Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የዓለም ኃይሏ ፍቅር ነው በዚህች ዓለም ላይ የምታየው ማንኛውም አሉታዊ ነገር በሰው በቦታ በሁናቴ ወዘተ ተገኘ አልተገኘ ዞሮ ዞሮ ግን አመጣጡ ከፍቅር መጓደል ወይ እጦት ነው።ረፓ ፌቢፖፖ ፖኔታታይ ነው።ዎቻው ፅታታፖዊዎዊ ነሮፓሮቻ ዐሙታ ፍፉቀርሮ ኋሕጦምት ዖመኣጩ ናቻው በክ ም ን ር ከመቸውም ና ሥብ ብ ረመ ታሳቁ ኃ ፎል ሥ ሥሠ ጮጮ ቸው አ ል ቹቹ ችፍ ን አንድ ሰው መኖርን ሊገምትና ሊያስብ አይቻለውም እርግጥ ነሙ ስውነታችን በድን እንደሚሆን ልናስብ እንችላለን ነገር ግን አለመኖርን ፈጽሞ አናስበውም ሰመሆኑ ለምን ይመስልዛል ይህ የሚሆነውን ተፈጥሮ ነው። እለው ነበረ በሕይወታችን ትልቁ የመኖር ዓላማ ያለው መስጠት ላይ ነውእንስጥ።
የምታልመውን ዐይነት ባል አገኘች ከጋብቻ በኃላ ደግሞ በውቅያኖሱ አናት ላይ እየበረሩ በስፔን ወደሚገኘው የባለቤቷ መኖሪያ ቤት በመዛወር አስደሳች ሕይወት እየመሩ ነው ኳጻ ይህቺ ሴት ስለማትወደው ነገር ማውራትን ወደጐን አድርጋ ስለምትወደው ነገር ማሰብ ማውራትና ፍቅር መስጠትን ስለመረጠች ራሷን ከመከራና ስቃይ አላቃ ያዳ ሇ ጃ ፍ ዳዳኖሚኝ አስደሳቹን ሕይወት ተቀላቅላለች ማ ስለምትወደው ነገር የማሰብና የማውራት ያልተገደበ ችሎታ ስላለህ መልካሙን ነገር ሁሉ ወደራስህ ለማምጣት በሚያስችልህ መልኩ ሕይወትህን መለወጥ ትችላለሁ ይሁንና ያለህ ኃይል ስለምትወዳቸው ነገሮች ከማሰብና ከማውራትም በእጅጉ የላቀ ኦ የፍቅር ኃይል ለመጠቀም ፍቅር ሊሰማህ ይገባል ቅር ኛተሟሳ ሕግ ነው ታሳዌ ኃ ፎል መ መ መ መ ን መ መ መ መ መ መ መ መ መ መ መ መ መ ኃፎል ቿሳችው ነፕጭቦች ፍቅር ደካማና ለስላሳ አይደለም ፍቅር የሕይወት አዎንታዊ ኃይል ነው መልካምና አዎንታዊ ነገሮች ሁሉ ምንጫቸው ፍቅር ነው ልትሆን የምትሻው ልትሰራ የምትወደውም ሆነ እንዲኖርህ የምትፈልገው ነገር ሁሉም በፍቅር የሚሆኑ ናቸው አዎንታዊው የፍቅር ኃይል ማንኛውንም ጥሩ ነገር መፍጠር መልካም ነገሮችን መጨመር ብሎም በሕይወትህ ውስጥ ያሉ አሉታዊ ነገሮችን መቀየር ይችሳላል በእያንዳንዱ ቀን በሁሉም አጋጣሚዎች አፍቅሮ የፍቅርን ኃይል ከመጠቀምና ከተቃራኒው አንዱን ትመርጣለህ በሕይወትህ ውስጥ የሚሰራው ሕግ የመሳሳብ ወይም የፍቅር ሕግ ነው። ሁሉም አዎንታዊ ስሜቶች የሚመጡት ከፍቅር ሁሉም መጥፎ ስሜቶች ደግሞ የሚመነጩት ፍቅር ከማጣት ነው የተሻለ ስሜት ስታሳይ ለምሳሌ ስትደሰት የተሻለ ፍቅር በመስጠት ላይ ነህ የበለጠ ፍቅር በሰጠህ ቁጥር ደግሞ የበለጠ ይሰጥፃል የተከፋ ስሜት ሲሰማህ ለምሳሌ የተገፋህ ሲመስልህ አሉታዊ ስሜት የመርጨት ፅድልህ ይሰፋል የምትቀበለውም የበዛ አሉታዊነትን ይሆናል በአሉታዊ ነገሮች በጣም የምትበሳጭበት ምክንያት በአሉታዊ ነገሮች ውስጥ የሕይወት አዎንታዊ ኃይል የሆነው ፍቅር ስለሌለ ነው ታሳፍቹ ኃ ጆል ናፍቅር ምስጋና ሐሴት ትጋት ፅናተ መነቃቃት ጸስርካታ ተስፋ ፀፀተ ድብርት ሐዘን መከፋት ብስጭት ነቀሬታ ቅናት ጥላቻ ተስፋ መቁረጥ ወንጀል ፍርሃት ብ ንአ ታህኃ። በተመሳሳይ ጊዜ መጥፎ ስሜት እያስተናገድክ መጥፎ ነገሮችን ለማሰብ አትችልም በተመሳሳይም መጥፎ ስሜት እየተሰማህ መልካም ሃሣቦችን ማንሸራሸር በፍፁም የሚቻል አይደለም የሚሰማህ ስሜት ለምትሰጠው ነገር ትክክለኛው ግልባጭና መለኪያ ነው ጥሩ ስሜት ሲያድርብህ ሃሣብህ ንግግርህናዓ ተግባርህ መልካም ስለሚሆን ስለምንም ነገር መጨነቅ አያስፈልግህም በቀላሉ ጥሩ ሲሰማህ ፍቅር ስለመስጠትህና ያው ፍቅርም ተመልሶ እንደሚሰጥህ ማረጋገጫህ ነው ጭራ ፍኛፍሚባስው ጥሬው ብቻ ነው። አብዛኞቹ ሰዎች መጥፎና ጥሩ ስሜቶችን ለይተው ያውቃሉ ይሁንዓ አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፋት በመጥፎ ስሜት ውስጥ መሆኑን አይረዱትም ሰዎች መጥፎ ስሜት ማሰት ብስጭት ንዴት ፍርፃትና ፃዘንን እንጂ አሉታዊ ስሜቶችን በሙሉ የሚያጠቃልል አይመስላቸውም አብዛኛውን ጊዜ ደህና የሚባለው ስሜት ካጋጠመህ አዎንታዊ ስሜት ላይ ያለህ ሊመስልህ ይችላል በመጥፎ ስሜት ውስጥ ቆይተህ ደህና ነኝ ወደምትልበት ስሜት ከመጣህ በእጅጉ የተሻለ ይሆንልፃል ነገር ግን የምንም አይልም ስሜት አብዛኛውን ጊዜ የመጥፎ ስሜት መገላጫ ነው ምክንያቱም ምንም አይልም ከመልካም ስሜት የተሰየ ነው ጥሩ ስሜት ማለት ጥሩ ስሜት ነው። መልካም ስሜት ማሰት እውነተኛ መልካም ስሜት ነው እውነተኛው መልካም ስሜት ካለ ደግሞ ሕይወት በእጅጉ መልካም ይሆናል ታሳዌ ኃ ፎል ፍኗኳቅር መስዷይሬፎፍኗዉ ስፍር ጸልባ ፍቕር ነው የክሌርቨክሱ ቅዱስ በርናርድ ክርስቲያን መነኩሴ እና መናኝ ውስጥህ በሃሴት የተሞላ ሲሆን ፍቅር እየሰጠህ ነው እናም በሄድክበት ሁሉ የሚገጥመህ ነገሮች ሁኔታዎችና ሰዎች በዛሃሴት የተሞሉ ይሆናሉ። ምክንያቱም ፃሳቦችህ ፍቅር የሚሰራበትን መንገድ እየተቃረኑ ነው የመሳሳብ ሕግን ጥሰዋል የሚያስደስቱ ነገሮችን ለመቀበል በመጀመሪያ ደስተኛ መሆንና ደስታን መስጠት ያስፈልግፃል በሌላ በየትኛውም መንገድ ሊሆንልህ አይችልም ምክንያቱም ለመቀበል የምትፈልገውን ነገር አስቀድመህ መስጠት አለብህ የምትመራው በስሜቶችህና ውስጥህ ባለው ፍቅር ነው የፍቅር ኃይል ደግሞ መልሶ የሚሰጥህ የሰጠኸውን ነው ዴር መመመ ታሳቁ ኃ ፎል ኃይልስ ቋሳቸሙጡ ነጥቦች ኻ በማንኛውም ጊዜ ስሜትህ ከሁሉም በላይ ወሳኝ ነው ምክንያቱም ሕይወትህን የሚፈጥረው ያ ስሜትህ ነው ስሜትህ ለሃሣብህና ንግግርህ ጉልበት ነው ወሳኙ ነገር ስሜትህ ነው። ስሜትህን በማንኛውም ሰዓት መቀየር ስለምትችል መቼም ቢሆን አይረፍድም የምታፈቅረውን ለማግኘት ማንኛውንም ሁኔታ ወደምትወደው ዓይነት ለመለወጥ የሚጠበቅብህ ስሜትህን መቀየር ብቻ ነው ር ሩር ፒር ዜ ጨዓ ታሳዌ ኃ ጆል ፒተ ር መመመ «ዋፍኒቨርስገአ ምስጢሮች ሟጩሟግኘት ክዷፈስግህ ጸሳቤህገ በኃፎፅ ጠስሰል ርግብግቢት ጮፎ ጽባርሃ ኣቨ ቓቻኘውሙ ኒኮሳ ቴስላ የሬድዮና የተለዋዋጭ ከረንት ፈልሳፊ ስጫቶችኒኀ ክተሰመቿውጡ ትካዝ ዐጉቭጪ ጸጆሟርጋቸው በርካታ ሰዎች ስለመልካም ስሜቶች ጉልበት ስለማያውቁ ስሜቶቻቸው ለተፈጠረው ነገር በተለምዶ የሚሰጡት ምላሽ ነው ስሜቶቻቸውን አውቀው በመቃኘት ፋንታ በተለመደው መንገድ እንዲዛወሩ ትተዋቸዋል መልካም ክስተት ሲፈጠር ስሜታቸው መልካም ይሆናል መጥፎ ነገር ሲከሰት ደግሞ ስሜታቸው ይክፋል ስሜታቸው እየተፈጠረባቸው ላለው ነገር ምንጭ መሆኑን አይገነዘቡትም የተከሰተውን መጥፎ ነገር በመከፋት ሲቀበሉት የበለጠ መጥፎ ስሜት ስለሚሰጡ ተጨማሪ መጥፎ ነገሮች ያጋጥሟቸዋል በስሜታቸው የተነሳ አዙሪት ውስኖ ይገባሉ ሕይወታቸው በማያላውስ አዙሪት ውስጥ ይሸከረከራል ምክንያቱም ሕይወታቸውን ለመቀየር የስሜታቸውን ጠሰል መቀየር እንዳለባቸው አይረዱትም ጠሳኙ ነገር ኛናገጠወኒ ጉዳይ ሳፎሆግ ምሳሽ ዋሰጠህበት መጩግገኗ ነው ዷ ሦ ቴ ኔ ከው ዓበልጋሌሪደ ጭ ላር ቋ « ሃና ታሳዌ ኃ ፎል ገ ር ክስ ጠመ ደርማሮችን ጀጅ በዕ በ ባበ ከቁ ኤበ ዱባ ጨመ በቂ ገንዘብ ከሌለህ በተፈጥሮ ስለገንዘብ የሚኖርህ ስሜት መጥፎ ይሆናል ይሁንና በገንዘብ ላይ መጥፎ ስሜት እያለህ የገንዘብ አቅምህ መቼም ቢሆን አይሻሻልም ስለገንዘብ አሉታዊ ስሜት የምትረጭ ከሆነ በገንዘብ አሉታዊ ጠለል ላይ በመሆንህ የሚጠብቁህ ነገሮች ሁሉ በርክት ያለ ክፍያን የሚጠይቁ ጉዳዮች ይሆኑና የነበረህንም ገንዘብ ያመናምኑታል ከፍ ያለ ክፍያ ስትጠይቅ በመከፋት ስሜት የምትቀበለው ከሆነ አሉታዊ ስሜት እየሰጠህ በመሆኑ ወደፊት የሚያጋጥሙህ ክስተቶች ሁሉ ኪስህን የበለጠ የሚያራቁቱ ይሆናሉ በማንኛውም ቅፅበት ስሜትህን መቀየር ስለምትችል እያንዳንዷ ሴኮንድ ሕይወትህን የመቀየሪያ አጋጣሚህ ናት ከዚያ በፊት ተስምቶህ የነበረው ስሜት ዋጋ አይኖረውም ስሜትህን ስትቀይር ወደተለየ ጠለል ስለምትገባ የመሳሳብ ሕግ ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጥፃል ስሜትህን ስትቀይር ያለፈው ሁሉ ይረሳል ስሜትህን ስትለውጠው ሕይወትህም አብሮ ይለወጣል ጳስጸኗታም ቢሆገ አጸትት ስሳሰፈጡ ስህተትነ ስታስብ ሯውስህ በጁጋሚ ክዋመፈዝክው ነው ቬቪሌ ጎጋርድ ደራሲ ኖዋኗቕር ኃፎል ፎቅቕርታ ጸፍፎፎርግም። በበፍፎነ ህሲናዛ መመስፅክት ነኒ ዓሰም በበፎነ ህሲዓዛችግጓ ዋምኀስስፅበት ሸፊ ነውጡ» ሄንሪ ዴቪድ ቶሬ ደራሲ አንድ የምትፈልገውና የምትወደውን አዎንታዊ ነገር በዐይነ ህሊናህ ስትስል የፍቅርን ኃይል አየተጠቀምክ ነው አንድን መልካም ነገር በፍቅር ስሜት ስታስበው እየሰጠኸው ያለው እሱን ስለሆነ የምትቀበለውም እሱን ነው በዐይነ ህሊናህ በፍቅር ስሜት ልታየው ከቻልክ ታገኘዋለኽ ነገር ግን ስታልም በፍቅር መሆን አለበት የምታልመው ነገር ምንም ይሁን ሌላን ሰው የሚጎዳ መሆን የለበትም ሌላን ሰው የሚጎዳ ነገር ማሰብ ከፍቅር ሳይሆን ከፍቅር እጦት የሚመነጭ ነው እናም በእርግጠኝነት ማንኛውም በፃሳብ ደረጃ የቀረ አሉታዊነት እንኳን በተላከበት ጉልበት ተመልሶ ወደላከው ሰው ይመጣል የምትሰጠውን ሁሉ ትቀበላለሀ ስለምታልመው ነገርና የፍቅር ኃይል አንድ አስደሳች ነገር ልነግርህ እፈልጋለሁ አአምሮህ ይቻላል ብሎ የሚያስበው ትልቁ ነገር የፍቅር ኃይል ሊሰጥህ ከሚችለው ጋር ሲነጻጸር ምንም ነው። አሁን ፍቅርን መምረጥ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ መረዳት ትችላለህ ምክንያቱም ፍቅር በሰጠህ ጊዜ ሁሉ በዙሪያህ ያለውን መግነጢሳዊ ጉልበት እየጨመርኸውና እያባዛኸው ትሄዳለህ በየዕለቱ ፍቅር አብዝተህ በሰጠህ ቁጥር በዙሪያህ ያለውን መግነጢሳዊ የፍቅር ኙኑልበት አድርጎ የምትፈልገውን ሁሉ እግርህ ስር ታገኘዋለሀ ይህ ፍቅር ሰትሰጠ በሕይወትህ ላይ ተዐምር ነው የእኔ ሕይወት እንደዛሬው ዘተዐምር የተሞሳ አልነበረም ሕይወቴ በትግልና በእንቅፋቶች የተሞላ ነበር ታሳቐ ኃ ፎል ግን ስለሕይዎት አስደናቂ ነገር አገኘሁ እርሱም በዚህ መጽሐፍ ውሰጥ ለአንተ እያካፈልኩት ያለሁት ሁሉ ነው ለፍቅር የሚገዝፍበት ምንም ነገር የለም የሚረዝምበት ጎዳና የሚቋቋመው እንቅፋት አይኖርም ጊዜ እንኳን በመንገዱ ሊቆም አይችልም በፍቅር በመስጠት ብቻ በዩኒቨርስ ዘንድ ታላቁ የሆነውን የፍቅር ኃይል በመጠቀም በሕይወትህ ውስጥ ሁሉ ያለውን ነገር መቀየር ትችላለህ ኖዋፈቧጠራሬ ነፕ የምትፈልጋቸው ነገሮች ትላልቅ ነገሮች እንደሆኑ ልታስብ ትችላለህ እንደዚህ አይነቱ መንገድ ግን ከሚፈለገው ያፈነገጠ ነው አንድ የሆነ ነገር ትልቅ ነው ብለሀ ስታስብ ለመሳሰብ ሕግ ትልቅ በመሆኑ ለማግኘት የሚከብደኝ ይመስለኛል ረዥም ጊዜ ሳያደክመኝ አይቀርም የሚል መልእክት እያስተላለላፍክ ነው ። ምክንያቱም መጥፎውን ማሰብ ከጀመርክ ወደመጥፎው ትመለሳለህ ዱሬ ዱዱ መ መ መ መ ታሳቹ ኃ ፎል አሉታዊውን ስታልም የምትቀበለውም እሱን ነው ምርጡን ስታስብም የምትቀበለው ያንኑ ምርጥ ነው ሰዎች ሰለህመመህ ሲጠይቁህ አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሎጃኗል ሰውነቴም በጣም እያገገመ ነው ልትል ትችላለህ አክለህም እድለኛ ነኝ ጤናዬን ከመቼውም ጊዜ በላይ የማደንቅበት አጋጣሚ በሕይወቴ ውስጥ ተፈጥሮልኛል በል መጥፎ ስሜት ስታስተናግድ ስለማትፈልገው ነገር ልታወራ ኣትችልም ያን ያህል የቀለለ ነው ነገር ግን ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ መልካም ማሰብን አልተላመዱትም እንዲያውም የማይፈልጉትን ነገር ሲያስቡ መጥፎ ሰሜት እንደሚያመጣባቸው አይረዱትም ሰለስሜትህ ያለህ ግንዛቤ አድጎ ስለስሜቶችህ የበለጠ መጠንቀቅ ስትጀምር እያንዳንዲ ጥቃቅን መልካም ስሜት መሸራረፍ መዘዚ የበዛ መሆኑ ይገባሃል መልካም ስሜትን በእጅጉ ትላመደዋለህ ስለስሜቶችሀ ከሚኖርህ ንቃት የተነሳ መልካም ስሜትህ ዝቅ ሲል ወዲያው ተረድተህ ወደነበረው ስማት ለመመለስ ይቻልሃል አብዛኛውን ጊዜ ባለመልካም ስሜትና ደስተኛ እንድትሆን ነው የሚጠበቀው ምክንያቱም የተፈጠርከው አስደሳች ሕይወት እንድትመራ ነው በዋትኛውም አጋጣሚ ውስጥ ሆኝ ጆስተሻ ሰመሆኘ ቁርጠኝነቱ ክሰኝ ምክኀደቱም ክዕምዱ ናተረዳሁት ነገር ቢናር ዋፎስታችኀን አብዛሻጡ ክፍዕ የሚጠሰነጡ በሁኔታው ሳደሆኀን በጸቁባበሳችኘገ መሆኑኀ ነጡ ማርታ ዋሽንግተን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆርጅ ዋሽንግተን ባለቤት ታሳቁ ኃፎፅ ፕኗ ስጫሜትችግ ማስጠገድኗ በሕይወትህ የሚገኘውን ማንኛውንም ነገር ስሜትህን በመለወጥ መቀየር ትችላለህ ስለሕይወትህ ዘርፍ ያለህ ስሜት ሲለወጥ ዘርፉም አብሮ መለወጥ አለበት ነገር ግን ስሜትህን በመለወጥ መጥፎ ስሜትን ለማስወገድ አትሞክር ምክንያቱም መጥፎ ስሜቶች የፍቅር መጥፋት መገለጫዎች ናቸው በምትኩ ፍቅር ጨምር ንዴትና ሃዘንን ለማስወገድ አትጣር ፍቅር ስትጨምር በራሳቸው ጊዜ ይጠፋሉ ከውስጥህ ለማስወጣት የምትታገለው ምንም ነገር መኖር የለበትም ፍቅር ስትጨምር መጥፎውን ስሜት ተወግዶ ታገኘዋለህ በሕይወት ውስጥ ብቸኛው ኃይል የፍቅር ኃይል ነው በፍቅር ስትሞላ መልካም ስሜት ታዳብራለህ አልያም ፍቅር ስታጣ በመጥፎ ስሜት ትታጀባለህ የሆነ ሆኖ ሁሉም ስሜቶች የፍቅር ደረጃዎች ናቸው ፍቅርን ብርጭቆ ውስጥ እንዳለ ውሃ ብርጭቆውን ደግሞ እንደሰውነትህ ቁጠረው ብርጭቆ በውስጡ ጥቂት ውሃ ብቻ ሲቀር ውሃ የለውም ይባላል ከባዶነቱ ጋር ጦርነት በመክፈት የውሃውን መጠን ልትጨምረው አትችልም ባዶነቱን ማጥፋት የሚቻለው ውሃ በመሙላት ነው መጥፎ ስሜት ሲኖርህ ውስጥህ ያለው ፍቅር እያለቀ ነው ማለት ነው ለውስጥህ ፍቅር ስትጨምርለት መጥፎ ስሜትህ ይጠፋል ዉጥፎ ስጫትኘግን ሰመቿቹም ጸትሞክር በሕይወትህ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ መጥፎ ስሜቶችን ጨምሮ የየራሱ ተስማሚ ቦታ አለው መጥፎ ስሜት ባይኖር የመልካም ስሜትን ጣዕም ልትረዳው አትችልም ነበር ምንጊዜም የሚሰማህ አንድ ዓይነት ብቻ ይሆን ነበር ደስተኛ መሆን መነቃቃት ነሐሴት ያላቸውን ትክክለኛ ስሜት መረዳት አይቻልህም በሀዘንህ ሠ ጨጨሥጠብሥ ብ በጨጨሑብጨፌሓጹጨጴእበጨጩ ስ ዱሳ ቴ እኀ ጎሻ ዱ ዱኪ ሼከ ከ ቬለ ለ ስበ ሳበ ታሳቹ ኃ ፎል ዖ አማካኝነት ነው የደስታን ምንነት የምትረዳው ። ሆኖም የምትፈልገውን በርካታ ል መ መጮ ዱሙ ዳፍቹገበል ዑን ከበ ኣዕገ ፍአ ኣን አክ ስባ ቸችች ታሳዌ ኃ ፎል ምርጫዎችም ይኳል ስለዚህ አሉታዊ ስሜት በመስጠት እነርሱን አትምረጥ ሌላኛውን ሰው መጥፎ ነው ብለህ ባሰብክ ጊዜ አሉታዊነትን ወደራስህ እየሳብክ ነው ሌላ ሰው ዘንድ ባለ ነገር ስትቀና መጥፎ ስሜትን ወደራስህ እየሳብክ የምትፈልገውን ነገር ደግሞ ታላቁን ኃይል ጨምሮ ትገፋዋለህ የምትፈልገውን ሊያመጣልህ የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው ክስባቸው ሰሟዒፍፈቅሩ ሰዎች ሁውሱም ኖየጫሆግሳቸው አግቿኗ ትምር አጸስ ዋበስጠ በስጡ መጠገ ሳቸው በጓሳቸዋል ሬይኔ ማሪያ ሪፍኬ ደራሲ እና ገጣሚ ዋጸገጆቿ ስው ሕግ » ጸገት ከሰዎች ሁኔታዎችና ገጠመኞች ጋር የሚኖርህ ግንኙነት የመሳሳብ ሕግን አስመልክቶ ልትጠቀምበት የምትችለው አንድ ቀላል ቀመር አለ በመሳሳብ ሕግ ዘንድ በዓለም ላይ ያለው አንድ ሰው ብቻ ነው አንተ። ምክንያቱም የመሳሳብ ሕግ ምላሽ የሚሰጠው ለአንተ ስሜቶች ነው ዋጋ የሚኖረው የምትሰጠው ነገር ብቻ ነው ለሌላውም ሰው ልክ እንዳንተው ነውስለዚህ የመሳሳብ ሕግ የአንተ ሕግ ነው ከአንተ በቀር ማንም የለም ለመሳሳብ ሕግ ሌላኛው ሰው ሌሎች ሰዎች ሁሉ አንተ ነህ ምክንያቱም ስለሌሎቹ በተሰማህ ስሜት ሁሉ ወዳንተ እያመጣኸቸው ነው ስለሌላ ሰው በሚሰማህ በምታስበውም ሆነ በምትናገረው ሌላኛው ሰው ላይ የምታደርገውን ሁሉ በአንተም ላይ እያደረግኸኽው ነው። በዋቁኑ በመቶዎች ሰሚቕጠሩ ጊዜድት ጡስጣዊና ዐዑጫዊ ሕፎጩቴ በክጸሱናዓ በሞቱ ሴሱች ሰዎች ጉልበት ሳፎ ዋናተመሰፎት መሆኑኀና በትሰጠኝናዓ ጆፎሬት ሰሚሜሚሰጠኝ መፅዜቤ መስጠት ጸገዳስብኝ ሰራሴ ጸስታጨስሰዋሰሁ አልበርት አንስታይን የኖቤል ሸልማት አሸናፊ የፊዚክስ ሊቅ ምስጋና ታላቁ ማባዣ በጣም ትንሽ ለሚባሉ ነገሮች እንኳን ምስጋና ስታቀርብ ያመሰገንካቸው ነገሮች በዝተው ይመጡልሃል ስላለህ ገንዘብ ምስጋና ካቀራብህ የበለጠ ገንዘብ ታገኛለህ የተዋጣም ባይሆን ለግንኙነትህ ምስጋና ብታቀርብ ግንኙነቱ እየተሻሻለ ይሄዳል ስለስራሀ ምስጋና ካቀረብህ በስራህ ውሰጥ የተሻሉ ን ን ቲ ፒ ታሳቁ ኃ ጆል አጋጣሚዎች ይመጡልፃል ምክንያቱም ምስጋና በሕይወት ውስጥ ያለህን የሚያባዛ መሳሪያ ነው ከክፎዉጩትጉኒገኻ ሙሱ ኛዋኛምታቕርበው ብቾችኝናኝ ሱት ጸመስግዓስኩዑኩ ክፒርያነ በጭ ነጡ ዕር ሊያረት ረዕጄዖ ሃሬፊኖ ይጋይማኖምሦኙ ሦመራማግሪ ምስጋና የሚጀመራው ከአንድ ቀላል ቃል ነው አመሰግናለሁ ነገር ግን ምስጋናው ከልብ የመነጨ መሆን አለበት አብዝተህ አመስግናለሁ ባልህ መጠን የማመስገኑ ስሜት ወደ ውስጥህ እየሰራፀ ይሄዳል አብዝተህም ፍቅርን ትሰጣለህ የምስጋናን ኃይል በሕይወትህ ላይ ለመጠቀም ሶስት መንገዶች አሉ ሁሉም ግን ፍቅር መስጠት ናቸው በሕይወትህ ውስጥ ለተደረጉልህ ነገሮች ሁሉ አመስሰግን በሕይወትህ ውስጥ እየተደረጉልህ ላሉ ነገሮች ምስጋና ስጥ ወደፊት እንዲደረጉልህ ለምትፈልጋቸው ነገሮች አስቀድመህ የተደረጉልህ ያህል ምስጋና አድርስ ለተደረገልህና እየተደረገልህ ላለው ሁሉ ካላመሰገንህ ፍቅር እየሰጠህ አይደለም እናም ክስተቶችን ለመቀየር የሚያስችል ምንም ጉልበት አይኖርህምሪ ለተቀበልካቸውና ለምትቀበላቸው ሁሉ ምስጋና ስትሰጥ ነገሮቹን ያበዛቸዋል በሌላ በኩል ደግሞ ምስጋና የምትፈልገውን ያመጣልሃል በሕይወትህ ውስጥ እንዲሆን ለምታሻው ነገር የሆነልህ ያህል ምስጋና አቅርብ የመሳሳብ ሕግ እውን እንዲሆንልህ ያስገድዳል ምስጋናን የመሰለ ቀላል ጉዳይ የምትወደውን ነገር አብዝቶ ሕይወትህን መቀየር ይችላል ብለህ ማሰብ ይቻልሃል። ከሕይወት ጋር በፍቅር ተሳሰር ፍቅርን ብቻ ተመልከት ፍቅርን ብቻ ስማ ፍቅርን ብቻ ተናገር ፍቅር ብቻ ይሰማህ ሊሰማህ የሚችለው የፍቅር መጠን ገደብም ሆነ ጣሪያ የለውም ፍቅር ሁሉ ያለው በውስጥህ ነው የተሰራኸው ከፍቅር ነው በየቀኑ ያጋጠሙህን መልካም ነገሮች መርጠህ ለመሳሳብ ሕግ ንገረው። በርካታ ሰዎች ገንዘብን እንደሚወዱ ሊያወሩ ይችላሉ ነገር ግን በቂ ገንዘብ ከሌላቸው ጥሩ ስሜት አይኖራቸውም አንድ ሰው የሚያስፈልገውን ያህል ገንዘብ ካለው በአመዛኙ ስለ ገንዘብ ያለው ስሜት ጥሩ ይሆናል ስለዚህ ስለገንዘብ የሚኖርህን ስሜት መናገር ቀላል ነው የሚያስፈልግህን ያህል ገንዘብ ከሴለህ ስለገንዘብ ያለህ ስሜት መልካም አይሆንም ወደ ሌሎች ሕይወት ተመልክተህ ከሆነ አብዛኞቹ ሰዎች ስለገንዘብ መልካም ስሜት እንደሌላቸው ትንገነዘባለህ ምክንያቱም የዓለም አብዛኛው ገንዘብ የሚገኘው አስር ከመቶ በሚሆኑት ሰዎች እጅ ነው ገንዘብ ባላቸውና በሌላቸው መካከል ያሰው ብቸኛው ልዩነት ገንዘብ ያላቸው ስለገንዘብ መልካም ስሜት ሲኖራቸው ቀሪዎቹ ግን ገንዘብን በመጥፎ ዐይን ነው የሚመለከቱት ያን ያህል የቀለለ ነው ለምንድነው በርካታ ሰዎች ለገንዘብ ያላቸው አመለካከት አሉታዊ የሆነው። ምክንያቱም ገንዘብ ያላቸው ሰዎች የጀመሩት ከባድ ነው የአብዛኞቹ ምክንያት ስለገንዘብ መጥፎ ስሜት በልጅነታቸው ስለሰረጹባቸው ነው እሱን መግዛት አንችልም ገንዘብ ሰይጣናዊ ነው ሃብታም ሰዎች አይታመኑም ገንዘብ መፈለግ መንፈሳዊ አይደለም ስህተት ነው ብዙ ገንዘብ ከባድ ስራ ይፈጥራል የሚሉ ዕምነቶችን ሲሰሙ ስላደጉ ነው ሕፃን እያለህ ወላጆችህ አስተማሪዎችህ ወይም ማህበረሰቡ የሚነግርህን ሁሉ ትቀበላለህ እናም ሳታውቀው ስለገንዘብ አሉታዊ ስሜት እያዳበርህ ታድጋለህ አስገራሚው ነገር በአንድ በኩል ገንዘብን መጠበቅ ስህተት መሆኑ እየተነገረህ በሌላ ክበ ጨሞ ር መሽ ታሳቹዌ ፌኑከሽኑ ዚአ ኃ ዐዐ ጩ በኩል ጥረህ ግረህ ማደር እንዳለብህ ይወራልፃል ምናልባትም መስራት የሚገባህ የተወሰኑ ስራዎች ብቻ እንደሆነ ዝርዝርም ይሰጥፃል አነዚህ ሁሉ ወሬዎች አንዳችም እውነት አልቋጠሩም እነዚህን ነገሮች የነገሩህ ሰዎች ቅን ነበሩ ምክንያቱም ለአንተ የነገሩህ እውነት ነው ብለው ያመኑበትን ነው ነገር ግን ስላመኑበት የመሳሳብ ሕግም የሕይወታቸው አካል አደርነጎታል አሁን ሕይወት በተለየ መንገድ እንደምትሰራ እየተማርህ ነው በሕይወትህ ውስጥ ገንዘብ ካጣህ ምክንያቱ ስለገንዘብ ከአዎንታዊው የበለጠ አሉታዊ ስሜት ስለምትሰጥ ነው በበዓስሰም ሳይ ኛዋምገኀጎም ነገር ጥፎት ክጎኻጆሴስ ስትፈዳጃ ዋግዓስም ሁሱ ባስቤት ትህሆናዓስሰህ ላኦ ትዙበኛው ክዘ ከክልብ የታኦይዝም መስራች ፍቅር የሚጣበቅ ኃይል ነው ያደግኩት በይሉኝታ በታጠረ ሁኔታ ውስጥ ነው ወላጆቼ ብዙ ገንዘብ ባይፈልጉም የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን መታገል ግዳቸው ነበር ስለዚህም ያደግሁት እንደ አብዛኞቹ ሁሉ ለገንዘብ መጥፎ ስሜት እያዳበርኩ ነው ሁኔታዎችን ለመቀየር ስለ ገንዘብ ያለኝን ስሜት መቀየር እንዳለብኝ ስለተረዳሁ ራሴን ገንዘብ ወደ እኔ እንዲመጣ ብቻ ሳይሆን እንዲጣበቅብኝ አድርጌ መቀየር እንደሚገባኝ ወሰንሁ እስከማውቀው ድረስ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ገንዘብን ስበው ማምጣት ብቻ ሳይሆን አጣብቀው ማስቀረትንም ይችሉበታል በዓለማችን ጥቂት ሰዎች እጅ የሚገኘውን ገንዘብ ሰብስበህ ለሁሉም ሰው እኩል ብታካፍለው በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደነዚያው ጥቂት ሰዎች ተመልሶ ታገኘዋለህ። ስሳል ቅዱስ አውገስቲን የፍቅር ኃይል የትኛውንም አንቅፋት ሰብሮ ማለፍ ይችላል የዓለማችን ረ ለፍቅር ኃይል የሚፈጥሩበት አንዳችም ችግር የለም የመሳሳብ ሕግ የሚሰራበት ጉልበት ተመሳሳይ ነው ዜው ተ ይእ ጊዜው ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሳቹ ኃ ፎሷ ብ ስሰገገዘዝብ ፎስህክገ ስጫት ሰመቅናር ስለገንዘብ ያለህ ስሜት ሲቀየር ሕይወትህ ውስጥ ያለው የገንዘብ መጠንም ይለወጣልገንዘብን በመልካም ስሜት ስታየው ወዳንተ ትስበዋለህ ብዙ ገንዘብ ሳይኖርህ ክፍያዎችን ስትጠይቅ መልካም ስሜት አይሰጥህም ነገር ግን መጥፎ ስሜት ባሳየህበት አፍታ አሉታዊ ስሜት እየሰጠህ በመሆኑ ሌላ ከፍ ያለ ክፍያ የምትጠየቅበት ፅድል ይሰፋል። ቻርለስ ሀነል ደራሲ መልካም ኑሮን ለመኖር ገንዘብ ያስፈልጋል የሕይወት አስደሳቹ ገፅታ ለፍቅር ቅደሚያ ስትሰጥ የሚያስፈልግህን ገንዘብ በቀላሉ ማግኘት መቻልህ ነው ታሳቹ ኃ ፎል ኃስ ፍፎሳቸው ነጥቦች በዓለም ላይ ያሉ ነገሮችን በሙሉ የሚያንቀሳቅሰው ፍቅር ሲሆን ፍቅርን የሚሰጥ ሁሉ ገንዘብ የመሳብ አቅም አሰው ፍቅር ገንዘብ የሚስብ ልዩ ኃይል ሲሆን ገንዘብን የመቆጣጠር አቅም አለው የአገልግሎት ክፍያ በምትከፍልበት ወቅት በምንም ዓይነት መልኩ ለመጥፎ ስሜትህ ቦታ መስጠት የለብህም ይልቁንስ አገልግሎቱን ላቀረበልህ መስሪያ ቤት ምስጋና አቅርብ ለምታገኘው ማንኛውም ገንዘብ ምስጋና አቅርብ ምስጋና ተጨማሪ ነገር የመሳብ ሀይል አንዳለው አስተውል ገንዘብ የለኝም ብለህ በፍፁም አትጨነቅ ማንኛውንም ክፍያ ስትፈጽም ተደሰት ስለ ስኬት መልካም ስሜት ካለህ ስኬቱ ምንም አይነት ይሁን ዕድል እና አንዲሁም ለገንዘብ ተገቢውን ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ስራን ከገንዘብ ካስበለጥህ ስኬትን በአጭር ጊዜ ውስጥ በመዳፍህ ታስገባለህ ገንዘብ የሚወዱትን ነገር እንዳያገኙ ይረዳል ፍቅር የሚፈልጉትን ነገር እንዲያገኙ የሚያስችሉ በርካታ መንገዶችን ይፈጥራል ከእነዚህ መካከል አንዱ ገንዘብ ነው በገንዘብ አማካኝነት የምታገኘውን የልብ መሻት ስታስብ ከገንዘቡ የበለጠ እርካታን ያጐናፅፍሃል ከሁሉም በፊት ፍቅርን ካስቀደምክ የፈለግኸውን ያክል ገንዘብ ወደ ካዝናህ ይገባል ከሕይወት መልካም ገፅታዎች አንዱ ይህ ነው። ያመጎኃጎ ችጋ ማጣገዌ ነሮጅታ የመሳሳብ ሕግ ተጣባቂ ነው የሌላን ሰው መልካም ዕድል በምትወድበት ጊዜ መልካም ዕድላቸው አንተ ላይ ይጣበቃል እንደዚሁም የሌላውን ስው ማንኛውንም ጥሩ ነገር ስታደንቅ ያ ነገር ወደአንተ ይጋባል በሌላም በኩል ስለ አንድ ሰው መጥፎ ወይንም ያልተገቡ ባሕሪያት በምታወራበትት ጊዜ እነዚያ ነገሮች ወደ አንተ ሕይወት ይገባሉ የመሳሳብ ሕግ ለስሜቶችህ ሳያቋርጥ አፀፋ በመመለስ ላይ ነው የሰጠኸውን ማንኛ ውንም ነገር ትቀበላለህ ማንኛውም ሰውም ሆነ ኹነት ላይ የለጠፍከው ስም በአንተ ላይ እንደተለጠፈ ቁጠረው ያንኑ መልሰህ ትቀበላለህ በእርግጥ ይህ አሁን ያልነው ነገር እጅግ መልካም ዜና ነው ለምን ቢባል አንተ የምትፈልጋቸውን እና የምትወዳቸውን ነገሮች ሁሉ በሌላ ሰው ላይ ፈልገህ በማግኘት የአንተ እንዲሆኑ ማድረግ ትችላለህና ዓለም በመሰረቱ ለአንተ ልክ እንደ መጻህፍት ማስመረጫ ካታሎግ ነች የፍቅርን ኃይል የምትረዳ ከሆነ አንተ የምትወደውን ነገር ሁሉ በሌሎች ላይ ማየትና ማግኘት ትችላለህ ለነገሩ ሕይወትህንም የመቀየሪያ በጣም ቀላል የሚባል መንገድ ነው ብዙ ትግል እና ግብግብ የማይጠይቅ በመሆኑ ከአንተ የሚጠበቀው ብቸኛ ነገር ቢኖር የምትወደውን ነገር እንደምንም ብለህ በሌላ ሰው ላይ መፈለግ ነው በሌላ በኩል ደግሞ የማትፈልጋቸውና የማትወዳቸው ነገሮችን በሰው ላይ ስታይ ሽሻቸው። ጥሩም ሆነ መጥፎ አፀፋ ስትመልስ ስሜቱ ይጣበቅብፃል እንዲያውም ያንን ስሜት ይበልጥ እንድትፈልግ ያደርግሃል አንድ ሰው የሆነ ነገር ቢናገርና ቢያደርግ ነገር ግን አንተ በዚህ ሰው አባባል ወይ አድራጎት የተበሳጨህ የተቆጣህ የተናደድክ ወይ የተቀየምክ እንደሆነ ይህንን መጥፎ አፀፋህን ለመለወጥ ወዲያው ጥረት አድርግ አሉታዊ አፀፋ መመለስህን ማወቅህ እና ማሰብህ ብቻ በራሱ የአሉታዊውን ስሜት ኃይል ይቀንሰዋል ወይንም ደግሞ ሊገታውና ሊያቆመው ይችላል ያ አሉታዊ ስሜት እንዳልለቀቀህ የሚሰማህ ቢሆን ግን የምትወደውን ነገር እስክታገኝ ድረስ መልካም ስሜት የሚፈጥሩልህን ነገሮች አንድ ባንድ ፈልጋቸው ከዚያ በኋላ የተሻለ ስሜት ይፈጠርብፃል ይህ ጥሩ ስሜት እንዲፈጠርብህ ደግሞ የምወደውን ሙዚቃ መስማት የምትወደውን ነገር እንደሆነልህ አድርጎ መገመትና የምትወደውን ነገር ማድረግን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን መከወን ትችላለህ በሌላ በኩል ደግሞ በምትጠላውት ሰው ላይ ያለውን ጥሩ ነገር ለማግኘት መጣርም አንድ መፍትሄ ነው በእርግጥ ይህ ፈታኝ ነው ፎፍህዜጮ። በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ ኃይለኛ የደስታ ስሜት በውስጥህ ካለ ማናቸውም መጥፎ ስሜት ዝልቆ የማይገባው ይሆናል በመሆኑም ማንም መጥፎ በምንም ዓይነት አሉታዊ ስሜት ቢጫጫንህ ወደ ውስጥህ የሚገቡ ነገሮችን ይከለክላል ገን በሴላ በኩል ደግሞ አንድ ስው መጥፎ ነገር ቢናገርህ እና ያ ስሜት ቢሰማህ ቀደም ሲል በውስጥህ የነበረው ነገር አብቅቶና በስውየው ተወስዶ አንተም የመጥፎ ስሜት ሰለባ ሆነዛል ማለት ነውፎ ይህ በሚሆንበት ጊዜ እጅግ አዋጪ የሚባለው በተቻለ መጠን በትህትና ከዚህ ስው በመለየት ጥሩ ስሜት ማግኘት ወደሚቻልበት ቦታ መፄድ ነው ለምን ቢባል ሁለት አሉታዊ ስሜቶች በምንም መልኩ አብረው መገናኘት ስለሌለባቸው እና ከተገናኙ ደግሞ መጥፎ ስሜትን ሊፈነቅልም ሆነ ሰብሮ ሊወጣ የሚችል ምንም ነገር የሌለ በመሆኑ መለያየቱ ይሻላል ካልደፈረሰ አይጠራም ላኦ ትኩ ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛው መቶ ክዘመን ግድም መጥፎ ስሜት መቀየም ጥላቻ ወዘተ የሚሰማህ ከሆነ ዓለምንየምትመለከተው በዚያ መነፅር ብቻ ነው በዚህ የተነሳም ዓለም የሚያበሳጭ የሚያናድድ ወዘተ ብቻ ሆኖ ነው የሚታይህ በመጥፎ ስሜት ውስጥ በመሠረቱ ማንኛውንም ጥሩ ነገር ማየት እንደማይቻል ግልጽ ሊሆን ይገባል መጥፎ ስሜት በራሱ ብቻ ሌላ ተጨማሪ መጥፎ ነገርን የመሳብ ኃይል ያለው መሆኑ ብቻም ሳይሆን አንተም ይህንን ስሜት ካልቀየርክ በቀር በምንም መልኩ መውጫ የለህም በመሠረቱ የሚሰማህን ስሜት መለወጥ ወጣ ብሎ የውጭውን ዓለም ሁኔታ ለመለወጥ ከመሞከር ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ቀላል የሚባል ነው በመሠረቱ በመላው ጮጮ ጮጮ ው ታሳቹዌ ኃ ጆል ይመ ለእ ኤል ል ይጠ ዓለም ላይ የሚካሄደው ማንኛውም እንቅስቃሴ ይህንን መቀየር አይቻለውምቻ በመሆኑም ስሜትህን ለመለወጥ ጣር ከስሜትህ መለወጥ በኋላ የውጭው ሁኔታም መቀየሩ አይቀርም። ለማንም ቢሆን ፍቅርን ስትሰጥ ፍቅር ልትገምተው ከምትችለው በላይ ወደ አንተ ይመለሳል ፍቅርን ስትሰጥ ፍቅርህ የሌላን ሰው ሁኔታ የሚነካ አና የሚለውጥ ከሆነ ያ ሰው ደግሞ ፍቅሩን ለሌላ ስው ያካፍላል ከዚያ በኋላ የቱንም ያህል ሰዎች አዎንታዊ በሆነ መልኩ በፍቅሩ ቢነኩ ፍቅሩም የቱንም ያህል ቢጓዝ ያ ሁሉ ፍቅር ተመልሶ ወደ አንተ ይመጣል በዚህ ጊዜም ለመጀመሪያው ሰው የሰጠኸውን ፍቅር ሁሉ መልሶ ማግኘት ብቻም ሳይሆን በዚህ ፍቅር የተነካውና የተለወጠው ሰው ጋ የደረሰውን ፍቅር ሁሉ ነው መልሰህ የምታገኘው ያ ፍቅርም ወደ አንተ ሲመለስ በመልካም ሁኔታ በጥሩ ሰዎች እናም በሚያጋጥሙህ መልካም ነገሮች ነው ተመስሎ የሚመጣው በሌላ በኩል ደግሞ ሌላን ሰው አሉታዊ በሆነ መንገድ ቢያዩት ያ ሰው ደግሞ ሌላን ሰው እንዲሁ አሉታዊ በሆነ መልኩ ይነካል ከዚያም ያ አሉታዊ የሆነ ነገር ተመልሶ ወደ አንተ ይመጣል ወደ አንተ ሲመጣም በአላስፈላጊ ገጠመኞች በገንዘብህበሥራህ ወዘተ ዙሪያ በሚገጥሙ መጥፎ ነገሮች ወዘተ ተመስሎ ነው በመሆኑም አንተ ለሌላው ሰው ምንም ብትሰጥ ዞሮ ዞሮ ያ የሰጠኸው ነገር ነው ተመልሶ የሚመጣልእከ በማገግናጃሻውጡም ጡጫዊ ነገር ዘኑ ክነ ስቃቓቃፎሦ በዚጅድ ነገር ፍተነሳ ሳፎሆኘገግ ሰዚፎ ነገር በሰጡት ግምት ፍኛተነሳ ነዐውዑ ፎኬ ፎጻፎግሞ በጩናዓቸጡም ስሰግት ርስሦሞ ሲሰሙጡት ፍዋሟችሱት ጉጻፎ ነው ማርከስ ኦውሬሊየስ የሮማ ገዢ የነበረ ከፍተኛ መነቃቃት ደስታ እና ፍልቅልቅነት ሲሰማህ እነቪያ ጥሩ ስሜቶች ከአንተ ጋር ግንኙነትም ሆነ ቅርርብ ያለውን ማንኛውንም ሰው ነው የምትነካው እንዲያው ታሳቹ ኃ ፎል አንበልና በአንድ መደብር ውስጥ ገብቶ ከሚገበይ የማታውቀው ሰው ጋር። አንድን በሽታ የምትፈራው ወይ የምትጠላው ከሆነ ወደ መጥፎ ስሜት ታመራለህ ይኹ ስሜት ደግሞ በመጥፎ ራ ጨጨ መው መመ መው ጨጨ መ መፋ አ ጻፍ ል ፍው ታሳቁ ኃ ወፅ ስሜት አይፄድም የፈለጉትን ስሜት ሲገልፁ ነው ሴሎችዎ በሙሉ አቅማቸው ፍቅርን የሚያወጡት ከጤንነትህ ጋር ስለማይያያዝ አንድ ነገር መጥፎ ስሜት ቢኖረው ችግር የለውም መጥፎ ስሜት ሲሰማህ የጤናን ኃይል ይቀነሱታል ነገር ግን ለማንኛውም ነገር ፍቅር ሲኖርህለምሳሌም ለፀሀያማ ቀን ለአዲስ ቤት። ፕሬንቲስ ሙልፎርድ ደራሲ እንዲለወጥ ለምትሻው ሰው የሚከተለውን ምከረው « የሚፈልጉትን ጤና በሰውነትዎ እንዳለ አድርገው ይቁጠሩ የማየት ችሎታዎ እንዲመለስልዎ ለጥሩ እይታ ጥሩ ፍቅርን በመስጠት ልክ እርስዎም ያ ያለዎት ያህል አድርገው ይገምቱ በሌላ በኩል ለጥሩ መስማትም እንዲሁ በውስጥዎ ጥሩ ስሜት ይኑርና ልክ እንዳለዎ አድርገው ይገምቱ እናም ሰውነትዎ ወደፈለጉት ነገር ሁሉ ሊቀየርልዎ ይችላል ነገር ግን ዋንኛው ጉዳይ የእርስዎ ለዚያ የሚመጥነውን የማመስገን እና የፍቅር ስሜት መለገሥዎ ነው ታሳቹዌ ኃ ፎል ከ ጮካካርመመርር ድ ሻበገክከከ ም ይደ ሸሽ አንዲት ወጣት ለግላጋ ሴት ባንድ ወቅት አልፎ አልፎ የሚነሳ የልብ ችግር ሊኖርባት አንደሚችል ሲነገራት ሕይወቷ ልክ እንደተደፋ ከረጢት ነው የሆነባት በድንገት ደካማ እና ዝልፍልፍ ሆነች በዚህ በተሰጠው ግምት ተነስታና ተገፋፍታ ብቻ ወደፊት ጤነኛ ሆና ልትኖር ስለመቻሏም ፈጽሞ ማሰብ ተሳናት ከዚህ በተጨማሪም ሁለቱን ገና በታዳጊነት ዕድሜ የሚገኙ ሴት ልጆቿን እናት አልባ የማድረጉ ነገር ታይቷት ከገነናት ቢሆንም ይህች ሴት ልቧን ለመፈወስ ስትል ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደሚኖርባት ወሰነች እንግዲህ በዚህ ረገድ ቀዳሚ ያደረገችው መጥፎ የሚባል ስሜትን ማስወገድ ነው በየዕለቱ የቀኝ እጂን ልቧ ላይ በመጫን ልቧ እጅግ ጤነኛ እና ጠንካራ ቢሆን ብላ አሰበች ገመተች ጧት ጧት ከመኝታዋ ስትነቃም ልቧን ይዛ ጠንካራና ጤናማ በመሆኑ አምላክን ታመሰግናለች በሌላ በኩል ደግሞ የልብ ስፔሻሊስቶች ስለልቧ ጥንካሬና መልካም ሁኔታ ሲነግሯት እንዲታያት ሆና ማሰብ አበዛች ታዲያ ይህንን አድርጋ ከአራት ወራት ቆይታ በኋላ በድጋሚ ልቧን ስትታይ በጣም የተሻላት ሆና በመገኘቷ ሀኪሞቹ የሚናገሩት ጠፍቷቸው ደርቀው ነበረ የቀሩት አሁን ያደረጉት ምርመራ የሴትዮዋ ልብ ጤናማ መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑ ይህንን የምርመራ ውጤት ከበፊቶቹ ጋር መልሰው መላልሰው አነፃዛፀሩ ይህች ሴት ፈጽሞ በማያከራክር ሁኔታ በመሳሳብ ሕግ መሰረት እየተመራች ኖረች ያንን ሊታመም ጥንካሬ ሊጎድለው ስለሚችል ልቧ የተሰጠውን ቅድመግምት የምርመራ ውጤት በጭንቅላቷ ባለመቀበሏ የተነሣ የታመመውን ልብ ትታ በውስጧ ጤናማ ልብን ይዛ ቆየች እርስዎም ማንኛውም ሕመም ቢገጥምዎት ያንን ሕመም በሀሳብም ሆነ በቃል ላለመያዝ ይጣጣሩ ሕመምን ከመጥላትም ይቆጠቡ ለምን ቢባል ያም አላስፈላጊ የሆነ ስሜትን በውስጥዎ ይፈጥርብዎታል ይልቅ ለጤናዎ ፍቅርን በመስጠት ጤና አለኝ ብለው ደግመው ደጋግመው ለራስዎ በመንገር ጤናን የእርስዎም ያድርጉት » በለው ታሳቹ ኃ ፎል በተቻሰህ መጠገ ጭጎቅሳትህ በሜሯድምህ ነገር ሳጅ ካመጠመቿ አከክግገዲቆጠብ አድሯርገው ስሰ ጥገኻካሬዬና ጉፅበት አክስብ ፎገ ጊዜም ዑፁስቱም ዉፎ አገተ ፎወጣል ስሰ ጤሻኛም አስብ ጤና ገተ ጾሆዓዕ ፕሬንቲስ ሙልፎርድ ደራሲ ስለጤና በፍቅር ባሰብኩበት በማንኛውም ሰዓትና ደቂቃ የፍቅር ኃይል በውስጥህ ያለውን አሉታዊ ነገር ጠራርጎ ያጠፋዋል ስለ ጤናህ ጥሩ ስሜት ሊኖርህ አስቸጋሪ ከሆነብህ በተቻለ መጠን ስለምትወዳቸው ነገሮች አስብ ራስህን በእነዚህ ነገሮች ክበብ በውጭው ዓለም ላይ ያለና የሚችሉትን ሁሉ በመጠቀም ፍቅር በውስጥህ እንዲስርጽ አድርግ ፊልሞችን በማየት ዘና ለማለት ሞክር በዚህ አንዓር ደግሞ የሚያሳዝኑ እና አስጨናቂ ይዘት ያላቸውን ፊልሞች ሽሸ ጥሩ ስሜትን በውስጥ የሚፈጥር ሙዚቃን አድምጥ ሰዎች የሚያስቅ ቀልድ እንዲነግሩህ አለቪያም ለምሳሌ ስላሳፈራቸው ነገር አንዲነግሩህ ገፋፋቸው የምትወዳቸውን ነገሮች ታውቃለህ በመሆኑም እነዚያን ደስተኛ የሚያደርገህን ነገሮች ሳባቸውና ተደሰትባቸው የፈጠራ ሂደት ርየፀክህዕበ ኮየዕርዩ ተጠቀም የኃይል ቁልፎችንም እንዲሁ በተግባር ላይ አውላቸው አንድ ነገር ደግሞ ሁሌም አስታውስ ከአንተ የሚጠበቀው ፍቅርን መስጠት እና ጥሩ ስሜትን መያዝ ብቻ ነው ለምሳሌም የታመመን አንድ ሌላ ሰው መርዳት ብፈልግ በፈጠራ ሂደት ርበከዐስገ ዞኮኦዕር ላይ የተቀመጠውን ነገር ተግባራዊ አድርግ እርግጥ ሌላው ሰው በውስጡ በመሳሳብ ሕግ ላይ ስለሚኖረው አስተሳሰብ አንተ የበላይነት ሊኖርህ ባይችልም ኃይልህ ግን ይህ ሰው ቀስ በቀስ መልካም ጤንነትን የሚያስብበት ዴረጃ ላይ እንዲደርስ ሊያግክው ይችሳላል ታሳቁ ኃ ፍል ነ ውፖሦ ፍፇረሮ ይመያጩዳ ፍቅር በአርስዎ ዉስጥ ባጆፎገ ቁጥር ጡበትም ሯፍሰርጻል ስምገግ ቢባፅ ፍቕር ዋነኗሳችኘኻ ዷዋሸ ነውግ የዚሂፓው ሴይንት ኦውገስቲን የሥነመለሰኮተ ጠቢብና ጳጳስ ማንኛውም ውበት ክፍቅር ኃይል ነው የሚመነጨው ያልተገደበ ውበት በፍቅር መልክ ወደ አንተ ይፈሳል እዚህ ጋ ትልቁ ችግር ብዙ ሰዎች አምላክ የሰጣቸውን ውበት ከማወደስ ይልቅ ሰውነታቸውን በሆነ ባልሆነው መንቀፍን የሚያዘወትሩ መሆኑ ነው ሰውነትህን በመመልክት የሆነ ያልሆነውን አላስፈላጊ ስሜት በውስጥህ እንዲሰርጽ ማድረግ ውበትን አያጎናጽፍም። ዋንኛው ምክንያት ረፍዶብህ ስትሮጥ ይበልጥ ያረፍድኩ እንደሁ ብለህ መፍራትህ ነው በዚህ የተነሳም መሮጥ በራሱ ልክ ጀምበር እንደምትጠልቅ ያህል አሉታዊ ስሜት ነው ምናልባትም በዚያ ባጠረ ሰዓት በመንገዴ ላይ አንድ የሆነ እንቅፋት ቢገጥመኝስ የሚል ስሜትም ጭምር ነው የመሳሳብ ሕግ በሕይወትህ ከሚሰራባቸው መንገዶች አንዱ ይኹኛው ነው ለምሳሌም በማንኛውም ቀን ተነስተህ ሥራህን ወይ አንቅስቃሴህን አህዱ ከማለትህ በፊት ጥሩ ስሜት ቢሰማህ የቱን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ አስተውለፃልን ጥሩ ስሜት ታሳቹ ኃ ጆል እንዲሰማህ ለራስህ ጊዜ የማትሰጥ ከሆነ ጥሩ ነገሮችን በዚያ ዕለት ልትቀበል አትችልም አሉታዊ ነገሮች ልክ እንደሚያዳልጥ ጭቃ ናቸው አንዴ በውስጥህ ክተቀረፁ ስለምታምናቸው ለማጥፋትና ለመፋቅ ከበድ እና ጠንከር ያለ ጥረትን ይጠይቃሉ ቢቻል ግን መጀመሪያውኑ እንዳይቀረሪፁ ጥረት ማድሪጉ እጅኝ የተሻለ ነው በሚሰማህ ነገር ላይ ለውጥ በማድረግ ምንም ነገርን መለወጥ ይቻልሃል ይሁን እንጂ ጥሩ ስሜት እንዲቀረጽብህ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥረት ማድረግ ደግሞ ሕይወት ተዐምራዊ ናት። ፍርድ በመስጠት አንዱን መጥፎ ካልን ጥሩ ስሜት አይኖረንም አንድ ሰው መጥፎ ነው ብለን ስናስብ ደግሞ ራሳችንንም ነው ወደ መጥፎነት የምንመድበው ለምን ቢባል በመሳሳብ ሕግ መሠረት ሰው የሰጠውን ነው መልሶ የሚቀበለው ስለ አንድ ሰው መጥፎ ስሜትን አውጥተህ ስትናገር ያ ሰው ምንም አደረገ ምንም ያ መጥፎ ስሜት ግን ተመልሶ ወደ አንተ ይመጣል ያ ነገር ልክ አንተ በላክህበት የኃይል መጠን ወደ አንተ ይገሰግሳል ከዚያም በሕይወትህ ውስጥ አሉታዊ ስሜትን ይፈጥራል የፍቅር ኃይል ሰበብ አይቀበልም።