Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ወልድ ዋሕድ.pdf


  • word cloud

ወልድ ዋሕድ.pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ዝገክርፒጀክህቬዐፀፎበ በከዐከ ከክቄጩከጧዘከ በበፎክበ ሂሆዝዝሆፀሀከከ ወልድ ዋሕድ አየተባለ ይጠራል ምክንያቱም አምቅድመ ዓለም ከአብ ባሕርይ የተወለ ደው አርሱ ነው ህማማችንን የታገበሰ ደዌያችንን የተሸ ከመ በደላችንን የተቀበለ ሰለ አኛ የማያልፍ የማይለወጥ መሥዋዕት አድርጎ ራሱን ያቀረበ የማይሻር የማይለወጥ ካህን አርሱ ነው ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ነው። ዮሐንስ ሊቀ ጳጳሳት ዘአስክንድርያ ይህንን ትምህርት ሲያብራ ዝያዝፔሆከበከ ራ አንዲህ ብሎአል «በሥላሴ ምንም ምን አልተጨመረም አርሱ አንድ ነውና አርሱ አም ላክ በተዋሐዶ ሰው የሆነ አርሱ ነው። ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት መናፍቃን ጋር በመናፍቅነት የሚዛመድ ደግሞ አኾፐሊናርዮስ ነው።

  • Cosine Similarity

ጳውሎስ ሣምሳጢ ምስጢረ ሥላሴ በመካድ «የአግዚአብሔር አካልና ገጽ አንድ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቢባልም በስም ነው አንጂ በገጽና በአካል ሦስት አይደለም ቃል ወይም ወልድ አንዲሁም መንፈስ ቅዱስ አንደ አግዚአብሔር አብ አካል ገጽ የላቸውም ወልድና መን ዝያዝፔሆከበከ ፈስ ቅዱስ አካልና ገጽ ሳይኖራቸው የአግዚአብሔር ጥበብና ኃይል ናቸው» አያለ ያስተምር ነበር። አርሱ ከስው ቢወለድም በጸጋ የአግዚአብሔር ልጅ አይደለምና አስቀድሜ አንደ ተናገርኩ አርሱ ከአግዚአብሔር የተገኘ አግዚአብሔር ነው ያለ ውነው አንጂ» ሲል አስረድቶአል ሃይማኖተ አበው ገጽ ቀ። በተጨማሪም ይህ ቅዱስ አባት ሰለዚሁ ሲያስረዳ «ከአመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደ የአግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ ነው አርሱም የባሕርይ አምላክ ነው መለኮት ያደረ በት በጸጋ የከበረ አይደለም ሥጋን በመንሳት ሰው የሆነ አርሱ ብቻ ነው በመለኮት የአግዚአ ብሔር ልጀ ነው አርሱ አምላክ ነው አርሱ ወልድ አንድ ብቻ ነው» ብሎአል ሃይማኖተ አ በው ገጽ። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ቴኦሎጎስም ነባቤ መለኮት ወልድ ዋሕድ ክርስቶስን ሁለት አድርገው ያስተማ ሩትን መናፍቃን ሲያወግዝ አንዲህ ብሎአል «አንዱ ከአግዚአብሔር አብ አንዱ ከድንግል ማርያም ብሎ ሁለት ወልድ የሚል ከአግዚአብሔር የተወለደው ከድንግልም የተወለደው አን ድ አይደለም የሚል ቢኖር አግዚአብሔር ለወዳጆቹ ካዘጋጀላቸው ልጅነት የጸጋ ልጅነት ይለ ይ» ሃይማኖተ አበው ገጽ። የአስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቄርሎስም መናፍቃኑን በመዝለፍ ያስተላለፈው ውግዘት አንዲህ የሚል ነው «ክርስቶስ አግዚአብሔር ያደረበት ሰው አንጂ የባሕርይ አምላክ አይደለ ም ብሎ ደፍሮ የሚናገር ስው ቢኖር ሰው የሆነው አንደኛም ሥጋን ነፍስን የተዋሐደው ቃል አንድ ብቻ የሆነ የባሕርይ ልጅ አንደሆነ የማያምን ቢኖር ውጉዝ ይሁን ከአብ የተወለደው የአግዚአብሔር ቃል ለክርስቶሰ ፈጣሪው ነው ወይም ጌታው አንደሆነ የሚናገር ቢኖር መጽ ሐፍ አንደ ተናገረ ቃል ሥጋ አንደሆነ አርሱ አምላክም ሰውም አንደሆነ የማይናገር ቢኖር ውጉዝ ይሁን የአግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ በሚባል ሰው አድሮ ሥራውን አንደሚሠራ ያንድ ነት ክብርም በኅድረት አንደ ተሰጠው ከአግዚአብሔር ቃልም የተለየ አንደሆነ የሚናገር ሰው ቢኖር ውጉዝ ይሁን» ሃይማኖተ አበው ገጽድሮቿ ቀጓሻጳጓ። ሰለዚሁም ቅዱሳን ኦርቶዶክሳውያን አበው የጻፉትን ቀጥለን አንመልከት ቅዱስ አትናቴዎስ ዘአሰክንድርያ «አንደ ወንጌል ትምህርት ግን የማይሞተው ሞተ ሊሉ ይገባል በዚህም አነጋገር በመለኮቱ ሕማም ሞት የሌለበት አግዚአብሔር በነሣው ሥጋ ታመመ ሞ ተ ይባላል» ሲል አስረድቶአል ሃይማኖተ አበው ገጽሮጃ። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ቴኦሎጎስ ነባቤ መለኮት አኾልናርዮስን በተቃወመበት መልአክቱ ወልደ አግዚ አብሔር ክርስቶስ በመለኮቱ ሕማም ሞት ሳይኖርበት በተዋሐደው ሥጋ አንደ ታመመ ሲያስረ ዳ «በመለኮት ሞት ሳይኖር በሥጋ ሞትን ገንዘብ አደረገ በመለኮት መወሰን ሳይኖርበት በሥጋ ተወስነ የማይመረመር ስማያዊ አርሱ ሥጋን ተዋሕዶ በምድር ተገለጠ የማይታየውታየ በኃ ጢአት ወድቆ የነበረ የቀደመ ሰው አዳምን ዳግመኛ ያከብረው ዘንድ አግዚአብሔር ፍጹም ሥ ጋን ነፍስን ተዋሕዶአልና» ብሎኣል ሃይማኖተ አበው ገጽ ቀጂ። አባ ብንያም ሊቀ ጳጳስ ዘአስክንድርያ ደግሞ ወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ በተዋሐደው ሥጋ አንደ ታመመና አንደ ሞተበመለኮት ግን ሞት አንደ ሌለበት አንዲህ ሲል አስረድቶአል «አ ግዚአብሔር ቃል በሥጋ በአውነት አንደ ታመመ በመለኮቱ ግን ፈጽሞ የማይታመም የማይሞ ት አንደ ሆነ አንሆ ነገሩ ታወቀ ተረዳ ነገር ግን አርሱ መለወጥ መቀላቀል የሌለበት አንደ ሆነ የባሕርያት አለመቀላቀል ለዘላለሙ ጸንቶ ይኖራል» ሃይማኖተ አበው ገጽጅ ቀሩ ቷ። «አኛስ አግ ዚአብሔር ቃል በመለኮቱ ታመመ ሞተ የሚለውን ሁሉ አውግዘን ልንለየው ይገባናል ከኦር ቶዶክስ ሃይማኖታችን አሁን ተለይተዋልና ከጉባኤያችንም ልንለያቸው ይገባናል ከወንድሞቻች ን ከምአመናን አይደሉምና አንኪያስ አስቀድመን ስማቸውን ከጠራናቸው ከነአርዮስ ከነአኾ ሊናርዮስ ከነናዳቢደረ ወገኖችም ጋር ይህን አንድ ክሕደት ይናገራሉ አነዚህም አርስ በርሳቸ ው በክሕደት የተያያዙ የሚመሳሰሉ ናቸው የነናዳቢስ ወገኖችም መለኮት ከሥጋ ጋር በአንድ ነት ታመመ ይላሉ አኛ ግን አንዲህ ብለን አናምንም አግዚአብሔር ቃል በአውነት ሥጋን አ ንደ ተዋሐደ በመለኮቱ ግን ፈጽሞ ሕማም ሞት ያሌለበት አንደሆነ አናምናለን አንጂ አአ ምሮ በማጣታቸው ክርስቶስ በመለኮት ያይደለ በሥጋ ታመመ ብለን በዚህ አነጋገር በኬልቄዶን ከተስበስቡ «መናፍቃን» ጋር አንድ ሆነን አንገኛለን የሚሉ አሉ አኛም ቅዱስ ቄርሎስ አነር ሱ አንደሚገባ ብዙ ነገር ያምናሉና ከሕደታቸው አንራቅ አንጂ መናፍቃን ከሚናገሩት ሁሉ ፈጽ መን ልንርቅ አንችልም ብሎ ጽፎአል ብለን አንመልበሰላቸዋለን የኬልቄዶን ማኀበር ወገኖች አግዚአብሔር ቃል በመለኮት ያይደለ በሥጋ አንደ ታመመ ካመኑ አኛም በዚህ ነገር ከአርሱ ጋር አንተባበራለን ሁለት ባሕርይ ካሉ አንድ ወልድንም ወደ ሁለት አካል ከከፈሉት ሁለትም ካደረጉት ግን በዚህ ከአነርሱ ጋር አንተባበርም» ሲል አስረድቶአል ሃይማኖተ አበው አባ ብን ዝያዝፔሆከበከ ጋ አንደ ታመመ ካላመንስ ሃይማኖታችን ከንቱ ነው» ብ ። «አግዚአብሔርም ቃል ስለ አኛ በሥጋ ር ሎአል ሃይማኖተ አበው ገጽፈሻ ቀ ጥያቄበጥንት ዘመን ወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ የተዋሐደው ሥጋ ድካም ሕማ ም ሞተ የማይስማው ልዩ የሆነ ሥጋ ነበር ብለው ያስተማሩት መናፍቃን ተነስ ተው ነበር ይባላል ይህ አውነት ነውን አዎን አውነት ነው። አነርሱም «ወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ የተዋሐደው ሥጋ ከቅድስት ማርያም የተወስደ የሰ ው ሥጋ ነበር ነገር ግን ከመለኮት ጋር ሲዋሐድ አንደ መለኮት ድካም ሕማም ሞት ነበር» ብለው ያስተማሩ መናፍቃን ተነስተው ነበር። ጥያቄወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ በመለኮት በባሕርይ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ በመሆኑ ፍጹም አምላክ ነው ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋን ነ ፍስን ተዋሕዶ ከኃጢአት በቀር ፍጹም ስው ስለሆነ በስውነቱ ከአኛ ጋር አንድ ነው። የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ወልደ አግዚአብሔር ክርስቶስ በመለኮቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ መሆኑን በሰውነቱም ከኃጢአት በቀር ከአኛ ጋር አንድ መሆኑን በየመልአክቶታቸው በስፊው ገልጸውታል። ቅዱስ ቄርሎስ ዘአስክንድርያ ለሊቀ ጳጳሳት ዮሐንስ ዘአንጸኪያ በጸፈው መልአክቱ አንዲህ ብ ሎአል «አርሱ ወልድ በመለኮቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ነው ትክክል ነው አርሱ ራሱም ሰው በመሆኑ ከአኛ ጋር አንድ ነው ሁለቱም ባሕርያት በተዋሕዶ አንድ ሆኑ ሃይማኖተ አበው ገጽሮ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact