Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ኃዘንሽን ዳበስኩት.pdf


Advertisement
  • word cloud

ኃዘንሽን ዳበስኩት.pdf
  • Extraction Summary

ን ደፍ ብር መዝለቂያ ከነባራዊው ዓለም ቀለማማው ቀለማማው ብታ ከሚጨለፍበት የሕይወትን ተመክሮ ጨለፍገና በምናባዊው ዓለም የተነፈላሰስን ዕለት ስገቶች ተወለዱ መሰላችሁ ያው ማበጃጀት አይደል ቁም ነገሩ መከሰት አይደለማ ያሆያሆሆሆይይ ከየት ይመጣል ከተቻለ ትንሽ ስፈፍ እንዲያም ሆኖ ምጡ የበረታ ነው ያው ዛር በዘመነኛይቱ መንገድ ተደራሽ ሆኖ ሲጮጣም አይደል ደራሲ የሚኮነውሙ አይ ስሕተት ነህ ካላችሁ መዳከር መባዘኑ እግንደቅራተኛ ፈጦ ማደሩ ከየት መጣ ልትሉኝ ነው። አኔን መሠሳምን የሚስልጥጭ ሦንምቕ ነገር የለም ባይ ነው።

  • Cosine Similarity

ናዊት ብርሃኑ እዚ ክክ ንሽን ፉ በው ዳዊት ብርሃኑ ኃዘንስን ዳበስኩት እና ሌሎችም ዳዊት ብርሃኑ ረ ዓም አዲስ አበባ ኢትዮጺያ ኃዘንሽን ዳበስኩት ዳዊት ብርሃኑ ዓም አዲስ አበባ የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው የሽፋን ስዕል ቃልኪዳን ካጫራ ማን ፍቃዱ ደጀኔ የመጀመሪያ እትም ሚያዚያ ዓም ይ ኃዘገሽገ ዳበስኩት ዳዊት ብርሣኑ ማስታወሻነቱ ለትውልድ የውኃ ልክ ሆነው ለተገኙት ውድና ዕገቁቄ የዘመን ካስማ መምህራን እና መተኪያ አልባ ሕይወታቸውን ሊሰጡን ዘብ ለቆሙልን ለኢትዮጺያ ጀግና ሠራዊት አባላት ትሁንልኝ ኃዘንሽኀ ዳበስኩት ዳዊት ብርጩመ ማውጫሙ ርእስ ክ እጅ ጂንሻ መዝለቅያ ኃዘንሽገን ዳበከኩት ሰማይ ፍቅ ነውን ጩዌ የስጥ ማፊያ የ ሽ ከት ለ ከ ለፍ ከጻፈ ዘዘልፅ ን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድሞችና አይጥ አስተማሪ ከየት ይገኛል አእምሮ ዝቭናብ ፌማ ዓቐ ከከገግው ሠሠ እብዷ በልተቅኔ ሰባዥን ኃዘንሽን ዳበስኩት ዳዊት ብርሃኑ እጅ መጓሻሸ በቅድሚያ አመስጋኝ አገደበት ቃል ከተግባር ሳትሰስት ሞልተህበት እገካ ላልከኝ የእመብርሃን ልጅ የዳዊት አምላክ የልቤ ወጌሻ የችግሬ መፍቻ ኃጢያቴን መደምሰሻ የኃዘኔ ማስታገሻጓ ተስፋዬን መመልከቻ በደሌን ሁሉ ታግሰህ ሳይገባኝ ለእዚህ ስላበቃኸኝ ክብር ምስጋና ይድረስኪ ከተመስጋኝነት ይልቅ አመስጋኝ አርጎ ፈጥሮኝ ከማን እንደምጀምር ማንን ጠቅሼ የቱን እንደምተው ውሉ ጠፋኝሳ መምህር ደራሲ የሻው ተሰማ የኮተቤውየኔታዬ ደራሲ ገጣሚ ተዋናይ ተርጓሚ ፈለቀ አበበ የማር ውኃ በራስ መተማመሙኛዬ ኮጫዲያን ደረጄ ኃይሌ ጋዜጠኛ አርታኢ ሚሊዮን ደግነው ደራሲ እገዳለ ጌታ ከበደ ዶፒ ድምፃዊ ተዋናይት ግጥምና ዜማ ደራሲ ህና ታደሰ ዲያቆን ጋዜጠኛ ደራሲ በረከት ዘላለም ኖህ ሙሉጌታ ደራሲና ዳሬክተር ዩሐንስ ታደሰ መምህር ገጣሚ ፍቃዱ ጌታቸው ጋዜጠኛ ያልፋል አሻግር ጋዜጠኛ ኤልያስ ደግነት የሺ ደራሲ ኃይሉ ወርቄ ተዋናይ ገነት ተስፋዬ ተዋናይ ሰለሞን ተስፋዬ አቤኔዘር ገብረ እግዚአብሔር ሥራዬን አይታችሁ ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየትና በዚህ ሥራ ላይ ለነበራችሁ ከፍተኛ ተሳትፎ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው ገፁ ቢበቃኝ ምን ያህል ባንቆለጳጵስኪኳችቾሁ። ኃዘንሽን ዳበስኩት ጻዊት ብጨ ነ ልቤ እናቴ ውባለም ጨላ እናቶቼ ህብስቴ አዳኑ ታሪጾ ውስጥ በወርቅ ቀለም ከትባችኋል ዕድጫ ከጤና ይስጥፉ እህቶቼ ፋጡማ አሊ ሔለን ብርሃኑ መዓዛ ወርቅ አናል አባይነሽ ብርሃኔ ወርቆቼ ይህ የእናንተም ነው ልብ ወንድሞቼ ሳላችሁ አባቴ የሆናችሁ ያህል የምታግዙኝ የምትታገሱኝ ሙሉቀን ስንሻው ሰይፉ ደጆኔኑ ን ገበየሁ ህብተ ጊዮርጊስ ምንውየለት አብርሃም ደበሌ ችማስ ደበሌ ተክሉ ወርዛሃ ጥላሁን ጨላ አጎትየው መምህር ቴዎድሮስ ምናሴ ድጋፋችሁ ጉልበት ሆኖ እዚህ አደረሰኝ በዘመናችሁ ሁሉ አብቡልኝመጉደል አይጎብኛችሁ። በተለይ በተለይ ቅኖቹ የእኔ ሥራ ይዉጣ ዘንድ ተስፋ ሳትቆርጡ ያበረታችሁኝ እናገተ ስድስት ቁጥር ባስ የማይበቃችሁ ባለውለታዎቼ ጥጡን ከጥፍጭጥሬ ለይቼ እንዳቀርብ ያተጋችሁኝ እናገኀተ በዝርዝር ስሟማችሁን ያልጠቀስኳችሁ ስላልጠቀስኳችሁ የከፋኝ ብዘረዝራችሁም የማልጨርሳችሁ ወዳጅ ያጅባችሁ ጠላት ይሽጃችሁ ብርታቴ የእናንተም አስተዋፆ ነውና ልብ ይመርቅ በአጠቃላይ በእናንተ ብርታትና ድጋፍ ነውና ክበሩልኝ ቀጠይ መፅሓፊ ስማችሁን አደማምቆ ጠቅለ ሊወጣ ማድ ይላል። እነዚህን ታሪኮች ከብዙዎች መካከል የመረጥኩት በፈቃዴ ሳይሆን በአማልዕክቱ በጎ ፈቃድ ነው ትኩስ የወጣትነት ስጫት ሲወዉዘውዘኝ የከተብኳቸው በ ጵሑ ድማር ያላምኳቸው ጠያይም ልጆቼ ናቸው እዚህ መጽሐፍ ውስጥ በታሪክ መመሳሰል ካለ እሰየውሙው መቼም የቀረ ነገር ይኖራል ሲመቻትሁ ቀጠሮ ይዘን ሹክ በሉኝ ምክንያቱም ጋሼ አዳም እገዳሉት የዳዊት ሳይሆን የእግዜር ሥራ እንደሆነ ይቆጠር ዘኀሽን ዳበስኩት ጻዳዊዌት ብጭ ይህ ሥራ የአጭር ልብ ወለድና ከረጅም ፃነስ ከአጭር የገክፈ ስብስብ ነው ሊቃውንቶች አጭር ጩይ ረጅም ካልሆነ በመካከል ይገኛል ስሙም ኖቬላ ነው ይሉናል በኪያ ላይ ነፃነቱም ወደር የለውምና ተሳፈርገበት ምቹም ነጤ አስተማሪ በሞላበት ታዲያ ቢበዛ ለቀጣይ አራሚ ማትረፍ ነው የአሁኑንማ እነሆኝ አቦሉ እያማሰሉ ግጥም ይዘጎሽን ዳበስኩት ዳዊት ብርሃኑ ሰቅም ለኃዘን የለቀቀውን ቦታ እገዲረከብ ኃዘንም በሳቅ የተነጠቀውን ክብር ያስመልስ ዘገድ እንሆ ፈረሱም ሜዳውም ምረ አሁን በአሱኩ ቤት አሉ ዮተከነፈ ሥስሎት ይሆናል ነገር ግን ተቨናፊጥ እኔ ነኝጠ ለዋርጸጻጡ በካርክ ቁጥር የምዋሪረድ ለሳንሰው በጣርኩ ቁጥር ከአሦፍኝክፈ አኑን ዮየዚሎሳነስ ልጥለው በሰነዘርክት ታል ተጠልፌ የምወድት ክለት አክሎ ክፊቱ ዛሪምሦ ያድዮየናል ታቦር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact