Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምን ያህል ታማኝ ነው። ፕሪስኮት መልስ ሰጠ ከዚህ ቀደም አገራችን የነበረ ኢትዮጵያዊ ቄስ ልጅ ነው። ፕሮፌሰርን ካሳለሙ በኋላ አቅፈው ሳሙት እሱን ለቀው እንግዳዋን አስተዋሏት የጥብቁ ምስጢራዊ ረቂቅ ባለቤት ይህች መሆኗ ነው። አለቻቸው ስሜታቸውን ተረድታ ተባረኪ አግዜር ይባርክሽ ልጄ ወደውስጥ እየዘለቁ ሳሉ ሻንጣውን ተሸክመው የነበሩት ታዳጊዎች ልፄዱ ተሰናብቱ ሶስና ከቦርሳዋ ውስጥ ገንዘብ አወጣች ምን ሊሆኑ። አባ የቆርቆሮው ምግብ ነገር አልተዋጠላቸውም የለመዱት የገብስ እና የጤፍ እንጀራ በወጥ ነው። ደረሰባቸው እውነቶች አንዱ አለች ሴትዬዋ ብ ሦስት ቢሊየን ያህሉን ለማስወገድ እነዬ መሌ ዓም ከሎ ፍ ነው። ሴትዮዋ ቀጥላለች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማርዮ ናኤል ፐሪስኮት ልዩ ረዳት ሆኖ በመሾሙ እግሩን እየተከተለ በየስብሰባው ላይ መካፈል ጀምሮ ነበር። እየታሰበ ያለው ነገር ከአእምርው በሳይ ስለሆነበት ዛጋሚ አቋረጣት ባለቤትሽን ያስታወስኩት መሰሰለኝ በወቅቱ ስሙን ሊነግረኝ ፍቃደኛ አልነበረም ለጥንቃቂ ብሉ ነው ቢል ሰእኔ እና ለልጆቹ ሲል መኖርን አጥብቆ ይመኝ ነበር ስትይ። ን የግኖስትሲዝም እምነት ከእነሱ የመጣ ነው ማለት ነው። ፓብሎ ሪቬራ የት ነው የሚኖረውን። እድሉን ዳግመጩ እንደማያገኘው አርግጠኛ ነበር ስትሬሳ ጣሊያን ልክስክስ ሲል ተሳደበ ማርዮ ኖኤል ፕሪስኮትም ሆነ ሉቺዮ ጂሊ ኮልቨንባች የሆነውን አምኖ መቀበል ተስኗቸዋል የፈሩት ደርሷል ሶስና ቀድማቸዋለች ገበናቸው ተበትኗል ፉክክሩ ተጠናቋል በኢትዮጵያዊቷ ፀሐፊ ተበልጠዋል ከማርዱክ ራ ሊደርስ የሚችለው ቅጣት አሳስቧቸዋል የአስቸኳይ ጊዜ ጁ በ ኮጦ ነቦስ ኮላና ሪሳ እምብርት ላይ የሚገኘው ድ የመሰብነ አፍሽ በ ተጨናንቋል የመፅሐፉን አንዳንድ ኮፒ የሹነት ተሰብነቢዖኝ በአባ ብሄ ልናደርግ ነው። የፊት ዜን ከሪፉዶ ልከት የፈሩ ይመስል ገልብጠውታል የሽፋን ከሉ ግርዱከ ሬ ሽን መም ሰማይ ተወርውሮ ወደምድር ሲምበክገገ የግያላይ ነፁ ለስፉና ነፉን በሰፊው ከፍቷል እየጮኸ መሆኑን ለማመልከት እሆነ በፍርሃት እ ም እምባው በፊቱ ላይ ተዝረክርኳል ከጌታችን ሉፈር ዘ የሚቀር ነገር የለም ብለው እንዳለኗስሩ ፉከራቸው ዝል አይታ ተ ገብቷል እ ከ ራ ሆፍ ተገንዝባችኋል የማርዱ ወንድሞች የሆነውን በፊት ምን እናደርገ። እዚህ ጋር አብዛኛዎቹን የአሜሪካ ምርጫዎች በማሳያነት ላቀርብ እችላለሁ በስፖንሰር ሺፕ ስም ለምርጫ ቅስቀሳ ብዙ ገንዘብ የተመደበለት እጩ አሸናፊ እንደሚሆን አንጠራጠር ምስኪኑን በምስጢር ማህበራቱ ያልተፈለገው ተፎካካሪ እጩ በበጀት እጥረት እና ለአሻንጉሊትነት የተመረጠው እጩ በከፍተኛ ድምዕ ልዩነት ያሸንፋል ገንዘቡ በእጁ ሚዲያው በእጁ ምን ይሳነዋልን። ሁሉንም የምስጢር ማህበራት በበላይነት ን ሚና ነው። አስማተኞች እና የሠይጣን እምነ ነረ ታል አምላካቸው ሉሲፈር ነው። ውስጥ ወድቋላ። ቭ በት ርፅስ ልመለስ ባለሙያዎቹ ጂኦ ኢንሄነሪነን ብ ማርኛ ቃል ጋር አቻ ትርገም ሱታል ስነምህንድስና ከሜለው የአ ይዋ ለም የአየር ምህንድስናው አብይ አላማ እየጨመረ የመጣውን የዓ የስነ ኖ ሰሰ አካሄዱ እውነታው ይፄ ሆ ት ማጪ መ። ሪስን ዘሬ ግናኝ ድራማ ነው ስ የ ይን ሆኖ በተባለው እለት የተፊፀመ አጋ አስህፀም ህህ በሰላም አለፈ ግና ምን ያደርጋል። ሶስና ቀጥላለት ግድያው ላይ ተንኮል ነበረበት የመንግስት አባላቱን የገደሏቸው የእራሳቸው ሰዎች ናቸው ምስጢር እንዳያወጡ አንቺ በሽታ የተነገረሽ እውነት ነው እንኳን ደስ ያለሽ በብስጭት የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቷል ሆኖም ንባቡን አላቆመም ይህን የካርሎ ዛጋሚ ሀሳብ የ እርየ ዐሐፊ አድሌይ ተምሰንም ይስማመበታል የመንግስት አካላቱ በሃይማኖታዊ ቡድነ አባላት እንዳልተገደሉና ይልቁኑ በእራሳቸው ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ መረጃዎ ችን ተንተርሰው በመፅሐፋቸው ላይ አስፍረዋል የፍጅቱ መንስኤ ምንድ ነው። ተጠንቅቆ ን ከቄስ ኤርዊን ግርፃም ውጭ ቀልፍ ያለው አሱ ዘንድ እንደማያገኛቸው እርግጠኛ ነው። ካቴድራሱ ደም ከመድረኩ በስተቀኝ ካለችው ጠባብ ክፍል ቀ ከቀሚሱ ጋር ረዥም ጦያ ሰዓት የሰይጣን ሊቀካህናት የሚለብሱት ነው። ዜጋና እንደተቆራኙ ሳይለያዩ እንዲኖሩ በመፃላቸው የገባውን ሰይጣ ማስወገድ ያስፈልጋል ማጥ ያ ስይጣን ኢፍትፃዊነት ነው። ሀገር ጠየ ከዓለም መዝገብ ላይ ተፍቆ የትላንቷ ዖ የምትመለለው ስር ቦወድያሱ ሂም ቶች እግራ በሩ በ አየየኞችን ያን ጊዜ ፕሪስኮትና መሰል ጦላቶች ለሰኞ የሌላ ሀ የሚሰደድ ሹሪያ አይኖች ማረፊያ ትሆናለች ን በደስታ የሚቀበል ዜጋ ይበዛል እንዲህ አይነቷን ሀገር ለመፍጠር በርካታ ኢዩኤሎች ለሆዳቸው ሳይሆን ለህሊናቸው ር ምሁራን ያስፈልጋሉ በርካታ ፕሮፌሰሮች እውቀታቸውን ለባእዳን ሳይሆን ለሀገራቸው የሚያውሉ የቀለም ሰዎች ያስፈልጋሉ ጠንካራዋን ኢትዮጵያን የሚፈጥራት የእንዲህ አይነት ሰዎች ጥምረት ነው።
ፕሪስኮት መልስ ሰጠ ከዚህ ቀደም አገራችን የነበረ ኢትዮጵያዊ ቄስ ልጅ ነው። ያላት ታፌ ነር ያሥሪረ ኦ የተከፋ መሰለ ሶሲ እዚህ ቦታ እንዲህ አይነቱ ነገር አልተለመደም አመስግነሽ ሸያቸው አላት ፕሮፌሰር አባ ዘንድ በተመላለሰበት ወቅት የአካባቢውን ባህል ተገንዝቧል እግዜር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈሳችሁ እንዲያ ነው እንጂ ከዛሬ ዘመን አሲዳም ገንዘብ ምርቃት እኮ ነው የሚበልጥ እትይ አላት በእድሜ የሚበልጠው ታዳእ እና ደስ ብሏቸው እየፈነጠዙ ሄዱ ለገንዘብ ብሉ ግንባር ላይ ሽጉጥ ከሚተኩስ ዜጋ ሀገር የመጣቸው ሶስና በሀገሯ ታዳጊዎች ከፍተኛ ኩራት ተሰማት። ዛጋሚ ተቁነጠነጠ ይሀን ፓብሎ ሪቬራ የተባለ የፕሪስኮት አገልጋይ ኢትዮጵያ ውስጥ ብ ደብር ሄዶ ሶስና የምትባል ደራሲን እንዲገድል ትእዛዝ ተሰ ፕሪስኮትና መሰሎቹ ኢትዮጵያዊቷ ደራሲ የት እንደተሸሸገች ደርሽይዜክ ዛጋሚ ደነገጠ የሦስና ህይወት አደጋ ላይ እንደወደቀ እየተነረ ነው አግኝቶ እንዳይነግራት ያለችበትን አያውቅም ር የሚያደርገው ግራ ባርባራ ስላደረስሽኝ መረጃ አመሰግናለሁ። መለ ምንም አያቅትተውም ሰው ካወቀበት አምላክ መሆን ይቸላል ት ም በዚህ ስሜ በተግባር ያረጋግጣል ከመንገዱ ማንም አይመ አንቀጽ ሦስት ውስጥ ሳለ ልቡን ቀጥ የሚያደርግ ዓረፍተ ነገር ገጾ ለሚፈልጉ ሁት ሳይ አነበበየጥበቡ ከፍተኛ እርከን ላይ መድረስ መም የሚያ ገልግል መመሪያ ጥበቡን ተግባራዊ ከማድረጋቸው በፊት በየቀኑ ለሁለት ያህል ከማርዱክ ራ ሉሲፈር ጋር በፀሎት መገናኘት ይኖርባቸዋል ይሀማ ፅው ሲል አሰበ ለማርዱክ ራ ሉሲፈር መስዋእት ለማቅረብ በመረጡት ራ የሰይጣን ቤተ አምልኮ መንበር ሳይ በሰው ራስ ቅል ውስጥ የ ግ የሰው ደም አስራ አንድ ጊዜ መርጨት ይኖርባቸዋል ፍፌ የሚረጩት የአሞራ ላባ በመንከር ነው ከአስራ ሁለት ዓመት ጫ የሆነው ሰው ደም ለመስዋዕትነት አያገለግልም ። ከስትሬሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጥለፍ ወይም ማስጠለፍ አያቅተኝም የነበረኝን ሁሉ ያሳጣኝን ፓብሎ ሪቬራ ለመበቀል እስካስቻለኝ አይደለም አንድ አስር ህፃናትን እሰዋለታለሁ ፓብሎ ያለበት ስፍራ ድረስ መሄድ አያስፈልገውም ሰማያዊው መፅሐፍ ባለበት ሆኖ በአስማት እንዴት አሰቃይቶ ማስወገድ እንደሚቸል ነግሮታል ኢቲሳ ተክለኃይማኖት ደብር ኢትዮጵያ የኢቲሳን ህይወት እየለመደች ነው የከበዲት ነገሮች ቢኖሩም ከዓለማዋ ማዘናጋት እንደሌለባቸው አምና ተቀብላቸዋለች ወንዝ ወርዳ ገላዋን ስትታጠብ ትሳቀቅ ነበር ለመፀዳዳት ጥሻ ውስጥ ስትቀመጥ ትፈራ ነበር የቀርቆሮ ምግቦቿ አልቀው የሀገሩን ምግብ መብሳት ስትጀምር ሆጳ እየተንጓጓ አስቸግሯራት ነበር ሌሎችም መሰል ነገሮች ከለመደችው የቅንጦት ህይወት ጋር ተቃራኒ ሆነው እስከትለምዳቸው አስቸግረዋት ነበር ልትክፍ ሳችው መስዋእትነት አንፃር ስትመዝናቸው ምንም ሆኑባትና ለመ ደቻቸው ከኢቲሳ ነዋሪዎች አንዷ ሆናለቸ እንደእነሱ ትመገባሰቾ እንደ ዳ ትታጠባለች እንደእነሱ ቤተክርስቲያን ተሳልማ ትመለሳ እንደእነሱ ትኖራለቹ። መልስ አላገኘም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ አንዴ ጀርመን አንዴ ፓልማ አንዴ እንግሲዝ እያለ አንዴ ጣሊያን አለቆቹን ትዕዛዝ የሚፈዕመው ፓብሎ ሪቬራ ሰመጀመሪያ ጊዜ ሀገር በእጅጉ ተደንቋል እንደጠበቃት አላገኛትም አንጀቱ በተመለከታት ተጣብቆ በአስፓልት ላይ የተኛ በሺህ የሚቆጠር ዜጋ ለማየት ቢመኝም አልተሳካለትም አልፎ አልፎ የሚለምኑ ዜጎችን ቢመለከትም መቶ ሚሊየኑም ህዝብ ድሃ እንዳልሆነ አረጋግጧል ከሚሰማው ላይ ተነሰቶ የገመታት ኢትዮጵያ ከአእምሮው በላይ ሆናበታሰች ን ባይሳካልን እንኳን ሩብ ሣሟ በ ዓም ግማሽ ያህሉ ይ በቁ የማርዱክ ራ እቅድማ ተግባራዊ ይሆናል ሲል በልቡ ፎከረ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ጣቢያ ተገኝቶ የተቀበሰው የ ቀብ ዲያቆን ነው ይሁነው በሚል ስም ቢተዋወቀውም ፓቦሎ አልተዋጠሶትም። ራሱን ለማሳመን ሞክረ የይሁነው ቋንቋ ለክፉ እንደማይ አብሬያቸው የምኖራቸውን ሰዎች ብህ አይመስ ጹ ነው የመጣሁት ኢቲሳ ድረስ መሄድ ያለ ከተማ ነገር ይበላሻል ሰንዳፋ የምትባል ትን ሀ በምስጢር እንገናኛለን ከኢቲሳ በቅርብ ርቀት የምትገኝ ከተማ ሣ ቶሎ ቶሎ ለመገናኘት እንችላለን ረቂቁን ሰርቄ እጅህ እስካስገባ ድረስ አዚያው ትቆያለህ ቤት የምከራይልህ በሀገር ጎብፒ ስም ነው ለቀበሏቤ ሰዎች ትንሽ ብር ከሰጠናቸው መታወቂያ ለማግኘት አይከብደንም ዲያቆኑ በፓብሎ ሪቬራ ግዙፍነት እየተደነቀና እውነተኛውን የሰይጣ ተወካይ ነው የላኩብኝ ሲል እያሰላሰለ ነበር ያናገረው ፓብሉም የወጣኒ ድምጽ በስልክ ከሰማው ብዙም አልተለየበትም ባለው ሁሉ ቢስማማም ሰንዳፋ ተከራይቶ መኖሩ አልተዋጠለትም አነስተኛ እና ቀዝቃዛ ከተማ ያውም ገጠር ቀመስ አይመቸውም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መግደል ይፈልጋል ተልዕኮውን እያሳካ በከተማ ህይወት መዝናናት እና መምነሽነሼ ገንዘቡ እንኳን ለእሱ ለአዲስ አበባ ህዝብ የአምስት ዓመት በጀት መሆን ይቸላል ሰንዳፋ ያልከው ከተማ ቤት የመክራየቱን ሀሳብ እርሳው። ፐሩ ሥንቀሳቀቫሻ የ ሂሰብ ነገሪው ነገ አስገባልሃለሁ ለአሁኑ ይህን ያዝ በቀጣዩም ስለማስገባልህ ሶስት ሺህ ዶላር ለመጀመሪያ ጊዜ እጁ የገባ ከፍተኛ መጠን ነፁ ገንዘብ ሁለመናው ጥርስ በጥርስ ሆና አመሰገነው ማርዮ ናኤል ፕሪስኮት የላከልህ ነው ትብብርህ ውጤታማ አዘህኝ በሄደ ቁጥር የክዓያው መጠን እንደሚጨምር እንድነግርህ ነግርኛል ያላትሁን ለማድረግ ቃል እገባለሁ የአባቱን ቃል አስታወሀ ሰምኾቹን ፈጥነህ አግናቸው ትጠቃቀማላችሁ የሚሉህን ፈጽም ኃጢያት አልሰራሦ ብለህ አትጃጃል የኢቲሳ ተልእኮህ የአንተን ብቻ ሳይሆን የዘር ማንዘሮቻችንን ህይወት እስከወዲያኛው የሜለውጥ ነው አባቴ እውነቱ ነው ሲል አሰበ በነገው አለት ባንክ የሚገባለትን ገንዘብ መጠን ለማወቅ ቋመጠ ከሁለትና ሦስት መቶ ሺህ ብር በታች እንደማያስገባለት ውስጡን ለማሳመን ሞከረ እንዴት ይነጋ ይሆን። እንደውም ክፍ ከእኔ ነው አምስት እና ስድስት ሺህ ብር ባወጣ አይደለም የቡና ቤት የቤት እመቤት ወይም የቤት ልጅ ነኝ ባይ ቆንጆ ይዝልዎት ልክ እችላለሁ ደግሞም በእርግጠኝነት አላጣም የለም እኔ ሴት አልፈልግም እና። አባ ነበሩ። በሉሲፈር ስዎ እምልላችኋለሁ ውሾች ናቸው ሰዎቻችንን በተለይ ከዚህ ቀደም አባትየውን በስራ ላይ ያሰማራውን አንቶኒ ኤም ሶሉሞንን ስለብቃታቸው ደጋግሜ ጠይቄው ነበር እሱን አምቼ ነው ክስረት ላይ የወደቅሁት የረቂቁ አለመገኘት እውነት እላችኋለሁ ትልቅ ክስረት ነው ለቂስ በቹ ተላላኪ የነበረ ፖሊስ ነበር በበቹ ትዕዛዝ መሰረት የልጁን መታሰር በደብዳቤ ያሳወቃቸው ለመጀመሪያ ጊዜ አባትና ልጅ እስር ቤት ሲገናኙ የሚይዙ የሚጨብጡት ጠፍቷቸው ነበር ሚሊሺያ ወደወህኒ ቤት ሲላክ አባቱ የታሰረበት እስር ቤት እገባለሁ ብሎ ፈጽሞ አላሰበም የአጋጣሚ ጉዳይ ሆነና አባት እና ልጅ አንድ ክፍል ውስጥ ተገናኙ አባት ለልጅ እግዜር ይይልህ መቼም የማናገኘውን እድል አስመለጥከን ከማለት ውጭ የተናገረው ነገር አልነበረም። ኝ ሴላ ጭብጨባ ስብሰባው ተጠናቀቀ ፓልማ ማርሎካ በዳንኤል ኢስቱሊን አስተባባሪነት በተዘጋጀው ትምህርታዊ ገለፃ ላይ በርካታ ህዝብ ተገኝቷል ትምህርታዊ ገለፃውን የሚያቀርበው ካርሉ ዛጋሚ ነው የጥፋት ኃይሎች የዓለምን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የሚጠቀሙባቸው ዘዴዎች በሚል ርአስ ራሱን አስተዋወቆ ወደነጥቡ አመራ የዓለም ህዝብ ሊያውቀው የሚገባውን እውነት በፊታችሁ ቁሜ ለመናገር እድል በማግኘቴ እድሉን ያመቻቹልኝን ግለሰቦች በተለይም ደግሞ የምስጢር ማህበራትን ሴራ በማጋለጥ ተግባሩ የሚታወቀውን ዳንኤል ኢስቱሊንን ከልብ አመሰግናለሁ ህዝብ እየተሸረበበት ያለውን ሴራ ካሳወቀ ራሱን ለማዳን ይነሳል ብዬ አላምንም የሰማሁትን ሳይሆን የተመለከትኩትን የነበርኩበትን እውነት ነው የምነግራችሁ። የዓለም ህዝብ ላይ ሞት ተደግሷል ከስድስት እና ሠባት ቢሊየን ወደአምስት ሚሊየን ለመቀነስ የሚያስችል የሞት ድግስ ጅምላ ፍቺት ልትሉት ትችላላችሁ ለሰዎቹ ዓለምን በአዲስ ዓለም ስርዓት እና ወግ ለማስተዳደር እየተጉ ላሉት የጥፋት ኃይሎች አብዛኛው የዓለም ህዝብ የማይፈለግ ነው ስለዚህም መጥፋት ይኖርበታል እንደእነሱ እምነት የበዛ ህዝብን በአንድ ዓለም አስተዳደር በባርነት ለመግዛት አዳጋች ነው ስለዚህ በተለያዩ ዘዴዎች ማስወገድ ግድ ይላል እነዚህን ዘዴዎች ነው የምናየው አንደኛው በዘመቻ የሚደረግ ክትባት ነው በአብዛኛው ተፈፃሜነቁ በሦስተኛ ዓለም ሀገራት ነው አልፎ አልፎ ባደጉት ሀገራት አይደረግም ጨጨ ች አይደሰም በዎቹ ዩናይትድ ና ክትባት ማስታወሱ በቂ ነው በኩፍኝ ከጎኑ ው ቻ ክትባት ን ር ጅምላ ፍጅኑ የህዝብ ሓ አሠ በየነች ጀት ምቄኸን እ አርዝ ከር በተባት መድኃኒቶቹን የሚያመርቱት ኩባያዎኑ የእነግ ማሌ ብል ታል ሃው የክትባት መድኃኒቶቹን አያመረኔ የሚፀኑ የረ ሎቹ የመድኃኒት ኩባንያዎች ናቸው የኩባንያዎቹ ዳይት የፃፋት ኛ ደመወዝ ቀጥረው የሀሰት ምክከርነኑ ምሁራን ጥ ደቤን ቪር የቪቤ በጠፍተ ብልቡ ግስ የተካኑበት ነው ስለዚህ ምሁራኑ እንዲህ አይነት ክትባት ወይም መድ ጨመ ለቤና ፍቱን ነው ሲሱ መጮህ ከመሩ ዓመታት ተፅጥረዋለ መደኃኒቶቹ ዘማዳን ይልቅ እንደሚገድሉ ልቦናቸው ያውቀቁል በሦስተኛ ዓለም ሀገራት በተለይ ትኩረት በተደረገባቸው ሀገራት ለማደረጉ የዘመቻ ክትባቶች የገንዘብ እና የቁሳቁስ አርዳታ የሚያደርጉት በጥፋት ኃይሎቹ ቁጥጥር ስር ያሉት ኩባንያዎች እንደሆኑ ትረዱ ዘድ እዛለሁ ዓለም ዓቀፍ የጤና ድርኞቶች ታዋቂ ባዞሹ እና የገዝብ ተቋማት በኢሉሚናቲ የደም ሀረግ የተሳሰሩት ኃያላን የገለ ንብረቶች ስለሆኑ ዘመቻውን ተግባራዊ ለማድረግ ሁሌም ዝግጁ ናቸው። የምስጢር ማህበራቱን አላማ ስዊዘርላንድ ውስጥ በተት ሳደረገው አስተዋዕኦ ከሮዝቻይልድ ቤተሰቦች የአስር ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ሽልማኑ አግኝቷል ስፒልማን ስዊዘርላንድ ውስጥ ይኑር እንጂ ዘር ማንዘሮቹ አይሁዳውያን ናቸው ለሮዝቻይልድ ቤተሰቦች ከፍተኛ ፍቅር ስላለው በርን በሚገኘው ሰፊ ቢሮው የርዝቻይልድ ቤተሰብ ስርወመንግስትን የመሰረቱትን ሜይር አምስቼል ባውር ፎቶግራፍ ሰቅሏል እስከአሁን በተነገረው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ የምጨም ረው ሀሳብ የለኝም ለአእቅዱማስፈፀሚያ ገንዘብ ካስፈለገ የተጠየቅሁትን ያህል ለመስጠት ናቃደኛ ነኝ ሮዝቻይልዶች የእድሜ ልክ የገንዘባቸው ተጠቃሚ ስላደረጉት ችግር የለበትም ተሰብሳቢዎቹ አድናቆትና ምስጋናቸውን በጭብጨባ ገለዑለት የመጨረሻው ተናጋሪ ከአሜሪካ የመጣው ኤድመንድ ክላርክ ነበር በዴቪድ ርክፌለር ባለቤትነት በተያዙ የተለያዩ ተቋማት ውስጥ በሥራ አስፈፃሜነት አገልግሏል በጆርጅ ደብሊው ቡሽ የሥልጣን ዘመን የብሄራዊ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ሊቀመንበር በምሆን ኃላፊነቱን ተወጥቷል የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት የሦስትዮሽ ኮሚቴ እና የዘመናዊው ምስጢር ማህበር ቢልደርበርግ አባል ነው ሀሳባችንን የሉሲፈር አገልጋይነታችንን አጥብቀው የሚቃወሙ የሉሲፈር የምድር ተወካዮች እያሉ ይጠሩናል ስድብ መሆኑ ነው ክብራችን መሆኑን አላወቁ እስከመቼም ሉሲፈርን ማገልገላችንን እንተውም አዎ። ሽበት ወሮታል ሊጫወቱ አምሽተጤ ሞሌት ወደሆቴሉ ተመለሰ ሞሌት እና ሌተናል ኮሎኔል ታደሰ በየቀኑ እየተገናኙ ለኪራይ የሚሆን ቤት መፈለግ ጀመሩ በስተመጨረሻ ማግኘታቸው አልቀረም ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ኤድጋር ሞሌት ቤቱን ወዶታል ሰፊ ግቢ ያለው ቤት ነው ወደውስጥ ገባ ያለ ለተልዕኮው ተስማሚ እንደሚሆን እርግጠኛ ሆኗል ቤቱን በተረከበ ማግስት የሣሎኑ በርና ግድግዳ ላይ የተለያዩ ምስሎችንና ምልክቶችን ሠሣለ የአንድ አይን ምስል የስዋስቲካ የናቢዎች አርማ ምልክት ትርያንግል ባለሁለት ራስንስር ጭራውን የሚበላ እባብ የራስ ቅልና አጥንት የተዘቀዘቀ መስቀል የሳሎኑን በርና ግድግዳ አጨናነቁ አሁን ለሞሌት ራስ ምታት የሆነበት አላማውን ተረድቶ የሚደግፍ ስልጣኔን የሚያጠፋ እምነትን የሚያወድም በእነዚህ ምስሉች የሚያምን በመጨረሻ ለሉሲፈር የሚገዛ ኢትዮጵያዊ ማግኘት ነው ከማርክስ ስፒልማን ያገኘውን ከፍተኛ ገንዘብ ተማመነ በድፃ ሀገር ዜጋ ዘንድ ገንዘብ አስማታዊ ኃይል አለው ከአካባቢው ወጣቶች ቀልቡ ያረፈበትን ሲገባና ሲወጣ ሰላም እያለ ተግባባው አቀረበው ወጣቱ መጠሪያው አቤል እንደሆነ ነግሮታል ቀጠን ረዘም ያለ የቀይዳማ መልክ ያለው መልከመልካም የ ዓመት ወጣት ነው አቤል ስራ አልባ ስለነበር በደካማ ጎኑ ገባ ለትንሽ ትልቁ ይጠራውና ይልከዋል ሲመለስ ገንዘብ ያስታቅፈዋል ወዳጅነታቸው ፀና አቤል ቤተኛ ሆነ ቤት የገባ የመጀመሪያ ቀን ምስሎቹን ሲመለከት ክፉኛ ደነገጠ ስለኢሉሚናቲ ካነበበውና በተባራሪ ከሰማው ውጭ በጥልቀት የሚያውቀው ነገር የለም ምልክቶቹ ሰይጣናዊ ምልክቶች እንደሆኑ ጠርጥሯል ሞሌት ማነው። በውይይታቸው ተመስጣለቅ የማታውቃቸውን ጉዶች እየሰማች ነው የዓለም ህዝብ የምንነግረው ነገር ተረት እንዳይመስለውና እንዳይጠራጠር የኢሉሚናቲን አመሰራረትና አመጣጥ የመስራቹኾቹን ማንነትና ፍላጎት ከመነሻው ልንነግረው ይገባል የወደፊት አላማቸውን ጭምር ይህን ሲገነዘብ ነው ሊዋጋቸው በፍቃደኝነት የሚነሳው የሚል አስተያየት የሰጠችው ሊንዳ ኔልሰን ጃክሰን ነበረች በእድሜ ትንሹ ጄፈሪስሚዝ ሚሜለር ስጋቱን ገለፀ በሊንዳ ህሳብ ብስማማም ሀሳባችንን ህዝብ ዘንድ የምናደርስበት መንገድ ያሳስበኛል ካርሎ ዛጋሚ መልስ ሰጠው አትስጋ ስዚማንስኪ የአየር ሰዓት እንደሚሰጠን ቃል ገብቶልናኛል የፋውንዴሽናችንን ድረገጽም እንጠቀማለን አዳም ዌሻፕት ባቫሪያ ኢሉሚናቲን ከመሰረተበት ጊዜ አንስቶ በዓለማችን ላይ በርካታ ሴራዎች እንደተፈፀሙ ሁሉም አባላት ያውቃሉ በገንዘብ አቅማቸው የሚታወቁትን ሮዝቻይልዶችንም አልዘነጓቸውም በእነሱ የገንዘብ ድጋፍ አለም ምስቅልቅሏ ወጥቷል አሁንም ትኩረት የተደረጉ ሀገራት አሉ እንደኢትዮጵያ በእምነታቸው የፀኑና ለሰይጣን እጅ አንሰጥም ያሉ ሀገራት እሳቱ ከመጥፋት ይልቅ ሀገራትን እያዳረሰ ነው በእምነታቸው የፀኑ ሲድኑ የተሸነፉት የሉሲፈር መጫወቻ እየሆኑ ነው አባላቱ የሚያውቁት እውነት ይህ ብቻ አይደለም ዌሻፕት ባባሪያ ኢሉሜናቲን የመሰረተው ኢግናቲየስ ሉዬላ በ ዓም በመሰረታቸው መሠ መፍ ወወ ወፍ ወ ወወ ወ ጭው ወ ወ ወወ ወወ ወመ ወ ሥም ያ ውያቃሉ በናተርዛም ቢተመክዚ ኸሎ አላማ ነበረው። ከቬይና ያለመራቋም ያስደስተዋል መቀመጫውን በሳንስ ሶውሲ ሆቴል አድርጎ ለሁለት ቀናት ያህል በፍልውፃሃዋ ከተዘፈዘፈ በኋላ ስሜቱ ተረጋጋለት ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊትም እንደእሱ የተጨናነቁ ሮማውያን የኦስትሪያ መሳፍንትና ነገስታት ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዱ እንደነበር አንብቧል በፍልውሃዋ የምትታወቀው ባደን ዛሬም የብዙዎች ምርጫ ነች በሦስተኛው ቀን በሆቴሉ አዳራሽ ለስብሰባ ተቀመጠ ኦላማርቲኔዝ ኤድጋር ሞሌት ማርከስ ስፒልማን እና ሉቺዮ ጂሊ ኮልቨንባች አብረውት ነበሩ እውነት እላችኋለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በደረሰብን ክስረት ተናድጃለሁ የሉሲፈር ዓላማ ያለመሳካት ያሰጋኛል ሲል ንግግሩን ጀመረ ለጊዜው አይሳካልን እንጂ በሄደት እንደምናሳካው ጥርጥር የለኝም ሥልጣኔን እና የክርስትና እምነትን ለማጥፋት እንዲሁም ማዕከል ለማቋቋም ፄዶ የነበረው ሞሌት ህይወቱንም ይዞ መመለሱ እድለኝነቱን ያሳያል ሰዎቹ መመመ ሥን እናድርግ። በምን አይነት ሁኔታ ለሜለው መልስ ማግኘት ከባድ ነበር ስታሊንን መሳይ ታማኝ ልጆች ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ይጠፋሉን ሲል ጮኸ ፐሪስኮት ኤድጋር ሞሌት መልስ ሰጠ ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን ከእናንተ በተሻለ አውቃቸዋለሁ አርስ በእርስ ላይስማሙና ሊጣሉ ይችላሉ። የእርስ በእርስ ጦርነቶች በሽታ ወንጀል ረፃብ እና የመሳሰሉት ማብቂያቸው መቼ ነውን እንደአዘጋጆቹ እምነት ሰዎች በስላም እንዳይኖሩ የክለከላቸው የእርኩስ ሰዎች ሰይጣናዊ ፍላጎት ነው ክፉ ሰዎች አለማችንን ወረዋታል የእነዚህ ሰዎች ሰዱ ተጋልጦ ህዝብ አውነዩን በስ ጦርነቱ ረኝቡ በሽታው ወንጀሉ መቀጠሉ አይቀርም ስለዚህ ህዝብ ሴራቸውን አውቆ ዓለምን ወደተረጋጋች መኖሪያነት ለመቀየር አይኑን መ መጨ ኢጊ ቪ ይኖርቦታል እነዚህ ስዎች አለምን በቁጥጥራ ሥ የተነሉ የሰይጣን መልዕክተኞች ናቸው ስ ዘቦም ያውቁ ህባናት ህይወት በአጭድ ተጭሌ ር አልባ ሆነዋል ለስደት የተዳረጉ ዜጎች እፍ የእነዚህ ርኩስ ኃይሎች ሴራ ውጤት አሁን የፕሪስኮት ብቻ ሳይሆን በአባላቱ ዘድ ነ ሉቺዮ ዲሊ ኮልቨንባችም መንፈስ ተለወጠ አፉን ሬት ዕይጃ እየከሬሬ መፄዱ ታወቀው ፌ ፊላዴልፊያ አሜሪካ የነገሮች እንቅስቃሴ ስጋት ላይ የጣላቸው ፕሪስኮት እና ባልደረቦቼ ከባደን ተመልሰው አስቸኳይ ስብሰባቸውን ፊላዴልፊያ ውስጥ ጀምረዋል በ ህበክ ፐዚጢዘክ ላይ የሚለቀቀው መረጃ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል የሶስና ረቂቅ ጉዳይም እልባት አላገኘም እስካሁን አልተገኘም ምን እናድርግ። ሲል በውስጡ ተብሰለሰለ ሶስናን እረገማት በሃይማኖታቸው ጽኑ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን ረገመ ኢትዮጵያን እራሷን ረገማት ቂስ ኤርዊን ቀጣዩን ስነስርዓት ማስተዋወቅ ሲጀምሩ ከሀሳቡ ተመለሰ ቀጣዩ ስነስርዓት የእግዚአብሔርን ክብር ለማዋረድ ታስቦ የተዘጋጀ ነበር በርካታ ሰዎች ቅዱሳን መጻህፍትንና ምስሎችን ይዘዋል መፃል ላይ እላት ይነዳል ሰይጣን መፅሐፍ ቅዱሱን ወደ አሳት ሲወረውር የያዚቸውን ቅዱሳን መጻህፍት እና ምስሉች ወደአሳቱ ወረወሩ ወደአሳቱ እየወረወሩ ሰይጣንን ይመለከቱታል በአድናቆት እንደሚያጨበጭብላቸው ሲያውቁ በደስታ የሚይዙ የሚጨብጡት ይጠፋቸዋል ወደ እሳት የመወርወሩ ሂደት እንደተጠናቀቀ የሉሲፈር ደም በዋንጫ አየተሞላ ለእድምተኛው መታደል ጀመረ ፕሪስኮት የሩሲያውን መፅሔት ህበዘ ደዕዐጠጠሀበን አስታወሰ የሉሲፈር ደም እንዴት እንደሚዘጋጅና ሰይጣናዊው ጥቁር ቁርባን እንዴት እንደሚካሄድ በድፍረት ያውም በዝርዝር ያስነበበ መፅሔት ነው የመፅሔቱ አዘጋጅ በጥቁሩ ቁርባን ስነሥርዓት ላይ አህያ የቫቲካን ቄሶች ቆብ ተደርጎላት መመልከቱንና ይህም የእግዚአብሔርን ክብር ሰማዋረድ ተብሎ የተደረገ እንደሆነ ማወቁን አስነብቧል ፃጢያተኞቹ ዘግይተውም ቢሆን ፍርዳቸውን አንደሚያገኙም እምነቱ እንደሆነ ተናግሯል ዳቦ እና ወይን በኦፕራሲዮን ከተገኘ የአውራ ዶሮ እምባ እና ዓግ ጋር ተዋህዶ ለቁርባን የሚውል የሉሲፈር ደም እንደሚዘጋጅ ያጋለጠው ጋዜጠኛ በወር ውስጥ የገባበት ጠፍቷል እየተከታተሉ የሚፈታተኑን ሁሉ መጨረሻቸው ሞት ነው አለ ፕሪስኮት በውስጡ ጋዜጠኛውን አስታውሶ በዋንጫ የተሞላውን የሉሲፈር ደም የጠጡ በየተራ እየተነሱ ከሰይጣን ጋር ቃል ኪዳን መግባት ጀመሩ እጃቸውን በአንቶን ዛንዶር ሌቪ ገክ በር ላይ ጭነው ቃል የሚያስገቧቸው ቄስ ኤርዊን ነበሩ ኣ የክርስትና አስተምህሮትን በፅኑ እቃወማለሁ ይወት መፅሐፍ ሳይሆን በሞት መፅሐፍ አምናለሁ በህ ፆ ና ጥምቀት በስይጣን ስም መፈክሬ ነጡዮ ከ እግዚአብሔርን ክጄ ስይጣንን ተከትያለሁ ጠን በየተራ ግንባራቸውን ዳሷቸው በገባበት በር ወጣ አንዘፀባ ተኞቹ መፈክር ማሰማት ጀመሩ የስው ልጆች ጠላት አይደለም ፍቅር እና ብርፃን ነው ህይወት ፈክሩን የሙዚቀኞቹ መሳሪያ እና የድምፃዊው ጩኸት ዋጠዑ። በለሰ አ ች የተከፋፈለ መፅሐፍ ነው አራት መቶ ነምሳ ዝት የስዞ በዝ ህ ብቻ እንዳልሆኑና ለጊዜው የና የዋናዎቹ ሳይ ብቻ ግዙሯን ሁይ ለ ጠቅሳለች ፕሪስኮት ጥርሱን እያንገጫገጨና ለነና በመ እየረገመ የመጀመሪያውን ሴራ ማንበብ ጀመረ ስራ የኢሉሚናቲ አፈጣጠር አዝ እጅግ በርካታ ሰዎች በኢሉሚናቲዎች ብን ረቶች ማህበራት ህልውና ዙሪያ ጥርጣሬ ገ ላ ኢሉሚናቲ እና የምስጢር ማህበራት መሠ ሀት ይበሉ እንጂ ኢሉሚናቲ ከስደስት ሺህ የሚጠቁሙ ማስረጻዎች አሉ አሄነር ዘሯ ደረጉት አነ የሱሜሪያኖችን መፅሐፍ ቅዱስ ምት ታቱ ከ የም ዛካሪያ ሲትቺን እና ዊሊያም ቦራምሶያ ዛሪ ር ኑ እና አመጣጥ በተመለከተ እንዲህ ይላሶ ስ ክዝሳኞዎ ጮ እ ል ስያሜ የተሰጣቸው ይ ክቃ እኑናኪ የሚ መ ስ ሰይጣን ብለን ከምንጠራው ም። ወደምድር የመጡበት ምክንያት ነበራቸው አንድም ተራውን ህዝብ በባርነት ለመግዛት ሁለትም የምድርን ሀብት በተለይም ደግሞ ወርቅን ለመበዝበዝ ሴራው የሚጀምረጤጡ ከዚያ ነው ዛሬ ሰይጣን ብለን ከምንጠራው መንፈስ ጋር ተመሳላይነት ያለውጸ ፎበባ የተጨበጨበለት ሳይንቲስት ሁሉ ነገር የገባው ተገለፀለት ነበርና በዚያን ጊዜ በኤደን የአትክልት ስፍራ ለነበሩት ህዝቦች እውቀትን ገለፀላቸው ለሌላው ተራ ሰው ያልተገለጠ እውቀት የተገለጠላቸውን ሰዎች የምስጢር ማህበር አቋቋመ የመጀመሪያው የምስጢር ማህበር መሆኑ ነው ስሙን «የእባብ ወንድማማችነት አለው እባብ ከምስጢር ማህበራት ሰይጣናዊ ምልክቶች መፃል አንዱ የሆነው በዚህ ምክንያት ነው ፕሪስኮት የግንባሩን ላብ በመሐረብ ሞዥቀና ትንፋሹን ዋጥ አድርጎ ንባቡን ቀጠለ የነዴቪድ አይክን የጥናት እና የምርምር ውጤት ልብ ብለን ካየነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ገለፃ ጋር የሚዛመድና የሚገናኝ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን አኑናኪ ብለን የጠራናቸው መላዕክት ግዙፋን ፍጡሮች ናቸው እነዚህ ግዙፋን ፍጡሮች ኒፍሊም ተብለው ይጠራሉ ጥጋብ ተሰምቷቸው በፈጣሪ ላይ አመፁና ከገነት ወደምድር ተወረወሩ አዛዣቸው ሰይጣን አብራቸው ነበር ፎበባ እነዚህን ከገነት ወደምድር የተወረወሩ የመላዕክት ዘሮች ከሰው ልጆች ጋር በማዳቀል እና በማዋለድ ከእግዚአብሔር ተቃራኒ የሆነውን የአዲስ ዓለም አስተዳደር የአዲስ አለም መንግስት መመስረት እንደሚችል ገና ከመጀመሪያው ታውቆት ነበርና ይህንኑ አደረገ እነዚህ በትዕቢታቸውና በጥጋባቸው ከሰማይ ያውም ከገነት የተወረወሩ የመላዕክት ዘሮች ለመላዕክት ብቻ የተሰጠውን ጥበብ እና እውቀት ለወለዷቸው የሰው ልጆች አወረሷቸው ከጥበብ እና እውቀቱ መፃል ጥንቆላ እና አስማት ይገኝበት ነበር አስማትና የጥንቆላ ጥበብን ከተዋለዲቸውና በደም ዝምድና ከተሳሰሯቸው የሰው ልጆች ጋር በድብቅ ተግባራዊ ለማድረግ አድርገውም መመ መመ ወመ ወ ሠ ዓወ መ መወ በሌጨኢመወፍ ተለሰሯቸውን በባርነት ለመግ ሠ ና መስራችነት የመጀመሪያውን የዎ ዞ ። በዉበከበርከዐዐዘል በከ እ ሥላ የተመረጡ አማርኛና እንግሊዝኛ መጽሐፍትን ትረካዎችን ወጎች ያገኛሉ ፕሪስኮት ልቡን ደግፎ አቃሰተ በዚህ አይነት ሁኔታ ከስድስት ሺህ ዓመት በፊት የተመሰረተጡ የምስጢር ማህበር ቅርንጫፉን አስፋፍቶና አባላቱን አብዝቶ ዛሬ ደርሷል እጅግ የሚገርመውና የሚደንቀው ነገር የአብዛኛዎቹ እረ ሁሉም ማለት ይቻላል የምስጢር ማህበራት ተግባር ከተንኮልና ሴራ ጋር የተያያዘ መሆኑ ነው ብዙዎቹ ከእግዚአብሔር ይልቅ ለሰይጣን ሉሲ ፈር መገዛት የሚቀናቸው ናቸው ምድራዊ ሀብትና ዝና ለማግኘት ሲሉ ይህን በውስጣችን ይዘን ከነበርንበት ስድስት ሺህ ዓመት ወደኋላ በመጀመሪያ ወደ ኛው ክፍሉዝመን ከዚያ አሁን ወዳለንበት ወደ እንመለሳለን የመጫወቻ ሜዳዎቻችን ሁለቱ ክፍ ዴቪድ አይክና ሀሳቡን የሚቀበሉ ተመራማሪዎች የመጀመሪያው የምስጢር ማህበር የእባብ ወንድማማችነት» በሚል ስያሜ ሲመሰረት ቁንጮ አባላቶቹ ኢሉሚናቲዎች ነበሩ ቢሉም በዓለም ላይ ገኖ የሚታወቀው ባቫሪያን ኢሉሚናቲ የባቫሪያ ኢሉሚናቲ በዘመናዊ መልኩ የተመሰረተው እኤአ ግንቦት ቀን ዓም ነው አዳም ዌሻፕት ኛው ክፍለ ዘመን ለዘመኖች ናቸውና ህበክሃ ዐዘበዐፅኗልሪ እያስተማረ የአዳምና ተከታዮነ የመንግስት አመራር አባላት ይህ ማህበር እንደተመሰረተ አምስት አ ባላት የነበሩት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት መ ሥ ከበቋ ከፀ ፐከርከዩን ይሀን ነ ሆ። ለጊዜው አዎ ድሉ ያንቺ ሆኗል በቁጥጥራችን ስር አስክትሆን ሀገርሽን አንተዋትም ሲል ዛተ ፕሪስኮት እስካሁን በዝርዝር ካሰፈረችው ውስጥ ሀሰት የለም ካርሎ ዛጋሚ ከጫፍ እስከ ጫፍ ገበናቸውን ብቻ ሳይሆን ታሪካቸውንም ዘርግፎታል በመዘዘኛ መፅሐፏ ሳቢያ ዓለም ዓቀፍ ተቃውሞ ማስተናገዳቸው እንደማይቀር እርግጠኛ ሆኗል ነገሮችን እንደአመጣጣቸው ከመቀበል ውጭ አማራጭ የለም ወደ ቀጣዩ ሴራ አመራ ሴራ አየርን በመርዝ መበከል ይህን መረጃ ያገኘሁት ከካርሎ ዛጋሚ መሆኑን ሳልጠቁም አላልፍም ለመረጃው ዛጋሚን አመሰግናለሁ በሰይጣን ፊትአውራሪነት የዓለምን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የተነሱት ፕሪስኮት ኮልቨንባች እና ተከታዮቻቸው የአየር ንብረትን በተመለከተ በ ዓም ከሳይንቲስቶችና ከጂኦ ኢንጅነሪንግ ባለሙያዎች ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር አካዛሂደዋል ሳይንቲስቶቹ እና ባለሙያዎቹ በዓለም ህዝብ ላይ የተደረገው ሴራ ስለገባቸው ነበር ተቃውሟቸውን ያሰሙት ፕሪስኮት እና ኮልቨንባች ይህንኑ አየርን በመርዝ የመበከል ን ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ የጣኗረገ ያጣዊ ፍላጎት ሦ ነግሮኛል እግረመንገዴን የሀገሬ ህዝብ ስራው ዖቴ ሀ ት ቅድሙመከሳከል እንዲያደርግና ለተቃውሞ ከሄ ሆ አነስባሶሆ ር ምኑን በቁጥጥር ስር አዋልናት። ከዚህ በኋላ ነው ሳይንቲስቶቹ እና ኢንጂነሮቹ ተሰባስበው አየሩ በመርዝ ተበክሏል ሲሉ ጩኸታቸውን ያሰሙት የባለሙያዎቹ ጩኸት በዜና ማሠራጫዎች በኩል ለህዝብ ቢደርስም የሀሳቡ ባለቤቶች አሁንም አንሰማችሁም ብናኝ መርጨታችንን አናቆምም ሲሉ በድርጊታቸው ቀጥለውበታል ያልቆመው ሴራቸው እስከ ተጉዞ ሀገሬ ላይ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት ህዝቤን ማንቃት እንዳለብኝ በማመኔ ነው የዚህኛውን ሴራ ሀሳብ ሴራ ሁለት ላይ ያሰፈርኩት ድራሽሽን ሉሲፈር ያጥፋው አለ ፕሪስኮት የመፅሐፉን ገዕ እያጠፈ የከዳቸው ዛጋሚ በቁጥጥር ስር ውሉ አንደበቱ ካልተዘጋ በቀጣይም ቀሪ ገመናቸውን ማዝረክረኩ አይቀርም እድሜ ለሶስና የማርዱክ ራን አዲስ ትውልድ መፍጠር ምኛት ሆኖ ቀርቷል ለዚህ ደግሞ እሱን ራሱን ጨምሮ ኮልቨንባችና ቁንጮ የራ ባለስልጣናት ቅጣታቸውን ማግኘታቸው አይቀርም ሥመወወ ወው ሠ መ ወ መሬ ሠ ጠሥ መጨ ወፍጨ ወወፍ ወ ጣቱ በእሳት መቃጠል ሊሆን ይቸላል ውነ ወስፕ ስ ይችላል ከፎቅ ላይ መፈጥፈጥም ሊሆን ይቸላሏ ራ ዖ። ኢቲሳ ተክለኃይማኖት ደብር ኢትዮጵያ ሶስና አለማየሁ የምትፈልገው ግብ ላይ እንደደረሰች እየታወቃት ነ ጠላቶቿ ሊያከሽፋት የተሯሯጡበት መዕሐፍ በተለያዩ ቋንቋዎች ታትሞ ህዝብ ዘንድ ደርሷል መድረሱም ብቻ አይደለም በከፍተኛ ሁኒታ እያነጋገረ ነው ዳንኤል ኢስቱሊንን ጨምሮ ጓደኞቹ በተለያዩ ቋንቋዎች ይታተም ዘንድ ከፍተኛ አገዛ አድርገውላታል የፕሮፌሰሩ የአባ እና የኢዩኤል እገ ተጨምሮበት ረቂቁ ጠንካራ ይዘት እንዲኖረው ሆኗል ዛጋሚ የነበረበትን ህይወት በግብዓትነት ሲያቀርብላት አባ ታሪኳን እና ዛይማኖቷን ታውቅ ዘንድ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ኢዩኤልም በተቋማት ስም የሚፈዐመውን ግፍ ዘርዝሮላታል የተመለከተውን ነግራታል ስራውን እንዲለቅ ያስገደደውን ታሪክ አልደበቃትም መነሻ ሀሳቡ የአሷ ይሁን እንጂ እነዚህ ሁሉ ሰዎች የመዕሐፉ የጀርባ አጥንቶች ናቸው ስኬቱ የእነሱም ጭምር ነው ግቧ ቢጠናቀቅም አባን አትተዋቸውም ኢዩኤልን አትተወውም ወደ ፓልማ መመለሷ ባይቀርም እነዚህን ሰዎች ከውስጧ አታወጣቸውም ፕሮፌሰር አጠገቧ ነውና በየጊዜው ታገኘዋለች አሁንም የጋራ ዓላማ እንዳላቸው ይሰማታል የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠር አላማ ያልተራቡ ያልታረዙ ያልተጠሙ ቤት አልባ ያልሆኑ ከሁሉም በላይ መቼም ቢሆን ከሰይጣን እግር ስር የማይንበረከኩ ዜጎች ያሉባት ኢትዮጵያን የመፍጠር አላማ የግል ጥቅም ያሰከራቸውን ሙሰኛ መሪዎች እና የሃይማኖት አባቶች በጠኔ የሜታገሉ ዜጎች ያሉባት ኢትዮጵያን ጠር አላማ በይ ል ገ በንባ ሀገራቸቤ ሥ ቢተሰቦቻቸውን የሚቶንፉ ያለባትን ኢትዮጵያ የመፍር ዘተ በአንድ ሌሊት አዳር ምንጩ ያልታወቀ ሀብት የግህለለዜ ባሳ በለባቸው ንብረት የሚያፈሩ ዜጎች ያሌባት ኢትዮጵያ መ ስይ ሚታስበው ቀላል ባይሆንም ጥረት ማድረግ ያዚልኃል እን ድል እንደማይገኝ ስለምታውቅ የምትመናትን አይነ ለመቦዋ።