Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የዕውቀት ብልጭታ.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

የዕውቀት ብልጭታ.pdf
  • Extraction Summary

ኢተዮጵያ አዲስ አበባ ዓም መጀመሪያ የሣ ዓም ታተመ። ሁለተኛ ዕትም ዐ ዓም መዉገግታ ከሰታጧ ኣዩፎፎጩዩርፐል ኮህ አሳታሚና አከፋፋይ ወገግታ አሳታሚ መጩቅዋድም ተርዐ ለመጣ ሰው ባዶ መሶብ ቢያቀርቡለት በውሥጡ እንጀራና ወጥ ካላገኘበት ሊጠግብ አይችልም እናንተም በየትምህርት ቤቱ ያላችሁ ሕፃናት እንደዚሁ መጻሕፍት ከሌሉ የትምህርት ቤት ብቻ ቢከፈትላችሁ የትምህርቱን እንጆራ ልትመገቡ አትችሉም ይህንንም ስላልሁ በትምህርት ቤት ውሥጥ በውጭ አገር ቋንቋ የተጻፉ በየዓይነቱ ትምህርት የምታገኙ ባቸው መጻሕፍት ተሰናድተው እንደሚቀርቡላችሁ አውቃለሁ ግን ሕፃን የባዕድ ቋንቋ ተምሮ በውሥጡ ያለውን ምሥጢር ለመረዳት እስኪችል ድረስ ያለበት ድካም እኔም እንደ እናንተ ሕፃን በነበርሁ ጊዜ ስለደረሰብኝ ይህ ድካም እንዲቃለልላችሁ ባለኝ አቅሜ ስረዳችሁ በጣም ደስ ይለኛል ታሪክና ምሳሌ ሾኛ መጽሐፍ የተባለውን ከጻፍሑላችሁ በኋላ ደግሞ ይህን አስከትዬላችኋለሁ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የበለጠ ጥቅም እንድታገኙበት አስቤ ሁለት ዋኖች ነገሮች ተከትያለሁ አንደኛው በተረትና በጨዋታ አነጋገር ሆኖ የምታገኙት የሙቀትንና የብርድን የመጥፎ አየርንና የነፋስን ባሕርይ በአጭሩ የሚያስረዳችሁ ለጥበብ ሲያንስ ትምህርት መሰናጃ የሚሆናችሁ ንባብ ነው ይህንንም አብዛኛውን ያገኘሁት ቶል ስቶኢ ከሚባለው ከትልቁ የመስኮብ ደራሲ መጽሐፍ ውሥጥ ነው እሱ ትልልቅ መጻሕፍት የጻፈ ዐዋቂ ሆኖ ሳለ ለሕፃናት የሚጠቅም ነገር ላሰናዳ ብሎ አስቦ በመድከሙ በዓለም ላይ ያሉ በአሱ መጽሐፍ የሚማሩ ብዙ ሕፃናት አመስግነውታልና እናንተም አመስግኑት ከአሱ ያገኘኋቸውን ሁሉ እመጨረሻው ላይ ሌ ቶ የሚል ምልክት አድርጌባቸዋለሁ ይህም ሌዎን ቶልስቶኢ ማለት ነው።ትን ተነሥታ ሥራቸውን አሰናከለችባቸው ከሥልጣኔ ደረጃ የደረሱ አገሮች ሁሉ እኛ ዛሬ በአለንበተ አኳኋን ውስጥ እነሱም እንደነበሩና የሥልጣኔ እርምጃቸውም የተፈጸመው በብዙ ድካምና በረጅም ጊዜ መሆኑን ታሪክ ይመሰክራል። ወታደ ክለ ደግሞ ንጉሠ ነገሥቷ በጦር ሜዳ ላይ አንደ መሞ ር መእር ሆነው እስከ መጨረሻወ ከተዋጉ በኋላ በአምስቱ ዓመታት የስደት ዘመን ውስጥ በአገራቸው አርበኞችቻቸውን አያዋጉ ጠላት የሚሠራባቸወን የግፍና የፈተና ሥራ በትልቅ ትዕግሥት እየተቀበሉ በማይናወጥ የተከራካሪነት መንፈስ ታግለው የአገራቸውን ነፃነትና ሰንደቅ ዓላማዋን በማስመለሳቸው የተገኘው ከብር ታላቅ ነው። ይህም ከብር አሁን በዓይኖቻችን ከምናየው ይልቅ ወደፊት ለታሪክ የበለጠ መሆኑን አንዘንጋ።

  • Cosine Similarity

ሁለተኛ ዕትም ዐ ዓም መዉገግታ ከሰታጧ ኣዩፎፎጩዩርፐል ኮህ አሳታሚና አከፋፋይ ወገግታ አሳታሚ መጩቅዋድም ተርዐ ለመጣ ሰው ባዶ መሶብ ቢያቀርቡለት በውሥጡ እንጀራና ወጥ ካላገኘበት ሊጠግብ አይችልም እናንተም በየትምህርት ቤቱ ያላችሁ ሕፃናት እንደዚሁ መጻሕፍት ከሌሉ የትምህርት ቤት ብቻ ቢከፈትላችሁ የትምህርቱን እንጆራ ልትመገቡ አትችሉም ይህንንም ስላልሁ በትምህርት ቤት ውሥጥ በውጭ አገር ቋንቋ የተጻፉ በየዓይነቱ ትምህርት የምታገኙ ባቸው መጻሕፍት ተሰናድተው እንደሚቀርቡላችሁ አውቃለሁ ግን ሕፃን የባዕድ ቋንቋ ተምሮ በውሥጡ ያለውን ምሥጢር ለመረዳት እስኪችል ድረስ ያለበት ድካም እኔም እንደ እናንተ ሕፃን በነበርሁ ጊዜ ስለደረሰብኝ ይህ ድካም እንዲቃለልላችሁ ባለኝ አቅሜ ስረዳችሁ በጣም ደስ ይለኛል ታሪክና ምሳሌ ሾኛ መጽሐፍ የተባለውን ከጻፍሑላችሁ በኋላ ደግሞ ይህን አስከትዬላችኋለሁ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የበለጠ ጥቅም እንድታገኙበት አስቤ ሁለት ዋኖች ነገሮች ተከትያለሁ አንደኛው በተረትና በጨዋታ አነጋገር ሆኖ የምታገኙት የሙቀትንና የብርድን የመጥፎ አየርንና የነፋስን ባሕርይ በአጭሩ የሚያስረዳችሁ ለጥበብ ሲያንስ ትምህርት መሰናጃ የሚሆናችሁ ንባብ ነው ይህንንም አብዛኛውን ያገኘሁት ቶል ስቶኢ ከሚባለው ከትልቁ የመስኮብ ደራሲ መጽሐፍ ውሥጥ ነው እሱ ትልልቅ መጻሕፍት የጻፈ ዐዋቂ ሆኖ ሳለ ለሕፃናት የሚጠቅም ነገር ላሰናዳ ብሎ አስቦ በመድከሙ በዓለም ላይ ያሉ በአሱ መጽሐፍ የሚማሩ ብዙ ሕፃናት አመስግነውታልና እናንተም አመስግኑት ከአሱ ያገኘኋቸውን ሁሉ እመጨረሻው ላይ ሌ ቶ የሚል ምልክት አድርጌባቸዋለሁ ይህም ሌዎን ቶልስቶኢ ማለት ነው። በዚህ በአሁኑ መጽሐፍ ውሥጥ ደግሞ ከፍ ካለ የትምህርት ደረጃ ስትደርሱ በዓለም ታሪክ ውሥጥ ከምታገኙዋቸው በየዘመኑ ተፈጥረው ከነበሩት ታላላቶች ሰዎች ጋር የሚያስተዋውቋችሁ ተረቶች ጽፌላችኋለሁ በእነዚህም ተረቶች ውስጥ ካምቢዝ ዲዎጋን ጄንጂስካን የሚባሉና አነሱንም የድህ ሰዎች ታገኛላችት ወፍፊት በዓለም ታሪክ ላይ እንደምታገኙት አቪ ሰዎች በዓለም ላይ ትልልቅ ሥራ የሠሩ ስለሆኑ ካሁኑ ጀምሮ ስማቸውን ብታውቃቸውና ከባሕሪያቸውም ጥቂት ነገር ብታውቁ ይጠቅማችኋል በጣም ደግሞ አደራ የምላችሁ በብርሃነና መቅድም ውሥጥ ተናግሬው እንደነበረው የውጭ አገር ቋንቋ ከተማራችሁ በኋላ ስጦታችሁ በሚያደላበት ዕወቀት እየደከማችሁበት በውስጡ የምታገኙትን ፍሬ ነገር ኢየጣራችሁ ወደ አማርኛ ቋንቋ እንድትገለብጡትና ከናንተ በኋላ ለሚመጡት ልጆች አውርሳችሁ ቋንቋችሁን እንድታበለጥጉበት ነው የባዕድ ቋንቋ በወንዝ በምንጭ ወይም በጐድጓድ ውኃ መመሰሉን አትርሱ ሰው ውኃ ወደ አለበት ስፍራ ሲሔድ በእንሥራ ወይም በመቅጃ አምጥቶ ለቤተሰቦቹ ካልሰጠ ለራሱ ብቻ ጠጥቶ ቢመለስ ድካሙ ፍሬ ሳይ ሰጥ መካን ሆኖ ይቀራል የውጭ አገር ቋንቋ ተምሮ ብዙ መጻሕፍት ወደ አገሩ ቋንቋ የሚተረጉም ሰው ግን የወንዙን ውኃ በቦይ መልሶ ድርቀት የጎዳ ውን የአባቱን ርስት እያጠጣ በሚያለማ ሰው ይመሰላል ከሌላው ቋንቋ ቀድተው ያመጡትን ለአገራቸው ቋንቋ ማሠልጠኛ ያደርጉታል እንጂ በሰው ቋንቋ ብቻ የሠለጠኑ ሕዝቦች አታገኙም። ቢስማርክ ኃይል ሕግን ይደመስሰዋል ያለው ይህ ነው አንዲሁም ደግሞ አትየጵያ በሰባት ወር ውስጥ ተሸንፋ ጣሊያኖች አዲስ አበባ መግባታቸው በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቀድሞ ያገኝ የነበረው የጀግንነት መንፈስ እየቀዘቀህ በመሔዱ መስለዋቸው የሚናገሩ ብዙ የውጭ አገር ሰዎች ነበሩ በኋላ ግን የጦርነቱ እሳት በአውሮፓም ላይ ከነደደ በኋላ የአኤሮፕላንና የታንክ ኃያል የጦርነትን ሁኔታ በጣም እንደለወጠው ዓለም ተረዳው ፈረንሳዮችን የመሰለ በማናቸውም ረገድ የጐደለ ነገር የሌለውና ዝብ በአሥራ አምስት ቀን ሲፈታ ጀግንነቱም በዓለም ሙሉ የታወቀ ሕ ኢትዮጵያ በሌላ መሣሪያ በታንክና በአኤሮፕላን ስትወጋ ከዚህም የባሰ ደግሞ ቢበ ነ አይካ መ የተከለከለ የመርዝ ጠስ ሲጣልባት ይህን ያህል ጊዜ መታልዋ በጣም እንደሚያስመሰግናት አይጠረጠርም። ኢጣልያም በጠላትነት በአወራችውና አውነት እያስመሰለች በነዛችው ፕሮፓጋንዳ እየተታለሉ ኢትዮጵያ ጥፋተኛ ትመስላቸው የነበሩ ሕዝቦች ኢጣሊያና ጀርመን በዓለም ላይ ያመጡትን የጦር መዓት በኋላ ስላዩትና መከራውም ስለደረሰባቸው እውነተኛውን ነገር ገልጦ የሚያሳያቸው መልካም ማስረጃ ሆኖዋቸዋል በተአምሩ ረድቶ የአገራቸውን ነፃነት ለማስመለስና ከብርዋን ለማደስ እንዳበቃቸው ሁሉ እንዲሁም ደግሞ በትምህርትና በዕውቀት ኃይልዋን አጎልምሰው የሥልጣኔ ከብር ለመስጠት ያቀዱትን አሳብ ለመፈጻም እንዲችሉ የተወደዱ ንጉሠ ነገሥታችንን እግዚአብሔር በጥበቡ እንዲረዳቸው እንለምናለን ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከአምስቱ ዓመታት በኋላ ከስደት ተመልሰው በድል አድራጊነት ከመናገሻ ከተማቸው የገቡ ዕለት ለሕዝብ የታደለው ግጥም መታሰቢያ ሆኖ እንዲገኝ ከዚህ ቀጥዬ አግብቼዋለሁ። ዐዑ አአሰ ዕተ ብልጭታ የአ ተፐዮጳጵየያ ተንሣኤ የተማረ ሰው ብዕጫ መሥልካም በቱል የውኃ ታሪክ ሱልጣን ሞሐሥድ የወሣተያናሰ ባሕር ሁለት ሌቦች ነፋሰ አንድ ትርንጎ ፀሓይና ሬዕጨረቃ አንድ ብልህ ዓይነ ሰጮዉር ሰው ዲን ሱዊዌፍት አንድ ገበሬና አንዲት ዐይጥ ዲዎጋን የዝና ከንቱነት የነፋስ ጠቃሚነት ሦስት መንገደኞች ፋ ፋ የጦር ሠራዊት ሥርዓት አፈጻጸም ሙቀትና ቅዝቃዜ አንድ ውለታ ቢስ ድኩላ የአታላይ ሰው ታማኝነት ሻርልከ አንድ ረጅም ሰውና አንድ አጭር ሰው አትክልትና አረም አንድ ጅል ሸታና ውሻ ጄንጂስካን የውኃ ጐዞ ኣቡንና ወንበዴ እንድ ንጉሥና አንድ ሊቅ ጀንኛስካንና ለማዳ ኣሞራ መጥፎ አየር ኣንድ መስፍንና አንድ ፈላስፋ ካምዚዝና ፕሳሜነት ከሕግ የወጣ ትርፍ ኑሉም የሆነ ነው እ ባትና ልጅ ን የቀኝ አገር ወርቅ የሰላም ጠንቅ ትንቢተ ዮናስ ከመጠጥ የሚመጣ ጉዳት የአንድ ሰካራም ታሪክ ዐ የመሬት ሁኔታ የሐር ትል ዛሬና ነገ ሲ ሊንግ ሺ የምተባለው የቹና አገር ንግሥት ሙዚቃ የሥራ ጥቅም ሰለ ጨረቃ የሐር ተል በቡክሐራ አገር አንደምን እንደገባ ኮክቦቾ ፕላኔቶችና ጆራታም ኮከቦች ፄ ኪያንግ ቡሶል ሪብነ ኢድማስ ካሎሪክ ቴርሞሜትር ሺሚ ኦፄ ቴዎድሮስ ንዴሕሐ አካሎችና ቀልቅል አካሎች የውኃ ሁኔታ ሃኦየር ባሐሪ አኦቶም ሪ አኒባል እስትሮኖሚ ያስብ ጥልቅ አስተያየቶች ከበደ ሚካኤል በኢትዮጵያ ሥነ ፅሁፍ ታሪክ ውስጥ ገናና ከሆኑት ደራሲያን አንዱ ናቸው ጥቅምት ቀን ዓም የተወለዱት ባለቅኔ የቤተክህነትን ትምህርት ካገባደዱ በኋላ በአሊያንስ ፍራንሲዝና በሳዛሪስት ሚሲዮን ዘመናዊ ትምህርትን ተከታትለዋል የግሪክ የሮማውያን የእንግሊዝ የፈረንሳይ የጀርመን የሩስያና የጣሊያንን በርካታ መጻሕፍት ከመረመሩም በኃላ ሃያ ስድስት መጻሕፍትን ለወገኖቻቸው አበርክተዋል የስዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለዚሁ ተግባራቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በ ዓም በሰጠበት ወቅትም በድርሰቶቻቸው ውስጥ የሚታዩት የእኒህ ታላቅ ደራሲ የሐሳብ መግሰጫዎች ቃላት ዘይቤዎች እና ሴሎች የአጻጻፍ ስልት ገዕታዎች በኋላ ለመጡ ደራሲዎች ያደረጉት አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም በተለይ ከዎቹ ወዲህ የተነሱ በርካታ ደራሲዎች የእሳቸውን ድርሰቶች አንብበው በሳቸው ድርሰቶች ሥነ ጽሁፍን አውቀውና አጣጥመው ደራሲ ሊሆኑ በቅተዋል ብላል ወገግታ አሳታሚ እና የኅትመት ሥራዎች የ ለዘመናችን ትውልድ የሚኖራቸውን ፋ ሰአንባቢያን አቅርቧል ኒህን ሊቅ ሥራዎች ጠቃሚነት በማጤንና ይዳ በማሰብ እነዚህን መጽሐፎቻቸውን ደራሲው ከዚህ ቀደም ካሳተሟቸው ሥራዎች መካከል ቀ ብርሃነ ሕሊና ቆ የቅኔ ውበት ቀቆ መጀመሪያ አርምጃ ቆ የስለም ታሪክ ታሪክና ምሳሌ ኛ መጽሐፍ ቆ ቅቆ ጃፓን እንደምን ሠለጠነች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact