Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፄ በአማን ቀቆኦርበን ውእቱ ዘኢይክሉ ይጥዐሙ እምኔሁ ግሙናነ መንፈስ ። ልመናዋና በረከትዋ ከአገል ጋይዋ የማርያም ጋራ ይኑር ለዘላለሙ አሜን ። ድ የሚቀበለው የልመናዋ ክብር ፍጹም የሆነ የረድኤትዋ ሁበት ጽንፍ እስከ ጽፍ የሚመላ የተወደደ የል ጅዋ ቸርነት በእውነት ከሁላችን ጋራ ይሁን ዘላለሙ አሜን ።
አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይስሕቡ ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያነጽሑ ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያጠብዑ ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይኬልሉ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያሞግሱ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቤንኑ ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የሐትቱ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይወዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈጽማሉ ። ቿ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሠራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከናውናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሰለጥናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናሱ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ይስባሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለ ምዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያነጻሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከብራሉ ። ኋፄ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይቀመጣሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረ ምራሉ ። ይሕ ፅዱ አብ ቅዱስ ልዱ ወል ቅዱስ ጳዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ። ሕ ቅዱስ አብ አንድ ነው ቅዱስ ወልድም አንድ ነው መንፈስ ቅዱስም አንድ ነው ።