Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገ ሕገ መንግሥቱን ተግባራዊ ለማድረግ በሰሜን ምሥራቁ አሜ ሪካ በኒው ኢንግላንድ በ የባርነት ነጻ አውጭ ቡድን ተቋቋመ የዚህ የነጸነት አውጭው መሪ ዊልያም ሎይድ ይባል ነበር ። ይህ የማሸሸ ሥራ አንደር ግራውንድ ሬይል ሮድወይም ባርያን የማስመለጥና ወደ ሰሜኑ ክፍል ለማስገባት የሚደረገው ስልት ነበር። ግፋ የመረራቸው ወደሰሜን መኮብለል ያልቻሉት አንዳንድ ጊዜም ወደ ደቡብ ሜክሲኮ ሀይቲ ኣና ካረቢያን ደሴቶች አየኮበለሉ ያመልጡ ነበር። በዚህ ወቅት ታዋቂው አንክል ቶም ካቢን የተባለ የጥቁ ሮችን ስቃይ የሚናገረው ታሪካዊ ልብ ወለድ መጽሐፍ በ ተጻፈ። ጽሑፍን የደረሰችው ከነጭ አሜሪካውያን ዝርያ የነበረች የጥቁሮች መብት ተከራካሪ በመኾን ብዙዎች ተነስተው ነበር። ሀሪዬት ተወልዳ ያደገችው በሜሪላንድ ግዛት ነው። አሳዳሪዋ ጌታው ብሮዳስ የተባለ ሰው ነበር። የሜሪላንድ ጫካ በጣም ጭለማ ነው ። እኔ አኹዳለሁ ብቻዬን አይደለሁም እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው የሚ ገጥመኝም ቢኖር ነጸነት ወይም ሞት ነው። የመጀመሪያው ጉዞዋን ያደረገችው ወደ ኣደገችበት ከተማ ቦልቲሞር ነበር ። ሀሪዬት ይህን በደንብ ተረዳች» ነገር ግን የማስመለጫ ዘዴዎች ብዙ ነበራት። ለዚህም ጥንቃቄ ታደርግ ነበር። ጊዜውም ከ አስከ ነበር። በወገኖቿ የተሰጣት ቅጽል ስሟ ሙሴ ነበር። ፀኢ በቅዱች መጽሐፍ ታሪክ እንደምንረዳው ፈርኦን አስራኤላውያን ባሮ ችን ለመልቀቅ ያልፈስገው ጡብ የሚሠራና ሌላውም የጉልበት ሥራ ይቆማል ብሎ በመፍራት ነው።
ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ መልአከ ብርሃን ብርሃኑ ብሥራት በአሜሪካ አገር በሜሪላንድ ግዛት ቦልቲሞር ከተማ ተጀምሮ በብሪታንያ ለንደን ከተማ ባራክ ኦባማ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ኾኖ በተመረጠበት ዕለት ተጠናቀቀ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ሙዴ የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው። ኤች ዋይ ኢንተርናሽንል የኅትመት ሥራ ድርጅት ኃላ የተ የግማ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሀብቴ ፈርሻ እና ምዋና ሥራ አስኪያጅ ወሮ ይሳለሙሽ ተክሌ እንዲሁም የመሥሪያ ቤቱን ሠራተኞ ስለትብብራቸው በእግዚአብሔር ስም ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ለአቶ ታምራት ከበደ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ማውጫ ክፍል አንድ ምዕራፍ ዐዲሲቷ ዓለም አሜሪካ ክርስቶፎር ኮስምበስ የሥልጣኔ ዘመናት አከፋፈል ጩ ሬኔሳንስ አሜሪጎ ቬስኾቺ ምዕራፍ የተሐድሶ ንቅናቄ ተሐድሶ በጀርመን ተሐድሶ በሲውዘርላንድ ፐ ተሐድሶ በአንግሊዝ ምዕራፍ ደ የእንግሊዝ ተሐድሶ ወደ አሜሪካ መሰደድ የአራሸ ዝበሬዎች ቡድን ዊ መንፈሳዊ ተጓች የአሜሪካ ተወላጆች ኢንዲያን ስብከተ ወንጌል ለኢንዲያኖች ቅኝ ገዢ የብሪታንያ መንግሥት ዓመት የባርነት ስቃይ ምዕራፍ የአሜሪካውያን ነዋሪዎች የነጸነት ትግል የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋሸንግተን የነጸነቱ አዋጅ ሐምሌ ቀን ጀሆ ፐሬዚዳንት ኩንግረስ እና የጸሎት ሕገ መንግሥት መርቀቅ የመብት ሕግ መረ የነጻነቱ አዳራሽ የነጸነቱ ደወል ኛ የአሜሪካ ባንዲራ የአሜሪካ ማኅተም አና ዶላሩ ኛ ፐሬዚዳንት ጆን አደምስ ኮንግርጌሽናል ደኛ ፕሬዚዳንት ቶማስ ጃፈርሰን ኤጺስኮፓፖል ኛ ፕሬዚዳንት ጀምስ ማዲሶን ኤሊስኮፓል። ዐይ ኛ ፕሬዚዳንት ጀምስ ማንሮ ኤሏስኮፓፖል ኛ ፕሬዚዳንት ጆን ኩንሲ አደምስ ዩኒቴርያን ምዕራፍ ዐዲሲቷ አሜሪካ እና ስደተኞች ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ቤንጃሚን ፍራንክሊን ኤጺስኮፓል ምዕራፍ ጥቁር አሜሪካውያን ባርነት መጥፋት አለበት አቦሊቨኒሰት ፍሬድሪክ ዳግላስ ዉጠ ሀሪይት ተብማን ምዕራፍ ሰሜን አና ደቡብ የሕዝቦች ጦርነት ኛ ፐሬዚዳንት አብርሃም ሊንከን በፕቲስት የአርስ በአርስ ጦርነት ከ የነጻነት ሕግና አዋጅ የጌትስበርግ ንግግር የፕሬዘዳንት አብርሃም ሊንከን ሞት ጉ ኩ ክላክስ ክላን ዊ በኒው ዮርክ የገቡ ስደተኞች የነጻነት ሐውልት ጀ ከለቲን አሜሪካ የዝቡ ስደተኞች ካሊፎርኒያ የገቡ ስደተኞች ቻይናውያን በአሜሪካ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ወዳጆች ማርቆስ ጋርቬይ ዊ ራስ ተፈሪያን ምዕራፍ የዓለም ጦርነቶች እና አግኝቶ ማጣት ቋኛ ፕሬዚዳንት ፍራንክሊን ሮዜቬል የጣሊያን ወረራና የኢትዮጵያ ድምጽ በአሜሪካ የጀርመን ወረራ ወኛ ፕሬዚዳንት ሀሪ ትሩማን ባፕቲስት ዊ አሜሪካ አይሁዳውያንን አሰፈረ ወኛ ፕሬዚዳንት ድ ኤይስነሀወር ጆሆሻህ ዊ ምዕራፍ የኛው መቶ ክ ዘመን የጥቁር መብት ተከራካሪዎች ማርቲን ሉተር ኪንግ ኪንግ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያገኘው ትምህርት ፎ ኪንግ እና ሮዛ ፖርከር ሠ ምፅራፍ ምዕራፍ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ መቀመጥ ሸዙብ የጥቁር አና የነጭ ትምህርት ቤት የቤርሚንገሃም ሰላማዊ ሰልፍ የዋሸንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ፀራት የሰንበት ተማሪዎች ሞት በጥቁርነቴ አኮራለሁ ኢኢጠርሺ ዴርዴር ጄፍ ምጅ ጫጭ መ« መ ቷ ማልኮልም ኤክሰ ጳ ለዊስ ፋራካን የሸዬትናም ጦርነት የሜምፊስ ሞት ከፕሬዚዳንት ኬኔዲ በኋላ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ወቋኛ ፕሬዚዳንት ጆን ኦፍ ኬኔዲ ካቶሊክ ወኛ ፕሬዚዳንት ሊንዶን ጆንሶን ዲሳይፐል ኦፍ ክራይስት ይጠ ወቋኛ ፕሬዚዳንት ሪቻርድ ኒክበን ኬከር ወቋጅኛ ፕሬዚዳንት ጅራልድ ፎርድ ኤጴስኮፓፖል ዊ ወኛ ፐሬዚዳንት ጀምስ ካርተር ባፕቲስት ቦርን አጌን ጓኛ ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬጋን ዲሳይፕል ኦፍ ክራይስት ኛ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ሄርበርት ዎከር ቡሽ ኤጴስኮፖል ኛ ፐሬዚዳንት ዊልያም ጃፈርሶን ክሊንተን ባፕቲስት ዓኛ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዎክር ቡሽ ሜተዲስት ቦርን ኣጌን ኛ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ክራይስት ቸርች አሜሪካንን የሚያጠቁ አደጋዎች ሚሲሲፒ ወንዝ ዊ ኃይለኛ የውሸንፍር ነፋስ ኽረኬን ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ቶርኔዶ ሰደድ አሳት የመሬት መጉ ማጠቃለያ ኒ ሸ ቀናው መንገድ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ክፍል ኹለት የክርስትና ኣምነት በአሜሪካ ኦርቶዶክስ ምዕራፍ ኦሬዬንታል ኦርቶዶክስ ግብፅ ኦርቶዶክስ ቅብጥ ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዌስት ኢንዲያን እና አፍሪካን አሜሪካ ለ በኢትዮጵያ የለውጥ ዘመን ሐ ኛ ፓትርያርክ አና ቅዱስ ሲኖዶስ በአሜሪካ መ ኛ ፓትርያርክ እና ቅዱስ ሲኖዶስ በኢትዮጵያ መን የካህናት ማህበር በአሜሪካ የሰላም መልእክተኞች ወደ አሜሪ ሰ ካህናት አና ምእመናን ጉባኤ በአሜሪካ ቁብ የኢትዮጵያ ኦርቶ ፐ አርሜንያ ኦርቶዶክስ የሶርያ ኦርቶዶክስ የሕንድ ኦርቶዶክስ ምዕራፍ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤ ክ በአሜሪካ ግሪክ ኦርቶዶክስ ሩስያ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ምዕራፍ ካቶሊክ ቤ ክ ካቶሊክ በአሜሪካ ፕሮቴስታንት ምዕራፍ ፕሮቴስታንት ሉተራውያን በአሜሪ ወ ሉተራውያን ለ ዊስኮንሲን ኢቪንጅሊካል ሉተራውያን ሲኖድ ከ አንሣሊካን በአሜሪካ ሀ ኤጴስኮፓል ሀ የአስኮትላንዱ ፕሬስቤተርያን ሀ ዳች ተሐድሶ ሜተዲስት በአሜሪካ ወ አፍሪካን ሜተዲስት ኤዲስኮፓል ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ አፍሪካን ሜተዲስት ኤጺስኮፖል ዛዮን ሐ ላልቬሸን አርሚ በአሜሪካ አናባፕቲስት ወ ሜኖናይት ሐ ብራዘር ኢን ክራይስት ኩንግሬሸናሊስት ወይም ፒሩታንስ ህ ዩናይድ ቸርች ኦፍ ክራይስት ስ ዩኒቴርያኒዝም ባፕቲስት በአሜሪካ ወ ባፕቲስት ቦርን አጌን ለ ናሸናል ባፕቲስት ኮንቬንሽን ጀነራል አሶሴሽን ሬጉላር ባፕቲስት መ ሳውዝ ባፕቲስት ኮንቬንሽን ኳከር ምአራፍ በአሜሪካ የተፈጠሩ የአገር ተወላጅ ሃይማኖቶች ሰባተኛው ቀን አክባሪ ሰሸን ዴይ አድሼንቲ ጀነ የህዋ ምስክር ጆዎሻህ ዊትነስ ክርስቲያን ሳይንቲስት ቸርች ኦፍ ክራይስት ቹቺ ጸገጠቆስጤ ሜጋ ቸርች ሞትሮፓሊታን ኮምኒቲ ቸርች ቸርች ኦፍ ሳይንቶሎጂ ፋንዳሜንታሊዝም አና ክራዝማቲክ ሪ ምአራፍ ፕሮቴስታንት በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ በአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ፕሮቴስታንት ምአራፍ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ፋዘር ፒተር ኢ ጊልክስት ቤነዲክት አባ ዮሐንስ በ ወጣት ታዝ ምአራፍ ማጠቃለያ በፍጸሜ ዘመን የአሜሪካ ኳርታ ሠ ሓተ ሠ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ መቅድም ስመጀመሪያ ጊዜ ወደ አሜሪካ የኹድኩበት ዓላማዬ አገር ለማየትና ዘመድ ጓደኛ ስመጠየቅ ነበር። ጴከገር ከዩ ር ሺ የከ ጾ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ የሚጠሩት ጆርጅ ዋሸንግተን መኾኑን ተረዳሁ ። ርጋሚሪሮ ረሬሠ ረፕ ርከሮየ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ሉተር እና ጆን ካልቪን ናቸው ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ የሚለውን ኅይለ ቃል ዘወትር የሚታይ የአሜሪካ ባህል መኾኑን መጥ ቀስ ይቻላል ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ። ይህን የአሜሪካ የክርስትና እምነት ታሪካዊ አመጣጥ እና መስፋፋት ከተጀመረ ወዲህ አስካለንበት ጊዜ ድረስ ያስውን ኹኔታ ስንማትር አግረ መንገዱንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚሁ በአሜሪካ አገር ነዋሪ የኾኑ ዜጎቿን አና ሌሎችም የአሜሪካ ዜጎችን በዚህች ሃይማኖት ጥላ ሥር ስለማሰባሰብ መምህራ ኖቿ ያደረጉትንና በማድረግ ላይ ያሉትን ጥረት አንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ የተከሰተውን የአስተዳደር የውስጥ ችግሮች በጥቂቱ ለመረዳት ይቻላል የሚል እምነት አስኝ። አዘጋጁ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ክፍል አንድ ምዕራፍእ ዐድሲቷ ዓለም አሜሪካ አሜሪካ ለብዙ ሺህ ዓመታት የሰው ዘር መኖሪያ ያልነበረች ባዶ ተራ ራዎች ጫካዎች ወንዞች እንስሳት አና አሳዎች ብቻ ሂዩሟኖሩባት ምድረ በዳ ነበረች። ይኹን አንጂ አንደ ወላጆቹ እሱም በሮማ ኺ እሂከዊ ልበቨዉክ የ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የኾነ አምነተ ጠንካራ የቀን አና የማታ ጸሎት ተሳታፊ በመኾን ዘማሪም ነበር። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ስምንተኛው ሺ ገባ ተባለ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ አደረበት። ካልቪን አንደ ሉተር የክርስትና አምነት መገኛ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ መኾኑን አና ቀሳውስት ካህን ኹሉም ሰው መኾን ይችላል አስ። ይህ የጆን ካልቪን ትምህርት አና እምነት የአሜሪካ ሃይማኖት አና ሕገ መንግሥት መሠረት ነው። ሠ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ነገሥታት እስከ ዛሬ ድረስ ይጠሩበታል ። ወግረሠ ረመ ረዕጋ ሪህ ታሪፀ ያሆ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ አና በመካክለኛው የአሜሪካ ክፍል እየተሰደዱ በመስፋፋት በቅኝ ግዛት ያዙ። ዕነገ እሪ ርሃ ጂያሮ ጋ ታያ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ አምነት ተከታይዋ ንግሥት ሜሪ በአባቷ የተመሠረተው አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ወደ ካቶሊክ ይመለስ በማለቷ መከፋፈል ቀጥሎ ተበጣብጠው ነበር። ክነዚህ ሌላ በአንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን አኩርፎ የተገነጠለ ሌላ ቡድን የባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን በ በአሜሪካ ደረሰ። ሳጉታፌ ሳንዲያጎ ሎሳአንጀለስ አና ሳጉፍራንሲስኮ አነዚህ ኹሉ በአሜሪካ ስለመጀመሪያ ጊዜ የካቶሊክ አምነት የተጀመረባቸው ቦታዎች ናቸው ። የቅኝ ገዢው የብሪታንያ መንግሥት ከፈረንሳይ ጋራ በ የነበረው ጦርነት አንደ ተፈጸመ ቱን በምሥራቁ የባሕር ጠረፍ ዙሪያ ያሉት ቦታዎች የአንግሊዝ ፓርላማ በደገብ በቅኝ አገዛዝ ይዞ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ማስተዳደር ጀመረ ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ነጻነት አስከታወጀበት እስከ ጊዜ ድረስ ለ ዓመት የባ ርነት ሥርዓት በአሜሪካ ውስጥ ተንሠራፍቶ ቆየ ። ስመወስድ ጊዜ አለው ስመሞትም ጊዜ አስው ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ለመትከል ጊዜ አለው የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለስውነ ለመግደል ጊዜ አለው ለመፈወስም ጊዜ አለው ኒ ለማፍረስ ጊዜ አለው ለመሥራትም ጊዜ አለው ለማልቀስ ጊዜ ኣለው ለመሳቅም ጊዜ አለው ዋይ ስማስት ጊዜ አለው ስመዝፈንም ጊዜ አለው ድንጋይን ስለመጣል ጊዜ አስው ድንጋይንም ለመሰብሰብ ጊዜ አለው ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው ከመተቃቀፍም ለመራቅ ጊዜ አለው ስመፈለስግ ጊዜ አስው ለመጥፋትም ጊዜ አስው ስመጠበቅ ጊዜ አስው ለመጣልም ጊዜ አለው ስመቅደድ ጊዜ አለው ለመስፋትም ጊዜ ኣለው ዝም ለማለት ጊዜ አስው ለመናገርም ጊዜ አስው ስመውደድ ጊዜ አለው ለመጥላትም ጊዜ ኣለው ስጦርነት ጊዜ አለው ለሰላምም ጊዜ አለው በማለት ይጠ ቅሳሉ። ዶ ከ ጥላቻው ከብሪታንያ የቅኝ ገዢው መንግሥት ጋር አየተካረረ መጥቶ መጋቢት ቀን በቦስተን ዐሥር የቅኝ ገዢው መንግሥት ወታደሮች እና ዐሥራ ስድስት የቅኝ ተገዢዎች አሜሪካውያን ነዋሪዎች ፒዐሃ እል እከ ፐሸ ሪኣ ኮ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ሯ መ ግጭት ተፈጥሮ ስው ሞተ ። ዐቦዬሠጻ » ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ቡድን የተፈጠረው በአንግሊዝ አገር ነው። ይኽን ተቃውሞ ስማዳከም የቅኝ ዝጄ ፒህ ርልሃ እ ዶሪዖ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገዢው የብሪታንያ መንግሥት በአገር አና በመንግሥት ላይ የሚያ ትን የሚክዱትን በማሰር አንዲሁም በስቅላት አንዲቀጡ ያደርግ ጀመር። ይህ የነጻነት አዋጅ የታወጀበት ቀን አስከ ዛሬ ድረስ የነጻነትን አና የአኩልነት መብት የተሰጠበት ቀን ስለኾነ የአሜሪካ ሕዝቦች በጣም ያከብሩታል ። ተለብስ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ በብሪታንያ መንግሥት ግብር አና አንዲሁም የተሳሰረ ሕግ መጠላስፍ የሰስቸው የጦሩ ዋና መሪ ጆርጅ ዋሸንግተን ከቦስተን የቀሩ ትን የቅኝ ገዢውን ባለሥልጣኖች ጠራርጎ አስወጣ ። ከጆርጅ ዋሸንግተን ጋር ለነጸነት የታገሉት የታወቁት ሰባቱ ሰዎች ለአ ሜሪካ የነጻነት አዋጅ ካወጁ በኋላ ከብሪታንያ ቅኝ ገዢዎች ጋራ ያለው ጦርነት እስከሚያበቃ ፊላዳልፍያ ከተማ ውስጥ በኤጺስኮፓል ክራይስት ቤተ ክርስቲያን የተፈራረሙበትን የነጻነት አዋጅ ደብቀው የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ኩንግረስ እና የጸሎት ቤት የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የመጀመሪያው ኩንግረስ በ የኩንግ ረስ ጸሎት ቤት የካቲት ቀን ተመሠረተ ። ዕጸጽቨዐዩ ጋ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ቃላት አሉበት ። በአሜሪካ ያለው የአንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን አንግሊካን በጣም እየተ ዳከክመ መጣ በአሜሪካ ውስጥ የአንግሊካንን ቤተ ክርስቲያን ስሙን መጥራት አንኳን ጠሉት። የመጀመሪያ የነጸነት አዋጅ አንዲታወጅ የተፈራረሙበት ሕገ መንግ ሥቱ የጸደቀበት ዳኝነት የታየበት አሜሪካ ዩናይትድ አስቴት ኦፍ አሜሪካ ተብሎ የአሜሪካ ልደት ቀን የተጀመረበት ጆርጅ ዋሸንግ ተን አና ጆን አደምስ ለፕሬዚዳንትነት የተመረጡበት አዳራሽ ነው። የ ሥ ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ መ ሮና ክርስትና በአሜሪካ ጽ ቶማስ ጃፈርሰን በ ማርታ ዌይሌስን አግብቶ ልጆች ወል ዲል ። ፕሬዘዳንት ቶማስ ጃፈርሰን ከዐመፁ በፊት በቅኝ ግዛት በነበሩ ጊዜ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ምአመናን ወክሎ ቤተ ክርስቲያንን ያስተዳድር ነበር። ኑሮና ክርስትና በአሜሪካ ገጽ ጃኛው ፕሬዚዳንት ጆን ኩንሲ አደምስ ዩኒቴሪያን ጆን ኩንሲ አደምስ ፕሬዚዳንት ልጅ ፕሬዚዳንት ሲኾን የመጀመሪያው ነበር ።