Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ውሞጮ ቶዘዮኞለ የለም ቲ ርት የጭቱን ዘህዘብበ ለ የተልሉ ውሾች ከበቡኝ በማለት የአባቶቼን ፈለግ ተከትዬአለሁ የተሐድሶ መስራች «ሥላሴ አትበሉ ድንናኝል። አንድ ቀን ማታለል ይቻላል ሁል ጊዜ ግን ማታለል አይቻልም ያዕቆብ ኤሳውን መስሎ ያውም አእየታወቀበት ኤሳው ሁን ነኝ በማለት አባቱን ከእግሩ ስር ወድቆ አታልሎታል ለይክ ወ እንጂ የዘራውን ክህደት መልሶ አጭዶ ከምሮ ይይ ለለ ሁሉ ከሱ አርሱ አባቱን በስተርጅና እንዳታ በስተርጅናው የራሱ ልጆች ልጅህ ዮሴፍ ሞተ ብለው ሙና የውሸት ሞት አሳዝነው ሞቱን በስተርጅና ለ ወ እግዚአብሔር አራሱ የቤተ ክርስቲያን አምላክ እንዲህ እጅ ይበቀላል ተሐድሶዎች በኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት ጀምሮ እስከ ዓም ድረስ አንዲት የነበረችው ቤተ ክርስቲያንና ትምህርቷ በስልጣንና በጥቅም ጥማት የተነሳ ለሁለት ስትሰነጠቅ ለቀጥተኛዋና ለትክክለኛዋ ሃይማኖት በእናቱ ኢትዮጵያዊ የሆነው ዲዮስቆሮስ የጋግራን ደሴት ውስጥ በእሥራት አሰልፎ ለዚህች ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊት ሃይማኖት ጸጉሩን ተላጨ ጺሙን ተነጨ ጥርሱን አረገፉት አርሱ አስቅድሞ አወገዛቸው እነርሱ በእምቢተኛነት አስገደሉትመጽሐፏ ከ የተጀመረውን መለያየት በጥቂቱ ተስዳስሳለች የተዋሕዶ አርበኛው የዲዮስቆሮስ ሞት ምክንያት የሆነው ዓም ጥቅምት ቀን በኤልቄደን መንደር በተደረገው በሮማውያን ሴራ የተቀነባበረውን ምክንያት ቤተ ክርስቲያን ለሁለት ተከፈለች ምስራቅና ምዕራብ ተባለ በድጋሚ ምዕራቦች ደግሞ ተከፈሉ ሮማውያኑ አዲስ ይሻሻል የሚሉት አስተምህሮ ይዘው ብቅ አሉ ማርያም ኃይል አረማዊት ናት መንፈስቅዱስም ከአብና ከወልድ ይሰርጻል አሉና ከግሪኮቹ ሮማውያን ተለዩ ከሮማውያን ደግሞ የፍራንሲስካንየምንኩስና አርማ ተከታይ የሆነና የምሥራቅ ጀርመን ተወላጅ የሆነው ያልተሰበና ያልተጠበቀው ማርቲ ሉተሮ የተባለው መነኩሴ በ ዓም ነጥቦችን የያዘ ጽሑፍ በማውጣት አዲሱን የሮም ዛይማኖት ተቃወመ የቤተክርስቲያን አስተዳዴ መሻሻል አለበት አለ ከዚህ በጊላ የነበሩት ሁሉ አንዱ ከሌላው ሲለይ ሙሉ በመ አንቃወመም ዳሩ ግን ቤተክርስቲያ። ዘር ተብሎ የተነ የሴተቱ ዘር ፈጽሞ የሔዋን ሊሆን አይችልም በቀጥታ ሴቲቱ እያለ ፈጣሪ እየተናገረ ያለው በኋላ ዘመን ጊዜው ሲደርስ የሚወለደው ከቅድስት ድንግል ማርያም ስለሆነ በ ማርያምን ስም በቀጥታ እየተጠራ መሆኑን ሙሴ እየነገረ።
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ በርዝ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ቤተ ካርስቲያን ነበረች ነገር ጣን የተጫኑባት ገለባዎች አሉ ስለዚህ ተሐድሶ ያስፈልጋታል የጥንቷን ቤተ ከርስቲያን መመለስ አለብን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስሐተት ናት ትክክል አይደለችም» ባሰኣደራዎዞ የሆኑ ብፁዓን ኣባቶቻኙን ዚኔም ታሳቅ ሐሳሬነት አለባቸው የተሐድሶ እንቅስቃሴ አንዱ ስልት በአባቶችና በልጆች መካከል መለያየትን መዝራት እንደሆነ ልብ ሊሉት ይገባል የተሐድሶ ኑፋፉዌው ያልተቋረጠ ጥቃት ዋነኛ ዓላማ ምእመናንን ከእናት ቤተ ክርስቲያን እቅፍ በማስኩብለል የበና ለምድ ለለበሰ ተኩላ አሳልፎ መስጠት ነው ውድ የቤተክርስቲያን የስስት ልጃች ሆዴ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደተነጊው ቤተከርስቴያናቸንን ለመውረስ ረዌቅ የላ ዴ ቀዴሰው እየተንዋሳቕሱ ያሉት መናፍቃን የኣኛው በሆኑ ጣን ለሆሠዴቸው ባደሩ ጥዊት «ዛ የቦማባሰ ባንዳዎኮ ሰርገው በመማባት በርካታ ጥፋት ልደሮርረሱ ዴፐኛሉ ። በርግጥ ኤራስሞስ የሠራውን አዲስ ኪዳን ጀርመናውያን ከነበረባቸው ፖለቲካዊ እሳቤ ውጭ ቢመለከቱት ኖሮ ዛሬ በሀገራቸው ያለውን አብያተክርስቲያናት ዘግተው ጭፈራ ቤትና ቡቲክ ባላደረጉት ነበር ፃይማኖትን ከፖለቲካ ለይቶ ማየት ትልቅ ነገር ነው ለዚህም ነው ኤራስሞስ የሰራው ሥራ ምሁራትኑንና ትክክለኛ ሃይማኖታችን ሊቀይራቸው ባይችልም የፖለቲካ ይዘትና ቅሬታ ያለባቸውን ምዕመናንን በደካማ ጎናቸው በመግባት በሃይማኖታቸው እነዲጠራጠሩና መጽሐፍ ቅዱስ የሰው እጅ ሥራ እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም ብለው እንዲያምኑ አድርጓቸዋል ያሦጠ ድያና ደላረራጾጆደይዕ ኖረሃረሮ የሥላሴን ስም የፋቀበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከአዲስ ብ ለምሳሌ በመጀመሪያይቱ የዮሐንስ መልእክት ላይ ምዕራፍ ላይ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሦስት ናቸው ሦስቱም አንድ ናቸው የሚለውን ቃል ሥላሴ አትበሉ አግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነው አትበሉ ኢየሱስ ብቻ በሉ በማለት የነበረውን የሥላሴን ስም አስወግዶታል ይህንንም ያደረገበት ምክንያት እርሱ አመሳክሬዋለሁ ያለው ከግሪክና አዲስ ኪዳን ላይ የአጅ ጽሑፍ ላይ እንደዚህ ዓይነት መርጃ የለም በማለት ይሞግታል የኤራስሞስ የተሐድሶ እንቅስቃሴን የተቃወመው ኤድዋርድ ሊ የአንድምታ መምህሩ ሥላሴ አንድም ሦስትም ናቸው የሚለውን የምስጢር ሥላሴ አስተምህሮ ስለሚያናጋውና ዋነኛ መረጃዎችንም አንድ ብቻ የግሪክኛ የአጅ ጽሁፍ ሳይሆን በርካታ የአጅ ጽሑፎች ስላሉ እነዚያን ሁሉ ማመሳከር አነዚያን አመሳክረን እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነው የሚሉ ከሆነ ለክከዕምሮ ይከብዳል ብሎ መተው ሳይሆን ፈጣሪ በተገለጸበት መንገድ አንድም ሦስትም ብሎ ማመን ነው ይላል ስለዚህ አልገባኝም ብሎ መጠየቅ ይቻላል እንጂ የሥላሴን ስም አትጥሩ ብሎ ማወጁ መፍትሔ አይሆንም ይላል የሥላሴን ስም ከአዲስ ኪዳን አትጥሩ ብሎ ማስወገድ ማለት በፈጣሪ ቃል ላይ መጨመርና መቀነስ ነው ይህ ደግሞ በፍጹም ሊሆን በበበ አይችልም ሲል ኤድዋርድ ሊ የአንድምታው መምህር ይሞግታልየዚህን የኤራስሞስን አስተምህሮ ሰንቀው የሚነሱ ሰባኪዎችንም ሆነ መንገደኞችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ታወግዛለች የምስጢረ ሥላሴ አስተምህር ያልገባቸው ለዚህ ለተጠቀሰው መልስ ለኤሪስሞስ የሰለስቱ ምእት የእነ ኢትናቴዎስን የነዲዮስቆሮስ ምላሽ ከበቂው በላይ ነው ይህን። ብሎ ኤራስሞስ ሊጠይቅና ወደ መገኛ ቋንቋው በግሪክኛ ወደተጻፈው አያስኬደንም ቢሄድ የሚያገኘው የናትናኤልን በበለስ ስር መቀመጥ ብቻ ነው ስለሆነ የተቀመጠበትን ምክንያት ባለማወቅ ከመጨነቅ ብሎ ከበለስ ሥር የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መቀየር በፍጹም አይፈቀድለትም የተሐድሶው መስራች ኤራስሞስም ገንየአንድምታ ፍቺ የሚዘገቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት ይፋቁ ይወገዱ የሚል አቋም ነበረው በዚህ አቋሙም ከላይ ከተደረደሩት ምክንያቶች የትኛው ትክክለኛ አንዲሆነ ለማወቅ ያስቸግራል ምን አልባት ማስረጃው ወይም ምንጩ አልተጠቀሰም እንጂ እያንዳንዱን ምክንያት የተለያዩ ሊቃውንት ተናግረው በኋላ አንድ አስተጋባኢ ሁሉንም ሰብስቦ በአንድነት ያስቀመጣቸው ይመስላል ስለዚህ በመጀመሪያ በተጻፈበት ቋንቋ ፊደላዊ ትርጉሙን ማየትና መመርመር ያስፈልጋል መጽሐዓና ቅዱስን ምአመናን አንዲጠራጠሩት ያደርጋል የሉተርና የኤራስሞስ ግጭት የሉተርና የኤራስሞስ ግጭት የፃዛይማኖት አስተምህሮ ወይስ ሌላ ሉተርና ኤራስሞስ ዛይማኖታቸው አንድ ነው ሉተር ከሮማ ቤተክርስቲያን መሻሻል አለባቸው የሚላቸውን ነጥቦች ይዞ ተገነጠለ የሉተር ዘመን የነበረው ኤራስሞስም የሉተር ሃሳብ አራማጅ ቢሆንም በአንድ ሥጋዊ ጉዳይ ከሉተር ጋር ተፋጠጡ ኤራስሞስ በ ወደ ኢንግላንድ ለሁለተኛ ጊዜ አቅንቷል ሁለት ጊዜ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው እንዲሉ ኤራስሞስ በዚያ ሲሄድ የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ የአካዳሚክ አባል ሆኖ ተሾመ በዚያም ታዲያ አንዲት ታዋቂ ሴት ማርጋሬት የምትባል ነበረች ይህቺ ሴት ሉተር ቆቡን የጣለባትና ከሮማ ቤተክርስቲያን የተገነጠለባት ምክንያቱ ኤራስሞስም ሥላሴ አትበሉ በማለትየሥላሴን ስም የፋቀበት ምክንያቱ ስትሆን በአውቀቱ ተጠግቼ አፈቀርኳት ያላት ናት በዚህች ሴት ፍቅር ሁለቱ የተሐድሶ ዘመን ሰዎች ተፋጠጡ ተጣሉ የዚህ የሥጋዊ ፍላጎታቸው ግጭት ቤተክርስቲያን ሥርዓቷን ማስተካከል እንደነሱ አስተሳሰብ ሜስት ለሁለት ትሁን አይነት ህግ እንዲደነገግላቸው ፈለጉ ይህ ፈጣሪ የሰጠው ዓይነት ነው እያሉ በሃይማኖት ካባ ሥጋዊ ምኞታቸውን ለማስፈጸም ደፋ ቀና ይሉ ጀመር እነዚህ ሁለት ሰዎችና የአንድምታውን ሊቅ ታሪክ እንደተመለከትነው ሉተርና ኤራስሞስን የሚያጋጫቸው የፀባቸው መነሻ ዛሃይማማታዊ ፍቅር ፈሪሀ እግዚአብሔር ሳይሆን ማርጋሬት የተባለችው ጀርመናዊት ውብ ሴት ዌቅር አስክሮአቸው እንደሆነ በቋንቋቸው የተጻፉት መጻሕፍት ያጋልጧቸዋል የብሪትንያው ቄስ የአንደምታው ሊቅ ኤድዋርድ ሊ ግን ፈሪፃ እግዚአብሔር ያለው የሃይማኖቱ እውነተኛ አርበኛና ጠበቃ እንደነበር ከሙግቱ ማወቅ ይቻላል ውድ አንባብያን ዛሬ የኤራስሞስንና የተሐድሶ ንቅናቄና አላማ ተከትሎ ስንቱ በየአውደምህረቱ ምዕመናንን ግራ እያጋባ እንደሆነ ሳታውቁት አትቀሩም በርግጥ ካባው የኦርቶዶክስ የሚመስል ድምጹ ግን የተሐድሶው የኤራስሞስ መልእክትና አላማን ያዘለ ሰባኪ አለ መሰላችሁ የለበሰው ሰናፊል ቀሚስ እንኳ ጥርት ያለ የኦርቶዶክስ ስፌትና አሠራር አይደለም የሌሎች ነው ከኤራስሞስ ታሪክ ማወቅ አንደሚቻለው ተሐድሶ እንዲሆን ያበቃው በትምህርት ችሎታው ኤራስሞስ የተባለው የተሐድሶ መሪ በመጀመሪያው ቅዱስ ኦገስጢኖስ ከሚባል ገዳም ገባ ውሎ ሳያድር የገዳሙ የአኗኗር ስርዓት ከባድና ሊወጣው እንደማይችል ስለገባው አልፈልግም የገዳም ስርዓት ካልታደሰ ካልተሻሻለ ገዳም አያስፈልግም አለ እንደ አጋጣሜ ባፉ ቅልጥፍና የካምፕሪጁ ጳጳስ ጠራውና ሥራናነጻ የትምህርት እድል በመስጠት ፓሪስ ውስጥ በሚገኘው በሞንቲያጎ ዩኒቨርስቲ ኣንዲማር ፈቀደለት ይሁንእንጂ በዚያም የትምህርት ቤቱን ሥርዓትናደንብ ባለማክበሩ ከትምህርት ቤቱ ተባረረ በዚህን ጊዜ ቁጭቱንና ስንፍናውን ለመደበቅ ገዳም አያስፈልግም ጳጳስ የለም ነፃነት ያስፈልገናአለ በሚል የፖለቲካ ቅስቀሳው ሥላሴን የሚቃወም አዲስ ኪዳን አንዳሳተመ ከቤተክርስቲያኗ ወጣ የግጥምጥምና የታሪክ ራሱን መድገምም በሀገራችን ይታያል የኤራስሞስን ቦታ ተክቶ የሚንቀሳቀሰው የተሐድሶው ፊት አውራሪ ከሰንበት ትቤት አንኳን ሊያስገባው የሚያስችል ዕውቀት ባይኖረውም እንደ ኤራስሞስ ባገኘው የትምህርት ዕድል መጠቀም የሚያስችል በቂ ችሎታ ስላጠረው የትምህርት ቤቱን ሥርዓትና ደንብ ማቃወስ ጀምሯል በዚህም አካፄዱ ስንፍናውን መሸፈን ሲል ብቻ በዋናነት ሲኖዶስ የለም» በማለቱ ከትምህርት ገበታው ተባረረ ከዚህ በኋላ ነው አንግዲህ ወደ ዋና አላማቸው የገቡት በስብከቶቻቸውን በመጣጥፎቻቸው የተሐድሶውን የኤራስሞስን ፈለግ በመከተል ሪሥሪላሴ አትበሉ ለጠላቶቼ ለአጋንንቱ ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ስለ አመቤታችን ስሟን መጥራት ባለመፈለግ ከአንዲት ሰማያዊት ተወለደ የሚል የንቀት ዑነገርና ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ አገላለጽ በመጠቀም የቅድስት ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ በመናድ የግል ጥቅማቸውን የሚያራምዱሃ ዛሬም በየጉያችን አይጠፋም ምን አልባትም ብቻ ሳይሆን በእርገጠኝነት የነዚህ አላማዎች የመጨረሻ ግባቸው አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ወደ ጭፈራ ቤት እንዲቀየሩ ለማድረግ ነው ይህ ደግሞ በዓለማችን ያሉ የስለላ ድርጅቶች ዋና አላማ ቢሆንም በኢትዮጵያ ግን የተሳካላቸው አይመስልም አግዚአብሔርን እየጠሩ በመጨረሻ ሰይጣንን ማመስገን አብያተ ክርስቲያናትን ወደ መሸታ ቤት መቀየር ምንአልባት ተሐድሶው በተወለደባትና ባደገባት አውሮፓ ተሳክቶ ሊሆን ይችላል እንጂ በሀገራችን በአንድ ልደታ በሁለት ዮሐንስ እየተባለ ከወር እስክ ወር ከአመት እስከ አመት የድንግል ማርያም ስም አማላጅነት የሥላሴ አንድነትና ሦስትነት በሚስበክባት ቅድስት ሀገር ግን የተሐድሶ ሴራ ይከናወናልል ብሎ መልፋት ውጤቱ መልፋት ብቻ ሆኖ ይቀራል አስኪ አንባብያን ከታላቁ መጽሐፍ አንድ ታሪክ ላስታውሳችሁ ተሐድሶውን ከኦርቶዶክስ የምንለይበት አካፄድ ይሆንላችኋቷል ዛሬ በየአውደ ምህረቱ ከባው የተዋህደ ድምጹ የተሐድሶ ከባው የኦርቶዶክስ ድምጽ የኤራስሞስ መነሻው ኢየሱስ መድረሻው ዲያብሎስ የሆነ ሰባኪ ስንት አለ መሰላችሁ የይስሐቅ ልጆች የኤሳውና የያዕቆብ ታሪክ ደጋግማችሁ አንብቡት ስታነቡት ይስሐቅ በስተርጅናው ከመጀመሪያ ልጁ ከኤሳው አደን ምግብ መብላት ፈለገ ይህንን ያወቀው ያዕቆብ ግን የውሸቱን የኤሳውን ልብስ ለብሶ ከእናቱ ጋር ተማክሮ ኤሳው ነኝ ብሎ ወደ አባቱ ቀረበ አባቱ ይስሐቅ በስተርጅና አይኑ ፈዞ ነበርና ልጆቹን የሚሰያቸው በድምጽና በዳሰሳ ነበር ኤሳውን መስሎ የመጣው ያዕቆብም ወደ አባቱ ቀርቦ አባዬ ይህው ነፍስህ ያመረችውን ምግብ ከአደን ይፔልህ ቀርብኩ አለ አባቱም አንተ ማነህ። ማርያያ ናት ከእርሷ የተወለደው አምላክ ሥጋ ኒኣ ድስት ሁላችንንም ሊያድነን በመስቀል ተስቅሏልና ስለዚህ ቅ ድንግል ማርያም የሰማይም የምድርም ንግሥታችን አማላጃችን ብለን ልንመሰክር ትልቅ ድፍረት አለን የተሐድሶዎችን አላማ በእጅጉ ጠንቅቀን ልንረዳ ይገባናል ተሐድሶዎች በተለይ ነጮቹ በሀገራቸው ትምህርተ ሃይማኖት አየጠፋ የጸሎት ቤታቸው ተዘግቶ ሱቅና የቲአትር ቤት እየሆነ በሀገራቸው አምልኮተ ሰይጣን እየተፈጸመ ወጣት ትውልዳቸውም በሥነ ምግባሩ መረን እየሔደ ሳለ ወደ ሀገራችን ወንጌል እናስተምራለን ብለጡ መምጣታቸውና ገንዘብ የጠማቸውና ዛይማኖታቸውና ለኢትዮጵያዊነታቸው ግድ የሌላቸውን አልባሌ ሰባኪ ተብዬዎች እንኳን ለማስተማር ተአምር ለመመስከር ብቃት የሌላቸውን የራሳቸውን ዜጎች እየመለመሉ በየቤተ ክርስቲያናችን መላካቸው የኦርቶዶክስን ህልውና የተዋሕዶን ምስጢር ለማናጋት ነው ነጮቹ እውነተኞች ቢሆኑ ኖሮ በመጀመሪያ ለሀገራቸው ሕዝብ ወንጌልን መስበክ ወገናቸው ላይ የደረሰውን የሥነ ምግባር ጉድለት ማስተካከል የተዘጋ የጸሎት ቤታቸውን መክፈት ሱቅና ቲአትር ቤት የሆነውን መመለስ በተገባቸው ነበር በዚህ ዓይነት ከሀገራቸው ወጥተው ወደሌላው ሀገር የሚያደርጉት ተልእኮ ወንጌል ላልደረሳቸው ወንጌልን ለማዳረስ ሳይሆን ተመሳስለው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ማንነት ለማጥፋት ነው በዚህም አካፄዳቸው በርካታ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ምንጭ በሆኑት አብዛኛዎቕ በተለይ በሰሜኑ ክፍል በሚገኙ በአብነት ትቤቶችን በማዳከም የቆሎ ተማሪዎችን ወደ ክተማ በማስኮብለል ተማሪው የሚደግመውን ዳዊት እያስጣሉ ለፍቶ እንዲያዞር የሚያደርጉበት ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር በሚገኙ የሥነመለኮት ትምህርት ቤቶችን በነዚህም ትቤቶች የሚመለምሏቸው ተማሪዎች አብዛኛውን ጊዜ ወዶ ኮሌጅም ሲገቡ ቀድሞውኑ አላማ የሌላቸውንና የቤተ ክርስቲያኒቱን በተለይ የአብነት ትምሀርት የሌላቸውን ቅኔ ዜማ ወዘተ እና የመሳሰሉትን የማያውቁትን «ኢየሱስ» ብቻ ከበቂ በላይ ነው ካመጽሐፍም «መጽሐፍ ቅዱስ» ብቻ ከበቂ በላይ ነው በማሰኘት ካኮሌጆቹ እንዲኮበልሉ በማድረግ የስነመለኮት ደቀመዛሙርትን ያስኮበልላሉ የቤተ ክህነት ሠራተኞችን በጥቅማ ጥቅም ዳጎስ ያለ ገንዘብ በመስጠት የቤታቸውን ቁሳቁስ በማሟላት በውዳሴ ከንቱ በማባበልና ሥራቸውን እየለቀቁ ከነሱ ድርጅት እንዲገቡ ባማድረግ በመላው ሀገራችንም ያሉትን ምዕመናን ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ስሜታቸውን በመታከክ በግጥም በዜማቸው በዘፈናቸው በስብከታቸው በበራሪ ወረቀቶቻቸው ኑፋቄአቸውን በኢትዮጵያችን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መለያ ድንግል የተሕድሶ መልአእአክተኞት በአንድ ወቅት የግብፅ ቤተክርስቲያንን ሰና ያ ናግተዋት ነበር ይልቁንም የግብፁን ፓትርያርክ ቴዎዲስዮስ የተባለውን አሳምነው በኦርቶዶክስ ትምህርት የሌለ አዲስ ትምህርት እንዲቀበል ስድርገውታል ይህም አዲሱ ትምህርት ድንግል ማርያምን በተመለከተ የኑፋቂ ትምህርት ነበር ትምህርቱም ድንግል ማርያም የአዳም ኃጢአት አለባት የሚልየ በርካታ የድንግል ማርያምን ክብር የሚያሳንስ ነበር ከዚህን ጊዜ ጀምሮ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ድንግል ማርያምን በተመለከተ የተምታታ ትምህርት እንዲኖራቸው አድርጓል በግብፅ ቤተክርስቲያን ተሐድሶዎች በተወሰነ ደረጃ ትምህርታቸው የተሳካላቸው ይመስላል በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ግን አስከ አሁን ድረስ እየተነሱ ይፈርጣሉ ተከ ሲመስላቸው ደግሞ አይተ ነሉ ይወጣሉ ተ ባላትበተ ለይ በከባ ሆነ መለወጥና መበረዝ አልተሳካላቸውም ይህንን አለመሳካተ ደግሞ ዝም ብሎ የመጣ ሳይሆን በ አና ቀን ከክ ክርስቲያኖ ሁሉ አምነታችንን ጠንቅቀን ተ ያፃው ድንግል ማርያም አምላክ አስቀድሞ ከአዳም ነጢአተ አንደጠበቃት ኦሪት ዘፍጥረት ምአራፍ ሦስት ከቁጥር ማድረግ አስራ አምስት ላይ ያለውን ቃል መሰረት በ ለተሐድሶዎችላመልስ እንሰጣለን ጎጋታና በሴቲቱ መሳ ። ሦፇጠቅጣማሰሃ መጠውን የሚለው የፍርድ ውሳኔ ላይ የዘፍጥረት ጸሐፊ ያስቀ መልስ መገንዘብ ያሻል በ አንደ ዘፍጥረት ጸሐፊ በምንጩ በእብራይስጥ ቋንቋ መ ጠቀተሰችው ገጸ ንባቡን ሲያስነብበን ሴቲቱ ተብላ እዚህ ጋር የተ ዌርጥር የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስለመሆኋ ዋን ባጠ የለውም እግዚአብሔር ሴቲቱ የሚለው አዳምና ሔ ላልፍ የኢየሱ ላይ ፍርዱን ሲያስተ ጊዜ እንኳን ሰይጣን ድንግል ማርያም ወደፊት እንደምትወለድና ከእርሷም ኢየሱስ እንደሚገኝ እየተናገረ ው ቃ ምዕራፍና ቁጥር ሴት የሚለውን የዕብራይስጥ ስርወ በዚህ ቶችን የሚገልጽ የምናገኘው የዕብረይስጥ ቃል ሦስት ዓይነት ሴቶትን የ ስርወ ቃል አለው ገባች አልማ የሚለው ቃል ወንድ የማታውቅ ወይም ያላገ ድንግል ሴትን ያሳያል ነርሐ ማለት ደግሞ ያገባችም ያላገባችም ልትሆን የምትችል ድንግል የሆነች ወይም ያልሆነች ሴት ልትጠራበት የምትችል ቃል ነው ቤቱላህ ደግሞ ትልቅ ወይም ትንሽ ልትሆን ትችላለች ዳሩ ግን ድንግል ሴትን ይገልጻል የእነዚህን ቃላት አተረጉጉጎም ይዘን በመጀመሪያ በኦሪት ዘፍጥረት ጸሐፊ ምዕራፍ ሦስት ከቁጥር በአንተና በሴቱቱ መካከል በሚለው አገላለጽ ሴቲቱ ብሎ የእብራይስጥ ቃሉን የሚጠቀመው ድንግል የሆነች ወይም ያልሆነች በሚለው በቤቱላህ ቃል ስለተነገረ ድንግል ማርያምን የሚያነሳ አይደለም ብለው ተሐድሶዎች ሙግት ያነሳሉ ነገር ግን እንደ ሙሴ የስነ መሰኮት አስተምህሮ የአዳም ማስት ሔዋን በኤደን ገነት እያለች ሴት ትባል ነበር ነገር ግን ሩካቤ ሥጋ በኤደን ገነት እያለች አልፈጸመችም እንደዚሁ ሁሉ ቅድስት ድንግል ማርያም ዮሴፍ ጠባቂዋ በነበረ ጊዜ ሴት ትባልና በዚህ ስም ትጠራ ነበር ይፄም ንጽጽራዊ ትምህርተ መለኮትን ሲያስተምር ወድ አጠገቧ እያለ ነገር ግን የእርሷ ዘር ብቻ ዓለምን ለማዳን እንደተፈለገ ሙሴ በንጽጽር አስቀምጦታል እንዲህ ንጽጽራዊ የስነ መለኮት አስተምህሮ ባልተቀመጠበት ሁኔታ ግን ድንግል ቅድስት ማርያምን ወክለው የሚቀመጠው የአብራይስጥ ቃል አልማ የሚለውን ለውን እና ዘላለማዊ ድንግል ሴት ተብሎ ሊተረጎም የሚች ቃል ብቻ ነው ድንግል ኦልማ የትንቢተ ኢሳይያስ ጽሐራና ነቢዩ ኢሳይያስ ነሆ ድንግልአልማ ትጸንሳለት ሲል ኢላ በሚለው የምትጸንው ሴት በዕብራይስጥ ቋንቋ አልማ ው ጠ ዘላለማዊ ድንግልናን በሚገልጸው ቃል የተቀመ ሃሮ በዚህም ምክንያት እዚህ ጋር በትንቢቱ በቀጥታ ር በሚለው ስሟ እየጠራት ያለው ዘላለማዊ ድንግልና ያ ቅሳ የኢየሱስን እናት ድንግልማርያም። ይወጣልኛል ስለዚህ ወሳጂቱ እስከምትወልድበት ጊዜ ድረስ ኣሳልፎ ይሰጣቸዋል ሲል ወላጂ የሚያገለግው ቃሉ በእብራይስ ኣ ቱ የሚለውን ለመግሰጃ ጥ ቤቱላህ በሚል ተቀምጧል ይፄ ደግሞ እናትም የሆነች ነገር ግን ድንግልናም ያላትን ሴት የሚወክል ቃል ሲሆን በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ከቁጥር ላይ ካለው ቃል ጋር ይዛመዳል ይህ ማለት የቅድስት ድንግል ማርያምን ዘላለማዊ ድንግልና ለመግለጽ አልማ የሚለውን ቃል እየተጠቀሙ ሲሆን ነገር ግን የቅድስት ድንግል ማርያምን እናትነትም ድንግልናም ለመግለጽ ደግሞ ቤቱላህየሚለውን ቃል ይጠቀማሉ ዳሩ ግን ነርሐየሚለውንና ሌሎችን የዚህን ዓለም ሴቶች የሚወክለውን ቃል ለቅድስት ድንግል ማርያም ተጠቅሶ አይገኝም ከዚህ መረጃ ደግሞ ሴቲቱ የሚለው ቃል ሔዋን በኤደን ገነት ሳለች የተጠራችበት ቃል ስለሆነ ቅድስት ድንግል ማርያምም አሁን ድረስ በኤደን ገነት ሳለች ሴት የሚለውን ስም ያወጣላት ፈጣሪ አስከሆነ ድረስ ቅድስት ድንግል ማርያምም ዛሬ ድረስ ለንጽሕናዋና ለድንግልናዋ መጠርያ ስለሆነ ሴትአልማ ተብላ ትጠራለች ሴት የሚለው ስም ድንግልናን ንጽሕናን የሚገልጽ ስለሆነ ሔዋን ግን ከኤደን ገነት ስለተባረረች ሴትአልማ በሚለው ስም እንድትጠራ አልተፈቀደላትም በዚህ ምክንያሕ አዳም ለሚስቱ «ሔዋን» ብሎ ስም አወጣላት ይላል ሴት በሚለውና በሔዋን በሚሉት ስሞች መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ የዘፍጥረት ጸሐፊ ሙሴ አዳም ለሚስቱ ሔዋ ብሎ ስም አወጣለት ሲል እያስተማረን ያለው አስተምህሮ አሰ ይኸውም አዳም ለሚስቱ በኤደን ገነት እያለ ስም አላወጣላትም ምክንያቱም ሔዋን በኤደን ስትኖር ሴትአልማ ተብላ በመጠሪያነት ስትጠራ የነበረው ንጽሕት ቅድስት ድንግል ወንድ የማታውቅ ስለነበር ብቻ ነው ከገነት ከተባረረች በኋላ ግን ሴት የማትባለው የአዳም ማስተ በመሆኗና ሩካቤን ከአዳም ጋር በመፈጸሟ ንጽሕናዋና ድንግልናዋ ስለቀረ ሴትአልማ ተብላ መጠራት የለባትም ስለዚህ ለኃጢአቷና ለማንነቷ ተስማሚ የሆነ ስም ሔዋን ብሎ አወጣለት ገረው በመሆኑም በአንተና በሴቱቱ። ነው እንደ ሙሴ አስተምህሮ በአንተና በሴቲቱ መካከል ጠላትነት አኖራለሁ በሚለው የፈጣሪ አገላለጽ ጠላትነት የሚለው ጊዜአዊ ጠላትነትን የሚያሳይ ሳይሆን ዘላለማዊ ጠላትነትን የሚያሳይ ቃል ነው ያ ዘላለማዊና የማያቋርጥ ጠላትነት ደግሞ በሔዋንና በአባብ መካከል ሊኖር ፈጽሞ አይችልም ሔዋን ንስሐ እንኳ ብትገባ ሰይጣንን የመርታት አቅም በፍጹም እንደሌላት ሙሴ እየነገረን ነው ሙሴ በድጋሜ በአንተና በሴቱቱአልማ ዘር በሚለው አገላለጹ ደግሞ የሰይጣንን ራስ የሚቀጠቅጠው የሴቲቱ ዘር ኢየሱስ ክርስቶስ ልዷ እንደሆነና አርሷም ሴት በሜል መጠርያ የተነገረላት የቅድስትድንግል ማርያም ስም እንደሆነ ፈጣሪ ጊዜው ሲደርስ ከእርሷ የሚወለደውን ልጂን አንደማልክ ሙሴ የዚህን ትንቢት መፈጸሚያ ጊዜ ቀጠሮ መነሻውን እየነገረን ነው ሐዋርያው ጳውሎስም ይህንን አውነት ስለተረዳው የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት ንጽሕት ድንግል የተወለደውን ልጁን ላከ ይሳል ጳውሎስ በዚህ አገላለጽ የኢየሱስ እናት ድንግልማርያም ሙሴም በአንተና በሴቲቱ መካከል በማለት የጊዜውን መነሻ እንዳሳወቀ አሁን ዴግሞ ጊዜው ተፈጽሞ ከዚህች ሴት እንደተወለደ ሴት የሚለውን የድንግልማርያምን ስም ተጠቅማል አጭጨጩጨርር ሐዋርያው ጵውሎስ በነበረበት ዘመን ስሟን በሚገባ ድንግል ማርያም መባሏን ያውቃል ይልቁንም ሐዋርያው ጳውሎስ እንኳን የሚያውቃቸውን ሰው ስም ይቅርና የሙሴን ሙሉ ሐሳብና ማንነት የአጻጻፍ ስልት ስለሚያውቅ ሙሴ በጽሑፍ የፈርኦንን ጠንቋዮች ስም ባይጠቅስም ጳውሎስ የእያኔስና አያንበሬስን እንደሚባሉ የፈርዖንን ጠንቋዮች ስም ይጠቅሳል ሐዋርያው ጳውሎስ በአጅጉ የሙሴን አስተምህሮ ጠንቅቆ ያውቃል በመሆኑም ሙሴ በአንተና በሴቲቱ መካከል ጠላትነትን እኖራለሁ የሚለውን አገላለጽ በእጅጉ ስለተረዳው ሴቲቱ የተባለችውም ድንግልማርያም እንደሆነች ያውቃል ድንግል ማርያም ብሎ ከሚለው ይልቅ ጳውሎስ ሴቲቱ የሚለውን እግዚአብሔር ቀን የቀጠረበትን የድንግል ማርያምን ስም መርጧል ይህም ሴት የሚለው ቃልአልማ የሚለውን የዕብራይስጥ ቃል የሚተረጉመው ሲሆን ጌንየሚለውን የግሪክኛ ቃል ሲተረጎመው ሴሎችን ሴቶች አይጠቅስም የቅድስት ድንግል ማርያም መጠሪያ ሆኖ ግን ያገለግላል ስለሆነም ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ጌን የሚለውን የግሪክኛ ቃል ሲጠቀም የሙሴን እሳቤ እየመሰከረ ነው በዚህም አገላለጽ ሴት ሲል ንጽሕት ቅድስት ድንግል ወንድ የማታውቅ የሚለውን ቀመር እንደያዘ እያስረዳን ነው ወስብሐት ለእግዚአብ ሔር ወጠለ ይቆየን የኢየ ኒየሱስ እናት ድንግል ማርያም አራሷ የነቢያትን ትንቢት የ ተ ከበቂ በላይ ፅውቀት ስለነበራት ከመልአኩ ገብርኤል ጋር በነበራት ውይይት ከዚህ በፊት ሙሴ ሴተቴ ያላት እርሷን መሆንዋንና የአዳም ኃጢአት አርግማ ያልነካት ቭ ረፌ ተ ፈጣሪ አብርሃምን በዘርህ አሕዛብ ተ ንቢት ስትተረጉመው መልአኩን በብ በአዳም በኩል አድርጋ አብርሃም አብራክ ውስጥ እርሷን በአብርፃም አብራክ ሲያገለግል የዘላለሙ ካህን መልከጸዴቅ ተገልጾ ይህ ብሥራት ፈጣሪ ለአብርፃምና ለዘሩ የሰጠ የሰጠውን ቃል ኪዳን ለመፈጸምና ለመጠበቅ እኔ ሴቲቱን ተጠቀመ ብላ ምስጋናዋን ዘግታለች ልጂ ሲየሱስ ክርስቶስም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በገሊላ ቃና ሰርግ ቤት የወይኑን ማለቅ በነገረቸው ስንዳች ነገር እንዲያደርግ ባዘዘችው ጊዜ እርሱ ቀድ ገበረውን የኦሪት ዘፍጥረትን አስተምህሮ መሠረት በ እናቱን አንቺ ሴት ብሎ ንጽሕት ቅድስት ድንግል ብሎ አይሁድ ሊቃውንትና የሙሴ መጽሐፍት ባሉበት ሰበካት ለ ዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ከውዐ።