Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አ ገንዘብ ቢያንጃን ኢትዮጵያዊ በከፍተኛ ደስታ ተሞልቶ ከመንደሩ ሲደርስ ድን ኤፍራንን አገኛት ልከ አጠገቡ ስትደርስ በፍፁም ፈገግታ ተሞልቶ ሸ ርክክፀ ከሃ በበጓርከከ ለዚህ ፐሩ ምስከር ማንሳት ይቻላል ለስራዎት ከብር ቀኛዝማች የሚል ማዕረግ እንዲሰጦት ሲጠየ ኞ ተብለው ሲጠየቁ ምላሻቸው ይህ ነበር እውነት ነው። ማየትም አልፈልግም ለምን ቱባክህ ህይወቴ የተበላሸው በአንዲት የአዲስ አበባ ሴት የተነሳ ነው። በዚያ ላይ ከበፊት ጥፋቴ ብዙ ለመማር በራሴ ሳይ ጂሀድ አውጃለሰው ይሀን የባጃጅ ስራ ለሰባት ወር ብሰራ ነው አንድ ዕቃ ላይ ዋጋ የሚያወጣው ይሀ ወንጀልም ነው ይሀ ሞራል አልባነትም ነው ይህ አንዱ የስግብግብነት መገለጫም ነው በአገድ ቀን ሀብታም ለመሆን ከንቱ አቅድ ነው። ከቺከም አልፋ ሚስት ለመሆን አየሞከረች ናት እጌዴት ናት ዕቃ መግዛት ላይ። ህይወት እንደዚሀ ነው። ስንት ቁጥር ነው። ካኪ ጂንስ ይወዳል ስትለኝ አሪፍ አሪፍ ጂንሶች የተቀመጡበት ቦታ አሳየዋት ብዙ ስታማርጥ ቆየችና አንደኛውን ጂንስ በማንሳት በትኩረት የጂንሱን ማርከ በሚ ስታይ ቆየቸና ይህ ጂንስ ዋጋው ብር ብቻ ነው። አንተ ምን አይነት አጋጣሚ ነው። ባንፃሩ ስግብግብነት ሀጢያት ነው። ኖሮ ኖሮ ለመሞት ነው። አዚሀ ጋር የሶቅራጥስን ጥያቄ አንበለው ሎጂከ መጠቀም ተገቢ ነው። ብሚገባ አንደነገርከኝ ዓመትህ ነው። በቅርቡ ታገባለህ ከሁለት ዓመት በኋላ ነው ያቀድነው እሺ ማግባት ልጅ ወልዶ ማሳደግ የትዳር ህይወት ራሱን የቻለ የስኬት ሠገለጓ ነው። ግዴለሽነት ብራራ አስቲ እኔ ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ ስራ ቦታ ላይ ተቀጥሬ ከብዙ ወጣቶች ጋር አሳልፌያሰው። ስለ እውቀት ደግሞ የግሪኮች ሀሳብ በጣም ያስማማኛል ፕትኛው እንድ ሰው እውቀት አለው አልዖም አዋቂ ነው የሚባሰው ያን ያወቀውን ነር በተግባር ሲጠቀምበት ሀይወቱን ሲሰውጥበት ነው በተጨማሪ አንድን ነዢ ለውቀቃሀ ያን ያወከውን ነገር በተግባር የማትጠቀምበት ከሆነ እውቀትህ ከንቱ ነው። ታዲያ ለዚህ መፍትሔ የሚሆነው ምከንያት እየደረደሩ መቀመጥ ነው ወይስ እንቅፋቶች አንዳሱ አውቆ ጉዞን መቀጠለ ነው። ተስፋ መቁረጥን የመሰለ ትልቅ ድከመት የለም ባጠቃላይ በእኔ እይታ ወጣቱ ግዴለሽና በትንሹም በትልቁም ነገ ሰበብ መደርደር ይወዳል የኋላ ቀር ሀዝቦች አብይ መገለጫ ደግሞ ሰበብ ደርዳሪ መሆን ነው ወደ ንግድ አንመለስ ንጽ ማይናዊያን ፈገግታ የሴለው ግለሰብ ነጋዴ አይሁን ይላሉ ጎምንበታለወ ጣሊያኖች መዋሸት የማይቸል ሰው ነጋዴ መሆን የለበትም ይላሉ ራሱን በጣም ነቀነቀ እትስማማበትም ለሰማማበትም እኔ አለተስማማሁበትም ማለት ሀሳቡ ልከ አይደለም ወይም ሚዛን አይደፋም እያልኩ ግን አይደለም እንደ መልካችን አይታቸን የተለያየ ነው ሁሱም ነጋዴ ውሽታም ነው። ለሀቅ የሚሰራ ነጋዴ የለም ማሰት አይቻልም የምልሀ የእውነተኛ ነጋዴ አብይ አላማ አሪፍ አገልግሎት እየሰጠ ትርፍ ማግኘት ነው ለፅድቅ ብሎ ንግድ ውስጥ የሚገባ አኮ የሰም በእርግጥ የውሸት ትልቅ ሆነም ትንሽ የሰም በሚለው ህግ በሀሳቡ አስማማለሁሆ ኀጋዴ ውሸታም መሆን አለበት በሚለው ማለት ነው።
ከትልቅ ምስጋና ጋር አዲስ አበባ አዘርግ ለአስተያየት አልያም ጥያቄ ዝ ላይ አጭር የፅሁፍ መልዕከት ብቻ ይላኩልኝ ሐ ርክክፀ ከሃ በበጓርከከ በነታ ረያታ ርክከር ከሃ በበርጺበበር እኔም የአላህ መልዕከተኛ ነኝ። ቢሆንም እስከ መቼም ይህን ወጣት ለማስታወስ የምታበቃኝ አንዲት ንግግር አለቸው ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር አንድ ጊዜ ኳስ ተጫውተን ስንጨርስ ለምን ግን የተማረ ነጋዴ አትሆንም። ይሆናል የምን ተማሪ እንደሆነ አላውቅም ብቻ እሱ አና ጓደኞቹ ናቸው የቀጠቀጡኝ ርክክፀ ከሃ በበጓርከከ ምክንያቱን ማወቅ እችላለሁ በስዕል የተነሳ እውነቱን ለመናገር ጥበቡ በጣም ምሰኪን ልጅ ነው ትሀትና ያለው ልጅ ነ ሰላማዊ ሰው ነው አንዳንድ ጊዜ ግን ሴይጣኑ ብቅ ትላለች። በዘመኑ ከነበሩ ሴቶች ሁሱ እጅግ ሀ ልብ ያላት መልካም ሴት ስለነበረች ነው በዚህ የተነሳ ያለ አንዳች ወሲብ በሚፒዖ ጥበብ ኢየሱስን ስለወለደች ነው ከዚያ በኋላ ከፍቅረኛዋ ወንበር ሰሪው አናጢ ባሏ ወሲብ አድርጋ ልጆች ወልዳለቾ በእርግጥ ይሀን ሀሳብ የማይቀበሉ አሉን ኢየሱስ ወደ ሰማኦ ለርጓል ማርያም አዚው ምድር ላይ ቀርታለቾ አየሀ የእኔ ትልቅ ጥያቄ የነበረው ኦርቶፆኮ እና ፕሮቴስታንቶች በሚወዛገቡበት ማርያም ታማልዳለች እና ማርያም በጭራሽ ልታማፅ። አልሰማሁም በእኛ ሀገር ኩራት እና ኩራተፍ ሰው አይወደድም ስፒኖዛን ኩራት ምንድን ነው አሉት ኩራት ሰው እራሱን ከፍ አድርጎ ከመመልከት የሚመነጭ ደስታ ነው አላቸው ሰው ብቻውን ሊኖር ይችላል ወይ ሲሉት በጭራሽ ሰው ከንቱ ማህበራዊ እንስሳ ነው ሲል መለሰ በተለይ በጣም የምወድሰት ንግግሩን ልንገርህ አንተም በአዕምሮህ መዝግብለት እሺ ዕውቀት ይልቅ ማግኘት የሚያስቸግረው መልካም ሥነምግባርን ነው በተለይ በወጣትነት ዘመን ደብዛዋ ከጠፋ ደግሞ እንደገና የማግኘቱ ጉዳይ አጠራጣሪ ነው በማለት ወጣቶች ታላቅ አውቀት ቢኖራቸው እንኳ በቂ ሥነ ምግባር ከሌላቸው አውቀት ያለ ሥነምግባር ከንቱ መሆኗን ለዓለም ህዝብ ሹከ ያለው ገና በ ዓም ገደማ ነበር ለሥነ ፅሁፍ ከፍተኛ ፍቅር አንዲኖረኝ ካደረጉኝ ሰዎች አንደኛው የነበረው ንጉሱ አያሌው ስፒኖዛ በሚገርም የፍቅር አጋጣሚ ስፒኖዛ ይኖርበት ከነበረ የሆላንድ ግዛት ከመጣች ሆላንዳዊት ጋር አሁን በፍቅር ከንፍ እያሉ ነው እንደሚጋቡ ተስፋ አለኻ ንጉሱ ስፒኖዛን ሁልጊዜ የማስታውስበት አንዲት ምከር አለችው። ከተግባር ይልቅ ምላስን ጣመን ርቀናናል ቢሆንም አንዲት ሴት ልቧን ለወንድ ከመስጠቷ በፊት የተወሰነ ዙሪያ ቀኙን መመልከት ግዴታዋ ነው አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይባል የለም አንዴ በዚያ ላይ ፍቅር ውስጥ ይህ ሰው ነገ ሊጎዳኝ ይችላል ብለህ ካሰብከ ቀድሞውኑ አላፈቀርክም ማለት ነወ ወደ ፍቅር ስትገባ ፍቅር ሲአልም ገነትም ሊሆን ይችላል የሚለውን መራር ሀቅ ማወቅ አለብህ። አለችና ሣቀች ከዚህ በላይ ስለ ቤርሲ መጻፍ አልችልም ይህ ከቤርሲ የተሰጠኝ ማስጠንቀቂያ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ አምስቱ የፍቅር አርከኖች የነገረችኝ ቤርሲ ነች አዘርግ የሚለውን ስያሜ ያወጣቸልኝም ቤርሲ ናት የሀብታም ልጅ የነበረችው ቤርሲ እጅግ በርካታ መፅሐፍትን እንዳነብ በዩኒቨርሲቲ ቆይታችን ሳትሰስት ትሰጠኝ ነበር እነዚያ መፅሐፍት ለዛሬው ማንነቴ ትልቅ ድርሻ ነበራቸው ያነሳሁትን የቤርሲን አንዲት ቁንፅል ታሪከ በቤርሲ የዘወትር አባባል ልጨርሳት ሴት ልጅ ፍቅር በሌለበት መኖር አይቻላትም ርክከር ከሃ በበርጺበበር ቫዮርሲት ለገሰ ር ደስ ከሚለው ነገር አንደኛው ከመላወ የኢትዮራ ሷ ኣ ግሄ መዘ ተማሪዎች ጋር መተዋወቅ መረጃ መለዋወጥ ባሀላቸውን ሬ ኩ ፆ ደ የሚ ተውን ማወቅ የመሰሉት ናቸው በተለይ ሰእኔ አይነቱ የሥኅ ፅሑፍ ቢን ይፈጥርለታል። ከአንድ ሰው ጋር አንድ ጊዜ ብቻ ወሲብ በማድረግ የሚለዩ አሉ አነዚህ ሰዎች በጭራሽ ፍቅረኛ የሚባል መያዝ አይፈልጉም ብቻ ከወሲብ ጋር በተያያዘ ለማመን የሚያስቸግር እና ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም የሚባለውን የሀበሻ ተረት የሚያስታውሱ ዜናዎች እና አውነታዎች አሉ ጋ ዲፌ« ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ጉ በፍላጎትም ድብልቅልቅ የሆኑ ሰዎችን ፈ ወ ፕራለ ኢይ ይቾ ወት ብለ። ቀኝም ነፈሰ ግራ ትልቁ አውነታ እኔን አደነቂኝ ቦጨቁኝ በሀሜት ከተፉኝ ምንም ይመ ስለኝም ምከንያቱም ከ እያንዳንዱ ሀሜተኛ አና ቦጫቂ ጀርባ አላዋቂነት አለቸኖ ደምሴን ሁሴ የማስታውሰው ስለ ፍቅር አዛው ብሶት አደባባይ የሶስተኛ ዓመት አስኪርቢቶ አውጥቶ በወረቱት ላይ ሁለ ርካታ አያሙሩ ጨዋታ አንስተን ባጫወተኝ ጉዳይ ነው ስለ ፍቅር ተማሪ እያሰን ያስረዳኝ ይሀን ነበር ት ስዕል መሰል ነገሮች በመስራት አሳየኝ ዐ የፍቅር መጠን በመቶኛ ድሮ አሁን የአፍቃሪ ዘመናት ወደፊት መቃመ ቸፄመቃው ተ ታ ስቭ ሞምፍመውውመውው ርክክፀ ከሃ በበዳርቧከክር አስረዳኛ አትቸኩል ንሺ አምላከ እሺ ይበልህ እሺ እሺ ሳይሆን አሜን ነው የሚባለው አሜን ቁጥሩ የአፍቃሪዎች የልባቸው ምት ከ ሲቀመጥ ሲሆን ድሮ ነአሁን ወደፊት የሚባሉት የፍቅር ጊዜያት በዘመን ሲመዘኑ ናቸው ይህ ግራፍ ይበልጥ አንዲገባህ በምሳሴ ላስረዳህ ደስ ይለኛል ኸለ ፍቅር ሲነሳ ሁለት አሪፍ አሪፍ ታሪኮቸ አንብቤያለሁ። በዚያን ጊዜ አንተ አንዲትን ሴት ስታፈቅር የፍቅር መገለጫህ የሚሆነው በዚህ ዘመን አንዳለው ያቸን ሴት ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር እግብቶ አብሮ መኖር ልጅ መውለድ ወዘተ ሳይሆን የምትወዳትን ሴት አንዳፈቀርኳት ለመግለፅ ያቺን ሴት መግደል ይሆናል ምናልባት ይሄ ምን ይገርማል። ከፅ ፅበዐ በ ጠከ ነው የመጨረሻውን አውቆ መጀመር ወዴት አንደምትሄድን የማታውቅን መርከብ ንፋሱም አያግዛትም ይባል የለንሰን አለበለዚያ ስኬታማ መሆን አይቻልም ወጣቶች ምንም ሆነ ምንም ራሳቸሁን ለመለወጥ ከመጣር እንዳትቦዝኑ ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ወሳኝ ጥያቄዎች ለሚስቴ ባል ፍለጋ የሚለውን መጽሐፍ አርማት ለመስራት አንዲሁም ራሲን ክ በኖጳከ ለማድረግ በጣም ወደ ምወዳት ሀዋሳ ሄጄ ነበር እጅግ የሚያዝናናኝ ሊዊ ሥኑ ውስጥ በመቀመጥ ሐይቁን በተመስጦ እያየሁ ሳለ ነበር አጠገቤ አንዲት ሴት መጥታ የተቀመጠች ገና እንደተቀመጠች ቀድማኝ ሠላምታ የሰጠችኝ እርሷ ነበረች ገመትኩ ይቺ ሴት በእርግጠኝነት ከአፍሪካ ሀገር የመጣች ነች ቀለል ያለች ነች ደስ የሚል ኢንግሊዝኛ ትናገራለች ብዙ ሳንቸፒ መበርጨቅ ጀመርን ከኡጋንዳ የመጣች የጋብቻ አስተማሪና አማካሪ ነቸ ስለ ኡጋንዳ ሆነ ስለ ኢትዮጵያ በመጠኑ መረጃ ተለዋወጥገ ባለቤቷ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ እና ቤተሰቦቹን ለመጠየቅ እንደመጣች አወጋችኝ ከዚያ አጋጣሚውን በመጠቀም ከሙያዋ ጋር በተየ አስር ጥያቄዎችን አነሳሁላት ይቺ የ ዓመት ኡጋንዳዊት እያብራራቸልኝ ነገረቸዥ ከአስሩ ጥያቄዎች አነሆ አራቱን ብቻ ላቃምሳቸሁ ወዲያው አነ ለምንድን ነው ሴቶች ከወንድ ይልቅ ብዙ የሚያወሩት ልከ ነው በአሁኑ ወቅት በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት በአንድ ቀን ውስጥ ወንዶቾ በአማካኝ ከሺ አስከ ሺ ቃላትን ይጠቀማሉ በተቃራኒው ሲቶች ከሺ እስከ ሪሺ ቃላትን ይጠቀግሉ አየህ ወንዶች ነገሮችን በቀላሱ አና በተመረጡ ቃላት ማስረዳት ሲቸሉ ሴቶች አንድን ተመሳሳይ ነዢ ለማስረዳት ከወንዶች የበለጠ ቃላትን ይጠቀማሉ በተጨማሪ ሴቶች ብዙ ባወሩ ቁጥር ውስጣቸው እርካታ ይሰጣቸዋል ከልቡ ለሚያዳምጣቸው ወንድ ልዩ ቦታ የሚሰጡት ዋናው ማወቅ ያለብን በተለይ ሴቶቸ ችግራቸውን ሲያወሩን በቀዳማዊነት ለችግራቸው መፍትሔ እንድንሰጣቸው ከሚል አስቤ ሳይሆን አንድናዳምጣቸው ብቻ ስለሚፈልጉ ነው ከልብ ማዳመጥ ራሱ ትልቅ ህከምና መሆኑን ወንዶች እስካሁን አልተረዱላቸውም አያሳዝንም። በማለት ጀመረች ይሠራል ነገር ግን ይህ የቀን ቆጠራ ዘዴ በአርግጠኝነት ሙ ሴቶች ብቻ ነው እንጂ በየወሩ በተለያየ ምከንያት የወር አበባ አመ በፍራሽ አይሠራም ይህን ነገር በምሳሌ ላስረዳህሦ እደሰታለው