Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሥራ አዳኝ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሥራ አዳኝ.pdf
  • Extraction Summary

ውክተይቪችኙ ኩኹስማዖካ ባሞ ሥራ አጻኝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። ዩሃቫዌክር ወ ሙክታሮቪች ኡስማኖቫ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ አሳታሚና አከፋፋይ አብርሆት ለኢትዮጵያ አሳታሚ እጦማር ኢሜይልኻ ክፎፎየፎዌኮበርርገብ አድራሻ ኢአ ፓኖሮማ ሆቴል ጎን ስቀኑ ኢትዮከለር አታሚዎች እጦማር ኢሜይልገ ፀርከነርፎህዌክፐባጳርክ ስቀ ሻ ሻ የሽፋን ቅንብር መልከአ ገጽ አበበ ወርቁ ስቱ ሞስጋና ህ መጽሐፍ እጅግ የፈተነኝ መጽሐፍ ነው። ስራ የማደንን እንግዲህ መምህሩ ከዚህ ጫት ቤት ወጣቶችን እያ ስ ሌላውን ስራ ሳይንሳዊ ብልሃት የሚያሰንቅ ወረቀት አየሰጠ የሚያ ር አየወረወረ ይጓዛል ለሌሎቻችን እንተወው መምህር ግን ለሀገሩ አንዲትም ጠጥ ጨለማውን ከመርገም አንዲት ሻማ ማብራት መሆኑ ነው። በጂጂጋ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት ቤት ዲንነት በህግ መምህርነት እና ቶጅራማሪነት ለአለራ አራት አመት እገልግዒሏል ቆዱት ሙከታሮቪች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሀገራችን ማህቤራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉጻዮች ላይ በንቃት የሚሳተፍ በኢትዮጵያ እና በኢትዮሙያዊነት ላይ በወጥ አድም በመፃፍ የሚታወቅ የማህበረሰብ አነቂ ጠር ነው። ይህ መፅልፍ በሥራ አደን መሰክ ኩስምንኑ ኢት በላይ ከአደረጋቸው በርካታ የጥፍት ውጤቶች የመነጨ ሥራ ነጅሙ።

  • Cosine Similarity

የአ ሽልጻልጻበ ሏሖ ርቹ መግቢበየ ህ መጽሐፍ የሥራ አፈላለግ መሰረታውያንን ለአዲስ ተመራቂዎች ፐከ ዐ ብክበክበ ፀዮ ክርነ አኗ«ክር የሚያስተምር ነው ሥራ እንዴት እንደሚፈለግ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ ላይ ሳሉ የሚያገኙበት እሁለ እምብዛም ነው አዲስ ተመራቂ ተማሪዎች ሲመረቁ የሚጠብቁት አለም እና ከምረቃ በኋላ የሚቀላቀሉት አለም የተለያየ መሆኑን ስራ ወደ መፈለግ ሲገቡ ነው የሚያውቁት ከምረቃ በኋላ ወደ ሥራ ፍለጋ ሲሰማሩ በርካታ ውጣውረዶች ይገጥማቸዋል። ተመራቂዎች የሥራ አፈላለግ ዘመናዊ ዘዴዎችን እውቀት ካላዳበሩ የሥራ መምጫው ቀንእየራቀ ይሄዳል። በሀገራችን የሥራ አፈላለግ መንገዶች ባህላዊ ናቸው የሥራ አፈላለግ ሳይንሳዊ ጥበብ ዘርፍ በአማርኛ ቋንቋ ብዙም አልተጻፈም አስካሁን ባለው ባህላዊ መንገድ ሥራን የመፈለግ ሂደት ለአዲስ ተመራቂዎች አስጨናዊ በውጥረት የተሞላ አሰልቺ እና ተስፋ አስቆራጭ ነው። ይህ በትምህርት ገበታ የማይሰጥ እጅግ አስፈላጊ እውቀት በሌላው አለም ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እራሱን የቻለ የሞያ ዘርፍ በመሆን በቢሊየን ዶላሮች የሚንወሳቀስ አንድ የኢንደስትሪ ዘርፍ ለመሆን የበቃ ነው። የዘመኑ የሥራ አፈላለግ ጥበቦችና ብልሃቶች ማወቅ ወደ ሥራው አለም ለመቀላለቀል በጣም ወሳኝ ነው። እራስን በነዚህ ዘመናዊ የሥራ አፈላለግ ጥበቦች ቃኝቶ ወደ ሥራው አለም ገበያ መውጣት ከፈታኝ የሥራው አለም የቅጥር ውድድር በልጦ ለመገኘት አቻ የሌለው አማራጭ ነው ወደ ሥራው አለም መግባት እየቆየ ሲመጣ ለበርካታ ማህበራዊ ችግርች ተመራቂዎችን ይዳርጋል። ይህ መፅሃፍ ከመፍትሄ አንዱእ ነደሚሆን ተሰፋ በማድረግ የተፃፈ ነው በኢትዮጵያ በተመረቁ ሥሁአጦች ላይ በተደረጉ ጥናቶች አንደተረጋገጠው ከሥራ ማጣት መንስዔዎች ውስጥ አንዱ አዲስ ተመራቂዎች ዘመናዊ የሥራ አፈላለና እውቀትና ክህሎታቸው ውስን መሆኑ ነው የሥራ አፈላለግ ክህሎትን የተካኑ ሥራ ፈላጊዎች ከሌሎቹ ሥራ ፈላጊዎች በላቀ ደረጃ ሥራን በአጭር ጊዜ የማግኘት እዬለ እንዳላቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በተጠኑ ጥናቶች ተረጋግጧል። ነገርግን የተመራቂዎች የሥራ አፈላለግ ዘመናዊ ዘዴ ላይ የተፃፉ መጽሐፍት እጥረት ትልቅ ከፍተት ነው የተመራቂዎችን የመቀጠር ምጣኔ ሰማሳደግ የታለመ ጥረት ፍሬ እንዲያፈራ በዘመናዊ የሥራ አፈላለግ ጥበቦች ላይ የተፃፉ አጋዥ መፅሃፎች ያስፈልጋሉ ይህ መጽሐፍ በዚህ ረገድ ከፍተኛ ተቀሜታ ይኖረዋል ተብሉ ተስፋ ሊጣልበት ይችላል። ጋር በማዋሀድ የተፃፈ ነው ይህ መጽሐፍ በዋነኝነት የሥራ ልምድ ለሌላቸው አዲሰ ተመራቂዎች ታስቦ የተዘጋጀ ቢሆንም ለማንኛውም ስራ አዳኝ የሚጠቅሙ ፅን ሀሳቦችን በውስጡ ስለያዘ ቢነበብ በጎ እውቀት ይገኝበታል። ይህን መጽሐፍ ለዳሰሳ የመረጥነው በሁለት አበይት ምክንያቶች ነው የመጀመሪያው ምክንያታችን የመጽሐፉ አቀራረብ ራስን በራስ የመርዳት ሬዩሸ ከፎ ሳይንሳዊ የስራ አደን ፅውቀትን ከልቦለዳዊ ገፀባህሪያት ጋር በማጣመር ዘና በሚያደርግ ለዛ የተዘጋጀ መሆኑ ነው ደራሲው ደረቁን የስራ አፈላለግ ሳይንስ ወጣቶች እየተዝናኑ እንዲያነቡት አስቦ የፈጠረው አዲስ ስልትን ለማበረታታትና ለማስተዋወቅ ነው ሁለተኛው ምክንያታችን የመጽሐፉ ይዘት እና ፋይዳ ነው ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም መመረቅ እና በስራ መያዝ መካከል ያለውን የሸግግር ጊዜ ከባድ ስነልቦና ጫናን ወጣቶች ቀድመው ተገንዝበውት የተገኘ ስራን እየሰሩ ስራን የማደን ከህሎትን እንዲሰንቁ የሚያግዝ መጽሐፍ በመሆኑ በዛሬው ፐሮግራማችን መጽሐፉን ልንዳስስ ወድናል ይህ መጽሐፍ በዚህ አምስት ኪሎ ብሄራዊ ሙዚየም ፊት ለፊት መንገዱን ተሻግሮ ባለች ጫት ቤት ውስጥ ይጀምራል በዚህ ጫት ቤት ውስጥ ብሩህ አዕምሮን የታደሉ ወጣቶች በየለቱ በሱስ ምናብ ውስጥ ሆነው የወጣትነት አፍላ ዕድሜያቸውን የሳልፉበታል ወጣቶቹ ሀገር በሌላት አቅም ያስተማረቻቸው ዕንቁዎች ቢሆኑም ለሀገርም ለወገናቸውም ለራሳቸውም ይጠቅሙ ዘንድ ስራን አልያዙም ወይ በ ቓጀነ አሰባኖባ ውነታ ግን አልፈጠሩም ምክንያቱ ጥናት የሚፈልግ ቢሆንም ጥናት የ የሱስ ከምር አለ ሁሉም ስራ ጠባቂ መሆናቸው ሳያንስ ስራ አንኳ በመጣ ውስጥ እንዴት ይውጡ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact