Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነቅዓ ገነት.pdf


  • word cloud

ነቅዓ ገነት.pdf
  • Extraction Summary

ኛ ጢሞ መንፈስ ግን በግልጽ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍ ስትንና በውሸት ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት ከእግረ ልቡናህ አውልቀህ አውጥተህ ና ሲለው ነው ፍጻሜው ግን ለእኛም የተላለፈ ሥርዓት ነው በደብረ ሲና ቤተክርስቲያን ምስጢረ ሥጋዌ የተዋህዶ ገር ይነገራልና የትስብዕትና የመለኮት ነገር ከሚነገርባት ሥጋ ወደሙ ከሚፈተትባት ቤተ ክርስቲያን ከነጫማችን እንዳንገባ ጌታችን ሥርዓት ሲሠራልን ነው። ግምጃ ቤት ወደሆነችው ቤተክርስቲያን ስንገባ ጫማችንን ስናወልቅ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል እየተግባባን ነው። ጫማ የኃጢአት ምሳሌ ነው አውልቀን መግባታችን በልባችን የተጫማነውን ስክ ኃጢአት ከቤቅ አውልቀናል ደግሞ የኃጢአትን ጫማ በልባችን አንሰካውም ብለን ል እየተገባባን ነው። ለእግዚአብሔር ክብር ግድ ከሌለው ህብረተሰብ ውስጥ ለእግዚአብሔር ቀናኢ ሆኖ መገኘት ከምንም በላይ መመረጥ ነው። ሐሰተኞች መናፍቃን ግን ይመለሱባታል። የኤልሳዕ ሰገነት እስከመቼ ድረስ በሁለት ሀሳብ ለአክአብና ለሐሰት ነብያት የተናገረው ቃል ነው። ዖቭ በመሆኑ ነው። ከንቱ ውዳሴ ከልጅነትህ ንተምአርባና ቢስ ሸን ከ ሕይወትህን ድባቅ ይመታብፃል ር ሉ ካልተመሰገኑ ሽው አንዳንዶች በአገልግሎታቸ ሉን ከሥጋውያን ይከፋየዋል የሚያገለግሉትን ስለትን የ ኝ የማ ጠብቁ ሥጋዊያን በመሆናቸው ነው ። ብዙዎ ንፈሳዊነትን የስንፍናህ ሽፋን አ ሽ የመሥራት ልምድ ደስ በጪ መንፈሳዊነትን የድንቁርና ምልክ ነ ነወ ትልቁ ኤክስ አፊ ን ቬኢመ።

  • Cosine Similarity

ሁለተኛውም በዚች መጽሐፍ ሰፋ ያለው ምዕራፍ ስለ ቅዱሳን መላእክት ተልዕኮና አገልግሎት ሲሆን የቀረውም ስለ ጻድቃን ምልጃና የበረከታቸው ኃይል ምን ያህል ወደእኛ እንደሚዘንብልን አቅርቤዋለሁ ገነት የጸጋ ምንጭ እንደመሆኗ በገነት ያሉ ጸድቃን ቅዱሳን መላአክዝ ሁሉ ከምንጩ እንዴት እንደሚያጋሩን አትታለችና መጽሐፏን የገነቭ ምንጭ ብያታለሁ በሦስተኛው ትርጉም ገነት የእመቤታችን በውስጧ ያለወ ምንጭ የመድኃኒታችን የኢየሱሰ ክርስቶሰ ምሳሌ ነው ከእውነተኛዊ ገነት ክድንግል ማርያም የተወለደው የሕይወት ምንጭ ክርስቶስ ዳግቻ በማያስጠማ ምንጭነቱ ዮሐ በወርቀ ደሙ ፈሳሽነት ዘመን በመርገም ደርቆ የነበረው ሕይወታችንን አለምልሞልናል በመጽሐራ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንዲታሰብ ርፅሷእ የገነት ምንጭ አልኳት። እንዳለ የቅዱሳንን ሃይማኖት የምታስተምረንና በፍቅር ከእነርሱ ጋር ልታስተሳስረን የምትችል ነቅዓ ገነት እነሆ ምዕራፍ አንድ ትዱሳን መላእክት መልአክ መላእክት የሚለው የቃሉን ትርጉም ያላወቀ ሰው በመጽሐፍ ቅዱስ ይሰናከላል መላእክት የማይፈጽሙትን ግብር ስለእነሱ የተናገረ መስሎ ስለተቀመጠ ያልጠበቀው ንባብ ነውና አንባቢው በውስጡ ጥርጣሬና መረበሽ ይፈጠርበታል መልእክተኛ ተላላኪ ይህ ለቅዱሳን መላእክት የሚስጥ ነው የእርቅ መልእክተኞች ናቸውና ኛ አለቆችገዢዎች ይህ ትርጉም በስልጣን ኮርቻ ላይ ላሉ ሰዎችና ለቤተክርስቲያን አለቆች የሚሰጥ ነውጋ ኛ ሰይጣናት እራሳቸው የጥፋት መልእክ ተኞች ናቸውና መላእክት ይባላሉ መላእክት ማለት ኛ ብዙዎች ይህ ትርጉም ስላልገባቸው ለሰይጣን የተጻፈውን በስመ ላእክት ለቅዱሳን መላእክት እየሰጡ ብዙዎችን ወደ ክህደት ሲነዲቸውሙ ሽ ይታያሉ ሻ ሰቦጣናት ኢዮብ እነሆ በባሪያዎቹ አይታመንም መላእክቱንም ስንፍና ይከሳቸዋል ይላል የትርጉም ደሀ የሆነ ሰው ይህንን ጥቅስ እየጠቀሰ ቅዱሳን መላእክትን ይሰድብበታል ነፍሱን በክህደት ነበልባል ሽ ዞጠብሳታል። ቢጭኑበትም ከክርስቶስ ፍቅር ፈቀቅ እንደማይል በጽናት ቆሞ ሲናገር ነው ተፈጥሮአቸው ከእሳትና ከነፋስ ነው መዝ ይህም ሌክ እሳትና ነፋስ ናቸው ማለት አይደለም እሳት ኃያል ነው ቅዱሳን መላእክትንም ኃያላን አድርጎ እንደፈጠራቸው ለማጠየቅ ነው እሳት ብሩህ ነው ቅዱሳን መላእክትም ብሩሀነ አዕምሮ ናቸው ነፋስ ፈጣን ነው ቅዱሳን መላእክትም ፈጣን መሆናቸውን ሲያሳየን ነው መዝ ሣምድር ነገሥታት ተነሱ አለቆቹ በእግዚአብሔርና በመሁ ላይ በግዕዙ ወተንስኡ ነገሥተ ምድ ነፋስ ረቂቅ ነው ቅዱሳን መላእክትም የማይጨበጡና የማይዳሰሱ ረቂቃን ናቸው አንድም ቅዱሳን መላእክትን በእሳትና በነፋስ ጠባይ መፍጠሩ በእነሱ ተፈጥሮ ውስጥ ባሕርዩን ሲናገር ሲገልጽ ነው እሳት ውኃ ካልገደበው በቀር ያገኘውን ያጠፋል እኔም ቸርነቴ ካልገደበኝ በቀር ሁሉን ማጥፋት የምችል ነኝ ሲል ነፋስ ፈታሂ የሚለይ ነው ምርቱን ከግርዱ ይለየዋል እኔም መናፍቃንን ከምእመናን ኃጥአንን ከጻድቃን የምለይ ነኝ ሲል እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክቱን ከእሳትና ከነፋስ ባህርይ ፈጥሮአቸዋል ቅዱሳን መላእክት አስር ከተማ ሲኖራቸው ሰባት ሊቃነ መላእክት ተሾመውላቸዋል። የመጀመሪያው የመላእክ ስመ ትርጓሜው መኑ ከመ አምላክ ማን እንደ አምላክ ማለት ነ ሰልጣናቸው በደረጃ እንደሚከተለው ነው ቅ ካኤል አብጻሄ ምህረትምህረት አሰጪ የእግዚአብሔርን ምህረት ሰው ልጆች የሚያደርስ ሩህሩህመልአክ ነው እስራኤላፀ ከግብጽ የባርነት ቤት ወጥተው የምድር ጌጥ ወደሆነችው ከነ በሚያመሩበት ጊዜ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ናቸውና ያለ ቀና አንዳይቀሰፉ በአማላጅነቱና በምህረት አሰጭነቴ እየ ወደናፈቋት ሀገራቸው ያስገባ ቅዱስ ሚካኤል ነው ዘፀ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረ ሂድ ለአብ ለይስሐቅ ለያዕቆብ ለዘርህ እሰጣታለሁ ብዬ ወደማልኩ ምድር ወተተትና ማርም ወደምታፈሰው ምድር አንተ ከ ምድር ካወጣኸው ህዝብ ጋር ከዚህም ውጣ አንገተ ህዝብ ስለሆንህ በመንገድ ላይ እንዳላጠፋህ እኔ በአንተ መካከል አልወጣምና በፊትህ መልአክን እሰዳለሁ ዛሬም ላለነው እስራኤል ዘነፍስ ክርስቲያኖች በክርስትና መንገዳችን ስንጓዝ በሚገጥመን የሀጢያት ገጠመኝ እንዳንጠፋ የዚህ መልአክ በአማላጅነቱ ከፊታችን መቆም አጅግ ያስፈል ገናል ቅዳሴያ ችንም ተውህቦ ምህረት ለሚካኤል ለሚካኤል ምህረት ተሰጠው የሚለው ቅዱስ ሚካኤል ለሰው ልጆች ምህረትን ማድረስ የተሰጠው ሀብት በመሆኑ ነው ጎአዴ ጻድቅ ጽድቅን መካሪ ህይወታቸው ለተመሰቃቀለባቸው በምክሩ የሚያስተካክልላቸው መልአክ ነው ጋለሞታይቱ ፋርስ ባቢሎን በዘማዊነቷ ተዳድፋና ረክሳ የነቢያትን ደም እያፈሰሰች እግዚአሔርን ባስቆጣችው ወቅት የእግዚአብሔር ንጽሐን ሰዎች ከበደሏ እንዳይተባበሩና የጥፋቷን ጽዋ እንዳይጎነጩ ይመክ ራቸው የነበረ የጽድቅ መካሪ ቅዱስ ሚካኤል ነው ራፅ የተሰጠው ሹመት ሰዎችን በምክሩ ማጽናት ነውና ነቢዩ ዳንኤል በሀገረ ባቢሎን ስደቱ በሃይማኖቱና በጽድቁ እንዲጸና የሚመክር ቅዱስ ሚካኤል እንደነበር እራሱ ዳንኤል መስክሯል ዳን መልአከ ምክሩ ለልዑል እግዚአብሔር ልዑለ ባህርይና ሁሉን አዋቂ ስለሆነ በባህርዩ አማካሪ አያሻውም ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር ቸርነት ድንበር ስለሌለው ለቅዱሳኑ ያለውን ፍቅር ሲገልጽ የእነርሱን ሀሳብና ልመና ተቀብሎ በሥራ ላይ ያውለዋል መዝ እግዚአብሔርን በሰማይ የሚተካከለው ማን ነው። በቅዱሳኑ ምክር እግዚአብሔር ክቡር ነው ስለተባለ ከቅዱሳኑ ሁሉ ደግሞ ቅዱስ ሚካኤል የምክሩ አበጋዝ ሆኖ ተሹሟል በቅዱስ ሚካኤል ልመና እግዚአብሔር ክቡር የሆነው የማዳኑ ሥራ ይገለጻል እዚህ ላይ እራሳቸውን ለሚያመልኩና ትህትናን ለናቫቁ ሰዎች እግዚአብሔር እያስተማራቸው እነደሆነ እናስተ ወል ብዙዎች ከሌላው ወንድማቸው ሀሳብ መቀበል ውርደት ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ግን ለሥራው ሕጸጽ የሌለበት ጌታ ሲሆን ዝቅ ብሎ የቅዱሳኑን ሀሳብ መቀበሉ ትህትናውን ያስተ ምረናል። ኢያ ቴዎድሮስና ገላውዲዮስ ከጠላቶቻቸው ከመክሰምያኖስና ከድማትያኖስ ጋር የሞት ትንቅንቅ በተያያዙበት ጊዜ የረዳቸውና ሰይፍንም የሰጣቸው ቅዱስ ሚካኤል ነው እርሱ በሰጣቸውም ቭ ሰይፍ ጠላትን አንበርክከውበታል ቅዱስ ሚካኤል ወዳጆቹን መራዳት ልዩ ሀብቱ ነውና መጋቢ ብሉይ ቅዱስ ሚካኤል ለእስራኤላዊያን የጉዞአቸው መሪ ሆኖ በሕግ መጽሐፋዊ ከመግቦተ እስከ ተራዳኢነት ያገለገላቸው መልአክ ነው መዝ። ምክንያቱም የእስራኤል ልጆች ለሙሴ ያላቸው ፍቅር መጠን ስለሌለው በሙሴ መቃብር ለይ ሐውልት አቁመው አምላካችን ሙሴ እያሉ እንደሚ ያመልኩት እግዚአብሔር አስቀድሞ ስለሚያውቅ መቃብሩን ሸወባቸዋል ሙሴ በሕይወተ ሥጋ እያለ እግዚአብሔር ወደ ጎን ብለው በየማምለኪያ አጸዶቻቸው ኡሚምና ቱራራዳ በሙሴ ላይ አድሮ ይህንን ሰራ በማለት ፈንታ ሙሴ ያህ ሰራ እያሉ ሊያመልኩት እንደደረሱ አይቶአቸዋልና ወደያ ቃብሩ ሄደው ከአምልኮት ጠርዝ ወጥተው ከእግዚአብሐ እንዳይጣሉ ሙሴም ከአማላጅነት ክብሩ ሌላ የእግዚአብሔር ክብር ሰጥተውት ጸጋው እንዳይቨሸው የፈለገ ጌታ መቃብናዛግ ሰውሮባቸዋል ለጥፋት የሚፋጠን ሰይጣን የእስራሌን ል ቀስቅሶ የሙሴን መቃብር ሊያሳያቸውና ከእግዚአብሔር ሊያ ቸው ተነሳ በዚህ ጊዜ ስለሙሴ የመቃብር ውስጥ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካል ተከራከረ ይሁዳ እግዚአብ የሰወረውን ምስጢር አንተ ልትገልጽው አትችልም። እንዲህ አደረገ መልአኩም በእጁ ያለውን የበትሩን ጫፍ ዘርግቶ ሥጋውንና የቂጣውን እንጎቻ አስነካ እሳትም ከድንጋይ ውስጥ ወጥቶ ሥጋውንና የቂጣውን አንጎቻ በላ የእግዚአብሔር መልአክም ከዓይኑ ተሰወረ መሳ መሥዋዕቱም በመልአኩ ምክንያት ዐረገለት ይህ መልአከ ቅዱስ ሚካኤል ነው መልአኩ መስዋዕት ማሳረግ የተሰጠው ሰማያዊ ጸጋ ነውና ምኡዝ በሆነ ተልእኮ ክህነት የጌዲዮንን መስዋዕት እንዳሳረገ የቼንም የጸሎታችንን የምስጋ ናችንን የዝማሬያችንን የአገልግሎታችንን መስዋዕት ሁሉ የሚያሳርግልን ድንቅ መልአክ ነው በተለይም ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመልአክ ከሰባቱ መንጦላእተ ብርሃንየብርሀን መጋረጃ ደርሶ ችግራችንን በእግዚአብሔር ፊት ያቀርብልናል የመናፍቃን ውድቀታቸው እዚህ ላይ ነው መላእክት ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ይላካሉ እንጂ ከሰው ወደ እግዚአብሔር ምንም አይነት ነገር ማሳረግ አይችሉም በማለት በድፍረት ይናገራሉ ቅዱስ መጽሐፍ ይዳኘንምነው የጊዲዮንን መስዋዕት መልአኩ ዐሳረገለት። ለሦስቱ የገነት በርች ጠባቂ ቅዱሳን መልአክት ተመድበውላቸዋል ምስራቃዊ የገነት በር ጠባቂ ቅዱስ ገብርኤል ሰሜናዊ የገነት በር ጠባቂ ቅዱስ ዙጡኤል ደቡባዊ የገነቹ በር ጠባቂ ቅዱስ ኢይሩ ማኢል ናቸው ምንጭአክሰ ማሮስ አዳም ከዕፀ ህይወት ወስዶ እንዳይበላ ወደ ህይወት ዛፍ የሚወስደውን መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በኤደን ጆቹ ገነት ምሥራቅ አስቀመክ ይላል ዘፍ ። ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው ይላል ለቆሰሉ ፈውስን ሊያስተላልፍላቸው ለማሕጸን ችግር ሁ ለሴቶች እረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው ሴት በፀነሰች ወራት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ አርባ ቀን ሞልቶት በማሕፀእ እያለ ተስእሎተ መልክዕ በሥላሴ አርአያ መልኩ መሳል ከጀመረበት ቀን አንስቶ ቅዱስ ሩፋኤል ሕፃኑ እስከሚወለድበሕ ጊዜ ድረስ አይለየውም። ዛሬም የመጸሐፍት ምስጢር የተሰወረብን የማስተዋልና የጥበብ ድሆች የሆንን ሁሉ ወደእግዚአብሔርና ወደ ባለሟሉ ቅዱስ ዑራኤል ጠጋ ብለን ብንለምን መልካም ነው የብዙዎች ልብ እውቀት በጥንቆላ ይገኛል ብሎ ያምናል ለዚህ አስተሳሰብ ሥፍራ ሳንሰጠው ሥጋዊ ደማዊ ሰው ለኛ ምስጢር መግለጽ እንደማይችል አምነን ሕይወታችንን ለእግ ዚአብሔር ልንለይ ይገባል ማቴ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጸልህምና ብፁፅ ነህ ካህነ መስዋዕት ቅዱስ ዑራኤል የመስዋዕት ካህን ነው ዛሬ ዲያቆኑ የመድኃኒታችንን ደመ መለኮት ይዞ እንደሚያቀብል ቅዱስ ዑራኤልም የዳቆንን አይነት አገልግሎት ያገለግላል። የቅዱሳን መላእክት ስማቸው ለእግዚአብሔር ማንነት መግለጫ ነው እግዚአብሔር በሥነ ፍጥረቱ ይታወቃልና ሳዳዴ አጋንንት አጋንንትን አሳዳጅ ዲያቢሎስን የሚበቀል አጋንንትንም የሚበቀላቸው ከከበሩ መላእክት አንዱ ራጉኤል ነው ሄኖ ሰይጣናት የሰው ልጆችን ሕይወት በጥልቁ ጩለማ ውስጥ ለማኖር የሚፋጠኑ ናቸውና እነዚህን ክፉ መናፍስት ቅዱስ ራጉኤል ይበቀላቸው ዘንድ ተሹሟል። ቅዱሳን መላእክት አጋንንትን የገቡ ገብተው ይበቀላሉና በተጨማሪም ቅዱስ ራጉኤል ሰላም ለራቃቸው ሰዎ ሰላምን የሚመላ የሰላም መልአክ ነው። ኛ ነገሥ ፋኑኤል መልአክ ፈተናን ያርቃል ሰይጣን ከሚከፍተው ፍልሚያ ፈጥኖ ደራሽና ግንባር ቀደም በመሆን የእግዚአብሔርን ሰዎች ይታደጋቸዋል ሰዳዴ ሰይጣናት ነውና ምንጭ አርኬ ዘታህሳስ መጋቢ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ፋኑኤል መጋቢ ነው ነብየ እግዚአብሔር ኤልያስ ንጉሥ አክአብን ከንግሥቲቱ ከኤልዛቤል ጋር እያሳደዱ ሥፍራ ባሳጡት ጊዜ የንድ ቀን የምድረ በዳ ጉዞውን ተጉዞ በክትክታ ዛፍ ስር እረፍት የናፈቀው ሰውነቱን አሳረፈ። ተነስቶም በላ ጠጣም በዚያ ምግብ ኃይል እስከ እግዚአብሔር ተራራ እስከኮሬብ ድረስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ሄደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ ስትኖር ሕብስተ አኮቴት ጽውዐ በረከት እያወረደ ይመግባት የነበረ ቅዱስ መልአክ ቅዱስ ፋኑኤል ነው ምንጭ ድርሳነ በአታ ታህሳስ ሦስት ስንክሳርእመቤታችን በቤተ መቅደስ ኑሮዋ ተንከባካቢዎቿ ቅዱሳን መላእክት ነበሩ። ዛሬ እግዚአብሔርን በሚያስደስት ሕይወት ውስጥ ብንኖር ነ በኃጢአት መውደቅና መሰባበርም ሊገጠመን ይችላል የሁን እንጂ ጸድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜም ይነሳል ምሳ ተብሎ እንደተነገረው መውደቅ እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ ስለዚህ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ንስሐ ገብቶ የቅድስና ግብሩን ይጀምራል ራዕ በዚህ ጊዜ የሰው ልጆችን ንስሐ ቀኖናቸውን ጭምር በአጠቃላይ ለኃጢአታቸው ስርየት የፈጸሙትን ድካም ተቀብሎ ወደ እግዚአብሔር በማሳረግና የእግዚአብሔርን ምህረቱንና ጸጋውን ንስሐ ለሚገቡ ሰዎች በማድረስ ንስሐ በሚገቡ ሰ ላይ በተነሣሕያን ላይ የተሾመ ቅዱስ ፋኑኤል ነው ሄኖክ አራተኛውም የዘለዓለም ሕይወት የሚወርሱ ሰዎች ተስፋ ሲሆን ንስሐ በሚገቡ ሰዎች ላይ የተፅመ ፋኑኤል ነው አለ ብሎ ሄኖክ የፋኑኤልን ካህነ ንስሐነት አስረግጦልናል። ቭ ቅዱሳን መላእክት ለእያንዳንዱ ፍጥረት ጥበቃ ይቆሚ ክዋክብትን ሦስት አንድን ሰውን ሁለት ማቴ እያንዳንዱን «ሪ ፍጥረት አንድ አንድ መላእክት ይጠብቁታል ቅዱሳን መላእክት ዕጸ ነይቀር ፍሬን እንዲሰጡ ይንከባከባሉ ከወዲሁም ሰዎች እግዚአብሔር ሲያሳዝኑ በትእዛዘ እግዚአብሔር እጽዋትንና ተክሉን በመምታት ዓ ኣባ ሊያደርጉት ይችላሉ ቅዱሳን መላእክት በየነገዳቸው ግብራዊ ተልዕኮአቹ ጎደሚከተለው ይፈጽማሉ ኛ እሳታውያን ነገዴ መላእክት እኒህ ሀያ ሦስት ነገድ ናቸው ለእሳት ውስጥአገልግ በሲኦል ውስጥ በመላክ ታላቅ ሚና አላቸው ስዎች በአሳት ፀዐ ቢወድቁ ለአድኀኖት የሚላኩላቸው ከእሳታውያን ነገድ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ነበልባል ውስጥ ሰለሦስቱ ደቂቅን እንደአዳነ ዳን እሳታውያን ነገደ መላእክት በእሳታዊ ግርማቸው አ እየተረገጡ መንፀፈ ደይን ያወርዷቸዋል። መዝ የእግዚአብሔር መለአክ ስጨንቃቸው መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን የእግዚአብሔር መለአክ ያሳድዳቸው ብሎ ነብዩ ዳዊት መላእክተ ጽልመት የበደለኞችን ነፍስ እነደሚያሳድዱና እንደሚያስጨንቁ አስቀድሞ ተናግሯል መላእክት በነገድ መቶ ናቸው እሳታዊያን ነገደ መላእክት ነገድ ብርሃናውያን ነገደ መላእክት ጽልመታውያን ነገደ መላእክት » መላእክተ መዓት ያክ « ሃናዊያን ነገደ መላእክት መካከል አንዱ የሳጥናኤል ነገድ ከክብሩ የሰው ልጅ በምትኩ ተተክቷል። ዓለም ከነጓዚ እንደብራና ጠቅልሎ ሲያሳልፋት ሲመጣ አስቀድዓ የዓለምን ህልፈት ለሰዎች ያሰማሉ በቅዱስ ሚካኤል መሪነት መለ ይነፋል ነጋሪት ይጎሰማል በምድር ትቢያ ያንቀላፉ ሙታን ይነሳሉ ሁሉም ለፍርድ ይቆማሉ ዳን ስልጣናት የምጽአትን አእ ነግረው የሚቆሙ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ እንደሚል ማቴ ጌታ በኦልፍ አእላፋት ቅዱሳን መላእክት ታጅቦ ለፍርድ ሲመጣ አምላካቸ አጅ ውት የሚመጡት ቅዱሰን መላእክት እኒህ ስልጣናት ናቸው ኛ ከ ታ ኢየሱስ ከስልጣናት መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳ ነበ ሲገለጥ ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ ጌታችን አመጣጡ ከስልጣ መላአክት ጋር እንደሆነ ያስረግጥልናል አለቃቸው ቅዱስ ሱክ መልአካ ነው በሥስተኛው ሰማይ ሰፍረው ይገኛሉ ምሳሌነታ ለንፍቀ ዲያቆናት ነው። እነርሱም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ጁስ ኢይሩማኤል ቅዱስ ዙጡኤል ቅዱስ ሰራቃኤል ቅዱስ አፍኒን ዳስ ሰላትያኤል ቅዱስ ሳዳክያኤል ሲሆኑ። ለመላው ቅዱሳን እግዚአብሔር ስለሚያ ላቅር ፈጣሪያቸውን ያወድሱታል እግዚአብሔር ለእንስሳትና ለአራዊት ስለሚያደርገው መግቦትና እንክብካቤ ጌታቸውን ያመሰግኑታል ለዚህ አገልግሎት የተመረጡ አርባብ የተባሉ የቅዱሳን መላእክት ክፍል ናቸው። ማኅኀሌታውያን መላእክት አለቃቸው ቅዱስ በየሰዓቱ ከምድር ወዳስያን ከምድር ቀዳስያን መስዋዕት ሚካኤል ሲሆን እርሱም ማኅሌታዊ መልአክ ነው። ነ ቭ ፈጣሪን ድንቅ ሥራ ሲያደንቁ ይኖራሉ ቅዱሳን መላእክት በባህሪዩ የደመቀው የአግዚአብሔር ፊቱን አይተው አይጠግቡም በመንበሩ ዙሪያ የተሞላውን ብርሃናዊ ደመና ሲያዩከመበሩ ስር የሚወጣው የነጎድጓድ እሳት ሲደምቅ ሠብረቁ ሲናወጥ የእግዚአብሔ መዓዛ ረድኤት ምግብ በሌለበት ስፍራ የተለያዩ ቅዱሳንን ሲመግባቸውና ፊታቸውን ሲያበራቸው ይህ ነው በማይባል በባህርያዊ ክብሩ አምላካቸው ከብሮ ለማየት ሲያስቸግራቸው የፈጣሪያቸውን ድንቅ ሥራ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በተመስጦ ምስጋና ይገልጻሉ ቭ ቅዱሳን መላእክት ለእግዚአብሔር ያላቸው ቀር ይህንን ይመስላል ብሎ መግለጽ አይቻልም። ዛሬ አንዳንዶች ድንግል ማርያምን ስናገለግላት ውስጣቸ ይቆስላል በመሠረቱ ቅዱሳኝንም ለማገልገል እኮ መመረጥ ያስፈልጋቹ እንዲያውም አንዳንዶች ከጌታችን የተማርነውን ይህንን ቅዱስ ተግ ዞ በሰማያዊ ስፍራ ምንም ዋጋ የማያሰጥ እርባና የሌለው እንዶ ይናገራሉ ነገር ግን ዕብ እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላካቹ እስከ አሁን ስለምታገለግሏቸው ያደረጋችሁትን ሥራ ለስመ ዘንድ አመጸኛ አይደለም ቅዱሳ ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ እንደማይረሳ በቅዱስ ጳውሎስ እያናገረ እርሱን ማገልገል ዋጋ የ ማለት ከሥጋ የመነጨ ሀሳብ አንደሆነ ግልጽ ነው እነርሱ ግን አ እያደረጉት ነው ስለሆነም እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ይህንን ብናደ ብፁዓን እንባልበታለን። ልገባው ሀ ይህነን ቃል አንግቦ ጻድቅ የለም ጻድቅ ጌታን ሰየ ነን እያለ ራሱን በትዕቢት ክቦ ቅዱሳንን እግዚኣብሔር ግን ፍርዴን አስወገደ ዘሻቫና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ አብ ቅዱስ ነኝና ለእኔም ትሆኑ ዘንድ ስለሴላቸው በጥሬ ቃል ተታለው ሁላችን ካህናት ነን በማለት እራሳቸ ደቀመዛሙርቱን ያለምክንያት እኔ ከዓለም መረጥኳችሁ አላላቸመቹ ለከነነ መርጧቸዋልናኗ ዮሐ ከአሕዛብ ለይቼአችኋለሁና ቅዱሳን ትሆኑኛላችሁ ኛ ዮሐ ልጆች ሆይ ማንም አያስታችሁ አርሱ ጻድቅ እንደሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው በዚህ ቃል መሠረት ጽድቅን ያደረጉ አበው ሁሉ ጻድቃን እውነተኞችን ተብለው ይኖራሉ ይሀንን እያወቀ ቅዱስ ጳውሎስ ጻድቅ ጸዞሎስ ኤፌ ርሱ ሽሕ ሎቹም ሰባክያን ሌሎችም ክሽሻቫ ለሁሉም እረኛ ካህን እንዲሆኑ ሰጠ አላለም። መዝ የስሙን ክብር ለእግዚአብሐር አምጡ በቅድስናው ሥፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ መዝ ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ መዝ እኔ ግን በምህረትህ ዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ ለጣዖት እንደምንሰግድና እንኳንስ ክርስቶስ በወርቀ ደሙ የዋጃት ቤተክርስቲያን ኤልያብና ባስልኤል የተከሏትና እግዚአብሔርም ክብሩን የሚገልጽባት በኦሪት መገናኛ ድንኳን የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የሚገባውን አ ንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ ልበ አምላክ ዳዊት ለ ከነገ ን ቤተ እግዚኣብ ምህ ነ እንዲያውም ትጽሯ ውሰጥ እንኳን እ እንደሚያቀርብ ተለን ብቻ እነደሆነ ገልጾታል ን ልንገባ የምንችለው ቅዱስ ዳዊትን የመሰለ አ ሰጣዖት ሰ የእግዚአብሔር ባለሟል በጩ ያሻር ገለል አያደርገውም ያራብ በአርይ ስለሰገደ ቅዱስ ቢያስረዳው በእዉነት ስፍራ ቅድስት መሆኗን ንን አላወቅሁም ነ ግዚአብሔር በዚህ ስ በር አለ ፈራ እንዲህም አሌ ዓር ነዉ እኔ ይህ የሰማይ ዉ ሀ የሰማይ ደጅ ነው በዚህም የእግዚአብሔር ቤት ይታነጻል ዘፍ ። ፍጻሜው በዚህ ሥፍራ ቤተክርስቲያን እንደሚታነጽ አውቆ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊሊጺጴስዮስ ከሦስት ድንጋይ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የመጀመሪያዋን ቤተክርስተያን ያነጸው በዚህ ስፍራ ነው ሰኔ የሚከበረው የእመቤታችን የድንግል ማርያም በዓል ለቤትኤል የሚገባው ዘፍ ያዕቆብ በሰኬም ሲኖር ብዙ ሃብት ከማጠራቀሙ ባቫገር ከእዴዶች አማልክት ጋር ተለማመደ ብዙ ጊዜ ሰው ውሉውን ይመስላል በአሕዛብ መንደር ውስጥ ከሚኖሩት ልጆች መካከል ሴት ልጁ ዲና የሴኬማውያንን ጭፈራ ለማየት ተጣደፈች ሄዳም ጭፈራውን መሰለችው ዓለም ለፍቅሯ የሚጣደፉላትን አቅርባ ኋላ መርገጧ አይቀሬ ነው የኤሞር ልጅ ሴኬም በያዕቆብም ልጅ በዲና ፍቅር ተነደፈ ልቧንም ደስ የሚያሰኛትን ቃላት በውስጧ ሞላ ኋላም ከድንግልና ክብሯ አስነወራት የዓለም ማባበል ፍጻሜው ከዚህ አያልፍም ይህንን የሰሙ የያዕቆብ ልጆች ሌዊና ስምዖን የእህታቸው ንጽሕና መደፈር ፋታ ስላልሰጣቸው ዘገር ነጥቀው ሰይፍ ታጥቀው ወደ ልጅ ወደሴኬም አቀኑ አንገቱንም በሰይፍ ቀሉት። ብርሃንን ወይ ዓለምን ወይ አግዚአብሔርን የእግዚአብሔር ሰው ኤልያስ ወደ ሱነም ሲያልፍ በስፍራ አግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን በማክበር የከበረች ሱናማዊት ሴት ነብዩ ቤቷ ገብቶ አንጀራ እንዲበላ ግድ አለችው የአግዚአብሔርን ሰዎች ብንቀበል ክብራቸውን እንቀበላለን ማቴ ይህች ሴት የእግዚአብሔርን ሰው ኤልሳዕን እንጀራ በማብላት ብቻ አልረካችም በግቢዋ ውስጥ ሰገነት ልታቆምለት በውስጡም አልጋ ጠረለጸዛ ወንበር መቅረዝና የመሳሰሉትን መገልገያ ልታሟላለት ከባሏ ጋር ፈረው አትናቴዮስም አርዮስን የእኛ ቀርሜሎስ ቤተክርስቲያን እውነተኛ የቅዱሳን ክብር ቢሰገሰጉ አፍረው ቀርሜሎስ ቤተክርስቲያን እውነተኛ ክርስቲያኞች የሚያቀርቡት የመዝሙር የጸሎት የሽብሸባ የምፅዋት ወዘተ መስዋዕት ሁሉ ፈጥኖ ኗ ይህ ኤልያስ ቲ በዚህ ቃል ዳሩ እኛ የምንመርጥ ሰዎች ሳንሆን ብርሃንን ከጨለማ ጋር አዋህደን እንኑር የምንል ሰዎች ነን። ሀ ጠረኗም ሊስብህ ይችላል ሷ ዘንበል ልትል ታኮበክብ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሰዎች በገሊላ ተሰብስበው በሥልጣን ኮርቻ ላይ ሊያስቀምጡት ሲሹ አርሉ ግን ወደ ተራራ ፈቀቅ አለ ሸሸ ዮሐ አንተም የእግዚአብሔር ልጅ ነሀና ብትችል ሥልጣንን ሽሽ በሥልጣን ለመክበር አትሻ ሰዎቹ በሥልጣንህ ቢያከብሩህም የፍራቻ ክብር እንጂ እውነኛና ከልብ የመነጨ ክብር አንዳልሆነ እወቅ ዝናና ስምን ለማትረፍ ብለሀ የምትሠራው ይሀንንም ሰራሁ ኣትበል አንተ እውነት ሥራህ እራሱ አፍ አውቸቹቶ ይናገርልነሃል አንዳች አይኑር ሰርተህ ካለፈክ ልትናደድ ትችላለህ በንዴት እረመጥ ውስጥ ሆነህ ውሳኔ ባትወስን መልካም ነው እራስህን እስክታውቅና ውሳኔህም ከእግዚአብሔር እንዳያጣላህ አ ተነትህን በጸሎት አረጋጋው ስትጸልይ የግብር ይውጣ አውተፍትፈህ አትጸልይ ችም ገጸ መ ፍሽ የምትነጋገረው ከማን ጋር እንደሆነ እወቅ ሰዎች ለመንፈሳዊ ሕይወትህ ፈተና የሚሆኑበት ጊዜ ይኖራል በዚህ ጊዜ በኃይል ለመርታት እና ለማሸነፍ አንዳትሞክር ሰው ካወቀበት አንኳን ሰብአዊ ፍጥረትን ይቅርና እግዚአብሔር እንኳን የተሸነፈበት ትልቅ ኃይል አለ እርሱም ፍቅር ነው ፍቅር ኃያሉን አምላክ እንኳን አሸንፎ እስከሞት አድርሶታል ፍቅር ጉልበተኛ ነውአንተም ፍቅርህን ለሰዎች አትንፈግ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact