Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እሽ ነነ ነ ፓራ እ ነነ ስ ታኖ ሾ ፍን ኗፌ ያኛርህ ዘዐ ዉዛቷሪዐይርኡዐዳ ዳጋእኗሮ ወ «ራዱጋ» አሳታሚ ድርጀት ሞስኮ ፅ ድሃ ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት አዲስ አበባ የዓለማችን ማብቂያማቆምያ የት ላይ ነው ። ሙቀት ያገኛሉ ውኃም እንደልብ ነው ። በሶቭየት ኅብረት እና በአሜሪካ መንግሥታት መካከልም ወደ ማርስ የወል በረራ ሊከናወን ስለሚችልበት ሁኔታ ውይይት እየተካሄደ ነው ። ይህ በረራ እጅግ ብዙ ወጪ የሚጠይቅ ነው ። የማያነትፍ ደልደል ያለ ቦታ መርጠን በመንኮራኩ ራችን አርፈናል ሰማዩ ደመና አልባ ነው ። እዚህ በአጠቃላይ አየርንብረቱ ቀዝቃዛ ነው ። ፀሐይ ወጥቶ ሳለ የሙቀቱ ልክ ከዜሮ በላይ አሥር ዲግሪ ሴንቲግሬድ ብቻ ነው ። እንዴት ድንቅ ባሕርይ ነው። ከክረምቱ ወራት ይልቅ በበጋው ወራት ዐፀሐይ ዝ ለምን እጅግ ይሞቃል።
ጨረቃ ለምን እንደ ማጭድ ነች። ፀሐይ ጨረቃ እና ከዋክብት በባሕር ላይም ሆነ ወይም በበረሐ ሲጓዙ በየትኛውም ቦታ ይታያሉ ። ፀሐይ ጨረቃ እና ከዋክብት ምንጊዜም ቢሆን በሰማዩ ላይ የሚዘዋወሩት ተመሳሳይ በሆነ የጉዞ አኳያ ነው ። ፀሐይ ጨረቃ እና ከዋክብት በየዕለቱ ከአንድ ዝቅ ካለ አኳያ ብቅ ብለው ይወጣሉ ። አየር አልባ በሆነ ባዶ ቦታ ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ ልዩ የሆነ የላስቲክ ዓይነት ልብስ መልበስ ይኖርብናል ። አየር አልባ ባዶ ቦታ ምንግዜም ቀዝቃዛ ነው ። ጨረቃ ፀሐይ እና ከዋክብት ናቸው ። ሰዎች በዚች ዓለም ላይ ሁነው የምሽት ጥቁር ሰማይ ምን እንደሆነ ጨረቃ ፀሐይ እና ከዋክብት ምን እንደሆኑ እንደምን ሊያውቁ ቻለ። የሆነውን ያህል ጊዜ ወደሰማይ ብናስተውል ምሽቱን በሙሉ ብናስተውልም ሰማይ ጣራ መምሰሉ ፀሐይ እና ጨረቃም ጥፍጥፍ «እንጀራ» መምሰላቸው ከዋክብትም ብሩኅ ነቁጦች መምስላቸው አይቀርም ። ፀሐይ ትልቅ ድቡልቡል አካል መሆኑ ። ወደ ጨረቃ። ወደ ፀሐይ። የእኛ እጅግ ግዙፍ ዓለማችን ከፀሐይ ጋር ስትነጸጸር በጣም አናሳ ነች ስለዚህም ዓለማችን ወደ ዐሐይ አኳያ ትሳባለች ይኸን ሲያስቡት ግን ደስም አይል። ዓለማችን በአንድ ቦታ ላይ ብትረጋ ኖሮ በቀጥታ ወደ ፀሐይ አኳያ ትንደረደር ነበር ። ፀሐይ ደግሞ ከዓለማችን እና ከጨረቃ ጋር በአንድ ቦታ ላይ ረግቶ አልቆመም ። ጊዜም ፀሐይ እና ጨረቃ በሰማዩ ላይ ጨገግ ብለው ይታያሉ ። ለእኛ ግን ዓለማችን አንድ ቦታ ረግታ ሳለ ፀሐይ በእኛ ዙርያ የሚዞር ቕኝቆመስለናል ። ፀሐይ እና ጨረቃ እንዴት እንደሚጠልቁ ከምድር መቀነት ላይ ሆኖ መመልከት ድንቅ ነው ። ስለዚህም በእነዚህ ማዕዘናት ፀሐይ እና ጨረቃ ኮረብታ የሚወጡ ይመስል አወጣጣቸው ዝግ ረጋ ብለው ነው ። ከክረምት ይልቅ በበጋው ወራት ፀሐይ ይበልጥ ሞቃት የሚሆነው ለምንድነው። በዚህም ምክንያት ነው ፀሐይ ምንግዜም ክብ ሁኖ የሚታየው ። ግን ደግሞ በአንድ ምክንያት ጨረቃ አንዳንድ ጊዜ ክብ ሁና ትታይ እንጂ ብዙውን ጊዜ ማጭድ ቅርጽ ነች ። ጨረቃ ላይ ያለው ምንድነው። ምክንያቱም ጨረቃ ላይ አየር የለም ። ጨረቃ ከዓለማችን ይልቅ አናሳ ነች ። እዚህ ጨረቃ ላይ አወዳደቃችንም ልክ እንደ ዓለማችን ዓይነት አይደለም ። ጨረቃ ላይ ግን አየር የለም ። ዓለማችን ግን እዚያው አንድ ቦታ ቆማለች ። ቪነስ ዘዋሬ ኮ ነች ። ልክ እንደ ጨረቃ። ዘዋሬ ዓለማችን ደግሞ አንድ ጊዜ ። አንዳንድ ጊዜ ፀሐይ ከአድማስ ባሻገር ሲዘቀዘቅ በምሽቱ የመረር ብርሃን ይህችን ብሩኅ አነስተኛ ኮከብ ለጥቂት ጊዜያት መመልከት ይቻላል ። በፀሐይ ዙርያ የምትዞረው ከዓለማችን ይልቅ ሁለት ጊዜ ዝግ በማለት ነው ። ብዙ ጊዜም የእኛ ዓለማችን በፀሐይ ዙርያ በአንድ አኳያ ስትገኝ ማርስ ደግሞ በሌላው የፀሐይ አኳያ ትገኛለች ። ቀን በቀን በሰማያዊው ሰማይ ላይ ፀሐይ አጠገብ የምትገኝን ብሩኅ ኮከብ ለይቶ ማየት እንደምን ይቻላል። ማርስ ላይ ያለው አየር ዓለማችን ላይ ካለው ይልቅ ያነሰ ነው ። ጨረቃ ደግሞ እንደምታውቋት አየር አልባ ነች ። እና እንግዲህ ይኸ «ምቹ የሆነ መካከለኛ» አየር ንብረት በዚች ዓለማችን ላይ ብቻ ያለ ይመስላል ። አናሳዋ ዘዋሬ ሜርኩሪ እንኳን እጅግ ትልቅ ክብ ናት ። እዚች ዘዋሬ ላይ ግን ሰማዩ እንደ ጨረቃ ሰማይ ፍጹም ጥቁር አይደለም ። ፀሐይ አሁን አድማስ ላይ ነው ። ሰማያዊ ሰማይ ወይም ፀሐይ ወይም ከዋክብት መኖራቸውን ሕልውጦ መሆናቸውን እንኳን መገመት አይቻለንም ። እዚያ ያለው አየር ከእኛ አየር አሥር ጊዜ ዝቅጥ ነው ። እና እንግዲህ ቪነስ ይኸን ዓይነት ነች ማለት ነው ። እንደ ጨረቃ እንደ ሜርኩሪ ወይም እንደ ቪነስ ይሀችኛይቱ ማርስ በእኛ አስተያየት ሕይወት አልባ ዘዋሬ ነች ማለት አይደለም ። በተለይም ደግሞ በሠረቀ ፀሐይ እና በዕርበተ ፀሐይ ጊዜ ። ፀሐይ ከዚያች ቦታ ሲታይ እንደ ብሩኅ ኮከብ ማለት ነው ። እየአንዳንዱ ኮከብ ደግሞ ፀሐይ ማለት ነው ። በእነዚህ ሦስት አሠርት ዓመታት ወደ ጨረቃ ሜርኩሪ ቪነስ ማርስ ጁፒተር ሳተርን አጠገብ ዳርሰዋል ።