Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቪ ከቤጨመለኤክ አይ በ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወኪሎቹን መተዳደሪያ ነው። ነገር ግን በዓመጽ ግሥትም የራሱን የሥልጣን ዝንባሌና ፍላጎት ኤዬ ወ የበከመዘመክውረብፖት ሁሉ እኩል ናቸው ማለት ነው። በ ሌላሳሙ መሠረ ኅብረት ነው። የአውራጃዎቹ እኩልነትና ኅብረትም በብሔራዊ ደረጃ ይታያል። አንደኛው ለጊዜው ብሔራዊ ምክር ቤት እንበለው አውራጃዎች ሁሉ በእኩልነት በሕግ የተወሰነ ቁጥር አንድ ወይም ሁለት ተወካዮች የሚልኩበት ነው። ትዘርላንድ ሁለቱ ምክር ቤቶች በአንድ ላይ ሆነው ሰባት ሰዎችን እንዲመሩ ከተለያዩ አውራጃዎች ለአራት ት ይመርጣሉ። የአገሪቱ መሪና ምክትል የሚሆኑት ሰዎች ከሰባቱ በአንድ ሰው እጅ እንዳይጨበጥና ለግል ዝና ወይም ተብሎ የተፈጠረ ነው። ፁሽ ም ።
ቪ ከቤጨመለኤክ አይ በ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ ችግሮች ኾ የጦርነት ታሪክ በአጠቃላይ ሲታይ የኢትዮጵያ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነው። በኋላ በዘመናችን እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሥልጣንን ከተሉት መንገድ ወይም የሚጠቀሙበት ዘዴ አንድ ዓይነት የኃይልና የጦር መሣሪያ ነው። ስለዚህም ኃይልና የጦር ሕዝብ ባህል ውስጥ ከፍተኛ ሥፍራን ይዘው ት ባህል የሚባለውም ይኸው ነው። ይህንንም ሁሉ ከተናገርን በኋላ ጦርነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ን ፍጹም ውድቀት እንደማይሸፍነው ማረጋገጥ ያሻናል። ሮ ጦርነትንጀግንነትንና ገዳይነትን እንደትልቅ የክብርና ጎ የሚመለከት ሕዝብ ታሪክ በአጠቃላይ የጦርነት ያ አይደለም። ታሪክ ጉድለቶችን አያውጣ የሚል የለም። በከፊልም እንኳን የኢትዮጵያን ሕዝብ የማይወክል ቡድን ሥልጣኑ በሙሉ ጨብጦ መሥሪያ ቤቶችን ሁሉ በቁጥጥሩ ስር አድርጎ በዘፈ ራሪ የፈለገውን እያነሣና የፈለገውን እየጣለ የራሱን ፖሊሶችና የጦር ኃይል መልምሎ እያደራጀና በነሱም እየተጠቀመ በዘፈቀደ ሰዎችን ያሰረና እየገደለ የዳኝነትን ተግባር በራሱ ቁጥጥር ስር እያዋለ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለዴሞክራሲ አዘጋጃለሁ ቢል የሚታለል የለም። ደርግ በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያን ሕዝብ በደንብ አስተምሮታል። እያንዳንዱ ሕዝብ ርሙውንና የሚጠቅመውን ሥርዓት ማዋቀር ይችላል አፈላጊውን ግምገማ እያካሄደ መሻሻል ያለበትን ማሻሻል ንም መለወጥ ይችላል። አንድ የመንግሥት ሥርዓት ፍጹም ም አገር ለሁልጊዜና ለዘለዓለም መጽናት አለበት ማለት ምን ። ልቅባቸው አገሮች ድ ደሀ አገር የጦር ኃይል ለምን ያስፈልገዋል። አንደኛው ለጊዜው ብሔራዊ ምክር ቤት እንበለው እያንዳንዱ አውራጃ በሕዝቡ ብዛት መጠን ተወካዮችን የሚልክበትና አንድ አውራጃ ቢያንስ አንድ ተወካይ እንዲኖረው የሚደረግበት ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ያሰለቸውን አምባገነንነትንና የአገዛዝ ሥርዓትን ፈጽሞ ለማጥፋት ከስዊትዘርላንድ አንድ ዘዬን መቅሰም እንችላለን።