Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይ በሺ ጀብ ኾ ገን እር ገይ ር ገጸ ክደን የዮ ር ስ ር ጀኔ ደር ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ራሽነት የማይገባ የሆነ ሰው በአውራሹ ሟች ይቅርታ ከተደረገለት የመውረስ መብቱን ያገኛል ይቅርታውን ማድረግ የሚችለው አውራሽ ብቻ ነው ይቅርታውንም የሚያደርገው ግልጽ በሆነ ጽሑፍ ይቅርታ ማድረጉን ሲገልፅ ወይም በኑዛዜ የሚደረግ ውርስ ከሆነ በኑዛዜው ወራሽ ለውርስ እንደማይገባ አያወቁ ስጦታ ካደረገለት ይቅርታ እንዳደረገለት ይቆጠራል የፍብሐቁ ከጋብቻ ውጭ መወለድ ወይም የጉዲፈቻ ልጅ አድሜው ፆታው እና ዜግነቱ የቱንም ይሁን የመውረስ መብት አለው የውርስ ሥርዓቶች በሃገራችን የውርስ ሕግ ውስጥ ሁለት አይነት የውርስ ማስተላለፊያ መንገዶች አሉ እነርሱም ሀ ያለኑዛዜ ውርስ ቫክፐፐልፐፎ ሀርርበ አና ለ በኑዛዜ ውርስ ሀ ሀርርበ ሀ ያለ ኑዛዜ ውርስ ።
የበፎክፎቋህ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ራሽነት የማይገባ አለመሆን ወራሽ ለመሆን ከሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች ሌላኛው ለወራሽነት የማይገባ አለመሆን ነው አንድ ወራሽ ለወራሽነት የማይገባ የሚሆነው በፍብሕቁ ላይ እንደተጠቀሰው በአውራሹ ወይም ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጀዎች ወይም ወደ ላይ የሚቀጠሩ ወላጆች ወይም ባል ወይም ሚስት አስቦ በመግደል የተፈረደበት ወይ ለመግደል ሙከራ የተቀጣ ወይም በሀሰት በመወንጀል ወይም በመመስከር አንደኛውን የሞት ፍርድ ወይም ከአስር ዓመት በበለጠ የፅኑ አሥራት ቅጣትን ለማስከተል የሚያሰጋ ሆኖ የተቀጣ ከሆነ ነው እነዚህን ከላይ የተገለፁትን ድርጊቶች የፈፀመ እና የተቀጣ ሰው ወራሽ መሆን አይችሉም ነገር ግን ወራሽ የሆነው ሰው በነዚህ በተጠቀሱ ሰዎች ላይ ወንጀሉን ወይም የወንጀሉን ሙከራ ያደረገው አውራሹ ከሞተ በኃላ ከሆነ የወራሽነት መብቱን ማጣት አይፈፀምበትም ሌላው ለወራሽነት የማይገባ የሚያደርገው ምክንያት ሟች በነፃነት እንዳይናዘዝ ተጽእኖ ማሳደር ነው ይህም አውራሽ ከመሞቱ በፊት ባሉት ሶስት ወር ውስጥ የአውራሽን ሁኔታ ከግምት አስገብቶ ኑዛዜ እንዲይደርግ እንዳይለውጥ ወይም እንዳይሽር የከለከለ እንደሆነ ወይም አስቦ ያለ ሟች ፍቃድ የመጨረሻውን ኑዛዜ ያበላሸ እንዳይገኝ ያደረገ ያጠፋ ወይም ጉዳየን በማወቅ በሐሰት ኑዛዜ የተጠቀመ እንደሆነ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው ከጥፋቱ መጠቀም የለበትም ከሚለውን የሕግ መርህ በመነሳት ነው ሆኖም ለወራሽነት የማይገባ የሆነ ሰው በአውራሹ ሟች ይቅርታ ከተደረገለት የመውረስ መብቱን ያገኛል ይቅርታውን ማድረግ የሚችለው አውራሽ ብቻ ነው ይቅርታውንም የሚያደርገው ግልጽ በሆነ ጽሑፍ ይቅርታ ማድረጉን ሲገልፅ ወይም በኑዛዜ የሚደረግ ውርስ ከሆነ በኑዛዜው ወራሽ ለውርስ እንደማይገባ አያወቁ ስጦታ ካደረገለት ይቅርታ እንዳደረገለት ይቆጠራል የፍብሐቁ ከጋብቻ ውጭ መወለድ ወይም የጉዲፈቻ ልጅ መሆን ለወራሸነት የማይገባ አያደርጉም እንዲሀም የወራሽ ፆታዕድሜና ዜግነት ለወራሸነት የማይገባ አያደርጉም ከሕጋዊ ጋብቻ የተወለደ ልጅ ሆነ የጉዲፈቻ ልጅ አድሜው ፆታው እና ዜግነቱ የቱንም ይሁን የመውረስ መብት አለው የውርስ ሥርዓቶች በሃገራችን የውርስ ሕግ ውስጥ ሁለት አይነት የውርስ ማስተላለፊያ መንገዶች አሉ እነርሱም ሀ ያለኑዛዜ ውርስ ቫክፐፐልፐፎ ሀርርበ አና ለ በኑዛዜ ውርስ ሀ ሀርርበ ሀ ያለ ኑዛዜ ውርስ ። ፅፍቪ ህርርበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ኒ ሟች ኑዛዜ ሳያደርግ ሲሞት ወይም ያደረገው ኑዛዜ ፈራሽ በሚሆንበት ጊዜ የአውራሽ ንብረት ለወራሾች የሚከፋፈለው በሕጉ በተቀመጠው መሠረት ያለ ኑዛዜ ውርስ መሠረት ነውበዚህ ዓይነቱ ውርስ የሚካፄደው በአውራሽ ፍላጎት ሣይሆን በሕጉ መሠረት ነው ሕጉ ደግሞ መሠረት ያደረገው የዘር ሐረግን ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ሟች ኑዛዜ ቢያደርግ ኖሮ ለነዚህ ዘመዶቹ ስጦታ ያደርጋል ተብሎ ስለሚገመት ነው ያለ ኑዛዜ ውርስ ላይ የሟችን ንብረት በመጀመረያ ደረጃ የሚወርሱት የሟች ልጆች ናቸው የሟች ልጆች ለመውረስ ብቁ የሚያደርጓቸውን በሕይወት ያሉ መሆን እና ለወራሽነት የማይገባ አለመሆን ቅድመ ሁኔታዎችን እስካሟሉ ድረስ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሾች ናቸውበፍብሕቁ ላይ የሟች ልጆች ወይም ከልጆቹ አንዱ የሞተ እንደሆነ ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ትተው እንደሆነ በነሱ ምትክ ሆነው ይወርሳሉ በማለት ተገልጾአል ። የበፎክፎቋህ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ኒ ዜ ውርስ ላይ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የአባት ንብረት ወደ እናት ሐረግ እንዲሁም የእናት ንብረት ወደ አባት ሐረግ ሊተላለፍ የሚችልበትን አጋጣሚዎች እንዳሉ አይተናል ነገር ግን በልዩ ሀኔታ ከአባት ወገን ወደ እናት ወገን ንብረት እንደማይተላለፍ በውርስ ሕጎችን ተገልፆ ይገኛል ይህም በፍብሕቁ ላይ የጠቀመጠው የአባትን ለአባት ወገን የእናትን ለእናት ወገን መስጠት የሚል ደንብ ነው ይህ ደንብ ተግባራዊ እንዲሆን የሚከተሉት ቅድመሁኔታዎች መሟላት ይኖርባቸዋል ኛ ንብረቱ ከመጣበት መሥመር ሕጋዊ ወራሽ መኖር አለበት ኛ ሟች ሳይናዘዝ የሞተ መሆን አለበት ኛ ንብረቱ የማይንቀሳቀስ መሆን አለበት ኛ ንብረቱ ከአባቱ ወይም ከእናት መሥመር በውርስ ወይም በስጦታ የመጣ መሆን አለበት ኛ የሟች ተወላጆች በሕይወት የሌሉ መሆን አለባቸው ይህም ማለት ከአባት ወገን አያቱ በስጦታ ወይም በውርስ የተገኘው የማይንቀሳቀስ ንብረት የአናት ወገን ለሆነ ተወላጅ እንዳይተላለፍ አንዲሁም ከእናት በኩል የገኘው ለአባት በኩል እንዳይተላለፍ የሚያደርግ ነው ይህም የሆነው የቤተሰብ ቅርስ የሆነ ንብረት በቤተሰብ እጅ እንዲቀር ነው ነገር ግን ይህን ንብረት እንዳይወርስ የተደረገው ሰው ከንብረቱ የአላባ ሀሀከህርከ መብት አለው ምትክነት ከላይ እንደተገለፀው የወራሽነት መብት የተሰጠው ወራሽ ከሌለ የሱን የውርስ ድርሻ የሱ ወራሽ በምትክነት ገብቶ እንደሚወርስ አይተናል ይህ የምትክነት መርህ የሚተገበረው ኛ ተተኪው ሰው ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ ይህ የሚተካው ሰው ወራሽ በሕይወት የነበር መሆን አለበት ኛ ምትክ ባስፈለገበት ጊዜ ይህ የሚተካው ሰው በሕይወት የሌለ መሆን አለበት ኛ የሚተካው ሰው በሕይወት በነበረ ጊዜ ውርሱን ለመቀበል ፍቃደኛ የነበረ መሆን አለበት እና ኛ ተተኪው ሰው ለወራሽነት ብቁ የሆነ ለወራሽነት የማይገባ ያልሆነ መሆን አለበት ወራሽነትን አልፈልግም ባለ ወራሽ ምትክ ገብቶ መውረስ አይችልም ነገር ግን ውርሱን አልፈልገውም በተባለው ሰው ምትክ ለመግባት እና ለመውረስ የሚቻል መሆኑን በፍብሐቁ ላይ ተገልፆል ለምሳሌ ሐ የአባቱን የለን ንብረት አልወርስም ብሉሎ የወራሽነት ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ቢተው አባቱን አልወርስም ማለቱ በአባቱን ምትክ ገብቶ አያቱን ሀን እንዳይወርስ አያደርገውም ነገር ግን ልጁ መ እሱን ተክቶ ለን መውረስ አይችልም በፍብሕቁ ላይ እንደተገለፀው ከሟች ጋር የስጋ ዝምድና የሌለው ሰው በምትክነት ገብቶ ለመውረስ አይችልም በሕጉ መሠረት ከሟች ጋር የዝምድና ትስስር የሌለው ማናኛው ሰው ተተክቶ መውረስ አይቸል ለ በኑዛዜ ውርስ ሀ ሀርርበ ሁለተኛው ውርስ ማስተላለፍያ መንገድ ኑዛዜ ነው ኑዛዜ ማለት ሟች ከመሞቱ በፊት ንብረቱን በፍላጎቱ መሠረት ለተተኪዎቹ የሚያስተላልፍበት ሕጋዊ መንገድ ነው ሟች በኑዛዜው ከሞተ በላ ስለ ንብረት ክፍፍል የልጆቹ ሞግዚት ማን እንደሚሆን ንብረቱን ማን እንደሚያስተዳድር ስለ ቀብር ስነስርዓቱ ሊገልፅ ይችላል ኑዛዜ በወኪል ወይም በእንደራሴ የማይከናወን የተናዛዝ የግል ድርጊት ነው ፍብሕቁ ስለዚህም ለመናዘዝ ለማሻሻል ወይም ቀሪ ለማድረግ በውክልና ለሌላ አካል መስጠት ኑዛዜውን ዋጋቢስ ያደርገዋል ኑዛዜ የሚደረገው በተናዛ ብቻ እንደሆነ ከላይ በተገለፀው መልኩ ተረድተናል ይሁን እንጂ ማንኛውም ሰው የሚያደርገው ኑዛዜ ሁሉ የሚፀና አይደለም አንድ ኑዛዜ በሕግ በኩል ተቀባይነት የሚኖረው ተናዛ በሕግ የመናዘዝ ችሉታ ያለው ሰው ሲሆን ብቻ ነው በሕጉ ችሉታ የላቸውም የተባሉት ሰዎች ኛ አድሜያቸው ከ ዓመት በታች የሆኑ ኛ በፍርድ የተከለከሉ ሰዎች ኛ የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ናቸው አንድ እድሜው አሥራ ስድስት ያልሞላ ልጅ ኑዛዜ ማድረግ እንደማይችል በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ ላይ ተገልፆል በፍርድ የተከለከለ ሰው ከተከለከለበት አለት ጀምሮ ኑዛዜ ማድግ አይችልም ነገር ግን ከመከልከሉ በፊት ያደረገው ኑዛዜ ተቀባይነት አለው ይህም ሆኖ ዳኞች አንደነገሩ ሁኔታ ኑዛዜውን በሙሉ ወይም በከፊል አንዲፈርስ የማድረግ ሥልጣን በፍብሐቁ ላይ ተሰጥቶቸዋል የአእምሮ ሕመም ያለበት ሰው ያደረገው ኑዛዜም አይፀናም ኑዛዜው የማይፀናው ግን ኑዛዜውን ባደረገበት ጊዜ የታወቀ ዕብድ መሆኑ ሲረጋገጥ ብቻ ነው ኑዛዜ በላህ ከላይ እንደተገለፀው ነዛዜ ማለት ሟች ከመሞቱ በፊት ንብረቱን በፍላጐቱ መሠረት ለተተኪዎቹ የሚያስተላልፍበት ሕጋዊ መንገድ ነው እንዲሁም ኑዛዜ የሚደረገው ኑዛዜውን ለማድረግ በሕግ ችሎታ ባለው ሰው ብቻ በግሉ በራሱ የሚያደርገው ሕጋዊ ድርጊት ነው ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ የሚፀና እንዲሆን ኑዛዜውን በተመለተ መሙላት ያለባቸው ሁኔታዎች አሉ እነዚህም ኛ ኑዛቤው መፈፀም የሚችል መሆን አለበት ኛ የኑዛዜው ቃል ሕገ ወጥ መሆን የለበትም ኛ ኑዛዜ በሃይል የተደረገ መሆን የለበትም ኛ ኑዛዜው በመንፈስ ጫና ምክንያት የተደረገ መሆን የለበትም አንድ የኑዛዜ ቃል በማያሻማ መልኩ ተጠቃሚውን ወይም ጉዳዩን ካላመላከተ ፈራሽ ነው በማንኛውም የኑዛዜ ቃል ላይ ይህ ንብረት ለአገሌ ተብሎ በግልጽ መቀመጥ አለበትፍብሕቁ እንዲሁም አፈፃፀሙ የማይቻል ኑዛዜ ፈራሽ ነው ለምሳሌ ሟቹ በሕይወት እያለ ሸጦ ገንዘቡን የተገለገለበትን መኪናውን አበበ የተባለ ልጄ ይውሰድ ቢል ይህ የኑዛዜ ቃል ሊፈፀም የማይችል ነው በመሆኑም ተቀባይነት የለውም የኑዛዜ ቃል ሕግን ወይም መልካም ጠባይን ተቃራኒ የሆነ አንደሆነ ፈራሽ ነው ሁልጊዜም ቢሆን የኑዛዜ ቃል ሕግን አና መልካም ጠባይን ያከበረ መሆን አለበት ለምሳሌ ለምለም የተባለችው ልጅ አዲስ አበባ ያለውን ቤቴን የምትወስደው ጫላ የተባለውን ወዳጄን ስታገባ ነው በማለት በኑዛዜ ቃሉ አባቷ ቢገልፅ ይህ ኑዛዜ ከቤተሰብ ሕጉ ጋብቻ ተጋቢዎች ሲፈቅዱ ብቻ ነው የሚለው ስለሚቃረን ተቀባይነት የለውም በኃይል ተገዶ የተናዘዘ ተናዛዥ በትክክል ለሚፈልገው ሰው በፍላጐቱ መሠረት ሊናዘዝ ይችላል ተብሎ አይገመትም ስለዚህም በኃይል ተገዶ ወይም በፍርዛት የተደረገ ኑዛዜ ፈራሽ ነውፍብሕቁ ሟች ያደረገው ኑዛዜ በከፊል ወይም በሙሉ ፈራሽ የሚሆንበት ጊዜ አለ ይህ ሁኔታ አለ የሚባለው የመንፈስ መጫን ሀበዐሀ በቪህፀበር ሲኖር ነው በመሠረቱ አንድን ኑዛዜ በኑዛዜው ተጠቃሚ የሆነ ሰው ባደረገው የመንፈስ ተፅዕኖ የተደረገ ነው ብሎ ውድቅ ለማድረግ አይቻልም በአንፃሩ ግን የሥራ ወይም የሞያ ጠባያቸው ከሟች ጋር የቀረበ ግንኙነት እንዲኖራቸው የሚያደርጋቸው ሰዎች አሉ እነዚህ ሰዎች በተለይም ሟች ጋር ዝምድና ከሌላቸው በሥራ ወይም በሞያ ግዴታቸው ሟችን ጣዕሩ በበረታበት ጊዜ ስላገለገሉት ብቻ አለአግባብ ንብረት እንዳያገኙ ቢናዘዝላቸው ሕግ ጣልቃ ይገባል ዕድሜው ከሀያ ዓመት በታች የሆነ ሰው ለአሳዳሪው ወይም ለሞግዚቱ ጥቅም ያደረገው ኑዛዜ ሊቀነስ ወይም ሙሉ በሙሉ ሊሻር ይችላል ነገር ግን ሞግዚት ወይም አሳዳሪው ወደ ላይ የሚቆጠሩ ወላጆቹ ከሆኑ ግን ኑዛዜው ተፈፃሚ ይሆናል ፍብሕቁ ሟችን ከመሞቱ በፊት ባሉት ስድስት ወራት ውስጥ የሕክምና እርዳታ ሲሰጡት የነበሩ ሀኪሟች ወይም በመንፈሳዊ አገልግሎት ሲሰጡት የነበሩ የእምነት አባቶች በአገልግሎታቸው ካህ ርኪፎ በየቹ ስ ፎ። የክፎስፎሟህ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ በሟች ላይ ከፍተኛ የመንፈስ ጫናን ሊያሳድሩ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል በመሆኑም ሟች በኑዛዜው ለነሱ የሰጠው ስጦታ እንደነገሩ ሁኔታ ሊቀነስ ወይ ሊሻር ይችላል ነግር ግን እነዚህ ግለሰቦች ከሟች ጋር በትዳር የተሳሰሩ ወይም የስጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ካላቸው ይህ ደንብ ተፈፃሚ አይሆንም በማለት በፍብሕቁ ተገልዷል በኑዛዜው ላይ ምስክሮች ወይም አዋዋዮች ለነበሩ ሰዎች የተደረገ ኑዛዜም በተመሳሳይ ሊቀነስ ወይም ሊሻር ይችላል ከላይ በተገለፀው መልኩ ኑዛዜውን ለመቀነስ ወይም ለመሻር ሥልጣን የተሰጣቸው ለዳኞች ብቻ ነው ዳኞች በዚህ ስልጣናቸው ለመሥራት በኑዛዜው ተጠቃሚ የሆነው ሰው ትዛዜው እንዲፈፀምለት ጥያቄ ካቀረበበት ቀን አንስቶ በሶስት ወራት ውስጥ በሕጉ መብት የተሰጣቸው ሰዎች ጥያቄ ሲቀርቡ ብቻ ነው ዳኞች በዚህ በተሰጣቸው ሥልጣን መሠረት ኑዛዜውን በከፊል ወይም በሙሉ ሲሽሩ ከልቦና ፍርድና ከርትዕ ጋር የተስማማ ነው የሚባሉትን ምክንያት መግለጽ አለባቸው ሟች የኑዛዜውን አንዳንድ ክፍሎች ሊናዘዝ የቻለው የኑዛዜው ተጠቃሚ በፈፀመው የተንኩል ወይም የማታለል ሥራ ነው በማለት የኑዛዜውን ቃል መሻር አይቻልም ነገር ግን የኑዛዜው ቃል ላይ ስህተት ካለ ኑዛዜው ይሻራል ይህም የሚሆነው ተናዛዥ የፈፀመው ስህተት ሀሳቡን ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲያዘነብል ወሳኝ በሆነ መልኩ ተፅዕኖ ያደረገበት ለመሆኑ በኑዛዜው አነጋገር ላይ በግልጽ ሲታይ ወይም ኑዛዜውን በሚጠቅስ በአንድ ሰነድ ላይ በማያሳጣ መልኩ ተገልፆ ሲገኝ ብቻ እንደሆነ በፍብሕቁ ተደንግጓል አንድ የኑዛዜ ቃል ፈራሽ በሚሆንበት ጊዜ በፈራሹ ቃልና በሌሎቹ ቃላት አፈፃፀም መካከል የሚያስተሳስር ነገር አለ ተብሎ ካልታሰበ በስተቀር በመርሕ ደረጃ ኑዛዜውን ሙሉ በሙሉ ፈራሽ የማድረግ ውጤት አይኖረውም በተወሰኑ አጋጣሚዎች አንዳንድ ግለሰቦች ኑዛዜአቸውን ከአንድ መሟላት ካለት ሁኔታ ጋር አያይዘውት ይገኛሉ ይህ ቅድመ ሁኔታ የማይቻል ወይም ለሕግ ወይም ለመልካም ፀባይ ተቃራኒ ከሆነ ግን በሕግ ፊት ተቀባይነት የለውም የፍብሕቁ የኑዛዜዎች ፎረም ኑዛዜ ሟች በሕይወት እያለ ንብረቶቹን አሱ ከሞተ በሆላ የሚጠቀሙባቸውን ሰዎች በፍላጎቱ የሚሰጥበት መሆኑን ከላጥ ተመልክተናል ኑዛዜ የሚፈፀመው ሟች ከሞተ በሆላ በመሆኑ የሟች ፍላጎት በተገቢው እንዲፈፀም አስቀድሞ በማያሻማና ግልጽ በሆነ ፎርም መደረግ አለበት በፍብህቁ ላይ የውርስ ህጋችን ሶሶት ለአይነት ኑዛዜ ፎርሟችን አስቀምጧልአነሱም ሀ በግልጽ የሚደረግ ነዛዜ በህከር ህ ለ በተናዛ ፁሁፍ የሚደረግ ኑዛዜ ከጩሀከ ህ ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ል የሚደረግ ኑዛዜ ጩ ህ ሀ በግልጽ የሚደረግ ነዛዜ በህከር ህ ይህ ዓይነቱ ኑዛዜ በጽሑፍ ሆኖ ኑዛዜው ተናዛዝ እራሱ የሚፅፈው ወይም አሱ እየተናዘዘ ሌላ ሰው የሚዕፍለት ነው ኑዛዜው ከተፃፈ በኋላ በተናዛዣና አራት ምስክሮች ፊት ተነቦ ስለመነበቡም በኑዛዜው ውስጥ ሰፍሮ ቀኑ ተጠቅሶ ወዲያው በተናዛ እና በምስክሮች መፈረም አለባቸው ይህ ካልሆነ ኑዛዜው ፈራሽ ይሆናል በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ የተደረገው ለማዋዋል ሥልጣን የተሰጠው ሰው ወይም ፍርድ ቤት ፊት ከሆነ አንድ ተጨማሪ ምስክር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ይህ ማለት ሁለት ምስክር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ማለት ነው በዚህ መልኩ በመንግስት ባለስልጣናት ፊት የሚፈፀም ኑዛዜ በዕርግጥም የሟችን ነፃ ፍላጐት የሚገልጽና በትክከለኛ አፅምሮ የተሰጡ ስለመሆናቸው በገለልተኛ አካል ለማረጋገጥ ከሚከፍቱት ልዩ ዕድል አንፃር ነው ምክኛቱም ለማዋዋል ሥልጣን የተሰጠው ሰው የሶስት ምስክሮችን ያክል ነው ተብሎ ሕጉ ግምት ስለሚዎስድ ነው በኑዛዜ ላይ ምስክር ሆነው የሚርቡ ምስክሮች ኑዛዜው የተፃፈበትን ቋንቋ ለመስማት ወይም ለማንበብ የሚችሉ መሆን አለባቸው በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ ሊያሟላቸው የሚገቡት ዋና ዋና ሥርዓቶች በፍትሃብሄር ሕጉ አንቀፅ ስር ተመልክተው የሚገኙ ሲሆን ኑዛዜው በምስክሮቹ ፊት መነበብ ያለበት መሆኑና ይሕ ሥርዓት ስለመፈፀሙና የተፈፀመበትን ጊዜ የሚገልፅ ቃል በኑዛዜው ውስጥ መካተቱ በሕጉ አስገዳጅ ተደርገው የተቀመጡ ነጥቦች ናቸው ለ በተናዛዝ ጽሑፍ የሚደረግ ኑዛዜ ከ ዐርዐከ ዘ የዚህ ዓይነቱ ኑዛዜ በጽሑፍ ሆኖ ሙሉ በሙሉ በተናዛኙ መፃፍ አለበት በተጨማሪም ፅሁፉ ኑዛዜ መሆኑ በግልጽ ኑዛዜ ነው ተብሎ መፃፍ አለበት እንዲሁም በያንዳንዱ ገፅ ላይ ተናዛዝ ቀን ፎ መፈረም አለበት ተናዛዣ ኑዛዜውን በኮፒውተር ወይም በታይኘ ሊፅፈው ይችላል ነገር ግን የራሱ ኑዛዜ መሆኑን በእጅ ጽሑፍ በያንዳንዱ ገፅ ላይ መግለፅ አለት ይህ ሁሉ ያስፈለገው ኑዛዜው የተናዛዝ መሆኑን በእርግጠኝነት ለማረጋገጥ ስለሚጠቅም ነው ይህ ካልሀነ ኑዛዜው ፈራሽ ነው በተናዛ የእጅ ጽሑፍ የሆነውን ኑዛዜ ተናዛዥ ያልተማረ መፃይም በመሆኑ ኑዛዜው የተፃፈበት ቋንቋ እና ፍችውን ማያውቀው እንደሆነ ኑዛዜው ፈራሽ ነው ከላይ በተገለፁት ሁለቱ አይነት የኑዛዜ ፎርሟች በጋራ የሚጋሯቸው ነጥቦች አሉ እነዚህም ሁለቱም ላይ ቀን ወር እና አመተ ምህረት መፃፍ አለበት በእለቱ በተለያዩ ምክንያቶች ይህ ተረስቶ ሳይፃፍ ቢቀር ወይም በሌላ ጊዜ ትክክለኛ ያልሆነው ሰፍሮ ቢገኝ በነዛዜው ወይም በሌላ ሰነድ ላይ ትክክለኛውን የሚያረጋግጥ ከሆነ ኑዛዜው የፀና ነዛዜ ይሆናል ነገር ግን ካልተረገጠ ኑዛዜ ፈራሽ ይሆናል ፍብሕቁ ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ጊዜ ኑዝዜው ላይ የሰፈረው ቃል ለመረዳት አስቸጋሪ ይሆናል ይህ በሚሆንበት ጊዜ ቃሉን ለመረዳት ከሌላ በሟች በራሱ የተፃፈና የተፈረመ ሰነድ ላይ አይተን እናረጋግጣለን በነዛዜው ቃል ላይ የሚገኘውንና መጀመሪያ የተፃፈውን ቃል የሚለውጥ ስርዝ መፋቅና ድልዝ ኑዛዜውን ፈራሽ ያደርገዋል ምክንያቱም የተናዛን ፈቃድ መለወይ ስለሚሆን ነው ፍብሕቁ በሌላ በኩል ስርዝ ወይም ድልዝ በመኖሩና በመፋቁ ምክንያት የኑዛዜ ቃል ፈራሽ የማይሆንበት ጊዜ አለ ይህም አንደ ኑዛዜው ፎርም አይነት ኑዛዜው በግልጽ የተደረገ ኑዛዜ ከሆነ ምስክሮቹ ስርዝ ድልዙን በፊርማ ያፀደቁት ኑዛዜው በተናዛዝ ጽሑፍ የተደረገ ከሆነ ግለሰብ በራሱ ማስታወሻ ላይ ከገለፀ የኑዛዜው ቃል ፈራሽ አይሆንም ፍብሕቁ ፀ በተወሰኑ አጋጣሚዎች ኑዛዜዎች ከአንድ በላይ በሆኑ በተለያዩ ፅሁፎች ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ ይህ ሲሆን በፍሕቁ ላይ እንደተገለፀው ተቀራራቢነት ኖሯቸው በአንድነት ሊፈፀሙ የሚችሉ ሆነው ሲገኙ በአንድነት ይፈፀማሉ ነገር ግን በአንድ ላይ ሊፈፀሙ የማይችሉ ሲሆን በመጨረሻ የተደረገው ኑዛዜ ዋጋ ያለው ሆኖ ይፈፀማል ሐ የቃል ኑዛዜ ዐጩ የቃል ኑዛዜ በጽሑፍ ሳይሆን ተናዛዝ በቃሉ የሚደረገው ኑዛዜ ነው የቃል ኑዛዜ አንድ ሰው የሞቱ መቃረብ ተሰምቶት የመጨረሻ ፈቃድ ቃሎቹን ለሁለት ምስክሮች የሚሰጥበት ነው ምስክሮቹ አካለ መጠን የደረሱና በፍርድ ወይም በሕግ ያልተከለከሉ መሆን አለባቸው በቃል በሚደረግ ኑዛዜ ተናዛዥ መናዘዝ የሚችለው ስለቀብር ሥነሥርዓት በተመለከተ ትዕዛዞች መስጠት ከአምስት መቶ የኢትዩጵያ ብር ያልበለጠ የንብረት ስጦታ እና ለአካለ መጠን ላልደረሱ ልጆች አስተዳዳሪ ወይም ሞግዚት መሾምን ብቻ ነው በፍብሕቁ ላይ እንደተገለፀው በቃል ኑዛዜ ውስጥ ከላይ በተገለፁት ሌላ ማንኛውም የኑዛዜ ቃል ፈራሽ ነው በአንድ የቃል ኑዛዜ ውስጥ ከአምስት መቶ ብር በላይ የኑዛዜ ስጦት የተደረገ እንደሆነ ከአምስት መቶ ብር በላይ የሆነው ስጦታ ተቀናሽ ይሆናል የኑዛዜ መሻር የኑዛዜ ተፈፃሚነት በተዛዝ ፍላጐት ላይ የተመሰረተ ነው ኑዛዜ አድራጊው ሰው በፈለገው ጊዜ ኑዛዜ የማድረግ የመሻር ወይም የመለወጥ መብት አለው አንድ ተናዛዥ የተናዘዘውን ኑዛዜ ምንም አይነት ምክንያት ሳያስፈልገው መሻር ይችላል ተናዛዝ ይህን የሚያደርገው ኑዛዜውን ባደረገው ፎርም ነው ይህ ማለት ኑዛዜውን ያደረገው በራሱ በተናዛ ጽሁፍ ከሆነ በዚያው ፎርም በግልጽ በሚደረግ ኑዛዜ ከሆነ በዚያው ፎርም ኑዛዜውን መሻር ይችላል ይህም የመሻር ሙሉ የኑዛዜ ቃሉን ወይም ደግሞ የኑዛዜውን የተወሰነ ቃል ብቻ ሊሆን ይችላል ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ኑዛዜውን ለመሻር ወይም ለመለወጥ ያለውን ሀሳብ በግልጽ በሚያሳይ መልክ ኑዛዜውን በማንኛውም ጊዜ በማጥፋት በመቅደድ ወይም አነጋገሩን በመሰረዝ የኑዛዜውን ቃል ለመለወጥ ይችላል እንዲ በሚሆንበት ጊዜ ተቃራኒ የሆነ ማስረጃ ካልቀረበ በቀር ኑዛዜውን ራሱ ፈልጐ እንደሻረው ይቆጠራል ፍሕቁ የኑዛዜ መሻር ውጤት ኑዛዜውን ተናዛ በራሱ ፍላጐት ከሻረው የተናዘዘው ቃል ቀሪ ይሆናል ይህም ማለት ተናዛሠ ኑዛዜውን በሙሉ ከሻረ ኑዛዜው ቀሪ ሆነ ማለት ነው በከፊል የኑዛዜውን ቃል የሻረው ከሆነ ይህ የተሻረው ቃል ቀሪ ሆኖ የተቀበረው የኑዛዜ ቃል ተፈፃሚ ይሆናል በፍብሕቁ እንደተገለፀው ተቃራኒ ቃል ከሌለ በቀር ያንዱ ኑዛዜ መሻር አስቀድሞ ተደርጐ የነበረውን ኑዛዜውን ቃል አያፀድቀውም የኑዛዜ ውድቅ መሆን ሀ ዐ ህ የኑዛዜ ውድቅ መሆን ማለት የኑዛዜውን መፈፀም አቅም ከተና ፍቃድ ውጭ በሕግ ኑዛዜው ቀሪ የሚሆንበት ሁኔታ ነው የኑዛዜው ውድቅ መሆን ምክንያቶች እንደየ ኑዛዜ ፎርሟች ይለያያል በቃል የተደረገ ኑዛዜው ኑዛዜው ከተደረገ ከሶስት ወር በኋላ ተናዛዝ በሕይወት ካለ ኑዛዜው ውድቅ ይሆናል ኑዛዜው በተናዛሠ ጽሑፍ የተደረገ ከሆነ ኑዛዜው በተደረገ በሰባት አመት ጊዜ ውስጥ ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠው ሰው ወይም በፍርድ ቤት መዝገብ ቤት ዘንድ ያልተቀመጠ እንደሆነ ውድቅ ይሆናል ኑዛዜው ከተደረገ በኋላ ልጅ መውለድ ኑዛዜውን ውድቅ ያደርገዋል የተናዛዣ ባለቤት ወይም በምትክነት ፈቅዶ ለወራሽነት የቀረበ ወደታች የሚቆጠር ተወላጅ ከተወለደ ኑዛዜው ውድቅ ይሆናል ከኑዛዜ በኋላ የተወለደን ልጅ ፈቃድ ለማግኘት በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ መሠረት በሞግዚቱ ወይም በንብረት አስተዳዳሪ ተወካይነት መሆኑ ተገልጂል ተናዛዝ ልጅ የተፀነሰ መሆኑን እያወቀ ኑዛዜውን ያደረገ እንደሆነ ወይም ተናዛዥ ጉዳዩን ቢያውቅ ኑሮ ስጦታውን አያሰቀርም ነበር ተብሎ የሚገመት የሆነ እንደሆነ ዳኞች የኑዛዜ ስጦታዎች በሙሉ ወይም በከፊል እንደፅኑ ለማድረግ ይችላሉ ነገር ግን ተናዛዥ የወለደው ልጅ ወይም ወደታች የሚቆጠር ተወላጅ ቢያንስ የውርሱን ሁለት ሶሶተኛ ሁሌም በማንኛውም ሁኔታ ማግኘት አለበት በፍብሕቁ ሌላው ኑዛዜን ውድቅ የሚያደርገው ባል ለሚስት በኑዛዜ ስጦታ ሰጥቶ ወይም ሚስት ለባሏ በኑዛዜ ሰጦታ ስጥታ እያለ ጋብቻው ከሞተ ውጭ በሆነ ምክንያት የፈረሰ እንዲሆን ነው በኑዛዜ ስጦታ የተደረገለት ሰው ከሰጭው አስቀድሞ ከሞተ ስጦታውን ለመቀበል ካልቻለ ወይም ደግሞ ለመቀበል ፈቃዱን ካልገለፅ የኑዛዜው ስጦታም አንደውርስ ሁሉ ውድቅ ይሆናል ይህ ማት የኑዛዜ ስጦታ የተደረገለት ሰው ተናዛዝን ቀድሞ ከሞተ በሕይወት ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ኒ ን ለወራሽነት የማይገባ መሆን አና ኑዛዜውን ለመቀበል ፍቃደኛ አለመሆን የስጦታ ኑዛዜውን ውድቅ ያደርገዋል የኑዛዜ ስጦታ የተደረገለት ሰው ከተናዛዥ በፊት ከሞተ የሱ ምትክ ሊወርስ ስጦታውን ሊቀበል የሚችልበት አጋጣሚ አለኝይህም ኛ ተናዛ ጠቅላላ ሀቡቱን የሰጠው እንደሆነ ወይም ኛ ልዩ ስጦታ በሆነ ጊዜ ተቀባዩ ባለመኖሩ ሀብቱ ለመንግስት የሚተላለፍ ሲሆን ነው የልዩ ስጦታ ዘመዶች የሚገቡት የናዛዥ እስከ አራተኛ ደረጃ የሚቆጠር ዘመዶች ከሌሉ ብቻ ነው የኑዛዜ ትርጓሜ አንዳንድ ጊዜ ኑዛዜው ግልጽ ባለመሆኑ ኑዛዜውን መረዳት በማይቻልበትና ትርጉም የሚያስፈልግበት ጊዜ አለ እንዲህ ያለ አጋጣሚ ሲከሰት ኑዛዜው የሚተረጐመው የኑዛዜውን ዝርዝር ይዘቱን በመመርመርና ሌሎች የአካባቢ ሁኔታዎችንም በማመዛዘን የተናዛዥን ፍላጐት በመፈለግ ይሆናል ኑዛዜ የግለሰቡ ፍላጐት ነፃ መግለጫ በመሆኑ የኑዛዜው ቃል ግልጽ ሆኖ እያለ በትርጉም አመካኝኝቶ የተናዛዝን ቃል ማዛባት ወይም ማሻሻል አንደማይቻል በሕጉ ፍብሕቁ ላይ ተደንግጓል ይህን ጉዳይ በተመለከተ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት በቅፅ በመዝገብ ቁጥር በአመልካች አቶ ሀራጉኤል ደበላ እና ተጠሪ እነ ወሪት አለምፀፃይ ፈለገ መካከል በነበረው ክርክር በመሠረቱ ኑዛዜ ሊተረጎም የሚገባው ቃላቶቹ አና መልእክቱ ግልጽ ሳይሆን ሲቀር ነው በሌላ አገላለፅ ኑዛዜው ግልጽ ቃላቶችንና መልዕክትን የያዘ ከሆነ ትርጓሜ መስጠት አያስፈሌግም ይህንን መሠረታዊ መርህን መከተል ያለብን መሆኑን ደግሞ የፍብሔቁጥር ዴንጋጌ በግልጽ ያስገነዝባል በመሆኑም የኑዛዜው ቃል መተርጎም ያለበት የኑዛዜው መልእክት ጥርጣሬ በሚፈጥርበት ጊዜ አሻሚ ወይም ግልጽ ያልሆነ እንደሆነ ብቻ ነው ይህን ደንብ ተፈጻሚ የሚሆንበትን መንገድም የፍብሔቁጥር እና ሌሎች ድንጋጌዎች ያሳዩናል ስለሆነም የነዛዜው ቃልት ግልጽ የሆኑ እንደሆነ የተናዛዝ እውነተኛ ትክክለኛ ፈቃድ የትኛው ነው ብሎ ትርጓሜ መስጠትና ከኑዛዜው ቃል መራቅ የማይፈቀድ ስለመሆኑ ከላይ የተጠቀሱት የውርስ ሕግ ድንጋጌዎች ያሳያሉ ማለት ውሳኔ ሰጥቶል በኑዛዜ ውስጥ የተናዛዣ የተጠቀመባቸው ቃላት አጠቃላይ ትርጉም ያላቸው ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ለምሳሌ ሀብቴን ወራሾቼን የማይንቀሳቀስ ንብረቴን የመሳሰሉ ቃላትን በኑዛዜው ውስጥ ተጠቅሞ ሊሆን ይችላል በአንደዚህ ያለ ጊዜ እነዚህ ቃላት የሚረጐሙት ተዛዝ በሞተበት ወቅት የነበሩ ንብረቶች ወይም ወራሾችን ብቻ ለመግለፅ እንደተጠቀመባቸው ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ል ነገር ግን ለዚህ ግምት ተቃራኒ የሆነ ማስረጃ በማቅረብ ማስረዳት ይቻላል ፍብሕቁ የኑዛዜ ስጦታዎች በኑዛዜ ተናዛ ለስጦታ ተቀባዮቹ ጠቅላላ የኑዛዜ ስጦታ ወይም ልዩ የኑዛዜ ስጦታ ወይም ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ሊሰጥ ይችላል ሀ ጠቅላላ የኑዛዜ ስጦታ ከሃ ሀበከል ከከ ተናዛዝ ሀብቱን በጠቅላላ ወይም ከመላው ንብረቱ አንድን ክፍል በመሉ ኃብትነት ወይም በሌጣ ርስትነት ለአንድ ወይም ለብዙ ሰዎች የሚያወርስበት የኑዛዜ ቃል ጠቅላላ ስጦታ ይባላል ጠቅላላ ኃብት ስጦታ የሚቀበለውን ሰው ሟች የሚመርጥበት የተለየ ፎርም በሕግ አልተሰጠም ለ ልዩ የኑዛዜ ስጦታ ኩሃ ኗህሀበ ከከ ልዩ የኑዛዜ ስጦታ ማለት የሚሰጡ ንብረቶችን መጠን በግልጽ የሚመለከት ጉዳይ ነው ለምሳሌ አቶ ባርናባስ ሚኒባስ ታክሲዋን ለወንድሜ ከሁሉም ይሰጥልኝ ወይም መርካቶ ያለው ሱቄ ለእህቴ ባል ለዮናስ ይሰጥልኝ ብሎ በኑዛዜ ሲያስቀምጥ ይህ ልዩ የኑዛዜ ስጦታ ነው የጠቅላላ ኑዛዜ ስጦታ ውጤት ተናዛዝ በኑዛዜው ላይ በግልጽ ካላስቀመጠ በቀር የሟችን ጠቅላላ ኃብት በስጦታ መልክ እንዲቀበል የተመረጠ ሰው ያለ ኑዛዜ ወራሽ በ ሀርርበ እንደሆነ ይቆጠራል ይህ ሲባል የጠቅላላ ኑዛዜ ስጦታ የተደረገለት ሰው ያሉ ኑዛዜ ወራሽ ያለውን መብትና ግዴታ ይኖረዋል ነገር ግን ተናዛዝ በግልጽ ጠቅላላ ኃብት በኑዛዜ ስጦታ ያገኘ ሰው ያለ ኑዛዜ ወራሽ እንደሆነ ሰው አይቆጠርም ሊል ይችላል እንዲህ ከሆነ ደግሞ ያለኑዛዜ ወራሾች ያላቸውን መብት እና ግዴታ አይኖረውም ገደብ ያለበት ኑዛዜ በዕበጸ ህ በጠቅላላም ሆነ ልዩ የኑዛዜ ስጦታውን በኑዛዜው ሟች ይህ ሲደርስ ስጦታው ይፅዕናል ይህ ሁኔታ ሲደርስ ደግሞ ስጦታው ይቀራል በማለት ገደብ ወይም ቅድመ ሁኔታ ሊጥል ይችላል ለምሳሌ አቶ ሆ ሲሞት መኖሪያ ቤቱን አጉጐቱ ለ ሕይወቱ እስካለ ድስ ሊኖርበት ይችላል በማለት ሊናዘዝ ይችላል እዚህ ላይ ግን ለ ሲሞት ስጦታው ቀሪ ይሆናል አንድ የኑዛዜ ስጦታ አድራጊ ተናዥ የኑዛዜ ስጦታ የተደረገለት ሰው በተለይ እከሌን ወይም አከሊትን አግባ ወይም አታግባ ብሎ የሚያደርገው የኑዛዜ ገደብ ዋጋ አለው በማለት የፍብሕቁ አስቀምጧል ነገር ግን በጠቅላላ ሁኔታ ወራሽ እንዳይገባ ወይም እንደገና ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ባ የሚያሰገድደው የኑዛዜ ገደብ ፈራሽ ነው ምክንያቱም ከኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ ጋር ስለሚቃረን ሟች ያደረገው የኑዛዜ ስጦታ አንድ ሁኔታ ሲደርስ ስጦታው ይቀራል በሚል ገደብ አድርጉበት እንደሆነ ይህ ስጦታው የሚያስቀረው ሁኔታ የደረሰ እንደሆነ የተሰጠውን ኃብት ሊመልስ ማረጋገጫ የሚሆን ዋስ ወይም ሌላ ዋስትና እንዲሰጥ ባለ ጥቅም የሆነው ሰው በሚያቀርበው ጥያቄ መሠረት ዳኞች በኑዛዜ ስጦታ የተደረገለትን ሰው ሊያስገድዱ ይችላሉ ተናዛዝ ወራሾቹን ወይም በኑዛዜ ስጦታ የተሰጣቸውን ሰዎች ከሚደርሳቸው ሐብት ላይ በተለይ ለአንድ ወይም ለብዙ ሰዎች አንድ አገልግሉት እንዲሰጡ ግድ ግዴታ እንዲሆንባቸው በኑዛዜው ለመወሰን ይችላሉ በማለት በፍሕአ ላይ ተገልዷል ነገር ግን አንድ ግዴታ የተጣለበት ወራሽ ወይም በኑዛዜ ስጦታ የተሰጠው ሰው ስለዚህ ግዴታ አፈፃፀም በደረሰው ውርስ ወይም የኑዛዜ ስጦታ መሠረት ካልሆነ በቀር እንደማይገደድ በፍብሕቁ ላይ ተገልዷል በፍብሕቁ ላይ ደግሞ በኑዛዜው ወይም ውርሱ የግዴታው ተጠቃሚ የሆነው ሰው የታዘዘለት እንዲፈፀምለት ለማስገደድ ይችላል እንዲሁም ለግዴታው አፈፃፀም ዋስ ወይም ሌላ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ይህኑ እንዲያደርግ ይገደዳል ተናዛዝ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ግዳጁን ያልፈፀመ ግለሰብ ስጦታውን ማግኘት አይችልም የሚል ቃል በኑዛዜው ውስጥ ካላሰፈረ በስተቀር ግዳጁን አለመፈፀሙ ስጦታውን ውደቅ እንደሚያደርገው በፍብሕቁ ተጠቅሷል ተናዛዥ እንዲህ ያለ ቃል ቢያስፈርም ግን ስጦታን በቅን ልቦና ያገኙ ሰዎች መብት አይነካም ወራሹ ወይም የኑዛዜ ባለስጦታው ለሌላው እንዲያስተላልፍ ስለመታዘዝ ርበ በአንድ ኑዛዜ ላይ ተናዛ በውርስ ወይም በስጦታ የተሰጠውን ሐብት ወይም ከዚሁ ወስጥ የተወሰነውን ክፍል ወራሹ ወይም የኑዛዜ ባለስጦታው ለሌለ ሰው አንዲያስተላልፍ ሊያዝ ይችላል ይህ ግን መቼና በምን ሁንታ መፈፀም እንዳለበት ተናዛሠ በግልጽ መጥቀስ አለት ፍብሕቁ ሀብቱን በመጀመሪያ የሚቀበል ወራሽ ወይም የኑዛዜ ስጦታ ተቀባይ የሆነ ሰው ባለግዴታ ይባላል የምትክነቱ ሥራ በሚፈፀምበት ጊዜ ከወራሽ ወይም ከኑዛዜ ስጦታ ከተደገለት ሰው ላይ ንብረቱን የሚያኘው ሰው ዋና ወራሽ ይባላል ዋናው ወራሹ ተና በሞተበት ጊዜ ውርሱን ወይም ስጦታውን የመቀበል ችሎታ ይኑረው አይኑረው አስፈላጊ አይደለም ነገር ግን ውርሱን ወይም ስጦታውን ተተክቶ በሚረከብበት ጊዜ የመቀበል ችሎታ ያለው መሆን አለበት ባለ ግዴታው በኑዛዜ ቃል እንዲያስተላልፍ የተሰጠው ኃብት ወይም ንብረቱን በኑዛዜው ላይ የተጠቀሰው ሁኔታ ሲያጋጥም የመተላለፊያው ጊዜ ሲደርስ ወይ በኑዛዜው የተጠሰው ሁኔታ ሲፈፀም የሚያስተላልፈው በመሆኑ ሊሸጠው ለሌላ ኛወገን ሊያስተላልፈው ወይም በእዳ ሊያስይዘው እንዳማይችል በፍብሐቁ ላይ ተገልዷል ዳኞች ፍታሀዊ ሆነው ሲያገኙት አንድን ንብረት እንዲሸጥ እንዲተላለፍ የማዘዝ ሥልጣን አላቸው ነግር ግን ወራሹ ወይም የነዛዜ ባለስጦታው ለሌላ ሰው እንዲያስተላልፍ ዝ በርርዛጠ ገሸ ሚር ር ገይ ገጸ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ን የማይንቀሳቀስ ንብረት ዳኞች ከላይ በተሰጠው ሁኔታ አንዲሸጥ አንዲለወጥ ወይም ለሌላ ሰው እንዳያስተላልፍ ማዘዘ አንደማይችል በፍብሐቁ ላይ ተገልዷጺል ይህ የሆነበት ምክንያቱ ንብረቱ የዋና ወራሹ ስለሆነ ነው ይህ ንብረት መብት ተጥሶ ከተገኘ በሕገ ወጥ መንገድ የተወሰደው ንብረት እንዲመለስ ጥያቄ ማቅረብ አለበት ዋናው ተጠቃሚ ወይም ወኪሉ ወይም ተናዛዥ የመተካቱን ሥርዓት ለማስፈፀም የመረጠው ሰው በማይገባ የተደረገ መሸጥ መለወጥ ወይም መያዝ እንዲፈርስ በማንኛውም ጊዜ ለመጠየቅ ይችላል የመተካቱ ሥርዓት ከተደረገ በኋላ በሚከተለው ሁለት አመት ውስጥ ክሳቸውን ማቅረብ ይችላሉ በፍብሐቁ ጉ ባለግዴታው ስጦታውን ለመቀበል ካልቻለ ወይም ፈቃደኛ ካልሆነ ምንም መደረግ አንዳለበት ተናዛዝ በኑዛዜው ላይ ካልገለፀ በስተቀር የኑዛዜ ስጦታ የሚደርሰው ሰው ወዲያውኑ እንዲቀበል እንደሚደረግ በፍብሕቁ ላይ ተገልዷል ይህም ማለት ዋና ወራሹ እንዲወስድ ይደረጋል በዋና ወራሸነት መብት ያለው ሰው ቢሞትና የሚተኩትም ሰዎች ባይኖሩ ባለግዴታው ባደራ መልክ በያዘው መብትና ንብረት ያለምንም ገደቡ ሊጠቀም ይችላል የሚተካው ሰው ባለመቅረብ ወይም እምቢ ማለት ወይም በማንኛውም ሌላ ምክንኛት በተናዛ ፈቃድ ካልተፈፀመ የተሰጡትን ንብረቶች ለዋናው ወራሽ ወራሾች ይተላለፋሉ ተቃራኒ ቃል ከሌላ በቀር የተናዛዥ ወራሾች ለዋናው ወራሽ የተሰጡ ንብረቶች ላይ አንድም መብት አይኖራቸውም ሲል የፍብሰቁ ይገልፃል ከወራሽነት መንቀል ሀከቬበ አንድ ተናዛዥ ያለውን ንብረት በኑዛዜ ለማስተላለፍ ሙሉ መብት እንዳለው ያህል ንብረቱን ላለማውረስም ሙሉ መብት አለው በዚህ ጊዜ ተናዛ ወራሽ ሳያደርግ በሕግ ሊወርሱት ይችሉ የነበሩትን ግለሰቦች ወይም ከእነሱ አንድን በግልጽ ከውርስ ውጪ ሊያደርግ ይችላላ በፍብሐቁ ፊ ይህም ሲሆን ከውርስ ውጪ የሆነው ወራሽ ከተና በፊት እንደሞተ ተቆጥሮ ውርሱ በሕጉ መሠረት ይፈፀማል ፍብለቁ ሳ አንድ ተናዛዥ ወራሾችን የመንቀል መብት ቢኖረውም ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆችን ጥቅም የሚጠብቅ የሕግ ድንጋጌ በውርስ ሕጋችን ውስጥ አለ በፍብሕቁ ተናዛ በኑዛዜው ውስጥ ከውርስ ወራሹን ለመንቀል የደረሰበትን ምክንያት ካልገለፅ በቀር ልጅን ወይም ወደታች የሚቆጠር ተወላጅን ከውርስ ቢነቅል ውኔው በሕግ እንደማይፀና ይገለፃል ይህም ማለት ተናዛ ልጆቹን ወይም ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆችን በዝምታ መንቀል አይችልም ነገር ግን ተቃራኒ የኑዛዜ ቃል ከሌለ በቀር የሁለተኛ የሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃ ዘመዶች እያሉ በኑዛዜው ሌላ ሰው ንብረቱን ከሰጠ እነዚህን የተጠቀሱ ዘመዶቹን ከኑዛዜው ውጭ እንዳደረጋቸው ይቆጠራል በፍብሕቁ ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆችን ተናነዛዣ በግልጽ ከኑዛዜ ውጭ ካላደረጋቸው በስተቀር የጠቅላላ ኑዛዜ ባለ ስጦታዎች ካገኙት ንብረት ላይ እኩል ይካፈላሉበፍብሕቁ ከርል ፈርሽ ክርን በር ከ ካህ ርኪፎ የ የርርኗዘብከስፎአ የከፎከፎህ ሰናን » ሂ ሸበ ከቲርፀፒ ጠፎርቨርኗፎቲከዐዐከህፍ ከወራሾቹ አንዱን ወይም ሁሉንም የኑዛዜውን ሙሉ ወይም አንድ ቃል ከተቃወሙ ውርሱን እንዳያገኙ ብሎ ቢናዘዝ ይህ ኑዛዜ በሕግ ፊት ተቀባይነት እንደሌላው በዓሃብሕቁ ላይ ተደንግጐ ይገኛል ማጠቃለያ አንድ ሰው በምድር ላይ የተወሰነ ጊዜ ከኖረ በሆላ ማለፉ የማይቀር ነው በምድር ላይ ቆይታው ከተወለደበት ሰዓት አንስቶ አከሞተበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ መብቶች እና ግዴታዎች አሉት ከነዚህ መብቶቹ ውስጥ የተወሰኑት ከሞተ በሆላ ወደ ሌላ ሰው መተላለፍ የሚችሉ ናቸው ሟች ከሞተ በሆላ ሊተላለፉ የሚችሉት መብቶቹ ለሌሎች በሕይወት ላሉ ወራሾቹ ወይም ሟች በኑዛዜ ስጦታ ለሰጣቸው ሰዎች ይተላለፋሉ ይህም የሚሆነው በውርስ ሕግ መሠረት ነው የሟችን ንብረት የሚወርሱት እንማን ናቸው ወራሽነትን የሚያሳጡ ነገሮች ምንድን ናቸው የሟች ንብረቶች በምን መልኩ ነው ለወራሾቹ የሚተላለፉት ሟች ኑዛዜ ከተወ ኑዛዜው ሕጋዊ ውጤት እንዲኖረው ምን ምን መሟላት አለበት እና የመሳሰሉትን ነገሮች ከላይ በጽሑፍ አመሰግናለሁ በበ ር በ ጌኔ ከ በ ግ።