Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የአሏህ መልክተኞች የዳዕዋ ተልእኮ ከተመሰረተባቸው መሠረታዊ መልክቶች ውስጥ ታላቁ የመልክቶች ቁንጮ የሆነው የተውሒድ መልክት አሏህን ተባረከ ወተዓላ የኢብራሂምን ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሁኔታ ሲገልጽልን ኢብራሂምም ጌታዬ ሆይ ይህችን አገር ሰላማዊ አገር አድርጋት እኔንም ልጄንም ጣዖታትን እንዳንገብር ከአምልኮው በማራቅ ጠብቀን ብሎ ሲማጸን የሆነውን አስታውስንን ኢብራሂም ኃ በማለት ነው ። የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም እንዲሁ ለባልንጀሮቻቸው እና ለሕዝቦቻቸው ይሰጉላቸው የነበረ ጉዳይ ነው ።
ንን አሏህ ተባረከ ወተዓላ በሌላ መግገለጫ ሙሽሪክ የሆነን ግለሠብ ሲገልጸው በአላህ ላይ ባላንጣን በማበጀት አምልኮውን ያቀናቀነው ግለሠብ በእርግጥ ከሐቅ የራቀን ግልጽ ጥመት ጠመመ ን በማለት ነው ። የሽርክን ክፋት ከሚገልጹ ማስረጃዎች ውስጥ ሌላው አሏህ ተባረከ ወተዓላ ትዕዛዙ ተጥሶ የታመጸበት የመጀመሪያው ከባድ ኃጢአትና ከባዱ ወንጀል በአሏህ ተባረከ ወተዓላ የአምላክነት ሥልጣን ላይ የሚፈጸመው ግፍ የሆነው የሽርክ ተግባር ነው ። ኢብን መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ የአሏህን መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስል ጠየቅኳቸው አንቱ የአሏህ መልክተኛ ሆይ። አሏህ ተባረከ ወተዓላ ሉቅማንም እርሱ ልጁን በሚገስጸው ጊዜ ልጄ ሆይ። በአሏህ አንድንም አካል ባላንጣ አድርገክ በማበጀት አምልኮን ፈጽሞ እንዳታቀናቅን በአላህ ላይ ሌላን አካል ባላንጣ አድርገክ በማበጀት አምልኮን ማቀናቀን ታላቅ የሆነ ግፍ ነው በማለት ነበር ያስጠነቀቀው ን ሉቅማን ሉቅማን በረቀቀው ጥበባዊ ግሳጹው ለልጁ የግፎችን ሁሉ ቁንጮ የሆነውን የሽርክ ግፍ በመግለጽ አስጠንቅቆታል ። ታላቁ ግፍ ምን እንደሆነ የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ገልጸው አስረድተዋል ። ነን ሱረቱል አንዓም የሚለው የአላህ ተባረከ ወተዓላ ቃል በአረደ ጊዜ የአላህ መልክተኛ ባልደረቦች አንቱ የአሏህ መልክተኛ ሆይ። በአሏህ አንድንም አካል ባላንጣ አድርገክ በማበጀት አምልኮን ፈጽሞ እንዳታቀናቅን በአላህ ላይ ሌላን አካል ባላንጣ አድርገክ በማበጀት አምልኮን ማቀናቀን እኮ ታላቅ የሆነ ግፍ ነው በማለት ነበር ያስጠነቀቀው ን ሉቅማን ብለው አስረዷቸው ። አቢ ዘር ረዲየሏሁ ዐንሁ ባስተላለፈው ሐዲስ የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አሏህ ተባረከ ወተዓላ እንዲህ አለ በአንዲት መልካም ተግባር ወደኔ የተቃረበ ሰው አስር መሰሉን ምንዳ ወይንም ከዚያ በላይ አለለት ። ወንጀልክ የሰማይን ደጃፍ ደርሶ እስኪሞላ ቢነባበር እና ቢማላ ከዚያም ምህረትን በመጠየቅ ብትማጸነኝ እምርካለሁ ምንም አይመስለኝም ን ዓ እነዚህ ማስረጃዎች በሙሉ የሽርክን አደገኝነትና አሏህ ተባረከ ወተዓላ ሌሎችን ወንጀሎችና ኃጢአቶች ያለ ንሰሃ እንኳን ሊምራቸው የሚችል እንደሆነ ገልጸው በሽርክ ጉዳይ ላይ ግን አሏህ ተባረከ ወተዓላ በምንም ተአምር የምህረት በሩን እንደማይከፍት ማስረጃዎቹ አረጋግጠው የሽርክን ጸያፍነት በመኮነን ገልጸዋል ። አቡ ሁረይራህ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሶተላፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አሏህ ተባረከ ወተዓላ እኔ ከተቀናቃኞች የጠራው ባላንጣን የማልሻ የተብቃቃው አንድ የሆንኩ አምላክ ነኝ አንድን ተግባር ለኔ ብሎ መተግበርን የተገበረ ግለሠብ በተግባሩ ውስጥ ግና ሌላን ባላንጣ ከኔ ጋር ያቀናቀነን ሰው እርሱንና ተቀናቃኙን አንተው ሁነው እስቲ በማለት ን ለብቻቸው እተወቸዋለሁ ፐ ብሏል ን ብለው መናገራቸውን አስተላልፏል ። ከአሏህ ተባረከ ወተዓላ ውጭ ያሉ አካላትን በአላህ አምልኮ ላይ በማዳበል የአላህን ተባረከ ወተዓላ ብቸኛ ሥልጣን የሆነውን የአምልኮ ተግባር በማቀናቀን ለርሱ ከፍጡራን ባላንጣዎችን አብጅተውለት ሲያጋሯቸው ይስተዋላል ።