Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትርጉም ዓለም በቀለ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ባዊ ሰውሯ ገዳይ አጋታ ምዕራፍ አስራ ስድስት ከርስቲ በርካታ አመታት እና ዘመናት ያለፉ ይመስላል ግዜ መንቀሳቀስ አቁሞ ፌ በሙሉ ለሺህ ዘመናት የቀዘቀዘ ነበር የሚመስለው ነገር ግን አንድ ደቂቃ እንኳን አልሞላቸውም ነበር ቬራ ክሌይትሮን እና ፊሊፕ ሎምባርድ ወደታች አፍጥጠው ሬሳውን ኢ ነበር በመጨረሻም ቀና ብለው እርስ በርስ ተያዩ ሎምባርድ ትርጉም የሌለው ሳቅ ሳቀ ይኸው ነው ግለት ነው ። ቬራሞ እኔ እና ከአንተ በቀር ደሴቷ ላይ ሌሳ ሰው የለም በማለት አንሾካሾከች ትክክል አሁን ያለንበት ሁኔታ አውቀናል መሰለኝ አይደልሞ በግለኑ ጠየቃት ቬራ በአግራሞት የእምብነበረዱ የድብ ቅርፅ እንዴት በተሳካ ሁኔታ ተከናዉነኮ አለች ፕተጠና እንቅስቃሴ ነው ውዴ አላት የሁለቱ አይኖች ተገጣጠሙ አስፈሪ የአዳኝ አውሬ አይኖች እንደክዜሄት እስከዚያ ድረስ ልብ አለማለቷ አስገረማት ይሄ መጨረሻው ነው ገባሽ። በመጨረሻም ከእውነታው ጋር የምንፋጠፃየበት ሰእት ላይ ደርሰናል መ ግባኝ በማለት ወደ ባህሩ ተመለከተች በዚሁ ስፍራ ያገኘችው ማካርተር መጨረሻው መሆኑን የነገራት በልበ ሙሱነት ነበር ተቀብኋል የአርመስትሮንግ አስክሬን ቁልቁል እያየች በሃዘን ተሞልታ ሦስኪን አለች ምን የሚሉት አዘኔታ ነው። በማለት ጠየቃት ብጣም እንጂ መልሷ የደስታ ብቻ አልመሰለውም ድምጺ በተለየ መልኩ አስፈሪ ሆነበት እጁን ወደ ጃኬቱ ኪስ ሲወረውር ሽጉጡን እንደማያገኘው አውቆ ነበር ቅፅበት ቬራ ሁለት ርምጃ ወደኋላ በማፈግፈግ ሽጉጡን ደቅናበት ቆመች ያ ሁሉ አዘኔታሽ ኪሴ ለመግባት ነበር። ከዚያም አገባት መት ኖሩ ት አሰበችና በድንገት ሃሳቧ ተገላበጠባት ሁጐ ቤቱ ውሰጥ እንዳ ት ሁጐ አብሯ ክር አንዱ የሀንድ ልጅ ብቻ ቀረ ከዚያሰ መጨረሻው እንዴት ነበር። ለማስታወስ ሞከረች በሯ ላይ ደረሰችና ከፍታ ገባች ክፍሏ ውስጥ ጣሪያ ላይ የተንጠሳጠለው ሜንጦ ትዝ አላት የተረፈውም ልጅ ራሱን እነቀ ኮ ትንሹ የቻይና አሻንጉሊት ከእጄ ላይ አምልጧት እርሷም ወደ ፊት ተንደረደረች ቀዝቃዛው እጅ የሴሪል እጅ አንገቷን ነካት ወደ ድንጋዩ ዋኝ ሴሪል ቀስ ብላ ወንበሩ ላይ ቆመች የተንጠለጠለውን ገመድ አስተካክላ አንገቷ ላይ እስገባችው ሁጐ ቁጭ ብሎ እያያት ነበር ወዲያውኑ ወንበሩን በእግሯ ወርውራ ጣለችው ጥሶ የስኮትላንድ ያርድ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሩ የሆኑት ሰር ቶማስ ሌጌ በቁጣ እና ባለማመን ነበር የሚናገሩት ሁሉም ነገር የማይታመን ነው። ችግሩ እንዴት እንደሆነ አለማወቃችን ነው ። ቁ ይ ሞሪስ የተባለ ሰው ነው ።
ትርጉም ዓለም በቀለ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ የአሳታሚው መብት በሕግ የተጠበቀ ነ የመጀመሪያ እትም ነሐሴ ዓም ዋና አከፋፋይ ዩኒቲ መጻሕፍት መደብር ኮሜርስ ከቴሌ ባር አጠገብ ስልክ ዐፀ ፀ የመሳቁ ቲበፎዐበወዐዐዐሂፍዞኮወዐኮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ምዕራፍ አንድ በባቡሩ አንደኛ ማዕረግ ፋርጐ ውስጥ በቅርቡ ጡረታ የወጡት ዳኛ ጀስቲስ ዋርግሬቭ ተሳፍረዋል ዳኛው ጥግ ሳይ ተቀምጠው ሲጋራቸውን እያጨሱ የታይም መፅሄት ፖለቲካ አምድ ያነባሉ መፅሄቱን አስቀምጠው ወደ ውጪ በመስኮቱ በኩል ተመለከቱ ባቡሩ ሶመርሴትን አልፎ እየሔደ መሆኑን ተመልክተው የእጅ ሰአታቸውን አየት አደረጉ የሁለት ሰዓት ጉዞ ይቀራቸዋል ስለ ኢንዲያን ደሴት ያነበቡትን ለማስታወስ ሞከሩ በዲሾን የባሕር ዳርቻ የሚገኘውን ኢንዲያ ደሴት የመዝናኛ ጀልባ አፍቃሪ የሆነ የአንድ አሜሪካዊ ቴጃር ንብረት ነበር ቱጃሩ ከሶስተኛ ሚስቱ ጋር ባለመስማማቱ ደሴቷን እና በደሴቷ ላይ የተገነባውን የተቀናጣ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ማስታወቂያ አስነገረ ስለደሴቷ ሽያጭ በሰፊው ሲዘግቡ የቆዩ ጋዜጦች ኦውን የተባለ ሰው እንደገባት ዘገቡ በጥቂት ቀናት ውስጥ የበርካታ ገዢዎች ስም ከደሴቷ ጋር ተያያዘ ገብርኤል ተርል የተባለች የሆሊውድ ተዋናይት የእረፍት ግዜዋን በደሴቷ ለማሳለፍ በማሰብ እንደገዛችው ተነገረ ከቀናት በኋላ ደግሞ የእንግሊዝ ባሕር ሃይል ለማዘዣ ጣቢያነት እንደገዛው የንጉሳውያን ቤተሰቦች ለልኡላኑ የጫጉላ ግዜ ማሳለፊያ እንዳሰቡት እና የመሳሰሉት አሉባልታዎች ጋዜጦችን አጣበው ከረሙ ጡረተኛው ጀስቲስ ዋርግሬቭ የ አንድ ደብዳቤ አውጥተፀ ማንበብ ጀመሩ ደብዳቤው የተፃፈበት የእጅ ፅሁፍ የሚያምር ባይሆን ፊደሳቱ ግን በግልፅ ይታያሉ ውድ ላውረንስ መናር ፎ ዐበዐይዐዐዕዐኗዞኮዐኮ ገዳይ ህት ከሰማሁ ብዙ አመታት አልፈዋል ወደ ኢን ሜ መምጣት ይኖ ርብሃል ደሴቷ እጅግ በጣም ውብ ቅ ኣ ትዝታችን ለመጫወት አመቺ ናት የሚያምር ተፈተር ኣ ግባት አላት ከፓ ዲንግተን በሚነሳው የጉዞ መስመር ር ጻ ተሳፈር ኦክብሪጅ ሳላይ እንገናኛለን ኒ ያንተው ኮንስታንስ ከልሜንግተን ላኪዋ ሴት በደብዳቤው መጨረሻ ሳይ ፊርማዋን አስቀምጣለች ል ዋርግሬቭ ወይዘሮዋን ለመጨረሻ ግዜ መቼ እንዳገጃት ለማስታሠለ ጐ ከስምንት አመታት በፊት ነበር በወቅቱ ወደ ጣሊያን በ በፀሃያማው የአገሪቷ ክፍል ዘና በማለት ማሳለፏን አስታወሱ በመቀዐል ወደ ሶሪያ በማምራት መዝናናቷን ቀጥላ ነበር በርግጥም አዜ ከልሚንግተን የግል ደሴት በመግዛት ምስጢራዊ ህይወቷን መቁ የምትፈልግ ሴት እንደሆነች ዳኛው ገመቱ የግምታቸውን ትከከለቹነት ሰራሳቸው በማረጋገጥ የባቡሩ ምቹ መደገፊያ ሳይ ተንጋልለው ተኙ ቆ ቬራ ክሬይትሮን በባቡሩ ሶስተኛ ማዕረግ ፉርጐ ውስጥ ከአዎስነ ተሳፋሪዎች ጋር በመጎዝ ላይ ናት የባቡሩን ሙቀት ስታስበው በባህር ላይ የእረፍት ግዜዋን ለማሳለፍ የሚያስችል ግዜያዊ ስራ ግገኘቷ አስደሰታት ብዙውን ግዜ የእረፍት ግዜ ስራ የሚያገናኛት ፀዐከል የሞግዚትነት ስራ ብቻ ነበር የሚሰጣት በዚህኛው እረፍቷ ያጋጠግት የፀሃፊነት ስራ አስደስቷታል አይኖቿን ከድና ስለ ደብዳቤው ማሰላሰል ጀመረች ኗ ዩጠህዐ«ዞ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ስምሻን ያገኘሁት ከሴት ሰራተኞች አገናኝ ወኪል ደብዳቤ ላይ ነው ወኪሎቹ በግል እንደሚያውቁሽ ተረድቻለሁ በደብዳቤው የተገለፀውን ደሞዝ ለመክፈል የተስማማሁ ሲሆን ስራሽን ነሐሴ መጀመር ትችያለሽ በፓዲንግተን ባቡር ተሳፍረሽ ኦክብሪጅ ስትደርሺ የሚቀበልሽ ሰው አዘጋጅቻለሁ ለአንዳንድ ወጪ የሚሆንሽ አምስት ፓውንድ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ልኬልሻለሁ ያንቺው ኡና ናንሲ ኦውን በፖስታው አናት ላይ የተፃፈው አድራሻ ኢንዲያን ደሴት ስቲክልሃቨን ዴሾን የሚል ነበር ስለ ደሴቷ በቅርቡ የተፃፈ ነገር ከጋዜጦች ሳይ አለመመልኳት አስታወሰች ቀድሞ ያነበበቻቸው አንዳንድ ታሪኮች ምናልባትም እውነተኛ ላይሆኑ እንደሚችሉ አሰበች አንድ ሚሊየነር በደሴቷ ላይ የገነባው መኖሪያ ቤት አቻ የሌለው እና የተቀናጣ እንደሆነ ሰምታለች ቬራ ክሬይትሮን አድካሚ የትቤት ስራዋን በማስታወስ የሶስተኛ ክፍል ተማሪዎችን ማጫወት አስደሳች ስራ አይደለም በማለት አሰበች ቀዝቀዝ ባለ ስሜት ይህንን ስራ ማግኘቴ በራሱ ጥሩ እድል ነው ማንም ቀጣሪ በግድያ የተጠረጠችን ሴት መቅጠር አይፈልግም ዳኛው በነፃ ቢያሰናብተኝም በማለት ስለ ስራ እድሏ አሰበች አቃቤ ሕጉ ስለ ድፍረቷ ያለውን አድናቆት በገለፀላት ወቅት የተሰማትን ደስታ አሰበች ከአንድ ወንጀል መርማሪ የማትጠብቀው መልካምነት ነበር ወሮ ሃሚልተንም ለእርሷ መልካም ነበሩ ሁጐ ብቻ ነበረ የጨከነባት አሁን ግን ስለ እርሱ ማሰብ አትፈልግም የባቡሩ ሙቀት እየተሰማት ቢሆንም ባህር ላይ ለመስራት እየሔደች መሆኗን ስታስታውስ በድንገት ቀፈፋት ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርህዮ ሰወሯ ገዳይ መጣባት ኔ በድንገት አእምሮዋ ወስ የ ምስል ነበር አዚ ካ የፈጠረባት ባህር ላይ ብቅ ጥልቅ የሚለው የሴሪል ማይ ኳ ታያት ሀይወቱን ለማትረፍ ወደ ዳር ለመዋኘት የሚታዝኤ እርሱ በቀስታ እየዋኘች ስትሔድ የራደን ምስል አሰበች በሞኑ ብቅ ጥልቅ ዐደሟለፁ ሲሪል እየዋንች ብትጠጋም በኤ ሺነ ልትታደገው እንደግትችል ግን እርግጠኛ ነበረችል ሀዲያ የሰማያዊው ባህር ምስል እንዲሁም ከባህሩ ዳርቻ አሸዋ ላይ የተኛዬ ምስል ድቅን አለባት እንደሚያፈቅራት የነገራት የሁጐ ምስል ስለ ሁጐ ማሰብ የለባትም አይኖቿን ገልጣ ከእርሷ ወንበር በተቃራኒ የተቀመጠውን ሰው ለጁ ረጅም ቁመቱ የገረጣ ፊቱ እና ቀዝቃዛ ስሜት የሚያሳዩ አይኖቹ ማሽ ወበት እንደሰጡት አሰበች ጠባብ አፉን ስታይ ደግሞ ዉካዛ ኤ መሰላት የሚወደው ስራ ያለው እና በአለም ሳይ አስደሳች ስፍራዶችን በመዞር የተመለከተሰው ይመስሳል በማለት አሰበች እርሷም አንድ ቀ ማለፊያ ስራ እንዲኖራት ተመኘች ጦ ፊሊፕ ሎምባርድ ከፊትለፊቱ የተቀመጠችውን ሴት በፈጣን አይናኝ ከላይ እስከታች ገምግሞ ጨረሳት መስህብ ያሳት መምህርት መሳይ ናት ሷል አሰበ ከፍ ያለ ደረጃ ያላት ቀጣሪ እንደምትመሰል ገመኮ ቀረብ ብሎ ሊያናግራት አሰበና ወዲያውኑ ሃሳቡን ቀየረ የመጣበት ሁ ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለበት አስታወሰ ክፎ ዐበብህይዩዕዐዐሂዞርህዮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ለመሆኑ የስራው አይነት ምንድን ነው። ቬራ ተመለከቱት የሰውየው ተክለሰውነት እና ንቁ አይኖች ወታደር ሆኑን ያሳብቁበታል ክፍ ዐበበህይዩዐዐሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ቬራ እጆቿን ለሰላምታ ዘረጋችለት የወሮ ኦውን የግል ፀሃፊ ነኝ ይህ ደግሞ ሎምባርድ ነው መኪና እየጠበቀህ ነው በማለት አቀባበል አደረገችለት እንግዳው ሰው ሎምባርድን በፍጥነት ነበር ገምግሞ የጨረሰው መልከኩ መልካም ቢሆንም የሆነ ነገሩ ይረብሻል በማለት አሰበ ሶስቱም ታክሲ ውስጥ ገቡ በፕሌይ ማውዝ መንገድ ላይ ታክሲዋ መክነፍ ጀመረች ጀል ማክ አርተር ይህንን ስፍራ አይቼው አላውቅም የትውልድ መንደሬ ምስራቅ ዴኮን ነው በማለት መልስ ጠበቁ ተራራ እና ሜዳው በአጠቃላይ ቆንጆ ስፍራ ነው በማለት ቬራ መለሰችላቸው ትንሽ ይጨንቃል ሁሉንም ነገር በግልፅ ማየት የሚቻልበት አይነት ስፍራ አይደለም በማለት ሎምባርድ ተናገረ ብዙ ቦታ ያየህ ይመስለኛል አሉ ጀሉ እዚህ እዚያ ስል ነው የኖርኩት ጌታዬ በማለት ሎምባርድ መለሰላቸው የጀነራሉን ወታደር መሆን ቀድሞ የገመተው ሎምባርድ የጦርነት ወሬ እንደሚቀጥሉ ቢጠብቅም ጀል ማክ አርተር ዝምታን ነበር የመረጡት እንግዶቹን ያሳፈሩት ታክሲዎች ጠመዝማዛውን መንገድ ይዘው ቁልቁል ወደ ስቲከልሃሸን ወረዱ በመስመር የተደረደሩ መኖሪያ ቤቶች አንድ ወይም ሁለት የአሳ ማጥመጃ ጀልባ ይታያል እንግዶቹ በመግባት ሳይ ባለችው የፀሃይ ብርሃን ታግዘው ከባሀሩ ደቡባዊ ጫፍ የምትገኘውን ኢንዲያን ደሴት በመጨረሻ ለማየት ቻሉ ከዩዐዐዐዐክሂሬዞርዐዮ ሰውሯ ገዳይ ግራሥሞተ ኢነ ። በማለት ጠየቁት የእናንተን ያሀል ተጨማሪ ተሳፋሪ የመያዝ አቅም አላት ፊሲፕ ሎምባርድ አየሩም የተረጋጋ ስለሆነ ችግር የለም በማለት ሊያረጋጋቸው ሞከረ ወሮ ብሬንት የጀልባዋን አቅም ባያምኑበትም ለመሳፈር ግን የመጀመሪያ ነበሩ በመቀጠል ሁሉም እንግዶች ተሳፈሩ በመካከላቸው ፍፁም ፀጥታ ሰፈነ መሪያቸው ጀልባዋን ማንቀሳቀስ ሲጀምር የመኪና ድመፅ ሰምቶ ቀና አለ ከፍተኛ ጉልበት ያለው የተዋበ መኪና በመንደሯ ጠባብ መንገድ ላይ እየከነፈ ወደ ባህሩ ዳርቻ ሲመጣ ተመለከቱት የሾፌሩ ፀጉር በንፋስ ወደኋላ ሲበተን ከርቀት ይታያል በምሽቷ ፀሃይ ብርሃን ሲመለከቱት ሰው ሳይሆን በተረት አለም የሚገኝ አንድ አማልክት ነበር የሚመስለው ከፍ ዐበህይዩዐዐሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርኪ መኪናዋ በባህሩ ዳርቻ ያለውን ኣሸዋ እና ጠጠር እ ያፈናጠረኒ ተጠጋቻቸው አንቶኒ ማርስተን መኪናው ውስጥ ሳለ ፍፁም ዘላለግፄ ፍጡር ነበር የሚመስለው በዚያች ቅፅበት የተመለከቱትን ምትነታዊ እ የማይሞት ውበት ከግዜ በኋሳ ከእንግዶቹ ጥቂቶች ብሯ አስታውሰውታል ፍሬድ ናራኮት ስለ አድካሚ ስራው እያሰበ ነበር የጀልባዋን ሞቲር ያስነሳው የደሴቷ ባለቤት ሚስተር የጋበዛቸውን እንግዶች እንደጠበቃቸው አላገኛቸውም በአግባቡ የለበሱ እንዲሁም በባህር ሳይ ለመዝናናት የቸኮሌ ባለጠጋ እንግዶችን ነበር የጠበቀው ከኦውን በፊት የደሴቷ ባለቤት የነበረው ቱጃር ኤልመር ሮብሰን የተዋጣለት ደጋሽ እንደነበር በማስታወስ ተጋባኙቹ እንደ አሁኖቹ ተራ እንዳልነበሩ አስታወሰ ይህ ኦውን የተባለ ሰው የተለየ መሆን አለበት በማለት ባለጀልባው ፍሬድ አሰበ አዲሱ ባለቤት ኦውን እንደሚባል ከመስማት በዘለለ እሱንም ሆነ ሚስቱን አላያቸውም የደሴቷ ባለቤት ወደ ደሴቷ አንዴም አለመምጣቱ ፍሬድን አስገርሞታል ግዢው የተፈፀመው ሞሪስ በተባለ ሰው በኩል ነበር ከግዢው ጀምሮ የስራ ትዕዛዝ እና ዳጐስ ያለ ከፍያ የሚሰጠውም ሞሪስ የተባለው ሰው ነበር ጋዜጦች ሚስተር ኦውን ምስጢራዊ ሰው እንደሆነ በፃፉት ለመስማማት የተገደደው ባለ ጀልባ ከጋባዝ ቀድሞ ተጋባኙቹን ማወቁ አስገርሞታል የፊልም ተዋናይቷ ገብርኤል ተርል በምስጢር ደሴቷን እንደገዛች ተገምቶ ነበር ነገር ግን ጀልባው ሳይ የሚገኙትን እንግዶች ተመልክቶ ነበር ግምቱ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ የተሳሳተ እንደሆነ የደመደመው ምክንያቱም አንዳቸውም የፊልም ተዋንያን አይመስሉም ፍሬድ ናርኮት ለእንግዶቹ የራሱን ግምት በመስጠት ስለማንነታቸው አሰበ አሮጊቷ ሴት አንዲት አመለቢስ የወጥ ቤት ሰራተኛ መሆን አለባት ወጣቷ ሴት ቆንጆ ብትሆንም የሆሊውድ ፊልም ተዋናይት ሳትሆን ተራ ሴት እንደሆነች ግልፅ ነው በጉራ የተወጠረው ሰውዬም ቢሆን ከፍ ያለ ደረጃ ያለው ሳይሆን ስራ ያቆመ ነጋዴ ነው ሌላኛው ሰውዬ ደግሞ አይኖቹ ፈፅመው አይቆሙም ሌባ ወይም ሰዶም ይመስላል ሽማግሌው ደግሞ በጡረታ የተገለሉ የጦር ሰራዊት መኮንን ይመስላሉ በማለት የእንግዶቹን ምስል አሰበ ባለጀልባው ፍሬድ ምናባዊ ግምቱን ቀጠለ ከእንግዶቹ መካከል የሃብታም ገፅ ያለው በመጨረሻ የመጣው ብቻ ነውወ በማለት በተቀናጣ መኪናው ስለመጣው እንግዳ በአድናቆት አሰበ የእርሱ አይነት መኪና እጅግ በጣም ውድ እንደሆነ እርግጠኛ በመሆን በመንደሩ ታይቶ የማይታወቅ መኪና የሚያሽከረክረው ሰው ከገንዘብ መሃል የተወለደ መሆን አለበት ምናልባትም ለመዝናናት የመጣው እርሱ ብቻ መሆን አለበት በማለት ፍሬድ ገመተ ግራ የሚያጋባ ግብዣ በተለይ ደግሞ ስለተጋባዮቹ ሲታሰብ ሁሉም ነገር ግራ የሚያጋባ ነበር ሽ ቅ ጀልባዋ ወደ ደሴቱ ዳርቻ ስትቃረብ ቤቱ ሙሌ በሙሉ ታያቸው የደሴቷ ደቡባዊ ጫፍ አስገራሚ ውበት ነበረው ቤቱ ፊቱን ወደ ባህሩ አድርጐ የተሰራ ነበር ክብ ቅርፅ ያለው ዘመናዊ ግንባታ ሲሆን በዙሪያው ክፍ ዐበህይዩዐዐክሂዞርዮ ንብ እንዲያስገቡ የታሰ ህ ኳኤዜ መ ብርሃን በደ ያስገቡ የታሰበባቸዬ ያሉት ዞ ን ቤቱ ከሚገመተው በላይ ውብ እአና ያስታው ከ ነበር በሁለት አለቶች መካከል አስገብቶ የጀልባዋን ሞተር አጠፋው ዚህ ባለቤት ቀድሞ ፀወረደ ሎምባርድ ተከተለውና የቀሩትን ተሳፋ ኣካ ለሁለት እየደገፉ ወደ መሬት አወረዷቸው ጥአየሩ ጣቢያ ከባድ ሲሆን መቼም ወደዚህ መምጣት አይታለኩ በማለት ሎምባርድ ግምታዊ ጥያቄ አቀረበ የደቡብ ምስራቁ ንፋስ ከተነሳ ቢያንስ ለሳምንት መንቀሳቀስ አይቻልኦ በማለት ፍሬድ መለሰሰት ምግብ እና ቁሳቁስ ማቅረቡም አስቸጋሪ ይሆናል በማለት ቬራ አሰበ ደሴት ላይ መኖር የሚያስቸግረውም በዚህ መሰል የአቅርቦት እና የግንኙፅ ችግር ነው ፍሬድ ጀልባውን ችካል ሳይ አሰረና እንግዶቹን እየመራ በተፈጥሮነነ ደረጃዎቹ በኩል ወደ ደሴቷ የላይኛው ክፍል ወሰዳቸው ጀል ማክአርተር የሚያምር ገፅታየ በማለት አደነቁ ነገር ግን ቦታ» የተለየ ምቾት አልሰጣቸውም ነበር ወዴሰፊው በረንዳ ሲጠጉ ቤቱ የበለጠ ገዘፈባቸው በሩ አጠገብ በጥ ሁኔታ የለበሰ አስተናጋጅ ቆሞ እየጠበቃቸው መሆኑን ሲመለከቱ በርግጥ ግብዣው ከፍ ያለ ደረጃ እንዳለው ሁሉም ገመቱ ጐልማሳው አስተና ሐጉሩ በከፊል የሸበተ ሲሆን ለትህትና ጐንበስ ባለበት አጋጣሚ እንነ። በዩ ዐበበዚህሀይዩዐዕዐህዕዐሂዞሀሾ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ በፈገግታ ከተቀበላቸው በኋላ እባካችሁ ተከተሉኝ በማለት ወደ ሰፊው እልፍኝ መራቸው በእልፍኙ የተደረደሩትን የመጠጥ አይነት እና ብዛት የተመለከተው አንቶኒ ማርስተን ምራቁን ዋጠና የመጠጥ አውዴርዕይ በማለት አደነቀ ከአድናቆቱ ያባነነው የአስተናጋጁ ንግግር ነበር ፕተከበሩ አቶ ኦውን እስከ ነገ እንደማይደርሱ አሳውቀውናል የምትፈልጉትን ነገር በሙሉ እንድናቀርብ አሳስበውናልወደተዘጋጁላችሁ ክፍሎች እመራችኋለሁ ራት ሁለት ሰአት ላይ ይቀርባል ቬራ አስተናጋጁ ወሮ ሮጀርሰን ተከትላ በደረጃው ወደ ላይኛው ከፍል ወጣች ወሮ ሮጀርስ የተዘጋጀላትን ክፍል በር በመክፈት እንድትገባ በእጆቿ ጋበዘቻት ክፍሉ በጥሩ ሁኔታ የተሰናዳ እንደሆነ የተመለከተችው ቬራ ፊቷ በአድናቆት በራ የክፍሉ ሁለት መስኮቶች የተከፈቱ ሲሆን አንደኛው የባህሩን ከፊል ገፅታ የሚያሳይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ምስራቃዊ የደሴቷን አካል ያሳያል የሚያስፈልግሽን በሙሉ እዚሁ እንደምታገፒ አምናለሁ ወይዘሪት በትሀትና ነበር ወሮ ሮጀርስ የተናገረችው ቬራ ክፍሉን እየተዚዚረች ቃኘችው የመታጠቢያ ክፍሉ በር የተከፈተ ሲሆን የውስጡ ግድግዳ በውሃ ሰማያዊ ሸክላ የተለበጠ ነበር ከአልጋው አጠገብ የተቀመጡትን የጉዞ ሻንጣዎች በመመልከት ወደ ወሮዋዞረችና በትክክል የምፈልገውን ሁሉ አግኝቻለሁ በማለት መለሰችላት ምንም ነገር ብትፈልጊ ደውሉን በመጫን ልትጠሪኝ ትችያለሸ የወሮ ሮጀርስ ድምፅ በፍርሃት የተሸበረች ይመስል የሚርገበገብ ነበር ቬራ ወይዘሮዋን በትኩረት ተመለከተቻት እና ቀዝቃዛ እና ደም አልባ ጣረ ዩጠ ሂኮዮ ስውሯ ገዳይ ሎፌ ሞት ትመስሰላለች ስትል አሰበች የወይዘሮዋ ቀዝቃሓ ኪኤዜ መንቀዥቀዣቸው ምቾት ነሳት የራሷን ጥላ የምትፈራ ት ኣን ለች ሰበች ሳለ ጀርባዋን የፍርሃት ስሜት በማለት ስለ አስተናጋጁ እያ ኦቭ ይመሰለና ወረራፋ የወሮ ኦውን አዲስ ፀሃፊ ነኝ ያወ ጳ በግለት ኒ ራሷን አስተዋወቀች ፈፅሞ አላወቅሁም የእንግዶች ስም ዝርዝር እና የተዘ ጋጀ ማረፊያ ክፍል ብቻ ነው የማውቀው ወሮ ኦውንን እኔ አላገኘኋቸውም እዚህ የደረስኩት ከሁለት ቀሩ በፊት ነው በማለት ወሮ ሮጀርስ ከቀጣሪዋ ጋር አለመገናኘቷን ገለፀችላፋ ለመሆኑ ስንት ሰራተኞች አሉ እኔ እና ባለቤቴ ሮጀርስ ብቻ ነን በማለት ወሮዋ መለሰችላት ስምንት እንግዶች እና ባልና ሚስት ጋባፐቻቸው በአጠቃላይ በቤቴ ያሉት አስር ተስተናጋጆች ሲሆኑ የመስተንግዶውን ስራ የያዙት ባልና ሚስቶቹ አስተናጋጆች እንደሆኑ አሰበች እኔ ምግቡን ሳዘጋጅ ሮጀር ደግሞ ቤት ያስተካክሳል ትልቅ ድዝ እንደሚሆን ሁለታችንም አልገመትንም ነበር በማለት ወሮዋ አከለች ሁለታችሁ ብቻ። ግድግዳ ላይ ከተሰቀለው የተረት ግጥም ጋር መመሳሰሌን ለእንግ ነገረቻቸው ሥዯተ ቲበፎዐቪዚወዐዐዞዩፍዞርዩ ውሯ ገዳ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ሎምባርድ በፍጥነት ተቀብሏት እኔም ክፍል ውስጥ ግጥሙ ተሰቅሷል ሲል በመቀጠል ሁሉም እኔም ጋር በማለት ተናገሩ በጣም ይገርማል በማለት ቬራ ስታጋንን ዳኛው ዋርግሬቭ ወይናቸውን ሳብ አድርገው ተራ የህፃን ጨዋታ በማለት ተቆናጠሩ ወሮ ኤሚሊ እና ቬራ ለአፍታ ያህል ተያዩና ወዲያውኑ ተያይዘው ከሰፊው እልፍኝ አጠገብ ወደ በረንዳው ወደሚያስወጣው የእንግዶች ማረፊያ ተከታትለው ገቡ ወጀብ ያነሳው ውሃ ከባህሩ ዳርቻ ኮረብታ ጋር ሲላተም የሚፈጥረው ድምፅ ሁለቱን ሴቶች አስደነገጣቸው ደስ ይሳል አሉ ወሮ ኤሚሊ እንዲህ ያለ ድምፅ ያስጠሳኛል አለች ቬራ ወዲያውኑ የወሮ ኤሚሲን ጥያቄያዊ ገፅታ ተመልክታ ማዕበል ሲኖር ይህ ቦታ የበለጠ አስፈሪ ይሆናል አለቻቸው በክረምት እዚህ የሚኖሩ አይመስለኝም የቤት ሰራተኛም ቢሆን በክረምት አይገኝም በበጋም ቢሆን አገልጋይ ማግኘታቸው ይገርማል በማለት ቬራ በደሴቷ ለመስራት ስለሚስማሙ የቤት ሰራተኞች አሰበች ወሮ ኦሊቫር እነዚህን ባልና ሚስት አገልጋዮች በማግኘቷ እድለኛ ናት ሚስትየዋ ጐበዝ አብሳይ ነች በማለት ወሮ ኤሚሊ ሲናገሩ ቬራ ፈገግ ብሳ ተመለከተቻቸው ሰዎች እድሜያቸው ሲገፋ ስም እንደሚሳሳቱ አስታወሰች እና ጉሮሮዋን ጠራርጋ አዎ በርግጥም ወሮ ኦውን እድለኛ ናት አጮቻቸው ፐ ወሮ ኤሚሊ ግራ ተጋብተው ቬራን አይዋት ወሮ ኦውን ነው ሳሻ ያፕ ያልሽው። ዳች ሓይ ነዉ አላለ አስፈሪው ድምፅ ጠፋ በእንግዶቹ መካከል የነገሰውን አስፈሪ ፀጥታ የሰበረው ከአገልጋዩ ሮጀርስ እጅ አምልጦ የወደቀው ትሪ ነበር በዚያው ረሙ ዩጠህዩኮ ስውሯ ገዳይ ሌታ ቅፅበት ከከፍሉ ውጪ የግጭት እና ለቅሶ ድምፅ ተሰግ ዳኤ ከተቀመጡት መካከል ሎምባርድ ነበር በፍጥነት ተንቀሳትለ ኳ የከፈተውበ አገልጋይዋ ወሮ ሮጀርስ ወሰሱ ሳይ ተጣጥፋ ወድቃለች ግ ማሪስተን በማለት ሎምባርድ ተጣራና ለሁለት አንስተው ነንነ ማረፊያ ክፍል ውስጥ ካለው አግዳሚ ሶፋ ሳይ አስተኗት ዶር አርመስትሮንግ አጐንብሶ ከተመለከታት በኋላ ምንም ጉዱ አልደረሰባትም ራሷን ስታ ነው በደቂቃ ውስጥ ትነቃለች በግ በፍጥነት ተናገረ ብራንዲ አምጣ በማለት ሎምባርድ በድንጋጤ ደርቆ የቆመውን ሮነ አዘዘው እሺ በማለት እየተንቀጠቀጠ ክፍሉን ለቅቆ ወጣ ቬራ ድምፁ የግን ነው። በግለነ ተንተባተበ ጀነራሉ በደቂቃዎች ውስጥ ፊቱ የተለዋወጠ ሲሆን እድሜፁ በ አመት የጨመረ መስሏል ብሎር ፊቱ ላይ ቸፈፍ ያለውን ላብ በመሃረቡ እየጠራረገ ተንቆራጠጠ ዳኛው ጀሰቲስ ዋርግሬቭ እና ወዉሆ ኤሚሊ ብቻ ነበሩ ከተቀመጡበት ቦታ ያልተንቀሳቀሱት ወሮዋ በድንጋቤ ፊታቸው ቀልቷል ዳኛው ደግሞ ጭንቅላታቸውን ወደ ታች ዘመም አድርገው የተቀመጡ ሲሆን አይኖቻቸው ብቻ ነበሩ የሚንቀሳቀሱት አርመስትሮንግ ራሷን ከሳተቸው ወሮ ሮጀርስ አጠገብ ቆሟል ከመካከላቸው መናገር የቻለው ሎምባርድ ብቻ ነበር ድምፁ ከዚሁ ክፍል የተሰማ ይመስሳል አለ አ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ቬራ እየተንቀጠቀጠች ማነው ታዲያ። በማለት ዳኛው ፈገግ ብ አዎን በማለት ዶሩ መለሰሳቸው ሎምባርድ ጣልቃ በመግባት እዚህ ጋር የምናገረው ነገር አሉ በ ተጣደፈ ዳኛው በእጃቸው ምልክት አስቆሙት ሁሉም ሰው በ ሐሬ የሚናገረው አሁን ደግሞ ጀነራል ማካርተር ይቀጥሱ በማለት ዒ ስርአት አስያዙት ጀነራሌ ቂሙን እየፈተለ መናገር ጀመረ ኦውን የተባለው ሰውዬ የ ወዳጆቼን ስም ጠቅሶ ነው የጋበዘኝ ደብዳቤውን ግን ጥየዋለሁ ባግ አስረዳ ሎምባርድ አሁን ቀጥል አሉት ዳኛው ለደቂቃዎች ያሀል የሚናገረውን የፈጠራ ታሪክ ሲያዘጋጅ ቆይቶ ነር በመጨረሻም በጥድፊያ ተናገረ እንደ ሁላችሁም የድሮ ደኞቼ ኩ ባለበት ደብዳቤ እዚሀ እንድመጣ ተነገረኝ ደብዳቤውን አልያዝኩትም ዳኛው ፊታቸውን ወደ ብሎር አዞሩ አፋቸውን ጠራረጉና ጎህ ውጥረት ሳይ ደርሰናል በማለት ተረጋግተው መናገር ጀመሩ የሰግሄ ድምፅ ሁላችንንም በስማችን በመጥራት ክስ እንዳቀረበብን ሰምተናነ ክሱን በተመለከተ እንመለስበታለን ለግዜው ግን አንድ ነገር አስታወሰ በግራምፎኑ ከተጠሩት መካከል ዊሊያም ሄንሪ ብሎር ይገኝበታለ በመካከላችን ደግሞ ብሎር የተባለ ሰው የለም በአንፃሩ ደግሞ የዴ ስም አልተጠራም ስለዚህ ነገር የምትነግረን አለህ አቶ ዴቪስ። አዎ የባለቤቱን ጌጣጌጦች ለመጠበቅ ነበር የቀጠረኝ የሚገርም ሰው ነው አጃጅሎኛል በማለት የተቀጠረበትን ተግባር አስረዳ በፎዐጠቢህይዐዕዐክሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ ኣ ዳኛው ማቸውን እየፈተሉ መናገር ጀመሩ በአጠቃላይ የደ ግዜያዊ ድምዳሜ እንመልከት የወሮ ብሬንት ደብዳቤ ላይ ያሰዬ ባይነበብም ኡሊክ ኖርማን ኦውን አሊያም የተጠቀመው የክርስቲ ን ኡና ናንሲ መሆኑን መገመት እንችሳለን እነዚህን ስሞች አላ የፈረመው ሳኪ ዩኤን ኦውን በማለት ራሱን ገልጂል ይህ ስም ደክ ሀዚሄርፀሀ በማለት የማይታወቅ ሰው መሆኑን የገለፀበትም ይችላል ስለዚህ ጋባዣችን አይታወቅም ማለት እንችላለን በግለነ ዳኛው ያልተቋጨ ግምታቸውን አሰቀመጡ ይሄ ፍፁም እብደት ነው በማለት ቬራ በቁጣ ተናገረች ዳኛው በተረጋጋ ሁኔታ ወደ ቬራ ዞረው ትክክል ነሽ ሀላችንነቱ ወደዚህ የጋበዘን ሰው እብድ መሆኑን እኔም አምናለሁ አደገኛ እብ ምናልባትም ግድያ የተጠናወተው እብድ በማለት አጠናከሩላት ኔ ሦ ዉ ምቱ ም መዕ ትዜ ይ ይ ውው ኒ የጠዛፎ ዐህ ሂሬዞ ስወሯ ገዳይ አጋታ ከርስቲ ምዕራፍ አራት ውይይቱ ተቋረጠ እና አስፈሪ ፀጥታ በቦታው ተተካ ከአፍታ በኋላ የጡረተኛው ዳኛ ቀሰስተኛ ንግግር መሰማት ጀመረ ምርምራችንን እንቀጥላለን ከዚያ በፊት ግን እንደሁላችሁም የእኔን አመጣጥ አስረዳለሁ በማለት ከኪሳቸው ደብዳቤ አውጥተው ጠረሌሴዛው ላይ ወረወሩት እና ንግግራቸውን ቀጠሉ ለእኔ የደረሰኝ የግብዣ ደብዳቤ ላይ የቀድሞ ወዳጄ ወሮ ኮንስታንስ ከልሚንግተን ስም ተጠቅሷል ለመጨረሻ ግዜ ያገኘኋት ከአመታት በፊት ወደ ምስራቅ ከመሄዷ በፊት ነበር ጋባዣችን ስለ ሁላችንም የጠለቀ መረጃ እንዳለው ነው ለምሳሴ በእኔ እና በወሮ ኮንስታንስ መካከል ያለውን ወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የደብዳቤ አፃፃፏንም ያውቃል የዶር አርመስትሮንግ የቀድሞ ወዳጆች በአሁኑ ሰአት የት እንዳሌ የማሪስተንን ቅፅል ስም እና ጋደኞች ወሮ ኤሚሊ ከሁለት አመታት በፊት በእረፍት ላይ የተዋወቋቸውን ሰዎች እንዲሁም የጀነራል ማካርተርን የቀድሞ ባልደረባዎች ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነው ወደዚህ የጠራን ስለሚያውቀንም ይመስለኛል በልቡሙሉነት የወነጀለን የዳኛውን ገለፃ ተከትሎ ጀነራል ማከርተር ይሄ ፍፁም የሃሰት ውንጀላ ነው በማለት አምባረቀ እብደት ነው። በማለት ሎምባርድ ጠየቀ ለአራት አስር ጉዳይ ሆኗል ጌታዬ ሎምባርድ ቅንድቡን ወደ ላይ ከፍ አድርጐ ለራሱ ብቻ በሚሰማ ድምፅ አጉተመተመ ሮጀርስ ለአንድ ደቂቃ ያህል ቆሞ ተጨማሪ ጥያቄ ተጠባበቀ ጀነራል ማካርተር በድንገት ፀጥታውን በመስበር በሚስትህ ሞት በጣም አዝነናል ሮጀርስ አሁን ነው ዶር የነገረን በማለት አስተዛዝኖ ተናገረ አመሰግናለሁ ጌታዬ በማለት መለሰለት በመቀጠልም የቁርስ ሰሃንና የሻይ ብርጭቆዎቹን አነሳስቶ ክፍሉን ለቅቆ ወጣ በሌሎቹ መካከልም አስፈሪው ፀጥታ ተመለሰ ዕቃ» ፊሊፕ ሎምባርድ ከብሎር ጋር በረንዳው ላይ ቆሞ ነበርየጀልባው ነገር በማለት መናገር ሲጀምር ብሎር አቋርጦት ን ነ ቲበፍዐህሀዐ«ዚዔዞር ስውሯ ገዳይ ምን እያሰብክ እንደሆነ አውቃለሁ አቶ ፊሊፕ ሰስብ ነበር ጀልባው ከሁለት ሰአታት በፊት መምግኑ ኳ ጳ ነበ አልመጣም። እዚሀ ቦታ ምን እየተካሔደ እንደሆነ እኮ ኳ በማለት ተናገረ ደር አርመስትሮንግ ግራ ተጋብቷል በዚህ ሁኔታ ምን እንዳለብን እርግጠኛ አይደለንም በማለት የበኩሉን አስተ ብሎር ከጉበታው ጫፍ ላይ ሆኖ ወደ ባህሩ ቁልቁል እየተመሰከ ካ እዚህ ስር ምናልባት መደበቂያ ሊኖር ይችላልበማለት ብሎር ኒ አርመስትሮንግ በጥርጣሬ እያየው ጀልባ ቢኖር ኖሮ ደሴቷን በመዞር መደበቂያ ጉድጋዶች ኣ መመልከት እንችል ነበር አለ ኣ ጀልባ ቢኖርማ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ማምለጥ እንችል ነበር ብሎር ሳቅ ብሎ መለሰለት ሎምባርድ ወደታች ተመለከተና የሆነ መንጠልጠያ ነዢ ብገ ምናልባት እዚህ ሰር መደበቂያ መኖሩን ማየት እንችል ነበር ኳ ብሎርም ቀና ብሎ ተመልክቶት መጣሁ ገመድ ነገር ፈልጌ በማለት ወደ ቤቱ አቅጣጫ አመራ ሎምባርድ ዶር አርመስትሮንግን ገርመም አድርጐት ዶር ምን እያሰብክ ነው። እንዲያው ልምድ ሆኖበት ይሆናላ ልምድ አይመስለኝም ሰዎች በአስፈሳጊ ስፍራ ሽጉጥ ይዘፁ የሚገኙበት አጋጣሚ ልብ ወለድ መፅሃፍ ውሰጥ ብቻ ነው ያለው በግለት ብሎር ክርክሩን ቀጠለበት ብሎር አጐንብሶ ሲመለከተው ሎምባርድ በቦታው ምንም አይነት መደበቂያ አለመኖሩን አረጋገጠለት ወዲያውኑ በፍጥነት ተንጠለዋሎ በመመለስ ሁለቱ የቆሙበት ቦታ ደረሰ ግንባሩ ላይ ችፈፍ ያለውን ላብ በአይበሉባው እየጠራረገ እንግዲህ ምንም መደበቂያ እንደሌለ አረጋግጠናል ስለዚህ አዋማኝ ሊሸሸግ የሚችለው ቤት ውስጥ ነው አሊያም ደግሞ የትም ሰፍራ የለዖ ማለት ነው በማለት ውጤቱን አሳወቃቸው የበ ዐበብህይዩዐዕዐሂሬዞርህዮ አጋታ ከርሰቲ ቦም ች በቀጣይ ያመሩት ወደ ቤት ነበር ከዋናው ቤት አጠገብ ን ትናንሻ ቤቶች ፈትሸው እንዳበቁ በቀጥታ ወደ ትልቁ ቤት ሹት ቤቱ ዘመናዊ ግንባታ ከመሆኑም በላይ ሰፊ እና ግልፅ በመሆኑ ሀ ቦ የሚሆን ስፍራ አልነበረውም ሶስቱ ወንዶች ምድር ቤቱን ዘቦ ኦቦ ወደሳ ይኛው ወለል በመውጣት የመኝታ ክፍሎችን ለመመልከት ንቀሳቀሱ ከርቀት ባለው መስኮት በኩል ሮጀርስ ብስኩት በሰሃን ይዞ ፈ በረንዳው ሲወጣ አዩት ወልካም አስተናጋጅ በማለት ሎምባርድ አደነቀ አርመስትሮንግም ከረለት ብሎር በበኩሉ ሚስቱ ምርጥ ባለሙያ ነበረች የቀረበልንን ት አስታውሱ በማለት አዳነቀ ሶስቱም ተያይዘው ወደ መጀመሪያው ሻታ ክፍል በመግባት ፍለጋቸውን ቀጠሉ ከአምስት ደቂቃ በኋላ ፍለጋቸውን አጠናቅቀው ወጡ በመቀጠል በረብሩትን ክፍል ከመወሰናቸው በፊት ወደ ጣሪያው የሚያወጣውን ላል ተመለከቱ ምናልባት የተደበቀ ሰው ቢኖር ሊመርጥ የሚችለው የቤቱን ጣሪያ እንደሚሆን በመገመት ወደዚያው ሊወጡ ሲሉ ድምፅ ተው ቆሙ ድምፁ በድጋሚ ሲመጣ ሶስቱም ወንዶች ፍለጋቸው መጠናቀቁን ገመቱ ባሪያ ሳይ ነው በማለት ሎምባርድ ለመውጣት ተዘጋጀ ወዲያውኑ ፁ በግልፅ ሲሰማቸው ብሎር ወደ ሁለቱ ጠጋ ብሎ በሹክሹክከታ ድምፁ የወጣው ከወሮ ሮጀርስ መኝታ ቤት ነው በማለት ነገራቸው ትከክለኛ የመደበቂያ ስፍራ ነው የመረጠው ግንም አይጠረጥረውም ለት ሎምባርድን አስቀድመው ወደ መኝታ ቤቱ በር ተጠጉ በዚህን የሚንቀሳቀስ ሰው ኮቴ በግልጽ ተሰማቸው ሎምባርድ በእጁ ምልክት ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ኣነ ነ ዮቶ ፍር ሰዳቸጦ በለዛ በፍን በፍዮነት ሲበረግደሑ ሶስዩሎ ኣ በፍጥነት ዘ። በማለት የጀመረውን ዓረፍተ ነገር የጨረሰችለት ቬራ ነበረች ኣዎ ሞቷል በማለት አረጋገጠሳቸው ሰዎች ምንም ቃል ሳይተነፍሱ እርስ በርስ ተፋጥጠው ቆሙ እና አርመስትሮንግ የጀነራሉን አስክሬን ወደ ቤት እንዳስገቡ ኛው አውሎ ንፋስ ተነሳ የቀሩት የእልፍኙ በር ላይ ሆነው ሲመለከቱ አስከሬኑን ይዘው አለፉ ቬራ በፍጥነት ዞራ ወደ ምግብ አዳራሹ ች ጠረጴዛው በፍራፍሬ እና ብስኩት የተሞላ ሲሆን ገና መሰለትም ነበር የምግቡ ጠረሌዛ አጠገብ በሁለት ደቂቃ ያሀል ቆማ ነበር ከኋላዋ ታ የሚራመደው ሮጀርስ ቬራን በጥያቄ አስተያየት እየተመለከታት ታ ወይዘሪት የምትፈልጊው ነገር እንዳለ ብዬ ነው በማለት ጠየቃት ያወጣችው ድምፅ ጩኸት ለራሷም አስገረማት ልክ ነህ ሮጀርስ ራስሀን ጠብቅፁ የቀረነው ሰባት ብቻ በማለት ተደናበረች ከፍ ዐበይዩዕዐዐሂሬዞርዮ ስውሯ ገዳይ ጄኣ ን አስክሬን መርምሮ እንደጨረሰ ነበር ዴር ውጤቱን ወደሚጠብቁት እንግዶች ያመራው ከእልፍኙ አጠገብ ጣረፊያ ክፍል ውስጥ ወር ኤሚሲ ሹራባቸውን እየጠለፉ ተቆኦጊፌ ቬራ በመስኮት ሃይለኛውን ንፋሳማ ዝናብ እየተመለከተች ት እ ሀነበሩ ላይ ኩርምት ብሎ ተቀምጧል ሎምባርድ ወቂ እየተንቆራጠጠ ሲሆን ዳኛው ጀስቲስ ዋርግሬቭ ደግሞ ኣይ እንደወትሮ ገርበብ አድርገው ጥግ ሳይ ተቀምጠዋል የጀነራሉሱ ዴሩ እንደደረሰ ነበር ዳኛው በአሰገምጋሚ ድምፃቸው እህስ ጸር በማለት የጠየቁት ዶር አርመስትሮንግ ፊቱ ገርጥቷል የልብ ድካምም ሆነ መሰል ጉኒ አላገኘሁበትም ጀነራሉ የሞተው ከጀርባው ጭንቅላቱን በሆነ ኳ ተመትቶ ነው በማለት የአስክሬን ምርመራ ውጤቱን ገለፀሳቸው በክፍሌ የነበሩት ሰዎች አጉረመረሙ ከሁሱም ድምፅ በላይ የሚሰዔ የዳኛው ጥያቄ ነበር በትክክል የተመታበትን መሳሪያ አውቀኸዋልቸሞ አላወቅሁም መመታቱን ግን እርግጠኛ ነህ። በማለት ሎምባርድ ጠየቀ ሮጀርስ ምን። አይቻለሁ ሮጀርስም አንዱ የማይሆንበት ምክንያት ነገር ን ከራሱ ሚስት በመጀመር ፍትህ ለመስጠት ግድያ ሥቦ አቶ ኦውን ማለት ሮጀርስ ነው የሜል እምነት የለኝም ት ነበር ጳምባርድ ለሮጀርስ የተከራከረለትነ ኛው ክርክራቸውን ቀጠሉ በቂ ማረጋጐዔ እስከሌለን ድረስ ባልና ሮጀርስ ቀጣሪያቸውን ለመግደል አሲረዋል ለማለት አንችልምነ ነ መላምት ውድት ካደረግን ደግሞ ባልና ሚስቱ እንደሌሎቻችን ሁሉ ጣሪ ይሆናሉ ማለት ነው ወሮ ሮጀርስ ትናንት ማታ የተሸበረችው ልባት የባሏን ቀጣይ እርምጃ በመገመት ሊሆን እንደሚችልም ት እንችላለን ስለዚህ ገዳዩ አቶ ኦውን ከእኛ መካከል አንዱ ሊሆን ይችላል ማለት ያለምንም ልዩነት ሁላችንም በቂ ተጠርጣሪ ነን በማለት ሎምባርድ ገጠ ዳኛው ዋርግሬቭ በመቀጠል በቀላሉ ለማስረዳት ያሀል እኔ ያቀረብኩት ተጠርጣሪዎችን መቀነስ የሚል ነው ይህም ማለት ከመካከላችን ንቶኒ ማሪስተን የሳይናይድ መርዝ የማይሰጡ ለወሮ ሮጀርስ መጠኑ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞኮሬዮ ስውሯ ገዳይ ከፍ ያለ የእንቅልፍ መድሃኒት ሊሰጡ የማይችሉ አና ጅነ ር ኳ ሊገድሉ የማይችሉትን ከመካከላችን እንለይ በማለት አስረሏሊ ካ ብሎር ወደፊት ተንጠራርቶ አሁን ገና ገባኝ የግዕኩእ በተመለከተ ትናንት ስንነጋገር መርዝ ሊጨምርበት የሟች ኤ ካ ውጪ የነበረ ሊሆን እንደሚችል ደምድመናል ነዢ ግን ዊ ውስጥ የነበረ ሰው በቀላሉ መርዙን ብርጭቆው ወስጥ ኣ ይችላል ሮጀርስ ክፍል ውስጥ መኖሩን አላስታውስም ሌሎቻችን በሙሉ መርዙን መጨመር እንችሳለን ብሎር ለአፍታ ያሀል ትንፋሽ ወስዶ ቀጠለ ወሮ ሮጀርስን ደግሞ አጠገቧ የነበሩት ባሏ እና ዶሩ ናቸው ስለዚህ ለነዛ ከ ዶር አርመስትሮንግ ከወንበሩ ተፈናጥሮ በመነሳት ተቃውሞ ጮሆ አቋረጠው ይሄ ፈፅሞ የተሳሳተ ነው ለሴትየዋ መድሃኒት እንደሰጠኋት በመሃላ ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ የዜ አስተባበለ ዶር አርመስትሮንግ የሚለው የዳኛው ቀዝቃዛ ድምፅ አቋረጩጨ ቁጣህ የሚጠበቅ ነው ነገር ግን እውነታውን መቀበል አንህ አስታውስ ለሟቿ ከመጠን ያለፈ እንክብል ለመስጠት የተሻቫሻለ የነበራችሁ አንተ እና ባሏ ሮጀርስ ናችሁ አሁን ደግሞ የነበረንንእድል እንመርምር ሌሎቻችን ከተጠርጣሪነት ነጻ ነን ነው። ከመ ከመደፖኗግችን ት መመልከት ያለብን ነገር አለ አሌ ብሎር ግራ ተጋብቶ አልገባኝም አለ ጦ ላይ ያስተሂት አርመስተሮንገ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ማጃ ስውሯ ገዳይ ጻኛው ቀጠሉ ለወሮ ሮጀርስ ዶሩ የሰጣት ፌ ሣኳ በጀመረበት ወቅት በከፊል እንቅልፍ ወስዷታል በዚያ ኑ አንድ ሰው የተወሰኑ እንክብሎችን ይዞ ክፍሏ በመግባት ጸሩ ኒ ማዘዙን በመንገር ቢሰጣት ምንም አይነት ጥያቄ ሳታነላ ን ሳለች መድሃኒቱን ልትውጥ ትችሳላለች በመካከላቸው ለአፍታ ያህል ፀጥታ ሰልፈነ በመጨረሻ ሎምባርድ ተናገረ በዚህ መላምት አልስማማም ሁላችንም ዛፍ ከዚህ ክፍል አልወጣንም ነበር በዚያ ላይ የማሪስቶን ሞት አስጉ እዚሁ ደንዝዘን ተቀምጠን ነበር በማለት ለማሳመን ሞከረ ሁላችንም ከተኛን በኋላ አንድ ሰው ምናልባትም ተነስቶ መኝታ ቤት ሊሔድ ይችላል በፍፁም እንደዚያ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በዚያ ሰአኑ ሮጀርስ አጠገቧ ይሆናል በማለት ሎምባርድ የዳኛውን መላምት ፁ አደረገው ዶር አርመስትሮንግ ነበር ምላሽ የሰጠው ሮጀርስ ምግብ የተበላኩ ጠረጴዛ ለማፅዳት ወደ እልፍኙ ወርዶ ነበር ስለዚህ አንድ ሰው ግዞ ሳያየው ወደ ሟቿ ክፍል መግባት ይችላል ወሮ ኤሚሊ ለመሆኑ የሰጠሃት መድሃኒት በዚያ ፍጥነት ያስተኛል። ለመሄድ ሲነሱ ቬራም ለመተኛት ወሰና ተከተለቻቸውሴቆ ከፍላቸው ለመሸኘት ሎምባርድ እና ብሎር ከኋላ ተከተሷ ሞክ በየከፍሎቻቸው በመግባት በራቸውን ሲቆልፉ ሰሙና ወገዶቹ መመለስ ጀመሩ በራቸውን መቆለፋቸው ጥሩ ነው በማለት ብሎር ሲጀምር ከኋላው የተከተለው ሎምባርድ ሳቅ ብሎ ቢያንስ ለዚህ ምሻት ደህና ናቸው አለ ዝባ ጴ ዌ ላ አራቱ ወንዶች ወደ መኝታ ከፍሎቻቸው ለመሄድ ሆነፁ ነበር ሮጀርስ ሳሎኑ ውስጥ ለቁርስ የሚሆኑ ቲክፍዐህ«ዩዞዐኮ እጋታ ከርስ ሱ አራቱም ቆመው ሲያወሩ ሳሎኑ ውስጥ ሆኖ ይሰማቸው ነበርነ ዋርግራቭ ከፍ ባለ ድምፅ ሁላችሁም በራችሁን ቆልቱ በማለት ይሰማል ብሎርም በተመሳሳይ ድምፅ ቁልፉ ሊከፈት ስለሚችል ወንበር ማስደ ም በማለት አከለ ብሎር ትልቁ ችግር ብዙ ነገር ማወቁ ነው በማለት ሎምባርድ ጠጠ ደሀና እደሩ በጠዋት ለመገናኘት ያብቃን በማለት ዳኛው ወደ ው ሲገቡ የቀሩትም በየክፍላቸው ገብተው በራቸውን ከውስጥ ሲቆልፉ ርስ የነበረበት ሳሎን ድረስ ይሰማ ነበር ቨ ጧ ሁሉም ነገር ለቁርስ ዝግጁ መሆኑን በማረጋገጥ ነበር ሮጀርስ ከሳሎኑ ት የተዘጋጀው የምግብ ጠረጴዛው ላይ በመስተዋት ሰፃን ሳይ ጡትን የቻይና አሻንጉሊቶች ተመለከታቸው ቁጥራቸው ሰባት ነበር ማታ ድብብቆሽ የሚጫወት የለም ግለት ነው በማለት በረጅሙ ፈሰና የሳሎኑን በር ከኋላው ዘግቶ ወደ አዲሱ መኝታ ክፍሉ አመራ ን ቁልፍ ጃኬቱ ኪስ ውስጥ ከተተ መኝታ ቤቱ ቀለል ያለ እይታ ነበረው ሰው ሊደበቅበት የሚችል ስፍራ ር የቁም ሳጥኑ ነበር ሮጀርስም የቁም ሳጥኑ ባዶ መሆኑን አረጋግጦ ንደጨረሰ ለመተኛት ተሰናዳ ለቱ ፕሀንድ ሽወዳ ጨዋታ ዛሬ እንደሌለ አረጋግጫለሁ በማለት በረጅሙ ለመተኛት ተደላደለ ና ከፎፍ ዐበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ምዕራፍ አስራ አንድ ሲፕ ሎምባርድ ሀሃያ ከመውጣቷ በፊት ከእንቅልፉ የመ ዘራ እንደ ሁሌው በጠዋት ነቅቶ ከአልጋው ወረደና ሐ በማለት ከውዉ የሚሰማ ድምፅ እንዳለ ለማጣራት ሞከረ ሃያ ከምሽቱ በበለጠ እየሥኸ ነበር የዝናብ ድምፅ ግን አል ከጠዋቱ ሁለት ነገር ግን ሎምባርድ ተመልሶ ስሰ ተኛ ድምፁን አልሰማውም ን ተኩል ላይ ከእንቅልፉ ነቅቶ የአልጋው ጠርዝ ላይ ተል ሊ ሰአት አካባቢ ንፋሱ ሃይሉን ጨምሮ ተመሰከተ ሰአቱን ወደ ጆሮው አስጠግቶ በማዳመጥ መስራቁን የታችኛው ከንፈሩን ነክሶ ለአደን እንደተዘጋጀ ተኩላ ር ሆኖ ከአልጋው ላይ ተነሳ ለሌላ ሰው የሚያወራ ይመስል ተና አለ ለዚሀ ነገር ምላሽ የምንሰጥበት የእንቅስቃሴ ግዜ የደረሰ ደ ሰአራት ሃያ አምስት ጉዳይ ሲሆን ሎምባርድ የተዘጋው የብሎር መሄ ቤት በር አጠገብ ደርሶ አንኳኳ ብሎር በሩን ከፈተለት የብሎር አይ ከመቅላታቸውም በላይ የሚገለጡት በትግል ነበር እንዴት ደልቶሃል ወዳጄ አለው ኃሮቅ ምን ሆነሃል። ብሎር ግራ ተጋብቶ ጠየቀው ሮጀርስ ጠፍቷል ክፍሉም ሆነ ማብሰያው ክፍል ውስጥ የለም የተጣደ ነገር የለም ምድጃው እንኳን አልተለኮሰም በማለት ሲመልሰለት ብሉር ደንገጥ አለ የት ሄዶ ሊሆን ይችላል ምናልባት ወጣ ብሎ ሎምባርድ መልስ ሳይሰጠው በሩ ላይ እንደቆመ አለፈውና ወደ ሌሎቹ መኝታ ቤቶች አመራ አርመስትሮንግ ከእንቅልፉ ተነስቶ በመለባበስ ላይ ሲሆን ዳኛ ዋርግሬቭ ግን እንደ ብሎር ከእንቅልፋቸው ጋር እየታገሉ ነበር ቬራ ክሌይትሮን ልብሷን ለብሳ ነበር ያቸኘት የወሮ ብረንት መኝታ ቤት ግን ባዶ ነበር በአንድ ላይ ሆነው ፍለጋውን ተያያዙትየሮጀርስን ክፍል ሲመለከቱት አልጋው ሰው እንዳደረበት ያስታውቅ ነበር የዒም መላጫውን እና ሳሙናውንም በቅርብ ሰአት ችም ን ሲሆን ፊቱን ያደረቀበት ፎጣም እርጥብ ነበር ለ ከአልጋው በሰላም ወርዷል አለ ሎምባርድ ። ዎክ ተመለከትኩኝ ወዲያውኑ ደግሞ የእኛዋን ወጣት ቬራ በድንገት ጩዩ አደረጋት እና ጮኸች ጩኸት የሚገመት ነበር አይመስልህም ሎምባርድ አጭር መልስ ሰጠው ሊሆን ይችላል ብሎር ትንተናውን ቀጠለ ሌላዋን ደግሞ ተመልከት የሮጀርስን ሚስት የዝናብ ልብስ ለብሰው በጠዋት የተመለከትካቸው ወሮ ኤሚሊ እንዳላጅ አስታውሰ ይሄ ደግሞ ነብሱገዳይ ባያደርጋቸው እንኳን ቤያኽ አእምሮአቸውን ዞር ለማድረግ በቂ ይመስለኛል አሮጊቷ ሃይማኖተሻ ከፎፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ባር መሳሪያ እንደሆኑ ያምናሌህ ቤ ሬ ር ት መፅሃፍ ቅዱስ እያነበቡ እንደሆነስ ታውቃለህ ዙምባርድ በረጅሙ ተንፍሶ መፅሃፍ ቅዱስ ማንበባቸው የአእምሮ ወቃፀስን አያረጋግጥም በማለት የብሎርን ግምታዊ ትንተና ውድቅ ለማድረገ ሞከረ የዝናብ ልብሱስ በዚያ ላይ ብቻቸውን ባህሩ ዳርቻ ደርሰው እንደተመለሱ ነግረውናል በማለት ብሎር ከርከሩን ቀጠለበት ሎምባርድ ጭንቅላቱን በመነቅነቅ ክርክሩን ቀጠለ ወሮ ኋል ሮጀርስ እንደገደሉ ብናምን እንኳን ከገደሉት በኋላ በቀጥታ ወደ ባህሩ አቅራቢያ ከመሔድ ይልቅ በቀጥታ ተመልሰው ወደ መኝታ ቤታቸው ሊገዝቡ እንደሚችሉ እገምቴለሁ ገዳይነታቸው እንዳይታወቅ ኳሌ የተኙ ለመምሰል ይሞክራሉ እንጂ ብሎር አቋርጠው ተሳስተሃል ሎምባርድ ሴትየዋ ገዳይ ባይሆኑ ኖሮ ብቻቸውን በጠዋት ደሴቷ ላይ ለመዘዋወር የሚያስችል ድፍረት አያገኙም ነበርኑ ምንም ነገር የማትፈራ ከሆነ ደግሞ ወንጀለኛ ነህ ማለት ነው ሎምባርድ በመስማማት አሁን ገባኝ እንደሱ አልተመለከትኩትም ነበር ብሎ ክርክሩን ጋብ አደረገ በመቀጠልም ሚረ አኔን በገዳይነት ስላልጠረጠርከኝ ደስ ብሎኛል አለው ብሎር እንደማፈር ብሎ አየውና ሽጉጥ መያዝህንና የሃሰት ታሪክ መናገርህንበማስታወሰ መጀመሪያ ላይ ጠርጥሬህ ነበር በኋላ ግን መሳሳኔን ተረዳሁ አለው ዥ ደኛ ሎምባርድ ፈገግ ብሎ ተረድቼሃለሁ በነገራችን ላይ ጉበዝ ወጀል ነህ። ጾ ሠ ያለሙት ወሮ ኤሚሊ ሊስገቧት አልፈለጉም ነበር ምክንያቱም ም ካሰ መጥፎ ነገር ይከሰት ነበር ወሮ ኤሚሊ ከጥልቅ ፃሳባቸው ሲባንኑ ቬራ አፍጥጣ ከ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ሽ ሃዖ አጋታ ከርሰቲ ቁርሱ ደርሷል አይደል እናቀራርብላቸው በማለት ተንቀሳቀሱ ስድስቱ ቁርሳቸውን የበሉት በፍፁም መረጋጋት ነበር ሁሉም በየራሳቸው ሰብ ተጠምደው ስለነበር ብዙም የረባ ቃል አልተለዋወጡም ነበርነ በወጥመዱ ሁስኖ እንደምገኝ ጥንቸል እየተሽረከሩ በሚመላለሱ ሃሳቦች ተጠምደዋል መጺ ይሻል ይሆን ወይስ ግዜ ቢኖር ጥሩ ነበር ይሄ ሞኝ ደግሞ የነገርኩትን በሙሉ አምኗል መዴ ሃይማኖተኛ መምሰል አቀራረብ ነው መ ስድስቱ አሻንጉሊቶች ያድሩ ይሆን በየራሳቸው ሃሳብ ተወጥረው ስድስቱም ቁርሳቸውን የተመገቡት በፀጥታ ነበር ና ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ለከ ምዕራፍ አስራ ሁለት ቁርሱ ተበልቶ እንዳበቃ ዳኛው ጀስቲስ ዋርግሬቭ በተረጋጋ ደሎ ደቂቃ በኋላ እንግዳ ማረፊያው ውስጥ ተገናኝተን ብን ይመስለኛል በማለት ሃሳብ ሲያቀርቡ ሁሉም ተስማሙ ኳ ሼራ የተበላባቸውን እቃዎች እስከዛ ድረስ ልጠብ በማለት ህእ ጀመረች ሎምባርድ ሊረዳት ሲነሳ ወሮ ከ ወንበራቸው ተነ ከቆሙ በኋሳ ኡፈጣሪዬ በማለት ግንባራቸውን ደግፈው ተቀመጡ ምነው ወሮ ኤሚሊ ዳኛው ነበሩ የጠየቋቸው እኔ እንጃ ቬራን ለመርዳት ብዬ ነበር የተነሳሁት ግን አዞረኝ ኣየ ነበር ኽረ አጥወለወለኝ ማዞር ከሆነ ችግር የለውም አንድ መድነኒት እሰጦታለሁ ዶሻሎታ በማለት ዶር አርመስትሮንግ ሲጠጋቸው በእጃቸው ተከቭሌክ አልፈልግም በማለት አምባረቁበት ሁሉም ደንግጠው ቆሙ የወሮዋ ጩኸት የጥርጣሬ አልመሰላቸውም ነበር በተለይ ዶሩ በጣም ነበር የደነገጠው ምንም እንድትሰጠኝ አልፈልግም ማዞሩም በራሱ ይተቋናለ አትጠጋኝ እሺ ወሮ ኤሚለ እንዳሉት ይሁን በማለት ዶሩ ገለል አለ ብሎር ትኩረቱን ለማስቀየር ብሎ እኔ ላግዝሽ ቬራ በቤት ስራ ኾክ ነኝ በማለት ተነስቶ አብሯት እቃ ይዞ ወጣ ሳሎኑ ውስጥ ብቻቸውን የቀሩት ወሮ ኤሚሊ ከደቂቃ መረጋጋት ጀመሩ ከምግብ ማብሰያው ክፍል የሚወጣ የሰዎች ። መኝታ ቤት የጉዞ ሻንጣዬ ውስጥ በማለት እንደመለሰላቸው አሥሰቱም ተያይዘው ወደ ዶሩ መኝታ ክፍል አመሩ ሩን የጉዞ ሻንጣ ወለሉ ላይ ዘርግፈው ውስጡን ባዶ አደረጉት የተባለው የህክምና መርፌ ቦርሳው ውስጥ የለምእ ፅ ዶር አርመስትሮንግ አፍጥጠው የሚመለከቴእን አራት ጥንድ አይኖች መሸሽ አቃተው እየተንተባተበ የያነ ሰው ወስዶታል ማለት ነው አለ የአራቱ ምላሽ አስፈሪ ፀጥታ ነበር አፍጥጠው መመልከታቸውን ቀጠሉ አይኖቹን ከዳኛው ወደ ቬራ እያንከባለለ በተማፅኖ ድምፅ በፈጣሪ ስም እምላለሁ የሆነ ሰው ወስዶት ይሆናል እንጂ በማለት ወደ ሎምባርድ እና ብሎር ደግሞ ዞረ ሎምባርድ እና ብሎር በአይናቸው ተነጋግረው ተግባብተዋል ዳኛ ዋርግሬቭ መናገር ጀመሩ እንግዲህ አምስታችንም እዚሁ ክፍል ውስጥ እንገኛለን አንዳችን ገዳይ ነን ማለት ነው ስለዚህ የአራት ንፁሃንን ነብስ ለመታደግ ሲባል ማናቸውንም ነገር ማድረግ ይኖርብናል ዶር ሕርመስትሮንግ በእጅህ የሚገኙ መድሃኒቶች ምን ምን እንደሆኑ ንገረን። ማታ ከመተኛቴ በፊት መኖሩን አይቼ ነበር ብዙም ሳይገረሙ ነበር የተመለከቱት ሳለዚህ ራ ጠዋት ሮጀርስን ፍለጋ ስንዞር ሊሆን ይችላል የተወሰደው ጸኛው ቁዚሁ ብንፈልግ ልናገኘው እንችላለን ጸኛው ናማቸውን ዳበስ አድርገው ፍለጋችን ውጤታማ አይሆንም ገዳዩ ን ለመደበቅ በቂ ግዜ ነበረው ስለዚህ የምናገኘው አይመስለኝም ሲመልስላቸው ሽጉጡ የት እንዳለ ማወቅ ባይቻልም ወሮ ኤሚሊ የተወጉበት መርፌ እንደሚገኝ ግን አውቃለሁ በማለት ብሎር በሩን ከፍቶ ሲወጣ አራቱ ሉት ቤቱን በመዞር ከምግብ ቤቱ መስኮት ትይዩ መሬት ላይ ፌ እና ስሪንጁ ወድቀው ተገኙ ከመርዴው አጠገብ ደግም ኛው የቻይና አሻንጉሊት ተሰብሮ ተጥሏል እሮጊቷን ከወጋ በኋላ በመስኮት ሊወረውረው እንደሚችል ገዎቼ ነበር ከጠረጴዛው ላይ አሻንጉሊቱን አንስቶ ለቀጣዩ ስራ ተዘጋጀ ማለት በማለት ብሎር በርካታ ተነፈሰ የቀድሞው መርማሪ ፖሊስ ብሎር ሲሪንጁን በጥልቀት መርምሮ ምንም ነት አሻራ እንደሌለበት አረጋገጠላቸው እሺ አሁን ደግሞ ሽጉጡን እንፈልግ በማለት ሼራ ፃሳብ አቀረበች ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ አጋራ መልካም ነገር ግን በፍለጋችን ወቅት አንድ ላይ ብንሆን ደመረ መቺ ሁኔታ እንፈጥራለን ግለ ከተለያየን ለገዳዩ አመቺ በማለት አስጠነቀቋቸው ዓኛሌ ከፍ ዐበበህይዩዐዐሂሬዞርዮ ምዕራፍ አስራ ሶስት ሠቁከ ለ አንዳችን የሚለው ቃል በአምስቴም አእምሮ ውስጥ ነቸው ም ምንም አይነት የቃላት ልውውዋ አል ተደረገሦ ዖ በፍርሃት ተወጥረው እርስ በርሳቸው ከመጠባበቅ የተለየ ነዢ ም ነበር ግ አልቻሉ በ ሰውነት የዛለ ሲሆን በየራሳቸው ሃሳብ ውስጥ በመሆን በህ ይወት ሦት መታገል ጀምረዋል ዳኛ ዋርግሬቭ ከወንበራቸው የመነሳት ኮት አልነበራቸውም ሰውነታቸው መንቀሳቀስ ባይችልም አይኖቻቸው ንቁ ነበሩ ብሎርም ድካም የተጫጫነው ሲሆን አይኖቹ ቀልተዋል ፈፕ ዮምባርድ ከርቀት የሚመጣን ድምፅ ለመስማት ያቆበቆበ ይመስል ዝቱን ዘመም አድርጐ ይጠባበቃል በተደጋጋሚ ለመሳቅ ይሞክርና ይተፀየል ቬራ ከሌይትሮን ወንበሯ ላይ ተጨብጣ ተቀምጣለች ከመስታወት ጋር ተጋጭታ እንደወደቀች ትንሽ ወፍ ስብርብር ብላ እግሯን አቅፋ ነበር የተቀመጠችው ዶር አርመስትሮንግ ከሁሉም በላይ መረጋጋት አቅቶት ክር በሚንቀጠቀጡ እጆቹ ደጋግሞ የሚለኩሰውን ሲጋራ መያዝ አቅቶት ነበር በዚያ ላይ እየደጋገመ ብዙም የማይገቡ ነገሮችን ይቀባጥራል ዶሩ ከወንበሩ ተፈናዋሮ ተነሳ እዚሁ በመቀመጥ የምናመጣው ነገር የለም የሆነ ነገር ማድረግ አለብን ለምን ውጪ እሳት አንድደን ከደሴቷ ፁጪ ያሱ ሰዎች እንዲያዩን ዚህ ዝናብ። በማለት ሎምባርድ ። ከፎቬራ መኝታ ቤት ነበር ጌታዬ አሁን አንድ በአንድ እንመልከት ሎምባርድ ብሎርን ፈንክቶ ገደለ ከዚያም ቬራን ሰቅሎ ራሴን በጥይት ገደለ በግለት ብንጀምር አንድ ነገር ይቀራል ይኸውም ሽጉጡን ወደ ቤት ግን አመጣው የሚለው ነው ሽጉጡ የተገኘው ዳኛው መኝታ ቤት አጠገብ ነበር አሻራ ተገኝቶበታል እዎን የቬራ አሻራ ነበረበት ይህ ደግሞ የሚያሳየን ቬራ በመጀመሪያ ሎምባርድን ገደለችው ከዚያም ብሎርን በመጨረሻም ራሷን ሰቀለች ወደሚለው ግምት ያደርሰናል ክፍሉ ውስጥ ያገኘነው የባህር ውስጥ ሃረግ የሚጠቁመውም ይህንኑ ነው ነገር ግን ቬራ ራሷን አነቀች ለማለት የማያስችል አንድ ነገር አለ ይኸውም የተሰቀለችበት ስር የነበረው ወንበር ወድቆ አልተገኘም በአግባቡ የቤቱ ጥግ ላይ ተቀምጦ ነበር ስለዚህ ቬራ በሰው ነበር የተገደለችው ይሄ ደግሞ በብሎር ተፈፅሟል ወደሚል ግምት ይመራናል ሎምባርድ እና ሼራን ከገደለ በኋላ አናቱ ላይ ድንጋዩን ጭኖ ሞቷል ለማለት ግን አይቻልም ከፍ ዐበበህይዩዐዕዐሂዞርዮ ስውሯ ገዳይ እ ከርቤ በመጀመሪያ አንድ ሰው ራሱን በዛ ሁኔታ አይገድልም በመቀጠል ሰናኤ ብሎር የገዳይነት ባህርይ የለውም ብግምትሀ እስማማላሁ አሉ ረዳት ኮምሽነሩ ስለለዚህ ሁሉም በሞቱበት ወቅት ሌላ አንድ ሰው ደሴቷ ላይ ነበር ያሌ ግድያውን ከፈጸመ በኋላ የት ሄደ። መግደል እንደሚቻል አስተማረኝ የአንዲት ህመምተኛውን ሞት በማስታቦሶም ሰዎች በህግ ሳይጠየቁ ግድያ መፈፀም እንደሚችሉ ገለፀልኝ ለሌትየ መድየኒቷን ባለመስጠታቸው ሁለት ባልና ሚስት አገልጋዮቿ እንድትሞት አድርገዋታል ህጉ ግን አልጠየቃቸው በተመሳሳይ መንገድ ግድያ ቢፈፀም ተጠያቂ የለም ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው እንድ የህፃናት መዝሙር ነበር ግጥሙን ስለወደድኩት ብቻ ነበር የግድያ ስራው አካል ያደረግሁት ስለዚህ አስር ሟቾችን ሠረጥኩኝ በእቅዴ መሰረትም ከግጥሙ ጋር በማያያዝ አስደሳች የሆነ ግድያ ለመፈፀም ተዘጋጀሁ በመጀመሪያ የመለመልኩት ሟች ዶር አርመስትሮንግ ነበር በመጠጥ ደንዝዞ ኦፕራሲዮን ያደረጋት ሴት ሞታለች የሟች እህት ነበረች ስለ ዶሩ የነገረችኝ መጠጥ ቤት ስለ ጀነራሉ አርተር ሊወራ ሰማሁ ከዚያም አጠመድኩት ስለ ሎዎባርድ የነገረኝ ሰው ደግሞ ከአማዞን የተመለሰ ሰራተኛ ነው የወሮ ኤሚሊ እና የሰራተኛቸውን ታሪክ አንዲት መነኩሴ ሲናገሩ ሰማሁ አንቶኒ ማሪስተን ከበርካቶች መካከል የተመረጠ ሲሆን እንደርሱ በቸልተኝነት ሀይወት ያጠፉ ብዙ ናቸው የመርማሪ ብሎርን ታሪክ የሰማሁት የስራ ጋደኞቼ የላንዶርን ገዳይ በተመለከተ ደጋግመው ሲያወሩ ነው ስለ ቬራ ክሌይትሮን የሰማሁት ደግሞ ወደ አሜሪካ በመጋዝ ላይ ሳለሁ ነበር አንድ ሁጐ ሃሚልተን የተባለ ሰው በብዙ መጠጥ እና ሲጋራ ደንዝዞ ነበር ያወራልኝ ገዳይዋን በደንብ እንደሚወዳት እና ግድያውንም ለእርሱ ብላ እንደፈፀመች እርግጠኛ መሆኑን ገለፀልኝ በመጨረሻም እስረኛውን ሟች መለመልኩ እርሱም አደንዛዥ እፅ ነጋዴ የነበረው አይዛክ ሞሪስ ነበር እርሱ ባቀረበላት እፅ ምክንያት የደኛዬ ሴት ልጅ ሞታለች ና ቲበፎፍዐበህህርኗኮፀኮ ሰውሯ ገዳይ አጋታ ደሴቷን በሞሪስ ስም ገዛሁ አስሩ እንግዶች ነሐሴ ቀን ደ እንዲመጡ በተለያዩ አሳማኝ መንገዶች ጠራኋቸው ሞሪስ ከለንደን ሳይነሳ በመርዝ የገደልኩት ምንም አይነት መረጃ እንደማያስቀር እርግጠኛ ነበርኩኝ ቀላል ወንጀል የፈፀሙትን ነበር በመጀመሪያ የገደልኳቸው ማሪስተን ዌ ሮጀርስ ብዙ ሳይሰቃዩ ሞቱ የማሪስተን እና ወሮ ሮጀርስ ብርጭቆ ውስጥ መርዝ ጨምሬ ነበር የገደልኳቸው ጀነራል ማካርተርም ሳይሰቃይ ነበር የሞተው ደሴቷ ላይ ሰባታችን ብቻ ስንቀር ነበር ዶር አርመስትሮንግን የመለመልኩኬት እንደ እኔ ያለ ሰው ግድያ እንደማይፈፅም በመገመቱ አመነኝ ሎምባርድን ነበር ሁሉም የጠረጠሩት ነሐሴ ቀን ሮጀርስን በመጥረቢያ ከገደልኩት በኋላ የመኝታ ቤቶቹን ቁልፍ ከኪሱ ወሰድኩኝ በመቀጠል የሮጀርስ ራሳ ተገኝቶ ሁሉም ግራ በተጋቡበት ወቅት ወደ ሎምባርድ ክፍል ገብቼ ሽጉጡን ሰረቅሁት ሽጉጥ እንደያዘ የነገረኝ ሞሪስ ነበር የወሮ ኤሚሊ ብርጭቆ ውስጥ ቀላል መርዝ ጨምሬ ነበር ያዳከምኳቸውህ በሞቱበት ወቅት ንብ ያስገባሁት ለጨዋታው ማማር ብዬ ነበር ከአርመስትሮንግ ጋር ባቀድነው መሰረት የራሴን ሃሰተኛ ሞት አቀነባበርን ፕላስተር እና ቀለም በመጠቀም ግንባሬን በጥይት የተመታሁ አስመሰለኝ ሬሳውን በመጠጋት የምርመራ ውጤት የሚያቀርበው እርሱ በመሆኑ ሌሎቹ እንደማይጠረጥሩ እርግጠኛ ነበርን ዶር አርመስትሮንግ መሞቴን አረጋግጦላቸው አስክሬኔን ወደ መኝታ ክፍሌ አስገባልኝ ከዚያ ጀምሮ በነፃነት መንቀሳቀስ ቻልኩኝ ጻ በዚያው ሴሊት ለስምንት ሩብ ጉዳይ ሲሆን ከአርመስትሮንግ ጋር ባህር ዳርቓ ለመገናኘት ቀጠሮ ያዝን በሰአቱ ነበር የተገናኘነው ባህሩን ቄልቁል ስንመለከተው በጣም አስፈሪ ርቀት ነበረው በዚያን ሁሉ ወቅት አር ዩጠዐዚህቺኮርዕዚዞርዩ አጋታ ክርስቲ በ እንዱ በአሳ አጦ የሚለውን ስንኝ ቢያስታውስ ኖሮ ገደሉ አፋፍ ላይ አብሮኝ ባልቆመ ነበር አኮጐንቦች በመመልከት የዋሻ በር ማየቴን ስነግረው ለማየት ከፊቴ ቀድሞ አተነቦሶ የዚያን ግዜ ነበር ከጀርባው ገፍቼ ውሃው ውስጥ የጨመርኩት ወደ ቤት በመሥሰስ በቀጥታ ያመራሁት ወደ ዶር አርመስትሮንግ ክፍል ነበር ብሎር ቴን ድምፅ እንደሰማው እርግጠኛ ነበርኩኝ ከደቂቃዎች በኋላ ከክፍሉ ወዋቼ ስሔድ የኮቴዬ ድምፅ እንዲሰማቸው አድርጌ ነበር ብሎር ከኋላዬ እንደተከተለኝ እርግጠኛ ስሆን ነበር ዋናውን በር ዘግቼ በመውጣት ምስሌን እንዲመለከት ያደርግሁት ሁሉም እንደተነሱ በመገመት ከሁለት ደቂቃ በኋላ ሲከተሉኝ ሰማሁ ወደ ሮ በመዞር ትቼው በነበረው የሳሎን መስኮት በኩል ገባሁ ከዚያም መስተዋቱን ሰብሬ ወደ ውጪ የወጣሁ በማስመሰል ወደ ክፍሌ ተመልሼ እንደ አስክሬን ተኛሁ ወደ ቤት ሲመለሱ አርመስትሮንግን ፍለጋ በየከፍሉ እንደሚዘዋወሩ ገመትኩ ወደ እኔ ክፍል ቢገቡም ፊቴን ገልጠው የማየት ፍላጐት እንደማይኖራቸው ስለተሰማኝ ተረጋግቼ ተኛሁ ከዚያ በፊት ነበር የሎምባርድን ክፍል በሚፈትሹ ወቅት ሽጉጡን እንዲያገኙት በማሰብ እዛው ክፍል ያስቀመጥኩዳሳቸው ሽጉጡ የተደበቀበት የቀድሞው ስፍራ ለሁሉም ምስጢር እንደሆነ እገምታለሁ መደርደሪያውን ከሞሉት የታሸጉ ምግቦች መካከል የታችኛው መስመር ላይ የነበሩትን በመክፈት ነበር ሽጉጡን ያስቀመጥኩት ማንም ሰው የምግብ ቆርቆሮ ውስጥ ሽጉጥ እንደሚኖር ሊገምት አይችልም ነበርና ስፍራው አመቺ ሆነልኝ የወሮ ኤሚሊን ሰው ሰራሽ ፀጉር እና የመታጠቢያ ቤቱን መጋረጃም በማይጠረጠር መንገድ የደበቅሁት የሶፋው ጀርባ ላይ ነበር ህ በመጨረሻም አስፈሪው የእቅድ ሰእት ላይ ደረስኩኝ ሶስት እርስ በርሳቸው የተፈራሩ ሰዎች ብቻ ነበሩ የቀሩት ከመካከላቸው አንዱ ሽጉጥ ይጂል ነድ ጻ።