Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የነፃነት ስርአቶቾንና የፍትህ ህጎችን የተከሉ ናቸው ስልጡን ባህልና ሳይንሳዊ አስተሳሰብንም አስፋፍተዋል የሰው ልጅን ድንቅ ጀግንነት በኪነጥበብ ስራዎቻቸው ላሳዩ ደራሲዎችና ሌሎች አርቲስቶችም ከብርና አድናቆታችን ከፍ ያለ ነው።ከር ከ ከዩ ህኮፎክ ይባለል ሸከምን ማንፏቀቅአለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይማለሱ አለባብሶ ማረስ ላይ ላዩ ሲታይ በቀላሱና በፍጥነት አንድንዘራ ያስቻለን ይመስላል በአግባቡ የማረስ ሃላፊነትን ለጊዜው ብንሸሸውም እውነታውን ልንሸውደው አንቸልጾ ጊዜውን አንፏቀቅነው እንጂ አናመልጠውም ቀን ጠብቆ በከፈተኛ አረም ይመለስብናል ልፋቱንክረ ሀፐብክ ወደ ሌላ ቦታ መሰደዳቸው አማራጭ የለሽ ተፈጥሮአቸው ነው። ውጤቱም የዚያኑ ያህል ድንቅ ነው። የመምረጥ አቅምም የአእምሮ አቅም ነው። አሁን ስለሰዎች መነጋገር እንችላለን ማለት ነው። ጠቃሚ ነገር እሴት የሚፈጥር ስራ ጀመርኩ ማሰት ነው። ከአማራጮቹ መካከል አንደኛውን የምንመርጠው አንዴት ነው። አነዚህ ውድና ድንቅ ጥቅሞችም እውን ሊሆኑ የሚቾሱት በትከከለኛ መርህና በእሴት ፈጠራ ላይ የተመሰረቱ ሲሆኑ ነው ጨጨጨ መጨ ኤ አ ሳሳ ከ መ መሯጆፎመጸ ን ሾበህ ብሩህ ስብእና አጅግ ከ ችያለሁ ወደፊትም ይበልጥ አችላለሁ አመለካከትና መርህ ከፅኑ አላማና አቅድ ምን ይሄ ብቻ ዩተኛ ከብር መስጠት አንዳለብን ተገንዝበናል በሚል መንፈስ የሚበለፅግ ሰብእና ከትክከለኛ ከብርቱ ስራና ከህሎት የመነጨ ውድ እሴት ነው። አንግዲህ በ ዓመት አድሜ ከዶከትሬት ዲግሪ እና የ ዓመት የጤና ጣቢያ የሃኪምነት ልምድ ሊላ ጠንካራ የማናጅመንት ልምድ ሳይኖረኝ በድንገት ይህ ሃላፊነት ሲሰጠኝ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ታች ማለት ነበረብኝ በዚህ ጊዜነበር ከፐ ጋር የተዋወቅኩት። የተባበሩ መንግስታት የልማት ፕሮግራም በቢከኮ የሚያካሂደው በኣፐ ላይ ያተኮረ የሜይንስትሪሚንግና የአመራር የስልጠና ለመጀመሪ ጊዜ የወሰደኩት ያኔ ነው። በወቅቱ የነበረው የደቡበ ከልል ኤችአይቪ ፕሮግራም አገር አቀፍ ምሳሌ ለመሆን የበቃውና ለአፍሪካም እንደ ማኀበረሰብ ውይይት ያሉ የፕሮገራም ዘርፎችን በአርአያነት ያበረከተበት ምስጢር ሌላ ሳይሆን ፐ ነው። ሜገ ፕፎ ነው።
ፃሳባችንን ተግባራችንንና አላማችንን ከአውኑ ተፈጥሮ ጋር አጣጥመን የምንመራበት የስኬት መገገድ ላይ ነው የምንጓዘው የአውነት የህይወትና የፍቅር ስኬታማ መንገድ ከአውኑ ተፈጥሮ ጋር የሚጣላ አስተሳሰብ ደግሞ በተቃራኒው የውድቀት መንገድ ነው የራሳችን መሪ መሆን አስደሳቾ የብልፅግና ህይወትን ለመቀዳጀት የወጠንነው አላማ እውን እንዲሆንና ግቦቻቸችን እንዲሳኩ የምናደርግበት ብቃት በጥቅሉ የህይወት ከህሎት ይባላል የመጀመሪያዎቹን የመፅሃፉ ሶስት ከፍሎች በሚያጠናከር መንገድ አራተኛው ከፍል የህይወት ከህሎትን መጠቀምና መገንባት ላይ ያተኩራል የህይወታችንን አቅጣጫ የምንወስነው ወይም መሪውን የምናሽከረከረው ራሳችን ነን። ብቃት ልትሉት ትቸላላቸሁ ሶስት አይነት ብቃት አንደኛ በተሞከሮና በምርምር ስህተታቸው አየታረመ አስተዋይነታቸውና አውቀታቸው እያደገ መጣ ሁለተኛ ስራ ላይ በመትጋታቸው ብርታትና ልምድ አዳበሩ በዚያውም የአላማ ፅናትና በራስ የመተማመን መንፈሳቸው ተጠናከረ ሶስተኛ አንዲህ ብቃታቸው ሲጨምር ደግሞ ይበልጥ ምርታማ እየሆኑ በምርታማነታቸው ደግሞ እንደገና ብቃታቸው አየመጠቀ የስኬት ምህዋር ፈጥረዋል ስዝህሬ የፎክዝዮር ዐዞ ህይወታቸው በየጊዜው እየበለፀገ በደስታ ይኖራሱ ለብዙ ዘመናት አንዳችም ነገር አልተለወጠም ሕይወት በየጊዜው የምትበሰፅግ አስደሳች ነበረች ፈፅሞ የምግብ ችግር አልነበራቸውም አንዲያውም በየግላቸው ከፍተኛ ትርፍ ስለሚያመርቱ ሃብት አከማችተዋል ለልጆች ማውረስም የተለመደ ነበር ቤተመፃህፍት መከፈት የተቸገሩ ጎበዝ ተማሪዎችን ማገዝ በአጠቃላይ ለ በልግስና ማህበረሰብን ለሚጠቅም ስራ እርዳታ መስጠት ይችሉ ነበር ከዚህ በኋላ ነው አሳዎች አንደልባቸው ተዘዋውረው የሚመገቡባቸው የጋራ የአትከልት ማሳዎች አንዲቋቋሙ የተደረገው ቀስ በቀስም ብዙ አሳዎች ዕፀዋት መትከል አያቆሙ የግል ማሳዎች እየጠፉና በጋራ ማሳዎች እየተተኩ መጡ በቃ የጋራ ማሳዎች ውስጥ ገብተው እየበሉ ሲዝናኑ ይውሳሱ ትምህርትም ሆነ ስራ አየተረሳ ነው ም ግን ችግር የለም ምግብ ሞልቷል በቀለምና በቅርፅ የሚለያዩ ብዙ አይነት አሳዎች እንደ አንድ ትልቅ ደስተኛ ቤተሰብ ነበር የሚኖሩት የቀሰምም ሆነ የቅርፅ ልዩነት ማንኛውም የዘር ልዩነት ለአሳዎች ትርጉም አልነበረውም ይሄ ቄሳር ይባላል ትልቅ አሳ ነው ነገር ግን ትልቅ ስራ የሚሰራ ወይም ከባድ ሃላፊነት የያዘ አሳ አይደለም ቄሳር ገና የአንድ አመት ህፃን ነው የኮልቅ ዓሳ ዘር ተወላጅ ትንሽዬ ልጅ ይሄኛውስ። እኮ ለምን። ለምን። ከአንግዲህ በአካልና በአእምሮ በኑሮና በስብእና ሳያቋርጥ በየጊዜው የሚበለፅግ አጳደሳች ህይወት ሰመጎናፀፍ ግስጋሴ አንጀምር ወቀሳ ሚባል ነገር የለምከፊታችን የሀይወት ከሀሎትና አስደሳች ህይወት አለ የስኬት መሳሪያ ነው ሰው በተፈጥሮው ከጊዜ ወደ ጊዜ በአአምሮ እና በአካል በመንፈስና በሃብት እየበለፀገ የሚቀጥል አስደሳች ህይወት መኖር ይችላል። ነገር ግን በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወት የሚለው ሃሳብ ከንቱ ወሬ አይደለም። ቅንብራዊ አስተሳሰብ ፍገ በአጭሩ ጥቂት የውድቀትና የስኬት መረጃዎችን ከታሪከ የጠቃቀስነው ከሰው ተፈጥሮ ጋር የተጣጣመ ህይወት ማለት የስኬት ህይወት ማለት አንደሆነ ለማሳየት ብቻ አይደለም ከቅንብራዊ አስተሳሰብ ፐ ጋር ግንኙነት ስላላቸው ነው የቅርብና የሩቅ ታሪኮችን የውድቀት መንስኤዎችንና የስኬት መሰረቶችን የድሮና የዘመናቸን አዳዲስ መረጃዎችንና አውቀቶችን ከመመርመር የተገኘ ነው አንብራዊእባ ከመመርመር አልፎም ሃሳቦቹን አንጥሮና አጣርቶ በመቀመር ያቀናበረ አስተሳሰብ ሳዬ ቅንብራዊ አስተሳሰብ የተግባር መሳሪያዎችን የሚያስታጥቅ ችግርን ለመፍታትና ለ ለመጎናፀፍ የሚያስችል ትከከለኛ መንገድ መሆኑን ለማየት ግን መንደርደሪያ ያስፈልገናኒ ድ አረፍተነገር ለመግለዕ ቢሞከር ከእውኑ ተፈ የቅንብራዊ አስተሳሰብ ምንነት በአን ሽ ጋር የተጣጣመ አአምሮ አካልና ኑሮን በምልአት ያጣመረ የስኬት አስተሳሰብ ነው ቢዒ ይመጥነዋል። የፍቅር መንገድ የሰው ልእለ አላማ በየጊዜው የሚበሰፅግ አስደሳች ህይወትን መቀዳጀት መሆኑንና ይህን አላማ በማፍቀር የህይወት ግብ መያዝ ብቻ በቂ አይደለም። ግን ለምን። ጥንቅራዊ አስተሳሰብ ለምን። እነዚህን ግቦች በሙሱ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን መቀዳጀት ከሚለው ዋነኛ የህይወት አላማና ግብ ጋር የተሳሰሩ አንዲሆኑ ማድረግ አለብን ያኔ የአንድግብ መሳካት ለሌላ ተጨማሪና ከፍተኛ ግብ መሸጋገሪያ ይሆናል። በሌላ ጠቃሚ ምህዋር እንተካዋለን ነገር ግን በእነዚህ መሰረታዊ ብሎኬቶች ብቻ የተሟላ የህይወት ከህሎት መሳሪያ ታጥቄያለሁ ማለት አይቻልም እውኑ ተፈጥሮና ህይወት ውስጥ ለቁጥር የሚያስቸግሩ የተለያዩ ነገሮችና ከስተቶች ሁኔታዎችና ግቦችን እናገኛለን የእነዚህ ሁሉ መስተጋብራዊ ሂደቶችም በመጋቢ ምህዋር ብቻ ወይም በገዳቢ ምህዋር ብቻ የተጠናቀሩ ላይሆኑ ይችላሉ በርካታ መስተጋብራዊ ሂደቶች የመጋቢ እና የገዳቢ ምህዋሮች ጥንቅር ናቸው ለቁጥር የሚያስቸግሩ ብዙ አይነት ነገሮችና ከስተቶችን ሁኔታዎችና ግቦችን በመዘርዘር ለእያንዳንዱም በተናጠል ተግባራዊ መሳሪያ ለመስጠት መሞከር ስህተት ነው ሰው ትእዛዝ ተቀባይ ግኡዝ ሮቦት አይደለም ወይም በሌላ አነጋገር ሰው አስቀድሞ የታዘዘውን የተሞላውን ብቻ እንዲፈጽም የተፈረደበት ሮቦት ወይም ማሽን አይደለም ሰው ከመረጠ ማገናዝብ ስለዚህ በአውኑ ተፈጥሮና በህይወታችን ውስጥ ያሉ እልፍ አአላፍ ነገሮችና ከስተቶችን ሁኔታዎችና ግቦችን በማጥናት ልዩነትና ተመሳሳይነታቸውን ዋና ዋና ባህርያቸውንና መስተጋብራቸውን በመመርመር ነጥረው የተጣሩና ተመጥነው የተቀመሩ መሳሪያዎችን መጨበጥ ያስፈልጋል በአውኑ አለም በእልፍ አእላፍ ሁኔታዎች ውስጥ ለህይወት ልምላሜ ተግባራዊ ሲሆኑ የሚችሉ መሳሪያዎችን የምናገኘውም በጥንቅራዊ አስተሳሰብ ነው አነዚህ ንጥር ሃሳቦች አርኪ ታይፕ ይባላሉ። የመመርመርና የማመዛዘን ሃላፊነት ወደ ራሱ ስለሚወስድ ነው ወላጅ ልጆችን ተከቶ ይናገራል ልጆች መረጃ አንዳያገኙና የማገናዘብ ከህሎት የሚያዳብሩበትን እድል እየዘጋ ወላጅ ልጆችን ተከቶ ድምዳሜ ያቀርብላቸዋል እንዳይጠይቁና የመመርመር ከህሎት እንዳያጎለብቱ እአያገደ እኔ የምልህን ብቻ ስማ» የሚል አንዳንዱ ወላጅ ሲጦሙ ኤሥ ሙሠ ልጆቹ አገናዝበው የደረሰብትን ሃሳብ ትከከልም ቢሆን እንዳይናገሩ ከልክ ባለፈ ቁጥጥር ይከለከላል አታገናዝብ እንደማለት አንዳንድ ወላጅ ደግሞ ልጆቹ ሳያገናዝቡ የሚናገሩትን ሃሳብ እያሞገሰ መረን ይሰቅቃትየሏ ማገናዘብ አያስፈልግም እንደማለት ነው ወላጅ ሁሌም ራሱ እየወሰነ የአዴርዓ አታድርግ ትእዛዝ ይሰጣቸዋል ልጆቹ ጥሩን ከመጥፎ የሚሰዩበት የማመዛዘንና በራስ ውኒ የመመራት ከህሎት አንዳይገነቡ አእየገደበ እኔ ያዘዝኩን ብቻ አድርግ የሚል ወላጅ ልጀ አመዛዝነው የወሰኑት ነገር ጥሩ ቢሆን አንኳ በቁጥጥር አባዜ ይከለከላቸዋል «የማመዛከ ሃላፊነት አያስፈልጋቸሁምን አንደማለት አንዳንዱ ወሳጅ ደግሞ ልጆቹ ሳያመዛዝኑ መጥፍ ነገር ሲወስኑና ሲፈፅሙ እያየ ደግ አደረጋችሁ» ብሎ ያባብሳቸዋል የማመዛዘን ሃሳፊነት የለባችሁምን አንደማሰት ልጆች የማገናዘብ የመመርመር የማመዛዘን ከህሎት እንዲያዳብሩ በዚህም የግለ መብታቸውን እያከበሩ የሌሎችንም የማከበር ከአኩዮቻቸው ጋር ሃሳብ የመለዋወጥና የመተባበር ግጭትንና ልዩነትንም በሰላም የመፍታት አውቀት እንዲሁም ከህሎት አንዲያዳብሩ ማገዝ ያስፈልጋል ብዙ ወላጅ ግን «አድርግ አታድርግ በሚል የትዕዛዝ ለጥር ውስጥ የሚከረችም የቁጥጥር አባዜ ወይም ያሻቸውን ቢያደርጉ አኔ አለሁላቸው በሚል አቅፍ ውስጥ በሚያሟሟ የማሞላቀቅ አባዜ ልጆችን ለማሳደግ ሲሞከሩ ይታያል እቅፍ ውስጥ ሆኖ ብዙም ነገር ማድረግ አይችል ይሆናል ከእቅፍ ሲወጣስ በተለይ ገንዘብን ፆታን ግንኙነትን የቤተሰብ አስተዳደርን በዚህ ውስጥም የልጆችን ሚና በተመለከተ ልጆች በትከከለኛ ጊዜና መጠን በመረጃ አንዲያውቁና ቀስ በቀስ እንዲለማመዱ ማድረግ ሲገባ ወላጅ ሁሉንም ሃላፊነት በራሱ ሲወጣው ሰለሚቆይ ልጆች ያለከህሎት ያድጋሉ ግን ልጆች ለዘላለም በወላጅ ቁጥጥር ወይም አቅፍ ውስጥ ሲቆዩ አይቸቾሉም ጊዜው ደርሶ ለምሳሌ ከቤተሰብ ተሰይተው ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ የቤተሰብ የቁጥጥርና የእቅፍ ህይወት አንደ ባርነት ጊዜ በመቁጠር በዘፈቀደ ያሰኛቸውን ነገር የማድረግ ነፃነት ያገኙ ይመስላቸዋል የማገናዘብና የማመዛዘን ከህሎት ስላላዳበሩ የመረንነት እና የነፃነትን ልዩነት አይረዱትም በዚህም ምከንያት ለአደገኛ ሱሶች ጥንቃቄ ለጐደለው ወሲብ ላልተፈለገ እርግዝናና ኤችአይቪ ኤድስን ለመሳሰሉ ጣጣዎች ከትቤት መባረርን ጨምሮ ለተለያዩ ችግሮች ይጋሰጣሉ በተለይም የተሻለ የኑሮ ደረጃ ባላቸው ቤተሰቦች ላይ ጎልቶ የሚታይ ችግር ነው የልጆችን ሃላፊነት እንደሸከም አንሸራትቶ ወደ ራሱ በሚጭን ወላጅ የሚፈጠር ችሣር ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ባላቸው ቤተሰቦች ዘንድ ጎለተው የሚታዩ ችግሮቾም አሉ ድህነትን ከስረመንስኤው ለማስወገድና ህይወትን ለማበልፀግ የሚያስቸል የስኬት ስረመሰረት የሀይወት ከህሎት እንዲያዳብሩ ከማድረግ ይልቅ የማስመሰል ልምድን ያበረታታሉ ውጫዊ የድህነት ምልከቶችን ለመሸፋፈን የሚያስቸሱ የተረጂነት መንገዶች ላይ ያተኩራሱ ውጫዊ የብልፅግና የ ሬያቹ ምልከቶችን ለመላበስም የሴሎችን ሰዎች ሃብት የሠመኘት የጥፋት የ ሰው ሸከም አንዲሆኑ መገገድን ያመቻቻሉ ሌላው ችግር የእናትና አባትን ኃላፊነት ያለ አድሜ ወደ ልጆች በማስተላለፍ ልጆች ከሚችሉት በላይ ቤተሰብን የመደገፍ ኃላፊነት አንዲሸከሙ ማድረግ ነው ሌላው አይነት ፅከዘህጠጣሄ ከዩ ህኮበ ቤተሰብ ለጊዜያዊ ችግሩ ሲል ልጆችን ከህሎት በማያዳብር ሥራ ይጠምዳቸዋል በዚህ ሰበብ የትምህርት አድል ያጣው ልጅ አውቀት ሳያካብት ሁሌም ከህሎትን በማያዳብር ስራ ላይ ተጣብቆ በዝቅተኛ ገቢ ኑሮ የሚገፋ ይሆናል እንደወላጆቹ እሱም በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ሆኖ የሚወልዳቸው ልጆች ተመሳሳይ አጣ ይገጥማቸዋል ወላጅ እየጦሩ በድህነት አዙሪት መዝቀጥ ልጆች በተለያዩ ምከንያቶች የተጎዱ ወላጆቻቸውን መደገፋቸው ጥሩ ነው ልጅ የሚወለደው ወላጆችን ለመጦር ነው ብሎ በልጆች ላይ ሃላፊነት መጫን ግን ስህተት ነው ይጦረኛል የሚለው አስተሳሰብ በአገራችን አንደባህል ስለተያዘ ብዙ ሰዎች ያለአቅድ ይወልዳሉ ለአርጅና ጊዜ መጦሪያ ገንዘብ የማይቆጥቡም ብዙ ናቸው እንዲህ አይነቱ ጠቃሚ መሣይ ባህል ኃላፊነትን አንደ ሸከም አንፏፋቅቆ ወደሚቀጥለው ትውልድ የሚጭን ጐጂ ባህል ነው ልጆች የማገናዘብና የማመዛዘን የመወሰንና የመተግበር የህይወት ከህሎት አንዲያዳብሩ ዲሲፕሊን ላይ የተመሠረተ የነፃነትመንፈስ እንዲጎናፀፉ ከተፈለገ ማንኛውም ወላጅ የልጆችን ሃላፊነት ወደ ራሱ ማንሸራተትና መጫን የለበትም የራሱንም ሃላፊነት ወደ ልጆች አንሸራትቶ መጫን አይኖርበትም አለበለዚያ ቤተሰብም ሆነ አገር ከድህነት አይወጣም በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደር ወላጅ የራሱን ሃላፊነት በልጆቹ ላይ ስለሚጭን የተፈጥሮ አውቀትና የህይወት ከህሎትን የማዳበር እድል አጥተው የድህነት አዙሪቱ ይቀጥላል ሻል ያለ ገቢ የሚያገኝ ወላጅም የልጆችን ሃላፊነት ወደ ራሱ ጎትቶ አየጫነ አውቀትና ከህሎት እንዳያዳብሩ እድል ይዘጋባቸዋል በኢትዮጵያ ከተሞች በየጊዜው የምናየውን ድራማ መጥቀስ ይቻላል ሃብት ያፈራ ወላጅ ሲያረጅና ሲሞት ብዙም ሳይቆዩ የፈረሱ የተዘጉ የብጥብጥ ምከንያት የሆኑ የንግድ ድርጅቶችን ማየት የተለመደ ነው ልጆች ከህሎትን አላዳበሩማ ለምን። አላማ ግብ ውሳኔ ሌላኛው ስህተት የአላማ የግቦች አና የውሳኔዎችን መስተጋብር ባለማጤን ይከሰታል አየንዳንዱ አላማ በርካታ ግቦችን ያካትታል የውበት ቁሳቁስ መሸጫ በመክፈት የመበልፀግ አላማ ለማሳካት በርካታ ግቦችን አስተሳስሮ ማሳካት ያስፈልጋል በደንበኞች ተፈላጊና ጠቃሚ የሆኑትን ቁሳቁሶች ማወቅ እነዚህንም በጥራትና በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ዘደ ማበጀት አንዱ ግብ ነው ደንበኞችን የሚ ስብና የሚያረካ አቀራረብ ማደራጀት ሌላው ግብ ነው ወጪን የሚቀንስ ቀልጣፋና አስተማማኝ አሰራር መፍጠርም አንዲሁ እነዚህ ግቦች በውስጣቸው በርካታ ንኡስ ግቦች ይኖሯቸዋል ለምሳሌ ደንበኞችን የሚስብና የሚያረካ አቀራረብ በርካታ ገኡስ ግቦችን ይይዛል ደንበኞችን ለማርካት በፍጥነት ማስተናገድ የዱቤ ሽያጭ ማመቻቸት ወዘተ ደንበኞችን ለማርካት በፍጥነት የማስተናገድም እንዲሁ በውስጡ በርካታ ግቦችን ያካትታል የመስተንግዶ ፍጥነትን በእጥፍ ለመጨምር ሱቁን ለመስተንግዶ አመቺ ማድረግ ፈጣን አስተናጋጆችን መቅጠር ለአስተናጋጆች ስልጠና መስጠትና በስራ ውጤታቸው አወዳድሮ መሸለም በየደረጃውና በየአይነቱ የምንከፋፍላቸው የተለያዩ ግቦች አርስበርስና ከዋናው አላማ ጋር የትስስር መስተጋብራቸውን ካላጤንን ግቦቹን የማሳካት ተነሳሽነታችን ይዳከማል ግ የማሳካት ፅናት በማጣት ቀስ በቀስ እንሸረሽራቸዋለን አስተናጋጆችን በስራ ውጤታቸው አወዳድሮ መሸለም ከቀልጣፋ አሰራርና ከደንበኞች እርካታ ጋር ከዚያም ከትርፋማነት ጋር አስተሳስረን ሳናጤን በቁንፅል የምናየው ከሆነ አስፈላጊነቱ ይደበዝዛል የአስተናጋጆችንብራ የመከታተልና የመመዘን ጥረት አድካሚ ጣጣ ሆኖ ይታየናል በሂደት የምናገኘውን ትርፍ ሳይሆን በአሁኗ ቅፅበት ለሽልማት ገንዘብ መስጠታችንን ብቻ በማየት ወጪው ያስጠላናል በየወሩ የነበረውን ሽልማት በየሁለት ወሩ ከዚያ በግማሽ አመት ብቻ እየሆነ በየአመቱ መሸለምምአንተወዋሰን ግቡ ተሸርሽሮ ያልቃል በቁንፅልነትና በቅፅበታዊነት ግቦችን አንዳንሸረሽር የተዋረድ የላአላይና የታህታይ አንዲሁም የጎንዮች መስተጋብሮችን ማጤን ያስፈልጋል ይህን ለማድረግ የሚረዳን አንዱ ቀላሉ መንገድ ለምን የሚለውን ጥያቄ ማንሳት ነው ይህ አላማ ለምን አስፈለገ ይሄስ ግብ ለምን አስፈለገ። » የሚል ጥያቄ በማንሳትም ተመሳሳይ ድምዳሜ ቂ መድረስ ይቻላል በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወት ለመኖር በህግ ሙያ የመሰማራኑ አላማ የያዘ ወጣት ሙያው ላይ አተኩሮ መማር ማንበብ ማጥናት ያስፈልገ አስተውሎት ግንዛቤና እውቀት ማለት ነው ሙያውን በማስቀደም መስራት መጣር ልምድ ማካበት ይኖርበታል አነዚህ ሁሉ ከአላማው ጋር ያላቸውን መስተጋብር ስለሚረዳ ሸከም አይሆኑበትም ለጊዜው ጫና ቢሆኑበት አንኳ ቀስ በቀስ ተወዳጅና አስደሳች እየሆኑ ይመጣሉሱ የአሳዎቹ ታሪከ ግን የዚህ ተቃራኒ ነው በዊዝ ቅስቀሳ ተነሳስተው በትልቅ ራዕይ ምግብ የማምረት አላማ ይዘው ነበር ፀሃይ በሚገኝበት ተስማሚ ቦታ ላይ ምግብ ለማምረት የተዘጋጁት በከፍተኛ ስሜት ነው ምግብ የማምረት አላማ በውስጡ አፅዋት የመትከልና የማሳደግ ግቦችን ያካትታል የመትከል ግብን አና ምግብ የማምረት አላማን አስተሳስረው ማገናዘብ የተሳናቸው አሳዎች የፀሀይ ሃሩር ለመሸሽ ዋሻ ስር አፅዋት ተከለዋል ሌሎችም እፅዋት የማሳደግ ግባቸውን ከዋናው አላማቸው በመነጠል ተከሎቹን ወደ ላይ በመጎተት ለማሳደግ ሞከረዋል አነዚህ መንገዶች የሚያዋጡ አልሆኑም ከፊሎቹ አሳዎች ምግብ የማምረት አላማቸውን እስከነጭራሹ በመተው ውድቅዳቂ ነገር መመገብን መርጠዋል ከፊሎቹም አካላዊ ትልቅነታቸውን ተጠቅመው ከትርፍራፊ ምግብ አብላጫውን ድርሻ ለመውሰድ ሲወሰኑ ታይተዋለ በመሥሪያ ቤት በከተማና በአገር ደረጃ ትልቅ አላማ ያለው የለውጥ ፕሮጀከት ሲጀም ቀስቃሸ ዲስኩሮች ስሜት የሚያነሳሱ መፈክሮችና ልብ የሚያሞቁ መዝሙሮች ይደመጣሉለ በጥቂት ጊዜ ይደበዝዛል በወርከሾፕና በስልጠና መጨረሻ ላይ ብዙ ሰዎች በከፍተና መነቃቃት ትልልቅ አቅዶችን ያስባሉ ወደ ስራቸው ሲመለሱ ይቀዛቀዛሉ ለምን። የሚለው ጥያቄ ነው አላማው ግቦቹና ውሳኔዎቹ እንዲሁ በዘፈቀደ የተመረጡ ሳይሆኑ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወት ለመቀዳጀት የግድ አስፈላጊ መሆናቸውን በእርግጠኝነት የምናውቀው ለምኑ የሚለውን ጥያቄ ደጋግሞ በመመርመር ነው አርግጠኛ ስንሆን የአላማ ፅናትና ፍቅራችን ይጨምራል ከፍተኛ ሃይል ይሰጠናል ለአላማ ስኬት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ለማከናወን ብርታት እናገኛለን ጥ የምናገኘው መሠረታዊ ባህሪ ለውጥ በስሜት ብቻ ለበት ነው ይህን ስህተት አንጥሮ የተገነዘበ ቅንብራዊ ያል በ ጥያቄዎች ሁለተኛ ለመሆኑ ይህ አላማ ለምን የሚለው ጥያቄ በቅንብራዊ አስተሳሰብ ፐ ግን ለምን ጊዜ ተደጋግሞ መተጋተግ መነቋቆር የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ፎርዐበ አላማዎን ሳይዘነጉ በፅናት አንደያዙ እየተወዳደሩ አብሮ ማደግ የስኬት ምህዋር ነው አላማዎን የሚያሰናከል ጥቃት ሲያጋጥምም አፀፋውን በመመለስ ጥቃቱን ማስቆምኦ ያስፈልጋል ብዙዎቻችን ግን በማይረባ አላማ እየተነዳን ከአላማቾን በሚያዘናጋ ጭፍ ስሜት እየተገፋፋን በአላስፈላጊ ፉከከር እንተጋተጋለን የሁለቱ ልዩነት የገደልና የተረ ያህል ነው አንዱ ወደ ታች ሌላው ወደ ላይ በኢትዮጵያ በጣም የሜከበር አንድ ኩባንያ የገጠመውን ችግር አንመልከት ኩባንያው የተቋቋመው ከአሜሪካ ተመሳሳይ ኩባንያዎች ጋር በሚስተካከል ግሩም የአሰራር ስርአኑ ነው ለበርካታ አመታትም ስኬታማ ሆኗል በአገልግሎት ጥራቱና በቴከኒከ ብቃቱ ኩባንያው በየጊዜው የቴከኒከ ባለሙያዎችን ይቀጥራል ያሰለጥናል የቴከኒከ ብቃቱ ለመጠበቅ ዘመናዊና ጠንካራ ማሽኖችን ይጠቀማል ብልሽት ሲከሰት ከማሽኖቹ ፈብራኪዎች መለዋወጫ መሳሪያዎችን እያስመጣ ይጠግናል አርባ አመታት አለፉ አንዳንዴ እንደሚያጋጥመው ከቴከኒክ ማሽኖቹ አንዱ ተበላሸና መለዋወጫ ለማስመጣት አሜሪካ ለሚገኘው የማሽኑ ፈብራኪ የግዢ ትእዛዝ ተላለፈ ፈጣን ምላሽ አልመጣም ከሳምንት በኋላ ምላሽ ለመስጠት ስለዘገየን ይችርታ አንጠይቃለን የሚል መልእከት መጣ «የመለዋወጫ እቃው ምን አንደሆነ ለይቶ ለማወቅ ጊዜ ፈጅቶብናል ምከንያቱም የምትጠቀሙበትን የማሸን አይነት መፈብረከ ካቆምን አመት ሆኖናል ድሮ የፈበረከነው ማሽን እናንተ ጋ አስከ ዛሬ አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱ ምርቶቻችን ከፍተኛ የጥራት ደረሻ እንዳላቸው ይመሰከራል ነገር ግን ለበርካታ አመታት ያንን ማሽን መፈብረከ ስላቆምን መለዋወጫ አቃ ልናቀርብላችሁ ባለመቻላችን እናዝናለን ባለፉት አመታት የተሻሻሉ ሞዴሉትን በየጊዜው ፈብርከናል እነዚህም ጊዜያቸው አልፏል አሁን ኮምፒዩተራይዝ የሆነ በርካታ አገልግሎቶችን የሚያከናውን አዲስ ሞዴል በቅናሽ ዋጋ እየፈበረከን ነን ይህን አዲስ ሞዴኦ ብትገዙ ብዙ ጥቅም አንደምታገኙበት የሚያብራሩ ተጨማሪ መረጃዎችን በደስታ ልከናል» በአስተማማኝ መሰረት ላይ ተቋቁሞ በስኬት ሲጓዝ የቆየው የኢትዮጵያ ኩባንያ ሰካ ይፈበርካሱ የኢትዮጵያው ኩባንያ ግን አዘ ያው የድሮው ሲበለሽ ለእድሳት መለዋወጫ አቃ ማግኘት አልቻለም ከወሩ ን ቆሟል ማሽኑ ጓፖሰሃ ኮምፒዩተራይዝ የ እንዳይገዛ ደግሞ አንቅፋቶች አሉብት በቂ ገንዘብ ካለማጠራቀሙም በገ ማለ ል ሞዴል በሚመጥን የቴከኒከ አውቀት የሰለጠኑ ባለሙያዎቻችን አላዘጋጀም ችግሩ ቁ ፈሰይቀልቡ የማለብ ችግር ነውን ሲባል ይቸላል በሊላ በኩል ይግሞ በለመወዳደሩ የተፈጠረ ችግር ነውነ ሊባል ይቸላል ግሞ አላማውን ይዞ በትጋት ፉከከር የስኬት ምህዋር አንድ የፓስታ አምራቶ የብረት ፋብሪካ ወይም የአውቶቡስ ኩባንያ የሚፎካከረው ያንኑ ምርት አገልግሎት ከሚያቀርቡ ኩባንያዎች ጋር ብቻ አይደለም የፓስታ አማራጭ ማካሮነ የብረት አማራጭ ሲንቴቲከ ፋይበር የአውቶቡስ አማራጭ ታከሲና ባቡር ከ ኩባንያዎችም ጋር ይፎካከራል ይህም ብቻ አይደለም ሚያቀርቡ የፓስታ አምራች ኩባንያ የፓስታ ማምረቻ ማሸኖችን ከሚያመርቱ ኩባንያዎች ጋር መፎካከር አለበት በቴክኖሎጂ አብሯቸው ለማደግና ለመጓዝ መትጋት ይኖርበታል እንዲህ አይነቱ ውድድር በየፒዜው ተጨማሪ እድገቶችን የሚያጎናፅፍ የስኬት ምህዋርን ይፈጥራል አንዱ ሲያድግ ሌላውን እያነሳሳ የአንዱ ስኬት ሴላኛውን እያባነነ አትሴቶች ሪከርድ ለመስበር አሯሯጮችን ሲጠቀሙ እናይ የለ። የግጥምና የዜማ ደራሲዎችን አቀናባሪዎችን አልበም አሳታሚዎችን የኮንሰርት አዘጋጆችን በቀላሱ አያገኝም በአነስተኛ ስኬቶች ለተወሰነ ጊዜ ከተጓዘ በኋላ ግን ስፖንሰሩ አሳታሚው ግጥምና ዜማው ይጎርፍለታል በስኬት ላይ ስኬት ይደራረባል የቀድሞ ዝነኞችም ስለርሱ ያወራሉ አብረን አንስራ የሚል ልመናም ያቀርባሱ ስኬቱ ወደ ላቀ ስኬት ትምህርት ቤት ውስጥ ጎበዝ ተማሪዎች አንዴ ብቃታቸው ከታወቀ በኋላ ይበልጥ ብቃታቸውን ለማዳበርና ለማሳየት ወደሚችሉበት ከፍተኛ ትምህርት የመግባት አድል ይቀዳጃሉ የአምናው አውቀትና ስኬት ለዘንድሮው ከፍተኛ አውቀት መሰረት ይሆናል የመምህራንና የትቤቱን ትኩረት በቀላሉ ያገኛሉ ስኮላርሺፕ ይሰጣቸዋል አንዴ የስኬት ፒቲ ሚይ መንገድ ሰመ ተተው አየተመቸ ይሄዳል ለዚህም ነው በሆነ አመት ከየከፍላቸው ከጋ የሚወጡ በዚያው የስኬት ጎዳና አስከ መጨረሻ ሲሄዱ የሚታዩት ስኬታማ በሆንከ ቁጥር አለም ሁሉ ለተጨማሪ ስኪት አብሮህ ይሰራል ቢ የተጋነነ አይደለም አዚሀ ላይ ሁለት ነጥቦችን እናንሰ ይሰራል ቢባል ብዙም አንደኛ ስኬት ለስኬታማ የሚባለው ነገር ከላይ በተገለፀው መንገድ ሲታይ ተገቢና ፍትሃዊ መርህ ነው ሰነፍ ተማሪዎችን አየሸለምን እናድንቅ ካልተባለ በቀር ሁለተኛ ብቃትንና ስኬትን በማስመስከር ከዚህ ፍትሃዊ መርህ ማግኘት የምንቸሰውን ተጨማሪ ስኬትና ጥቅም ለመቀዳጀት ሁልጊዜ ዝግጁ ሆን ያስፈልጋል በደካማነትና በውድቀት ለመሸለም አስካልተመኘዥን ድረስ እነዚህን ቁምነገሮች ቸል ካልናቸው ግን ችግር እንፈጥራሰን እያንዳንዱን ስኬት አንደገና ለተጨማሪ ስኬት አንደመሳሪያ ለመጠቀም ዝግጁ ካልሆንን ለውድቀት እንዳረጋለን ይህንንም «የስኬት ገደቦች እና «ኢንቨስትመንትን የዘነጋ ስኬት» በሚሱ ርእሶች ስር እንመለሰከተዋሰን አሁን ሌላኛው ችግር ላይ አናተኩራለን ስኬት ለስኬታማ» የሚለውን መርህ ከላይ በተገለፀው መንገድ ሳይሆን «ስኬት ለስኬታማ መሳይ በሚል ትርጉም ተግባራዊ የሚያደርጉ ሰዎች በርካታ ናቸው አናም ፈፅሞ ፍትሃዊ ያልሆነ የውድቀት ምህዋር ይፈጥራሉ ስኬት ለስኬታማ መሳይ አትሌቶች ለአለማቀፍ ውድድር የሚመረጡበትአሰራር ሁሌእንደሚያጨቃጭቅ ሰምታችሁ ይሆናል ከጭቅጭቅም አልሯፎ እስከ መታኮስ የተደረሰበት ጊዜም አሰ የአንዳንዱ ጭቅጭቅ መነሻ ምከንያት ከተራ አለመግባባትና ከተራ ፀበኛ ባህርይ ያላለፈ ሊሆን ይችላል ነገር ግን «ስኬት ለስኬታማ መሳይ የሚል ኢፍትሃዊ አሰራርም የጭቅጭቅ መነሻ ይሆናል ብቃቱን ያስመሰከረ ስኬታማ አትሌት በአለማቀፍ መድረክ እንዲወዳደር መመረጥ አለበት ለተጨማሪ ስኬት ይህን ፍትሃዊ መርህ ተግባራዊ ለማድረግም በቅድሚያ ብቃትን በተጨባጭ መመዘኛ የምንሰካበት የስሌት ዘዴ ማወቅ ያስፈልጋል በአገራችን ግን ተጨባጭ መመዘኛ እና የስሌት ዘዴ የሚባሉ ነገሮችን ብዙም አንጠቀምባቸውም ከተጨባጭ መመዘኞኛ ይልቅ በሰዎች ስሜታዊ አስተያየት በጭፍን መነዳት የህዝብን ስሜታዊ አምነት በጭፍን መከተል የተለመደ ነው የስሌት ዘዴ»ን ትተን በመሰለኝ ደሳለኝ» ወይም በሥሰለኝ ቅርአለኝ» መመራትን እናዘወትራለን ስለዚህ የአትሌቶችን ብቃትና ስኬታማነት በተጨባጭ መመዘኛ በስሌት ታውቆ ምርጫ መካሄድ ሲገባው እገሌ ብቃት ያለው መሰለኝ ቢመረጥ ደስ ይለኛል አገሊት ስኬታማ አትመስለኝም ብትመረጥ ቅር ይለኛል ኦንቶኔ በህዝብ ይጠበቃል እንቶኒት ብዙ ጥቱሇትው። መርህ በተሳሳተ መንገድ ሲተረጎም ይህንን ይመስላ ስኬት ለስኬታማ» የሚለው በትክከለኛው መንገድ ግን ስኬት ለስኬታማኔ ብቃታችንን እየገነባን ስኬትን በተቀዳጀን ቁጥር ተጨማሪ ስኬት አንድንረማመድ የሚያስችል ነው ትርፍ በሌላው ኪሳራ የሚመጣ አይይለም ሁሉ ብቃትና ስኬትን አውን ማድረግ ይቸላል የሚለው መርህ ሁላቸንም በጥረት ወደ ላቀ ተጨማሪ ብቃትና ከፍ ወዳለ የአንዱ ስኬት በሌላው ውድቀት የአንዱ ም የብቃቱንና የስኬቱን ያሀል ተጨማሪ «ስኬት ለስኬታማ» በተሳሳተ መንገድ ሲተረጎም ግን ስኬታማ መሳዮች ናቸው ትርፍ የሚያገኙት በሌሎች ኪሳራ ረየመበላላትና የመጠፋፋት ስኬት ሊባል ይቸላልለ እንዲህ አይነት «ስኬት ምን እንደሚመስል በአሣዎቹ ታሪከ አይተናል ምግብ በማምረት ስኬታማ እንሆናለን ብለው ከማሰብ ይልቅ የወዳደቀ ምግብ ለመለቃቀምመሻማትንየመረጡትልልቅአሳዎች ትንንሽ አሳዎችቁጥራቸውእየተበራከተብዙ ምግብ ስለሚፈጁ ጠሳቶቻችን ናቸው ብለው አምነዋል በግዙፍነታቸው ተማምነው ትንንሽ አሳዎችን እያሳደዱ ለመብላት የዘመቱ ትልልቅ አሣዎች ይህንን አንደ ስኬት ቆጥረውታል ምግብ የሚሻሙ ትንንሽ አሳዎችን ለማጥፋት አያሳደዱ ሲሰለቅጧቸው የትልልቆቹ አሳዎች ጉልበት ይጨምራል በዚህም ዘመቻቸውን ያጠናከራሱ ስኬት ለስኬታማ መላይ ትልልቅ አሳዎች ሆዳቸው ሰፊ ነው ብዙ ምግብ ይጨርሳሉ በሚል የጥላቻ ስሜት የተቧደኑ ትንንሽ አሳዎችም እያሸመቁ ጥቃት ይሰነዝራሉ ትልልቅ አሳዎችን ለመግደልና ለማቦጨቅ ሙከራቸው በተሳካ ቁጥር ትንንሾቹ አሳዎች እየጠገቡ ይዋለዳሉ ቁጥራቸው ይበራከታል ጥቃታቸው ይጠናከራል ስኬት ለስኬታማ መሳይ ከዚያስ እርስበርስ በመበላላትና በመቦጫጨቅ ይጨራረሳሉ አንዲህ በተሳሳተ መንገድ ስኬት ለስኬታማ የሚለው መርህ ተግባራዊ ሲሆን መጨረሻው ውድቀት ነው በሌሎቻ ውድቀትና ኪሳራ ላይ የተመሰረተ ስኬትና ትርፍ አያዛልቅም አንደኛ ሌላኛውም ወገን አፀፋውን ይመልስና አዙሪቱ ይከርራል የጡዘት ምህዋር ኤስካሌሽን ይሆናል ሁለተኛ ሌሎች ሁሉ ሲከስሩና ሲወድቁስ። መንገድ ለቆ የሞትና የንብረት ጥፋት ያደርሳል ሁሉም ልክ አለው ብዙውን ጊዜ ግን ይህንን ተፈጥሮአዊ አውነት ወደ ጎን ትተን አንድ ነገር ላይ ብቻ ፀቁንፅል ለዚያውም የአሁኗ ቅፅበት ላይ ብቻ እናተኩራሰን ሸቀጦችን በተሻለ ጥራትና ዋጋ በማቅረብ ደንበኞችን ስላበራከትን አሱ ላይ ብቻ እናተኩራለን አመቺ የመሸጫ ቦታና ቀልጣፋ አገልግሎትም ለስኬት አስፈላጊ ምሶሶዎች አንደሆኑ ረስተን አሲድ በመጨመር ጨውን ስላመረትን እሱን ብቻ እንደጋግማለነ አልካሊን ዘንግተን አንድ ዘዴ አንድ ምሶሶ አንድ ከፋይ ላይ በቁንፅል በማተኮር ለጊዜው ወግ ስነሆነ እርሱኑን ብቻ ይበልጥ ደጋግመን አንፈጽማለን ውጤታማ የምንሆነው ግን እስ ቤዴ ው አስከተወሰነ ደረጃ ድረስ ብቻ ነው የዘነጋናቸው ሌሎች ዋና ነገሮች ምሶሶዎችና ጣኑ ለጊዜው የተሟሉ በመሆናቸው ከጊዜ በኋላ ግን አብረን ስላላሳደግናቸው የእድገት ዢ ብ ይሆናሱ ስለዚህ በስኬት ላይ ስኬት ሲደራረብ በዚያው የስኬት ዘዴ ጥረታችንን ከፍ እያደረግ በውጤታችን ከመጠቀምከመርካትና ከመኩራት በተጨማሪ ሁሌም በአስተዋይነት መመርመርና መፈተሸም አንደሚኖርብን የሚያስጠነቅቅ ነው ሀ ሬ ህርርሬሄሬ የተሰኘው አርኪታይነገ ለጊዜው የተሟላ ሆኖ ስለታየን ብቻ ትኩረት የነፈግነው የስኬት ምሶሶ ካለ ስህተታችንን በማረም በጊዜ ለማስተካከል ነቅተን መጠበቅ አለብን አለበለዚያ ግን ስኬትን የሚገድብ ሰበብ ይሆንብናል ወደ ውድቀት ምህዋርም ሊወረውረን ይቸላል አሳዎቹ እንደገጠማቸው አሳዎቹ ምግብ ለማምረት ዕፀዋት አንዲተክሉ አስተዋዩ ዊዝ አስምሯቸዋል ለተከሎቹ አድገት ውሃ ፀሃይ አፈር እንደሚያስፈልግም አንዳንዶቹ የፀሃይ ሃሩር ጠልተው ዋሻ ውስጥ መትከልን መርጠዋል አፈር ላይ መትከላቸውን በቁንፅል በማየት ለዛሬ መገሳገሳቸውን ብቻ በመመልከት ትከከለኛ ማሳ ላይ ሲተከሉ የዋሱ ሌሎች አሳዎች ደግሞ ተከሎቹ ቶሎ እንዲያድጉ ወደ ላይ ሳብሳብ አድርገዋል መርዘማቸውን ብቻ በቁንፅል በማየት በተወሰነ የውሃ የአፈር የፀሃይና የጊዜ ቅንብር ውስጥ። በአንደኛና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንዳንድ ተማሪዎች የትምህርቱ ፅንሰሀሳብ በደንብ ሳይገባቸው በከፊል ብቻ ተገንዝበው ይበልጥ በሽምደዳ ላይ በማተኮር ፈተና እያለፉ ይመጣሱ ትምህርቱ እየጠነከረ ይመጣል ግን ፅንሰሃሳብ የመገንዘብ ጥረት ከማጠናከር ይልቅ ለረጅም ሰአት ቁጭ ብለው ለመሸምደድ ይሞከራሉ አንደምንም ያልፋሉ ኮሌጅ ሲገቡ ግን ቀንና ሌሊቱን ሁሉ ለሽምደዳ ቢያውሉት እንኳ ውጤታማ የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ይደርሳሉ የትምህርቱ ብዛትና ጥንካሬ ተቀይሯል እነሱ ደግሞ ፅንሰሃሳብ የመገንዘብ ብቃትን ዘንግተው በአጭር አስቀርተውታል ይህም ነው የስኬት ገደብ የሆነባቸው ሽምደዳን ይበልጥ በመጨመር ሳይሆን ፅንሰሃሳብ የመገንዘብ ብቃትን ለማዳበርና ወደኋላ ሄዶ የአውቀት መዋቅሮችን ለመገንባት መጣር ያስፈልጋል አንድ ነገር ላይ ብቻ አተኩረን በምናደርገው ጥረት ለጊዜው ስኬቶችን ልናስመዘግብ እንችላለን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ግን ያንኑን ጥረት ይበልጥ ብንጨምር እንኳ ተጨማሪ ስኬት አውን ማድረግ ያቅተናል በቁንፅል አንድን ነገር ብቻ እያየን ከጎን የዘነጋነው ሌላ የስኬት ምሶሶ አለ ማለት ነው ነገሮችን ከትስስርና መስተጋብራቸው ጋር በመመርመር በቅንብራዊ አስተሳሰብ መፍትሄ ልናገኝለት ይገባል አለበለዚያ ያንኑን ጥረት ብቻ ይበልጥ መከመር ፋይዳ አይኖረውም ከኪሳራ በቀር ፐከዩ ፍ «ከበፎዮ ሃካቭኩርጠር አገርአቀፍ ችግሮችን በምሳሌነት አንጥቀስ በኢትዮጵያ ኤችአይቪ ኤድስንና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ጨምሮ በርካታ ችግሮችን እንዴት ለመፍታት እንደሚሞከር አስተውሉ ችግሮቹ በመረጃ አጥረት ሰበብ የሚፈጠሩ ናቸው ከሚል ሃሳብ በመነሳት የሚቀርቡ መፍትሄዎችን ታዝባችሁ ይሆናል ሁልጊዜ ለሕዝቡ ተጨማሪ መረጃ በመስጠት ችግሮቹንመፍታት ይቻላል ብለው ያምናሉሱ በእርግጥም የግንዛቤ አጥረትን ለመቅረፍ ተብለው በሚሰራጩ መረጃዎች አማካኝነት የተወሰኑ ለውጦች አውን ይሆናሉ ነገር ግን የሚያጠግብ ለውጥ አናገኝበትም ከተወሰነ ጊዜ በኋላም የስኬት ለውጥ ተመናምኖ ይቆማል የመረጃ አቅርቦቱን ይበልጥ ብንጨምር እንኳ ተጨማሪ ለውጥ ማምጣት ያቅተናል ቆም ብሎ እንደመመርመር የግንዛቤ አጥረትን ለመቅረፍ በሚባለው የተለመደ መፈከር በሚሊዮን የሚቆጠር ብር እየወጣ በሬድዮ በቲቪ በህትመት በስብሰባ በስልጠና መረጃ ለማሰራጨት ተጨማሪ ጥረት ይደረጋል ነገር ግን የመረጃ ስርጭቶቹ ይበልጥ ቢስፋፉም የተጠበቀውን ለውጥ አንዳላመጡ ጥናቶች በተደጋጋሚ ያረጋግጣሉ በንፅህና ጉድለት ለበሽታ ላለመጋለጥ መፀዳጃ ቤት ሙትዯዮቪጽፖኞፖሚሞኒጽሙድዯጽሙጽጫድዯሎጨሎጨሎጮሥ አበጅቶ በመጠቀም ተቅማጥን መከላከል አንደሚቻል ተደጋጋሚ መረጃ ቢሰራጭም በተግባር በቂ ለውጥ አልመጣም ፁ ተስ ሳለመጋለጥ ኮንዶም በመጠቀም ኤችአይቪን መከሳከል ባልታቀዱ ወሊዶች ት ላለሰማባባስ የቤተሰብ ምጣኔ መንገዶችን መጠቀም የሰዎችን ህይወትና ደስታ ነ ለማጨናነፍ ጎጂ ባህሎችን ማስወገድ በእነዚህ መስኮችም የተጠበቀውን ያህል ለውጥ ን አልሆኑም በጥናቾች አንደተገለፀው በኤችአይቪ ኤድስ ዙሪያ የህብረተሰቡ የመረጃ አውቀት ከ በላይ ሲሆን በተግባር የተገኘው ለውጥ ግን ከፋ በታች ነው ለምን ችግሮቹን ለማስወገድና ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች ምንድናቸው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል የመረጃ አቅርቦትና ስርጭት አንድ የስኬት ምሶሶ ነው ሌሎች የስኬት ምሶሶዎችን ከዘነጋናቸውና ካላሳደግናቸው ግን አስከተወሰነ ደረጃ እንጂ በመረጃ ስርጭት ብቻ ለውጥ ልናመጣ አንችልም መረጃዎችን አውቆ በተግባር አንዲጠቀምባቸው በቅድሚያ ለህይወት ከፍተኛ ከብር እንዲሁም ለመረጃዎች ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጥ ሳይንሳዊ እስተሳሰብ ሊኖር ይገባል እነዚህም የስኬት ምሶሶዎች ናቸውና ሳይንሳዊ አስተሳሰብን ቸል ብለን በአጭሩ ስናስቀረው ስኬታቾን ይገደባል ይህን ለማረጋገጥ ተቃራኒ የሆኑ መጥፎና ኋላቀር አስተሳሰቦችን መመልከት ትችላላችሁ በኮንዶም በፀረቫይረስ ህከምና በእርግዝና መከላከያ ዙሪያ አውነታ ላይ ያልተመሠረቱ ሃሰተኛና አደገኛ ወሬዎችን የማሰራጨት ዘመቻ በሰፊው ይታያል በፀረሳይንስ ዘመቻው። በአጭሩ የስኬት ስረመሰረቶችን የተጠናቀረ አውቀት የህይወት አላማ የሙያ ልምድ ለመገንባት ትኩረት አልሰጠም የየአለቷን ግንዛቤ ውሳኔና ጥረት ከየአለቷ ገቢ ጋር ብቻ በማያያዝ ነው የሚመለከተው በእንጨት ዙሪያ ሰውዬው የተጠናቀረ አውቀት የህይወት አላማና የሙያ ልምድ ለማዳበር በሚያስችል የረዥም ጊዜ አቅጣጫ ቢጓዝ ኖሮስ። ወደ ሁነኛ መፍትሄና ወደ አስተማማኝ እርምጃ መሸጋገር ሃላፊነትን አንደሸከም ከማንፏቀቅ አለባብሶ ማረስ በአረም ለመመለስ ለስኬት ሃላፊነትን መጨበጥ ግቦችን ከመሸርሸር ሰበብ ፈጣሪ ቅርብ አዳሪ ግቦችን በፅናት ማሳደግ ከመተጋተግ ከመበላላት የእልህ ቤት ሳይዘጋ ያድራል በአነቃቂ ፉከክርና ትብብር ስኬትን ማፋጠን ከማህበር ብፌ አሳዛኝ አወዳደቅ የሁሉም የሆነ የማንም ሳይሆን ይቀራል የጋራ አእምሮ የለም የራስህን ተጠቀምበት ከስኬት ለስኬታማ መሳይ ተጨማሪ ስኬት ለእውነተኛው ስኬታማ የስኬት ገደቦች ኋላ ቆሞ ከመገተር አስቀድሞ ማሳመር የማያቋርጥ የስኬት ምህዋር መፍጠር ብቃትን ከማይገነባ አድገት ሳይመግቡከማለብ እያበለፀገ ብቃትን የሚገነባ ስኬት ክ የህይወት ክህሎቶችና የቱ አርኬታይፖች ተያይዥነት በእውነታ ላይ የተመሰረተ ቅንብራዊ አስተሳሰብ ፐ ለሁላችንም እጅግ የሚያሰፈልነን ከውድቀትና ከችግር ለመዳን ብቻ አይደለም ስኬትን ለመቀዳጀትና በየጊዜው ያለማቋረጥ የሚበለፅግ አስደሳቾ ህይወት ለመጎናፀፍ ስለሚያስችሰን ነው ነገሮችን በቁንፅል እየነጣጠልን አንደናበርም። ለዚህ ነው ቅንብራዊ አስተሳሰብ የሚያስፈልገን ስኬታማ የህይወት ከህሎት ለመታጠቅ የህይወት አላማን ለመቀዳጀት የህይወት አላማና ግብ ሀ ህይወት በዘፈቀደ አየተመራ ፈፅሞ ችግር የማይደርስበት ቢሆን ኖሮ ስህተትን ማረም ጥፋትን ማስተካከል ችግርን ማስወገድ የሚባል ነገር አይኖርም ነበር። ፎ ሬያ ህበበ በበዐሃርበበፎበ ለ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የሙነጎናፀፍ አላማና ግብ ባይኖረን ኖሮ በውጤታማ መንገድ ለስኬት የሚያበቃ ትከከለኛ አስተሳሰብ አያስፈልገንም ነበር ህይወት ግን ህልውናን የማለምለም ግብ ላይ ያለመች ናት አስደሳች የብልፅግና ህይወት ለመጎናፀፍ ፅኑ አላማና ግብ ከያዝን ደግሞ ትክከለኛ የስኬት አስተሳሰብ ሊኖረን ይገባል ለምን። ይህን የህይወት አላማ ማሳካት አለብን አንዴት። የማያዛልቅ ከሻፊ ጥገና አስተማማኝ የው መንገድ አይደለም የህይወት አላማውንና ግቦ የስኬት መንገድ የሚገኘው የህይወት ከህሎትን ይራማዳል ለከሻፊ ጥገና ፊት አለመስጠት ማለት ነው ድቀት መንገድ አንጂ አስተማማኝ የስኬት ቸን የሚያፈቅር ሰው ሁነኛና አስተማማኝ በማዳበር አንደሆነ ስለሚረዳ በፍቅር አየጣረ ማለት የህይወት ከህሎትን ለማዳበር መጣጣር ብ ነ ግቦችን ያጠናክራል እንጂ አይሸረሸርም በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን ለመቀዳጀት ያነጣጠረ የሀይወት አሳማ ስንይዝ ሚዛን ወይም ኮምፓስ ፈጥረናል ማለት ነው። ከህሎትን መጠቀም ምን መሆን እንደሚፈልግ በምን የሙያ መስከ መሰማራት አንደሚመኝ የሙያ መስኩስ እንዴት ለአስደሳች የብልፅግና ህይወት እንደሚያበቃው መነሻ አቅሙንና ዝንባሌውን አገናዝቦ የህይወት አላማ ለመምረጥ መቻል ራሱ አንድ የህይወት ከህሎት ነው። በህይወት አላማ መሰረት ዝርዝር ግቦችን ለይተን ለማወቅና ለመወሰንም የህይወት ከህሎትን መጠቀም አለብን። በዚህ የህይወት ከህሎት አማካኝነት የህይወት አላማቾንንና ዝርዝር ግቦችን መርጦ የያዘ ሰው ለግቦቹ የሚሰጠው ዋጋና ከብር ከፍተኛ ይሆናል። የሆነ ቦታ ላይ ለመድረስና ለመቆም የተነጣጠረም አይደለም የህይወት አላማው ያለማቋረጥ የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን ለመቀዳጀት አላማውን ይዞ በመነሳት ግቦችን የመረጠ ሰው ግቦቹን በፅናት ይይዛል አንጂ አይሸረሽርም ከህሎትን ማዳበር የህይወት አላማንና ግቦችን ለመምረጥ አጥብቆ ለመያዝና በፅናት ለመተግበር የህይወት ከህሎትን መጠቀም ስለሚኖርብን የህይወት ከህሎትን ማዳበር ራሱ ሁሌም ልናተኩርበት የሜገባ ትልቅ ግብ መሆን አለበት የሀይወት ከሀሎት ለማደበር የያዝነውን ግብ የምንሸረሽር ከሆነ አስደሳች የብልፅግና ህይወት ለመፍጠር የወጠንነውን አላማ እንደመካድ ይቆጠራል። በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የመቀዳጀት ግብ መያዝ ይህን የህይወት ግብ ሳይሸረሽሩ በፅናት በጨበጥ ለግብ ስኬት የህይወት ከህሎትን መፍጠር ለዚህም ሃላፊነትን በባለቤትነት የራስህ ማድረግ በቃ የሕይወት ከህሎትን ማሳደግ የኢየንዳንዱ ሰው ሃላፊነት ስለሆነ በፍፁም በሌላ ሰው በቤተሰብ በትቤት በጓደኞች ወዘተ ሊተካ አይችልም ን ጋታሙውሙሙኢጨ ብ የራሳችንን ሃላፊነት ወደሌላ ስንገፋ የሕይወት ከሀሎታቸንን በአንጭጩ አየቀረ ይዳከማለሲ። የህይወት ከህሎትም በተመሳሳይ መንገድ ዛሬ እየተጠቀምንበት ለወደፊትም ኢንቨስት ልናደርግበት የሚገባ ዋነኛ የህይወት አቅም ነው በአንድ በኩል በአለት የህይወት ከህሎት ግንባታን ቸል የምንል ከሆነ ግን ኢንቨስትመንት እንደራቀው ፋብሪካ ብቃታችን እየተናደ ይሄዳል። የስኬት ጎዳናን ይጠርጋል እንጂ ስኬት አስኪገደብ አይጠብቅም አስደሳቾ የብልፅግና ህይወትን የሚያጎናፅፉ የሙያ መስኮችና ምርጫዎች ብዙ ናቸው ሁሉንም መሆን አይቻልም በአስር የሙያ መስከ እንሰማራ ብንል የህይወት ከህሎታችንን በአግባቡ መጠቀም አንችልም በሁሉም መስኮች ይበልጥ ውጤታማ እንድንሆንና የላቀ የህይወት ከህሎት ለማዳበር የሚያስቸል በቂ ጊዜና ጠንካራ ትኩረት አናገኝም። አላማና ግቦቹን የመረጠ ሰው የዛሬውን ጥረት ከረዥም ጊዜ የህይወት ከህሎት ግንባታ ጋር አስተሳስሮ በማየት የማያቋርጥ የስኬት ጎዳናን ይጠርጋል። በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ሀይወትን ለመቀዳጀት አላማ መርጠናል አላማ ለማሳካትም በትከከል ወስነናል የህይወት ሂደት ለማስተካከል መርጠፃል። ማንኛውም ሰው በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን መኖር ከሚለው ጥቅል አላማ ውጭ ሌላ አላማ ሊኖረው አይገባም። የህይወት አላማችን ያለማቋረጥ በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን መቀዳጀት ስለሆነ ውስጣዊ ፍቅር ማለት በህይወት ፍቅር መጥለቅለቅ አንደማለት ይሆናል። የህይወት አላማ የህይወት ትርጉም ነው። ስለዚህ ከሰዎች ጋር በምንመሰርተው የስራ ግንኙነት ለየራሳችን አላማ ተጠቃሚ አንደምንሆን በተጨባጭ ማስረጃ በግልፅ ማሳየት ነው ማግባባት ማለት የህይወት አላማችንን የኑሮ አቅጣጫችንን የሙያ መስካችንን እንመርጣለን በየጊዜው የሚበለፅግ አስደሳች ህይወትን የሚያቀዳጅ አሴት አፎ ለመፍጠር።