Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ አንድ ወቅት መንደር በመንደርና ሕይወት በሕይወት እናም ሁለት ሚሊዮን ያኸል ሕዝብ የነበረው ክልል በድንገት ወና ነበር። የሕግ ረቂቁ ኢራቅ የሕዝብ ጭፍጨፋ ላለመፈጸሟ ፕሬዚዳንቱ ቢያረጋግጡና ኢራቅም ሁለተኛ በመርዝ ጋዝ መጠቃቱ የማይቀር መስሎ ከታየ ኪኒኑን መዋጥ ነበር ። የኬሚካል ጦር መሣሪያ የመቻሏ ስጋት ነበር ። ህኩ ሪህ ሕቡ ዝ ዘ ሺ ይምርዞኝንት ማዳን ለደ» በጣም የታጠ ዘጣም የሟሳ ኮመነሻወ ጀምሮ የበረው ማፅበል ዘመቻ ከምር ኮኝነቅ ማዳንን ከፍተኛ ቅድሚያ ሰጠው » አዶራረጉ እንዲህ ነው ፍኣ ያ ለጥዊ ለሙሮገ ፉመዶ ይወድቃል ሥ አይሠ«ው በዣንግላ ወርዶ ለውነን ዋ«ም ጻል ወዩ ተወለለፉ ፍኅና ሥፍራ አመድ አምርኮኝነቅ ክሚያድኑቅ ጋር የፈዲዮ ግንኙኑኑ ዖፍርጋል « ኤት ጨሎ ን መተዋል በማለት አሜሪካን ማውገዝ ጀምራ ነበር። የተባበሩት ኃይላት የሌሊት መዋጊያ ትጥቅና ሥልጠና ች የላቀስለነበር የፈለጉት ነበር ። ኢራቅ በጦር ሜዳ መቀዳጀት የማትችለውን እንደገና በዲፕሎ ማሊ ለመቀዳጀት እየሞከረች ነበር ባግዳድ ውስጥ በአንድ የአየር ጥቃት በአሜሪካ ቦምቦች ተመተው የሞቱ ሰላማዊ ሰዎችን ሬሳ ከተጋነነ መግለጫ ጋር በቴሌቪዥን ለዓለም በማቅረብ መጠነኛ የፕሮፓጋንዳ ስኬት አግኝተው ነበር ። የሣዳም ተስፋ ይህ ከነበረ እርሳቸው ያልጠበቁትን አቅጣጫ መያዝም ይችል ነበር ። ይህም ሣዳም ከወረዱ ኢራቅ ክኩዌት ከመው ጣት አትቆጠብም በሚል ነው ። ሰንካላ አፀፋ ፕሬዚዳንቱ ኩዌትን ነፃ የማውጣቱ ጦርነት መጀመሩን ለዓለም ባሳወቁበት ሰዓት ማደባየቱ በሚገባ እየተፋፈመ ነበር ። የአየር ጥቃቱ ኢላማውን የማግኘቱ ነገር ድንቅ ነበር ። የኢራቅ አየር መቃወሚያዎች አንዳንዴ ብርቱ እሮምታ ቢተኩሱም ኢላማዎቻቸውን አይመቱም ነበር።የአሜሪ መጨው ያ በአፀፋው ጥቃት ስቃደርስ ጦርነቱን በእርሷና በዓረቦች መኻል እንዲ ሄድ በማድረግ ግብፅና ሦርያን ሌሎች የዓረብና እስላም አገሮች በአሜሪካ መሪነት ከተባበሩት ፀረ ሣዳም አገሮች ወጥተው ከኢራቅ ጐን እንዲሰለፉ ለማድረግ ነበር ።ቁፎጦር ለኛው የባለዎ ጦር።
የኢራቅ ታሪካዊ ተፎካካሪ በአካባቢው ከሣዳም ቀጥሎ ከፍተኛው ጦር ያላት ስትሆን ወደ ሳዑዲ ያዘመተችውን ሺ የአየር ወለድ ኃይል ከፍ ረግ ሁለት ተጨማሪ ክፍለ ጦር ማለትም ሺ የሚሆኑ ች ስምንት ታንክና ከባድ መሣሪያ የጫኑ የንግድ መርከቦች ነሐሴ መጨረሻ ተስማማች ። ነአ ከዓረብ ጦር ወታደሮች በተጨማሪ ሣዳምን ያጋጠማ ውስጥ ወይም ድንበር ተነሥቶ ኢራቅ ውስጥ የሚገኙ ኞችን ሁሉ ሊመቱ በሚችሉበት ክልል ውስጥ የገባው አስፈሪና ጭ የአሜሪካ ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ነው ። ይሀም እንደገና የሚንጸባረቀው በአደባባይና በግጹ አጀንዳ መኻል ያለውን ሰፈ ልዩነት ላኪ አገሮች ድርጅት ስፈላጊ ስብሰባ ከማድረጉ አንድ ወር በፊት የኢራቁ ኩዊዌትንና ሌሎችን ከላይ ሲያዩት ነዳጅ አምራች ዓረብ ፍፍ ን ዋጋ ከፍ ለማድረግ ኦፔክ ከወሰነላቸው ድርሻ በታች ያመርቱና ይህንንም አሠራራቸውን አጥብቀው እንዲከታተሉ ፋት ይመስላል አንድ ከፍተኛ ዓረብ ባለ ሥልጣን እንዳሉት ን ግን ሳዱን በጐበጄቸው አገሮች ውስጥ እያንዳንዱ ቢሊዮን ዶላር እርዳታ እያዋጣ እንዲሰጣቸው ሣዳም ን ጥያቄ እንዲቀበሉ ጭምር ገፋፍተዋል ። በኢራን ጦርነት ጊዜ አሜሪካ ከባግዳድ ጋር አልወገነችም። ብሪታንያ ኢራቅን ፁ በ ሣዳም ለመወለድ አምስት ዓመት ብቻ ሲቀረው ኢራቅ ነፃነቷን በተቀዳጀች በአራት ዓመቷ በብዙ መቶ የጥንታዊ ተከታይ አሶራውያን በኢራቅ ጦር ኃይል ተጨፈጨፉ ። በነፃነትና በሣዳም ልደት መኻል ባለው ጊዜ ውስጥ የኢራቅ ጦር በእጥፍ አደገ ። ሣዳም በፍሀት በመዋጥ ያላንዳች የኅሊና ፀፀትና ያለማመንታት ኩርዶቹን አፍኖ ለመግዛት የኬሚካል ጦር መሣሪያ መጠቀማቸው ኢራቅን በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝቧ ላያይ የኬሚካል ጦር መሣሪያ የተጠቀመች አገር አድርጓታል ። ይህ ያለፈ ጊዜ ግን ኢራቅ ራሷ ያልነበረችበት ጊዜ ነው ። ከዚህም በላይ ኢራቅ በማንኛውም በኩል ሰፊ የባሕር በር የሌላት አገር ናት ። የኢራቅ ጦር መኩንኖች ዓረብ ብሔረተኛ ነበሩ ሆኖም ፈቃደኝነታቸው ብሪታንያ ሥልጣን ክልል ብቻ ለመሥራት ነበር ። የጦር መኩንኖች ወደ ወታደራዊ ኮሌጅ የሚገቡትን አዳዲስ ች በመመልመልና የኢራቅ ጦር ኃይል መኩንኖች በብዛት ሱኒ ሆናቸውን በማረጋገጥ በጦር ኃይሉ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ለመቆየት ጥንቃቄ አድርገዋል ። ግብጽ ውስጥ የጦር መኩንኖች መፈንቅለ መንግሥት አመጣ ኢራቅ እሥራኤል ልታሸንፍ የቻለችው በመንግሥት መሪዎች ነ የጽዮናዊውን ኃይል የኢራቅ ጦር ኃይል እንዳይደመ አስፈላጊውን ትእዛዝ ለመስጠት ስላልፈቀዱ እንደሆነ ። በመስከረም ከሶቪየት የጦር መሣሪያ ለማግኘት የመጀመሪያው የዓረብ መሪ ሆኑ » ናስር ለምዕራቡ ዓለም አላጐበድድ ማለታቸውን የዓረብ ሕዝብ አድንቶ ከሶቪየት ኅብረት ያገኙትን ጦር መሣሪያ ፍልስጥኤምን ነፃ ለማውጣት ይጠቀሙበት ይሆናል በማለት ጠበቀ ። ዚያ በደመነፍስ እንቅስቃሴ መንፈስ ውስጥ የዓረብ ብሔርተኛ ንኖች ቡድን በጄኔራል አብድል ካሪም ቓሰም መሪነት ሐምሌ በኢራቅ የዘውድ አገዛዝ ላይ የተሳካ መፈንቅለ መንግሥት ምንም እንኳ ቤተ መንግሥቱን ያጠቃው ጦር ኃይል ጥቂት መቶ ያነሱ ሰዎች እና የታጠቀው ቀላል መሣሪያ ቢሆንም ርቀት የሠፈረውን ሺ ሰው የሚገኝበትን በደንብ የንጉሥን የክብር ዘበኛ ክፍለ ጦር ባለሙሉ ሥልጣን አንደራ ሀ መልሶ አንዲያጠቃ ማዘዝ ሳይችሉ ቀሩ ። ከቱ የዓረብና የእሥራኤል ጦርነት በኋላ የነዳጅ ዘይት ዋ በአራት እጥፍ ከጨመረና እንዲሁም ይባስ ብሎ በ ኢራቅ የነዳጅ ዘይት ክምችቷን በብሔራዊ ንብረትነት ከወረሰች በኋላ ያጣችውን ገበያ በጦርነቱ ጊዜ የዓረብ አገሮች የነዳጅ ዘይት ምርታቸውን መቀነሳቸውን ባለመጾገፍ አንደገና መልሳ በማግኘቷ የሣዳምን የውጭ መመሪያ ትልት ለውጥ አፋጠነው ። የኢራቅ መንግሥት የነዳጅ ምርቱን ከፍ አደረገ የእሥራኤልን ወረራ አጥብቀው የሚደግፉ ኢምፔሪያሊስት አገሮች ነዳጅ ዘይት እንዳይላክላቸው አጠቃላይ የነዳጅ ዘይት እገዳ እንዲደረግባ ቸው እያሳሰበችም እንኳን ኢራቅ ምርቷን መጨመር ቀጠለች ሌሎች የዓረብ አገሮች እንደማይደግጁት ኢራቅ እያወቀች እንደዚህ ያለውን አክራሪ አቋም ችክ ብላ ያዘች ። አንድ ወር ዞሰደ ዘመቻ የኢራን ወታደሮች የኢራቅን ጦር ኃይል ከተቀረው ቦታ ክስወጣት የኾራምቫርን ከተማ ያዙ ። ሱ ግን በአውቶቡስ ታጉረው ወደ አንድ የደህንነት ቢሮ ኻ የኢራቅ ጦር መኩንኖች ከውጪ ከኢራን ያንዣበበውን ሥጋት ር ልም ቢሆን ወደ ኢራን ድንበር ተጓጉዘው ልክ የቁሻሻ ያኸል እዚያ ሆኖም ግን ሣዳም ቢያስከፍቸውም እጅግ አመዛኙ ብዙኃን ሺዓ ኢራቃውያን እንደኾሚኒ ባለው ሃይማኖታዊ ኋላቀር መንግሥት ሥር ለመኖር አይሹም ነበር ። ለተወሰነ ጊዜ የኢራቅ ጦር ኃይል በጣም ከብዶት ነበር « ግብፅ ክፉኛ የተፈለገ ጥይት በአውሮፕ ሰለ ሣዳም ኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቅም እንዲውል አዘዙ። የዚህም ዓላማ የኢራን ጦር ኃይል የኢራቅን የኪርኩክ የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ መስክ ሊያሠጋ በሚችልበት ደረጃ በሰሜን ኢራቅ አንድ አውራጃ ለመውረርና ለመያዝ ነበር ። በጦርነቱ ማክተሚያ የኢራቅ ጦር አንድ ሚሊዮን ደረሰ ። ሆኖም አሜሪካ ከኢራቅ ጋር ላላት ግንኙነት እንዲህ ተስፋ የኢራቅና የኢራን ጦርነት የመጀመሪያው ጊዜ አልነበረም ። በ በባግዳድ የጦር ሠራዊት መኩንኖች ምስጢራዊ ድርጅት ንጉሥ ፈይሳልን በመፈንቅለ መንግሥት በገለበጣቸው ጊዜ የአሜሪካ መንግሥት ቅስም ተሰበረ ። በ ኢራቅ ነት ግንኙነት ኅብረት ወደኢራቅ ጦር መሣሪያ ጋር ቸል ተባለ። እናም አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለሥልጣን እና እግሩን መሬት ላይ ለማሳረፍ ጊዜ ፈለገ በባሕረሰላጤው ላይ በብቃት ያልተተኩረበት ረጅም ጊዜ ነበር ። አንድ የአሜሪካ ሸንጐ አባል እንዳሉት ከሆነ አሜሪካን ት ሁለት መጥፎ ሰዎች ሣዳም ሻል ያሉ ስለመሆናቸው በአገር በመከላከያና በመንግሥት ደረጃ እጅግ አመዛኙ የአሜሪካ ይስማማበታል ። አንድ የአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎች ውስጥ ዐዋቂ ምንጭ ገለጹት ከሆነ ኢራቅ ከኢራን ጋር ባካሄደችው ጦርነት እንደማትሸ ናክ መከላከያ ደህንነት ድርጅት ገና በ መጀመሪ በርካታ ፖሊሲ አውጪዎች እንደሚሉት አሜሪካ በኢራቅ ረገድ የተከተለችው ፖሊሲ በ እና በ አልፎ አልፎ ቢገመገምም የቡሽ አስተዳደር ለባሕረሰላጨው ቅድሚያ አልሰጠውም ። በዚያ ጊዜ ውስጥ አሜሪካ ጊሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነዳጅ ዘይት ገዝታ ያኸል ኣሜሪካና የኢራቅ የጋራ የንግድ ምክር ቤት ነበሩ። ኢራቅ ከእንግዲህ ከቶም አትዋረድ » እሥራኤል ድንገተኛ ጥቃት ባደረሰችባት ዓሥር ዓመት በማይሞ ውስጥ ኢራቅ ዓላማዋን ከግብ ለማድረስ ብዙ ጥራለች እርግጥ ና የኢራን ጦርነት በሁለቱም በኩል ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ፍላጐት ሳድሯል ። ባለፈው አምስት ዓመት ጦር መሣሪያ ከውጪ ግር በማስመጣት ኢራቅን የተወዳደራት በዓለም የለም ብቻዋን በረው እናም ተኩስ አቁሙ ከጸናም በኋላ ፖሊሲውን በኮርድስማን አባባል እንዲሀ ባልተገታው የወታደራዊ ኢራቅ በጦርነቱ መጨረሻ በአሸናፊነት መውጣት ብቻ ሰላጤው አንድ ጉልህ ወታደራዊ ኃይል ሆና ብቅ ተተኩሰዋል ። መጋቢት ባደረጉት ያልተለመደ ል ንያንፈም አገሮች የኑክሌር የኬሚካልና የሥነ ጦር መሣሪያ እየሠሩ መሄድ ጨምሮ እስከ ያኸል ግሮች የራሳቸውን ቦሊስቲክ ሚሳይል መሥራት የሠዞብው ቁ ቢ አዝማሚያ እንደሆነ አስጠንቅቀዋል « እርሳቸው አገሮቹን በ ም ኩዌት ከመወረሯ በፊት ብዙ ቀዶም ብሎ የአሜሪካ ያግሥቅ ባለሥልጣኖች የሲአይኤውን ዲሬክተር ባላሰቧቸው አገ ሸመ ቹ ኢራቅን ከወደመጀመሪያዎቹ መኻል ያስቀምጣ ን ደብሊዩ ሴት ካሩስ ባለፈው ያውሮፓውያን ዓመት ንድ ዘገባ ኢራቅ አሁን በሦስተኛው ዓለም ውስጥ ካሉት ሁሉ የተለቀና ምናልባትም ከሁሉም የበለጠ የተራቀቀ ጦር መሣሪያ መርሀ ግብር አላት ። ይህም ኢራቅ ሕይወታዊ ጦር መሣሪያ ምርምርና ሥራ ብትራመ ውን ከሁሉም በላይ በአሳሳቢ ደረጃ ለአደጋ የሚያጋልጠው ሀ ግብሯ ነው ። እርሳቸውም እንዳሉት በሰኔ የአሜሪካ መንግሥት ቁጥጥር ካነሣለት ሸቀጣ ሸቀጥ መኻል ኢራቅ በመጋቢት ከአሜሪካ በስውር ልታወጣው ሞክራ የነበረው የኑክሌር ጦር መሣሪያ ቃታ ራሱ ይገኛል ። ቸቹሽ ያቄያቸውን በተለይ የተራቀቀ ጦር መሣሪያ ሽያጭ ለመመለስ ጉጉ ፖሊሲ አውጪዎች በቀጥታ ይሰሟቸው ተኛ የአሜሪካ መንግሥት አገሮቹን ለማስማማት ወይም መካከለኛው ምሥራቅ ነዳጅ ዘይት አሜሪካ ብቻ ሳይሆን ። የአሜሪካ አስተዳደር ባለሥልጣኖች ኑ ኢራት የምታሰጋው የባግዳድ መንግሥት በማስፈራራት ብሎ የሳዑዲን የነዳጅ ዘይት ፖሊሲ መቆጣጠር መቻሉ ላይ በግዙፉ ሠራዊቷና ሕዝብ የሚፈጅ የጦር መሣሪያ ግያቄ ዓሬቢያንና እንዲሁም የትንሾቹን የነዳጅ ዘይት አምራ ረብ ኤሚሮች ግዛት መቆጠጠር ብትችል ከዚያ ወዲያ ጅ ዘይት አቅርቦት ወደግማሹ በሚቃረበው ላይ ጉልህ ሳይሆን ከፋርስ ባሕረሰላጤ በስተ ዓሬቢያ ችት ባለሥልጣኖች ወረራን ለማስቀረት የቁርጠኝነትን እሳቤ ለማጐልመስ የአሜሪካ ጦር ኃይል ት ኣስፈላጊ መሆኑን ይናገራሉ ። በውጪ ፖሊሲ ኩዌት ደግሞ በራሷ ብልጠት ተጠቀመች ከባሕረ ሰላጤው አገሮች ዋነኛዋ የአሜሪካ የፍጆታ ሸቀጣሸቀጥ ሸማኙ ሆና እያለች በፖለቲካ ቃላት ረት ኣያ እንዶሆን እንጃብዙ ጊዜ በዓረቡ ዓለም እድግ ፀረ እሥራኤል ከሚያሰሙት መቸር ፈር ድምፅ አገሮች ለምሳሌ ከኙ የስድስት ቀን የዓረብና የእሥራኤል ጦርነት በኋላ ኩዌት ወደ አሜሪካ ነዳጅ ዘየት መላኳን አቋርጣ የእሥራኤልን ሸቀጣሸቀጥ ላለማስመጣትና ከእርሷም ጋር የንግድ ግንኙነት ካላቸው ኩባንያዎች ጋር ማንኛውንም ግንኙነት ላለማድረግ የተያዘው የመላ የዓረብ አገሮች ጥረት ደስተኛ ተካፋይ ሆነች » የኩዌት ከእሥራኤል ግንኙነትን የማቋረጥ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት እስከ ቅርብ እስከ ድንጋጌዎች ሲያወጣ ነበር ። ነዝር አሜሪካ ከሺ በኋላ ከሺ በላይ የደረሰ የጦር ሃው የላከችው ሣዳም ሑሴን አንድ ተንኮለኛ መንግሥት ጨካኝ ስለሆኑ አይደለም ። ሣዳም ሑሴን ድል መነሣትና ድል ነሺውም ከብዙ አገሮች የተውጣጣ ጦር ኃይል መሆን እንዳለበት አሜሪካ ብቻዋን እርምጃ ሬዚዳንት ቡሽ ከቀዝቃዛው ጦርነት በኋላ ላለችው ዓለም ብትወስድ ግን ዛሬም የዚህ ዓይነት ስሜት መቀስቀሱ ያልቀረ ቢሆንም ምግባር ደንብ ለማውጣት ወስነው ሲያበቁ ሣዳምን የዓለምን የዓረቦችን ተቃውሞ የሚያስነሣበት መሆኑን ፕሬዚዳንት ቡሽ በደመነ ዘይት ከመቆጣጠርና ኃይላቸውን ወደ ሰላጤው ከማስፋፋት ፍስ ተገንዝበውታል ። በአውሮፓ የነበረው የአሜሪካ የምድር ጦር ኃይል ሳዑዲ ዓረቢያ በመግባት ለእግረኛ ጦር ውጊያ ዝግጅቱን ቀጠለ ። በአሜሪካ ወታደራዊ ኮሌጅ ጥናት መሠረት በ ዓም ከተፈጸመው የኢራቅና የኢራን ጦርነት ለመገንዘብ እንደተቻለው በምዕራቡ ዓለም የጦር ስልት ከሆነ ተጠባባቂ ጦር ኃይል ድልን ለማግኘት ተጨማሪ ኃይል ሆኖ ይዋጋል ወይም መልሶ ለማጥቃት ይዘምታል የኢራቁ ግን ከዚሀ ይለያል የሚጠባበቀው በመሸነፍ ላይ ያለን የጦር ኃይል ለማዳን ወይንም ወጥመድ ውስጥ የገባውን የጠላት ጦር ኃይል ከቦ ለመጨፍጨፍ ብቻ ነበር ። የጦር መሣሪያ የኢራቅ ጦር ኃይል ብዙ መሰናክሎች ነበሩበት ። በዚህ ዓይነት ጦር መሣሪያ መጠቀም የኢራቅ የተለመደ ስልት ነው ። አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን በቅድሚያ ሲያስጠነቅቱ ሣዳም ከተጠቁ ያለጥርጥር የኬሚካል ጦር መሣሪያ ይጠቀሙ ይሆናል ። በባሕረ ሰላጤው ጦርነት አሜሪካዊው የጦር ኃይል አዛዥ ጄኔራል ሸዋርዝኮና እንዳሉት የአየር ቦምብ ድብደባው ዘጠና ከመቶ የሚሆነውን የኢራቅን ጦር ኃይል ስንቅና ትጥቅ አቅርቦት እንዲቋረጥ አድርጐታል ። የኅብረት አየር ኃይሉ የክልሉን ሰማይ በቁጥጥሩ ሥር በማዋሉ የሣዳም ተዋጊ ጄቶች ለእግረኛው ጦር ኃዕይላቸው የአየር ከለላ ለመስጠት አልቻሉም የዘመናዊው ጦርነት ዓይነተኛ ባሕርይ የየብስ የባሕርና የአየሩን ጦር ኃይል በማቀናጀት የሚይዝ ሲሆን ሣዳም ይህን የተባበረ ጦር መምራት ተሳናቸው ። በዚህ ዓይነት የሣዳም ጦር ኃይል ሊያጋጥመው የሚችለው በ በመካከለኛው ምሥራቅ እንደተደረገው ጦርነት እንደ ግብጽና ዮርዳኖስ ጦር ኃይል ከአየር በሚጣለው ቦምብ አፈር ድ መብላት ብቻ ነበር ። ዝሌላ በኩል ከኩዌት እየወጣ ወደ አገሩ የሚሸሸውን የኢራቅ ጦር መውጫ ለማሳጣት የኀብረ ብሔሩ ጦር ኃይል ከሳዑዲ ዓረቢያ አቅጣጫ ወደሰሜን ምዕራብ በመዝመት የኩዌትን ምዕራብ በር ለመዝጋት እንደሚሞክርም ተገምቶ ነበር የዚህም ውጊያ ፍ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ በምሥራት ኩዌት ባሕር ዳርቻ ሜሪካ ባሕር ኃይል ኮር በሰሜን ምሥራት ሳዑዲና ኩዌት ድንበር ላይ ረ ብሔሩ ጦር ኃይል በሰሜን ሳዑዲ ድንበር ላይ የአሜሪካ ሰባተኛ በሰሜን ምፅራብ ሳዑዲ ድንበር ላይ የአሜሪካ ኛ ኮር እንደሚሆን ዴል። እንዲሁም የዚሁ ጦር የባሕር ኃይል ክፍል አንድ ሻለቃ መሐንዲስ ክፍል ነበረው ። ኢራቃውያን ሳያውቁት የባሕር ኃይል ጦር በአንድ በኩል ኩዌት ውስጥ ባለው የኢራቅ ጦር ኃይል ላይ ዘመቻውን ጀመረ ቆይቷል ። የኀብረት ኃይሉ የአየር ውጊያውን የበላይነት ይዞ በመቆየት የተጠናከረውን የኢራቅ ታንከኛ ጦር መልሶ ማጥቃት በመከላ ከል ሃያ አራት ሰዓት ሙሉ ባሕር ወለድ ጦር ክባድ መሣሪያ በማስመጣትና እስክ ታንኮች በማከማቸት የኢራቅን ጦር ከግራና ቀኝ ክንፍ ወይም ከበስተጀርባው ለማጥቃት የሚችል ነበር ። አንድ አሜሪካዊ የባሕር ወለድ ከፍተኛ መኩንን ሲናገር ቤይሩት ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶብናል በፓናማ ደግሞ በጠላት ጦር ኃይል የበላይነት ሥር ወደቅን ስለዚህ እኛ የባሕር ወለድ አባላትምን ማድረግ እንደምንችል ለአሜሪካ አዲስ ትውልድ ሕዝብ ለማሳየት ዕድል ማግኘት አለብን ብለዋል » ከታሪክ ልምድ ከኮሪያ ጦርነት ወዲህ ባለው የቀዝቃዛ ጦርነትና የሰላም ጊዜ በምድር ጦር ኃይሎች መካከል የነበረው መራራ ክርክር ተልእኮ ለመፈጸም የትኛው የአሜሪካ ጦር ኃይል ይሰለፍ። የጦር መሣሪያ ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ሲክስ ውድ ጦር መሣሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጦርነት ውሎ ምንነቱን አረጋገጠ ። የኻፍጂ ጥቃት በሰሜን ሳዑዲ ዓረቢያ ድንበር ላይ ኻፍጂ በምትባለው የሳዑዲ የባሕር ዳርቻ ከተማ ውስጥ የተካሄደውን ውጊያ ወታደራዊ የታሪክ ጸሐፊዎች የ ዓም የባሕረ ሰላጤው ጦርነትየመጀመረያው የምድር ጦር ግጭት በማለት ምናልባት ይጽፉት ይሆናል በዚያ ውጊያ ውስጥ ለተካፈሉት ሁሉ ግን ዕውነተኛው አስፈሪና ትልቅ ጦርነት ነበር ሲል አነድ የአሜሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል ። በአርግጥ ጋዜጠኛው እንዳለው በዚህ ትንኮሳ ጥቃት ጊዜ ነበር የአሜሪካ የባሕር ኃይል አባላትና የተባባሪዎቹ የዓረብ አገሮች ወታደሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከዕውነተኛው ዘመናዊ ጦርነት ፍልሚያ ውስጥ የገቡት ። ከፔንታጉን ዜና ምንጭ በተገኘው መረጃ መሠረት ደግሞ በኻፍጂ ጥቃት ላይ ተካፋይ የነበረው የኢራቅ ጦር ኃይል ፀሺ ወታደሮችና ሺ ታንኮች እንደነበሩና እንቅስቃሴውም በሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ ምናልባት በስፋት ለማጥቃት ታስቦ እንደነበር የዘመቻው አዛዥ ዘገባውን በሰሙ ጊዜ ተደናግጠዋል ። ወደከተማዋ የገባው የሳዑዲ ጦር ኃይል የንጉሥ አብዱል አዚዝ ብሪጌድ አምስተኛ ክፍለ ጦር ሲሆን የኢራቅ ጦር ኃይል ደግሞ የአየር ከለላ ስላልነበረው ዘመቻው ገና ከጅምሩ የክሸፈ ነበር ። በዚህም ላይ የኅብረ ሩ ጦር ኃይል ቢ ተዋጊ ጄት ቦምብ ያወርድባቸው ነበር ምክንያት ኩዌት ውስጥ የነበረው የኢራቅ ወታደር በፍርሀት ጠ በመፍረክረክ ላይ ነበር ። ሣዳምን አሜሪካ ዝም ብላ የምትደነፋ መስሏቸው ይሁን ኳ ስለዘመናዊ የአየር ኃይል የሚሳይል ኃይልና ርቅቀት ምንም ሐሳብ ስላልነበራቸው ይሁን ወይም ኢራቅ እንዲህ ዓይነቱን ጥቃት ለመመ ከት የቴክኒክ ዕውቀት ስላልነበራት ይሁን አይታወቅም ብቻ የኢራት ት ጦር ለረጅም ጊዜ በሙሉ ተጠንቀቅ ላይ ቢሆንም አሜሪካ በገፍ የአየር ጥቃት እንደምትፈጽም ደጋግማ ብትዝትም ከኢራቅ በኩል ምንም ያኸል መከታ አልታየም ።