Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ትንቢተ ዘካርያስ አንድምታ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ትንቢተ ዘካርያስ አንድምታ.pdf
  • Extraction Summary

ርእዩ እመ ሀለዉ ይእዜ ዛሪ አሉ እንደሆነ አስተውሉ ወይእዜኒ ተወከፉ ቃልየ ወሕግየ አሁንም ነገሬን ሕጌን እንደ አባዊካልስልኗወዩከዐፀጤበቫክ ዘአዘዝኩ በመንፈስየ ለአግብርትየ ነቢያት ቀደምት እሰ ረከብዎሙ ለአበዊክሙ መንፈስ ቅዱስን አሳድራለሁ ወውእተ አሚረ ሀለዎመ ይርአይዎ ለዘወግዕዎ ያቱ ጊዜ ፅርአውያን የወጉት ይሁዱ መቅብዩኒ ያዩት ዘንድ አላቸው የወጋው አንዶ ሆን ደካማበ ለ ወከበዐሂከር ፀፅ ቢሉ መጽሐፍ ምሥጢር ይጠነቅቃል እንጂ አንድና ብዙ ሴትና ወንድ ሩቅና ቅርብ አይጠነቅቅምና አን ድም መውጋት ብቻ በጦር ነው። ወይለብሱ ሠቀ ፀጉር ምንጣፍ ይለብሳሉ እስመ ሐሰዉ ሀሰት ትንቢት ተናግረዋልና ወያርኢ እዴሁ ዘቁስለ የቆሰለውን እጁን ያሳያል ወይብል አንሰ ኢኮንኩ ነቢየ አላ መስተገብረ ምድር አነ እኔ የአሕዛብ ወገን አይደ ለሁም አራሽ ነኝ እንጂ ወለሰብእ ተቀነይኩ አምንዕስየ ከሕፃንነቴ ጀምር ለሰው ስገዛ ኖርሁ አንድም ጌታ ሰውን የፈጠርሁ እኔ ነኝ ይላል ወይብሉሎ ምንትኑ ዝንቱ መቅሠፍት ዘማዕከለ እደዊከ ይህ በጅህ መካከል ያለው ቁስል ምንድነው አለው ወይብል ቁሰልኩ በቤተ አርክየ በወዳጄ ቤት ሞፈር ቀም በር ስጠርብ ቀሰልሁ አለ ጦፀዩ።

  • Cosine Similarity

ዘዘካርያስ ነቢይ መቅድም ዘካርያስ ማለት ዝኩር ዝክረ እግዚአብሔር ማለት ነው ነገዱ ከነገደ ሌዊ ነው አባቱ በራክዩ ሀዶ አያቱ ነው አንድም ሀዶ እናቱ ናት በእግዚአብሔር ቸርነት በቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢ ነት የወጡ እስራኤል እንዳ ልወጡ ሁነው እያያቸው ተናግሯል ይህ አርእስት ነው ሠለስቱ ምዕት ለመጻ ሕፍት አርዕስት ሲሰጡ ሰጥ ተውታል እርሱ ግን ነገ ሩን በካልዕፅ ዓመተ መንግ ሥቱ ብሉሎ ያመጣዋል ምዕራፍ በካልፅ ዓመተ መንግሥቱ ለዳርዮስ በሳምን ወርኅ ኮነ ቃለ እግዚአብሔር ኀበ ዘካርያስ ወልደ በራክዩ ወልደ ሀዶ ነቢይ ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛ ዘመን የዘሩባቤል አልጸናምና በዳርዮስ ቆጠረ በስምንተኛ ወር በኅዳር ከበራክዩ ልጆ ከዘካርያስ ዘንድ ቃለ አግዚ አብሔር መጣ ተነገረ ወይቤሎ ተምዐ እግዚአብ ሔር ላዕለ ከበዊክሙ ዓቢየ መዓተ እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ ፈጽሞ ፈረደ አለው ወበሎሙ ከመዝ ይቤ እግ ዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ በላቸው ተመየጡአ ጎቤየ ወአነኒ እትመየጥ ኀቤክሙ እናንተ በሕግ በአምልኮት ወደኔ ተመለሱ ብትመለሱ እኔም ከመዓት ወደምሕረት እመሰስላችኋሰሁ አላ በላቸው ሲል ከዘካርያስ ዘንድ የእግ ዚአብሔር ቃል መጣ ተነገረ አንድም ብትመለሱ እመለስ ላችኋለሁ አለ የሚል ቃለ እግዚአብሔር መጣ ተነገረ ወኢትኩኑ ከመ አበዊክሙ አለ ገሠጽዎሙ ነቢያት ቀደምት የቀደሙ ነቢያት እንደገሠዷ ቸው እንዲህ እንዳሏቸው ዘዘካርያስ ነቢይ ዛሀ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘዙሉሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግቢአብሔር እንዲህ አለ እንዳሏቸው ተመየጡ እምፍኖትክሙ እኩይ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ ወእምእከየ ምግባሪክሙ ከስርቆት ከቅሚያ ተመለሱ እንዳሏቸው እንዳባቶቻችሁ አትሁኑ ሲል መጣ ተነገረ ወአበዩ ሰሚዖትየ ይቤ እግዚአብ ሔር ዘኩሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር የኔን ቃል መስማት አምቢ አሉ እንዳሏቸው እንዳባቶቻ ችሁ አትሁኑ ሲል ቃለ እግዚአብሔር ከዘካርያስ ዘንድ መጣ ተነገረ አከይቴኑ አበዊክሙ ወነ ቢያቲክሙ አባቶቻችሁ ነቢያትስ ወዴት አሉ። ወተስጥዎ እግዚአብሔር ለዝኩ መልክአክ ከይትናገረነ ቃስ ሠናየ ወነገረ ፍሥሓ እግዚአብሔ ለሚነግረኝ መል አክ በጎ ነገር ደስ የሚያ ስኝ ነገር መለስለት ወይቤለነ ዝኩ መልክአክ ዘይትናገረኒ ክላህ ወበል የሚነግረኝ ባልደረባዬ ወ አክ አስምተህ ተናገር አለኝ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩዙሎ ይመልክ ሁሉን የሚገሻ እግዚአብሔሩ እንዲህ አለ ቀናዕኩ ላዕስ ኢየሩሳሌም ወላዕለ ይሁዳ ዓቢየ ቅንዓተ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ አሕ ዛብ መከራ ስላጸነባቸው ፈጽሜ ቀናሁ ወተስጥወነ ብእሲ ዘይቀ ውም ማዕከለ ዓ አዕዋም ከዝአዲሽም ማዕከስ አድባር በዮሴዕና በክሩባቤል ያደረ ቅዱስ ሚካኤል በቂሮስና በዳ ርዮስ መካከል መለስልኝ እሙንቱ እለ ፈነ የገ እግዚአብሔር ይዑድዋ ስለምድር ጸ ወተሰጥዎ ለመልክ እግ ዚአብሔር ክህይቀውም ማዕከስ ዓ አዕ ዋም ከነከዲሽም በቂሮስና በዳርዮስ ያደረ ቅዱስ ሚካኤል ባልደረባዬ መልአክን እንዲህ አለው ወይቤሎ ዖድነ ኩላ ምድረ አገሩን ሁሉ ዞርነ ወናሁ ኩላ ምድር ትነብር ወታ ሂምም እነሆ ከኢየሩሳሌም በቀር ክገ ሁሉ ፀጥ ብሏል አሉ ወተስጥወ መልክከከ እግዚ አብሔር ባልደረባዬ መልክክ መለስ ዘዘካርያስ ነቢይ ወተማዕኩ ላዕለ አሕዛብ ዓቢየ መዓተ እለ ተቃወሙ አስራኤልን በሚቃወሙ በአ ሕዛብ አንድም ሕግን በሚ ቃወሙ በአሕዛብ ፈጽሜ ፈረድሁ ሶበ አነ ተማዕኩ ኅዳጠ ወእሙ ንቱሰ ወሰኩ እኪተ በዲበ እኪት እኔ ጥቂት መከራ ባመጣ አነሱ ግን በመከራ ላይ መከራ አምጥተውባቸዋልና ለጌታ የመቃብያን መማረክ ፈቃዱ ነው እነዚያ ግን አትርፈው ለሴት ለመሸታ ሸጠዋቸዋልና በእንተ ዝንቱ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ስለዚህ ነገር እንዲህ አለ እትመየጣ ለኢየሩሳሌም በምሕረት ኢየሩሳሌምን ከመዓት ወደ ምሕረት አመለስላታለሁ አለ ወይትሐነፅ ቤትየ ይቤ እግዚአብ ሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ማደሪያዬ ቤተ መቅደስ ይሠ ራል አለ ወእሣርር መሠረታ ለኢየሩሳሌም የኢየሩሳሌምን አጸናለሁ ወዓዲ ይቤለኒ መልአክ ዘይትናገረኒ ክላህ ወበል ዳግመኛ የሚነግረኝ ባልደረ ባዬ መልአክ እንዲህ ብለህ አስተምር አለኝ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ ወዓዲ ትትከዓው ሠናይት ውስተ አህጉር ዳግመኛ በሀገሩ ሁሉ ተድሳ ደስታ ይደረጋል አንድም ትምህርት ረድኤት ይሰጣል ወይሣሃፃላ እግዚአብሔር ለጽዮን ጽዮንን አእግዚአብሔር ይቅር ይላታል ወዓዲ የኃርያ ለኢየሩሳሌም ዳግመኛ እግዚአብሔር ኢየ ሩሳሌምን ይወዳታል ወካዕበ አንሣፅኩ አፅይን ትየ ወርኢኩ አርባዕተ አቅርንተ ዳግመኛ በአእምሮ አንገቴን አቅንቼ አራቱን ነገሥተኒ ከሕ ዛብ አየህ ሳበ ቱ መሠረቷን በነኬብ« ዘዘካርያስ ነቢይ እስመ ከፍዑ እሉ አገ ወይቤለነ መላእክት ምግብና ር ርንት እለ ይዘርውዎሙ ለይሁ ነገሥተ አሕዛብ ሲነግሁ ጠለእስራኤል ያያል ዐሥሩን ነገድ ሁለቱን ገ ወዕቤሎ ለዝኩ መልአክ የሚበታትኗቸው አሕዛብ ኣ ትኑ ዝነቱ ኦ ዘይ ትናገረኒ ምንትነ ዝንቱ እግ ደክመዋልና የሚናገረኝ ባልደረባዬ መል አኩን አቤቱ ይኽ ምንድ ነው አልሁት ወይቤለኒ እሉ አቅርንት እለ ይክ ርእዎሙ ስይሁዳ ወሰእስራኤል እነዚህም ዐሥሩን ነገድ ሁለ ቱ ነገድ የሚበትኑ አራቱ ነገሥተ አሕዛብ ናቸው አለኝ ወካዕበ አርአየኒ እግዚከብ ሔር አርባዕተ ፀረብተ ዳግመኛ እግዚአብሔር የሚ ስሉ አራቱን ሊቃነ መላእ ክት አሳየኝ አራቱ ሊቃነ መላእክት አራቱ ነገሥተ ወአልቦ ከአንሥአርእሶ እምኔሆም ከአሕዛብ ሥልጣትን ከሞ ከፍ ያደረገ የለምና ወመጽኡ ከመ ያብልኅዎሙ በእደ ዊሆሙ አሕዛብን በሥልጣናቸው ይስ ቧቸው ዘንድ መጡ አንድም እስመ ከዋዑ እስራኤል ከፍ ተዋልና ማለት ኃጢአት ሠር ተዋል ጣዖት አምልከዋልና ከእስራኤል ሥልጣትኑትን ከዋ ከፍ ያደረገ የለምና ዐሥ ሩን ነገድ ሁለቱን ነገድ የሚበታትኗቸው እሊህ ከራቱ ነገሥተ አሕዛብ እስራኤልን ን ይዘው ሲመጡ በእጃቸው ይጥሏቸው ዘንድ ል ም ሥል ወእቤሎ ምንተኑ ይግበሩ መጡ ከእስራኤል ሥን ኡ እሱ ጣኑን ከፍ ከዋ ያ መጽኡ የለም አንድም ዐሥሩኙ ነገድ ሁለቱን ነገድ የሚበታትኗ ቸው አሕዛብ ከፍተዋልና እሊህ አራቱ ሊቃነ መላእ ክት ምን ሊአደርጉ መጡ ዘዘካርያስ ነቢይ ከአሕዛብ ወገን ሥልጣኑን ከፍ ከዋ ያደረገ የለምና በእ ስራኤል እጅ ይጥሏቸው ዘንድ መጡ አሉ እንከ ፀቱ አቅርንተ አሕዛብ አሙንቱ አለ አንሥኡ ቀርኖሙ ይዝርውዋ ለምድረ እግዚአብሔር እለህም ኢየሩሳሌምኙ ያጠፏት ዘንድ ሥልጣናቸውን ከፍ ከፍ ያደረጉ አራቱ ነገሥተ አሕዛብ ናቸው ምዕራፍ ጉባኤ ወካፅበ አንሣዕኩ አፅይንትየ ዳግመኛ አንገቴን አቅንቼ አየሁ ወርኢኩ ነዋ ብእሴ ወውስተ እዴሁ ሐብለ መሥፈርት ዘሩባቤልን አየሁ በዘሩባቤል በእጁ ርስት የሚያካፍልበት ገመድ አለ አንድም ቤተ መቅደስን የሚሠራበት ሥል ጣን አለው ወዕቤሎ አይቴ ተሐውር አንተ አንተ ወዴት ፍኢቬቨጋ ትሄዳለህ። ወአነ እከውና ጥትመ እላት ዓውዳ ወእከውና ክብራ በማዕከላ ኢየሩሳሌምን ዳሯ እላት ማሟ ከሏ ገነት ይሁን እንድት በል አደርጋታለሁ ጉዩ እምብሔረ ሰሜቱ ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ከፋርስ ከባቢ ሎን ውጡ አለ እስመ እምአርባዕቱ ነፋሳተ ስማይ አስተጋብኦሙ ይቤ እግዚአብሔር ውስተ ጽዮን ካራቱ ማዕዘን አንድም ከከ ራቱ አህጉር እግዚአብሔር በጽዮን እስበስባችኋለሁ ብሏ ልና ጉዩ አለ ጂ ወይድኅት እለ ይነብሩ ውስተ ባቢሎን በሚጠት ያመትኑ አሕዛብ ይድናሉ አንድም በባቢሎን የነበሩ እስራኤል ይድናሉ ዴ እስመ ከመዝ ይቤ እግዚ አብሔር ክዙሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብ ዘዘካርያስ ነቢይ የጽዮን ልጅ ምአመን ደስ ይበልሽ እስመ ናሁ አነ እመጽእ ወአኃ ድር ማዕከሌኪ ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እነሆ እኒኔ መጥቹቼ በመካከልሸ በረድኤት አድራለሁ ብሏልና አንድም ሰው እሆናለሁ ብሏልና ወይመጽኡ ብዙኃን አሕ ዛብ ኀበ እግዚአብሔር ይእተ አሚረ ያን ጊዜ በሚጠት ያመኑ ብዙ አሕዛብ ይመጣሉ ወይከውንዎ ሕዝቦ ወገኖቹ ይሆናሉ አንድም ያን ገጊዜ በዘመነ ሐዲስ ብዙ አሕዛብ አምነው ይመጣሉ ወገኖቹ ይሆናሉ ወይነብሩ ማዕከሌኪ በመሐከልሸ ይኖራሉ ወተአምሪ ከመ ፈነወኒ ኀቤኪ እግ ዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብ ሔር ወደ አንቺ እንደላከኝ ታውቂያለሽ አንድም ሰው እንደሆንኩ ታውቂያለሽ ወይወርሶ እግዚአብሔር ለይሁዳ መክፈልቶ በምድር ቅድስት በከበረች አገር በኢየሩሳሌም እግዚአብሔር ሁለቱን ነገድ ገንዘብ ያደርጋቸዋል አንድም ያወርሶ ይላል ለይሁዳ ዕፃ ጡን የጠሮለዋል ወዓዲ የኃርያ እግዚአብሔር ለኢ የሩሳሌም ዳግመኛ እግዚአብሔር ኢየ ሩሳሌምን ይመርጣታል ወይፈርህ ዙሉ ዘነፍስ እምቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ከገጸ መዓቱ የተነሣ ከሥጋ ከነፍስ የተ ፈጠረ ሁሉ ይፈራል እስመ ተንሥአ እማኅደረ መቅደሱ ከመመስገኛው ቦታ በረድኤት ተነሥቷልና ምዕራፍ ወአርአየኒዮ እግዚአብሔር ለካህን ዓቢይ ይቀውም ቅድመ ገጹ ለመልአከ እግዚአብሔር ደጉን ሊቀ ካህናት ዮሴዕን በመልአኩ ፊት ቁሞ አየሁት ወይቀውም ሰይጣን በየማኑ ከመ ያዕቅፎ ያሰናክለው ዘንድ ሰይጣን በፊቱ ቁሞ አየሁት ወይቤሎ መልአከ እግዚአ ብሔር ለሰይጣን ለያኅሥርከ እግዚ አብሔር ዘኃረያ ለኢየሩሳሌም መልአኩ ሰይጣንን እንዲህ ከዘካርያስ ነቢይ ወአልበስከከ ፅደሬ ማለት ደስ አሰኘሁህ ር እንደርግማን አንድም እግዚአብሔር ያጉስዮልፃል ተው አለው እንደምክር አን ድም የኃሥረከ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያጉስቀልዛል አለው ወናሁ ዝንቱ ከመ ትንታ። ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብ ወኢትትቀየሙ ቢጸክሙ ባልንጀሮቻችሁን አትቀየሙ ወኢትፁሩ ሎሙ እኩየ በቀልን አታድርጉባቸው ወአበዩ አጽምዖ መስማቱን አእምቢ አሉ ወሜጡ ዘባኖሙ ዘባነ ልቡናቸውን ወደክፉ ነገር መለሱ ወአስተሐቀሩ ሕጉን ናቁ አቃለሉ ወሜጡ እዝኖሙ ከመ ኢይስምዑ እንዳይሰሙ ጆሯቸውን ከመ ስማት መለሱ ወአክሃዱ ልቦሙ ወአዕለዉ ልቡናቸውን አስካዱ ከመ ኢይስምዑ ቃለ ዘለአከ ጎቤ መክ በሸ ዘኩሎ ይመ ቀይት በእደ ነቢያት መንፈስ ቅዱስን መምህር በማድረግ ሁሉን የሚገዛ እግ ዚአብሔር በነቢያት ቃል ያናገረውን ነገር እንዳይሰሙ ጆሮዋቸውን መለሉ ሔር መዓቱ ጽኑ ነው ወበከመ ይቤሎሙ ዓበዩ ሰሚዓ እሱ እንደ ነገራቸው መስ ማቱን እምቢ አንዳሉ ከማሁ ይኬልሁ ወኢይሰምዖሙ ይቤ አግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ አሁን እንደተናገርሁት በመ ከራ ተይዘው ይጮፃሃሉ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር አይሰማቸውም ወአዘርዎሙ ውስተ ዙሉ አሕዛብ ዘኢየአምሩ ወደማያውቋቸው ወደ አሕ ዛብ ሁሉ እበትናቸዋለሁ ወትማስን ምድሮሙ በድኅሬሆሙ በሑረት ወበግብአት እስራኤል ከተማረኩ በኋላ ኢየሩሳሌምን አሕዛብ ተመ ላልሰው ያጠፏታል ወእሬስያ ሙስንተ ለምድር ኅሪት እንተ ታውኅዝ ሀሊበ የሚ ምዕራፍ ወኮነ ቃለ እግዚአብሔር ኅቤየ ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብሔር ቃል ወደኔ መጣ ተነገረ ወይቤ ከመዝ እግዚአብ ሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ ቀናዕኩ ላዕለ ኢየሩሳሌም ወላዕለ ጽዮን ዓቢየ ቅንዓተ በኢየሩሳሌምና በጽዮን ላይ ፈጽሜ ቀናሁ ወተማዕኩ ዓቢየ መዓተ በአሕዛብ ላይ ፈጽሜ ተቆጣሁ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ሁሉቱ የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ እትመየጣ ለጽዮን ጽዮንን ከመዓት ወደምሕረት እመለስላታለሁ ወአኃድር በማዕከላ ለኢየሩሳሌም ላት ኢየሩሳሌምን የተፈታቼ ለሌሆኖ መካከል በረድ አደርጋታለስስስለቦይየከክሽቨቭ ዘዘካርያስ ነቢይ ወትሰመይ ኢየሩሳሌም ሀገረ ጽድቅ ኢየሩሳሌም ምግባር ትሩ ፋት የሚሠራባት አሠርቱ ቃላት የሚነገሩባት አገር ትባላለች ወደብረ እግዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብ ሔር መዲና ትባላለች ወደብረ መቅደሱ የመመስገኛው ቦታ ትባላለች ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘዙሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብ ሔር እንዲህ አለ ወዓዲ ይነብሩ አዕሩግ ወሊቃው ንት ውስተ መርህባ ለኢየሩሳሌም ዓዲ ለዔዋዌ ነው አንድም ለዳዊት ለሰሎሞን ዳግመኛ ሽማግሎች ሊቃውንቱ በኢየ ሩሳሌም አደባባይድ ይቀመጣሉ አንድም በዘመነሐዲስ ሽማ ግሎች ሊቃውንቱ በቤተ ክር ስቲያን አደባባይ ይቀመጣሉ ወለኩሉሙ ምርገዞሙ ውስተ እደዊሆሙ ሁሉም ጠላት ጠፍቶላቸው እስኪያረጁ ድረስ አርፈው ዘዘካርያስ ነቢይ ይኖራሉ አንድም ሁሉም በእጃቸው መስቀል አለ ወይመልዕ መርህበ ሀገር ደቀ ወአዋልደ አለ ይትዋነዩ በኢየሩሳሌም አደባባይ ሕገ ኦሪት የሚጨዋወቱ ሴቶችቱ ወንዶችን ልጆች ይመላል አንድም የቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሕገ ወንጌልን የሚ ጨዋወቱ ሐዋርያትን አርድ ፅትን ቅዱሳት አንስትን ይመላል ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘዙሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ ለሰእመ ተስእኖመ ለሕዝብየ እለ ተርፉ ዝ ኩሉ በቅድሜየ ይሰዓን ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር አእንዲህ አለ አሥሩ ነገድ ሁለቱ ነገድ ተማርከው የቀሩ ትሩፋን አምልኮት ማብዛት ቢሳናቸው መራዳት ማብዛት እኔን ይሳነኛል። አለ እግዚ ዘዘካርያስ ነቢይ ረ እደዊሆሙ ሰአለ ይሰምዑ በእላንቱ መዋዕል ዘንተ ነገረ እም አፈ ነቢያት ቀደምት በሚሜጠት ከቀደሙ ነቢያት ይህን ነገር የሰሙ ሰዎች አጃቸው ለመወርወር ቃላ ቸው ለሰመምከር ይጸናል እምአመ ሣረሩ ቤተ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብ ሔር ማደሪያ ቤተ መቅ ደስን ከሠሩ ጀምሮ ወእምከመ ተሐንፀ ቤተ እግዚ አብሔር ቤተ መቅደስም ከመሠራቱ አስቀድሞ አንድም ቤተ ክር ስቲያኦ ከመሠራቷ አስቀድሞ እምቅድመ እላንቱ መዋዕል ዝብጥ ተ አፅዕማደ ጽጌያት ካለው አስቀድሞ ሰብእኒ ኢረከበ አስቦ እስራኤል ረድኤቱን አላገኘም ወእንስሳኒ ኢረከበ አስቦ እንስሳትም ገለባውን ጭዱን አላገኙም አንድም መምህራን ዋጋቸውን አላገኙም ደቀ መዛሙርቱም ትምህርቱን ህህህህፎከሀወዜፍከክበዐ ወኢየአርፍ ዘይበውእኒ ወዘይወጽ እኒ እምሕማም ከአባር የተነሣ ዝናም ለሰዘር ጠል ለመከር ይሰጥ እንደ ሆነ ለማየት የሚወጣው የሚገባው አያርፍም አንድም በተፈጥሮ ወደዚህ ዓለም የሚመጣው በሞት የሚሄ ደው ኢያርፍም ሲሞት ሲተካ ይኖራል ወእፌኑ ኩሎ ሰብአ ወአስተቃ ትል በበይናቲሆሙ ላዕሰ ቢጾሙ ጎግ ማጎግን ሰድጄ ባልንጀ ሮቻቸው እርስ በርሳቸው እንዲዋጉ አደርጋቸዋለሁ ወይእዜኒ አኮ ከመ ቀዲሙ ዘእገብር አነ ላዕለ እለ ተርፉ ሕዝብየ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉሎ ይመልክ ሁሉቱ የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ አለ አሥሩ ነገድ ሁለቱ ነገድ ተማርከው በቀሩ ወገኖች ላይ እንደ ቀደሙ እንደ አባቶቻቸው የማደርግ ባቸው አይደለም ዳዕሙ አርኢ ሰላመ ፍቅር አንድነትን እገልጣ ለሁ እንጂ ወወይንኒ ይሁብ ፍሬሁ ወይኑም ፍሞሬውን ይሰጣል አስራኤልም አምልኮትን ያቀርባሉ ምድርኒ ትሁብ ማዕረራ ምድርም የዘሩባትን ታበቅላ ለች የተከሉባትን ታጸድቃለች ወሰማይኒ ትሀብ ዝናመ ሰማይም ዝናም ለዘር ጠል ለመከር ትሰጣለች አንድም ሕዝቡ አሕዛቡ ምግባር ፃይ ማኖትን ያቀርባሉ አንድም ነቢያት ሐዋርያት ትምህርትን ያስተምራሉ ወአወርሶሙ ለእለ ተርፉ ሕዝብየ ዘንተ ኩሎ ይህን ሁሉ አባቶች አልቀው ለቀሩ ልጆች እሰጣለሁ ወበከመ ኮንክሙ መርገመ ወውጉዳነ በውስተ አሕዛብ ቤተ እስራኤል ወቤተ ይሁዳ አሥሩ ነገድ ሁለቱ ነገድ በአሕዛብ ዘንድ እንደ ተሰ ደባችሁ እንደ አነሣችሁ አትቀሩም ከማሁ አድኅነክሙ አድናችኋለሁ ወትክውኑኒ ለበረከት ለበረከት ትሆናላችሁ ወአጥብዑ ወአጽንዑ እደዊክሙ እጃችሁን ለመወርወር ቃላ ችሁን ለመምከር አጽኑ ዘዘካርያስ ነቢይ ዥሀ አስመ ከመገ ይቤ እግዚ አብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏልና ወበከመ መሐልኩ አሕስሞ አሕ ስም ላፅሌክሙ በዘአምፅዑኒ አበዊ ክሙ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ወኢነሳሕኩ አባቶቻችሁ ባሳዘኑኝ ገንዘብ ቀድሞ በናንት ላይ ክፉ ውን ነገር አደርግባቸው ዘንድ እንደማልሁ በዚያው እንዳልተመለስሁ ከማሁ መከርኩ ወሐለይኩ በእማንቱ መዋዕል ከመ እግበር ሠናየ ለኢየሩሳሌም ወለቤተ ይሁዳ ዛሬም በሚጠት ለአሥሩ ነገድ ለሁለቱ ነገድ በጎ ነገር ረድኤትን ትምህርትን አሰጣቸው ዘንድ መከርኩ ከዚያም አልመለስም ተአመኑ እንከ ዝንቱ ነገር ይህ ሚጠት እንዲደረግ እመኑ ወተናገሩ ጽድቀ ምስለ ኩሉ ሰብእ ወምስለ ቢጽክሙ ከሰው ሁሉ ጋራ ከባልንጀ ሮቻችሁም ጋራ ሕግን ከመ ይከውን ዘዘካርያስ ነቢይ ወኩነኔ ሰላም ኩንነ በውስተ አናቅጺክሙ በአደባቧባያችሁም የቀና ፍርድ ፍረዱ ወኩልክሙ ኢትሁዑሩ እኩየ በልብክሙ ለሰቢጽክሙ ሁላችሁም ባልንጀሮቻችሁን ለመበቀል በልቡናችሁ ቁም አታሳድሩ ወኢታፍቅሩ እንከ ምሒለ መሐላ በሐሰት እንግዲህ ወዲህ በሐሰት መማልን አትውደዱ እስመ ዘንተ ኩሎ ጸላዕኩ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ጠላሁ ብሏልና ወኮነ ቃለ እግዚአብሔር ኀቤየ ቃለ እግዚአብሔር ከእኔ ዘንድ መጣ ተነገረ ወይቤለኒ ከመዝ ይቤ እግዚ አብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብ ሔር እንዲህ አለ አለኝ ጾመ ረቡዕ ተጨዋ ልጸለበፍከክክዕክቨክዐየ ጅሯ ወጾመ ሕሙስ የነሐሴ ጾም ወጾመ ሰብዑ የጥቅምት ጾም ወጸመ አሥር የጥር ጾም ይኩን ለቤተ ወለሐዔት ለነገደ ይሁዳ ተድላ ደስታ ይሁናቸው ወለበዓላት ሠናያት በዓለ ሠዊትን በዓለ መጸለ ትን ለማክበር ይሁናችሁ ወትትፈሥሑ ደስ ይበላችሁ ወአፍቅሩ ጽድቀ ወሰላመ በጎ ነገርን ፍቅር አንድነ ትን ውደዱ ናሁ ከመዝ ይቤ እግዚአ ብሔር ዘኩሎ ይመልክ እነሆ ሁሉን የሚገዛ እግዚ አብሔር እንዲህ አለ ዓዲ ይመጽኡ አሕዛብ እለ ይነ ብሩ ውስተ ብዙኅ አህጉር በየሀገሩ የሚኖሩ አሕዛብ በሚጠት ይመጣሉ አንድም በዘመነ ሐዲስ ይመጣሉ ይሁዳ ለፍሥሓ ዘዘካርያስ ነቢይ ወይትጋበዑ ውስተ አሐቲ ሀገር በኢየሩሳሌም ይሰበሰባሉ ወይብሉ ንዑ ንሑር ወንትኃነይ ለገጸ እግዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ከመሄዳቸው አስቀድመው ገጸ ረድኤቱን ለማግኘት ሁሉን ወደ እግዚአብሔር ወደሚገዛ ኑ እንሂድ ይላሉ ወንኀነሥሥ ገጸ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉሱን የሚገዛ የእግዚአብ ሔርን ገጸ ረድኤቱን እንሻ ወይቤሉ አሐዱ ለካልዑ ከአሕዛብ አንዱ አንዱን በሚ ጠት እንዲህ ይለዋል ተሐውርኑ አንተ አንተ ወደኢየሩሳሌም ልትሄድ ትወዳለህ። ብዙ አሕዛብ ወደኢየሩሳሌም ይመጣሉ ወይትመሐሰለሉ ለገጸ እግዚአብሔር ገጸ ረድኤቱን ለማግኘት ይለምናሉ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር አንዲህ አለ ይእተ አሚረ ይአኅዙ አሠርቱ ዕደው ዘአምኩሉ በሐውርተ አሕ ዛብ ጽንፈ ልብሱ ለብእሲ አይ ሁዳዊ ያንጊዜ በሚጠት ከአሕዛብ አገር የመጡ አሥር ሰዎች ያንድ የአይሁዳዊን ልብስ ይይዛሉ ወይብልዎ ነሐውር ምስሴክ እስመ ሰማዕነ ከመ እግዚአብሔር ሀሉ ምስሴከ ከአንተ ጋራ እንሄዳለን ይሉ ታል አእግዚአብሔር በረድኤት ከአንተ ጋራ እንዳለ ሰምተና ልና አንድም በዘመነ ሐዲስ ከአሕዛብ አገር የመጡ አሥር ሰዎች የአንድ የአይሁዳዊን ልብስ ይይዛሉ ከአንተ ጋራ እንሄዳለን ይላሉ እግዚአብ ሔር ከአንተ ጋራ እንዳጳ ታቱኔ ፈጽመው ክፉ ለሥተናበጸበለበለይክበሐዐ ዘካርያስ ነቢይ ደጅሄ ምዕራፍ ተረፈ ቃለ እግዚአብሔር በምድረ ሲድራ ወደማስቆ እግዚአብሔር በእስራኤል ከሚ ናገረው ነገር የቀረ በአሕ ዛብ ያናገረው ይህ ነው አንድም በአሕዛብ ያናገረው ብዙ ነገሩ ይህ ነው ሲድራ ያላት ሶርያ ናት ደማስቆ ከተማይቱ ናት መሥዋዕቱ ለእግዚአብሔር ዓይነ ዙሉ ሰብእ ወኩሉ ሕዝበ እስ ራኤል እግዚአብሔርንስ መሥዋዕት ደስ እንዲያሰኝ ደስ የሚያ ሰኘው የእስራኤል የአሕዛብ ዓይን በሞት ቢፈስ ነው አንድም እስራኤልን ደስ የሚ ያሰኘው የአሕዛብ ዓይን በሞት ቢፈስ ነው ወአንትሙዊ በውስተ ደወለ ጢሮስ ወሲዶና በጢሮስ በሲዶና የምትኖሩ የናንተም ዓይን በሞት ቢፈስ ነው እስመ ሐለዩ ፈድፋደ ኮ ወሐነፀት ጢሮስ ወሲዶና አፅዋኒፃ ጢሮስ ሲዶና አምባዋን ቆረቁረች ወዘገበት ብሩረ ከመ መሬት ብሩን እንደመሬት አብዝታ ሰበሰበች ወአስተጋብአት ወርቀ ከመ ፅንጉነ ፍኖት በጐዳና እንዳለ ትቢያ ወር ቁን አብዝታ ሰበሰበች በእንተ ዝንቱ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ይወርስ ስለዚህ ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አለ ዘሩባቤል የኪ ራምን ከብት ይወርሳል ወይኤዝዝ ውስተ ባሕር ኃይላ ገንዘቧን ወደባሕር ይጥል ዘንድ ያዝዛል ናቡከደነፆር በመጣ ጊዜ ኪራም ገንዘቡን እያነሣ ከባሕር ጥሎታል ወይእቲኒ በእሳት ትጠፍዕ ይህቺም በጦር ትጠፋለች ወትሬኢ አስቀሉና ወትፈርህ አስቀሎና የቪያችን ጥፋት ዓይታ ትፈራለች ወጋዛሂ ትደነግዕ ፈድፋደ ጋዛም ፈጽማ ትደነግጣለች ወአቃሮንሂ እስመ በጌጋያ አቃሮንም ትደነግጣለች በኃ ጢአቷ መከራ መጥቶባት አፍራለችና ወይትኃጉል ንጉሥ እምጋዛ ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል ወአስቀሉናሂ ኢትሄሉ እንከ አስቀሎናም እንግዲህ ወዲህ በተድላ በደስታ አትኖርም ወይነብሩ እንከ ካልዓን አሕዛብ ውስተ አዛጦን በአዛጦን ሌሎች አሕዛብ ይኖሩባታል ወእሥዕር ፅዕለተ ኢሎፍሊ የኢሎፍላውያንን ስድብ አጠፋለሁ ሄ ወአአትት ደሞሙ እም አፉሆሙ ስድባቸውን አንድም አጽ ንተው የያዙትን የእስራኤ ልቱ ገንዘብ ከነሱ አርቃለሁ ወርኩሶሙ እማዕከለ ስነኒሆሙ አጽንተው የያዙትን ጣዖቱን ከልቡናቸው አጠፋዋለሁ ተኃፍረት ዘዘካርያስ ነቢይ ሃሇቿ ወይተርፍ ውእቱ ለአምላክነ ይህ ጥፋቱ ለፈጣሪያችን ምል ክት ሆኖ ይቀራል ወይከውኑ ከመ መሳፍንተ ይሁዳ በይሁዳ ተሹመው እንደ ነበሩ እንደነ ኢኮንያን እንደነ ሴዴ ቅያስ ይሆናሉ ወአቃሮንሂ ከመ ኢያውሴዎን አቃሮንም በኢያሱ ጊዜ እን ደጠፋች እንደ ኢያውሴዎን ትሆናለች ቿ ወአነሥእ ቤትየ ወአቀውም ወገኔን በረድኤት አጸናዋለሁ ከመ ኢትሑሩ ወኢትግብኡ በኢኮንያን ተማርካችሁ በዘሩ ባቤል እንደተመለሳችሁ እን ግዲህ ወዲህ አትመለሱም ወኢየኃልፍ እንከ ዘያደነግፀክሙ እንግዲህ ወዲህ የሚያስደነ ግጣችሁ አሕዛብ አይመጣም እስመ ይእዜ ርኢኩ በአዕይንትየ በአሕዛብ የሚመጣውን መቅ ሠፍት በዓይኔ ዓይቻለሁና ተፈሥሒ ፈድፋደ ወለተ ጽዮን የጽዮን ይበልሽ ልጅ ፈጽሞ ደስ ህህህሃህላፎከ ወስብኪ ወለተ ኢየሩሳሌም የኢየሩሳሌም ልጅ የሚጠትን ነገር ተጨዋወች አንድም የኦሪት የወንጌል ልጅ ደስ ይበልሽ እስመ ናሁ ይመጽእ ንጉሥኪ ጻድቅ ጸድቅ ንጉሥ። ቲከ አደርጋታለሁ ያች እንዳት ሰቀቅ ኢየሩሳሌምም መከራ ውን እንዳትሰቀቅ አደርጋ ታለሁ ወኩሉ ዘኬዳ ይሣለቅ ላዕሌሃ በሷ መከራ የሚያመጣ ሰው ሁሉ ይዘብትባታል አንድም በሷ እበብትባታለሁ ማለት ዘበት ነው ወይትጋብዑ ኩሉሙ ላዕሌዛ አሕዛበ ምድር አሕዛብ ሁሉ በሷ ላይ ይሰበሰባሉ ይእተ አሚረ ይቤ እግዚአ ብሔር ዘኩሉሎ ይመልክ ያንጊዜ ሁሉን የሚገዛ እግ ዚአብሔር እንዲህ አለ እቀሥፍ ዙሉሎ አፍራሰ አሕዛብ በድንጋፄዔፄ የአሕዛብን ፈረሶች በቃታ አጠፋለሁ ወመስተፅዕናነ በዝንጋዔ በፈረስ የተቀመጡትንም ሰዎች አእምሯቸውን አሳ ጥቼ አጠፋቸዋለሁ ወእከሥት አዕይንትየ ላዕለ ቤተ ይሁዳ ዓይነ ምሕረቴን በይሁዳ ወገኖች ላይ አገልጣለሁ ዘዘካርያስ ነቢይ ወእቀሥፍ ኩሉሎ አፍራሰ አሕዛብ በዐዊር የአሕዛብን ፈረሶች በድንብር ብር አንድም በአንጋዳ አጠ ፋቸዋለሁ ወይቤሉ መሳፍንተ ይሁዳ ወአሰ ይነብሩ ኢየሩሳሌም በልቦመጮ ረከብናሁ ለአግዚአብሔር አምላክነ ዘኩሉ ይመልክ የይሁዳ መሳፍንትና በኢየሩ ሳሌም የሚኖሩ ሰዎች በልቡ ናቸው ሁሉን የሚገዛ እግ ዚአብሔርን በረድኤት አገኘ ነው አሉ ይእተ አሚረ አእሬስዮሙ ለቤተ ይሁዳ ከመ ትንታገ አሳት ማዕከለ ዕፀው በአንጨት መካከል እንዳለ ትንታገ እሳት አደርጋቸዋለሁ ያ እንዲያጠፋ አጠፋቸዋለሁ ወከመ ነበልባለ እሳት ውስተ ሣዕረ ገዳም በሳር መካከል እንዳለ እሳት አደርጋቸዋለሁ ያ እንዲያ ጠፋ ያጠፋሉ ወይበልዑ ኩሎ አሕዛበ ዘዓውዶሙ ዘየማኖሙ ወዘጸጋሞሙ በቀቹ በግራ በዙሪያቸው ያሉ ወትነብር እዝ ኢየሩሳሌም ባሕቲታ ኢየሩሳሌም ጠላት ጠፍቶ ላት አርፋ ትኖራለች ወያድኅን አግዚአብሔር አህ ጉረ ይሁዳ ከመ ትካት ከግብዕ አንዳወጣቸው ጊቬዜ አግዚአብሔር የይሁዳ አው ራጃ ይጠብቃታል ከመ ኢያዕብዩ ትዝኅሮቶመ ላዕለ ቤተ ዳዊት አሕዛብ በዳዊት ወገኖች ላይ ትዕቢታቸውን እንዳያበዙ ወትንሣኤሆመ ለእለ ይነብሩ ኢየሩ ሳሌም ወላዕለ ይሁዳ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ በሚ ኖሩ ሰዎች ላይ በጠላትነት መነሣታቸውን አንዳያበዙ ወይእተ አሚረ ይቀውም ሎሙ እግዚአብሔር ለአለ ይነብሩ ኢየሩሳሌም ያንጊዜ በኢየሩሳሴም በሚናኖሩ ሰዎች በረድኤት ይቆምላ ቸዋል ወውእተ አሚረ ዘድኩም እምኔ ሆሙ ይከውን ከመ ቤተ ዳዊት ያን ጊዜ ከሳቸው ወገን ዘዘካርያስ ነቢይ ወቤተ ዳዊት ይከውን ከመ ቤተ እግ ዚአብሔር የዳዊት ወገን እንደ አብር ዛፃም ይሆናል ወከመ መልአከ እግዚአብሔር በቅ ድሜሁ በፊቱ እንደ መልአክ ሰናክ ሬም ይሆናል ዘ ወውእተ አሚረ እትኃሠሦጮ ለዙሉሙ አሕዛብ እለ ይመጽኡ ኢየሩሳሌም ከመ አዕትቶሙ ያንጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም የሚ መጡ አሕዛብን በቂሮስ በዳ ርዮስ አድሬ አጠፋቸዋለሁ ወእክዑ ላዕለ ቤተ ዳዊት ወላዕለ እለ ይነብሩ ኢየሩሳሌም በዐሥሩ ነገድ በሁለቱ ነገድ ላይ ደስ የሚያሰኝ መንፈሰ ረድኤትን አሣድራለሁ አን ድም በሐዋርያት በአርድዕት መንፈስ ቅዱስን አሳድራለሁ ወውእተ አሚረ ሀለዎመ ይርአይዎ ለዘወግዕዎ ያቱ ጊዜ ፅርአውያን የወጉት ይሁዱ መቅብዩኒ ያዩት ዘንድ አላቸው አንድም አይሁድ የወቡት ጌታኙ ሐዋርያት ያዩት ዘንድ አላቸው የወጋው አንዶ ሆን ደካማበ ለ ወከበዐሂከር ፀፅ ቢሉ መጽሐፍ ምሥጢር ይጠነቅቃል እንጂ አንድና ብዙ ሴትና ወንድ ሩቅና ቅርብ አይጠነቅቅምና አን ድም መውጋት የሁሉ ፈቃድ ስለሆነ ሺህ ቢመክር አንድ ይወረውር እንዲሉ አንድም መውጋት ብቻ በጦር ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact