Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ትሕትና ከአባ መቃርዮስ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ትሕትና ከአባ መቃርዮስ.pdf
  • Extraction Summary

በእውቀትሥ ነዚ ፌ በበጎነተ ናትም እ በነት። ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና ስፍራውንም ደግሞ አያውተውምና እንደ ተባለ ስለዚህ ሰው በዚህ ምድር ለዘለዓለም እንደማይኖር በመገንዘብ በትሑት ሰብእና ሰውን ሁሉ ከልቡ እንደ ራሱ ይወድዳል ያከብራልና ነው ትሕትና ንስግዊ። ያለ ሰጡ ሥራጡ ሁለ ከእግዚአብሔር ጋር ው ከንቱ ድካም ይሆንበታል ምክንያቱም ክርስትና ከልብ እንጂ በውጫዊ ገጽታ ብቻ ተለጥፎ የሚታይ አይደለያና የእውነት ለሆነ ጋ ሆነ እንዲ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ የሚያፈስስላቸውና ምስጢሩን የሚገልጥላቸው ትታን ለሆኑ ሰዎች ነጡ ምክንያቱም እንዲህ ያሌት ሶዎች የሚሰጣቸውን ጸጋ ለመሸከም እንደሚችሉና እንደማይጐዱበት እርሱ ያውቃልና ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል» ተብሏልና ጸጋ እግዚአብሔርን እናገኝ ዘንድ ትሑታን ልንሆን ይገባናል ትሑታን ሰዎች ትሕትናቸው እያደገ በሄደ ቁጥር በጸጋ ላይ ጸጋ በክብር ላይ ክብር ይጨመርላቸዋል እነርሱ በእግዚአብሔር ፊት የበለጠ ነፍሳቸውን አፍስሰዋልና ስለ ትሕትና ለማወቅና ለመማር ወይም ትሕትናን ከማን እንማርን የምንል ከሆነ ትሕትናን የምንማረው ምሳሊውን ከተወልን ከባለቤቱ ከመድኃኔ ዓለም ከኢየሱስ ክርስቶስና እርሱን መስለው ካለፉት ቅዱሳን ነው እርሱንም ከዚህ በታች በጥቲቱ እንመለከታለን መጻ መ በ መ ። መ ።ትና የሰ ተማረውን ትምህርት ልብ ብለን አስተውለን ልናይ ይገለ ከልደቱ እስክ ዕርገዞ ረሰ ትሕትናን በገባ አሳይዮናል ትሕትናውንሦ በተገባር ሲያሳየን ዘለዓለማዊ አምላክ ንጉ ሰሃይ ወምድር ሆነ እርሱ በበረት ተወለደ ወደ ግብጽ ተሰደደ በአህያ ውርንጫ ላይ ተተመጠ እንገዲዞ እኔ ጌታና መሥፖህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራትዙን ትተጣጠዙ ዘንድ ይገባችኋል። አንተኛም በአንድ ነር ብቻ አንተ መቃርዮስም እርሱ ምንድን ነውሬ ኣጩሎፁ ርን ነ ወነኘ ትሕትና በስተተር የማያንፈን ነ ።ዮሃል እዚ አብፏልጀሆ ዘአጉ ዘን የሚሻው ምንድር ነው። ፐን ጉትለሎሁ ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለ ቋታፖጋን ከገነጉኑ ሕይወትም ነው።

  • Cosine Similarity

ብሃ በ ወግዛት ጽናትን በመጸ ተሃ ዘዚአብሐር ራስንም ወፃሽዛት ኤርንም በመምሰል የወነድማማትን መዋደድ ፊጨ ወሽ ሂደ ፍኮርን ጨምሩ እንደ ተባለላን ገግ ስቲያ ሆን ክርስቶስን የምንመስልበት እዑነተኛ አዘርስቲያን በ ወጀመርና ተስ በተስ እያሳደግን መሄድ ይኖርብናል ሕይዐት መአ ትሕትና ትሕትና አንድ ክርስቲያን ገንዘብ ሊያደርጋቸው ከሜገቡት ዕዕ ምግቦራት መካከል ዋናውና የክርስትና መገለጣው ነጡ ትሕትና በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ቦታ ያለው የሁሉም ሥነ ፖግባራት እናት የፍቅር መሠረት የፍጹምነት ማሠፈሪየሆ ቁጣ ሪሠፀሠዖለባ የነፍስን ጸጥታና ሰላም የምታሰጥ መንገድ ናት እርሷም የመታዘዝ መሠረት የፍጹምነት ጥበብ በክርስትና ነፍስና አእምሮ የሚያበሩባት ጐዳና ናት ትሕትና ሊወሰድና ሊሠረቅ የማይችል በ የሁሌም ሥነ ምግባር መግቢያ በር የፍጹ የፍቅር መጠ ቂያ ጥበብ የተሞሳላ ሀብት ምነት ቁልፍ የእርቅና የተ በጸጥታና በሥነ ምግባር ሲሎች ይበ ናሱ ሦግባራት ምንጭ ነው ትሕትና ሁሉንም ማመት ር የተያያዘ በመሆኑ ትሕትና የሌለው ሰው ያጣል ምክንያቱም ትሕትና የሁሉ ምግባራት ርቋከበይፀ ሀሃ ር ጸጠ ርቧበከፎ ማዕተብና ክርስትና መሯት ናትና ትሕትናን በተማርንና ባትን ቱጥቦር በምግባራት ትበለጽጋለት ትሑት ሠነ ሰው የእግዘ አብ ነፃ ትዕዛዛትና ሕጐት ሁለ ያለ ብዙ ድካሦና ፃቸችገር ለ ወለበቅ ፅቻለዋል እግዚአብሔር ምሕረተ ግን ከዘላለሦ አስክ ዘሳለም በሚፈሩት ላይ ጽድቱም በልድ ልዶት ሳይ ነውሙ። ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና ስፍራውንም ደግሞ አያውተውምና እንደ ተባለ ስለዚህ ሰው በዚህ ምድር ለዘለዓለም እንደማይኖር በመገንዘብ በትሑት ሰብእና ሰውን ሁሉ በመውደድና በማክበር ራሱን ዝቅ በማድረግ ያለ ትዕቢት ሊኖር ይገባዋል ትዕቢት ለክርስቲያን አይስማማውምና ነፍ ሳት ን ትሕትና ሰው እግዚአብሔርንና ባልንጀራውን በእውነት እንዲወድድና በሌሎች ደስታና የሕይወት ስኬት ያለ ምንም ቅንዓትና ምቀኝነት ስሜት ከልቡ የማደሰት እንዲሆን ያደርገዋልኑፅ ትሕትና ያለው ሰው በሌሎች ሰዎች ውድተት የሕይወት መመሰቃቀልና ችግር አይደሰትም ምክንያቱም ሰውን ሁሉ ከልቡ እንደ ራሱ ይወድዳል ያከብራልና ነው ትሕትና ንስግዊ። አስር ከሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት ከቁጣ የራቀ ል ሳበት ሁኔታ ስለሚሆን ከሁሌም ጋር በሰላም ዓመ መመመ ጨር መዝ ፅ ዘፍ ርጓበቨሮዐ ከያፒኔጠጅኛርሕከከዩ ማዕተብና ክርስትና ል መ በተን ፈጽሞ ይጠላል ትዕቢት ከእግዚ አቿ እግዚአብሔሩ ሐ ም አዛባሯች ሁሉ የግ ዳና ሰ የመንደበኞ ፀጋዎች ሁሉ ምንጭና መሠረት ፎ ሰለዚህ በመንፈሳዊ ሕይወታችን ጅ መጀመዕዕ ተሕተናን ገንዘብ ማድረግ በጣም አ ጊ ሃው ታችንና አምላካቶን ኢየሱሰ ክርሰቶስ የወንጌል መሠረት የሆነውንና ኘተራራው ሰብከት ተብሎ የሚታወቀውን ትምህርቱን ግስተማር በጀመረበት ጊዜ በመጀመሪያ ያስተማረው ሰለ ትሕትና ነበር በመንፈሰ ደሆች ሆኑ ብፁዓን ናቸው መንግሥተ ሰግያት የአነርሱ ናና በማለት በመንፈሰ ድህ መሆንና ልብን ንጹሕ ማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተሳስሩን ምግባራት ናቸው ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታልና ተሐትና የሌለበት ማንኛውም ዓይነት ክርስቲያናዊ ህሠኀ ምግባር በከንቱ ውዳሴ ተጠልፎ በዲያብሎስ ለመወሰድ የተጋለጠ ነው ምክንያቱም ትሕትና ሃሌለው ሰጡ ሰለ ራሱ አድናቆትና ውዳሴ እንዲሁም ክብርና ዝና አጥብቆ የሚጨነቅ ሰለሚሆን ነው በሰፖች ዘንድ አቤት እገሊ ተሕትናው ለመባል ለከንቱ ውዳሴ የይምሰል ሕይወት የምንኖር ከሆነም አሰቸጋሪ ነው ትሕትና ውጫዊ ጠባይ ብቻ አይደለም ውሳጣዊ አመለካከትም ነው እንጂ ይልቴንም እውነተኛ ትሕትና አፍኣዊ ሳይሆን ከውስጥ ዘልቆ የማወጣ ኀው ሰለዚህ ጌታችንም በመጀመሪያ እንዳሰተማረው ትሕትና የሁለ ምግባራት ሁሌ እናት ስለ ሆነች ጎ ሰ ክርሰቲያን የመጀመረያው ምግባር ትሕትና መሆን ኔ ዳለበት እንረዳ ነር ን ኝቕ ሪ እኖደርግባታለጓና በእርሷ ሁሉንም ሥነ ምግባራት ገንዘብ ጠ መ ማቴ ሩ ማቲ ገች ርበከበፎበ ሃ ር ሕበባኃ ርቧበበፍ ማዕተብና ክርስትና ዝጽ ው ከውስጥ ያይደለና ለታይታና ለይምሰል የሆነ ወሩዒ ከነ ይህ ሰው በውስጡ ፈጽሞ ራሱን ከፍ የሃሚዞያሳይ ሯኞ ት ቡያ ከነ ከፍ የ ያይየዮሣሩ ች መቤት ያለበትና ለራሱ ክብርና ዝና የግፈልቱ ነለግሆን የ ያደርገው ነገር ሁሉ ከንቱ ውዳሴን ለማግኘት ሰል መ እን ኢ። ያለ ሰጡ ሥራጡ ሁለ ከእግዚአብሔር ጋር ው ከንቱ ድካም ይሆንበታል ምክንያቱም ክርስትና ከልብ እንጂ በውጫዊ ገጽታ ብቻ ተለጥፎ የሚታይ አይደለያና የእውነት ለሆነ ጋ ሆነ እንዲ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን አብዝቶ የሚያፈስስላቸውና ምስጢሩን የሚገልጥላቸው ትታን ለሆኑ ሰዎች ነጡ ምክንያቱም እንዲህ ያሌት ሶዎች የሚሰጣቸውን ጸጋ ለመሸከም እንደሚችሉና እንደማይጐዱበት እርሱ ያውቃልና ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል እንዲሁም ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል» ተብሏልና ጸጋ እግዚአብሔርን እናገኝ ዘንድ ትሑታን ልንሆን ይገባናል ትሑታን ሰዎች ትሕትናቸው እያደገ በሄደ ቁጥር በጸጋ ላይ ጸጋ በክብር ላይ ክብር ይጨመርላቸዋል እነርሱ በእግዚአብሔር ፊት የበለጠ ነፍሳቸውን አፍስሰዋልና ስለ ትሕትና ለማወቅና ለመማር ወይም ትሕትናን ከማን እንማርን የምንል ከሆነ ትሕትናን የምንማረው ምሳሊውን ከተወልን ከባለቤቱ ከመድኃኔ ዓለም ከኢየሱስ ክርስቶስና እርሱን መስለው ካለፉት ቅዱሳን ነው እርሱንም ከዚህ በታች በጥቲቱ እንመለከታለን መጻ መ በ መ ። ዳሽ ዘኤጋ ኒ ኒዳ ፎሮ ኩ ማዕተብና ክርስትና መ ጨ ጻማ ሞሮ ፎሮ ሶነ ግቸችጡጉው በሕያ ወተጠልም አብነት የም የደርጋፐው በሕይወታቸው ሩኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን መስለው ያለፉትን ቅዱሳንን ነው ኗኃዷፉ ቅዱሳን ትሑ ፈተናዎችን በአኮቴት የተተበሉና ል እያደረጉ ያለፉ ጋ እግዚአብሔርን ያገኙና በቅድስና መንገድ ብዙ ትጉ የተጓዙ ቢሆኑም እንኳ ሆል ጊዙ ራሳቸውን በትሕትና ዝቅ ግራቸውና አስተሳሰባቸው አጠቃላይ ሕይወታቸው በትሕትና የታጀበ ገው ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ዘፍ ይላል የሟለውን የጌታ ቃል ለሕይወታቸው መመሪያ በማድረግ በማስመሰል ያይደለ በእውነት አፍኣዊ ያይደለ ውሳጣዊ ትሕትናን በመሳበስ የእውነት ሰዎች ሆነው በዚህ ምድር አካሄዳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር አድርገው በመጨረሻም ወደ ታን ናቸውና እርሱ ሄደዋል የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ መጽሐፍ ተብሎ በወንጌሉ መጀመሪያ ላይ ለተነገረው ለኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ መጀመሪያ ሆነው የተጠቀሱት እኔ የአብርሃም አምሳክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምሳክ ነኝሣፍ ብሎ የተናገረላቸው እነ አበ ብዙኃን አብርሃም እና እንደ ልቤ ብሎ አግዚአብሔር የመሰከረለት ነቢዩ ዳዊት እንዴት ባለ ፍጹም ትሕትና እንደ ኖሩና በታላቅ ትሕትና ከእግዚአብሔር ፉት ይተርቡ እንደ ነበር እናስታውስ አብርሃምም እግዚአብሔር ድ ማቴ ጫ ሄኖክም እ ለውብ ላው ጋር አደረገሄኖክም አካሄዱን ኣ ዘፍ ደረገ አልተገኘም እግዚአብሔር ወሰዶ ታልና። እኔ ከእናንተ ከአንዱ ጋር አንኳን መታገል የማልችል ነኝ አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ዱሩስ እንጠንስ ዒያብሉስ በመጣበት ጊዜ አንዲ እኔ ምናምንቴ አመድና ትቢያ ነኝና ከእነዚህ አድነኝ በማለት በፍጹም ትሕትና ሲጸልይ ዲያብሉስ በሰማው ገዜ እንደ ጢስ ተንኖ ጠፋ ቅዱስ እንጦንስ በሚያስደንቅ ሁኔታ ትሕትናን ፍጹም ገንዘ በሌሎ አድርጓልፁ ነበ ኮ የቅዱሳን ሕይወትም ተሠሳሳይ ነገር እና ። ኛ ነገ ማዕተብና ክርስትና በታላቱ ቅዱስ ንን ሕይወትም እንዲሁ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ይፈታተነው የነበረውን ዲያብሉስን እአጆግ በሚያስደንቅ ሁኔታ እንዴት በትሕትና ድል ይነሣው አንደ ነበር እንመለከታለን ቅዱስ መታርዮስን ያገለግለው የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ኪሩብ ራስን ከፍ ከማድረግ እንዲጠበቅ ሲመክረው በምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግን እንጂ ራሰህሀን ከፍ ከፍ እንዳታደርግ ተጠበቅ አለው ቅዱስ መቃርዮስም ፇእነሆ ሰይጣናት ነፍስና ሥጋዬን እያስጨነቱኝና እያሰቃዩኝ ምኑን እታበየዋለሁ ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ረዳት የለኝም ፈውስን የምታደርግልኝ ጸጋው ናትና አለው ለቅዱሳን ራስን ከፍ ከፍ ማድረግና ትዕቤት አይስማማቸውምና ዲያብሎስን የሚያሸንፉት መሣሪያቸው በሆነው በትሕትና ነውጦ ስ መቃርዮስ ብቻውን በበረሃ በሚያልፍበት ጊዜ ዲያብሎስ ፊቱ እጅግ በሚያስፈራና በሚያስጠላ ፍጥረት አምሳል ሆኖ በመንገድ ተገናኘው እርሱም ቅዱስ መቃርዮስን እንዲህ አለው አንተ መቃርዮስ ምን ያህል ብርቱ ነህ። ዲያብሉስ ሁል ጊዜ ትዕቢተኛ ስለሆነ በእውነት ትሑት የሆነ ሰሬ በሃፈዋል ለዚህ ነው ቅዱስ መቃርዮስ ጸም ያ ጾሎተና ትሕትና አንድ ክንፉ እንደ ተሰበረ ንስር ነፁ ያለው እንዲሁም ቅዱስ መቃርዮስ በአንድ ወቅት ከአኃው ጋር ዘንባባ ቅጠል ይቆርጥ ዘንድ ማጭድ ይዞ በረሃውን አቋርጦ ሄደ ያን ጊዜ የያዘውን ማጭድ ቀምተሁ ይገፍሰሲተ ዘንድ ሰይጣናት በእርሱ ላይ በአንድነት ተሰበሰቡ ወዲያውም አባ መቃርዮስን ለመምታት ከሩ ነዢ ግን አልቻሉም አባ መቃርዮስም ልቡ እንደ ኣንበሳ ጽኑዕ ነበርና በታላቅ ድምፅ በእነርሱ ላይ ሀሰ ትመቱኝ ዘንድ ከእግዚአብሔር ተፈቅዶላችሁ ሀነ ያሰባችሁትን ፈጽሙ ኣለበለዚያ ግን ከእኔ ዘንደ ወደ ጥልቁ ጨለማ ግቡ አላቸው ያን ጊዜሃ ፐውን ከፍ አድርገ ጨቃራ ሆይ ከአንተ የተነ ሠዮልን ድካ ጠራ ጎችንኖ ግብራችን ሁሊ በአንተ ዘንድ ሀብናልኖ አሌት እነርሱም በአንድ ሳይ በመሰባሰብ እየጮኹ ለአባ ስ እንዲህ ው አሉ ኞ ሠቃርዮስ አንተ በባጆ ል ርኤ ሥ ሦ ሦ ር ፖም ፉ ፅ ይፈጋድሎ እሕይወኛ ቶትፖሥሀርሮቓ ገጸ ት መቃርዬ ላ መው በበር ማዕተብና ክርስትና ጋፀለና ነህ በአንተ ላይ ሦንሥ እ አልቻልንም እስከ ዛሬ ድር አንተን ነ ለይ የተለያዩ ፈተናዎችን በባት አንድስ እንኳ ረብ ጥቅም አላገንሦ አሼ ንዩነ ይሁን ምን ብትሠራ እኛም እንሠራለን ኣማሑ ን እኛ እንዲያውም ከነጭራሹ አገበ ፈል ከእንቅልፍ ጋር በመጋደል በጸሉት ትተጋለዘ እ ኮ። በማለት ነገርናል ነዋርያውም ለቦገኑ ቦጠቅማል በማለት ጦቦፖ በክንቱ ላ ምክንያት አንድ እንኳ አታየድርኑ ነገር ግን እሀነላኒ ባልንጀራው ከራሱ ይለት እንዲሻል በትሕትና ብ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትሰግሥተፖም እርስ ዘርሳቱሁ በፍቅር ታገ እያለ ትሕትናን ገንዘብ እና«ርግ ደጋግሞ አስተምሮርናለ ል እግዚአብሔር ትዕቢተኛ ልብ አይወድምና ንር በሔር ትዕቢ ትንና ትሰ ተነ ኛ ሺን ሰው የማዕበዘሆሂዛ ሥሆኑን ሳተ መጻሕፍት በሰፊውና ኮለቀ ገባ በቤን ህዞ የሚከተሉትን እንመልከት ት ይነግሩናል ለአብነትሃ ጐበዞች ሆዕ ለሽጥ ገሰ በርሳችሁ እየተየረዳችኩ ች ተገዙ ሁላችሁም እርስ እግዚአብሔር ትዕቢተኞች ትሕትናን ነን ልብስ ታጠቱቁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact