Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህን ጊዜ በኢትዮጵያ ነግሦ የነበረው ዳግማዊ አልአሜዳ ተቀብሎ በቤተ መንግሥቱ አጠ ገብ ቤተ ቀጢን በተባለው ቦታ ተክከለዋል ታቦተ ማርያም ወደ ኮታ ከሔደች በኋላ ግን ታቦተ እስጢፋኖስ ተብሎ ሲጠራ ኖሯል ቤተ ክርስቲያኑ የተሰራው በሀፄ ይስሐቅ ዘመን ከ ዓም ሲሆን ይህን ገዳመ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ግራኝ አቃጥሎት ነበር አባ ጊዮርጊስ የሁሉም ነገር መምህር መሆኑን ነው።
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገፅ የግርጌ ማስታወሻ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የተሰአቱ ቅዱሳን ስም ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋ የተሰየመ ነው እነዚህ ቅዱሳን ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ዝም ብለው አልተቀመጡም ለሥራቸው በር ከፋች የሆነውን ቋንቋ የሕዝቡን ባሕል ጠንቅቀው ካወቁ በኋላ በአንድ ላይ አንድ አካባቢ ከመኖር ይልቅ መንፈስ ቅዱስ በመደበሳቸው ቦታ ማስተማርን መረጡ መንፈሳዊ ዓላማቸውንም ለማሳ ካት የአክሱም ነገሥታት እርዳታና ድጋፍ አልተለያቸውም ነበር የተሰአቱ ቅዱሳን ሐዋርያዊ ተልዕኮአቸውን በ መመደብ ይቻሳል ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ማፅናት መጽሐፍትን መተርጎም ወንጌልን ማስፋፋት ገዳማትን መትከል ሥርዓተ ምንኩስናን ማደራጀት ናቸው እነዚህ ሥራዎቻቸው ወቅታቸውን እየጠበቁ ተፈጽመ ዋል በዚህ በኩል የመጀመሪያ ሥራቸው ባዕድ አምልኮ የሚፈፀምበትን ቦታ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እንዲሠሩ አድር ገዋል የቤተ ክርስቲያን አሠራራቸው ሞላላ ሆኖ መንበሩ በምሥራቅ አቅጣጫ ክብ እንዲሆን አደረጉ ይህ ዓይነቱ አሠራር የሶሪያን አቅድ የተከተለ ነው አንዳንድ ፍርስራሾች መሠረታቸው እየተቆፈረ ወጥቷል ቅዳሴ በዜማና በንባብ እንዲፈፀም ያደረጉት እነሱ ናቸው የሚያስፈልጉትን ጸሎ ቶች ምንባቦችን ተርጉመዋልፁ ራሳቸውም ደርሰዋል ኒካ ሑቴ ህ ኩ ሁለተኛው በመጽሐፍ መተርጐም በኩል አስተዋጽኦ አቸው በጣም የላቀ ነው በመጀመሪያ ደረጃ በአቡነ ሰሳማ የተጀመረውን የመጽሐፍ ቅዱስን የመተርጐጉም ሥራ ተከፋ ፍለው ከፍፃሜ አድርሰውታል ይህም ለግፅዝ ሥነ ጽሑፍ መስፋፋት በጣም ጠቅሟል እንዲያውም የመሠረት ድን ጊያ ነው ማለት ይቻላል የቤተክርስቲያንን እምነት የሚያ ጠናክር ጽሑፎችን ለምሳሌ የቄርሎስንና የሌሎችን የታወቁ አበው ተግሳፅና ድርሰት ወደ ግዕዝ እየተረጐሙ ለየአድባ እስከ ማዕዜኑ ተሐነክሱ በክሌሆን ጌጋያቲክሙ ገፅ መፅሔተ አሚን ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ራቱና ለገዳማቱ እንዲዳረሱ ኣድርገዋልጹ በዚህ መሠረት ይህ የተሰአቱ ቅዱሳን ዘመንና የቅዱስ ያሬድ የተነሳበት የአፄ ዝመስቀል ዘመን «የመጀመሪያው የሥነ ጽሑፍ ዘመን» በመባል ይታወቃል በሦስተኛ ደረጃ ወንጌልን አስፋፍተዋል በአንድ አገር ወንጌል ተሰበከ ሲባል በአንድ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ክርስ ቲያን ሆነ ማለት አይደለም ክርስትና በአባ ሰላማ ተሰብ ኳል ሲባል መላው ኢትዩጵያ ወንጌል ደረሰ ማለት አንዳ ልሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ ከአባ ሰሳማ በፊትም ሆነ በኋላ የቤተ ክርስቲያን ዜጐች የመሆን እድል ያልገጠማቸው ኢት ዮጵያውያን ነበሩ አሁንም አሉ ስለዚህ አገራችን ክርስት ናም ባዕድ አምልኮ የሚከተሉ ሰዎች ነበሩባትፅ በዚህ መሠ ረት በአገራችን አንዳንድ ክርስትና ያልተዳረሰባቸው ቦታዎች ስላሉ እግዚአብሔር በሚያውቀው እነዚህ መነኮሳት ለአገ ራችን መምህርነት መጥተዋል ማለት ነው በዚህ መሠረት የክርስቶስን ወንጌል በሚገባ አስተምረዋል ሐዋርያዊ ግዴታ ቸውንም ተወጥተዋል በአራተኛ ደረጃ ገዳማትን መትከል ነው ቅዱሳን አባቶች በአትን መስርተው የመናንያን ማኀበር እንዲስፋፋ የአምልኮ ቦታ ይኖራቸዋል የተሰአቱ ቅዱሳን ገዳማዊ አመራር ይህን ሥርዓት የተከተለ ነው ተሰአቱ ቅዱሳን ሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማትን ከመትከሳቸውም ሌላ በስማቸው እስከ አሁን ድረስ የሚጠሩ ገዳማት አሏቸው በአሁኑ አጠራር ገዳማቸው በክልል ውስጥ ይገኛሉ በአምስተኛ ደረጃ ሥርዓተ ምንኩስናን አደራጅተዋል ምንኩስና በግብፅ በረሀ በሲና የተጀመረ አንድ ጠንከር ያለ የክርስትና ሕይወት አኗኗር ነው የመጀመሪያ ዎቹ መነኮ ሳት ተራ ምእመናን ነበሩ ብቻ ለገዳሙ ቅዳሴ አገልግሎት የሚያገለግሉ ከመካከላቸው ኣንዳንዶችን ለቅስና መአርግ ይሾማሉ ምንኩስናን ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ተሰአቱ ቅዱ ሳን ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል ኣቡነ አረጋዊ ትልቅ ተግባር ያከናወኑ ሲሆን የምንኩስና ሥርዓት ጀማሪ ከሆኑት ከአቡነ ከጀፎሦፎፍቁፍኗዓ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት እንጦንስ አራተኛ ትውልድ ናቸው ይኸውም አቡነ አረጋ ዊም ይህን በኢትዮጵያ አስፋፍተዋል ይህን በራሳቸው ታሪ ክና በሐዋርያዊ ተግባራቸው ላይ እንመለከታለን ከዚህ በመቀጠል የምንኩስና አጀማመር መገለፅ ስሳለበት ወደዚህ እንሔዳለን የምነኩስና ስሸጀጣር ምንኩስና ወደፊት በምናያቸው ሦስት ቅዱሳን አባቶች ብቻ የተመሠረተ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህን ሕይወት የተከተሉ የእግዚአብሔር ሰዎች ነበሩል መነኮሰ ማለት ዘርኀቀ እምዓለም ከዓለም የራቀ ማለት እንደሆነ የታወቀ ነው ከአዳም ጀምሮ ኛው ትውልድ ሄኖክ አካሔ ዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ ምንም በስብቦ ዓለም የኖረ ቢሆንም በፈቃደ እግዚአብሔር ተነጥቋል ዘፍ ዕብ ቴሴብያዊ ኤልያስም የሔኖክን አዲስ ሕይወት አብ ነት አድርጐ በድንግልና በምንኩስና ጸዋሚ ተሀራሚ ሆኖ ዝናም ለዘር ጠል ለመከር እንዳይሰጥ ምድር የተከሉባትን እንዳታፀድቅ እያወገዘ በመንፈሳዊ ግርማ ታፍሮ ተከብሮ ከኖረ በኋላ እንደ ሄኖክ በአፍራሰ እሳት በእሳት ሰረገላ ወደ ሰማይ አርጓል ነገ ሆኖም ለመአስባን ሥርዓተ ምንኩስና የሠራሳቸው ሄኖክ ለደናግል ሥርዓተ ምንኩስና ጀምሮ የሰጣቸው ኤልያስ መሆኑን መረዳት ይገባል እንደ ዚሁም የእግዚአብሔር አገልጋይ ካህን ሆኖ ጠጉሩን ሳይ ላጭ ጥፍሩን ሳይቆርጥ ጠጅ ሳይጠጣ በስንዴና በወይን እየስታኮተ የኖረና ርዕሰ ባሕታውያን በመሆኑ የመልከ ዴት ታሪክ ለዚሁ ማስረጃ እናደርገዋለን ዘፍ ሦ በዘመነ ብሉይ ይህን ከተረዳን በዘመነ ሐዲስ ዮሐንስ መጥምቅም እነኤልያስን አብነት በማድረግ ሰላሳ ዘመን በገዳም ተወስኖ የግመል ፀጉር ለብሶ ወገቡን በጠፈር መታጠ ቂያ ታጥቆ የወይን ጠጅ ሳይጠጣ በግብረ ምንኩስና ፀንቶ ሎሬ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ኖሯል ማቴ ሉቃስ ። በቄሳር ቫሌንቲዮስ በሀኪከ ተሹሞ የነበረው አርዮሳዊ ጳጳስ ሊስዮስ በር አባ መቃርዮስን ወደ አርዮሳዊ አምነት ለማስለወጥ ጥረት አድርጐ ስላልተሳካለት በሮምና በቁስጥንጥንያ መካከል ትገኝ ወደ ነበር አንዲት ስሟ ያልተጠቀሰ ደሴት አግዞት ነበር አባ መቃርዮስ በግዞት ላይ በነበረበት ሰዓት የደሴ ቲቱ ንጉስ ልጅ ከያዛት ርኩስ መንፈስ በሙሉ ስላወጣ ላት ንጉጮና የደሴቲቱ ሰዎች ወደ ክርስትና እምነት ለመመለስ ችለዋል የጣኦቱ ቤተ መቅደስ ፈርሶ በላዩ ላይ ቤተ ክርስቲያን ተሠራ ይኸውም ቤተ ክርስቲያን በጌታች ንና በድንግል ማርያም በሊቃነ መላፅክት ስዕል ያጌጠ እና ከወርቅ ከእንቁ የተሠራ ነበር አባ መቃርዮስ በ ዓም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የኮኘት ቤተ ክርስቲ ያን ፓትርያርክ አባ ብንያም ዓም አስቄጥስ ገዳም በስሙ የተሠራውን ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤቱን ከቦ ታው ድረስ በመሔድ አክብሯል የእኛ ቤተ ክርስቲያን ስንክሳርም መታሰቢያውን ይሠራለታል የስገድነት ገዳም መስሌች ስባ ጳኩሚስ በአባ እንጦንስ ዘመን ለውትድርና ተገዶ የነበረው አባ ጳኩሚስ የውትድርናን መራራነት ከተመለከተ በኋላ በአባ እንጦንስ አማካኝነት የተመሠረተው የምንኩስና ሕይ ወት በጣም ከመረዳቱም በላይ ከተጠቀሰው ቦታ በበኩሉ አንድ ገዳም መስርቷል የመነኮሳትን የአንድነት ኑሮ የመ ሠረተው አባ ጳኩሚስ ግብፅ ውስጥ ኤስና በተባለች መንደር ዶር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ሕይወት በቤተ ክርስቲያን ገዕ ዴዴዴአጩዌጄፍጻፍኗዊኤሎኤገሸኡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከአረማውያን ወገን ከነበሩ ቤተሰቦች በ ዓም ተወለደ ካደገ በኋላ በቆስጠንጢኖስ ዘመን ለወታደርነት ተመልምሎ አገልግሏል ከውትድርና አገልግሎት ላይ ሳለ በተመለ ከተው በክርስቲያኖች ጀግንነት ቸርነት እንግዳ ተቀባ ይነት ተስቦ ልቡ ተነክቶ ስለነበር የአገልግሎቱን ግዳጁን እንደፈፀመ በ ዓም ወደ ሲቪልነት ተመልሶ ሲኖር የክርስትናን ትምህርት ጻተቀብሎ ተጠመቀ ከዚህ በኋላ የአባ እንጦንስ ደቀ መዝሙር ወደነበረው አባ ፓላኤሞን ወደ ተባለው መናኝ ዘንድ ሔዶ ስለ ብህትውና ኑሮ እና ሥርዓት ሲማር ከቆየ በኋላ በ ዓም በአባይ ወንዝ አጠ ገብ ከሚገኝ ታቤኒስ ከተባለው ቦታ ገዳም መሠረተ በብህትውና ለመኖር ወደ ገዳሙ ሔደው ለተሰበሰ ቡት መነኮሳት በማኀበር እንዲኖሩ የሚረዱና መነኮሳት ለኑሮአቸው የሚገቡ ሕጐችን አወጣላቸው አባ ጳኩሚስ በመሠረተው ማኀበራዊ በሆነው የምነና ኑሮ ለመሳተፍ ብዙ ሰዎች ስለሔዱ በሕይወት ሳለ ዘጠኝ የወንድና ሁለት የሴት ገዳማትን መስርቶ ባዘጋጀው የመነኮሳት ሕጐች መሠት ይተዳደሩ ጀመር። ር ሥዩዓ ገዳምን አስተምረውበታል በአገራችንም የመጀመሪያው ገዳም ይሔ ሲሆን በዚህ ገዳም ውስጥ ታላላቅ አበው መነኮሳት ምንኩሰናን ተቀብለውበታል ለምሳሌ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሱት የሐይቅ እስጢፋኖስ መሥራች አቡነ ኢየሱስ ሞዐ የመነ ኮሱት በዚህ ነው ቅዱስ ያሬድ ወደ ደብረ ዳሞ አምባ በመውጣት ከአ ቡነ አረጋዊ በረከትን ተቀብሏል ይህ ገዳም ሊሠራ የቻለው ከዕለታት አንድ ቀን ዐፄ ገብረ መስቀል አቡነ አረጋዊን ለመጐብኘት ወደ ደብረ ዳሞ በሔዱ ጊዜ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩላቸው አጥብቀው ጠየቋቸው ከዚህ በኋላ ሀፄ ገመስቀል ቤተ ክርስቲያን ለማሠራት ወደ ተራ ራው የሚያወጣ ደረጃ ሠርተው በሁለት ዓመት ውስጥ በጥሩ ሁኔታና ተመልካችን በሚያስደንቅ መንገድ አሠሩላቸው ይኸውም ቤተ ክርስቲያን በትንንሽ ጥርብ ድንጋይ በጥርብ አንጨት አጊጦ የተሠራ ነው የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ እንደተጠናቀቀ ዐፄ ገመስ ቀል «ደረጃውን ላፍርሰው ወይስ ይሁን» ብሎ አቡነ አረጋ ዊን ሲጠይቃቸው ዳህምሞ» አሏቸው ማለትም አፍርሰው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ማለት ነው ከዚህ በኋላ ደብረ ዳህምሞ ተብሎ ተጠራ ከጊዜ ብዛት ግን ደብረ ዳሞ እየተባለ መጠራት ጀመረ የደብረ ዳሞ ገዳም በኢትዮጵያ ከሚገኙ እጅግ የተከበሩ ቦታዎች አንዱና ዋነኛው ነው ገዳሙ ሦስት ቤተ መቅደስ የያዘ በብዙ ሐረግ ቅርፅ ያጌጠ ነው ቅዱስ ያሬድም የተሠ ራውን ቤተ ክርስቲያን ተመልክቶ በጣም አድንቋል ሕሊና ንም የሚመስጥ ጣዕመ ዜዩዊያ አሰምቷል ዙሪያው ገደል ሆኖ የጠረጴዛ ቅርፅ ያለው አምባ ሲሆን ስፋቱ ሜትር ነው የደብረ ዳሞ ገዳም ከፍ ያለና በገደላ ገደል የተከበበ ይሁን እንጂ በዘንዶ አምሳያ በተገመደው ጠፈር ከእግር እስከ ወገብ ታስረው ከወጡ በኋላ በጣም ሠፊና ለጥ ያለ ቦታ ላይ በመሰራቱ ከሌሎች ገዳማት ልዩና አስደናቂ ከሚ ያደርገው ሁኔታ አንዱ ነው ወደ ላይ መውጣትና መው ረድ የሚቻለው በገመዱ ጫፍ ላይ በተንጠለጠለ ሜትር ርዝመት ባለውና በዘንዶ አመሳያ በወፍራሙ በተጐነጐነው ጠፈር ወገብ ላይ ይታሠርና የተንጠለጠለውን የጠፈር ጉንጉን በእጅም ጭምር አጥብቆና አቅፎ በመያዝ ስለሆነ በጣም አስፈሪና አስቸጋሪ ነው። በአክሱም ዮን ወረ ዳ ነው ምልክት ግዛቱቿ ያው ገዳሙ ሲሆን የገዳሙ ስም ቤተ ጳንጠልዮን ይባላልር በአጠገቡ ደብረ ቆናፅል የአቡነ ሊቃኖስ መቃብርና መካየጻ እግዚእ ይገኛል የሚያስተዳድ ረውም የገዳሙ መምህር ነው ገዳሙ የአንድነት ገዳም ሳይ ሆን የቁሪት ገዳም ነውኡ መነኮሳትም በብዛት አይገኙበትም የነገሥታቱና የጳጳሳቱ እረፍት ይታሰብበታል ዝርዝራቸው የአቡነ ጳንጠልዮን ጥቅምት ዐፄ ካሌብ ግንቦት ዐፄ ገብረ መስቀል ኅዳር ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ ጳጉሜ ዐፄ ናዖድ ነሐሴ ዐፄ በእደ ማርያም ኅዳር ከጳጳላት አቡነ ዮሳብና አቡነ ዮሴፍ ናቸው የቤተ ክርስቲያኑ አቀማመጥ ከአክሱም ዮን በስተ ምሥራቅ ሲሆን ከታቹ የቅዱሳኑና የነገሥታቱ የዐፄ ካሌብ ዐፄ ዝህመስቀል መቃብር ሆኖ በላዩ ላይ ቤተ ክርስ ቲያን ተሠርቶበታል የቅዱሳኑ መግቢያ በር ላይ በመቅ ደሱ እንደ እርከን የተሠራውን እየረገጡ ወርዶ በመቃብር ደጃፍ ስማቸው ይገኛል ቄሱ ሁል ጊዜ ያጥነዋል የሚገባ ውም በመብራት እንጂ ያለ መብራት መግባት አይቻልም ቤተ ክርስቲያኑ የተመሠረተው በዐፄ ገመስቀል ዘመነ መን ግሥት ሲሆን አርሱ ራሱ ከዚሁ መቅደስ ተቀብሯል አቀማመጡ የኣቡነ ጳንጠልዮን ከታች ሆኖ ሁለቱ እንደ የዘመናቸው ተቀብረዋል መቃብራቸው ይህ በመሆኑ ለመ ረዳት ሙት ዓመታቸው በዓመት በዓመት የሚፈፀመው በዚሁ ቤተ ክርስቲያን ስለሆነ የመሬቱ ሥሪት ከዚሁ ገዳም አካባቢ ስለሚገኝ ይህ ገዳም ከሁሉ ቅድሚያ ኣለው ጉቀተቀቀቀቀቀ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት በገዳ ስጥ ጀሃሱ ጥነታጡ»ኀ ጻሕፍት ቅዱስ ወንጌል ዐፄ ዝመስቀል የሰጡት መጽሐፈ ነገሥት ጥንታዊ ምሳሌያተ ሰሎሞን የጥንት ብራና ሁለት ወንጌል ጥንታውያን ቅዳሴ ጥንታውያን አምስት ዳዊቶች ጥንታውያን መጽሐፈ ሐዲሳት የዓመት ስንክሳር ጥንታዊ ተአምረ ማርያም ሁለት ተአምረ ኢየሱስ ጥንታዊ አራት ግንዘቶች ጥንታዊ አራት ድርሳነ ሚካኤል ጥንታዊ ገድለ ኣቡነ ጳንጠልዮን የአቡነ አረጋዊ ገድል በአንድ ይ ሁለት ሃይማኖተ አበው ጥንታዊ መጽሐፈ ቄርሎስ ገድለ አቡነ ኪሮስ ገድለ አቡነ ገሪማ ጥንታዊ ገድለ መድኃኒነ እግዚእ ድጓና ዝማሬ መዋስዕት ጥንታዊ ግብረ ሕማማት ጥንታዊ አርኬ ጥንታዊ ሯፎርርርፎጀፎፎሯ ሯሯፎፎጀፎፎፎፎፎጅፎፎይጅጄ በተጨማሪ ቀዋሚ መስቀል ዐፄ ገመስቀል የሰጡት እና በዐፄ ህመስቀል ዘመነ መንግሥት የተቀረፀ መስቀል የሠ ጪው ስም አባ ፀንሉ ይባላል ስሙ በመስቀሉ ላይ ይገ ኛልፅ ሌሎች በርካታ ነዋየ ቅድሳት በአቡነ ጳንጠልዮን ገዳም ይገኛል የጸድቁም ገድል በፓሪስ ታትሟል። ስለ ዘመኑ ሕንፃ ሥራ አንድ ዓይ ነት ሃሳብ ይሰጠናል ከበሩ በስተቀር መስኮቶች የሉትም ይህም የጥንት ቤተ ጣኦት ጨለምለም ማለቱን ይመርጣሉ ምክንያቱም ፍርሃትና አክብሮትን በአማንያኑ ላይ ለማሳደር ሳይሆን አይቀርም የዚህ ከተማ ነዋሪዎች አቡነ አፍፄ እስከሄዱበት ጊዜ ድረስ በአምልኮ ጣኦት የተጠመዱ ነበሩ እሳቸው አዚያ ከደረሱ በኋላ ግን ሁኔታው ተለውሟጧል ነዋሪውን አሳምነው አስተምረው አጥምቀዋል የጣኦት መመለኪያ የነበረውንም ቤተ ጣኦች ወደ ቤተ ክርስቲያን ለውጠው የእመቤታችንን ላት አስገብተው ደብረ ሐመልማል ተባለ በዚህ ቦታ አስቀድሞ የጣኦት ማምለኪያ የነበረ መሆኑንና ወደ ቤተ ክርስቲያን መለወጡን የሚያመለክቱ ብዙ ማስረጃዎች ተገኝተዋል ቤተ ጣኦት ለመሆኑ ጌጣ ጌጦች አልማዝ ከእንቁእ የተሠሩ በአንድ ሳጥን ተከማችተው ሲገኑ ወደ ቢተ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ይህ ሥያሜ እንዴት እንደተሰጠ ገድሉ ሲያብራራ በአካባቢው ውሃ አልነበረምና አቡነ አፍፄ በእጅ መስቀላ ቸው ባርከው ውሃ አፈለቁ ሥፍራውም በልምላሜ ተዋጠ ከዚያም በኋላ ደብረ ሐመልማል ተባለ ይላል አቡነ አፍፄ ያፈለቁት ውሃ ከገዳማቸው አጠገብ ነው ከእርሳቸው በፊት የተመሠረተ ጥንታዊ ከተማ ያለ ውሃ ኖረ ለማለት አይደ ለም የዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ከተሞች ሲመሠረቱ ሦስት አስፈላጊ መስፈርቶች መሟላት ነበረባቸው በአንድ በኩል ተራራ ወይም ከፍተኛ ቦታ ከተማውን ለመጠበቅ በሌሳ በኩል የተንጣለለ ሜዳ ለእርሻ ለገበያ የሚያገለግል ውሃ ያለበት ሥፍራ ለሕይወታቸው ስለሚያስፈልግ እነዚህን መስፈርቶች የሓ አሟልቶ ነው ከተማ የሆ ነው ተራራ በስተሰሜን በኩል አለው ሜዳም በስተ ምሥ ራቅ በኩል ተንጣሏል የውሃ ምንጭም አሉት እዚህ ቦታ አቡነ አፍፄ ገዳም መሥርተው የአንድነት ማኀበር እንዳቋ ቋሙ ገድላቸው ይናገራል ይህንን ገዳም ንጉሠ ዐፄ ገብረ መስቀል መጥቶ ጐብኝቶ መተዳደሪያ ርስት ጉልት ሰጥቷል ከዚህ የሚገኘውን አበል ሲሶው የመነኮሳት ምግብ ይሁን ብለው ንጉሠና ጳጳሱ ስለፈቀዱ ይህም በግዝት ፀንቷል አቡነ አፍፄ ሕዝቡን እያስተማሩ ሥርዓተ ምንኩስናን እያጠ ናከሩ ለብዙ ዓመታት ከኖሩ በኋላ በእርጅና እድሜአቸው በዐፄ ህመስቀል ዘመነ መንግሥት አርፈው እዚያው የሓ ተቀብረዋል ከሞታቸው በኋላም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲ ያን ቅዱስ አድርጋቸዋለች ለክብረ በዓላቸው ተስማሚ የሆነ ቀለም ቅዱስ ያሬድ ሠርቶላቸዋል እስመለዓለም አንገርጋሪ ዚቅ ደርሶላቸዋል የእፒህ ጻድቅ ገድል በብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት የሚገኝ የኢትዮጵያ ቅርስ ነው ክርስቴያን ለመለወጣቸው ደግሞ መስቀል ጽንሐሕ ቃጭል ተገኝተዋል የፃድቁ ገድል እነዚህን ሁሉ የሚደግፍ ነው አማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁጥር ገፅ ጫጨ ሳ ። የአቡነ አሌፍ ወላጆች ደግ ልጅ ከአብራካቸው የሚከፈል መሆኑን መልአክ እግዚአብሔር በራእይ ተገልፆ እንደነገራቸው ገድሉ ይናገራል አቡነ አሌፍ ከሕፃንነታቸው አንስቶ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ገዳም እንዲሔዱ ስለአነሳሳቸው ወደ አባ እንጦንስ ገዳም ሔደው የገዳሙን ማኅበር እየረዱ በዚያው ገዳም መንኩሰዋል ከዚህ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአክሱም ቤተ ቀጢን በሚባለው ቦታ በመቀመጥ የኢትዮጵያን ባሕል ቋንቋ አጥንተዋል ንጉሥ አልአሜዳ በክብር ተቀብሏቸዋል አቡነ አሌፍ ገዳም መሥርተዋል ይህ ገዳም የተመሠረተው በዐፄ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት ነው አቡነ አሌፍ ክርስትና በኢትዮጵያ ቁጥር ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ወደ ክፍለ እጣቸው «ብኀዘ» ወደ ተባለው ቦታ ከአክሱም ተነሥተው በሚሔዱበት ጊዜ ከዚያ እስኪደርሱ ድረስ ስድ ስት ቦታ በጸሎት ውሃዎች አፍልቀዋል ይህ ብኅዝት ተብሎ የሚጠራው ተራራ በጣም ትልቅ ስለሆነ ዘንዶ ነበረበት ይህን ዘንዶ ባርከው አጥፍተውታል። ዋዜማ ገፅ ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ላሊበላ በአጠቃላይ ከአለት ተፈልፍለው ያሠራቸው አብያተ ክርስቲያናት በመላው ኢትዮጵያ ይደርሳሉ ንጉሥ ሳሊ በላ በተወለደ በ ዓመቱ በነገሠ በ ዓመቱ በ ዓም አረፈ የተቀበረውም ራሱ ባሠራው በቤተ ጐልጎታ ነው ላሊበላ በነገሠበት ዘመን በመካከለኛው ምሥራቅ ሦስ ተኛው የመስቀል ጦርነትፍይካሔድ ነበር ይህ ጦርነት ዓላ ማው ኢየሩሳሌምን ከእስላሞች እጅ ለማላቀቅ ስለነበር ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው ጉዞ ስለተቋረጠ ሁለተኛ ዋን ኢየሩሳሌምን ኢትዮጵያ ውስጥ ለመፍጠርና ክርስቲያ ኖች ምእመናን ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ያደርጉት የነበረውን ረጅም አስቸጋሪና አድካሚ የእግር ጉዞ ለማስቀረት ነበር የሕንፃዎቹ ስምና አሠራራቸው የራሳቸው የሆነ ውበት አላ ቸው ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ማርያም ቤተ ሚካኤል ቤተ ደናግል ቤተ ጎልጎታ ቤተ መስቀል ቤተ አማኑኤል ቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ገብርኤል ቤተ ሊባኖስ ቤተ ጊዮርጊስ በመባል ይታወቃሉ እነዚህ አብያተ ክርስቲያናት በሦስት ምድብ የተከፈሉ ናቸው ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ማርያም ቤተ ሚካኤል ቤተ መስቀል ቤተ ጎልጎታ ቤተ ደናግል ምድብ ናቸው ቤተ አማኑኤል ቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ገብርኤል ቤተ አባ ሊባኖስ ምድብ ናቸው ከሁለቱ ምድቦች ፈንጠር ብሎ የሚገኘው ደግሞ ቤተ ጊዮርጊስ ምድብ በመባል ይከፈላሉ ከእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ቤተ መድኃ ኔዓለም በግዙፍነቱ ቤተ አማኑኤልና ቤተ ማርያም በፎቅ ነታቸው ቤተ አባ ሊባኖስ ከዋናው አለት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ቤተ ጊዮርጊስ በመስቀል ቅርፅ በመሠራቱና ረቂቅ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የተከናወነበት በመሆኑ የየራሳቸው ልዩ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ባሕርይ አላቸው ይሁን እንጂ ዱ አብያተ ክርስቲያናት በመጠንና በጥበባዊ አሠራራቸው የየራሳቸው ውበት ልዩ መለያ አላቸው። ይህን ጉዳይ ለመፈፀም አስቸጋሪ ስለነበር የንጉጮ እርዳታ አስፈልጓል በዐፄ ይኩኖ አምላክ የእናቶች ከገዳሙ መውጣትን እንዳሉት ተፈፅሞላቸዋል ከዚህ በኋላ በየቦታው ያሰባሰቧቸውን ራሳቸውም የጻፏቸውን መጻሕፍትና የተማሩ ትን ትምህርት በመጠቀም በዚህ ቦታ ላይ በአይነቱ ለየት ያለ የትምህርት ማዕከል ከፈቱ ማዕከሉ ሦስት አጠቃላይ ነገሮችን ይዚል በርካታ ትምህርቶችን በአንድ ሳይ በማካተቱ ሥርዓተ ምንኩሰና ሩ የአስተዳደር ሩ የመጻሕፍት ፍሩ የጽሕፈት ሩ የቅኔ ሩ የዜማ ሩ ማኀበራዊ ሕይወት ይሰጥበታል ትምሀርቱ ከተግባራዊ የቅድስና ሕይወት ጋር መሰጠቱ ሩፍ ፍኖተ ሐዋርያትን እንዲከተሉ የሕይወት ትምህርት ፍሩ ምንኩስና ከመንፈሳዊ እውቀት ጋር ማስተባበርን ሩ ለአገልግሎት መሳካት ንፅህናን ቅድስናን ገንዘብ ማድረግን ሩሩ በጾም በጸሎት በስግደት የሚገኘውን መንፈሳዊ እድገት መጠ ቀም ይሰጥበታል በርካታ መጻሕፍትን ያሰባሰበ በመሆኑ ሩ የተማሪን የእውቀት ጥማት የሚያረኩ መንፈሳዊ ሕይወትን የሚያበሰፅጉ ኦርቶዶክሳዊነትን የሚያንፀባርቁ ሩፍ ለመናፍቃን መልስ የሚሆኑ ሩ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያፀኑ መጻሕፍትን ያሰባሰበ ማዕከል ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ሐይቅ እስጢፋኖስ የትምህርትና የቅድስና ማዕከል በመሆን በቅድስናቸው እንደ ኮከብ የሚያበሩ በትምህርታ ቸው ወደ ሕይወት መንገድ የሚወስዱ የተጠማን ነፍስ የሚያረኩ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ ሰይፍ ዘክልኤ አፉሁ ቅድስናን ከሊቅነት የተላበሱ የእልፍ አዕሳፋት ቅዱሳን መወለጃ ማህፀን ሆነ ስለዚህ ነው የመጀመሪያው የኢትዮ ጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተባለበት ምክንያት ይኸ ውም የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በአብዛኛው አጠቃሎ ከቅድስና ሕይወት ጋር የሚሰጥበት ማዕከል በመሆኑ ነው ከዚህ ባሻገር ከዚህ ተቋም ተመርቀው የሚወጡ ቅዱ ሳን መምህራን በልዩ ልዩ ቦታዎች እንደ አባታቸው አባት የመሆን እና እንደተማሩበት ገዳም ደግሞ ገዳም የመመሥ ረት ግዴታ ነበረባቸው «አባት አባትን ሲወልድ ገዳም ገዳ ምን ይወልዳል» ማለት እንዲህ ነው በዚህ መሠረት አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ላቋቋሙት ቋሚ ትምህርት ቤት መነኮ ሳት ቅዱሳን መምህራን በትምህርት በሃይማኖት አሠልጥ ነው በንቡረ እድነት ማዕርግ በመላ አገሪቱ አሰማርተዋቸ ዋል ከእነዚህ አባቶች መካከል በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል አባ እስትንፋስ ክርስቶስ አባ ገብረእንድርያስ አባ ተክለሃይማኖት አባ በጸሎተ ሚካኤል አባ ጊሩተ አምላክ ገብረ ናዝራዊ አባ ሕዝቅኤል አባ ዮሴፍ አባ አሮን አባ ሠረቀ ብርሃን አባ ጊዮርጊስ ወዘተ የሚጠቀሱ ናቸው ተቱቆቆቴቆተቶቀቶቶቶቀቶቶቀቶቀ ፓ ጋ አባ ጊዮርጊስን በሃይማኖት በምግባር የወለደ በጸሎቱ መላእክትን ያስደነቀ በድርስቱ ቤተ ክርስቲያንን ያሸበረቀ ከሀድያንን ዴሳፈረ መናፍቃንን በስይፈ ግዝቱ መትሮ የቤተ ክርስቲያንን ክብር ያስጣበቶ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት እነዚህን የመሳሰሉ ቁጥራቸው የበዛ አባቶችን ለቅድ ስት ቤተ ከርስቲያን ሲያበረክት የኖረ ቦታ ቢኖር ሐይቅ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከጉዳትና አረመኔያዊ ጥፋት በኋላ ምንም እንኳ ከዛግዌ የመጨረሻዎች አራት ነገሥታት ይምርሃነ ክርስቶስ ነአኩቶ ለአብ ገብረ ማርያ ምና ላሊበላ መጠነኛ ማንሠራራት ብታደርግም ከዛጉዌ ዘመን በኋላ ከኛውኗ መቶ ክፍለ ዘመን የተነሱ የቤተ ከርስቲያን የውስጥም የውጭም ችግሮችን ይፈቱ የነበሩት የዚህ የሐይቅ ትምህፀት ቤት ተማሪዎችና መመህራን ነበሩ። ይኸውም ይታወቅ ዘንድ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ባሉት