የጦር መሣሪያ እያስታቀፏት የሚጓዙት ኩባንያዎች ሎክሂድ ማርቲን ኮርፖሬሽን የቦይንግ ኩባንያ ኖርዝሮፕ ግሩማን ኮርፖሬሽን ራይቶች ኩባንያ ቲአርደብሊው ጀነራል ዳይናሚክስ ኮርፖሬሽን የተባበሩት ቴክኖሎጂዎች ኮርፖሬሽን ሊቶን ኢንዱስትሪዎች ኣላይድ ሲግናል ኒውፖርት ኒውስ ሺፕቢዩልዲንግ ጀነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ ዩናይትድ ዲፌንስ ኤልፒ እና ሳይንስ አፕሊኬሽን ኮርፖሬሽን ናቸው ዝልጳው ሆቃሀ ዳጆድታኖሮ ፊዖህሀፇ ዕጦሮ መሬዖ ጳጠረ በሚል ጠንቃቃው መርኋ የምትታወቀው ግብፅ ይህን ለማረጋገጥም በዕለት ተዕለት ከቱ የአሜሪካ መከላከያ ኮንትራክተሮች ጋር የጦር መሣሪያና አጋዥ መሣሪያዎች የግዥና የድጎማ ስምምነት መፈራረሟን ቀጥላበታለች ክፍል አምስት ግብፅ ወታደራዊና ሰብዓዊ መብት ዙሪያ የደረሰችባቸው ስምምነቶችና የአባልነት ደረጃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆነችው ግብጽ የጦር መሣሪያ ቅነሳ ኮንፈረንስና የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አባል አገር ናት ግብፅ የኒዩክለር ሙከራ ማገድ ስምምነት ኒዩክለር ጥንቃቄ ኮንቬንሽን አፍሪካን ከኒዩክለር ጦር መሣሪያ ነዕ ቀጣና የሚያደርገውን ስምምነት ባዮሉጂካዊና ጦር መሣሪያ ማሰወገድ ኮንቬንሽን ዓለም አቀፉን ፀረባሌስቲክ ሚሳይል የሥነምግባር መመሪያ ተቀብላ ፈርማለች « እንዲሁም አሸባሪነትን በገንዘብና በቦምብ ላለመደገፍ ፊርማዋን አኑራለች በተጓዳኙ ኒዩክለርን ያለማሳደግ ስምምነት ኒዩክለርን በከፊልም ቢሆን እንዳይሞከር የሚያግደውን ስምምነትና የጄኔቫ ኮንቬንሽንን በሀገሪቱ ሕግ አውጪ አካል ደረጃ ተቀብላላች ሰዎችን ማገት ላለመቀበል ሰላማዊ መንገድ እያረፈ ያለ የጦር አውሮፕላንን ላለማጥቃት ከሕግ ውጪ የጦር አውሮፕላንን ላለመያዝ ሲቪል አሺቪየሽንና የአየር መንገድ አገልግሉት በሚሰጡ ሲቪል አቪየሽን ላይ ሕጋዊ ያልሆነ እርምጃ ባለመውሰድ የባሕር ትራንስፖርት ችግር እንዳይገጥመው ጥረት ለማድረግ የሚያደርገውን ስምምነት በሀገር ደረጃ ተቀብላለች « የዲፕሎማት ወኪሉችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ለሚደረግላቸው ግለሰቦች ወንጀል እንዳይፈፀምባቸው ለመከላከል ስምምነት ካላቸው አገሮችም ግብፅ አንዲ ናት። ክፍል ስድስት ናይልና ተፋሰሱ የዓባይ ናይል ወንዝ ሺ ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው ይህም የዓለማችን ረዥሙ ወንዝ ያደርገዋል ወንዙን የሚፈጥሩት ጥቁር ዓባይና ነጭ ዓባይ ናቸው የተፋሰሱ ስፋት ሚሊየን ሺ ስኩዌር ኪሎ ሜትር ነው በመቶ የሚሆነው የዓባይ ወንዝ የሚፈሰው ከኢትዮጵያ ነው በክረምት ዝናብ ስለሚኖር ከኢትዮጵያ የሚፈሰው በመቶ ይደርሳል ከቀሪዎቹ የዓባይ ተፋሰስ ሀገሮች ዩጋንዳ ታንዛኒያ ሩዋንዳ ብሩንዲ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኬንያ ኤርትራ ሱዳንና ግብፅ የሚፈሰው ውኃ መጠን በመቶ ነው የተፋሰስ አገራቱ ሕዝብ ብዛት ሚሊየን ይደርሳል ተብሎ ይገመታል ይህ ኣኃዝ እኤአ በ ሚሊዮን እኤአ በ ደግሞ አንድ ቢሊየን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ግብፅ በዓባይ ወንዝ ከ ሚሊየን ሄክታር በላይ አልምታለች ሱዳን ነጥብ ሚሊየን ሄክታር ገደማ ስታለማ ኢትዮጵያ ከሺ ሄክታር ያልበለጠ በመስኖ አልምታለች ከዓባይ ውኃ አብዛኛውን የሚጠቀሙት ግብፅና ሱዳን ናቸውጦ የአንበሳውን ድርሻ የምትወስደው ግን ግብፅ ናት በተለይ እኤአ ሜይ በግብፅና ሱዳንን በወከለችው ቅኝ ግዥዋ እንግሊዝ መካከል ስምምነት ተደርሷል በዚህም ግብፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱዳን በናይል ውኃ ታግዛ የመስኖ አርሻ ማካሄድ እንደምትችል የተማመነችበት ሁኔታ ይጠቀሳል በተጓዳኙም ቢሊየን ሜትር ኩብ ለግብፅ ቢሊየን ጫትር ኩብ ለሱዳን እንዲከፋፈሉ ተደርጎም ነበር ሆኖም ሱዳን እኤኣ በ ነፃነቷን በማግኘቷ በዓባይ ጉዳዩ ራሷ በነፃ መንግሥት የፈረመችበት ካልሆነ በማለቷ እኤአ በ የተፈረመው ስምምነት ሊቀር ችሏል ስለዚህም እኤአ በ ግብፅና ሱዳን አዲስ ስምምነት ተፈራርመዋል በዚህም ግብጽ ነጥብ ቢሊዮን ሜትር ኩብ ውኃ ሱዳን ነጥብ ቢሊየን ሜትር ኩብ ውኃ በዓመት እንዲያገኙ ስምምነት ላይ ደረሱ ይህ ስምምነት ኢትዮጵያን በራሷ ዳቦ ልብ ልቡን አጥታ የበይ ተመልካች አደረጋት ይህ ስምምነት በኋላ ላይ ከቅኝት ግዛት በወጡት የተፋሰሱ አገሮች ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል እንደውም ባንድ ወቅት የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጁሊየስ ኔሬሬ ቀቃሃ ኛዎፖቻ። «ግብፅ በዓባይ ወንዝ አጠቃተም ዙሪያ ከኢትዮጵያ ሠር ተባብራ መሥራት እንደምትፈልግ በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር አመለከቱ አምባሳደሩ ሚስተር ሣማራዋን በድር ዛሬ በኢትዮጵያ የሰላምና የልማት ዓለም አቀፍ ኢንስቲትዩት አዳራሽ ዋኢትዮጵያና የግብፅ ዲፕሎሣሲያዊ ግንኙነት በሟል ርዕስ ላይ በተዘጋጀው መድረክ እንደገለጹት ግብዕ በዓባይ ውኃ ላይ ፍትሀዊ አጠቃቀም እንዲኖር ትፈልጋለቸ ዋልታ ኢን ህዳር ሽን ማዕከል ዖ ውጭ ጉዳይ ሚር ሰዩም ማ ስን በግብፀ ያደረጉቶ ስምምነት «እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከ በኋሳ ግብፅ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የውኃ ፖሊሲ መንደፏን በፕሬዚዳንት ሙባረክ የሚመራው የመስኖና ውሃ ሃብት የሚኒስትሮች ኮሚቴ ማስታወቁን አልአህራም የተባለው የግብፅ ጋዜጣ በቅርቡ ኣስታወቀ ጋዜጣው የሆነው የናይል ውኃ አስካአሁን ጥትሥ ላይ እንዳልዋለ ከአተተ በኋላ ነገር ግን የአንዳንድ ሀዝዢች ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓባይ ላይ አያሳዩ ያሉት እንቅስቃሴ ከፖለቲካ ግጭት የሚመነጭ እንጂ ቀላል ከሆነው የውኃ ጉዳይ ጋር እንደማይገናኝ እና ይህንንም ለመመከት ግብዕ የጦር ኃይል ብቃቷን እንዳዘጋጀች ኣስምሮበታል ሪፖርተር ጋዜጣ የካቲት ዓም «ኢትዮጵያ የዓባይ ገባሪ ወንዞችን ከተጠቀመች ለግብፅ መቅሰፍት ይሆናል ተባለ መብረቅ ጋዜጣ የካቲት ዓም «በግብፅና በሱዳን መካከል እኤአ በ የተፈረመው ስምምነት የናይል ተፋሰስን ብቻቸውን የሚጠቀልል በመሆኑ ይህ አስካልተሰረዘ ድረስ በታችኞቹ ኣገሮች ዘንድ የሚኖረውን የትብብር መንፈስ እንደሚያደናቅፈው አንድ ጥናት አመለከተ» ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ሰኔ ዓም « ግብፅ በኢትዮጵያ መረጋጋት ከተከተለ የመስኖ ግንባታ ይቀጥላል የሚል ስጋት ስላላት ለኤርትራ ፈንጂዎችን አስከማቀበል መድረሷም ተረጋግጧሟል ጦር ኃይሏንም ማጠናከር ላይ ትገኛለች ኢትኦጵ መጽሔት ሐምሌ ዓም «ኢትዮጵያ በስምንት ቢሊየን ዶላር ኢኮኖሚያዊ በሆነ መንገድ ወደ ከፍተኛ ደረጃ የሚያሸጋግር ፕሮግራም ነደፈች አዲስ ዘመን ጥር ዓም «የግብፅ ልፁካን ቡድን ከፍተኛ ተራራማ ስፍራዎችን የላሊበላን ታሪካዊ ቦታዎችና በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄዱ መስኖ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውሮ መጎብኘቱን አቶ ኪዳነ አሰፋ ውኃ ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ መምሪያ ኃላፊ ገልጸዋል» አዲስ ዘመን ጥር ዓም «የዓባይ ጉዳይ ሲነሳ ሀገራችን ያላት አቋም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ዓይነት እንዳልሆነ የታወቀ ነው ከዓባይ ውኃ አብዛኛውን የማበረክተው እኔ ስለሆንኩ እኔ ከተጠቀምኩ ሌላው ገደል ይግባ የሚል ኣስተሳሰብ የለንም። በጠቅላላው አቅማችን የሰው ኃይልና ጊዜን ያካተተ ዕቅድ ይዘን በውኃችን ለመጠቀም አልተዘጋጀንም ግብፅን በተመለከተ በዓባይ ወንዝ ላይ ትልቅ የውኃ ሥራ ታካሂዳለች ምርጫ የላትም ዝናብ የለም የሰው ኃይል እየበዛ ነው ዶክተር አድማሉ ገበየሁ የሠኃ ሀብት መሐንዲስ በአአዩ መምህር የነበሩና በአርባምንጭ ውኃ ቴክኖሉጂ ኢንስቲትዩት በኃላፊነት ይሠሩ የነበሩ ለኢትአጵ መጽሔት ሐምሌ እንደገለጹት «ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የውኃ ሀብት ካላቸው ጥቂት ሀገሮች አንዲ መሆኗ ይታወቃል አብዛኞቹ ወንዞቻችን ድንበር አቋርጠው የሚፈሱ በመሆኑ በአጠቃቀም ረገድ ሀገራችን ካላት ዝቅተኛ የፋይናንስ አቅም በተጨማሪ ከወሰን ተሻጋሪ ወንዞቻችን ልማት አንጻር የውጭ ኢንቨስትመንት ለሣግኘት አዳጋች ሆኖ ቆይቷል ሽፈራው ጃርሶ የውኃ ሀብት ኗኒሰትር «ግብፅ የዓባይን ውኃ ለመጠቀም የምትችለው ለዩጋንዳና ኢትዮጵያ ድሃ ገበሬዎች በቂ ዕርዳታና ተጨባጭ ድጋፍ ስታደርግ ብቻ ነው» ዩዌሪ ሙሴቪ የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት «ግብፅ ሁልጊዜ በተለይም በአሁኑ ወትት በጦርነት በማስፈራራት የሌላ አዢን ሰላምና ደኅንነት በማደናቀፍ አስከመጨረሻው ልትዘልቅ አትችልም ታፈሰ በአአዩ የሀገር ልማት መካነ ጥናት ጾተሻ ተመራማሪና ረዳት ፕሮፌሰር የጂኦግራፊ መምህር ለዘመን መጽሔት ህዳር ዓም ብፅ የዓባይን ውኃ በሞኖፖል መጠቀም ያስችለኛል ብላ የምታየውን ፕሮጀክቶችን ነው በማስፋፋት ላይ ያለችው ኣቶ ስዩም መስፍን የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰእፎይታ መጽሔት ጥር ዓም ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይና የደኀንነት ፖሊሲና ስትራቴጂካዊ ከግብፅ አኳያ የምትከተለው ፖሊሲ በከፊል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ህዳር ዓም የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ አውጥቷልኔ በዚህ ፖሊሲና ስትራቴጂ መንግሥት ከግብፅ አኳያ የሚከተለው ፖሊሲ ከገጽ እስከ ባሉ ገጾች ላይ ሰፍሯል ፖሊሲው ግብጽና ኢትዮጵያ በተፈጥሮ በጥብቅ የተሳሰሩና የተቆራኙ መሆናቸውንም ያመለክታል ነዝዢ ግን የዓባይ ውኃን በተመለከተ ኢትዮጵያ ያለባት ችግር በዋነኛነት ከግብፅ ጋር መሆኑን ይገልፃል በዚህም መሠረት የግንኙነተን ታሪካዊ አመጣጥና ችግሮችን እንደሚከተለው አስፍሯል ከግብፅ በጉዳዩ ላይ ስትከተል የቆየችው ፖሊሲ የውኃው ምንጭ የሆኑት አገሮች በተለይም ኢትዮጵያ በውኃው አንዳይጠቀሙ በተቀናጀ አኳኋን መሥራት ነውር በዚህ ረገድ ዋነኛው መሣሪያ ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋት እንዲሰፍን ሣድረግ ነው አካባቢያችን የነበረው አለመረጋጋት ምንጭ ግብፅ ነች ባይባልም በዚሁ አለመረጋጋት ተጠቃሚ ሆና ስለሚታያት ግጭቶቹን በማቀጣጠልና በማባባስ ረገድ የበኩሉዋን አስተዋፅኦ አድርጋለች ግምቷ ኢትዮጵያ በማያበራ ጦርነት ከተናጠች በልማት ላይ ማተኮር አትችልም በድህነት ስለምትሰቃይ ለማልማት ብትፈልግም አትችልም ስለሆነም በውኃው ሳትጠቀም ትቀራለች የሜል ነው ገጽ እንዲሁም «ግብፆች የተጠቀሙበት ሌላው ስልት ኢትዮጵያ የዓባይን ውኃ ለመጠቀም የሚያስችላት ብድርና ፅርዳታ አንዳታገኝ ባላቸው አቅም ሁሉ መረባረብ ነው በአረቡ ዓለም ባላት ተሰሜነት ማንኛውም አረብ አገር በዓባይ ውኃ ልማት ላይ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ብድርና ዕርዳታ እንዳይሰጥ ማድረግ ችላለች » ገጽ ከዚሀ በተጓዳኝ «ግብፅ ስተከተል የቆየችው ፖሊሲ ኢትዮጵያ የዓባይን ውኃ በራሷ እንዳታለማ በድህነትና በማያባራ ጦርነት ተጠፍራለች ብድርና ዕርዳታ አግኝታ እንዳታለማም በሩ ተቆልፎባታል ስለሆነም ኢትዮጵያ የዓባይን ውኃ ዓይን ዓይኑን እያየች ከማሳለፍ በስተቀር አማራጭ አይኖራትም የሚል ነው በተግባር ባይገለፅም ግብጽ ማንም አገር ከርስዋ ፈቃድ ውጭ ውኃውን እጠቀማለሁ ካለ ወታደራዊ ዕርምጃ እወስዳለሁ የምትልበት አጋጣሚም ነበር ምድረበዳ የሆነችው ግብፅ በጫካ ውጊያ የሰለጠነ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ወታደራዊ ኃይል ማዘጋጀቷ ከዚሀ ጋር የተያያዘ ነው የሚሉ ጦገኖችም አሉ ገጽ በፖሊሲው ትንታኔም ከግብፅ ጋር ያለ ግንኙነት ወሳኝ የሚሆነው በውስጥ የሚሠራ ሥራ እንደሆነ ይጠቁማል በዚሀም የውስጥ ቅራኔዎች በሰላማዊ መንገድ እና ከጎረቤቶች ጋር ያሉ ግንኙነቶች ግጭቶችን በሚያሰወጦግድ አኳኋን ከተፈቱ ጎረቤቶች ከጥቅም በስተቀር የሚደርስባቸው ጉዳት እንደማይኖር ከተረጋገጠ በዓባይ ጉዳይ ዙሪያ ለሚነሱ ስጋቶች ያለን ተጋላጭነት በጣም ከፍተኛ በሆነ ደረጃ ይቀንሳል የሚል አቋም ያቀርባል ፖሊሲው ከኢትዮጵያ ምን ይጠበቃል።