ለምሳሌ አንዲት ጤነኛ የሆነች ሴት የወር አበባዋ ሳይዛነፍ በየ ቀናት ይመጣል እንበል ይቺ ሴት የወር አበባዋ የማይዛነፍ ከሆነ የወሲብ ሀይወቷ ላይ መቼ እንደምታረግዝ እና መቼ ወሲብ ብታደርግ አንደማታረግዝ ማወቅ ትቸላለች ይህን በስሌት ማየት እንችላለገ ዊው በሆነው መንገድ ሱ ለሙሉ ጤነኛ ለሆኑ ጣጣቸው ለሚዛባ ሴቶቹ ፋ ባሉት ቀናት ይህ ቀመር የወር አበባ ሲካፈል ለሁለት የተገኘው ውጤት ሲቀነስ አራት እና ሲደመር አራት በሚል ስሌት ይሰላል ይህን ግኝት በምርምር ያገኘችው ኢንግሊዛዊት ተመራማሪ ናት በዚህ መሠረት ይቺ ሴት ከ ባሉት ቀናት በእርግጠኝነት ልታረግዝ ስለምትችል መጠንቀቅ ይኖርባታል በሌላ በኩል ማርገዝ ከፈለገች በእነዚህ ቀናት ቀን ሳይሆን ምሽት ላይ ወሲብ ብታደርግ ይመከራል ዓርጺክክፀር ከሃ ፀበበጳርበክር የወሩ ፃት ፐ» ህ ዋናት ሰደቻር ። አዩ ነ ቨ ኒ እ ፆ ቹ የእድሜ መጠን ይህ ማለት ለምሳሌ አንድ ጤነኛ ከ ዓመት ያለያለች ወጣት በአንድ ወር ወስጥ ሰ ጊዜያት ወሲብ የማድረግ ቸሎታም ሆነ ፍላጎት ይኖራቸዋል ማለት ነው እገደምንመዝበው ምግብ አይነት እንደየ እምነታችን ስለ ወሲብ ባለን አመለካከት እንደተፈጥሮአችን አንዲሁም በብዛት ስለ ወሲብ የምናስብበት አጋጣሚዎች የወሲብ ፍላጎታችን ከፍ ሆነ ዝቅ ሲል ይቸላል አዚህ ጋር ሴተኛ አዳሪዎች በቀን ውስጥም ሆነ በወር ወጥ ከበርካታ ወንዶቾ ጋር ይወጣሉ ይሀ ጥናት ታማኝነቱን አያሳጣውም ወይ ላልከው ፕሃቄ ሴተኛ አዳሪዎቹ አያደረጉ ያሉት አውነተኛ ስሜት ውስጥ እየገቡ ሳይሆን የውሸት ድራማአና የማስመሰል ድርጊት ብቻ ነው ፋልሴቶ ወሲብ ይባላል ን ርክክፀ ከሃ በበዳርቧከክር ኒ ከ እ ት ት ት በለ ብታገባ ይማከራል ህግ የ ት ሌብ ኅን ይወሰናል ባጠቃላይ የሰዎችን ፍላጎት መ ነ በምርጫቸው መግባት ተገቢ በይሆንም እንደጋብቻ አስተማሪነቴ አና አማካሪ ከ በተያያዘ በጋብቻ ውስጥ ጭት እንዳይኖር አልያም ከሁሰቱ አንዳቸው እንዳይዉ ቪቱ ኳ ሴት ከፅ ዓመት በላይ የሚበልጣትን ወንድ ባታገባ ይመረጣል በወሲብ አዛ የተነሳ ትዳራቸው አገዳይቀዘቅዝ ወንዶች ደግሞ በአድሜ ከዓ ዓመት ከልለሽ ሴት ባያገቡ ይመከራል አርግጥ ፍቅር በእድሜ ልዩነት ሲገደብ አይቸልም አይገ ዜ ስናፈቅር ደግሞ ከነድከመቱ ጭምር ማፍቅር አለብ። በሌላ በኩል በፍቅር የተነሳ ደግሞ የፍቅር አነቃቂ ሀይልን በመጠቀም ሕይወቱን ቀና የሚያደርግም አለ ከእያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ፍቅር ሲኖር የግድ ነው ወሲብ አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉ የወሲብ አስረኛ መሆን ደግሞ ባንጻሩ ህይወታችንን ያበላሸታል በተሰይ ብዙዎቻችን ግራ የምንጋባው ለምን ምድር ላይ እንደመጣን ባለማወቅ ባርነት የተነሳ ነው የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ አያለሁ ሳስብ የነበረውን ልንገርህ ንዴሔኢኤሸሸ ርከክፀ ከሃ በባዳርቧከክ እሺ ልጅነቱ ጀምሮ በጣም ይማርከኝ የነበረው ነገር ጥያቄ መጠየቅ ነበር እናቴን ብዒ ለምንድነው ምድር ላይ የመጣሁት። አየህ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ትልቁ ስኬት የሚባለው ምድር ላይ ለምን እንደመጣ በተደጋጋሚ ራሱን ከጠየቀ በኋላ ምላሽ ሲያገኝ ነው መጀመሪያ ገደማ ብዙዎች አየደጋሙ ሲነግሩኝ እኔ ምድር ላይ የመጣሁት ጥሩ ሚስት እና ልጆች ለመውለድ ብቻ አገዳልሆነ አወኩኝ በእርግጥ እናቶች ልጆችን በማሳደግ የሚያጠፉት ጊዜ በዋዛ የሚታይ አይደሰም ሰዚያ ነው ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው። ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ኢነቀኛ ነጥብ። ለአንድ ብር ያካብዳሉ እንዷ በማለት ስራውን ጥሎ ጠቁ በገንዘብ ህግ አንድ ብርን የማታከብር ከሆነ ነ ብርን ልታከብር አትቸልም ለምሳሌ ሱቅ ገብተህ ብር የተተመነን ዕቃ በሰባት ብር ነጋዴው አንድ ብር ከስሮ አይሸጥልሀም ከአንድ ሚለዮን ብር ላይ አንድ ብር ብትቀንስ አንድ ሚሊዮን ብር የለሀም ያለህ ብሮች ይሆናሉ ቆንቋና እና ገብጋብ ተብሎ መጠራት ያለበት ብሩን በአግባቡ መጠቀም የማይቸል ሰው ነው ለምሳሌ ብር የወር ደመወዝ የሚከፈለው ሰው ለስምንት ሰዓት ይሠራል በዚህ መሠረት አሁድ ሲቀነስ በአንድ ወር ውስጥ ቀናት በስምንት ሰዓት ሲባዙ ሰዓታት ሰዓታት። መቆጠብ በጣም መልካም ነገር ቢሆንም ብዙ ብር ባንከ አታስቀምጥ ለምሳሴ በዚህ ዓመት ባንከ ቤት ውስጥ ሺ ብር ቢኖርህ እና አንድ ዓመት ሙሉ ባንከ ቤት ውስጥ ቢቀመጥ ባንኩ በየወሩ ጠብ የሚያደርጋት ተጨምሮ የሆነች በመቶዎች የምትቆጠር ብር ገደማ ልታድግልሀ ትቸል ይሆናል የሚያሳዝነው ግን የብር ዋጋ ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ላ ሆነ የመግዛት አቅሙ ስለሚቀንስ ያንተ ብር ዋጋ ወደ ሺ ብር ይቀንገላላ ቦ ሺ ብር ትከስራለህ ማለት ነው። በህይወት ላይ ሶስኑ ኤ ባልንጀሮቾ አሉ ች ሀ ገንዘብ የሚያመጡ ኛል የሚጠቅመህ ሺ ገንዘብ የሚያስወጡ ዢዩ የማይጠቅሙህ ሐ ጉዳትም ጥቅምም የሴላቸው ዜሮ ገንዘብ የሚያመጡ አንተን በሀሳብ በመምከር የተሻለውን ነገር በመጉር በማበረታታኮ ገንዘብህን ሆነ ጊዜህን እንድትጠቀምበት የሚያደርጉ አሪፍ ባልንጀሮች ናቸው ባንየሩ ገዝብ የሚያስወጡት ደግሞ አንተን ማኖ እያስገቡ የሚበዘብዙህ በሌሎች ሰዎች ላብ የሚ ከእቅድህ ውጪ እንድትኖር የሚያቀሳስሩ ምንም ህልም የሌላቸው ስለ ገዝብ አመለካከት የሌላቸውን ሰዎች መራቅ አለብህ በፕሮግራም መመራት አለብሀ ለዎሼ ገንዘብ ስላለው ብቻ ዕቃ የሚገዛ ጓደኛ ካለህ አንተም ዝም ብለህ ዕቃ ያለ ፐሮግራም ጦግ ዓርጺክክፀር ከሃ ፀበበጳርበክር መጮሥ ው ፅታ በየገዛ በሬ ጻጎነት መግዛት ያለብህ በጣም አስፈላጊውን ብቻ አና አትጠቀምበት የምትችለውን ብቻ መሆን አለብህ ለምሳሌ የ ብር ደሞዝተኛ ሆህ ሺ ብር ሞባይል ብትገዛ ይህ በኢኮኖሚከስ ህግ ህዐርሸ ክ ከልክ አገዳለብህ እና ለገንዘብ ከብር እንደሌለህ ያሳያል ማለት ነው በአንድ ነገር ሱሰኛ ከሆንከና ሱሰኛ በሆንከበት ነገር ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ አሁንም ዞኮ ኬ ከቪ አንዳሰብሀ ያሳያል ለገንዘብ ከብር እና ፍቅር ከሌለህ ገንዘብ ሁሴ የምትሄደው ወደ ሚያፈቀራት እና የሚያከብራት ጋር ነው ገንዘብን ስታገኛት ከተጫወትከባት ስታጣት ትጫወትብሃሰች የሚል አሪፍ ቆየት ያለች አባባል አለች ቱስረኛ ነጥብ። ይላል እውነቱን ነበር ዛሬ የአንድ መስሪያ ቤት ባለቤት ከመሆን ባሻገር በርከት ያሉ ሠራተኞችን ቀጥሮ በማሠራት ላይ ይገኛል ከማይከ ጋር በተያያዘ ሁለት ነገሮችን ማንሳት ይቻላል የመጀመሪያው ስለ ዘ ቹዝን ዋን ነው ማይከ ከብዙዎቸ ጋር ሽንጡን ገትሮ ይከራከርበት ከነበረው ሀሳብ አንደኛው ለእያንዳንዱ ነገር የራሱ የተመረጠ ዘ ቹዝን ዋን አለው የሚል አምነት አለው በዚች ሀሳቡ አንድ ወቅት በተማሪዎች መዝናኛ ውስጥ ሻይ ቋ እያደረግን አውርተን ነበር ለምሳሌ ሁሉም ሰው ሙዚቀኛ መሆን ይችላል አይቾችልም ርከክፀ ከሃ በባዳርቧከክ ሁሉም ሰው መሪ መሆን ይችላል አይችልም ሁሉም ሰው ሰዓሊ። አንድ ሰው ሁሉንም መሆን አይችልም በመሆኑም በአንድ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አና ጥበብ ይሰጠዋል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው አንድ ነገር ለመሆን ይፈጠራል። ይህ በቂ ማስረጃ ነው ሊሆን አይቸልም አልኩት ትንሽ ቆይቶ መናገር ቀጠሰ ቧከሃ ሠዉሃ አንተ ያው ወደፊት ፀሐፊ ቢጤ ስለምትሆን አውነታውን ልገዢህ በእርግጥ ከነገሌዋ ልጅ ጋር ከተማ ከሁለት ጊዜም በላይ አብረን ወጥተናል ምን መሰለህ የሆነጊዜ ማታ ወከ ሳደርግ የቡና ተከሉ ውስጥ ይቺ የነገሌ ቦረና ልጅ ተቀምጣ ብቻየን አያለቀሰች ነበር ሴት ልጅ እያለቀሰች አይተህ የማትራራ ከሆነ አንተ የሴት ጠላት ነህ ማለቶ ነው አናትህን አትወዳትም ማለት ነው ለሴት ከብር የለህም ማለት ነው በቃ ቀረብኣት በተቻሰኝ መጠን አባበልኳት ምን ሆነሽ ነው ዝም ርከክፀ ከሃ በባዳርቧከክ ሳትፈሪ ንገሪኝ አኔም አናት አለችኝ ሁለት እህቶቹ አሉኝ ፍቅረኛ አለቾች የሴት ልጅ ችግር የእኔም ችግር ነው። ሚስቱ ስትጠረጥር ከፎቅ ላይ በንዴት አንዳትፈጠፍጠኝ ሰግቼ በፍጥነት ሉሳ ቤት ገባሁ በቃ ከዚያ በስፋት ገባሁበት ያው የቤተሰቦቼን ህይወት ለመለወጥ ሶ ሸጥኩ የወሲብ ሱሰኛ ሆንኩኝ በመሀከል ከአንድ አረብ ጋር ሳላስበው ፍቅር ያዘኝ ርክክፀ ከሃ ርጳበበ ፍቅር ፍቅር። ስራ ቦታ ስለ ስራዬ ቀን ቀን በቀላሉ አንዴት እንደምሰራ ያስረዳኛል ያዝናናኛል በዚያ ላይ ሁለቱ ልጆቹ የሚሠጡኝ ፍቅር አና ርክክበ ከሃ በበርከክ አከብሮት ልነግርህ አልችልም። ደርቄ ብቀር ራሱ ደስ ይለኝ ነበር እንቢ ለማለት ሆነ አርሱን ጥሎ ቤት የመሄድ ፍላጎት አልነበረኝም ባለቤቴ እንዳይጨቀጭቀኝ ስልኩን ዘግቼበት ነበር በዝምታ ብቻ አየዋት በትዝታ መነፅር ራሷን ነቀነቀች ኩዌት በሀሳብ አንደሄደች ገባኝ ዝም አልኳት ስለ እኛ ሴቶች ሁለት የሚገርሙ አባባሎች አሉ ልንዝዢህ እንዴታ የመጀመሪያው ሴት ልጅ ከረዳት ይልቅ የበዳትን ታስታውሳለች ሲሆን ሁለተኛው ሴት ልጅ ከሚያፈቅራት ወንድ ይልቅ ለምታፈቅረው ልቧን ትሸጣለች በቃ አኔ ላይም የሆነው ይህ ነው በጣም የሚገርምህ አነዚያ ጨካኝ አውሬ በምላቸው ሰዎች መሀከል የናስር አይነት መልካም ሰው ማግኘት መታደል ነው በነጋታው ቤት ስገባ ናስር ስራ አልሄደም ነበር ሁለቱ ልጆችም ቤት ውስጥ አልነበሩም ከፈለገ አንቆ መግደልም ሆነ ከፎቅ ላይ ወርውሮ ሊገለኝ ይችል ነበር ግን የተባረከ ሰው ስለሆነ በፍቅር ብቻ አስተናገደኝ አየህ አርሱ ለቀለበቱ ታማኝ ስለ ነበር እኔ በአንዲት ቀን ብቻ ተዋረድኩ አወቀ ሙሉ ሰሙሉ እንዴት ብፍቅር የሰከረ ሰው የሚያደርገውን መቼ ያውቃል። በዓለም ላይ የማይፈሳ ሰው የለም እንዳልከው በሳይንሱ አንድ ጊዜ ስትፈሳ በዚያች ፈስ ውስጥ የሚከተሉት ነገሮች አሉባት ናይትሮጂን አይድሮጂን ካርቦንዳይ ኦከሳይድ ሜገቴን ኦከስጅን ሰልፈር አየህ ይህ ሁሉ በአንዲት ፈስ ውስጥ የሚገኝ ነዢ ነው በሳይንስ በከፍተኛ ጥናት እንደተደረሰበት በቀን ውስጥ ወንዶች አስር ጊዜ በትንሹ ሲፈሱ ሴቶች ደግሞ ጊዜት ይፈሳሉ ማለት ነው ስለዚህ ከወንድ ይልቅ ሴቶች ይፈሳሉ ማለት ይቻላል ኸቱሀ ለምሳሌ እኔ የማልፈሳበት ብዙ ጊዜ አለኝ አንተ ራሱ በየቀኑ ትፈሳለህ አንዴ ሊዢምህ ይችላል ግን ይህ ሀቅ ነው። ፔሩ ከኢትዮጵያ በላይ ሰው ፊት መፍሳት ትልቅ ነውር እና እንደ ትልቅ ንቀት የሚታይባት አገር ናት ባጠቃላይ አንድ ወንድ በቀን ውስጥ ከተመደበለት አስር ጊዜ በላይ ለሴቶች ደግሞ ከ ጊዜያት በላይ የሚፈሱ ከሆነ የበሽታ ምልከት ስለሆነ በቀጥታ ወደ ሆስፒታል መሄድ አና ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር መታዮኑ መላካም ኒው ይዬም ውዒየጡ ሁለት ነጭ ሽንኩርት ጮብላት እንዳለብን ዝ ብ ዩኖርብናል እና እንደ ቤቲ ፈሶ በጣም ከበክ የነ ፈስ ያላቸው ምን ተሻላቸው። ከመሠረታዊ ነገር ለመጀመር የምንበላውን ምግብ በሶስት ዋናዋና ዘርፎች መወደብ አንቸላለን ገንቢ ምግቦች ለሰውነት ኃይል ሰጪ ምግቦች እና በሽታ የሚከላከሉልን ምግቦች በማለት ማስቀመጥ ይቻላል በዚያው ልከ መንታ አገልግሎት የሚሰጡ ምግቦችም አሉ ለምሳሴ ሰውነትን የሚገነቡ እና ኃይል የሚሰጡ ምግቦች አሱ አኩሪ አተር አኦቾሎኒ ዓሣ ቅቤ ወተት ማር የመሰሉት መንታ ጥቅም አላቸው አየህ አንድ ሰው ሙሉ ጤነኛ ለመሆን በቀን ውስጥ ከሶስቱ የምግብ አይነቶች የተወሰነ የተወሰነ ምግቦች መመገብ ይኖርበታል በቀን ውስጥ ገንቢ ምግብ ብቻ አልያም ኃይል ሰጪ ምግብ ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር በበኩ በቻ ወይም በሽታ ተከላካይ ምግብ ብቻ ብትበላ ሰውነትህ ላይ ከፍተኛ ጫና ታሳደርበቃ ላጢናም አደጋ ነው እገዴት ማወቅ ይቻላል አሪፍ ጥያቄ የበርካታ ሀገራት ትልቁ ችግራቸው የትኛው ምግብ የትኛውን ጥጎዎ ይሰጣል የሚለውን አለማወቅ ነው በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉት ታዳጊ ሀገራት አብጽፁ ዜጋ ስለሚበላው ምግብ በቂ አወቀት የለውም በግምት ነው የሚበላው በግምት ይኖራልሬ በግምት ሕይወትን ይገፋል አንዳንድ የሰለጠኑ ሰዎች የሳምንት የአመጋገብ ቻርት አላቸው ተልቁ ማወቅ ያለብን ቁርስ ምሳ እና እራት ላይ ቢያንስ የተለያዩ ምግብ መብላት እንዳለብ ማወቅ ግዴታ ነው ስላ ምግብ ማወቅማ አንዱ ግዴታችን መሆን አለበት አንዴ በህ አጋጣሚ አንድ ኢትዮጵያዊ ወንደላጤ ጓደኛዬ ቤት ያየሁትን ልንገርህ። ስለምግብ ከተነሳ ስለ ወሲብ ማዝቶ ተገቢ ይመስለኛል አንድ ጥናት ሳነብ አሪፍ አሪፍ ምግብ መብላት የወሲብ ችሱታ ይጨምራል ይላል በዚያው ልከ ደካማ የምግብ አበላል ስርዓት ያለው የወሲብ ቾሎታውዎ ደካማ ነው ይላል መይ ዓርጺክክፀር ከሃ ፀበበጳርበክር መ ገዐርጫ ሀቅ ነው እሺ ስለ ምሰር መብላት ፕያቄ ላንሳ ምስር ብልት ይቀስር ይላሉ አውነት የወንድ ኑ ዐምር ይቆማል። ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ነኝ ጥሩ። መርሽ አኔንጃ በዚያን ሰዓት ስለ ጋብቻ አላሰብኩም በቃ ከእ አለታ ይሰጠኝ ነበር ስለ ነገ ብዙ አላሰብኩም ነበር በፍቅር እ አቷማደርግ አኮ አላውቅም ነበር ርሱ ጋር መሆን ብቻ ኮ ታውሬ ነበር ምን እሺ ትልቁ ከተማ ሀለ ርቪ ወይም ፀዐአከ ለጠ ለአስር ቀናት ተቀመጥን ነያ አንድ ሳምንት ሀዐከጪ ቆየን ከዚያ እጪበበሃቋ የምትባሷ ከተማ ሄድዝ አንድ ወር ግ ሲሆነኝ አና ሰቤተሰቦቼ ገንዘብ መላከ እንዳለብኝ ሲገባኝ አህመድን ገንዘብ ጠየኩት ለበቾ ከዚያ ያለ ስራ ቤት ውስጥ እርሱን ተቀምጦ መጠበቅ ስለሰሰቸኝ ስራ መስራት አብኝ ስነው ከቤት በመውጣቴ ደስተኛ አልነበረም ማለት እርሱ የሚፈልገው አርፌ ቤት እንድቀመጥ እርሱ የገንዘብ ችግር ዘዚሰበት የቤተሰቦቹንም ሆነ የእኔን ወጪ እንደሚሸፍን በተዘዋዋሪ ነገረች እና ኸኔ በፍቅር ስከር ብዬ ስለ ነበር ሀሳቡን ሁሱ በእሺታ ነበር የተቀበልኩት ከዚያ ኢኢ ርክክበ ከሃ በበርከክ ግ እኔንጃ። በተለይ ሴት ልጅ ት ስንት ወገኖቻቸን አብደው እንዳሱ ርከክፀ ከሃ በባዳርቧከክ ብዙ ትፈተናለች። ርከክፀ ከሃ በባዳርቧከክ ጫ ማለት። መፅሐፉን እንዳነበው ጉጉት ያሳደርከብኝ ገና ስለ ልጅነት ውሳኔያቸው ስትነግረኝ ነው ሐውት ነው ከዘመኑ በሳይ የሆኑ አሳቢ አና ለውጥ ፈላጊ ነበሩ ርዓት ከሴለው ሰፊ መንግስት ይልቅ በሕግ የምትኖር ትንሽ ከተማ ሙያ ትሠራለቾ ሰበልጣለች አምሮ የሌለው ሕዝብ ሁሉ የእግዚአሔርን ቃል ሳያውቅ የአግዚአብሔር ጠበቃ ሊሆን ይወሳል ብተለይ የኢትዮጵያን የታሪከ መፅሐፍት ስታነብ ወገንተኝነት እና ተጨባጭ መረጃ በመር እንዲሁም የመረጃ አሰባሰብ ድከመት ታያለህ የትኛው ነው ትከከል እአያልከ ሠዘዝለሀ ይሀን ጉዳይ በተመለከተ እርሳቸው አውነተኛ ታሪከ ለመፃፍ ሶስት ስጦታዎች ያሯሷጋሱ የሚል እምነት ነበራቸው ዚ ተመልካቾ ልቦና የተደረገውን ለማስታወቅ የማያዳላ አዕምሮ በተደረገው ለመፍረድ ርክክበ ከሃ በበርከክ የጠራ የቋንቋ አገባብ የተመለከቱትንና የፈረዱትን ለማስታወቅ የነቀምቴው ተወላጅ ኦኔሲሞስ ቸኩል ወጣት አይደለም አርጋታ የበዛኩኑ ነበር እሮምኛ ባልችልም በኦሮምኛ ሲያወራ ቅላፄው ደስ ይል ነበር አነሲሞስ የነ ተማሪ አልነበረም የኢንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪ ነበር ስለ ታሪከ ግን ከታሪከ ተማሪች ያውቅ ነበር በጣም አንባቢ ነበር ታዲያ አንድ መፅሐፍ ሳይሆን ለማነፃፀር ስለ አገሬ ዥ በተለያዩ ሰዎች የተፃፈውን እንደሚያነብ ነግሮኛል እኔም ተረድቻለሁ ከንግግሩም ግዓ ይቻላል አፍ ሲከፈት አፅምሮ ይታያል የሚለውን ያወኩት በእርሱ ነበር ጣፋጭ አቤ ነበረው ስለ አፄ ቴዎድሮስ በሆነ አጋጣሚ ተነስቶ ካነበብኩት የበለጠ እርሱ በርኳ መፅሐፍትን ስላነበበ የተሻለ መረጃ እንዲሰጠኝ ጠየኩት ገድ ታሪከ አንብቤ ግራ ተጋባው አልኩት ብለምን ብለ አፄ ቴዎድሮስ እና ከሚሲዮናዊያን ጋር የተያያዘ ነው እሼ አፄ ቴዎድሮስ ይበልጥ ወዳጅነት የነበራቸው ከየትኞቹ ሚሲዮናዊያን ጋር ነበር ኸእርግጥ እፄ ቴዎድሮስ የህዝቡን ተቀባይነት ለማግኘት አንድ ህዝብ አገ ሀይማኖት የሚል ነገር ለማስረፅ በአዋጅ መልክ አቡነ ሰላም የሚሉትን ሃይማኖት ያልተቀፏ ከላይ አንገቱ ከታች ባቱ ይቆረጣል ሲሱ ሕዝቡ ሁሉ የአርቶዶከስ ሀይማኖትን አንዲቀበሏ ቢያደርጉም ውስጣቸውን ስንመረምር ግን ሌላ ነበር ማለት ሴላ ስልሀ በኦርቶዶከስ አያምኑም ማለቴ ሳይሆን አየሀ አጠገባቸው በወቅቱ አገሪቱ ውስጥ በርካታ ሚሲዮናዊያን ነበሩ በተለይ ካቶሊኮች እና ፕሮቴስታንቶች ነበሩ ታሇ ንጉሱ ትልቁ ግባቸው ሀይማኖት ሳይሆን የትኛው አገር የተሻለ ቴክኖሎጂ ወደ ኢትዮጵያ ወስጥ ያስገባልኛል። ብቃ ማታ ማታ በተፈለገች ቁጥር ሳመላልሳት ሳላስበው ፍቅር ጸጻ ሷን ለመማረከ ማውጣት ጀምርኩ ከሰሬ ቀረው አፈቀርካት ቀላል ጨየ እንዳልሆነች እያወከ እገዴት እንደገባሁበት እኔ ራሱ አላውቅም ብቻ ከልቤ አፍቅሬያት ነበር ስንት ጊዜ ሁለት ዓመት ኀዢካትሦ ቱልነገርኳትም ትረዳኛለቸ አያልኩ መጋበዝ እና ማዝናናት ብቻ ነበርር አንዳላጣት ፈርቼ ዝምብዬ ነበር በመሀከል አርግዛ ከጅማ ጠፋች ሁሰት ዓመት ሆነኝ አሁን ፍቅሬ በርዶልኛል የልጅቷን መጨረሻ ግን አላውቅም ግሳዝናል ብጣም ቢያንስ ብትነግራት ይወጣልህ ነበር ዳር ዳር አማ እል ነበር ግን ትመከረኝ ነበር ትቆጣኝም ነበር የሚገርመው አኮ ጥሩ ልጅም ናት በነገራችን ላይ ብወድሽስ ስላት እዝ አንተ ጥሩ ወጣት ነህ እንደኔ ያለት የተጨማለቀች ሴት እትሆነህም ትለኛለች ውድ ቤት ስጋብዛት አንተ ልጅ የዩኒቨርሲቲ ጨኤዚ ራኤ ጨጨ ኤኤ ሚያያዳጻ ጧ ቃ ዓርጺክክፀር ከሃ ፀበበጳርበክር ታህ ዘቦ እታው። ሣን አኮ በዚያው ልከ ሳይከራከሩ የሚገ ኖርሀ እኮ ገንዘብን በምታገኝበት መልኩ ይወሰናል ጠብቀህ የምታገኝ ከሆነ እና በሙስና ሆነ ከውጪ ያልሠራሀበትን ገንዘብ የምታገኝ ከሆነ እኩል ለገንዘብ ከብር የሰሀም ምሳሴ ልስጥሀ ዲላ ኒቨርሲቲ አያለሁ አንድ የሀብታም ልጅ ነበር አባቱ ለእንድ ወር ብር ይልኩለት ነበር ለእኔ አባፊ በአንድ ወር የሚልከልኝ አዐ ብር ብቻ ነበረቸ ይሀ ተማሪ ተመርቆ አስተማሪ ሆነሃ ከአስራ አምሰት ቀናት በላይ አልሰራም በወር ዐ ብር ማጥፋት የለመደ ልጅ እንዴት ብሎ ሀዐዐ ብር ደሞዝተኛ ሆኖ መኖር ይቸላል። በተለይ ከጀርባ ያለውን ሜሰጠር ጋዎ በኃዴዎች ቋንቋ ካውንተር አታክ ትባላለች አሸ በእኛ የሀበሻ ባይ በብዛት ህዝቡ ከባዓላት ጋር በተያያዘ ገንዘብ ያለ ፕሮግራም አንደ ግብዝ ሰው ያወጣል ስለዚህ የህዝቡን የመግዛት ፍላጎት ይበልጥ ለማናር ታላቅ ቅናሽ የሚል ነገር ትለጥፋለህ ርክክበ ከሃ በበርከክ ታሉ ደግሞ ይበልጥ ትኩረት ይስባል በእርግጥ አንዳንዴ የገግ ታላቅ ቅናሽ በመለጠፍ ትሸጣለሀ ፋሸን ያለፈባቸውን ነገሮችን ሊበላች ሁለት ወር ወይም ሶስት ወር የቀራቸውን የታ ትሽጣለሀበኮንትሮባንድ የገቡ ዕቃዎችን በርካሽ ዋ ስትገዛ እንተ ማወቅ የፈለከው ጀርባውን ስለሆነ የጠቀስኩልህ አውነታዎች እንዳሉ ሆነው አብዛኛው ቤት የሚለጠፈው የታላቅ ቅናሽ ዋጋ የውሸት ነው የሥነልቦና ጨዋታ በጣም ይበዛቢታል ሰምሳሌ አንተን ፌከ ለመስራት ዐዐ ብር የነበረው ብር ገባ የሚል ዋጋ ይለጠፍበታል።