ገዳማት ውስጥ በርካታ ቅዱሳት መጻሕፍት ቁጥራቸው የበዛ መነኮሳት ገዳማት ስለሚንፀባረቁበት ለዚ ህም ምክንያቱ የሐይቅ እስጢፋኖስ ትምህርት ቤት መመ ሥረት መሆኑን ምንጭ ይሰጡናል ምክንያቱም በጣና ሐይቅ ዙሪያ ያሉት ገዳማት ከመመስረታቸው በፊት በሐ ይቅ ገዳም እነዚህ ነገሮች ታይተዋልና በተጨማሪ በሐይቅ ተምረውና መንኩሰው ወደ ጣና በመሔድ ዳጋ እስጢፋኖስን የመሠረቱ አቡነ ጊሩተ አምላክን መመልከቱ በቂ መረጃ ሊሆነን ይችላል በሐይቅ አስጢፋኖስ መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ሳይ ሆን አስተዳደራዊ ትምህርትም ይሰጥበት እንደነበር እላይ ጠቁመናል ዐፄ ይኩኖ አምላክ ከመንገሥ በፊት የልጅነቱን ወራት የኖረውም የተማረውም እዚህ ነው እዚህ ቦታ ባገ ኘው እውቀት ትምህርትና ምክር መንግሥቱን ለመምራት አስችሎታል ሐይቅ እስጢፋኖስ ለትምህርት አመቺ ሁኔታ ያመቻቸች ስለነበረና ቦታዋ ዙሪያዋን በባሕር የታጠረች ጭምር ስለሆነች የተማሪ አዕምሮ በትምህርት ላይ ብቻ እን ዲያርፍ ታደርጋለች በውስጧ የታወቁ መምህራን በየመስኩ ይገኙ ነበር ቤተ መጻሕፍቱ በብዙ መጻሕፍት የተሞላ በመሆኑ የተማሪን የእውቀት ጥማት የሚያረካ ነበር አማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁጥር ገዕ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም በግራኝ ዘመን የገዳሙ ንብረት የተበረበረ ቢሆንም ቤተ ክርስቲያኑ ግን አልተቃጠ ለም መጸሕፍቱም አልተቆነፃፀለም ከዚያም በኋላ ገዳሙ እንደተከበረ ለብዙ ዘመናት ቆይቷል ነገሥታቱም ብዙ ርስት ጉልት ሰጥተዋል በርከት ያሉ የብራና መጻሕፍት የቆዩና ታሪካዊ ዋጋ ያላቸው አሁን ድረስ አሉበት ከእነ ዚህ መጸሕፍት ውስጥ በማይክሮ ፊልም የተነሱትን ብቻ ከእነ ስማቸውና የገፃቸውን ብዛት እንደሚከተለው ቀርቧል ይህ የመጻሕፍት ዝርዝር በመነኮሳቱ እጅ በግል የተያዙትን መጻሕፍትን አያጠቃልልም የመጽሐፉ ርዕስ ዳዊት መጽሐፈ ርቱዐ ሃይማኖት ዮሐንስ አፈወርቅ ግብረ ሕማማት ገድለ ሰማዕታት ከድለ ሐዋርያት ደቂቀ ነቢያት ግብረ ሕማማት ና ግንዘት ሃይማኖተ አበው ገድለ ቅዱሳን ገድለ ሐዋርያት ገድለ ቅዱሳን ገድለ ሰማዕታት ቱ ወንጌል መጽሐፈ ምስጢር ቱ ወንጌል ገድለ ቅዱሳን ገድለ ቅዱሳን ድርሳነ ሚካኤል መጽሐፈ መነኮሳት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ለሃ ማርያም ጸሎተ ባስልዮስ መልክዓ ጉባኤ ገድለ አባ አቢብ ገድለ ሐዋርያት ተአምረ ኢየሱስ ገድለ እስጢፋኖስ ሃይማኖተ አበው ተአምረ ኢየሱስ አርጋኖን ድጓ አረጋዊ መንፈሳዊ ስንክሳር ግጻዌ ቱ ወንጌል ገድለ ሰማዕታት ተአምረ ማርያም ተአምረ ማርያም ተአምረ ማርያም ቱ ወንጌል ጸመ ድጓ ተአምረ ማርያም ግብረ ሐዋርያትና መልእክታት የማቴዎስ ወንጌል ትርጓሜ ግንዘት ግንዘት ጾመ ድጓ አረጋዊ መንፈሳዊ ገድለ ኢየሱስ ሞዐ አቡሻክር ድርሳነ ዑራኤል አርጋኖን የጳውሎስና የሌሎች መልእክቶች ሕገ ወሥርዓተ ዘቤተ ክርስቲያን ገድለ ስብስትያኖስ ምሳሌያተ ሰሎሞን የጳውሎስ መልእክቶችና ሌሎች አረጋዊ መንፈሳዊ ሄኖክ ሥርዓተ መነኮሳት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የጳውሎስ መልእክትና ሌሎች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ጉባኤ መልክ አርኬ ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የማቴዎስ ወንጌል ቅርጓሜ መጽሐፈ ክርስትና መጽሐፈ አርኬ እነዚህ ቅዱሳት መጻሕፍት በአማካኝ በማይክሮ ፊል ም ላይ የመታወቂያ ቁጥር ተሰጥቷቸው በአብዛኛው ደግሞ ዓመተ ምሕረታቸው ታውቆ ተመዝግበዋል። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ኮገዳማት መስዔዔት ከጣና ሕደት ኩለ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ የሥነ ጽሑፍ የታሪክ የማኀበራዊ ሕይወት የትምህርት በጠቅሳ ላውም የኪነ ጥበብ መገኛዎች ሆነው መገኘታቸው በታሪክ የታወቀ ነው በዚህ መሠረት በውስጣቸው ቢያዙት የቅርስ ክምችት በዘመን ብዛታቸው በአካባቢ ውበትነታቸው ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን የውጭ አገር ቱሪስቶችን ህሊና መስጠው «ምነው ኢትዮጵያዊ ሆጌ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ተከታይ በሆንኩኝ» የሚያሰኙ ገዳማት አሉን ከእነዚህም ውስጥ በጣና ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ ገዳማት ዋነ ኞች ናቸው የተመሠረቱት ጥቂቶች በሀፄ ይኩኖ አምሳክ ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ግን በዐፄ አምደ ዮን ዘመነ መንግሥት ነው በዚህ አካባቢ የተመሠረቱት ገዳማት ከግራኝ መሐ መድ ወረራ በፊት የተተከሉና የገዳም ማኀበራዊ ኑሮ የተ መሠረተባቸው ብዙ መምህራነ ቤተክርስቲያን የወጡባቸ ልዩ ልዩ ቅዱሳን አፅም ያረፈባቸው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስፋፋት ከፍ ያለ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የበረከት ቦታ ናቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ሐይቆች ትልቁ ጣና ሐይቅ ነው ስፋቱ ካሬ ኪሎ ሜትር ሲሆን በውስጡ የሚገኙ ደሴቶችና በዙሪያው በርካታ ገዳማት አሉ አንዳን ዶች ገዳማት ከ መቶ ዓመት እድሜ በላይ ያሳቸውና ከተ ለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተሰበሰቡ ውድ የታሪክ ቅርሶችና የመካከለኛው ክፍለ ዘመን የአገራችን ነገሥታትን አፅም የያ ዙና «የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም» ናቸው ማለት ይቻላል በዚህ አካባቢ የሚገኙ ገዳማትና አድባራት አብዛ ኛዎች በፀፄ አምደጽዮን ዘመነ መንግሥት የተቋቋሙ ከመ ሆናቸውም ሌሳ ያቀኑትም ከሸዋ ጠቅሳይ ግዛት በተለይ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከመርሐ ቤቴና ከመንዝ የዚህን ዓለም ሀብትና ንብረታቸ ውን ትተው እየመነኑ የሔዱ ሰዎች እንደሆኑ እያንዳንዳቸው የቤተ ክርስቲያን ታሪክና መጽሐፈ ገድላቸው ይመሰክርላቸ ዋል እነሱም የሚከተሉት ናቸው ገዳማቱን ያቀኑት የገዳሙ መጠሪያ ታዴዎስ ደረ ማርያምን ያቀኑ ገዳም ዘጌን ያቀኑ ዳጋ እስጢፋኖስን ክብራነ ገብርኤልን አሣይሐሳይ ገዳመ ምንድባን ጐርጐራን ዘካርያስ ገዳመ ገሊላን ያፈቅረነ እግዚእ ጉብጉቤን ገዳም ጐንደር ቶማስ ብርጊዳ ማርያምን አንድርያስ አንጋረ ተሃይማኖትን አቅንተዋል ከእነዚህ ውስጥ ያፈቅረነ እግዚእ የትግራይ ተወላጅ ናቸው እነዚህ እያንዳንዳቸው ጽላትን እየያዙ ወደ ጣና ደሴቶች ገብተዋል በዚህ ወርቃማ ክፍለ ዘመን የተመ ሠረቱችን ገዳማት ጥቂቶችን እንደሚከተለው እናያቸዋለን ጻጋ ከስጢፍኛስ ከጣና ሐይቅ ደሴቶች ለደቅ ደሴት የሚቀርበው የዳጋ ደሴት ነው ደሴቱ ከሐይቁ ከፍ ብሎ የሚገኝ በመሆኑ ከማንኛውም የሐይቁ ዳርቻ ሊታይ ይችላል ዳጋ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ የተሸፈነና በውስጡ የእስጢፋኖስን ገዳም የያዘ ነው ይሀ ገዳም በዐፄ ይኩኖ አምላክ በ ዓም እንደ ተመሠረተ ይነገራል ገዳሙን ያቀኑት አቡነ ጊቲሩተ አምላክ ናቸው በዚህ ገዳም በአብርሃ ዘመነ መንግሥት በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ቤተ ክርስቲያን ታንጾበት ስለነበር እኝህ ጻድቅ ታቦተ ማርያምን እያጠኑ የተባሕትዎ ሥራ ። በጣና ሐይቅና በዙሪያዋ የሚገኙ አብዛኛዎቹ ገዳማት ኙ ከዋክብት በሚል መጠሪያ ከሚታወቁት የሃይማኖት አባቶች ጋር የተሳሰረ ታሪክ አላቸው መነሻቸው ከተለያዩ የአገራችን ክፍሎች እንደሆነ የሚነገርላቸው እነዚህ አበው ጻድቃን አቡነ ታዴዎስ ደብረ ማርያምን አቡነ ዘዮሐንስ ክብራነ ገብርኤልን አቡነ በትረ ማርያም ዘጌን አቡነ ጊሩተ አም ፎፎጌፍጃኛእ እች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ላክ ዳጋ እስጢፋኖስን አቡነ ሐሳይ ምድባን አቡነ ዘካርያስ ደብረ ገሊላን አቡነ ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ጣና ቂርቆስን እንደገዳሙ እንዳቀኑ ይነገራል እነዚህ ገዳማት በዘጌ ደሴት ውስጥ የሚገኙ እና በዚህ በኛው ወርቃማ ዘመን የተመሠ ረቱ ናቸው በደሴቱ ውስጥ የሚገኙትን ገዳማት እንደሚከ ተለው እናያቸዋለን መሕበ ዘጌ ጊዮርጊስ ከዘጌ ገዳማት በእድሜ አንጋፋ እንደሆነ የሚነገርለት የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ነው ቤተ ክርስቲ ያኑ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐፄ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት የተመሠረተ ሲሆን የመሥራቹን የአቡነ በትረ ማርያም ገድል በመጥቀስ ካህናቱ ይገልፃሉ አቡነ በትረ ማርያም ከሸዋ ልዩ ስሙ ሙገር ከተባለ አካባቢ እንደ መጡ ይታመናል በመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች ይገኛሉ ከብረት የተሠራ የአቡነ በትረ ማርያም የጸሎት ልብስ የጥንት ነገሥታት መኳንንት ስጦ ታዎች የብራና መጻሕፍት ከቅርሶቹ ጥቂቶች ናቸው ቤተ ክርስቲያኑ በተለያየ ጊዜ የመፍረስና እንደገና የመሠራት እድል ቢገጥመውም የጥንቱን እደ ጥበብ የሚመሰክሩ የእን ጨት ቅርሳ ቅርሶች በበሮቹና በመስኮቶቹ ላይ ይገኛሉ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ጥንታዊ ገፅታ ቸውን ጠብቀው ከቆዩት ቤተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሆነው የበትረ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይገኛል ይህ ቤተ ክርስቲያን አቡነ በትረ ማርያም ካረፉ በኋላ ረዳታቸው የነበሩት በአቡነ በርተሎሜዎስ አማካኝነት በመቃብራቸው ላይ ለመታሰቢያነት የተተከለ ነው በውስጡ ባማሩ ጥን ታዊ ቅዱሳት ሥዕሎች ያሸበረቀውና በክብ ቅርፅ ተሠርቶ በባህላዊ የሣር ክፍክፍ የተከደነው የአቡነ በትረማርያም ቤተ ክርስቲያን የጥንቱ ዘመን የቅርፃ ቅርፅ ጥበብ የሚዘክሩ በሮችና መስኮቶች አሉት የዓማራ ክልል የቱሪስ መስህብ ሐብቶች አጭር ቅኘት ገዕ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ኩሌ ኪጻነ ምሕርት ይህቺ ቤተ ክርስቲያን በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐፄ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት በአቡነ ዘዮሐንስ ተመ ሠረተች መስራቹ አቡነ ዘዮሐንስ ከሸዋ መርሐ ቤቴ የመጡ ሲሆን በቀድሞ ደብረ አስቦ ገዳም በአቡነ ሕዝቅያስ አጅ ቅስና እንደተቀበሉ። በመቅደሱ ግድ ግዳ ላይ የነበሩ ጥንታዊ የቅዱሳን ስዕሎች ግን ከእድሜ ብዛ ትና ከእንክብካቤ ጉድለት ክፉኛ ተጎድቷል ኮታ ማርያም ገዳም የተመሠረተችው ከ ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ነው ስዝቸ ጣፒም በጥንታዊ ቅብ ስዕሎች ከሚታወቁት የዘጌ ገዳማት አዝዋ ማርያም አንዷ ናት በዐፄ አምደ ዮን ዘመነ መንግ ሥት እንደተመሰረተች የሚነገርላት አዝዋ ማርያም በመቅ ደሷ ዙሪያ ያማሩ የግድግዳ ቅብ ስዕሎች የያዘች ናት በዘጌ የሚገኙ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ስዕሎች የተሠ ሩት በአዝዋ ማርያም ስለነበር አንዳንድ ጊዜ «ስዕል ቤት» ተብላ ትጠራለች ይህቺ ቤተ ክርስቲያን ረጅም ዘመን እንዳሳለፈች ዙሪያውን በቅፅረ ቤተ ክርስቲያኑ የተተከሉና ረጅም እድሜን ያሳለፉ አፀዶች ምስክሮች ናቸው የቤተ ክርስቲያኗ አሰራር ዙሪያ ክብ ሆኖ በሦስት ክፍሎች የተከፈለ ነው የአዝዋ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የግድግዳው እና የጣሪያው ማገር ለማስተሳሰር ይረዳ ዘንድ እንደ ገመድ የተጠቀሙበት የ ከብቶችን ቆዳ በመተልተል ነው የአዝዋ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በር የመዝጊያ ቁልፍም ከታቦተ ሕጓ ጋር ከቅድስት አገር ኢየሩሳሌም በአቡነ ዮሐንስ እጅ እንደመጣ ይነገራል ዝኒ ከማሁ ገፅ ኝ ቅዱሳን ማካናት በኢትዮጵያ ክፍል ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ምነጻዳባ መድኃኋኒዓሰም ይህ ገዳም የሚገኘው በጎረጎራ ወደብ አካባቢ በሚገኝ ቦታ ላይ ሲሆን ግማሽ ጎኑ በውህ የተከበበና ቀሪው የገዳሙ ክፍል ደግሞ ከየብስ ጋር ተያይዞ የሚገኝ ገዳም ነው ገዳሙ የተመሰረተው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን የገዳሙ አቅፒ አባ አሳይ የተባሉ አባት ናቸው እንዲያ ውም እኝህ ጻድቅ አባት የቋና ሕይቅ ገዳማትን ካቀኑ ከኙ ከዋክብት ተብለው ከሚጠሩት አንዱ ናቸው አቡነ አሳይ ወደ ገዳሙ የመጡት በድንጋይ ላይ ቆመው ከእምነታቸው ፅናት የተነሳ ድንጋዩን እንደ ጀልባ ተጠቅመውበት እንደ ነበር መነኮሳቱ የጻድቁን ገድል በመጥቀስ ያስረዳሉ ይህ የድንጋይ ጀልባ አሁን ድረስ ከገዳሙ ግቢ በስተ ምፅራብ በኩል በክብር ምእመናን እንዲያዩት ተደርጎ ተቀ ምጦ ይገኛል የገዳሙ መጠሪያ ስም የተገኘው ከእኝሁ ጻድቅ ግሩም ሥራ የተነሳ ነው አባ አሳይ በድንጋይ ጀልባ ተቀምጠው በውህ ላይ በሚያስደንቅ ሁኔታ በመመላለሳቸው ምክንያት የተነሳ «ማን እንደ አባ አሳይ» እንደርሳቸው ያለ የለም ተባለ። እነዚህ እንግዲህ በአብዛኛው በመግቢያው አንዳነሳነው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመ ሠረቱ ቅዱሳን መካናት ናቸው ለእነዚህ ገዳማት በበለጠ ለመስፋፋትና ለመደርጀት ምክንያቱ የሐይቅ ትምህርት ቤት መመስረት መሆኑን ባለፈው ተመልክተነዋል እውነ ተኛ የምንኩሰና ሕይወት በተግባር ከሚፈፀም ባቸው የአገራ ችን ገዳማት ዋነኞቹ የሆኑት እነዚህ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ያሉት ገዳማት ቅድስናን ገንዘብ ያደረጉ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን የወጡባቸው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም በመሆን እያገለገሉ ያሉ የምንኩስና ሕይወት በእጅጉ እንዲበለፅግ አስተዋፅኦ ያደረጉ የቅያሬድንና የሌሎች አባቶች ቅርስ የተከማቹባቸው የኪነ ጥበባት መገኛ ሆነው የሚታዩ ገዳማት በውጭ አገር ቱሪስቶች ምድራውያን ገነት የተባሉ ገዳማቱ ለብዙ መነኮሳት መውጣት አብነት የሆኑ ናቸው ጉቴቆቀቶቀቶ ዝኒ ከማሁ ገፅ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ክፍል አምስት ስባ ጊዮርጊስ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ከመሠረቱት ከሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ከተገኙት አባቶች አንዱ አባ ጊዮርጊስ ነው አባ ጊዮርጊስ የተወለደው በአሁኑ ጊዜ የአካባቢው ስም ጋስጫ ያለበት ቦረና በሚባለው ወረዳ ውስጥ በ ዓም ነው ለወሳጆቹ አንድ ብቻ ሲሆን አባቱ ከቤተክርስቲያን ሊቃው ንት አንዱ የነበረና በቤተ መንግሥትም መምህር ሲሆን ሕዝበ ጽዮን ይባላል እናቱም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እና መኳንንት ከሆኑት ከዚያው አገር ሰዎች የተወለደች እምነ ጽዮን ትባላለች አባቱ በተለይ የድጓ መምህር እንደነበር የሚያገለግለውም የቤተ መንግሥት ባለሟሎችና ነገሥታት በሚገለገሉባቸው ቦታዎች እንደሆነ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ያስረዳል እናቱ ሃይማኖተኛ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት መፍቀሪተ እግዚአብሔር ስለነበረች ልጅ በወለደች ጊዜ ስሙን በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ሰየመችው ይህም የሆነው አንደኛ በሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤት ሰማፅተ ልዳ በጊዮርጊስ ምልጃ ልጅ ስለአገኘች ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በእርሱ ስም የሰየመችው እንደሰማዕቱ የእውነት ምስ ክር መፍቀሬ እግዚአብሔር የተዋህዶ አርበኛ አንዲሆን ስለ ፈለገች በጊዮርጊስ ዘልዳ ታሪክ ትመስጥ ስለነበር ነው በዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ከ ዓም የገዳሙ አበምኔት አባ ሠረቀ ብርሃን ገዳሙን በሚያስተ ዳድርበት ዘመን አባ ጊዮርጊስ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገባ አባ ሠረቀ ብርሃን የተማረ ብቻ ሳይሆን ለቀናች ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ ጭምር ነው በእርሱ ዘመን በዚያ መማር መታደል ነበር አባ ጊዮርጊስን በትምህርት ብቻ ሳይሆን በቀናች ሃይማኖትም ለመቅረፅ መልካም አጋጣሚ ሆኖለታል ከቅዱስ ያሬድ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ የያዘው ታላቅ የቤተ ክርስቲያናችን አባት ለመሆን የበቃው አባ ጊዮርጊስ በሥነ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን አገልግሏል ፎ ፎዌጭጭጭጩጭጭጭጭፍች ፉፉ እች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ቀደም ብለን በሐይቅ ገዳም ታሪክ እንደተመለከት ነው አባ ጊዮርጊስ የተማረበት ሥፍራ ሐይቅ በመጽሐፍ የበለፀገ ስለነበር ልዩ ልዩ መጻሕፍትን በማንበብ እውቀትን አዳብሯል በዘመኑ ከነበሩት ታላላቅ ሊቃውንት ስለ አም ነት ተጠያቂ ከነበሩት አንዱ አባ ጊዮርጊስ ነበር የትምህር ቱን ጥልቀት የተረዳው ሀፄ ዳዊት ወንድ ልጆቹንና ሴት ልጁን እንዲያስተምርኳት ወደ ቤተ መንግሥት ወስደው የልጆቹ ስም ቴዎድሮስ ይስሐቅ ቴዎፍሎስ እንድርያስ ህብተ ኢየሱስ ሕዝቅያስ ኢዮስያስ እሌኒ ዘርዐያዕቆብ ናቸው ሁሉንም የንጉሥን ልጆች በእውቀትና በምግባረ ሠናይ ቀርዷጺቸዋል ሁለቱን ብንመለከት የመጀመሪያው ቴዎ ድሮስና የመጨረሻው ዘርዓያዕቆብ ቅድሚያ ኣሳላቸው ቴዎ ድሮስ ሕይወቱን በንፁህ ክርስቲያናዊ ሕይወት ከመምራቱም በላይ ቅዱስ ተብሏል መታሰቢያውም ለኔ ቀን ይከ በራል ዘርዓ ያዕቆብ በይበልጥ በሥነ ጽሐፍ የመምህሩን ፈለግ ተከትሷል እንደ መምህሩ መጻሕፍትን ደርሷል ይህን እቦታው ላይ ስንደርስ እንመለከተዋለን አባ ጊዮርጊስ የዐፄ ዳዊትን ልጆች በቤተመንግሥት በሚያስተምርበት ጊዜ አልመነኮሰም ነበርና ንጉሥ ሴት ልጁን አጋብቶ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ሊያስቀምጠው ፈለገ አባ ጊዮርጊስ በምንኩስና መኖርን ስለመረጠ ጋብቻውን አልፈፀ መም ከዚህ በኋላ በዘመኑ ከነበሩት ጳጳስ አቡነ በርተሎ ሜዎስ ዘንድ ሔዶ ቅስናን ከዚያም አከታትሎ ምንኩስናን ቴዎድሮስ ቀዳማዊ ከዓፄ ዳዊት ቀጥሎ በኢትዮጵያ የነገሠ ሲሆን ስሙ ግን በክብረ ነገሥት አልተመዘገበም በዘመነ መንግሥቱ ገዳማትና አድባራት በርስት ጉልትነት የያዙትን መሬት ቀምቶ በዚህ ትልቅ ሀብት ሕዝብ ምስኪነ ይጠቀምበት ብሎ አከፋፍሏልፎ ለሥልጣንና ለውዳሴ ከንቱ ሳይጓጓ የቤተክነቱን ሔሜትና ወቀሣ ሳይፈራ ደፋር ንጉሥ አንደነበር ያመለክታል አባ ጊዮርጊስ ትምህርትን የመቀበል ችሎታውን ከሊሎች ወንድሞች የላቀ ሆኖ ስላገኘው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትከተለው የሚገባትን ዓላማ ያስረ ዳው ይመስላለ ቴዎድሮስ ቀዳማዊ በሁለት ነገሮች በክብረ ነገሥት ስሙ ሳይመዘገብ ቀርቷል አንደኛው ውዳቤ ከንቱ የማይፈልግ በመሆኑና ጸሕፌ ትዕዛዞችን ባለመመደብ ሲሆን ሌላው ምክንያትን ነገሥታትን ተገን አድርገው ደሀውን የሚበድሉ በጊዜው የነበሩ የቤተክህነት ስዎች ሕዝቡን የሚበዘብዘብትን መረብ ሰስበጠሠባቸው እንደከሃዲ ቆጥረው ስሙን በከብረ ነገሥት እንዳይመዘገብ ስለአደረጉ ነው ግን በቤተ ክህነቱ ፈጽሞ የተጣላ ስው አልነበረም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበት ተደራቢ ሚስት ያላገባ አብያተ ክርስቱያናትን የተከለ በመሆኑ የአረፍት ቀኑን በቅዱሳን ደረጃ መጽሐፍ ሥንክባር ተመዝግቦለታል ስኔ ተመልከት የተቀበረውም በአማራ ሳይንት ተድባበ ማርያም ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ከአፄ ልብነ ድንግል እስኬ ይኩኑ አምላክ ተፃመ ገጽ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ተቀበለ ምንኩስናን የተቀበለው በደብረ ጎል በአቡነ በጸሎተ ሜካአል ገዳም ነው አባ ጊዮርጊስ እመቤታችንን በጣም ከመውደዱ የተነሳ ስሟን ከአፉ ለይቶ አያውቅም ይህም በድርሰቶቹ ውስጥ በብዛት ይንፀባረቃል በገድሉ እንደ ሜነበበው ድርሰት የምታስደርሰውም እርሷ እንደሆነች እንገ ነዘባለን። አንድ ቀን አባ ጊዮርጊስ ቅዳሴ ገብቶ ሳለ ንጉሥ ዳዊትና ሚስቱ ሊቆርቡ ቆመው ስጋ ወደሙ እስኪመጣላቸው ይጠብቁ ጀመር እርሱ ግን በድርገት ጊዜ ይዞ መቆም ካለበት በር ላይ ቆመ ንፍቁ ካህንም ወደ ንጉሠና ንግሥ ቲቱ እንሂድ ሊቀበሉ ይፈልጋሉና አለው እርሱ ግን አይሆንም አለ ንፍቁም ንጉሥ እኮ ነው ቢለው ወደ ሥጋ ወደሙ እያመለከተ «ንጉሠ ነገሥት ውእቱ ሥጋ ወደሙ ለክርስቶስ» የንጉሥ ክርስቶስ እውነተኛ ስጋ ወደሙ ነው አለው ይህም መምህረ ሥርዓት እውነተኛ ሐዋርያ ምድራ ውያን ነገሥታትን በመፍራት ሕገ አግዚአብሔርን በመጣስ ንጉሠ ሰማይ ወምድር ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያሳዝን አለ መሆኑን ያመለክታል ቭቃት በው ሥነ ጽሑፍ ስቅትርቢበ አንድ አባት ሊቅ የሚያሰኘው በትምህርት ደረጃው በምርምር ሥራው በሥነ ጽሑፍ አቀራረቡ እንዲሁም በብቃትና በመንፈስ ቅዱስ ሀብት በተቃኘው ሕይወቱ ነው «ብዕር የአዕምሮ ምላስ ነው» እንደሚባለው በምሥጢር ጫጨኤጨ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ባሕር ይዋኝ የነበረው አባ ጊዮርጊስ ብዙ መጻሕፍትን በመ ድረስና በማስተላለፍ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ኣባቶች ሁሉ ቅድሚያ አለው በሕይወቱ ከጻፋቸው መጻሕፍት በአሁኑ ጊዜ እስከ የሚሆኑ ታውቀው በግራኝ መሐመድ ከጠፉት ከተረፉት ውስጥ አሉ እነዚህንም ለማየት እንኳ ባይቻልም በስም መዘርዘር ይቻላል እነዚህም ር መጽሐፈ ምስጢር መጽሐፈ ስአታት የቀን የሌሊት ጩ መሰንቆ መዝሙር ር መጽሐፈ ብርሃን የቀን የሌሊት እንዚራ ስብሐት መጽሐፈ ድንግል ወይም ሕይወተ ማርያም ፕህተ ብርሃን ውዳሴ ስብሐት ወሰላምታ ውዳሴ መስቀል ር ውዳሴ ማርያም ዘአባ ጊዮርጊስ መዝሙረ ማርያም መልክአ ሕማማት ርፌ እሴብህ ጸጋኪ ቅዳሴ ማርያም መአዛ ቅዳሴ ዜና ማርያም ር ቅዳሴ እግዚእ ዘእባ ጊዮርጊስ አበ ርቱዕ ሃይማኖት አርጋኖን መልክዓ ስዕል ጸሎተ ፈትቶ ር መልክዓ ኤዶም ር ውዳሴ ሐዋርያት ር ጸሎተ ማዕድ ዌ ተአምኖ ቅዱሳን መልክአ ውዳሴ ናቸው የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ታሪክ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያልታተመ አነስተኛ ጥንታዊ ጽሑፍ ዓም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ከእነዚህ ሌላ ብዙ የማይታወቁ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን በማሕሌት አገልግሎት የሚውሉ አሉ ለምሳሌ በአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ በመቃብሩ ላይ ሔዶ «በሰቀ ጸጉር ገዚፍ ይሰክብ ሥጋሁ አባ ሳሙኤል ዘምዐዛ ምንኩስናሁ አራዊተ ገዳም ሥዕናሁ ይትጋነዩ ቅዳሜሁ አካለ አንበሳ ግሩም ይመጥን በእዴሁ» ትርጉም «ምንኩስናው የእጣን መፀዛ የሆነ አባ ሳሙኤል ሥጋው በወፍራም ፀጉር ማቅ ይተ ኛል የበረህ አራዊት በፊቱ ምስጋና ያቀርባሉ የሚያስፈራ አንበሳ አካልን በእጁ ይለካል» እያለ አንደደረደረው በት ርጓሜ በጸሎት የምንጠቀምባቸው ድርሰቶች ሲኖሩ የቤተክ ርስቲያንንም ሥርዓተ ጸሎት በ ርያ ሃ የነደፈው እርሱ ነው የነግህ የሰርክ የመአልት የሌሊት እያለ ማለት ነው ለምሳሌ የጸሎት ቅደም ተከተልን ብናይ ከበስመ አብ ከሚለው ጀምሮ እስከ ይዌድስዋ መላአክት ድረስ ቅደመ ተከተላቸውን አስቀምጧሟል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የሊቃውንት ጉባኤ በሌለበት በዚያን ዘመን ብቻውን የጸሎት ቅደም ተከተሎችን ሠርቷል ቪበሕጾደቅ ምገ ስጸነት ትምህርት ጾስፕ ከገደነበር ጃርስቶቹ ምነጭ ሸነዋስበ በሐይቅ እስጢፋኖስ ምን ዓይነት ትምህርት እንደ ነበር ምንጭ የሚሰጡን ከላይ የገለጥነው የአባ ጊዮርጊስ ድር ሰቶች ናቸው እነዚህም የዜማ የቅኔ የትምህርት ተብለው በሦስት ሊከፈሉ ይችሳላሉ እነዚህ ሦስት የትምህርት ዓይነ ቶች በድርሰቶቹ ውስጥ በጉልህ ሠፍረው ስለሚታዩ አንደ ምንጭነት ያገለግላሉ ስለዚህ በሐይቅ እስጢፋኖስ የዜማ የቅኒ የትርጓሜ መጻሕፍት ትምህርት እንደነበር ለመረዳት እንችላለን አባ ጊዮርጊስ የቅዱስ ያሬድን ትምህርት በጥልቀት ከሚያውቁት አንዱ ነው በዜማ በኩል በያሬድ መስመር ከያሬድ ቀጥሎ ከተነሥሠት የዜማ መምህር ኛው ለመሆን ችሏል ከሌሎች በተለይ ግን በጉዲት የጠፋውን የቅዱስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት ያሬድን ድጓ አንደገና ሲጻፍ ከያሬድ በኋላ ለተነሱ ቅዱሳን እስከ እርሱ ድረስ ላሉት ማሕሌት የደረሰ የቅዱስ ያሬድኝ ዜማ በሁሉ መልኩ ያስፋፋ የድጓ መምህር ነበር።