Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ጽሞና - ዳንኤል ጥሩነህ.pdf


  • word cloud

ጽሞና - ዳንኤል ጥሩነህ.pdf
  • Extraction Summary

በፀጥታና በጽሞና መሀል ሆነን መመሰጥ ውስጥ ስንገባ በግልም ሆነ ከህዝብ ጋር ለምንኖረው ኑሮ እውነተኛ ድል አድራጊነትን እንጎናፀፋለን በህይወቴ ይህ ነገር ደግሞ ህይወታችንን የመለወጥ አቅም አለው ርቹ ርቓ ር ርዉ ገባብ መሠረታዊ ዬሳገታችን ሲሆገ ዘሳብ ገን ሁሴ የምናደርገው ፅምምደ ነመ የማስታወስ ችሱታችገ ገገ በኛ ሳደ የፈስገጡን ተገኮስ በመስራት የሚያጭፕበረብረገ ጠሳታችን ነፎ ርዩጾ ርእቹ ር ርቓ የምናነበው ነገር አእምሮአችን ውስጥ የማይቀር ከሆነ ማንበባችን በራሱ ምንም የሚያስፈልግ ጉዳይ አይደለም አዋቂነት ቀለል ባለ ትርጉሙ ሲታይ ከተኖረ ተሞክሮ ከተቀሰመ ፅውቀት ከደመነፍሳዊ አስተሳሰብ እንዲሁም ረዥም ጊዜን ካስቆጠረ ልምድ የተውጣጣ እና ከውስጣችን ከሚወጣ ጥልቅ ፍላጎታችን የሚመነጭ ነው አውነት ከተግባር ይበልጥ የሚያዳምጥን ሰው የበለጠ እንዲረዳ ማድረግ ትችላለች የሚቀመር ወይም የሚገለፅ ነገር አይደለም እውነት ራሱን ችሎ የሚቆም ነገር ነው ዛብታም ግለሰብ መሆንህ ብቻ የሁሉም ነገር ዛብታም አያሰኝህም የጽሞናም ዓላማም ይሄኛውን አእምሮ ውስጥ ያሉ ሰላም እንድትረዳው ማድረግ ነው ፃብታምነት እዚህ ጋር የሚፈይደው ነገር የለም ዛብታም መሆን ባለባንክ አካውንት ከመሆን አይዘልም በእውነተኛው ሚዛን የምንለካው ሃብታም የሆነ ሰው ግን ያለውን ነገር ሁሉ ቢያጣ እንኳ ሁሉንም ነገር መመለስ የሚቻለው ሰው ነው በዓለማችን ያሉ አስር የሚሆኑ የጠሩ ሃብታሞችን ብትወስድ ያወጧትን አንዲት ሳንቲም ሳትቀር ማስመለስ የቻሉቱ ናቸው ጥያቄ ፅሞና ከባህል እና ከሀይማኖት አንፃር ያለገደብ መስራት የሚችለው እንዴት ነው። ከፈለገህ መንገዱ ቀና ነው አሁን ላይ የምትመርጠው የአኗኗር ዘይቤ ወደፊት የምትኖረውን ህይወት ገላጭ ነው እናም ቀጥተኛ መልሴ አዎ ህይወቴን ሙሉ የምከውነው ተግባር ነው የሚል ነው ጥያቄ ጽሞና በማስተር ፕላኑ ላይ ያለው አስተዋፅኦ ምን ያህል ነው። ምን ያህሉ ደግሞ በእኛ የተቀየሰ ነው።

  • Cosine Similarity

አጭር መግለጫ በጆሴፍ ቢስማርክ ስለ ውጤታማነት ምስጢር ከተፃፉ በርካታ መጽሐፍት መሀከል ስለፅሞና ጠቀሜታ በጥልቀት የዳሰሳ ብቸኛ መጽሐፍ ይህ ብቻ ነው ቪጄይ ኤስዋራን የዕለት ተፅለት ህይወታችንን ለመምራት ጽሞና ያለውን ጠቀሜታ ፅፏል በጽሞና ቁጭ ብሎ ማሰብን መልመድም ውስጣችን የሚገኘውን በአግዚአብሔር የተሰጠ እምቅ ሃይል በሂደት እንድናውቀው እና ለመሆን ወደምንመኘው ስፍራ እንድንደርስ ያደርገናል ትክክለኛና ተግባራዊ ምክርን ለሜፈልጉ አንባቢያን ጥንቃቄ የተሞላበት መመሪያ ከዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያገኛሉ ይህን መጽሐፉ መሣሪያ ማድረግ አእምሮን ከኛው ክዘመን ሩጫ ጋር ማስማማትና ውጤታማነትን ማግኘት መቻል ነው ስለደራሲው የተፃፈ ማስታወሻ በጋኔሻ ከርት ጂኦር ሪንክ ለዘመናት ሲባል እንደኖረው ብዙዎች የሚያልሙት በጨለማውና በእንቅልፍ በወደቁበት ዓለም ውስጥ ሲሆኑ ነው ህልማቸውን የሚያሳኩት እና አለምን የሚለውጡት ሰዎች ግን ሳይተኙ የሚያልሙት ናቸው የዚህ መጽሐፍ ደራሲ ቪጄይ ኤስዋራን በሁለተኝነት ከተገለፁት ሠዎች ምድብ ውስጥ የሚጠቀስ ነው ላለፉት ስምንት ዓመታት ያህል ከእርሱ ጋር የመማርና አብሮ የማደግ ዕድል ገጥሞኛል ይህ ሰው ከማውቃቸው አዋቂ ከሚባሉ ሰዎች ሁሉ በበለጠ ያለዕረፍት ሲማር ሲያጠናና ሲያነብ የኖረ ሰው ነው ያ ጥረቱ ኤስዋራንን ዛሬ በልበ ሙሉነት እንዲናገርና እንዲፅፍ አድርጎታል አብዛኞቹ አስተምህሮቶቹ መሰረታቸው ጥንታዊ ከሆነው ነገር ጋር የተያያዙ ናቸው ነገር ግን ጥንታዊ የሆነውን ዕሳቤ ከአሁኑ አኗኗር ጋር በማዋደድ አንባቢው በሰርክ ህይወቱ እንዴት ሊጠቀምበት እንደሚገባ አሳይቷል የዚህ መጽሐፍ ይዘት ቀላል መሆን መጽሐፉ የተለመደ እና ተራ ነው ማለት አይደለም ኤስዋራን የተለየ ሰው አይደለም ውስጠቱና ልቡ ግን ዛሳባዊ ናቸው ነፍሱ ለተልዕኮ የተፈጠረች ናት በዚህ ምድር ላይ ላለ ውድ ነገር የምትተጋ ነፍስ ባለቤት ነው ይህን ሰው በማውቅበት ዘመን ሁሉ ሁሌም ፍልስፍናውን ለድርድር የሚያቀርብ መሆኑ ያስገርመኝ ነበር የሱን ዓይነት አካፄድ ያላቸው በባህሪ ለውጥና በደካማነት ተደናቅፈው አቋማቸውን ሲቀይሩ በብቸኝነት እሳቤውን ይዞ የዘለቀው እሱ ብቻ ነበር ሃሳቡን አብረውን በሚሰሩት እና ለሱ በሚሰሩለት ሠዎች ላይ ለማስረፅ የሚያደርገው ጥረት የለም ዓለምን ማንቀሳቀስ የቻለና ህይወቱን እንዲሁም ፍልስፍናውንም ጭምር ሌሎች የተሻለና ጥሩ ህይወት እንዲመሩበት ለማስቻል ራሱን ሲያተጋ የኖረ ሰው ነው ይህ መጽሐፍም ይህን ፍልስፍና የሚያስቃኝ እና ቁምነገርን እንድትገበዩ የሚያደርግ ነው። ቅድመ መግቢያ በቪጄ ኤስዋሪን አእምሮአችን በሰው ልጅ የአፈጣጠር ታሪክ ውስጥ ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ስራ ነው እግዚአብሔር የፈጠራቸውን ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ ብንፈትሽ የፀሀይን መጥለቅና መውጣት የውቅያኖሶችን ስጥመት እና መሰል አስደናቂ የተፈጥሮ ምስጢራት ብንመረምር እንደሰው አእምሮ ረቂቅ የሆነ ነገር ግን አናገኝም አእምሮአችን በህይወታችን ጉዞ ሁሉ የሚከተለን ጠባቂያችን ግን ደግሞ ልንከተለው ያልፈለግነው ዋነኛ የእኛነታችን አሻራ ነው አእምሮአችን ራሱን የቻለ ሰፊ ውቅያኖስ ቢሆንም እኛ ግን ከዚያ ሁሉ ማፅበል የምንጠቀመው የአንድ ማንኪያ ጠብታ ያህሉን ብቻ ነው ምርጫችንም የምናደርገው የውቅያኖስ ያህል ስፋት ካለው አቅማችን ይልቅ በዚህችው ጠብታ ላይ ነው በዚህ ኢምንት ጉዳይ ላይ መመርኮዝ ደግሞ አንድ መሠረታዊ አውነታ እንዲያመልጠን ያደርጋል ያም ከምናውቀው ጉዳይ ውጪ ምንም ዓይነት ልንፈልገው የሚገባ ዕውቀትና ሀብት አለመኖሩን ሹክ የሚለን ስሜት ነው ይህች ጽሞና የተሰኘች አነስተኛ መጽሐፍም ውድ አንባብያኖቼን ለማስተማር የምትሞክረው ጉዳይ እንዴት አድርገን የአእምሮአችንን ኀይል ለመጠቀም እንደምንችልና የማንኪያ ጠብታ ያህል ብቻ የተጠቀምንባትን አእምሮአችንን አጅግ ሰፋ ባለ መልኩ እንዴት እንደምንገለገልበት ለማሳየት ትሞክራለች አብዛኛው ጊዜያችንና ገንዘባችን ሰውነታችንን ለማስዋብ የሚጠፋ ነው እዚህ ላይ የምናጠፋውን እሩብ ያህል ጊዜ አእምሮአችንን ለመሞረድ ብናጠፋ ግን ጥቅማችን ዘርፈ ብዙ ነው በዚህ ዘመን በህይወት ያለ ሰው ሶቅራጥስን ኮንፊሺየስን ሼክስፒርን ወይም ቤትሆቨንን በአካል የሚያልቃቸው አይገኝም ነገር ግን የአእምሮአቸው ውጤት የሆነው ስራቸው በክፍለዘመናችን ሁሉ ገናና ሆኖ እየኖረ ነው ይህች ስለጽሞና የምታወራ መጽሐፍ ህይወቴን ሙሉ ያደረኳትውን ትምህርቶችና ንባቦች ጠቅልላ የያዘች ስትሆን ጨጨ ሬብ ረአ ጉንጉ መ እኔም በቻልኩት መጠን ቀለል ባለና እናንተን አንባቢዎቼን ከገዕ ወደ ገፅ እያነበባችሁ ስትዔዱ ራሳችሁን የምታደምጡበት እንድትሆን አድርጌያታለሁ የዚህ መጽሐፍ ጥንስስ የተጀመረው ታፕስ ትሩዝ አፕሊኬሽን ፕሮግራምስ የተባለ መንፈስን የማነቃቂያ ስልጠና ነው በስልጠናው የሰዎች ችሎታና የርስ በርስ መደማመጥ እንዲሁም አንደኛው ለሌላው ያለው የአድናቂነትና የአነሳሽነት መንፈስ ምን ይመስላል የሚለውን ዕይታዬን በመጽሐፉ መልክ ለመፃፍ ተነሳሳሁ መጽሐፉ በጣም የተጋነነና ጥልቀት ያለው የጥናት ይዘት እንዳይያዝ ያደረግኩት ሆን ብዩ ነው። ባለፉት ዓመታት እንኳን የሰው ልጅ ከፍተኛ ወደሆነ የዕድገት ምህዋር ውስጥ እየገባ ይገኛል እናም የሰው ልጅ በተቻለው መጠን ሁሉ ደስታንና እርካታን የሚፈጥሩ ነገሮች ለመፍጠር ሞክሯል ነገር ግን ስሪታቸው ምንም ቢሆን በሰው የተሰሩ ለሆኑ ቋሚም እውነተኛም አይደሉም ውስጣችንን በቻልነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ለማድረግ እንጥራለን አውነተኛና ሰላማዊ ጊዜን የምናገኘው ግን በጣም አልፎ አልፎ ነው ይህ ስሜት የሚሰማን ደግሞ የምንፈልገው ትልቁ ዋጋ ያለው ነገር አንድ ጉዳይ ብቻ ስለሆነ ነው ያም ሰላማዊ የሆነ ፀጥታ ነው በጽሞና መንገድ ውስጥ መጓዝ ውስጣችን ወዳለው ፀጥታ እንድናመራ ያደርገናል ሂደቱ በጥንት ጊዜ የነበረውን ሰላም እንድናስታውስ የሞላ ጉዞ ያደርገናል እንዲህ ያለው ሰላም በሁኔታዎችና ውጫዊ በሆኑ ምክንያቶች ረብሻዎች የሚደፈርስና የሚመረኮዝ አይደለም ታላቅ ሰዎች ይህችን ሰላም ጦርነት በማካፄድበት ስፍራ እንኳን ውስጣቸው ፈልገው ስለሚያገጽጂት በማያቋርጥ መልኩ ደስተኝነትን እንዲያገኙ አስችሎአቸዋል ጽሞና በአግባቡ ልምምድ ከተደረገበት ከፍተኛ ኀይል ያለው መሳሪያ ነው በየትኛውም ዓይነት የሀይማኖት ቀስቃሽነት የሚመራ አይደለም በፕላኔታችን በሚገኝ ዴዴመጨጫዉጫጅጃጆ መ መ። ፍማ ታዛዥነት እውነተኛ የሆነ ጨዋ ሰው ለንዴት ስሜት አይገዛም ር ር ርቅ ርቅ ርሯ ስከ ፍፊ ስማኗፍራት ከና የፍረዎቹገ መበት ስማሳየት ሲስ ራሱኘ ዝቅ ከገደሚያደርገ ዛፍ ዙገ ራሱን በባጾነት ሽና በጉራ ሞስት ክፍ የሚያደርገጠ ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ብቻ ነወ ር ር ር ርጾ ር ታዛዥነት ተዋረዳዊ ከሆነ አካፄድ አንፃር ሲቃኝ የድክመት ምልክት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ነገር ግን ከአውናዊነት ጎን ሲታይ ከፍተኛ ሊባል የሚችል የጥንካሬ ምልከታ ነው አኖኒመስ ማንኛውም ሰው ቢሆን መንፈሳዊም ሆነ አእምሮአዊ ሜዛኑን በመጠበቅ ከእኔነት ስሜት በፀዳ መንገድ መሄድ አለበት በዚህ አካፄድ መጓዛችን በዝብርቅርቅነት ውስጥ ቅደም ተከተልን በቅደም ተከተል ውስጥ ደግሞ ዝብርቅርቅነትን እንድናይ ያስችለናል በነገሮች ላይ ሁሉ ሚዛናዊነትን እንድናይ የሚያደርገን ውስጣችን ያለው ሚዛን ነው እናም ውጫዌው ዓለም ያለው ቀውስ የአመለካከታችን የፈጠራ ውጤት ሲሆን ውስጣዊ ቀውስ ደግሞ ምንጩ እምነታችን የሚፈጥረው ነገር ነው ከ ፕ ሬ ጽሞና ንዴትን የመቆጣጠር ኀይል የለውም ነገር ግን ከሱ እንድትርቅ ሊያደርግህ ይችላል በቁጥጥርህ ስር እንድታውለውም የምታስብበት የአፍታ ጊዜን ይፈጥራል የቱንም ያህል ከመስመር የወጣህና ራስ ወዳድነት የተጫነህ ሰው ብትሆን ውስጥህ ያለውን ዝምታ ፀጥታ ማዳመጥ ከቻልክ መናደድ ያንተ ተግባር መሆኑን ያቆማል እናም ውስጥህን ከሁኔታው አግልለህ ስትመለከት ውስጥህ እየሳቀ እንዲህ ሲል ልትሰማው ትችላለህ ለዚህ ነው የተናደድኩት። በአውነት መነጠልን የሚያውቅ እርሱ ሊተወው ከፈለገ ለመተው የማይችለው ምንም ነገር አለመኖሩን ጠንቅቆ ያውቃል እያደግን ስንመጣ ውጤት ብቻ መጠበቃችንን በማቆም ወደመነጠል ስሜት ውስጥ እየገባን እንፄዳለን ዩንቨርስ ላይ እምነት ማሳደር መቻላችን ለነገሮች ትክክለኛ መሆን ወሳኝ ነው ይህም የሚፈጠረው ራሳችንን በዕቅድ እና የወደፊቱን የህይወት መንገድ እያየን ስናዝጉዘው ነው መነጠል ማለት ውድቀትን እና መሸነፍን ያለሽሽሸት መቀበል ማለት ብቻ ሳይሆን እያንዳንዷን የውጤታማነትና የድል አድራጊነት ስሜትንም አንድ ሌላ ገፅታ መሆኑን መቀበልን ይጨምራል ጨጨ ፍቅር መነጠል ስሜት አልባነት አይደለም ያለመለየት ምልክትም እንዲሁ አይደለም የፍቅር አለመኖር ስሜትም ነው ለማለት አይቻልም እንዲያውም መነጠል ከፍተኛ የፍቅር ስሜትን የሚጠይቅ ነው ጠለቅ ባለ ትርጉም ሲታይ መነጠልን የበለጠ የሚገልፀው ፍቅር ብቻ ነው በጣም የምትወደውን ውሻህን መለየት የግድ የሚሆንብህ ጊዜ አለ ምክንያቱም መነጠልህ ከህመሙ የሚገላግለው ብቸኛ መንገድ ሆኖ ሊገኝ ይችላል ወላጆችህን በእርጅና ዘመናቸው ስትንከባከባቸው ተለይተፃቸው ነው ምክንያቱም ቀስ እያሉ ወደ እርጅናቸው ሲያዘግሙና ዕድሜ ጣጣውን እስከትሎ በመጣ ጊዜ ስቃያቸውን በቅርብ ሆነህ ማየት አያስደስትም የወለድከው ልጅ ካንተ ቁጥጥር ውጪ ሆኖ በራሱ መንገድ መጓዝ በሜጀምርበት ጊዜ ሁኔታውን በመቀበል ዝግጁ መሆን ከመንገዱ ገለል ማለትን ማወቅ የግድ ያስፈልግሃል የፍቅርን ምንነት የሚያውቅን ሰው መለየት የግድ የሚሆንብህ ወቅትም አለ ይህም ሆኖ ግን መልካም ምኞትህን አትነፍገውም የሰዎችን ነፃነት ለመስጠት መለየት የግድ ሊሆንብህም ይችላል ምክንያቱም ነፃነት አንተም ሆንክ ሌሎች ሰዎች ሲወለዱ የተሰጣቸው መብትነ ገውና ጨዴ መመመ ርቹ ርሯ ርሯ ርሯጋ ርቓ ታሳቅ ከገክብካቤኘ ሽገድታሳደ ታሳቅ ኤፍቅርገ ማገኘት ስስብክህ ወ ስስስገደ ሰው ማሰብ በተስምጾ መቀሪረብገ የሟሚፈስገ ነ ነገር ገኘ ስስስስም የምትጨነቅ ከሆነ በመነጠስ ክስስ ወስጥ መገኘት ስስብከ ርጻሠ ርጩ ርጩ ር ርጩ ለልባችን በጥልቀት ወደውስጥ በመግባት ሰዎችን በማክበርና ማወቅን ያህል የተሻለ እንቅስቃሴ የለም ጆን አንድሪው ሆልመስ መነጠል ስሜት አልባነትን ገላጭ ሆኖ አያውቅም ፍቅርንና እንክብካቤን የተሞላ የታላቅ ስሜት መገለጫ ነው የታላቅነት ስሜት በታሪክ ሲዘከር እንደኖርነው የሚመሰለው ሌላውን በመረዳትና በሀዘኔታ ስሜት ነው ወይም ደስታን አልያም ደግነትን የሚገልፅ ነው። ር ርዊቾ የትናገትና ምገነት ምን ከገደሆነ ስናጠዓው ከንዝህሳስነት የነበረበት ክሆነ የምገፈፅመጠመ ስህተት ሁሱ የሚደጋገም ከገጂ ስዲስ ስስመሆኑገ በገስፅ ከናያስገ ጃጂ ርቹ ርቅ ርቅ ር የምንደግመው ስህተት ሁሉ የድሮውን ነው በተደጋጋሚ የፈፀምነውን ስህተት መጋፈጥ አንፈልግም ምክንያቱም የሚጓዝ ዛደት ለእኔነት ኤጎ እኛነታችን ህመምን የሚፈጥርበት ስለሆነ ነው የለውጥ ሂደቱ በራሱ ልክ በመስታወት ውስጥ ራስን እንደማየት ነው ምክንያቱም ትክክለኛው ማንነትህን ለመንገር ከዚህ በላይ እውነተኛ ምስክር የለም ዝም ብለህ ምልከታህን ቀጥለህ ሊሆን ይችላል የምታየው ነገር ግን የተለየ ሲሆን አታገኘውም ይ ታ ርራ በፃሳብህ የፈጠርከው አንተነትህን ማየት አቋምና በአውነት ውስጥህን ስትጠይቀው የሚነግርህን ማንነትህን መመለክት ጀምር ማን እንደሆንክ በትክክል ማወቅ ስትጀምር ወዴት እንደምትፄድ ማወቅ ትጀመራለህ ዕድገታችን የሚጀምረው ድክመታችንን ስናውቅና መቀበልም ስንጀምር ነው እዚህ ጋር ቁልፍ ንግግር ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው ማወቅ የሚለው ብቻ አይደለም መቀበል የሚለው ቃል የበለጠ ሊተኮርበት ይገባል በየቀኑ ራስህን መፈተሽ ስትጀምር የሰበርከውን ቃል እየተረዳህ ትመጣለህ በጭንቅላትህ ውስጥ አንድ የሆነ መስመር ማስመርና በዚያ ውሰጥ መሆንን ልትለምድ ይገባል ያኔ ነው የገባፃቸውን ቃሎች ማክበር የምትጀምረው ርዊ ርዉ ርቓቅ ርቅ ር ሽገተ የምትገባወመን ቃስ የማታከብር ከሆነ ሲቡች ቃሳቸጠመን ሽገዲያክብሩ መጠበቅ የስብህም ጾህን ስስማድረግ ራስህን ብቻ ሳደሆገ ሴሱችገም ደዘህ ከገደትጠዉደቅ ያደርገፃስ ር ርቓ ርቓ ርቅ ር በውስጥህ ባደረግከው ነገርና ተግባር ማዘን እና መናደድ ጥሩ ነገር ነው በመምራት ዛደት ላይ ላለ ማንኛውም ሰው ይህ ተግባር ቀጣይነት ያለው አካፄድ ነው ለራስህ ማዘን ግን የተገባ ተግባር አይደለም እያንዳንዷ ቀን ጦርነት ነች ከተባለ መሸነፍ ማለት ደግሞ የምትችለውን ያህል መሞከርህን ግን አለመሳካቱን ጨጨኡጅሯጨ ጮመ የሚያሳይህ መነፅር ነው ወደድል አድራጊነት በምናደርገው ጉዞ ሁላችንም ውድቀትን አስተናግደናል አደገኛ የሚሆነው ነገር ግን መነሳትና እንደገና መሞክር አለመቻሉ ነው ከሽንፈት የሚብሰው አስከፊ ጉዳይ ባለህበት መቆም ነው ባለህበት ቆሞ መቅረት ወደ ኋላ ለመሄድ አፋጣኝ አቋራጭ ነው ታላላቅ ሰዎች በሚኖሯት እያንዳንዷ ቀናቶቻቸው በምላጭ ጠርዝ ላይ የመራመድ ያህል አስቸጋሪ መንገድን እንዲሄዱ ያስቻላቸው ውስጣዊ የሆነው አእምሮአዊ ጨዋታቸው ነው የታላላቅ መሪዎችን ህይወት ጠጋ ብለህ ብትመለከት ውሎዋቸው ሰዓት ሲጠናቀቅ አብሮ የሚያልቅ አይደለም በተቃራኒው ሲሰሩ የሚውሉት እያንዳንዱ ነገር ዓላማ ይዞ የሚከወን ነው በውሎዋቸው ከኒያዩት ቀን ባሻገር ከ ዓመት ያለውን ጊዜ ምን እንደሚሰሩበት የሚያቅድ እና የሚያዩ ናቸው ርቹ ርዩጾ ርቅ ርክዊዩ ስጽሞና ምርፕ ምሳሴ የጣሆነጠ ይህ ነጠ ስገድ ነገር ተናገረህ ሴሳመንኘ ማሰፍ ስደቻስህም የምትናገራት ቃሳት ሁሱ ያየፃትንኘ መሆገ ይናርበታልስ የምትናገራቸው ቃሳት ያገተጡ መጥሬያ ናቸጠ ስገተወጡ የተናገርካቸጡን ቃሳት መስሰጡ ጠጻገተ ያመጡፀፅዛስ ያኔ የሚመጣወንገ ነገር መጋፈፕ ገዴታክህ ነጠ ር ር ር ርቅ ርዊ ለሁሉም ችግር መፍትሄ አለ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ በደንብ ከተመለከትክ ችግሩ እሱ መፍትፄ ሲያፈልቅ ልታገኘው ትችላለህ። ሙንንትትትዯትችትንታታ እውነት ሁሌም ሊኖር የሚገባ ጉኮዞ ነው በእውነት መኖር እውቀትን በተግባር ማዋል ማለት ነው የአንድን ሰው ጉብዝና ለማጠናከር ብቸኛው መንገድ ሰውየው ምንም እንደማያውቅና አእምሮው ግን በምድር ላይ ላሉ ዕሳቤዎች ሁሉ የማስተናገጃ ማዕከል ባለቤት መሆኑን ማሳየት ነው ጆን ኪትስ አትኩሮት በጥልቅ ማተኮር መቻል ጽሞናን በደንብ ከመለማመድ ይመነጫል ትኩረት ሁሌም ታላቅ የሆነ ብርፃንን በመስጠት ግልፅ የሆነ መንገድን ያመላክታል ሳይንቲስቶች እንኳን ለአንድ ችግር መፍትፄ ከመፈለጋቸው በፊት በትኩረት ማሰብ እንዳለባቸው ያውቃሉ አብዛኛውን ጊዜ ልንፈታው የምንሞክረው ችግር መልሱ ውስጣችን ያለ ነው በንቃተ ህሊናችን ያለ ነገር ቢሆንም መልሱን የምናገኝበት ሁኔታ ግን በማተኮር ሁኔታ ውስጥ ካልገባን የሚገኝ አይደለም ርቾ ርዩ ርቅ ር ስሽምር ስትኩርት በማያደርገበት ሰበት የምገፈስገመጡ መስስ ቦታጡ ደረስ ሲመጣ ከናየዋስገ ርቹ ርእቅ ርቅ ርቅ ር የዕውቀት ዘር አየር በሌለበት ቦታ የሚያድግና የሚጉመራ አይደለም ለመኖርና የህይወት ልምድን በሌላ ለማዳበር አእምሮአችን ዘና ያለና ጥልቀት ያለው ከባቢን ይፈልጋል ምስሌፍ ስከሴ ከገጽ ተነሣሽነት የነዬስኀ ትርጉም በመፈሰገ ከመቫዘገና የማስታዉሻ ችሱታኀ ስቅም በጣየት ከመሞከር በሬት የውስጣችኀኘ ጥታ ዛከም በናስቀጽም የሚገባኘ ተገባር ነሙ የሽከሳ ሠሬተኛ ከስከስምሮው የሚ ሠጹጡኀኘ ትርፅ ከጣሠሹ በዬት ጭቻውን ትርፅ ማስዞዝገ ዞስቀጆማፀ ልምምድ ጽሞናን በመለማመድ የሚያልፋት ደቂቃዎች ፃሣባችንን የቃላት ቅርፅ አስይዘን ካለንግግር ከእግዚአብሔር ጋር እንድንገናኝ መንገድን የሚሠጥ ነው ቆይታው በጽሑፍ መስፈርም አለበት ትክክለኛ የሆነ መንፈስን ለመፍጠር ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ህብር መፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ነው ርቹ ርዩ ርዌ ከክገዚስብሔር ጋር ገገግር በማድረገ ከርምጃህንገ ጀምር የምታቀርብስትኘ ጥያቄም ጠይደቅ ከልብህ መፈስገ መጠየቅ ከና ማወራትህ ምሳሽ ከገደታገኝ ይደርገግፃስ ርቹ ርዩቅ ቲ ቅ ርወ ነፍሣችንን እንዳታድግ ለማድረግ ከተንቀሳቀስን ውስጣችን መጠውለግ ይጀምራል ህይወት ደግሞ ካለኛ መንፈስ ትርጉም የለሽ ከነፍሣችን ጋር የሞንለዋወጠው ምልልስ በሚጠፋ ጊዜ ደግሞ የመፍጠር የፈጠራ ችሎታችን ይጠወልጋል ፈጠራ ደግሞ ህይወት አጥጋቢና ለመኖር የምታጓጓ እንድትሆን ወሣኝ ለማድረግ ወሣኝ ነጥብ ነው ማሪዮን ወደማን መጨ ጻጋጻ። በወስፕህ ይገናስ ስስምኘ የሟያነቃገቀጡመ ስገተ ጠወስጥህ ተቀምጣል ርጃ ር ጾ ርቅ ር ይህንን አንተነትህን ለመቀስቀስ በራስህ የጽሞና ስፍራ መገኘት አለብህ ግው ሽክካቫካም ዝግጁ ኩኘ ግዴታን የመወጣት መንገድ ደቂቃ ሀ ትናንትና ያሳለፍከውን ነገር ተመልሰህ አስብና ልታሻሽለውና የተለየ ነገር ማድረግ እችል ነበር ብለህ ምታስበውን ጉዳይ አስብ ለ ያሰብከው ነገር ሳይፈፀም ያለፈ ከሆነ ለምን እንዳልተፈፀመ አስብ ደቂቃ ሀ በዕለቱ ለማድረግ ያቀድካቸውን ነገሮች ሁሉንም በፅሁፍ አስፍር ለ ከአቅምህ በላይ የሆነ ቃል አትግባ በጣምም የዘገየህ አትሁን ደቂቃ ሀ ለቀጣዮቹ ሰባት ቀናት ያለህን ዕቅድ አውጣ ለሰ በቀጣዮቹ ወራት ውስጥ የሚኖሩህን ዕቅዶች በአጭር ጊዜ ዕቅድህ ስር አካትት ሐ የረዥም ጊዜ ፅቅድህን ደግሞ በቀጣዮቹ ዓመታት ውስጥ አጠቃልል መ እነዚህን ዕቅዶችህን ሁሉ ቀን ፃፋቸው የዕውቀት መንገድ ደቂቃ ዕውቀትህን ሊያዳብሩ የሚችሉ ዓይነት መጽሐፎችን ከማንኛውም ፊልድ ቢሆን አንዱን ምረጥ መጽሐፉን ለ ደቂቃ አንብብ በሚቀጥሉት ደቂቃዎች ውስጥ የምታስታውሳቸውን አስፈላጊ የሚባሉ ነጥቦች በማጠቃለያ መልክ እያቸው ያላየኸው ነጥብ መኖር አለመኖሩን አረጋግጥ ያላየኻቸውን ነጥቦች ጨምራቸው በሚቀጥለው ቀን መጽሐፉን ማንበብ ከመጀመርህ በፊት እነዚህን ነጥቦች አንብባቸው የተነሳሽነት መንገድ ደቂቃ ይህ ከእግዚአብሔር ጋር የራስህን ንግግር ማድረግ የምትችልበት ስፍራ ነው የሚከወነውም አንተ ይመቸኛል ባልከው መንገድ ነው ፀልይ የምትፈልገውን ነገርም ከልብህ ሆነህ ጠይቀው ምላሽ የሚፈልጉ ጥያቄዎችህን በጭራሽ አትርሣቸው የ ደቂቃ የቆይታ ጊዜህ መፃፍ እንዳለበትም አትርሣ ከፍስሷ ቦስት ፕያቄዎች ጥያቄ በውጤታማ ህይወት ውስጥ የእግዚአብሔር ሚና ምን ይመስላል። እየሰራህ ያለኸውን ነገር ለመረዳት አንድ እርምጃ ወደ ኋላ በማፈግፈግ ያደረከውን ነገር መታዘብ ያስፈልጋል ጥያቄ ጽሞናን የሚለማመድ ሰው በጎ መገለጫዎች ምንድን ቪጀጄይ ኤስዋራን የጽሞና ተልእኮም ይኸው ነው ጽሞናን የሚተውነው ሰው በልምምድ ውስጥ ያለውን ጥሩ ጎን እንዲፈልግ ማድረግ ጽሞና ለእያንዳንዱ ሰው የተለየ ጎንን የሚፈጥር ነው። ያም ቢሆን ግን ጽሞናን መተግበርህን አትጀምርም ቪጄይ ጥያቄ ፅሞናን ለምን ያህል ጊዜ ተለማመድክ። ቪጄይ ኤስዋሪን በህይወት ውስጥ ዋስትና የሚባል ነገር ቪጄይ የለም ብቸኛው ከጽሞና ልታገኝ የምትችለው ዋስትና ቢኖር የህይወት ሳይሆን የመለወጥ ዋስናን የሚሰጥህ መሆኑን ነው ለውጥ ደግሞ ለውጤታማነት የመጀመሪያው ዋስትና ነው ካለ ጽሞና ውጤታማ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ያንተ ለውጤታማነት የሰጠኸው ፍቺ ግልፅ ካልሆነ የግድ ጽሞና ለውጤታማነትህ የግድ የሚያስፈልግ ሊሆን ይችላል ለውጥ እኛ ከምናስበው በላይ ለማድረግ ቀላል የሆነ ተግባር ነው ቀላል የማይሆነው ነገር ግን አሁኑኑ ለማድረግ እንደሚገባን ለራሳችን ማሳመን አለመቻላችን ላይ ነው በጣም ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመለወጥ ፍላጎት ሲያድርብን ያንን ስሜታችንን ለሁሉም ሰው መግለፅ እንጀምራለን ነገር ግን አላማችንን ለማሳካት ያለንበት ምቹ ስፍራ ለመነሳት ዝግጁ መሆናችን ወሳኝ ጉዳይ ነው ጥያቄ ያንተ የግልህ የሆነ የውጤታማነት ፍቺ ምንድን ነው። ቪጄይ ኤስዋራን ከመጀመሪያ መቀየር አልችልም ምክንያቱም ጉዳዩ አንድን ነገር ወደልማድነት የመቀየር ጉዳይ ነው እያንዳንዱ ሰው የተለያየ ዕይታ ያለው መሆኑም ሊኖር የሚችለውን ለውጥ ያለያየዋል በተለይ መልክ የመከወኑ ተግባር በጣም ግላዊ ይዘት ያለው ነው በህይወትህ ዘይቤ እና አኗኗር ላይ የተመረኮዘም ነው ባንተ የፅድገት መጠን ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ ጽሞና ግዴታን የመወጫ መንገድ እውቀትን እና ጥረትን በአንድ ላይ በውስጡ የሚይዝ የመሆኑ ምክንያትም ባለህበት የስራ መስክና የአኗኗር ዘይቤ የምታደርገውን ጉዞ የተለየ መሆን ሲያሳይህ ስለሚፈልግ ነው መንፈሳዊነት ያንተ ትኩረት ከሆነ ነገሮች ሁሉ በጥረት መንገድ ሲሄዱና አንተነትህን ሲያበረቱህ ታያለህ ቁሳዊ ህይወትም የዛሬ ማንነትህ አንድ አካል መሆኑ አይዘነጋም እናም አንድ ሰው ዓለማዊ በሆነ ዴፎኤፎኡርውጨጩፎሬጨጅኡጨጨኤጨጫዱጫ እንዴት ቪጄይ ሀብት ውጤታማነት ላይ ሲደርስ በሌላው ነገርም ውጤታማ እንደሆነ ይታሰባል ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ የሁላችንም ዕጣፈንታ ውጤታማነትን ማደን ላይ ያተኮረ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር እንደማይሳሳት ካመንክ እና ማስተር ፕላኑም በተገቢው ሂደት የሚጓዝ ነው ብለህ ከተቀበልክ ሁሉም ሰው ውጤታማ ይሆናል ማለት ነው ወደሚለው ዕሳቤ ትደርሳለህ በሃሳብ ደረጃ ስታይ ቁሳዊ ውጤታማነት ከመንፈሳዊ ውጤታማነት ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ የሚሄድ ነገር መሆኑን ትገነዘባለህ በቁሳዊ ህይወቱ ልቀት ላይ የደረሰ እርሱ በመንፈሳዊ ህይወቱም ተመሳሳዩን መንገድ ያገኘ ነው ምክንያቱስ ከተባለ ሁለቱም ተመሳሳይ የሆነ ቆራጥነትን ብርታትን ጥረትን እና ኀይልን የሚጠይቁ ጉዳዮች ናቸው ጥያቄ ይህ ልምምድ የበለጠ ገንዘብን ለማካበት የሚረዳው ነው። ጽሞና ማለት አእምሮን ለማንቃት የሚደረግ ስፖርት ማለት ነው አካላዊ ጤንንትህን ለመጠበቅ እንቅፋቶች ከሌለብህ አእምሮህን ለማሰራትም ምንም እንቅፋት መኖር የለበትም ጥያቄ ጽሞናን ለምን ያህል ጊዜ ተገበርከው። ቪጄይ ኤስዋሪን አንድን ልምምድ ለምን ያህል ጊዜ ትሰራለህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact