Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ምዕራፍ ማጠቃለያ በፍጻሜ ዘመን በአሜሪካ እስከ ኣኹን ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እየለቀቁ በየጊዜው ሥርዓቱና የነገረ መለኮት ትምህርቱ ቀኖናው እና ዶግማው የሚስዋወጠውን አውሮፓ እና አሜሪካ በትርቡ በመጨረሻው ዘመን የተፈለሰፉትን እአና የተወለዱትን የራስ ለማድረግ የሚሞክሩትን እና የሚጥሩትን የምንመክረው አውነተኛውን ታሪክ መርምረው መንገዳቸ ውን እንዲያስተካክሉ ነው። አሜሪካ ኮሎምቦስ በ ካገኛት ጊዜ ጀምሮ ያለው ዘመን ከሌላው ዓስም ሲወዳደር በጣም አጭር ዘመን ነው ። አንደሚታወቀው አሜሪካ ጉልበቷ በሳይንስ ላይ የተመሠረተው ቴክኖሎጂና ኢኮኖሚዋ ነው ። ይህም ጉልበት ዓለምን እየመራ ሲኾን በአኹኑ ጊዜ ግን እየዋዥቀ ነው ። ይህም ሌላው አሳሳቢ የዓለም ችግር ነው። በአሜሪካ ያሉት የክርስትና ኣምነቶች በየጊዜው በሐሳብ የሚለያዩ የሚከፋፈሉ ናቸው ያም ብቻ ኣይደለም ኢአማ ንያን በዝተውባታል የአስልምና አክራሪ ቡድኖችም አየተፈ ጠሩባት ነው ። ይህም ስለተባለ ተስፋ መቁረጥ ተገቢ አይደለም ተስፋ መቁሪጥ ኃጢኣት ነው። ዓለም አንደ አንድ መንደር በተቆጠረችበት ዘመን ከቴክኖ ሎጂው ምጥቀት የተነሳ ተሰውሮ የኖረው ነገር ኹሉ አየተገለጠ የመ ጣበት ዘመን ስለኾነ ትውልዱ በመማር ከዚህ ጋር አብሮ መራመድ አና መጓዝ ያአበት መኾኑ የግድ ነው። ባጠቃላይ ኑሮ እና ክርስትና በአሜሪካ ከብዙ በጥቂቱ ይህ ነው።
ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር የደቡብ ባፕቲስት ቦርን አጌን ጂሚ ካርተር በደቡብ ባፕቲስት የክርስትና አምነት ሰባኪ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ኾኖ ሲመረጥ የመጀመሪያ ሰው ነው ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ሮናልድ ሬጋን ኛ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ኾኖ ሲመረጥ ዕድሜው ዓመት ነበር ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ በየጊዜው በአሜሪካ በየዓመቱ እየተደጋገመ የሚታይ ነው። ዖ ልር ከ ር ነ ሊክ ርክየህሃ ነ ክፍል ኹለት የክርስትና እምነት በአሜሪካ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ክፍል ኹለት የክርስትና አምነት በአሜሪካ በዓለም ሦስት ታላላቅ የክርስትና የአምነት ቡድኖች ዲኖምኔ ሸን አሉ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ምፅራፍ ኦሪዬንታል ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ቃሉ የግሪክ ሲኾን ቀጥተኛ አምነት ማለት ነው ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ግብፅ ቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኣሜሪካ በዚያ ቀን በግብፅ ምድር መካከል ለአግዚአብሔር መሠዊያ በዳርቻዋም ለአግዚአብሔር ዓምድ ይኾናል። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ እነሆ ሕንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘቧም ኹሉ የሰለጠነ ኣንድ ኢትዮጵያ ሰው ሊሰ ግድ ወደ ኢየሩሳሌም ኹደ። ኣባ ገብረ አግዚአብሔር ቆየት ብሎ የመኪና አደጋ ስለደረሰባቸው ወደ ኒው ዮርክ ተመለሱ» ጥቅምት ቀን ዓ ም ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመጀመሪያ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኒው ዮርክ አንዲገዛ ር ሊዮርክ ከቱ ኘከጾ ረ ሥ ፇቪታርቷ ጋ ደ ሸው ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ አደረጉ ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲቋቋም ኣማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በቁጥር ጥቂት ነበሩ ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ በካሊፎርኒያ ሎሳ አንጀለስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመሠረተው የጸድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ነው። ሐ ኛ ፓትርያትክ አና ቅዱስ ሲኖዶስ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ኛው ብፁዕፅ ወቅዱስ ኣቡነ መርቆሬዮስ ናቸው። በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ ፓትርያርክ ርአሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶ ከስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ኛ መደበኛ ጉባኤ በዋ ሸንግተን ዲቢ ርዕሰ አድባራት ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተደረገ ሲኾን የሲኖ ይስ ስብሰባ ላይ የወጣው የአቋም መግለጫ ። ስሙም የኢትዮጵያ ኦርቶዶ ክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአንድነት ድምጽ ሬድዮ ተብሎ አንዲጠራ በቂና አሳማኝ ባልኾነ ምክንያት ከቅዱስ ሲኖዶሱ አመራር ውጪ ነን ስሚሉ አብያተ ክርስቲያናት የውይይት በር አንዲ ከፈት ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገ መመመ ካህናት ጥሪ እንዲደረግላቸው ካህናት ስለ አንድነት አና ስለፍቅር አንዲያስተምሩ ሥርዐተ ቤተክርስቲያን አንዲከበር ምስጢረ ጥምቀት ምስ ጢረ ንስሐኝ በተመለከ የመጽሔት ስርጭትን በተመለከተ በአገራችን በኢትዮጵያ ስለደረሰው የድርቅ አደጋ የሰንበት ትምህርት ቤት አደረጃጀት በማጠቃስያ በውጪ አገር የምትገኘውን ቤተ ክርስቲያን ከላይ የተዘረዘ ሩትን በማዕከላዊነት በይበልጥ ስለማጠናከር በአሜሪካ የኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ሰጠ። መ ኛ ፓትርያርክ አና ቅዱስ ሲኖዶስ በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ኹለት ጊዜ አየተሰባሰበ የቤተ ክርስቲያኒቷን ። አቡነ ይሥሐቅ ቀደም ብለው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ በመኾን ስዘመናት አገረ ስብከቱን ይዘው የቆዩ ነበሩ ። መ የካህናት ማኅበር በአሜሪካ ግንቦት ቀን ዓ ም በዋሸንግተን ዲሲ እአና በአካባቢው የሚገ ኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ማኅበረ ካህናት ከገዳመ ተክስ ሃይማኖት የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ጋር በመተ ዜና ልደታ ጋዜጣ ቃሰ መጠይቆቅ ጥረ ም ረይጋ« ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ባበር የተዘጋጀው በአሜሪካ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት አጠቃላይ መን ፈሳዊ ጉባኤ ያወጣው የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትተዳደ ረው በአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ መገበር ስለኾነ ሲኖዶስ መኖር የሚገባው በኣገራችን በኢትዮጵያ በዐዲስ አበባ ነው። ሰ ካህናት አና ምእመናን ጉባኤ በአሜሪካ ከላይ የተገለጸው የካህናት ጉባኤ ሲፈርስ በምዕራቡ ክፍለ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናት አና ምአመናን ጉባኤ ተቋቋመ። ወደፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ አይነት ያለመግባባት እና ያለስምምነት በአሜሪካ በአውሮፓ አና በቀሩት ዓለማት አንዲሁም በኢትዮጵያ ምድር ልትጓዝ አይገባትም ። ቅዱስ ገብርኤል ሲያትል ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ሲያትል ን አርሜንያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ የአርሜንያ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያ የተመሠረተውና የተሰበከው በሐዋርያው ታዴዎስ ነው ዮሐ ። ሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ የሶርያ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን በቅዱስ ጴጥሮስ ቀጥሎምበቅዱስ አግናጥዮስ ተመሠረተ ። በአሜሪካ ይህች ቤተ ክርስቲያን በ አካባቢ ተመሥርታ ዛሬ በአሜሪካ ግዛቶች በስፋት አገልግሎት በመስጠት ላይ ትገኛለች። የግሪክ ቤተ ክርስቲያን ቀደምባስውዘመነ በአሜሪካ አገልግ ሎት የሚሰጥ የነበረው ለግሪካውያን ዜጎች ምአመናን ብቻ ሳይኾን ስሰርቢያን ለሩስያን ለአልባንያን ስሩማንያ ለቡልጋርያ ለዩክሬ ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ይን አና ስሶርያ ቤተ ክርስቲያን ምእመናኖች ጭምር ነበር ። በአጠቃላይ በአሜሪካ የሚገኘው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ወደ ኹለት ሚሊዮን የሚደርስ ምአመናንአሏት። ከ የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስየያነ « በአሜሪካ አሜሪካ በሩስያውያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ክተያዘች ብዙ ዘመን አስቆብራለች። በኋላ ግን ቀስ እየተባለ ልጆቻቸው በአሜሪካ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሲገቡ የአንግሊዘኛ ቋንቋውን ሲና ገሩ የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ስም በመለወጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ የሚል ስያሜ ሰጥተው ይኖሩም ነበር ። በአኹኑ ጊዜ የራሸያ ቤተ ክርስቲያን በ አገረ ስብከት በአሜሪካ ተከፍላ ትገ ኛለች። የካቶሊክ አምነት በአሜሪካ በአሜሪካ የካቶሊክ አምነት ከቀድሞ ጊዜ ጀምሮ የነበረው ችግር የቋንቋ ልዩነት ነው ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ባጠቃላይ በአሜሪካ ውስጥ ሉተራውያን የክርስትና አምነት ተከታዮች ሚሊዮን ይደርሳሉ ተብሎ ይገመታል። አገግሊካን በአሜሪካ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተው ከ ባለው ጊዜ ነው ። በዙ የአንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስትና ምአመናን ወደ ካቶሊክና ወደ ኦርቶዶክስ የክርስትና አምነት ገቡ። ከ ጀምሮ ከአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ጋር በአንድነት በለንደን ላምባዝ ቤተ መንግታት ቤተ ክህነት ተገናኝቶ ጉባኤ ማድረግ አና መነጋገር ተጀመረ። ዛሬ በአሜሪካ ከ ሚሊዮን የሚጠጉት ነዋሪ አሜሪካውያን የኤጺስኮፓል ኣባል ወይም የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን አባላት ነን ብለው ያምናሉ»ራ አብዛኛዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ኾነው የነበሩት ክሌሎቹ አምነቶች የበለጠ የኤጺስቆፓል ቤተ ክርስቲያን አምነት ተክታዮች ናቸው ። ች ፕሬስቤተርያን ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ የተከፋፈለ ቡድን ነው ። » ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ይህም ማለት የአምነቱ እንቅስቃሴ ኃጢአት የሚኾን ነገር የለም ኹሉ ነገር ቅዱስ ነው የሚል አመለካከት ስለነበራቸው ነው «። በዚህ ወቅት ጥሩ አጋጣሚ ስላገኘ ከ ጀምሮ በክፍተኛ ኹኔታ በሰፊው ይሰብክ ጀመር የጸ ፊውን መጽሐፍ ያነበቡት አና ስብከቱን የሰሙት ኹሉ ያን ሚለር ያለ ውን መጋቢት ቀን ጀምሮ አስከ ድረስ ባለው ጊዜ ለአ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ንድ ዓመት ይመጣል በሚጵ ይጠብቁ ጀመር ። በኋላ እየተለመደ መጥቶ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት አባል ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ። ሂፒሺዶሖ ዉ በአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ፕሮቴስታንት ሠ በአሜሪካ አገር ኣትላንታ ግዛት ነዋሯየኾኑት ኢትዮጵያዊፓበተር በአ ንድ ወቅት በስብከታቸው ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ያደረሱት ነቀፌታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማጎያንን ብዙዎ ችን አሳዝኗል ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ምዕራፍ አሜረካውያን ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ የካቲት ቀን በካሊፎርኒያ በሎሳ አንጀለስ በአንጾክያ የኦርቶዶ ክስ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ቀን የፕሮቴስታንት ፓስተሮች አና ዲያ ቆኖች አንዲሁም ምእመናንን ጨምሮ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲ ያን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነች በማለት ከነበሩበት ከካሪዝማቲክ ካምፓስ ክሩሴድ ፎር ክራይስት ከቬን ያርድ ፌሎውሺፕ ኤቫንጀ ሊካል ፍሪ ቸርች ባፐቲስት ሚሸነሪ ክአንግሊካን ከኤፒስኮፓል ክሉተራን ከሜተዲስትና ክፕሬስቤተሪያን ኣየወጡ ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና እየተጠመቁ ብዙዎች ገቡ። ይህችም ቤተ ክርስቲያን የኢትዮ ጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ነች። የቤተ ክርስ ቲያኒቷን ባህልና ሥርዓት ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ተማረች ። ከዚያ የትንሣኤ ዕለት ሚያዚያ ቀን ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ዓ ም ግንቦት ቀን በቦልቲሞር ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተጠመቀች። ኛ ከ ኬ ኘሃ ርየርብ ከ ከበ ከ ኪ የበ ከ ለ ከ ነ ከኪ ከሃ የከ በ ጀለእነሏ ወርፔክፒልሏ ቪኢለ እጸሃ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ምዕራፍ ማጠቃለያ በፍጻሜ ዘመን በአሜሪካ እስከ ኣኹን ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የገቡ ብዙዎች አንደኾኑ የታወቀ ነው ።