Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ነሺዳ አልፊ ሶላት.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

ነሺዳ አልፊ ሶላት.pdf
  • Extraction Summary

በ ለከከ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ አህፄፄ።

  • Cosine Similarity

ሲዲቅን ያላቀው ዑመሩል ፋሩቅን በከሽፍ ያደመቀው ዑስማንን የፃሃያዕ ዝናር ያስታጠቀው አሊን ያሳደገው ሂዳያ አያጠባ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ የቡሰይሪን ፈሊጅ ሥርሩን ያፈለሰው የቡራኢን ሀዘን ጠራርጎ ያበሰው የዘቡራ ልጂን ልሳን ያቀመሰው አንዩን ዳንዩን መቃም ያደረሰው አብደሪይዩን በኢልም ጅህልን ያስገረፈው ሸይኽ አሊ ጎንደርን ሞት ያስቀሰቀሰው ስንቱን አነገሰው ከኸልዋ እያስገባ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ በልቼ አእየጠጣሁ ይርብ ይጠማኛል መድሀኒት ወስጀም አጥብቆ ያመኛል መከዳ ታቅፌ እንቅልፍ ይርቀኛል መነመነ ጅስሜ ናፍቆት እየሰባ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ ጀሊሉ የርሱን ሥም በክብር ሲያኖጋው በተጠራ ቁጥር ባንድነት ያስጠራው አሱነው አማላጅ አርሱ ነው ባላልጋው ከውኑን ያረጋጋው መስመር እአያስገባ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፉ ሶላተ የፍቅርሆ ንጋት የኔ ጌታ በላዩ ላይ ዘልቆ አልፉ ሶላት የሠራ አካላቱ የኔ ጌታ ያልቃል እንባ ፈልቆ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ አልፉ ሶላት ከውስጥ አየገባ የኔ ጌታ ትንፋሹን ሰንጥቆ አልፉ ሶላት ያስወተውተዋል የኔ ጌታ ያን ጨረቃ ናፍቆ የኔ ነቢ ይወድቃል ተንጋሎ ወለላዬ አረፋውን ደፍቆ ጌታዬዋ። ነብሱን ያስተዋል የኔ ጌታ ልቡ ተሰንጥቆ አልፉ ሶላት ይዞ አያነፈለው አልፉ ሶላት ውስጡን አሟሙቆ የኔ ጌታ ትድረት የተባለ አልፉ ሶላት ይተወዋል ልቆ አልፉ ሶላቱ ጀንበር ከመዲና የኔ ጌታ እየታየው ዘልቆ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ ዐ ወእብፎከበበእ። ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ የኔ ነቢ ጉበቱ ሁሉ ሳስቶ አልፉ ሶላት እንደ ወረቀት የኔ ጌታ ሲቆም ደህን መሳይ አልፉ ሶላት ልብስ ሸፍኖት የኔ ጌታ ነውንጂ እስከቀኑ የኔ ጌታ ነውንጂ እስከቀኑ አልፉ ሶላት አይተርፍም ተሞት ወለላዬ አድርጉልኝ እዝነት አልፉ ሶላተ የብርፃን አልፍኝ የኔ ጌታ አክኳቷኔን ሁላ የኔ ጌታ እንድትነግርልኝ አልፉ ሶላት አካላቴ አለቀ አልፉ ሶላት ጉልበቴም ከዳኝ የኔ ጌታ አጥንቴም አለቀ የኔ ጌታ ደሜ አቃጠለኝ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ አልፉ ሶላት ቀኑም ተራዘመ ጌታዬዋ እኔንም ጎዳኝ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ ጌታዬዋ ምን መክሳት ብቻ ነው አልፉ ሶላት ከቶም አለቅን እንጂ የኔ ጌታ አጣልፎት ማበሉ አልፋ ሶላት የናፍቆቱ መውጂ የኔ ጌታ አዋኛለሁ ብሎ አልፋ ሶላት ታንኳ ሳያበጅ የኔ ጌታ ተሻግሮ ሊጠለም የኔ ጌታ ያንን ባለ አዋጅ የኔ ጌታ የመዲናን ጀንበር አልፉ ሶላት ያሽራፎቹን በርጅ የኔ ጌታ ጠጣውና ሁሉም የኔ ጌታ የፍቅርሁን ጠጅ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ ጌታዬ። ምን ያለ መተት ነዉ አልፉ ሶላት ሽታዉ የሚያሳብድ የኔ ጌታ ቢጠጡት አይሰለች የኔ ጌታ ጥማት አያስወግድ ጌታዩዋ ከሆድ የማይጠፋዉ አልፉ ሶላት ግለቱ የማይበርድ አልፉ ሶላት አካላት አንደ ጧፍ አልፉ ሶላት አያይዞ ሚያነድ ጌታዬዋ አካላት እንደ ጧፍ አልፉ ሶላት አያይዞ አእሚያነድ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ የጌ ጌታ ላይ በላይ ግለቱ አልፉ ሶላት ዘዉትር እሚጀደድ የኔ ጌታ የሸተተዉ እንኳን የኔ ጌታ ለነዛ ሲወርድ የኔ ጌታ ቁጭ ብሎ ድንገት የኔ ጌታ አሙቦች ዘንድ የፄ ጌታ ይጣበቅበታል አልፉ ሶላት ያመጣል መዉደድ የኔ ጌታ ወንጀሉ ታብሳ አልፉ ሶላት ይሆናል ሰኢዲ የኔ ጌታ ለነብሱም ተጠቅሞ አልፉ ሶላተ ሰዉን አሚፈይድ የኔ ጌታ ምን ያለ ደግ ነዉ እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ አልፉ ሶላት ሙሂባች ጋር ኑሮ ጌታዬዋ የቀልብን ድርቅና አልፉ ሶላት ያርቃል አባሮ የኔ ጌታ ትድረት ያሳምራል የኔ ጌታ ላይ በላይ ጨምሮ ወለላዬ ዉበት እያከለ አልፉ ሰላትተ ዉበት እያከለ አልፉ ሶላት መብራዉን ሰባብሮ የኔ ጌታ ኢምንን ያመርታል አልፉ ሶላት ነብስያይቱን ሰብሮ ሰይዲ ያረሱለሏህ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ሰይዲ ያረሱለሏህ ጌታዬዋ እንዴትነሁ ሙስጠፋ አልፉ ሶላት እንዴት ነሁ የኔ ሹም እከፌከከእበእበ ኘ ዐሀዚቤፀርእቧበ ዲዝበፎከቧጧከቧ ቋርፀከዐዐቪ እፀኗ ዲበህከጪከጪ አልፉ ሶላትተ እንዴት ነሁ የኔ ሹም አልፉ ሶላትተ እንዴት ነሁ የኔ ሹም የኔ ጌታ ሰላሙን ሙአበድ የኔ ጌታ ይዉረድ በላዬት አልፉ ሶላት በቤተሰቦቹም የኔ ጌታ በአስፃቦቹት የኔ ጌታ ቁጥር የማያዉቀዉ የኔ ጌታ ብዙ ሶላዋት የኔ ጌታ የሐፊን ቀለም ጌታዬዋ ባንጠፈጠፉት ጌታዬዋ ቃላት በመፈለግ አልፉ ሶላት አቅልን ባለፉት የኔ ጌታ በስልምና ጮራ እከፌከከእበእበ ኘ ዐዘፐዝኮከፀርእኗከ ለዐበከከ ርፀከዐኪ እ። በ ለከከ የኔ ጌታ በዲኑ መብራት አልፉ ሶላት ተወርዋሪ ኮከዕባ የኔ ጌታ ቀድመዉ በጣሉት አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ አልፋ ሶላት ወሰላም ዓላ ስይዲ ያረሱለሏህ በ ፀኸክቪከበበርበእርክበ ነ ዐዚከኪከ ኢርበ ላ ከበከኋኮከ ጳርከሺ እአርከበ ላ በዚከኋከ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact