Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ወንጌል ይለውጣል.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

ወንጌል ይለውጣል.pdf
  • Extraction Summary

ዮሐንስ ኢየሱስ ከሌለ ሃማኖት እራሱ ገዳይ ነው ደም ግባት እና ዝና ከንቱ ነው። ፍቅር አንድነትን ሲያመጣ ደስታ ይመጣል በሀዘን ወስጥ ለሚኖር ሰው መራራ ይጣፍጣል ጥላቻ ሲጠፋ በሀገር እውነት ሲገለጥ ውሸት ሲወገድ ጨለማ ይጠፋል ብርሃን ሲመጣ ለቅሶ ሲበቃ ኢየሱስ ሲመጣ ሰላም ስገባ ይጣፍጣል መራራ ፍቅር እውነት ነው እውነት ደስታ ነው ደስታ ሰላም ነው ሰላም ኢየሱስ ነው ። ኢየሱስ አምላክ ነው አምላክ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔርም መንፈስ ቅዱስ ነው ቀስተደመና ነው የያዘው ነገር ። የትዳር ትርጉም አይደለም ገንዘብና እውቀት እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ካልሰጠ ቁንጅና እና መልክ አያፀናም የፍቅር ጥልቀት መሳቅ ጥንድ ሆና ያምራል ሴትና ወንድ የሚያምር ፈገግታ አይዘልቅም ሁል ቀን መከራ ስመጣ ቀን ምሽት ይሆናል ነገር ሁሉ ግራ ይገባል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ትዳር ውስጥ አምላክ መፈራት መከራ ያስረሳል መልክ እውቀትና ሀብት አይቶ ባለትዳር የምሆን ሰው ከጥቂት ጊዘ በኃ ወደ መከራ ውስጥ መገባት አይቀርም ምክንያቱ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ነገር መጨረሻ ወደ መጥፎ አቅጣጫ ነው የሚወስደው ትዳር ያለ ፍቅር እሳት ውስጥ የወደቀ ቅቤ ማለት ነው ። እርካታ አገኘሁ ስል የሰው ልጅ። በእጅ ያለ ነገር ሲነጠቅ። ቀር የዚህ ምድር ነገር ።

  • Cosine Similarity

ኢየሱስ አምላክ ነው አምላክ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔርም መንፈስ ቅዱስ ነው ቀስተደመና ነው በምድር ላይ የኛ ነው የምንለው ነገር አይ ሰው ዛሬ የኛ ነው የምንለው ነገር ነገ የሌላ ስይሆን የምንመካበት የኛ ነገር በአይን አይተን የማንጠግቦ ነገር ሰው በስንት መከራ አልፎ ወደ ክብር ሲመጣ በድካም ውጠት ባለንብረት አባት ሲሆን ሀብታምና ታወቅ ሰው ይሆናል አንድ ተማሪ በብዙ አመት ድካም በኃ ዶክተር እና እንጂነር ለመሆን ደረጃ ሲደረስ እና ባለስልጣን ስሆን እኔ ልዩ ሰው ነኝ ብሎ መመካት ይጀምራል ከከፍታ ሲወርድ የሰው ልጅ ዝና እና ሀብት ከንቱ ይሆናል የጊዜ ነገር ነው ሰውን በምድረ በዳ ላይ የሚያስቀር ነገር ከአንድ ደቂቃ በኃ ምን እንደሚፈጠር ሳያቅ የሰው ልጅ ዝና እና ሀብት አለ ብሎ መመካት አይ ያሳዝናል የሰው ልጅ ከላይ አሪንጓዴ ለብሶ ከጊዜ በኃ አፈር ሲለብስ ለጊዜ ነገር መመካት ባዶ ያስቀራል የሰው ልጅን ቀስተደመና ነው የያዘው ነገር ። መራራ ነው የሰው ልጅ ህይወት ለመለወጥ ቀንና ለሊት ቢሮጥ መቸ ይሞላል የዚህ ምድር ነገር አንዱ አገኘሁት ስል አንዱን ማጣት እንቅልፍ ማጣት ወደ ስኬት ለመድረስ በሽታ ነው እንጅ መቸ እርካታ ይሆናል ሰው በእውቀት ትልቅ ቦታ ለመድረስ እንቅልፍ ማጣት አይደለም ወደ ስኬት የሚያደርስ እግዚአብሔር ለኛ ያዘጋጀ ነገር ካልሆነ እኛ የምንሰራ ነገር እና ወደ ስኬት ለመድረስ ቀንና ለሊት በድካም ጊዘ የምናሳልፈው ነገር ለመንከራተት ብቻ ነው እንጅ ወደ ስኬት ለመድረስ አይደለም የኛ እቅድ አምላክ ከሌለ ከኛ ጋራ የዓለም ብቸና ተወዳጅ ሰው ብንሆን ምን ጥቅም አለ የኛ ህይወት ከመንግሥት ሰማይ ከጎደለ ሁሉ ከንቱ አይደለም ወይ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሌለ ባዶ ነው ህይወት ጨለማ ውስጥ ከኖረ ። እርካታ የት አለ ከሌለ አምላክ። የት አለ ክብር። የት አለ ክብር ከሌለ አምላክ። ሙሉ ሆኖ አካል ከኖረ ጎዶሎ የት አለ ሰላም ካለ ሰላምን ሰጠ አምላክ ክፋትን ለማስወገድ በፍቅር የማይታመን በብር ሆኖ ተገኘ የሰው ፍቅር ከጥፍር እስከ ጸጉር ሙሉ ከሆነ አካል ምን አጎደለ አምላክ መውጣትና መግባት ያማረ ከሆነ መዋል ከዚህ በላይ የት አለ ክብር አምላክ እኛ ከጠበቀ ከክፋት ጠና ነው ሀብት ፍቅር ነው ስኬት የሰው መንገድ ጠማማ ላያዘልቅ ወደ ስኬት በምኞት ሲያስቀር ድካም የት አለ በረከት ወደኋላ ሲያስቀር ከግብ ባዶነት አይደለም ወይ ከአምላክ መንገድ ውጭ መጓዝ እኔ የወይን ተክል ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact