Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ትንቢተ አሞጽ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ትንቢተ አሞጽ.pdf
  • Extraction Summary

በስልም ናሶር ከስልምናሶር የቀረውን በናቡከደነፆር አጠፋዋለሁ ፅለተ ዔዋዌ አሁን አእን ደተናገርኋት ናት ወኢኮነት ብርሃነ ተድላ ደስታ የላትም ጸላዕኩ ወአርኃቁ በዓላ ቲክሙ በዓለ ሠዊትን በዓለ መጸ ለትን ፈጽሜ ጠላሁ ዘአሞጽ ነቢይ ሄጄ። ህህህህህህ«ፎቪከወዐህበዐዘቲከዐ ዘርእየ በአንተ ሰማርያ ሰማርያ እንድትጠሩፋ ዓይቶ ወበእንተ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌምም እንድትጠፋ ዓይቶ የተናገረው ነገር ይህ ነው ስምዑ አሕዛብ አሕዛብ ስሙ ወታፅምዕ ምድር ምድርም ትስማ ማለት የተ ከሉባትን አታጽድቅ የዘሩባ ትን አታብቅል ወኩሉሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ በውስጧ የሚናሩ ሰዎቸ ሁሉ ይስሙ ወይከውነክሙ ሰማዕተክሙ አንሰማም ብትሉ እግዚአብ ጤር ምስክር ይሆንባፕኋል እግዚአብሔር።

  • Cosine Similarity

ነገሩ በዳበና አዋጁ በመዲና አንዲሉ ለሀዉ መራዕየ ናሎት አረኛኞች ያሏቸው መንጋዎች ድርቅ ሆኖባቸው አለቀሱ የሰዎችን ሰከብቶች ሰጥቶ ተናገረ አንድም ኖናሎተ መራ እይ ይላል መንጋዎችን የሚ ጠብቁ እረኞች አለቀሱ አን ድም ሕዝቡን የሚሠሩ የሚቀጡ ነገሥታቱ አዘኑ አንድም ነገሥታቱን የሚመ ክሩ የሚያስተምሩ መምህ ራኑ አክዘኑ እስመ የብሰ ርእሱ ለቀርሜሉስ ሥርዉ ሲል ነው ሰክተት እንዲል ትግሬ የዛፉ ሥሩ ደርቋልና አንድም የደጋው ራስ ምንጩ ደርቋልና ስለ ማም ብለው ተማረኩ ለማለት አለቀሱ እምቅድመ ቱ ዓመት ዘድልቅልቅ ህላ ን ከሸ ዝብጥ ተ አዕማደ ጽጌያት አርባዕ ኢይትመየጦሙ ወያድለቅልቁ ዴዴያት ካለው ሦስትና አራት ክክ ይሆ ዝ ናል የደማስቆን ሰዎች ስለ ከ አ አስቀድም ፍጹም ኃጢከታቸው ይቅር በ አልላቸውም አንድም ህህህህህ«ፎየከክበዐፒከ« ዘአሞጽ ነቢይ ነቅዓ ሐልዮ ስለቁርጥ ሐልዮ ስለ ነቢቡ ይቅር እላቸዋለሁ ወበእንተ አርባዕ ስለ ገቢሩ ግን ይቅር አል ላቸውም አንድም ስለ ጥቂቱ ኃጢአታቸው ይቅር እላቸዋ ሰሁ ግን ይቅር አልላቸውም አንድም ስለጐደሎው ኃጢአ ታቸው ይቅር እላቸዋለሁ ስለትርፉ ግን ይቅር አልላ ስለብቡ ኃጢአታቸው ቸውም አንድም በሐልዮ በነቢብ በገቢር በሠሩት ኃጢአት ንስሐ ቢገቡ ይቅር እላቸዋለሁ እኔን ቢክዱ ግን ይቅር አልላቸውም እስመ ወሰርዎን ለፅኑሳተ ገለዓድ በገለአድ የፀነሱትን ሴቶች በመጋዝ ሰንጥቀዋቸዋልና ወን ድን ገደሉ ሴትን ገደሉ ይሉ ናል ብለው አንድም አድገው ጠላት ይሆኑናል ብለው ወእፌኑት እሳተ ላዕለ ቤተ አዛሄፄል በአዛሄፄል ወገኖች ጦር አመ ጣባቸዋለሁ ወትበልዕ መሠረታቲሁ አዴር የወልደ አዴርን ሥር መሠ ረቱን ታጠፋለች ለወልደ ዘአሞጽ ነቢይ የዓድ ወአቀጠቅጥ መናሥግቲህ ለደማስቆ የደማስቆን ቁልፏን እሰብ ረዋለሁ አንድም ኃያላኖቿን አጠፋቸዋለሁ ወእሜርዎመሙ ለሰብአ አሞን ኀበ እሜትሮሙ ሰአሕዛብ ሰብአ ካራን ወአሣርዎሙ ሰአሕዛብ ሰብአ ካራን ኀበ አሜትሮሙ ለሰ ብአ አሞን ሲል ነው የአ ሞንን ሰዎች በማጠፋበት መቅሠፍት አሕዛብ የሚ ሆኑ የካራንን ሰዎች አጠፋ ቸዋለሁ አንድም አንዳለበት ይሆናል የካራን ሰዎች የሚ ሆኑ አሕዛብን ባጠፋሁበት መዓት መቅሠፍት የአሞንን ሰዎች አጠፋቸዋለሁ አሞን ሴላ አሞን ናት ወይፄወዉ ቁቄረ ሕዝቦሙ ለሶርያ ይቤ እግዚአብሔር ኃያላነ ሕዝቦሙ ኅሩያነ ሕዝ ቦሙ ሲል ነው ቄርሎስ ማለት ኅሩይ ማለት እንደ ሆነ እግዚአብሔር ከሶርያ ወገኖች የተመረጡቱ ይማ ረካሉ አለ ከመዝ ይቤ አግዚአብሔር በአንተ ሠላስ ኃጢአቶሙጮ ለሰጋዛ ወበእንተ አርባዕ ኢይትመየጦሙ የጋዛን ሰዎች ስለ ፍጹም ኃጢአታቸው ይቅር አልላቸ ውም ትርጓሜው እንዳለ ፈው ነው አስመ ፄወዉ ዓፀዉ ፄዋሁ ለሰ ሉሞን ከመ ይዕፅውዎ ውስተ ኤዶምያስ ሰሉሎሞን ይማርካቸው የነበሩ አሕዛብ አንድም ሰሉሎሞን አቀማጥሎ ያኖራቸው የነበሩ እስራኤልን በኤዶምያስ ይዘ ጓቸው ዘንድ ማርከዋቸዋልና ይቅር አልላቸውም ዓፀዉ ማለት ሲማርኳቸው በሰንሰ ለት ይዘዋቸው ይሔዳሉ ካገራቸው ሲደርሱ አሥረው አምባ ያግዚቸዋልና አንድም በፊት አቅርበው በኋላ አር ቀዋቸዋልና ወእፌኑ አረፍተ ጋዛ በሀገሪቱ ድርቅ በሰዎቹ ጦር አመጣባቸዋለሁ ወትበልዕ መሠረታቲሃ ሥር መሠረቷን ታጠፋለች ቿ ወአሜርዎመሙ ለሰእለ ይነብሩ አዛጦን በአዛጦን የሚኖሩትን ሰዎች አጠፋቸዋለሁ ወይጠፍዑ አሕዛበ አስቀሎና የአስቀሎናም ወገኖች ይጠፋሱሉ ወአመጽእ አዴየ ላዕለ አቃሮን በአቃሮን ላይ እደ መዓቴን አመጣለሁ አሳተ ላ ወይጠፍዑ ምስለ አሕዛበ ኢሉሎፍሲ እለ ተርፉ ይቤ እግዚአብሔር ኢሎፍሊ ያላት ጌት ናት የቀሩቱ ከጌት ሰዎች ጋር ይጠፋሉ አለ እግዚአብሔር ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር በእንተ ሠላስ ኃጢአቶሙ ለጢሮስ ወበእንተ አርባዕ ኢይትመየጦሙ የጢሮስን ሰዎች ስለፍጹም ኃጢአታቸው ይቅር አል ላቸውም እስመ ዓፀዉ ፄዔዋሁ ለሰሎሞን ውስተ ኤዶምያስ ምርኮኛ እንዲቀማጠል ሰሎሞኙ ሥከቀማጥሎ ያኖራቸው የነ በሩ እስራኤልን በኤዶም ወኢተዘከሩ ኪዳነ አበዊሆሙ ዳዊት ከኪራም ኪራም ከስ ሎሞን የተማማሉትን መሐላ አላሰቡምና ወእፌኑ እላሳተ ላዕለ ዐረ ፍተ ጢሮስ በሀገሪቱ ድርቅ በሰዎቹ ጦር አመጣለሁ። ወትበልዕ መሠረታቲሃ ሥር መሠረቷን ታጠፋለች ጵ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር በእንተ ሠላስ ኃጢአቶሙ ለኤዶም ያስ ወበእንተ አርባዕ ኢይትመየጦሙ የኤዶምያስን ሰዎች ስለፍ ጹም ኃጢአታቸው ይቅር አልላቸውም ህህህህህ«ፎየከክበዐፒከ« ዘአሞጽ ነቢይ ሀ እስመ ዴገኖ ለእትሁ ኤሳው ወንድሙ ያዕቆብን ጦር ይዞ ተከትሎታልና ወአርኩሰ ማኅዐነ ዲበ ምድር በማኅፀን የሚገኘውን ፍቅር አጥፍቷልና ወበርበሮ እንዘ ይዛለፎ ወያደነግዖ እያዋተተ ገንዘቡን በዝብኮ ታልና አስደንግጦታልና ወዓቀበ መራደ በዘይመጽእ በሚመጣበት ጐዳና ዘበኛ አስቀምጦበታልና ይቅር አል ላቸውም ቭ ወእፌኑ እሳተ ላዕሰ ቴማን በኤዶምያስ በሀገሩ ድርቅ በስዎቹ ጦር አመጣባቸዋለሁ ወትበልዕ መሠረታቲነ ለባሶር ኤዶምያስን ሥር መሠረቷን ታጠፋለች ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር በእንተ ሠላስ ኃጢአቶሙ ለደቂቀ አሞን ወበእንተ አርባዕ ኢይት መየጦሙ እግዚአብሔር የአሞንን ልጆች ስለፍጹም ኃጢአታቸወ ይቅር አልላቸውም አለ እስመ አንቅዕዎኙ ለዕኑሳተ ገለአድ በገለዓድ የፀነሱትን ሴቶች ሰንጥቀዋቸዋልና ትርጓሜው እንዳለፈው ነው ወአኬድዎ ለእክሉሙ ከመ ያርኅቡ ደወሎመጮ አገራቸውን ያሰፉ ዘንድ እህ ላቸውን አበራይተውታልና አንድም አገር ያስርቡ ዘንድ ወአነድድ አሳተ ላዕለ ዐረ ፍተ ራባ በሀገሪቱ ድርቅ በሰዎቹ ጦር አመጣባቸዋለሁ አለ ወትበልዕ መሠረታቲዛ በውውኣ አመ ዕለተ ቀትል ስልፍ በሚደረግበት ቀን በድንፋታ ሥር መሠረቷን ታጠፋለች ወታድለቀልቅ በዕሰተ ያኃልቅዋ በሚያጠፋበት ቀኙ ትነዋወጣለች ወይፄውውዎመሙ ለነገሥ ቶሙ ወለመኳንንቲሆመሙ ወሰለካህና ቲሆሙ ኅቡረ ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነገሥታቱን መኳንንቱን ካህናቱን ባንድ ነት ይማርኳቸዋል አለ ምዕራፍ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር በእንተ ሠላስ ኃጢአቶሙ ለሞአብ ወበእንተ አርባዕ ኢይትመየጦሙ እግዚአብሔር የሞአብን ሰዎች ስለፍጹም ኃጢአታቸው ይቅር አልላቸውም አለ እስመ አውዓዩ አዕፅምቲሁ ሰን ጉሀ። አስቀድሞ የሚሆን የሐምሌን የነሐሴን ዝናም ነሣኋችሁ አንድም ለዝ ናምም ቅሉ መከር አለው ብሎ ከነሐሴ ከሐምሌ ከሰኔ አስቀ ድሞየሚሆን የሚያዝያኑየግ ንቦት ዝናም ሃሣሏኋችሁ ወአዘንም ውስተ አሐቲ ሀገር ወው ስተ ካልዕታ ሀገር ኢያዘንም በአንዲቱ ሀገር አክንማለሁ በሁለተኛይቱ ሀገር አላዘን ምም ይኸውም የጌታ መዓ ቱም ምሕረሩቕሜ ነው ወኅበ ኢይዘንሃ ይየብስ ዝናም የማይዘንብበት ይደ ርቃል ወይትጋብኣ ብዙኃት አህ ጉር ውስተ አሐቲ ሀገር ይስተያ ማየ ወኢይረውያ ውሀውን ይጠጡ ዘንድ ብሹኹ ሀገሮች ወደ አንዲት ሀገር ይሰበሰባሉ አንድም ብዙ ሀገ ሮች ውሀውን ይጠጣሉ አይ ረኩም አንድም ወአዘንም ውስተ አሐቲ ሀገር ብለህ መልስ ነቢያትን በአንዲት ሀገር እንዲያስተምሩ አደር ጋቸዋለሁ በሁለተኛዬቱ ሀገር እንዳያስተምሩ አደር ጋቸዋለሁ ወምስለ ከመዝ ኢተመየጥክመሙ ኀቤየ ይቤ እግዚአብሔር ከዚህም ጋራ በአምልኮት ወደነ አልተመለሳችሁም አስሰ አግቪዚኪአብሔር ሀ ወአነ ቀሠባኩክሙጮ በፈዐንተ ወበብድብድ እኬኔም በፌራ በቸነፈር አጠፋችኋለሁ ወሰሚርአቅማቲጊክሙጮ ወወይንክሙ ወበለስክመ ወዘይትክመሙ በልዖ አናኩዕ ተክላችሁ ወይኑ በለሰሱ ዘይቱ አምሮ ሠምሮ ሳለ ኩብ ኩባ በላው ማለት ናቡከደ ነፆር አጠፋው ወምስለ ከመዝ ኢተመየጥክመ ኀቤየ ይቤ እግዚአብሔር ከዚህም ጋር ወደኔ አልተመለ ሳችሁም አለ አግዚአብሔር ወፈነውኩ ላዕሌክሙ ሞተ ግብት የድንገት ሞት አመጣሁባ ችሁ አንድም ሞተ ግብፅ ይላል ሞተ በኩር አመ ዘአሞጽ ነቢይ ሀ ወተተልክምዎሥመ በከናት ለወራ ዚዘቲክሙን ልጆቻችሁን በጦር አጠ ፋኋጊቸው ወማኅረኩ አፍራሲክሙ ፈረሶቻችሁ እንዲማረኩ አደርጋለሁ ወአምጻእኩ እሳተ ላዕለ ተዓይኒ ክሙ ወተሠፍኩክሙ በሠራዊቶቻችሁም ጦር አም ጥቼ አጠፋኋቷቸው ወበዝኒ ኢተመየጥክሙ ኀቤየ ይቤ እግዚአብሔር በቪዚህም ወደኔ አልተመለሳ ችሁም አለ እግዚአብሔር ገፍታዕኩክሙዚሂ በከመ ገፍ ታፅክዎሙ ቅድመ ይቤ እግዚአብ ሔር ለሰዶም ወለገሞራ አስቀድሜ ሰዶም ገሞራን እን ዳጠፋኋቸው አጠፋኋቷችሁ አንድም እንደ አሣ መቅሎ እንደቆላቷቸው እንደሰዶም እንደ ገሞራ አጠፋኋችሁ ወኮንክሙ ከመ ትንታገ እሳት ዘአ ውጽእዎ እምአፍሐም ከፍም ለይቶ እንዳወጡት እንደእሳት ትንታግ ሆናችሁ ያ ጥቂት እንደሆነ ጥቂት ቀራችሁ ወበዝኒ ኢተመየጥክሙ ኀቤየ ይቤ እግዚአብሔር በዚህም በአምልኮት ወደኔ አልተመለሳችሁም አለ አግ ዚአብሔር አአላክወቶከክዐየቲከዐየ በእንተ ዝንቱኬ ከመዝ እራስየከ እስራኤል ይቤ እግዚ አብሔሑር ስለቪህ ነገር አስራኤል ለዔ ዋዌ ላድርግህ አለ እግዚአ ብሔር እስመ ከመዝ ዘእሬስየከ አስራኤል የማደርግህስ እን ዲህ ነው ትደሉ ከመ ትጸውዕ ስመ አምላክከ የፈጣሪህን ስም ትጠራ ቨንድ እንድትዘጋጅ አደርግፃለሁ እስመ አነ ውእቱ ዘአጸ ንዕ ነጐድጓደ ነጐድጓድን የፈጠርሁ አኔ ነኘኝ ወእፈጥር ፖ«ሰ ነፋስን የፈጠርሁ እኔ ነኝ አንድም ደም የማረጋ እነ ነኝ ወአፈጥር መንፈሰ ለብእሲ እውቀትን በሰው የማሳድር እኔ ነኝ አንድም ሥጋን የፈ ጠርሁ እኔ ነኝ ነፍስንም የማዋሕድ እነኒ ነኝ አንድም ነቢያትን ይወርዳል ይወሰዳል ብለው እንዲያስተምሩ የማ ደርግ እኔ ነኝ ከዚያ አስ ቀድሞ መንፈሰ ረድኤትን ያሳደርሁባቸው እፄኔ ነኝ ዘአሞጽ ነቢይ ሀ ከመ ይዜንዉ በእንተ ሥሚሁ ዘይ ገብር በጽባሕ ፈጥና ሚጠትን የሚያደርግ የዘሩባቤልን ነገር ለእስራኤል ይነግሩ ዘንድ ወይትሌዓል ውስተ ኑኃ ለምድር ከባቢሎን ሩቅ ወደሆነች ወደ ኢየሩሳሌም ትሩፋንን ይኮ የሚወጣ የዘሩባቤልን ነገር ይናገሩ ዘንድ አንድም ዘአ ጸንዕ ነጐድጓደ ብሰህ መልስ ሐዋርያት ወረደ ተወለደ ብለው እንዲያስተምሩ ያደ ረግሁ እኔ ነኝ መንፈስ ቅዱስን በሐዋርያት ያሳደርሁ እኔ ነኝ ፈጥኖ ሚጠተ ነፍ ስን የሚያደርግ የክርስቶስን ነገር ያስተምሩ ዘንድ በሰባት ክንድ መስቀል የተሰቀለ እግዚአብሔር እግቪእ ኩሉ ይመ ልክ ስሙ ይህን ሁሉ የሚያደርግ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ነው ምዕራፍ ስምዑ ቃለ እግዚአብሔር የአግዚአብሔርን ነገር ስሙ ዘአወጽእ ለክመ ሰቆቃወ ቤተ አስራኤል የአስራኤል ወገኖች ለናንት የማወጣውን ሙቦ ስሙ ዐድተት ወኢተንሥአት እገከ ድንግለ እስራኡል ድልድል ቅምጥል ቤተ እስ ራኤል በመከራ ወደቀች በረድኤት አልተነሣችም ድኅፀት በውስተ ምድራ ወኃጥአት ዘያነሥኣ በሀገሯ ሳለች በመከራ ተሰ ነካከለች በረድኤት የሚያነ ሣት አጣች ያ እስመ ከመዝ ይቤ እግ ዚአብሔር እግዚአብሔር እንዲህ ብሏሷልና ሀገር እንተ አምውስቴታ ይወጽኡ ት ይተርፉ ት ሺህ ሰዎች የሚወጡባት ስገር ዘጠኙ መቶ ሙተው አልቀው መቶው ይቀራሉ ወእንተ እምኔሣ ይወጽኡ ት ይተርሩ ቱ ለቤተ እስራኤል መቶ ሰዎች የሚወጡባት አገር ዘጠናው አልቀውወ አሥር ሰዎች ለቤተ እስራኤል ይቀ ራሉ አንድም ዘጠናው ሰዎች ሙተው አሥር ሰዎች ይቀ ራሉ ብሏልና አሥር ሰዎች ይቀራሉ እስመ ከመዝ ይቤ እግዚአ ብሔር ለቤተ እስራኤል እግዚአብሔር ቤተ አስራኤ ዘአሞጽጵ ነቢይ ሀ» ኅሠኒ ወተሐሕይዉ በአምልኮት ፈልጉኝ ከመከራ ትድናላችሁ ወኢትኅሥጮሥ ቤቴል ወደቤተ ጣዖት መሄድን አትውደዱ ወኢትሑሩ ገልገላኒ ጣዖት ለማምለክ ወደገልገላም አትሂዱ ወኢትዕርጉ ኀበ አዘቅተ መሐላ ወደቤርሳቤህም አተትውጡ እስመ ገልገላኒ ተገልግሉ ትትገለገል ተፄውዎ ትፄወው ሰስሎ ትሴስል ሲል ነው ገልገላ ፈጽማ ትጠፋለችና ወቤቴልኒ ትውን ከመ ዘኢሀለወት ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለችና ግሥዎ ለእግዚአብሔር ወተሐይዉ እግኪአብሔርን በአምልኮት ፈልጉት ከመከራው ትድ ናላችሁ ከመ ኢትንድዱ በአሳት ቤተ ዮሴፍ የዮሴፍ ወገኖች በመዓት እንዳትጠፉ ወትበልያፆሙ መዓት መዓት መቅሠፍት ታጠፋ ቸዋለች ል ለገቪከዐክዉበዐፒቲከ ወየኀጥዑ ዘያጠፍዕ ሎሙ እሳ ቶጮ ለቤተ እስራኤል የአስራኤል ወገኖች መዓ ቱን መቅሠፍቱን የሚያርቅ ላቸው አጡ መዓት መቅ ሠፍት በብኩቡ ወገን ይመለ ሳል እንደሙሴ ያስለ ነቢይ የተገኘ እንደሆነ መቅሠ ፍት ይመለሳል እምትጥ ስዮሙ ለእሉ ሕዝብ ጠስ የኒ ብሎ መዓቱን መቅሠ ፍቱን እንደመለሰ እንደ ኢያሱ ያለ መስፍን የተገኙ እንደሆነ መዓት መቅሠፍት ይመለሳል ለምንት አዕድዎ አዕደውኮ ለገብርከ ወናሁ እስራኤል ሜጠ ዘባኖ ቅድመ ፀሩ ብሎ መዓቱን እንደመለሰ እንደ ዳዊት ያለ ንጉሥ የተገኘ እንደሆነ መዓት መቅሠፍት ይመለሳል ምንተ ገብሩ እሉ አባግዕ አነ ኖላዊሆሙ ዘአበስኩ ብሎ መዓቱን መቅሠፍቱን እንደመለሰ እንደ ሕዝቅያስ ያለ ንጉሥ የተገኘ እንደ ሀሆነ መዓት መቅሠፍት ይመ ለሳል ርኢ ትእይርቶ ለሰ ዘአሞጽጵ ነቢይ ሀ ናክሬም ብሉ መዓቱን እንደ መለሰ እንደ ሰብአ ነነዌ ንስሐ ገብተው መዓቱን አንደመለሱ ሄ እግዚአብሔር ውስተ ሰማይ በሰማይየሚኖርአግዚአብሔር ወያፀምዕ ፍትሐ ውስተ ምድር በዚህ ዓለም የሰውን ሁሉ ጸሎት የሚሰማ ዘይገብር ኩሉ ወየስተራትዕ ይህን ሁሉ የሚያደርግ እሱ ነው ዘይገብር ኩሎ ባለው ኬማ ሴኬላ የሚል አብነት ይገኛል ጃጃዳታ ናግዥግዥታ ማለት ነው ሁሉን የሚያ ቀና እሱ ነው ወይመይቦ ለብርዛን መንገለ መስዕ ፀሐይን ወደ ምሥራቅ የሚ መልሰው አሱ ነው ወያጸልም መዓልተ ከመ ሌሊት ተድላውን ደስታውን በመከራ የሚለውጥ አሱ ነው ዘይጴጹውዖ ለማየ ባሕር ወይክፅዎ ውስተ ገጸ ምድር ውቅያኖስን በደመና ቋጥሮ የሚያመጣዑሮ አሱ ነው በቪህ ዓለም የሚያዘንመው አሱ ነው አንድም ዘይኤውዖ ዚይነብር ብለህ መልስ ስልምናሶርን ከፋርስ የጠራው በኢየሩሳ ሌም ያሰፈረው እሱ ነው እግዚአብሔር ዘዙሉ ይሥልነእ ስሙ ይኸን ሁሉ ያደረገ አግኪአ ብሔር ስሙ ኩሉ ይመ ልክ ነው ዘያነሥእ ቅጥቃጤ ላዕለ ኃያላን በኃያላኑ መከራ የሚያመጣ ባፐው አሱ ነው ወኃሣረ ያመጽእ ላዕለ አጽዋን በአምባዎች መሰበርን የሚ ያመጣባቸው አሱ ነው አን ድም በአርበኛው ተዋርዶን የሚያመጣ አሱ ነው እምኖፕኅት ፀልዑ ዘይጌ ሥጾሙ የሚመክራቸው የሚያስተምራ ቸው ነቢዩን ከደጅ ከዓደባባይ ጣሉት ሊሲመክሯቸው ሊያ ስተምራቸው የፄዱ አንደ ሆነ የመጣችሁበትን በልታ ችሁ ጠጥታችሁ ሂዱ እንጂ ትምህርትለምናችን ይሏቸ ዋልና ወአስቂረሩ ቃለ ጽድቅ እውነተኛውን ሕግ ችላ አሉ ዐይኩርዑ አርእስተ ነዲየን ክህ ቨ ዘአሞጽ ነቢይ ገ ወነሣእክሙ ሕልያነ በኅቤሆሙ ቦሙ ሲል ነው መማለጃ ተቀበላችሁባቸው ወኃረይክሙ አብያተ ሠናያተ ትሕንፁ ጌጠኛ ቤት ትሠሩ ዘንድ ወደዳችሁ አንድም ተሐንፁ ወኢትነብሩ ውስቴቱ ጌጠኛ ቤት ትሠራላችሁ በዚያ አትኖሩበትም ወትተክሉ ወይነ ለወይንክሙ ያማረ ወይን ትተክላላችሁ አትጠጡትም እስመ ርኢኩ ብዙኃ ኃጢአተክሙ ወዓቢየ ጌጋየክሙ ጽኑ በደላችሁን ብዙ ኃጢ አታችሁን አይቻለሁና ተኃይድም ለጻድቅ ወትነሥኡ ቤዛ በደሉ ይህ ነው ድኃውን ትቀሙታሳችሁ መማለጃ ትቀ በሉታላችሁ ወታቴክልዎ ለነዳይ በውስተ መተን ድሀውን በአደባባይ ታዳ ፉታላችሁ በእንተ ዝንቱ ጠቢብኒ ያረምም ይእተ አሚረ ያን ጊዜ ብልህ ሰው ዝም ይላል ዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ ሲጐድል ተሻገር እንዲሉ ወኢትሰትይዎ ዘበርህቲከየ እስመ እኩይ መዋዕሊሁ ክመነክፉነውና አንድም ተሐይድዎ ለጻድቅ ብለህ መልስ ጻድቅ ወልደ እግ ዚአብሔርን ትሰቅሉታላችሁ ዋጋ ትቀበሉበታላችሁ ጴጥ ሮስን በአደባባይ ታዳፉታላ ችሁ ስለዚህ ነገር ዮሐንስ ዝም ይላል አንድም ጌታ ዓርባ ዘመን ይታገሣል ፅለተ ዓርብ አንድም ዓር ባው ዘመን ክፉ ነውና ኅሠ ሠናየ ወአኮ እኩየ ከመ ትሕየዉ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ ክፉ ያይደለ በጐውን ውደዱ ወይሄፄሉ እግዚአብሔር ምስሌክሙ ዘኩሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛቫ እግዚአብሔር በረድኤት ከናንተ ጋር ይኖራል እመሰ ትቤሉ ጸላዕነ እኩየ ወአፍቀርነ ሠናየ ክፉውን ጠላነ በጐውን ወደ ድነ ትሉ እንደሆነ አግብዑ ፍትሐ በኀበ አንቀጽ ከመ ይሣፃልክሙ እግዚአብሔር ዘኩሎ ይመልክ ለተረፈ ዮሴፍ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር አሥሩ ነገድ ተማርከው የቀ ራችሁ ሁለቱን ነገድ ይቅር ይላችሁ ዘንድ በአደባባይ እውነት ፍርድን ፍረዱ ጋች እመር ዘአሞጽ ነቢይ በእንተ ዝንቱ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ አግዚአብሔር እንዲህ አሰ ውስተ ኩሉ መርህብ ብካይ በአደባባዩሁሱ ለቅሶይሰማል ወውስተ ኩሉ ፍኖት ዓውያት በየጎዳናው ሁሉ ጩሽኸት ይሆናል ወይላሁ ሐረሳዊ ወይበኪ አራሹም ያዝናል ያለቅሳል ወእለሂ የአምሩ ሰቆቃወ ይበክዩ ውስተ ኩሉ ፍኖት ሙሾውን የሚያውቁ ሰዎች በየጐዳናው ያሰቅሳሉ እስመ የኃልፍ ሞት እንተ ማዕ ከሌኪ ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሞት ስልምና ሶር በመካከልሽ ይመጣል ብሏልና አሌ ሎሙ ሰአለ ይፈት ውዋ ለፅለተ እግዚአብሔር ፅለተ ፄዋዌን ለሚወዷት ሰዎች ወዮላቸው አኮኑ ጽልመት ይእቲ ወኢኮነት ብርሃነ መከራ ናትና ተድላ ደስታ አይደለችምና ከመ ሶበ ይጐይይ ሰብእ እምአንበሳ ወይረክቦ ድብ ሰው ከአንበሳ ሸሽቶ በሄደ ጊዜ ጅብ እንዲያገኘው ወይበውዕ ቤተ ወያሰምነ በዓረናቱ ከቤት ገብቶ ግርግዳውን በተጠጋ ጊዜ ወይነስኮ አርዌ ምድር አባብ እንዲነድፈው ከማሁኬ ጽልመት ይእቲ ፅለተ እግዚአብሔር ይህ በቪያ ሰው ጭንቅ እን ደሆነበት ዕለተ አግዚአብሔር ዔዋዌ ጨለማ ናትና ለምን ይወዷታል አንድም አሌ ሉሙ ሰእለ ይፈትውዋ ብለህ መልስ ዔዋዌን ለሚመኗት ሰዎች ወዮላቸው ተድላ ደስታ ያይደለች ጨለማ ናትና ለምን ይወዷታል። ወነሣእአክሙ ደብተራ ሞለሉህ ወኮከበ አምለክሙ ዘስሙ ፊፋን አላ ያለበት ነው እኔን ጠል ታችሁኩዙሐልን መሽሪትን አመለካችሁ እንጂ ዘገበርክሙ በአርኢየያሙ ለኣሞሬዎን በአሕዛብ አምሳል የሠራችሁ ትንጣዖትአመለካችሁእንጂ ወአፍለስክሙ ርጉተ እም ደማስቆ ይቤ እግዚአብሔር ዘኩሉ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ከኢየሩሳሌም ሩቅ ከሆነ ከደ ማስቆ ጣዖቱን አመጣችሁ አንድም አፈልሰክሙ ርትቀ እምደማስቆ ከደማስቶቆ ሩቅ ከሆነች ከኢየሩሳሌም ወደባ ቢሎን አስማርከ እሰዳችኋለሁ ምዕራፍ ጉባኤ አሌ ሎሙ ለእለ ይሜንንዋ ለጽዮን ጽዮን ኢየሩሳሌምን ለሚን ቋት ሰዎች ወዮላቸው አን ድም ሕግን ለሚንቋት ወዮላቸው ወለእለ ይትአመኑ በደብረ ሰማርያ በሰማርያ ባለ ጣዖት አን ድም በአምባው ሰሚታምኑ ወዮላቸው ዘአሞጽ ነቢይ ቀሰምዎጮ መላእክተ አሕዛብ የአሕዛብ አለቆች ማረኳቸው ሑሩ ቤተ እስራኤል ወባዑ ውስተ ካሌና ከመ ትርአዩ ዕደወ እለ ሀሰዉ ውስቴታ በውስጧ ያሉ አርበኛችን ታዩ ቨንድ ቤተ እስራኤል ወደካሴና ሄዳችሁ ግቡ ሰና ክሬም ሠላሳ ሦስት ነገሥ ታት በካሌና አሥርሮ አግኮ ነበርና ወርእዩ ወኅልፉ ኤማተርቦ ወደኤማተርቦም ሄዳቸሁእዩ ወረዱ ውስተ ጌት ዘኢሎፍሊ የኢሎፍሊ ክፍል ወደምት ሆን ወደጌትም ሂዱ ዘይጸንዑ እምኩሉ ነገሥት ከነገሥታቱ ሁላ አእነዚያ ይጸኑ ነበርና እስኪ እነቪ ያን እዩዋቸው እስመ ዘይበዝኅ ብሔር ደወሰለ ዚአሆሙ ውእቱ ግዛታችው ብኩ ሀገር ነበርና እስኪ እነዚያን እዩዋቸው ኮ አሌ ሎሙ ለእለ ይትሜነ ይዋ ለዕለት እኪት ዕለተ ዔዋዌን ለሚመጃት ወዮላቸው ወለእለ ያስተቃርቡ ወያስተላጽቁ ሰንበታተ ሐሰት ሐሰተኛውን ሱባዔ ለሚያቀ ራርቡ ሰዎች ወዮላቸው አሌ ሎመሥ ለእሰ ይሰክቡ ውስተ አራት ዘተርነ ነገ ወይትፌ ግዑ ውስተ ምስካቦሙ በዝሆን ጥርስ አልጋ ላይ ተኝተው ደስ እያላቸው ኃጢአት ለሚሠሩ ሰዎች ወዮላቸው እለ ይሴሰዩ መሐስዓ እምውስተ መራዕይ ከብዙ መንጋ አንድ ጠቦ ትስ እንኳ ቀምተው ሰሚ በሉ ወዮላቸው ወመሞቶላዓለ ላህም እምውስተ አዕ ዓዳተ ወፍር ከመሠማሪያው ቦታ ተምተው አንድም ጾም ሳይለዩ የሳሙገ ወይፈን ለሚበሉ ወዮሳቸው አንድም ኃጢአት ለሚሠሩ ወዮላቸው እለ ይጠፍሑ እደ ወየኅ ብሩ ምስለ ቃለ እንቪራ ከበገናው ዜማ ጋር እጃቸ ውን አስማምተው ለሚያጨ በጭቡ ሰዎች ወዮላቸው ወይመስሎሙ ዘኢየኃልፍ የማያልፍ ለሚመስላቸው ወኢየአምሩ ከመ ይመስጦሙ በሞት እንዲወስዳቸው ለማያውቁ ወዮላቸው ህህህሆህሆወሂከፀበቲ ዘአሞጽ ነቢይ ሀ እለ ይሰትዩ ወይነ ትዕ ግልት በማሕው በሞ ብርሌ ወበቢረሌ ፀዓዳ በነጭ ብርሌ አንድም በማ ኅው በማለፊያው ወቢረሌ በተራው ብርሴ ቀምተው ያመጡትን ወይን ሰሚጠጠጡ ወዮላቸው አንድም ያንን ጠጥተው ኃጢአት ለሚሠሩ ሰዎች ወዮላቸው ወይትቀብኡ ዕፍረተ ቅድወ ማረውን ሽቱ ለሚቀቡ ማለት ይህን ተቀብተው ኃጢአት ለሚሠሩ ወዮሳቸው ወእሙንቱ የሐምሙ በቀዳሚ ተፄውዎ አሥሩ ነገድ ከተማረኩ በኋሳ ሁለቱ ነገድ ይማረካሉ አን ድም በቅጥቃጤሁ ለዮሴፍ ይላል አሥሩ ነገድ በተማ ረኩበት ሁለቱ ነገድ ይማ ረካሉ አንድም የዮሴፍን መከራ በሚመስል መከራ ይዋረዳሉ ሄ ወናሁ ይእዜ ዓበይቶሙ ይቀድሙ ተፄውዎ ከሁለቱ ነገድ አስቀድሞ አሥሩ ነገድ ይማረካሉ አንድም ከዐዐየ ነ ሮቤል ይማረካሉ አንድም ሮቤል በኩር ነው እንደ ሮቤል ይማረካሉ ወየኃልቁ አፍራሰ ኤፍሬም ረዋዕያን ፈጣኖች የሆኑ የኤፍሬም ፈረሶች በቃታ ያልቃሉ ቿ እስመ መሐለ እግዚአ ብሔር በርእሱ ሕያው አነ አማንየ በርኦ ስየ ብሏልና እንዘ ይብል አኃሥር ለዕበየ ያዕቀብ የያዕቆብን ገናንነቱን አጠፋ ዋለሁ ብሎ ወጸላዕኩ በሐውርቲሁ አገሩን ጠላሁ ወአጠፍዕ አህገሪሁ ምስለ እለ ይነ ብሩ ውስቴቶን በውስጡ ከሚኖሩ ሰዎቸ ጋራ አውራጃውን አጠፋለሁ ብሎ ምሏልና ወአለሂ ተርፉ ቱ ውስተ ዱ ቤት አሥር ሰዎች በአንድ ቤት ከፄዋዌ ቢቀሩ ይመውቱ በቀጠና ያልቃሉ ወይነሥአእዎሙ ወይትሔ የልዎሙ ከሞት የቀሩቱ የሞቱትን እናነሣቸዋለን ይላሉ ማን ሣት ይሣናቸዋል ዘአሞጽ ነቢይ ሀገቿቋ ወያወጽኡ አዕዕምቲሆሙ እምነ ቤት ከኪያው ከቤት ቀተብረው ኋላ አጥንታቸውን አውጥ ተው ይወዐስዳፅ አንድም ይት ጌየልዎሙ ወይነሥእዎመ ተበረታትተው የከሳ ሰውነ ታቸውን ያወጧቸዋል ወይብሎ ለዓቃቤ ቤት ቦሁ ከተ ርፈ ኀቤከ የናቡከደነፆር ማራኪ የስል ምናሶርን ማራኪ አንዲህ ይለዋል ከግዳይ ከምርኮ የቀረ ካንተ ዘንድ አለን ይለወዋል ወይቤሎ አልቦ የለም ይለዋል ወይቤሎ አርምምኩኬ ከመ ኢይጸውዑ ስመ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ስም ጠርተው እንዳይድኑ ዝም በል ይለዋል አንድም ወይ ቤሎ ለዓቃቤ ቤት ብለህ መልስ ከእስራኤል አንዱ አንዱን ከወራሪ ከቨራፊራ የቀረ ከአንተ ቨንድ የለምን ይለዋል እሱም የለም ይለ ዋል የፈጣሪያቸውን ስም ጠርተው እንዳይድት ሁነዋ ልና ተዋቸው ይበላቸው እስመ ናሁ ይኤዝገዞር እግ ዚአብሔር እግዚአብሔር አነሆ መዓት መቅሠፍት ያዝቫልና ወይነጽሖ ለዓቢይ ቤት በድቀት አሥሩን ነገድ በመከራ ይጥ ላቸዋልና ወለንዑስ ቤት በንጽሐት ሁለቱንም ነገድ በመከራ ይጥላቸዋል ያረውፁዑኑ አፍራሰ ውስተ ኩኩሕ በሊሐት በሻፎ ደንጊያ ላይ ፈረስ ይጋልባሉን እንደዚህስ ሁሉ ሕገ እግዚአብሔርን ትታ ችሁ ወደሕገ ጣዖት መሄዴድ ይገባልን ወያረምምኑ እምአንሶት ሜዳ ከመሆት የተነሣ ፈረስ ከመጋለብ ዝም ይላልን እኔስ መዓት መቅሠፍት ከማምጣት ዝም እላለሁን አንድም ወኢያረምምኑ ይላል ገደል ከመሆኑ የተነሣ ፈረስ ከመጋለብ ዝም አይልምን እናንተስ ኃጢአት መሥራ ትን አትተዉምን የሐውሩት ማያገቲ ዐለል ከአሞጽ ነቢይ ሀ እንጂ አሻጎቦ ይሄዳልን አና ንተስ እኔን ትታችሁ ጣዖያት ማምለክ ይገባችኋልን እስመ አንትመጮ ሜጥክሙ ፍትሐ ውስተ መዓት እናንተ ተቆጥታችሁ ፍርድ ለውጣችኋልና ወአምረርክሙ ፍሬ ጽድቅ እውነት ነገር የያዝ ድሀውን አሳዝናችሁታልና አሌ ሎሙ ለእለ ይትፌ ሥሑ በነገረ ከንቱ በከንቱ ነገር ደስ ለሚላቸው ወዮላቸው ወይብሉ አኮነ በኃይልነ በቁለ ቀርንነ ሥልጣናችን በኃይላችን የጸና አይደለምን ለሚሉ ሰዎች ወዮላቸው በአንተ ዝንቱ ናሁ አነ አነሥእ አሕዛበ ላዕሌክሙ ቤተ እስራኤል አለ ይሣቅዩክሙ የእስራኤል ወገኖች ስለዚህ ነገር በናንተ ላይ መከራ የሚያመጡባችሁ አሕዛብን አሁን አሥነሣለሁ ወአበውሖሙ ይባዑ እስከ ኤማተርቦ እስከ ኤማተርቦ ይገቡ ዘንድ አሰናብታቸዋለሁ ወእስከ ፈለገ ዓረብ ፀሐያኒ መግቢያ እስከ አለው ምዕራፍ አስመ ከመዝ አርአየኒ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እንዲህ ያሰ ነገር አሣየኝ ወናሁ ይመጽእ አንበጣ እምጽባሕ ከፋርስ ፉሣ የሚባል ንጉሥ ይመጣል አሐዱ ደጎብያ ጎግ ንጉሥ አሐዱ ንጉሥ። መሐሰኩኬ እግዚአብሔር በእ ንተ ትዝኅርቱ ለያዕቆብ ያፅቆብ ስለሰታበየ እግዚአብ ሔር ማለ ከመ ኢያኃልቅ ተመውያትክመሙ በእ ንተ ኩሉ ምግባሪክሙ ስለክፉ ሥራችሁ ዝዘወትር ድል እንድትነሱ ማለ ቿ ኢትትሀወክኑ ምድር በዝኒ በዚህ ምድር አትታወክምን አንድም ኢትትሀወክ በዚቪህ አትታወክ ወይልሀዉ ኩሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ በውስጧ የሚናኖሩ ሰዎች ሁሉ ያልቅሱ ወይውኅዝ ከመ ፈለግ ቀትል ሰልፍ እንደውሀ በዝቶ ይፈስሳል ወይመልዕ ከመ ፈለገ ግብፅ በግብፅ እንደሚፈስ እንደ ዐባይ ውሀ ይበዛል ወይከውን ይእተ አሚረ ይቤ እግዚአብሔር አምላክ ያን ጊዜ እግዚአብሔር እን ዲህ ይሆናል አለ ወየዓርብ ፀሐይ ቀትረ መዓልት በአፍላ ባለፀግነት ሳሉ አን ድም በመከራ ተይዘው ሳሉ ይጠፋሉ ወይጸልም ዲበ ምድር በዕለተ ብርዛን ተድላ ደስታ ባደረጉበት ቀን ይጠፋሉ ተት በሰበ ወፒከሀክዐቲከ« ወእሬስዮ ላህ ለበዓላቲክሙ በዓለ ሠዊትን በዓሰ መጸለ ትን ኀዘን አደርገዋለሁ ወይከውነክመሙ ሰቶቆቃወ ኩሉ መኃ ልይክሙ ዘፈናችሁ ሁሉ ልቅሶ ይሆ ንባችኋል ወአቀንተክመ ብልባሌ ወኑስተ ሐቋክሙ በወገባችሁ ጨርቅ አስታጥ ቃችኋለሁ ወእወዲ ብርሐተ ውስተ ርአሰ ኩልክሙ ትብትብ ምንጣፍ በመሸ ከም በሁላችሁ ራስ ላይ ቡህነት ትወጣለች ወአሬስየክሙ ከመ ላሀ ፍቆር ወዳጅ ለወዳጁ እንዲያ ዝን አንድም ዳዊት ለዮ ናታን እንዳክዘነ እንድታ ዝነአደዴደርጋችኋጊለሁ ወእለዚ ምስሌክሙ ይከውት በዕ ለተ ሕማም ከናንተም ጋራ ያሉ መከራ በታዘዘበት ቀን ያዝናሉ እስመ ናሁ ይመጽእ መዋፅዕል ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እንዲህ ያለ መከራ ይመጣል ብሷልና ወአእፌኑ ረኃበ ውስተ ምድር በሀገሩ ቀጠና አመጣለሁ አለ ዘአሞጽ ነቢይ ሀነ አኮ ረኃበ እክል ወአኮ ጸሃዓ ማይ ይኸውም ከእህል መራብ ከውሀ መጠማት አይደለም ረኃብሰ እምሰሚዓ ታለ እግዚአብሔር ረኃብ ያለውስ ቃለ እግዚ አብሔር ከመስማተ መራብ ነው ወይትሐመኀግ ማየ ባሕር ሠራዊቱ ትምህርት አጥተው ይጠፋሉ ወይረውፁ እምደበብ እስከ ጽባሕ ይኅሥሠ ቃለ እግዚአብሔር እምጽንፍ እስከ ጽንፍ ሲል ነው እንማራለን ብሰው ከጽ ንፍ እስከ ጽንፍ ከምሥ ራቅ እስከ ምዕራብ ይሄዳሉ ወኢይረክቡ ትምህርቱን አያገ ም ይእተ አሚረ ይጠፍዓ ደናግል ላህያት ልሁያት ሲል ነው መልከ መልካሞች ቆነጃጅት ትምህ ርት አጥተው ይጠፋሉ ወይጠፍኡ ሠናያን ወራዙት በጽምዕ መልካቸው ያማረ ጐልማሶ ችም ትምህርት አጥተው ይጠፋሉ አለ ይምሕሉ በምስሀለ ሰማርያ በሰማርያ ጣዖት የሚምሉ አን ይብሉ ሕይወተ አምላከ ዳን የዳን ፈጣሪ ሕያው ነው አያሉ ወሕይወተ አምላክ ቤርሳቤህ የቤርሳቤኅ አምላክ በረከት ህን ኢያሱ የሚምሉ አንድም ሕይወተ አምላከ ዳን ሕይ ወተ አምሳከ ቤርሳቤህ አያሱ ይወድቁ ወኢይትነሥኡ እንከ በመከራ ይወድቃሱሉ እንግዲህ በረድኤት አይነሥም ምዕራፍ ርኢክዎ ለአግዚአብሔር ይቀ ውም ዲበ ምሥዋፅዕ አግዚአብሔርን በመመስገ ኛው ቦታ ሆኖ አየሁት ወይቤለኒ ዝብጥ ተ አዕማደ ጽጌ ያት ወያድለተልቁ ዴዴያት በለዝንና ያቁምን ገፍተህ ጣላ ቸው ደጆች ሁሉ ይነዋወጡ አለኝ አንድም ንጉጮሥ ሊቀ ካህናቱ ይጥራ በንጉጮ በሲቀ ካህናቱ የጸኑ ሁሉ ይጥፉ አለኝ እስመ እቀትሎሙ በኩናት በጦር አጠፋቸዋለሁና ወይመትርዎመ አርአስቲሆሙ ቸብቸቧቸውን ይቆርጧቸዋል ወአልቦ ዘያመስጥ እምእለ ተርፉ ከቀሩት ሰዎች ከሞት የሚያ መልጥ የለም ወአልቦ ዘይድኅን እምኔሆሙ ከነዚያ ወገን የሚድን የለም ዘአሞጽ ነቢይ ሀ ወአሥኒ ጠረዳ ውስተ ተላይ እምህየኒ እዴየ ታጋወጽኦጮሙ ወደወንዝም ቢወርዱ ሥል ጣኔ ከዚያ ታወጣቸዋለች ወአመኒ ዓርጉ ውስተ ሰማይ አም ህየኒ ያጸድሂርጮ ወደ አምባውም ቢወጡ ከቪ ያም አወርዳቸዋለሁ ወአመኒ ተኅብኡ ውስተ ቀርሜሉስ በህየኒ እትኃሠሦመሙ ወአወጽኦሙ በዱርም ቢሠወሩ ከዚያ ተመራምሬ አወጣቸዋለሁ እመኒ ተሰጥሙጮ ውስተ ቀላየ ባሕር እምቅድመ አዕይንትየ እኤዝ ለኪይሲ ወይቀለጵዎሙ ከፊቴ የተሠወርን መስሏቸው አነኪራም ከባሕር ቢገቡ ናዓቡ ከደነፆዖርን አዝዋለሁ ይውጣ ቸዋል ማለት ያጠፋቸዋል ወአመኒ ፄወውዎሙ ፀርሙ እምቅድመ ገጽየ በህየኒ እኤዝቨ ለኩ ናት ወትቀትሎሉሙ ከገጸ መዓቴ የተነሣ ጠላ ቶቻቸውም ቢማርኳቸው በቪ ያም ጦር አዝዛለሁ ታጠ ፋቸዋለች ወአወትር አዕይንትየ ላዕሌሆሙ በእ ኩይ ወአኮ በሠናይ በበጎ ያይደለ በክፉ አስተ ያየት አትኩሬ አያቸዋለሁ ወይቤ እግዚአብሔር አምላክ ዘዙሉሎ ይመልክ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር አንዲህ አለ ነጸስለለወየከዐክክቲከፈዐ ዘሆሮገሥሥ ለዥላ ምድር ዐያንተሰትነ ይችን ዓለም በመዓት የሚ ዳስሳት የሚያነዋውጣት እግ ቪዚአብሔር አንዲህ አለ ወይላህዉ ኩሉመ እለ ይነብርዋኖ በቪህ ዓለም የሚኖሩ ሁሉ ያዝናሉ ወይውኅዝ ከመ ፈለግ ቀትል ሰልፍ እንደፈሳሽ ውሀ በዝቶ ይደረጋል ወይወርድ ከመ ፈለገ ግብጽ ግብፅን አንደሚያጠጣ እንደ ዓባይ ውነ ይበዛል ዘየሐንፅ ውስተ ሰማይ ጽርሖ አዳራሹ ጠፈርን በሰማይ የሚ ያጠናው እርሱ ነው ወይሣርር ውስተ ምድር ትእዛቦ ትእዛዙንም በዚህ ዓለም የሚ ያጸና እሱ ነው ዘይጹወዖ ለማየ ባሕር ወይክዕዎ ውስተ ገጻ ለምድር ውቅያኖስን በደመና ቋጥርሮ በነፋስ ጭና የሚያመጣው በዚህ ዓለም የሚያዘንበው አሱ ነው አንድም ስልምና ሶርን ጠርቶ የሚያመጣው በኢየሩሳሌም የሚያሰፍረው አርሱ ነው ዘአሞአ ነቢይ ያቀናሉ ወይነብሩ ውስቴታ ተሐንፁ ቤተ ወኢትነብሩ ብሉሎ ነበርና በኢየሩሳሌም ጠላት ጠፍተቶላቸው ተዘል ሰው ይናራሉ ወይተክሉ ወይነ ወይሰጎትቱ ወይኖጮ ትተክሉ ወይነ ወኢትሰትዩ ብሎ ነበርና ወይኩኑን ይተ ክላሱ ይጠጣሉ ወይተክሉ አዕፃዳተ አቅማሕ ወይ በልዑ ፍሬሁ ተክል በሚተክሉበት ቦታ ሁሉ ልዩ ልዩ የሆነ ተክል ይተክሳሉ ፍሬውን ይበላሉ ዐአተክሉሥ ምድርሮሙ ውስተ በሀገራቸው አጸናቸዋለሁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact