Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ነው ። በተራ ነው። ይኸውም ቁመቱ ሰባ ሬት ነው ። የተጠረ በው ከአለት ደንጊያ ነው ። በጥንት ቴቤስ አጠገብ ያለው ሉክሶር የተባለው ከተማ ፍራሽ ለተ መልካቹ የሚያስደንቅ ሁኖያለመጠን ትልቅ ነው ። ጥበባቸውና ዕውቀታቸው ክፍ ያለእንደ ነበረ ተመልክተው የሌሎች አገር ሰዎች እንደ አሰማተኞች ይገምቱዋቸው ነበር ። ጥቂቶች ነገሥታት የሠሩትን ተናገርግለጽ ዘወርዋራ መንገድ የተ ባለው እንዴት ነው ።
ምዕራብ እስያ። ከመቶ ዓመት በፊት ዮንግጭንግ የተባለ ሰው በነገሠ ዘመን ታይቶ ያልታወቀ የሚያስፈራ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆኖ ነበር ። ምዕራፍ ወ እስያ ። በዚህም ጦርነት ሙሐመድ ብዙ ጊዜ ድል አደረገና የመላው የፀረብ አገር ጌታ ሆነ ። ምዕራፍ ቋ እስያ። የመንግሥታቸው ዋና ከተማ ማን ይባላል ። ቹ ስለ ሙሐመድ ሃይማኖት እንደምን ተደረገ ። ሶርያእ ትንሽ እስያ ያን ባሕር በሰ ወገን ከጥጐር ወገን ከሶርያና ከምሥራቅ እ ስፋቱአራት መ ዋናው ከተማቸ በለስና ተምር ትንሽ እስያ ልዩ ጊዜ ብዙ ዳሩግንትልቅ በፊት ዓመ ዓመትተክርስቶስ የልድያ የመ ስመጥሩ ነበር ባለጸጋ ሳለ ድል አደረገው ቋ ተክርስ ያደርግ ድረስ ሥት ተገዛ ። ትንሽ እስያ ወይም ዛሬ እንደሚጠራው ናቶሊያ ያለው ከሜዴቴራኒ ያን ባሕር በሰሜን ምሥራቅ ወገን ነው። ትንሽ እስያ ክጥንት የፄየ አገር መሆኑ ይታያል ። በትንሽ እስያ ጦርነት ሳይሆን ባገሩ ሕዝብ መላበት። በልድያ ውስጥ ያለው ኤፌሶን የታወቀ ከተማ ነበር ። ደግሞ በትንሽ እስያ ሌሎች አያሎች ያማሩ ከተሞች ነበሩ። የሶርያ ሕዝብ እንደምን ያሉ ናቸው ። ትንሽ እስያ እንዴት ሆነ ። ዓመት ነው ዞ። ድል ያደረገው ማነው ። በትንሽ እስያ የነበሩ ሌሎች ከተሞች እንዴት ሆኑ ። በትንሽ እስያ ክርስትናን የመሠረተ ማነው። የሰሜን እስያ ሕዝብ ክፍል ማን ይባላሉ ። ምዕራፍ እስያ ። ከዚህ ስፍራ መጀመሪያ ታላቅ መንግሥት ተነሣ ። የሰው ብዛት ያለው በዓለም የታወቀ መንግሥት ቺን ነው ። በእስያ ታሪክ የታወቀ ነገር ምንድር ነው ። ሌሎች ሕዝብ በምን ይታመናሉ ። በምሥራቅ አኳያ ያለው ማን ይባላል ። ግብፅ ያለው በየትኛው ክፍል ነው ። በግብፅ የሚዘንመው አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሆነ ግብፅ በዚሁ ለምቶ ይኖራል ። ነገር ግን በቀድሞ ዘመን በግብፅ ተሠርተው በነበሩት ከተሞች ፍራሽ ውስጥ ከተሠራ ሦስት መቶ ዓመት የሚሆነው አንድ የተጠረበ ድንጋይ ተገኘ ። ሕዝቡ እንደምን ሆኑ ። በ ዓመት ከ ድል አድርጎነ ደም ብግድስ ሦስት መቶ ያው ንጉሥ ስፍራ እስክንድ ከተማ በዓለም መሰል የሌለው ታውቆዋል። በዚሀ ስፍራ እስክንድርያ የተባለ አንድ ስመ ጥሩ ከተማ ሠራ።