Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህ ዕለት ግን የጓደኞቼ ቢሮ ጉብቶ የመጣበት ዓላና ባኣ ተሳካለት ቁጥር ለማካካሻ ሲጋራውን ሲለኩስ ቁጥሩንግ ዐሥራ አንድ አደረሰው ትርፉ መቃዘፎ ነው ። ነገር። ነገር ግንጊዜ የሚያጠፋበት ሲያበጥረው በሁሉም በኩል ተስተካክሎ አለ መቆሙ ነው። ሳምሶን ቢት ውስጥ አለ መኖሩ ነው እንጂ ትዕግሥቱ አልቆ በመሐል አቋርጦት ሊሔድ ነበር። ምን ለማለት ፈልገህ ነው ወንድሜ። ለዚያች ደቂቃ ያህል ከሃይማኖታዊ መድ ፎክ ወርዶ ክእስክንድር ጋር ቦክስ ቢገጥም በወደዴ ነበር ። ሆኖም እገዚአብሔር ታጋሽ ነው ። ሽንት ቤቱ በር ሳይ አንድ ጽሑፍ ተመለከኩተ ከአሁን በፊት ለብዙ ጊዜ ያሀል ያልተጠቀመበት ሽንት ቤት ነበር ። ከእንጀቱ እየ ማዮቀ ነውወሯ ውስጥ የገባው። እነሱ እንዳላለፉልት ሁድ ፍ ሽማን ተማሪዎች ላይ ያላቸው ንቀትና ትፖገንህህት ሰብቻው ነው። ብላ ኅቡዕ ገብታለች ማለት ነው ። የሚል የቅናት ስሜት ጦጥሮት ነበር ። ምክንያቴም ትዕግሥትን የጨበጣት በድኑ አቤል ነበረ። ክበቡ ለወትሮው ብዙ ግርግርና ቻቻታ የሚ ታይበት ነበር ። የጠረጴሻው ቴኒስ ጨዋታ የሚጦፍበት በቼስና ዳማ ጨዋታ አንገት ተደፍቶ የሚዋልበት የሻይና የቡና ብርጭቆዎች የሚንኳኩበት አዳራሽ ነበር ። ሚስተር ሆርስ ንግሥቲቱን እንዴት እንደሚያጠም ዳት አድፍጦ በማስላት ላይ ነበር ። ንግሥቲቷ መበላቷ የግድ ነበር ። ፍጹም ከጨዋታ ውጭ ሆና ነበር ። ምን ማድረግህ ነው ። ኦሱም በበኩዱ ንግሥታቷን ገድሎ ንጉጮን ለማሰር ተጣ ድፎ ነበር ። ትቀልዳለህ ወይስ ከምርህ ነው ። ጨዋታው ራሱ ወታደርቼንና ሌሎች አጋሮ ቼን ገድሎ እሱን ለመማሪክ የሚደረግ ጦርነት ነው ።
እስክንድር አሁን ስለ ሱስ ለመመራሙር ጊዜ የለውም ። አለችው ። አላት። አላት ። እስክንድር ይህን እያሰበ በአንጻሩም እንዲህ ዐይነት ጭንቀት ውስጥ ካገባሁማ አቤልን መርዳቴ ቀርቶ እኔውም ሴሳው አቤል መሆኔ ነው እያለ ክገሊናው ጋር አየተሟ ገተ ድህነትን እየረገሙ ትምህርቱን ጨርሶ የሚመረቅበ ትገ ጊዜ በልቡ እየመተረ ክቀጠሮው ቦታ ሲደርስ ማርታ ቆድማ ቆማ አገኛት ። ፈረንጅ አይደለሁም አላት ። እስክንድር በልቡ ይህ በእንክብካቤ የተያዘ ሰው ነትሽ እንይምንስ ጭንቀት ይችላል እያለ የት ትሔጂ ያለሽ ። አላት በኅቂኔታ ዐይነት ። ፈረንጅ ሀገር ስትሔጂ ነጭ እንዳ ቃገቢ አላት እስክንድር ጥቂት ሲያስብ ቆይቶ ። ለምን ። አላት እስክንድር ለማግደርደር ያህል ። ለኔ የብርቴካን ጭማቂ አለች ማርታ በል እሺ ለኔም እንደዚያው አለ እስክንድር ። ሊቅነት አይደለም አላት እስክንድር ኪሱን እየ ዳበሰ ። አላት እስክንድር ተገርሞ ። ማርታ ምርምሩና ክርኩሩ ቀርቶ እንዲህ እንዲህ ዐይነት ጨዋታ ቢጫውኔ ደስ እንደሚላት እስክንድር ያውቃል ። አላት እስክንድር ትንሽ ላሳርራት ብሎ። ምነው ለምን። ውጭ ሀገር የመሔድ ሐሳብ አላት ። ቁጣዋን ለማብረድ ዝም አላት ። አላት እስክንድር ፀይኑን ከጡቶቿ ላይ ለመንቀል እየታገለ ሙዚቃ የሚጠላ አለ እንዴ። ኢያለ ቃሏን በልቡ ደጋገመና ግድየለሽም አንድ ቀን አላት ። አላት እስክንድር ሁኔ ታውን እንደማያውቅ ሁሉ ። እስክንድር ምንም አልመለሰላትም ። ነን መንገድ ብንፈልግ ጥሩ ነበር አላት ። አለችው። አቤልን ሲጠብቅ እስክንድር ቀድሞ ዳቦውን ምንም ያህል ሳይበላ አቆመ ። አለና እስክንድር ፊቱን ወ አቤል መልሶ ታዲያስ ዛሬ የት ነው የምትውለው። አለው አቤል በጥርጣሬ ስሜት ። ቦዋናው መንገድ አንድ መገናኘት የማልፈልገው ሰው ሲመጣ አይቼ ነው አላው እስክንድር ውሸቱን ። እስክንድር የአቤልን ቂጡ ፊት ተመልከቶ በልቡ ምን ያህል እንደሚረግመው ገመተ ። አለ አቤል እስክንድር ላይ እንዴ መል ጎምጎም እየቃጣው እንዴት ። አቤል ግን በመጥፎ ስሜት ዐይኑን ማርታ ላይ ተክሎ ነበር ። ሰው ለምን ታስቸቐግራለህ ። አላት አትዋሸኝ አቤል እውነቴን ንገረኝ ። ምናልባቅ ማንበብ የፈለዝቅሦ እስክንድር ለእሱ ያለውን ውስጣዊ ፍቅርና የመሥዋዕትነኑኮኑ ስሜት ይሆናል በዚህ ቀን እስክንድር እሱን ከእነ ትዕግሥት ጋር ዋር ካው ሥር ለማገናኝት ያደረገው ጥረት በሐሳቡ መጣበት። « ስጦሥ ከመግዛት በፊት ፍላጎቴን ብትጠይቂኝ ጥሩ ነበር አላት» ምነው ይህን አትወደውም እንዴ ። አለ ለማ በልቡ ። ኤሁንም ዝም አላት ። አላት ለማ ለመከሳከል ያዘል ። አላት አንተ ምነው እንዲህ ተቆጣህ ። አዎ መስ ዮናታን በአቤል ፊት ላይ የመጨነቅ ዐይነት ስሜት ኣነበድቡ ። ብሎ ነው የመጣው አለ አቤል በልቡ ። አቤል እንዴትና ለምን እዚህ ቦታ እንደ መጣ ኢያ ስታውስም ።