Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዲስ ነገር ። እን ደምታውቁቂቁት ጂዎግራፊ ማለት የከተሞችን የወንዞችንየተራሮች ንና የአገሮችን እንዲያውም መንገደኛ ክንዱ ወደ አንዱ አገር ሲጓዝ ቦ ያየውን ነገር ሁሉ ሁኔታ የሚያሳይ ማለት ነው ። የኖ ኅም መርከብ በአርመን አገር በአንድረጅም ተራራ ጫፍ ላይ ዐረፈ። እነርሱም ሴም ክም ያፌት ናቸው። ይኸ ውም አገር በክርታእንደተመለከተው በኤፍራጥስና በጤግሮስ ወገዞት አጠገብ ከአራራት ተራራ ወደ ደበብ ያለው አገር ነው ። ለፀሓይ ለጨረቃ ለከዋክብትም ይሰግዱ ነበር ። የምናመል ከውን አውነተኛውን አምላክ ያመልክ ነበር ። ከነዓን ከከላውዳዎን ወዴት ነው። ከለህበት ስፍራ በወዴት ፀበኩል ነው ። ካራቱ መዓዝነ ዓለም ግብፅ በየትኛው ክፍል ነው ። ፒራሚድ የሚሉዋቸው እንዴት ያሉ ናቸው ። ከሁሉም የሚበልጠውየግብፅፒራሚድቁመቱ ምን ያሀልነው። ዕብራውያ ዮን ሕዝብ አ ሆኖት ነበር።
በምሥራቅ ወገን ያለው የብስ ኤውሮጳ አፍሪካ እስያ ይባላል ። ታሪክ ማለት ምንድን ነው ። እነዚህም ኤውሮጳ እስያ አፍሪካ አሜሪካ ናቸው ። ብዙ ሰዎች ዓለምን ኤውሮጳ እስያ አፍሪካ አሜሪካ አውስትራልያ ፖሌኔሲያ ወይም ኦሺያኒያ ብለው በስድስት ክፍል ከፍለውታል ። የምነግራችሁ ልዩ ልዩ አገሮች ያሉት በወዴት በኩል እንዴ ሆኑ ክርታ ያመለክታችኋል ። አፍሪካ በየት በኩል ነው ። ሌላ ታሪክ ሳልጀምር የምነግራችሁ እስያ እጅግ ሰፊ አገር መሆ ኑን ነው ። ልዩ ሕዝብ ። በመላው ዓለም ላይ የሚኖሩ ሕዝብ በቅርብ ጊዜ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሚሊዮን ሳይሆኑ አይቀሩም ። ወደ ልዩ ልዩ አገር ውስጥ ስላ መሄድ ምን ትላለህ በአውሬነት የሚኖሩት እንዴት ያሉ ሕዝብ ናቸው ። ቅ እስያ። ይኸውም አገር ያለው በምሥራቅ በኩል ባሉት አገሮች ክፍል ነው ። ሄ ቱ እስያ። በጂዎግራፊው ሆነ ወይም በታሪኩ እስያ እንዲህ የሚያስደንቅ አገር ነው ። ከዓለም ሁሉ ሕዝብ የሚበዛበት እስያ ነው ። ስለ ሰው ታሪክ አንድ ትልቅ ነገር የሆነው በዚሁ አገር ነው ። እስያ ከኤውሮጳ በወዴት በኩል ነው ። ፅ እስያ ምንድን ነው ። እስያ በወዴት በኩልነው ። በደቡብ እስያ የሚኖሩ ሕዝብ እንዴት ያሉ ናቸው ። በእስያ ስለሚገኙ እንስሶች ሄ ስለፎደቡብእስያ እስያ በጂዎግራፊው ልዩ መሆኑ ስለ ምንድን ነው ። እስያ በታሪኩ ልዩ መሆኑ ስለ ምንድን ነው ፅ ። እስያ። ምፅራፍ ሂ እስያ ይቀጥላል ። መጀመርያ ከዓለም ክፍል ሰው የነበረበት እስያ ነበር ። ምፅራፍ ቿ እስያ ይቀጥላል ። ፖዕራፍ እስያ ይቀጥላል ። እርሱም ዛሬ ሂንዱ ስታን በምንለው አገር ይኖር ነበር ይህም አገር በአሶርያ በደቡብ ምሥራቅ በኩል ያለው አገር ነው ። ምዕራፍ እስያ ይቀጥላል ።